Berihun Demle - Ney Maleda | ነይ ማለዳ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 505

  • @tigistsisay7352
    @tigistsisay7352 ปีที่แล้ว +108

    አቤት ይሔ ወሎ ምንኛ የታደለ ነው እና የቆንጆ የገራገር መፍለቂያ ነው ወሎየዎች የት ናችሁ 💚💛❤

  • @ፍቅርከወሎልጅሀናንራያቆቦ
    @ፍቅርከወሎልጅሀናንራያቆቦ ปีที่แล้ว +30

    የኔ ልዩወች ውበት ደግነት ያደለን ፍቅር ወሎ ምድር አማራዬ ደሞቸ ሰላማችን ይመለስ ውበት ከጀግንነት ያደለን ሁሉን ቻይ ጀግና ህዝቦችነን አማራ ዘራችን እዳሸዋ ይብዛ ፈጣሪ ሰላም ያርገን በያለንበት

  • @tedrosabera8584
    @tedrosabera8584 ปีที่แล้ว +23

    በ ወሎየኔቴ እኮራለሁ በ አማራኔቴም እደዛው አብሶ ግን በ ኢትዮጵያዊ ነቴ😍😍🙏🔥🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
    @አማራነትማንነትእንጂወንጀ ปีที่แล้ว +75

    ዘፈኑን ቢደጋገምም ሁሉም ሰው የየራሱ ችሎታ እና ቅኝት አለው እኔ ይሔ ሙዚቃ በጣም ነው የተመቸኝ ደጋግሜ አዳመጥኩት መልካም እድል ብርሽ 💚💛❤👍👍👍

  • @አማራይቱየአሳምነዉፅጌልጅ
    @አማራይቱየአሳምነዉፅጌልጅ ปีที่แล้ว +28

    በርየ የኔ ጀግና ድምጽህ እኮ ይለያል 💚💛❤ ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ👍

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 ปีที่แล้ว +24

    አማራነት ውበት ፍቅር ደስታ መልካምነት ደስ ሲል ማይ ወሎ ድምፅ ብሎ ዝም ውበት ብሎ ዝም መታደል ነው ❤❤❤❤

  • @seid876
    @seid876 ปีที่แล้ว +22

    ወሎ መጄን ስለ ወሎ ደግነት ፍቅር ወበት ቢዜም ቢቃኝልሽ ቢያንስሽ እንጅ አይበዛብሽም ወሎ ሁሉን አድሎሻል የፍቅር መናገሻ ወሎ❤️❤️

  • @Sariy177
    @Sariy177 ปีที่แล้ว +27

    አሪፍ ስራ ነዉ መገን ወሎ የዉበት የፍቅር የጀግንነት ሀገር 💚💛❤️

    • @zeharatadese5290
      @zeharatadese5290 ปีที่แล้ว

      ኢክሩ ይቅርታ የሆነ ነገር ላስቸግርሺ በውስጥ ላናግርሺ ፉቃደኛ ተሆሺ ንገሪኝ

    • @yohannessharew3337
      @yohannessharew3337 ปีที่แล้ว

      kunjinachihu silemibelt nw eji jeginama ewunet nw

  • @betty5658
    @betty5658 ปีที่แล้ว +4

    ወሎየ በመሆኔ እኮራለሁ አልሃምዱሊላህ 😍❤️ 🌹 💚💛❤ 🌹

  • @sadaethiopia9707
    @sadaethiopia9707 ปีที่แล้ว +16

    ምርጥ ስራነዉ መገን ወሎ የዉበት የፍቅር የጀግንነት ሐገር 💚💛❤💪ቦረና ገነቴ ቢጠቀስ ደስ ይላል 😍😍

  • @fikirteshome8891
    @fikirteshome8891 ปีที่แล้ว +7

    ምንም እንኳን አንድ አይነት ስራዎችን ብትደጋግሙ ግን ሁሉም የራሳቸው የሆነ ለየት ያለ ነገር አላቸው ወድጀዋለሁ🤗❤የኔ ወሎ ራያ🌾🌽

  • @yalewmengie4353
    @yalewmengie4353 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ፣ጥዑም፣በትዝታ የሚያስዋኝ ሙዚቃ፣
    ባህል፣ወግ የጠበቀ በአስተዋዩ በሪሁን የተዜመ ሙዚቃ፣፣፣፣፣፣ቃላት የለኝም፣፣፣፣ትችላለህ።።

