"ማንም የሃይማኖት አባት እኔ ፊት ሊቆም አይገባውም ነበር።" ዓለማየሁ ገላጋይ - በኢትዮጵያ ቡክ ፎረም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 27

  • @negerekidusan
    @negerekidusan 26 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው በርቱ ❤🎉

  • @Mazarot
    @Mazarot 13 วันที่ผ่านมา

    በጣም ትመቸኘ አለች❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Smurrx
    @Smurrx 23 วันที่ผ่านมา +1

    Gash Alex big respect

  • @ashufirmino596
    @ashufirmino596 16 วันที่ผ่านมา +2

    እንደ ሐያቴ ነዉ መሆን የምፈልገዉ ስትይ 11 አግብተሽ መፍታትን ይጨምራል🤔 ሲቀጥልም የሐያትሽ 11 አግብቶ መፍታቱ ሊያሳፍርሽ ሲገባ በኲራት ማዉራትሽ አሳፍሮኛል ልታፍሪም ይገባ ነበር. አሌክስ አክባሪህ ነኝ ነገር ግን ከፈጣሪህ ከአምላክህ ከእግዚአብሔር ጋር የምታሳየዉ ገደቡን ያለፈ ድፍረት ትክክል አይደለም አንተ የነጮቹን መፅሐፍት አብዝተህ ከማንበብህ የተነሳም ይሆናል ይህን ያህል መዳፈር አንተ ምንም ልትሆን ትችላለህ ነገር ግን አትርሳ ብዙ ሚሊዮን ኦርቶዶክሳዊያን አክባሪዎች እንዳሉህ እኔን ጨምሮ ስለዚህ ይህንን ሕዝብ ልታከብር ግድ ነዉ!!!

  • @MejunaPep
    @MejunaPep 25 วันที่ผ่านมา +1

    My Century hero Alexso ❤

  • @teshomelepacha6957
    @teshomelepacha6957 20 วันที่ผ่านมา +1

    ጥሩ ዉይይት ነዉ እንደ ሀገር የደረስንበትን ዉጥንቅጥ ያጣ አዙሪት በብዕር ከትቦ ለአንባቢ ማስታወስ ተገቢ ነዉ አንዳንዴ ጭቃ ዉስጥ እየዳከርን መዳከራችንን ሠዎች ካልነገሩን የማናስተዉል አለን እና እንደነዚ ሀይነት ፅሐፊያንን ያብዛልን ቀጣዩ ትዉልድ መንቃት ከቻለ

  • @henoktadesse4276
    @henoktadesse4276 21 วันที่ผ่านมา +7

    የእህታችን አያት 11 ግዜ አግብተው መፍታታቸው በኩራት መናገሯ ገርሞኛል ??😮 ደግሞ እራሳቸው ባሎቻቸውን መምረጣቸው እደ pride ቆጠረች for me that is a sign of dysfunctional family which can run through family linage , አስተማሪም አይደለም፣ ታሪክም አይደለም፤ ልንማርበት የሚገባም አይደለም፤ የሚደበቅና ንሰሀ የሚገባበትብቻ ነው!

    • @exodus134
      @exodus134 20 วันที่ผ่านมา +1

      አቶ ሔኖክ ፦ ከአንድ ሙሉ ሰዓት ውይይት ውስጥ ይሄን ብቻ ከሆነ ይዘህ የወጣኸው እውነትም ከስረናል ፥ ተግባቦታችን ቋንቋችን እንደ ባቢሎን ሰዎች ተዘበራርቋል። 😔

    • @YohannesZeleke-l9w
      @YohannesZeleke-l9w 17 วันที่ผ่านมา +1

      ሠላም ሠላም አሌክሶ ጌታ ዘመንህን ይባርክ

    • @Mazarot
      @Mazarot 13 วันที่ผ่านมา

      አይ 😂

  • @Africa2025
    @Africa2025 26 วันที่ผ่านมา +1

    አሌክስ❤❤❤❤❤

  • @mogestigab18
    @mogestigab18 25 วันที่ผ่านมา

    Talaqu dersai ena hayasi Alexo, thanks 1

  • @nattykassa4054
    @nattykassa4054 23 วันที่ผ่านมา +2

    Alex, hulum ayto zm yalewn, weym hon belo yemayayewun, ayteh zm selematelen enamesegenalen!

  • @fasilyoseph3611
    @fasilyoseph3611 22 วันที่ผ่านมา +1

    እስቲ እንግሊዝኛውን ተወዉ፣ Book Forum የሚለውን አንፈልገውም፣ በአማርኛ ይተካልን።

  • @melakuberhane507
    @melakuberhane507 20 วันที่ผ่านมา +1

    9 ባል ፈትቶ ማግባት (በሞትና በዝሙት ምክንያት ካልሆነ) ነውር ነውንጂ ምኑ ነው የሚያኮራ የአያት ታሪክ የሚሆነው ይፍቱስራ?

  • @girmashtedla4697
    @girmashtedla4697 26 วันที่ผ่านมา

    Wechew good

  • @RosalieCloris
    @RosalieCloris 25 วันที่ผ่านมา

    እንደ ምንጣፍ እንዲሁም እንዲሁም እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እባክህ ቀላል አንድ ጥያቄ አለኝ፦ እኔ በ SafePal ያለ USDT እንዲሁም seed phrase አለኝ።. (alarm fetch churn bridge exercise tape speak race clerk couch crater letter). እባክህ እንዴት ማለፍ እችላለሁ?

  • @dreqvhjjii
    @dreqvhjjii 24 วันที่ผ่านมา +1

    አንቺስ ስንተኛ ላይ ነሽ? በዘር ይተላለፋል ይባላል።

  • @yadugna
    @yadugna 2 วันที่ผ่านมา

    አንተ ስትደረድረው እንደዚያ ሆነ.. ትልቅ ምክር ነው ለጠያቂው፣ ስትጠይቅ፣ አጭር ጭብጥ መሆን ይገባዋል ወዳጀ ጠያቂ; Ask short question and give the explanation to the person who is answering

  • @ALEXOTUBE1
    @ALEXOTUBE1 26 วันที่ผ่านมา

    melkam hasab new bertu

  • @HenockEnockdm
    @HenockEnockdm 22 วันที่ผ่านมา

    አቅራቢ ላይ አንድ የሥነ ጽሑፍ ሰው ብትጨምሩ። ለምሳሌ ምግባር ሲራጅ...

  • @60Ethiopia360
    @60Ethiopia360 9 วันที่ผ่านมา

    Be WiFi Layi Teyayizo Yetechemeru Wifi

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 22 วันที่ผ่านมา

    በኢትዮጵያ በ1977 ዓ.ም በተከሰተው ድርቅ ምክንያት የትግራይ ሕዝብ ርደታ እንዳያገኝ ሻቢዕያና ደርግ ተስማምተው ከልክለዋል!የትግራይ ሕዝብ በተከሰተው ርሀብ ለመጉዳት አብረው ሰርተዋል! (ጀ/ል ክንፈ ዳኘው)

  • @kbkt-tn4bz
    @kbkt-tn4bz 13 วันที่ผ่านมา

    Alex’o yehzb lij 🫡

  • @EphaMamo
    @EphaMamo 22 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ club house application Install ካደረግኩ በኋላ Sign Up ሳደርግ text አይመጣልኝም Please ይስተካከል