  • @zebibaabate4026
    @zebibaabate4026 ปีที่แล้ว +2

    ይሄን ሙዚቃ ስንት ጊዜ አየሁት የኔ ወለየ ወንድምነት ኑርልን ጀግናየ

    • @dbdbdbdbdbd-p7g
      @dbdbdbdbdbd-p7g 4 หลายเดือนก่อน

      גם אני 😊נולדתי באתיופיה חיה בישראל תחי אתיופיה וישראל🇪🇹🇮🇱❤

  • @EyobFentaye-kr7my
    @EyobFentaye-kr7my ปีที่แล้ว +2

    በሬዋ ያገሬ ልጅ መቄተው በርታ ደስ እሚል ስራ ነው

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ ปีที่แล้ว +12

    ነይ ዘመድ አለም ነይ ዘመድዬ አቤት ወሎ ውበት ጀግንነት ሁሉን የታደለ ❤❤

  • @abrhammekuant2319
    @abrhammekuant2319 ปีที่แล้ว +2

    ''ነይ ነይ'' ከሚለው ዘፈን ጋር 80% ይመሣሠላል ግን ምርጥ ስራ ነው

  • @tigisttesfaye5442
    @tigisttesfaye5442 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ሰራ ነው ወድማችን በርታ አማራን አንድ እሚያደርግ ሰራ እንጠብቃለን ደሜዋ አማራወችየ እወዳችሁ አለው ደሞቸ😍😍😍😘😘💪💪💪👍👍💚💛❤️❣️❣️💕💕💕💞💞💞💙💙💙💘💘🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷💐💐💐🥀🥀🥀🥀🥀🌻🌻🌺🌺💐💐🌷🌷🌹🌹🌹🥀🥀ይድረሰ ለአማራወች በሙሉ

  • @eliyanamedia
    @eliyanamedia ปีที่แล้ว +9

    መጀሙርያ ላይ አንገራግሬ ነበር ግን ጨርሼ ስሰማው በጣም ወደድኩት ቆንጆ ስራ ነው

  • @teyibamhamed1377
    @teyibamhamed1377 ปีที่แล้ว +5

    እዴ ይህ የሆነልጂ ዘፍኖታልእኮ ለማንቻዉም መልካም እድል

  • @Wowe348
    @Wowe348 ปีที่แล้ว +17

    Wollo mother of Amhara I love u my Amhara people be strong u are born be king 👑👑🇪🇹🇪🇹 be strong 👑👑

  • @DemesTadese-vu7zb
    @DemesTadese-vu7zb 5 หลายเดือนก่อน +1

    አፈር ልብላልህ የኔ ጀግና የማይጠገብ ድምፅ ኑርልኝ My blead

  • @tseganewmuche8247
    @tseganewmuche8247 ปีที่แล้ว

    በሪሁን እንኳን በሙዚቃ መሣሪያ ታጅቦ ድምጽህ ድሮም ሰረቅራቃ ነው በርታ ወንድማችን
    ዕድሜና ጤና ከማይነጥፍ የሰው ፍቅር ጋር እመኝልሃለው

  • @getachewmengistu60
    @getachewmengistu60 ปีที่แล้ว +9

    ወንድሜ በጣም ያኮራል አሪፍ ዘፈን ነው ብሬ በርታ አንተ ጀግና ወታደር ወንድምህ ጌች ነኝ🤙🤙👌👌

    • @bershidemelie5501
      @bershidemelie5501 ปีที่แล้ว +1

      ጌችየየየየየየ ወንድምየየየየ አለህልኝኝኝኝ

    • @dessiemelza6330
      @dessiemelza6330 ปีที่แล้ว

      @@bershidemelie5501 selam berish. Wegenachin eko be wellega eyaleq new. Minew zimitaw?

  • @birhanunigussie1279
    @birhanunigussie1279 ปีที่แล้ว +5

    በርዬ ወንድሜ እጅግ በጣም በጣም በጣም ያምራል ❤❤❤❤😭😭😭😭 በርታ ከዚህ በላይ ገና እጠብቃለሁ Best of the Best 100%

  • @የባህርዳሯነኝከጣናሀይቅየ
    @የባህርዳሯነኝከጣናሀይቅየ ปีที่แล้ว +20

    አቤት ድምፅ ዋው ነው ቤት አማራወች ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛልኝ

  • @rozaabateayale6387
    @rozaabateayale6387 ปีที่แล้ว +21

    ዋዉ በጣም ጥሩ ስራ ነዉ የኔ ልዩ ወታደር ከጀግንነት ጋር ከልዩ ድምፅ ጋር ከልዩ ማንነት ጋር የኢትዮጺያ ወታደር ይክበርልን ስንል በምክንያት ነዉ

    • @bershidemelie5501
      @bershidemelie5501 ปีที่แล้ว +1

      ክበሪልኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ የኔ መልካምምምም

  • @romantesfaye160
    @romantesfaye160 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ምርጥ ነው💚💛❤️👌👌👌👌

  • @habtammekuriaw6656
    @habtammekuriaw6656 ปีที่แล้ว +1

    wow በጣም ነው ደስ የሚለው ጥሎብኝ ባህላዊ ጭፈራም ሆነ ዘፈን እወዳለሁ እጅግ ተመችቶኛል፣መታደል ነው ከቆንጆዎች ጋር መስራት በራሱ

    • @bershidemelie5501
      @bershidemelie5501 ปีที่แล้ว

      አመሠግናለሁ በጣም እግዚአብሄር ያክብርልኝ

  • @raxmagaha177
    @raxmagaha177 ปีที่แล้ว +9

    ወሎ የጀግኖች ሀገር የፍቅር ሀገር ወሎማለት የአማራ ኩራትነን ወንድም አለም በርታ የወንድሜ ጓደኝ አየር ወለድ ጀግናዉ ወታደር 🥰🥰🥰🥰

  • @mohamedabdulrahman4002
    @mohamedabdulrahman4002 ปีที่แล้ว +95

    Im from sudan i love Ethiopia so much.

  • @hebtamabge8346
    @hebtamabge8346 ปีที่แล้ว +6

    ዎው ደስስስ የሚል ስራ ነው መገን አማራ ሁሉን ነገር እኮነው ያደለው 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @birhanunigussie1279
    @birhanunigussie1279 ปีที่แล้ว +1

    በርዬ በፊትም እተማመንብህ ነበር አኮራኸኝ❤❤❤ ቀብብራው ወሎዬ ገና ገና ገና ይቀጥላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የመቄቱ

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 ปีที่แล้ว

    BeteAmara agerachin ye konjowoch ager 💚💛♥👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼

  • @ዳኜአሰፋ
    @ዳኜአሰፋ ปีที่แล้ว +5

    የኔ ጀግና ደጋግሞ ብሰሙ የማይሰለች ሙዚቃ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም በጉጉት ስጠብቅ ነበረ

  • @mywollokombolchafrist
    @mywollokombolchafrist ปีที่แล้ว +5

    እኔ ጂማ ነኝ ወሎ ከራሴ በላይ ስውዳችሁ ወላሂ ሙቸ ነው የምውዳችሁ ኡፍፍፍፍፍ ወሎ በሆንኩኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘😘💯👌

  • @erutadeju8818
    @erutadeju8818 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ባለብዙ ሙያ ወታደር ለሀገሩ ዘብ የቆመ ሳክስፎን ተጫዋች ሙዚቃን አድማቂ መረዋ ድምፅ ያለው እና ብዙ መስራት የሚችል ወጣት አበረታቱት እናበረታታው

  • @Mohammedyimer-r4y
    @Mohammedyimer-r4y ปีที่แล้ว +1

    አደኛ ስራ ነዉ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✌️

  • @eskedar6715
    @eskedar6715 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ምርጥ ሥራ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥህ ወድማለም 🥰🥰👍👍👍👍👍👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Ethiopia_4me
    @Ethiopia_4me ปีที่แล้ว +11

    ነይ ዘመድየ አቦ ወሎዎች ፍቅር ናችሁ

  • @tigistaddisu369
    @tigistaddisu369 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው አንደኛ ስራ ነው በሪሁንዬ በርታልኝ ወንድማለም

    • @bershidemelie5501
      @bershidemelie5501 ปีที่แล้ว

      ቲጂየየ የኔ መልካም እህት አመሠግናለሁ እሺ

  • @Mየኔውድ
    @Mየኔውድ ปีที่แล้ว +3

    ምን እንደምል ጠፋብኝ ብቻ ጀግናዬ ነህ ሁሉን ፍቅር ያዳላችሁ ናችሁ ያገር መከታወች😍😍😍

  • @kidstwelloyewa7401
    @kidstwelloyewa7401 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ስራ ነው በርታ። አጀብ ወሎ የፍቅር አገር እኛ ወሎየወች ስለውበታችንና ስለደግነታችን ተዘፍኖ አይጠገብም

  • @lemleayele4468
    @lemleayele4468 ปีที่แล้ว +1

    Wow wow wow andegna new chnket yalebet yhin ysma mefesn yadesal beteley besdet lalen ❤❤❤

  • @brukentertainment
    @brukentertainment ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውውው ያበደ ስራ ነው ወዳጀ ከቆንጆ ድምፅ እና ከቆንጆ ክሊፕ ጋር ነው።
    እንኩንስ እህሉ ስጋው ቅቤ ማሩ
    ባይበሉም ያጠግባል ነፋሻው አየሩ
    አንዴ ተመርቋል በረካ ነው ምድሩ
    የፍቅር አገር ነው ወሎ ገራገሩ

  • @marym5571
    @marym5571 ปีที่แล้ว +33

    Am a Ugandan person but I love the way you dance and I love the way you look.... 😘😘😘😘😘💯I love you too guys from 🇺🇬🇺🇬🙏

    • @rahmakonjooo5435
      @rahmakonjooo5435 ปีที่แล้ว

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹

    • @zuzu-sn6hi
      @zuzu-sn6hi 11 หลายเดือนก่อน

      kkkk

    • @kaffibushe7217
      @kaffibushe7217 14 วันที่ผ่านมา

      Thank you, why do not come and visit us!😄

  • @kiwenfetene4105
    @kiwenfetene4105 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ የሜል ስራ ነዉ ቀጠልበት ስለ ጀግንነታችንን ዘፈኑልን 🥰🥰🥰💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @fardousosman449
    @fardousosman449 ปีที่แล้ว +7

    ወንድምየው ኑርልኝ ነፍ አመት ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 ปีที่แล้ว +3

    ሀገሬን ስላነሳህ እናመሠግናለን ከላላ🥰ወሎ♥️

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 ปีที่แล้ว +4

    ምን አይነት ሀይለኛ መዝሙር ነው!!!!!! 🔥🔥🔥🔥☔️🔥🔥🔥👈

  • @robel2528
    @robel2528 ปีที่แล้ว +1

    Wow betam des yemil sera new betam temchetogal wendem bertaln gobeze 👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @Aየመርሳዋቀበጥ
    @Aየመርሳዋቀበጥ ปีที่แล้ว +2

    ያዝወሎየ።እልልልልልልልልል እንኳንየወሎልጅ።ሆንኩኝአቦ።በርታልኝወንድሜ

  • @selamnigatu5261
    @selamnigatu5261 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ብርሽየ የኔ ውድ ወድም ምርጥ ስራ ነው ከጠበከው በላይ ይሁንልህ ብሰማው ደጋግሜ አልጠግበውም በሌላ ስራ እጠብቅሀለን ነፍ አመት ኑርልን ወድምአለም

  • @fortucanhuda3381
    @fortucanhuda3381 ปีที่แล้ว +1

    ወሎ የኔ የፍቅር አገር😘😘😘

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 ปีที่แล้ว +1

    አይ ሀገሬን አስናፈከኝ ወንድም አለም ሸጋ ነው እናቴን የምታንጎራጉረው ነገር ትዝ አለኝ ማለዳ ማለዳ ሸጋ ልጅ ማለዳ የወሎ አማራ በሁሉም ልብ ውስጥ ያለ ነው የማያረጅ በደንብ አስናፍቀኸናል በርታልኝ የኔ አንበሳ❤

  • @genetdejenu5804
    @genetdejenu5804 ปีที่แล้ว +2

    ዋው..በጣም.ደስ.የሚል..የወሎ.ዘፈን..በርታ።ወንድሜ.

  • @ፋፊ-ወሎየዋ
    @ፋፊ-ወሎየዋ ปีที่แล้ว

    ወድምዮ ከጎንህነን💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @mahletmandefro6508
    @mahletmandefro6508 ปีที่แล้ว +4

    የሚገርም ድምፅ ከጀግንነት ጋር በርታ ወንድሜ

  • @ሰቫትቁጥርዩቱቭ
    @ሰቫትቁጥርዩቱቭ ปีที่แล้ว +19

    አንድ አማራ የሚያሰኝ ስራ እጠብቃለሁ የኔ ወንድም ደሱ ነይ

  • @lemmajur7802
    @lemmajur7802 ปีที่แล้ว +6

    Am very much in Love with Ethiopian and am from South Sudan..💟💟

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam ปีที่แล้ว

    አሪፍ በጣም ያምራል ግን ወንዶች እራሳችሁ ላይ ያለውን ባትጠቀሙ ባይ ነኝ በተረፈ በርቱ😍😍👏👏

  • @abatberihun2287
    @abatberihun2287 ปีที่แล้ว +2

    esua kalechbet mehedien altewim.💌💌💌💌💌💌

  • @zedyohannes8657
    @zedyohannes8657 ปีที่แล้ว +2

    ብርሽየ የኔ አንደኛ ወንድም በርታ❣️❣️❣️❣️

  • @meidwollotube6128
    @meidwollotube6128 ปีที่แล้ว +1

    ወሎ ቤተ አማራ
    ሀሪፍ ነው በርታ ብሮየ

  • @adamoumoutali6894
    @adamoumoutali6894 11 หลายเดือนก่อน

    I m from Niger republic i love so much ethiopian music thank you

  • @FANO_MEDIA_21
    @FANO_MEDIA_21 10 หลายเดือนก่อน +1

    Beautiful wollo Amhara culture 💞
    👉 wollo Bate Amhara 💚💛❤️

  • @bezagetahun1432
    @bezagetahun1432 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው ዲጋሜ ነው የተሰረመው

  • @makinati6581
    @makinati6581 ปีที่แล้ว +1

    Yene wed wendem hulum jegna eko nek gena kezi belay bezuuu sera teseralk bante mulu eminet alegn MY HERO BRO ❤😍

  • @iam4419
    @iam4419 ปีที่แล้ว +5

    ሰሞኑን እደት ነው ወሎ የሙዚቃ አውድማ አረጋችሁን ስለ ቁጅና በቃ እስኪ ጀግኖቻችንን አወዲሱ ለኛ ብለው የሚታገሉ በዱር በገደሉ

  • @vxxi2108
    @vxxi2108 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ስራ ነው ደሞቸ 👌❤

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 ปีที่แล้ว +16

    ✍️🏻🧏‍♀️👏👏👏איזה שיר עוצמתי לחלוטין באמת !!!!!!🤚לצדק היסטוריה הרבה שמו עליו יד לחלוקה ..... ✍️🏻אחרי דממה, הדבר שהכי מתקרב לבטא את הבלתי יתואר הוא המוזיקה"💣☄️☄️🔥🔥🔥🔥☔️🔥🔥🔥👈🍒🙏🏼🍒🙏🏼🌾🌾🌾🌾

    • @bershidemelie5501
      @bershidemelie5501 ปีที่แล้ว

      አመሠግናለሁሁሁሁ ትርጉሙ ባይገባኝም

    • @מקוריהטרפה
      @מקוריהטרפה ปีที่แล้ว +2

      ሐይል ያለው ሙዚቃ ነው ለማለት ተፈልጎ ነው ይመችህ

  • @emancom7292
    @emancom7292 ปีที่แล้ว

    በርታል ስለወሎ ቢዘፈንለት ቢቃኝለት ያሠዋል እንጅ አይበዛበትም ወሎ ሠላምሽ ተመልሶ የምናይሽ ያድርገን

  • @hirutchane5725
    @hirutchane5725 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ነው ወንድም አለም

  • @fetayebelay9364
    @fetayebelay9364 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው በጣም ነው የተመቸኝ ያበደነው።

  • @sofiasoso3077
    @sofiasoso3077 ปีที่แล้ว +5

    ነይ ዘመዳለም❤❤❤❤❤❤አይይይይይይ መገን ወሎ ብርየ ውድድድድድድድድድ

  • @ሰቫትቁጥርዩቱቭ
    @ሰቫትቁጥርዩቱቭ ปีที่แล้ว +2

    ብርሽዋ ስራዎችህ ሁሉ ምርጥ ናቸው ወድጃቸዋለሁ በርታልይ የኔ ወንድም

  • @እናቴማርያም-ኰ2ገ
    @እናቴማርያም-ኰ2ገ ปีที่แล้ว +3

    መገን ወሎ መጀን ❤❤❤❤❤

  • @agareth1659
    @agareth1659 ปีที่แล้ว +1

    ማይ ወሎ የፍቅር ሀገር💚💛❤😍😍😍😍😍😍

  • @jebelefellana117
    @jebelefellana117 ปีที่แล้ว

    አሪፍ አቀራረፅ ጥሩ ድምፅ ነው እንድሁም ጥሩ አገላለፀ ነው

  • @almaz8525
    @almaz8525 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው በጣም አሪፍ ስራ ነው

  • @danielworku4883
    @danielworku4883 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ቆንጆ ዘፈን ነው በርታ !

  • @እሩቅ-ረ6ፈ
    @እሩቅ-ረ6ፈ ปีที่แล้ว +2

    በረታ ወሎየዉ💚⚪

  • @alemteneadamtew5966
    @alemteneadamtew5966 ปีที่แล้ว +3

    በርየ እሚገርም ድምፅ ነው በርታ ጀግናችን

  • @Ethioenzeretmedia
    @Ethioenzeretmedia ปีที่แล้ว +4

    መልካም እድል ድንቅ ስራ ነው ብርሽ ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @የነገንማንያውቃልጌታነህ
    @የነገንማንያውቃልጌታነህ ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ በረታልን ወንድም በጣም ያምራል

  • @munamehamed3100
    @munamehamed3100 ปีที่แล้ว

    ውዶቸ ሥታምሩ አማራዊያን ፈጣሪይጠብቃችሁ

  • @mastitube206
    @mastitube206 ปีที่แล้ว +1

    Berta arif sira new

  • @nejuwatube2934
    @nejuwatube2934 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ወሎ ቤተ አማራ😍😍😍😍❤

  • @lubabaibrahim1061
    @lubabaibrahim1061 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውቦች በጣም ነው የምታምሩት።

  • @meseretgetaweday6074
    @meseretgetaweday6074 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው ድምፅ የኔዋ ውሎ የደጋጎቹ ሃገር

  • @hayattesema4996
    @hayattesema4996 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ድምጽ አተ ትለያለክ

  • @saidaa3152
    @saidaa3152 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ስበጣም ያምራል በርታ ወድሜ

  • @ህይወት-ቐ8ጰ
    @ህይወት-ቐ8ጰ ปีที่แล้ว +1

    ትለያለህ ያገሬልጂ

  • @laylasayed5809
    @laylasayed5809 ปีที่แล้ว +8

    ለምንድነዉ ግን እዲ የምወዳቹ ወላሂ ወለዬወች አረ አድ ባል ፈልጉልኝ ወለዬወች ምን ያህል እደምወዳቹ ወላሂ ከልቤ

    • @ፍሬህይወትከወሎ
      @ፍሬህይወትከወሎ ปีที่แล้ว +1

      ነይልን ውደዋ እንሞሽርሻለን ምን ባሉን ብቻ😍😍

    • @laylasayed5809
      @laylasayed5809 ปีที่แล้ว

      @@ፍሬህይወትከወሎ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍አይኔን አላሽም ናርዲዬ የእዉነቴን ነዉ

    • @tube-jn5zz
      @tube-jn5zz ปีที่แล้ว +1

      ፀባይሽ ይመር እጅ እንድርሻለን

    • @bershidemelie5501
      @bershidemelie5501 ปีที่แล้ว

      Amesgnalhu shera sher adergu

    • @laylasayed5809
      @laylasayed5809 ปีที่แล้ว

      @@tube-jn5zz 😂አረ ፀባዬ ሸጋነዉ

  • @mulugetaayalew1580
    @mulugetaayalew1580 ปีที่แล้ว

    ከሁሉም በተሻለ አሪፍ አድርጎ ተጫውቶታል

  • @yalewmamo4707
    @yalewmamo4707 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ስራ ምርጥ ሙዚቃ

  • @tube-jn5zz
    @tube-jn5zz ปีที่แล้ว +1

    ብርሽዬ በርታ ምርጥ ስራ ነው

  • @aishayaseen21
    @aishayaseen21 ปีที่แล้ว +1

    ይቺ የቃሉ ልጅ በማለት እዳየን አየሁ ወንድሜ አብሽር በርታ

  • @AlAmir-hv7ph
    @AlAmir-hv7ph ปีที่แล้ว +2

    Betam des yemil zefen new. Yelijitua wubet le zefenu liyu kelem setotal.😊

  • @nsdfedert7348
    @nsdfedert7348 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል ብርሽ😍😍😍😍

  • @የቦረናልጅነኝ-ኘ5ዸ
    @የቦረናልጅነኝ-ኘ5ዸ ปีที่แล้ว +1

    አደኛ ነህ በርታልኝ ቃል የለኝም