"ለመንግስት ልጆቻችን አገናኙን ብለን ብንጠይቅ ኢንተርኔት የለም ተባልን።" የታገቱ አማራ ተማሪዎች ወላጆች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 506

  • @ሲፈንከሸገር
    @ሲፈንከሸገር 4 ปีที่แล้ว +76

    የአማራ አባቶች። እውዳችዋለው። እኔ ኦሮሞ ነኝ። የሰማይ ንጉስ። ያገታቸውን። መብረቅ። ይውረድባቸው። እኚህ። ሰው አደሉም። እግዚአብሔር። ይፈርዳል።

    • @ስንታየሁየድንግልልጅአበበ
      @ስንታየሁየድንግልልጅአበበ 4 ปีที่แล้ว +7

      አሜን ፫ እህቴ ምንም አደል አማራ ኦሮሞ ማለቱ ምንም አይጠቅምም አንድ ኢትዮጵያዊ ነን ዘረኝነት ለፖለቲከኞቹ እንተውላቸዉ እነሱ የድሀን እንባ እያፈሰሱ ከሰማይ ፍርዱን ያገኙታል እኛ ግን እንደ በግ ከመነዳት እንደሰዉ እናስብ

    • @weldeyesabate3053
      @weldeyesabate3053 4 ปีที่แล้ว +5

      ማርታ እንደሚመስለኝ ልጆቹ አሉ። ነገር ግን አቢይ ለምርጫው እንዲጠቅሙት እስከ ነሃሴ አካባቢ እየቀለበ ያስቀምጣቸዋል። በሁዋላ ምርጫው አንድ ወይም ሁለት ወር ሲቀረው አቢይ ከደበቀበት ቦታ አምጥቶ አስፈታሁላችሁ ይልና ህዝቡን ያስጨበጭባል። ድምፅም ይሰጡታል

    • @ሲፈንከሸገር
      @ሲፈንከሸገር 4 ปีที่แล้ว +1

      @@weldeyesabate3053 እኔም ግምቴ ነው። ውይ ከዘር ፖለቲካ ያላቀቀኝ የድንግል ልጅ ይመስገን። በስመአብ። በሽታ ነው እኮ

    • @ريحانري
      @ريحانري 4 ปีที่แล้ว

      Betami. Asllekeseni. Uuuffffffffffffffffffff

    • @selamselam3334
      @selamselam3334 4 ปีที่แล้ว

      @@weldeyesabate3053 ትክክል

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ
    @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ 4 ปีที่แล้ว +1

    እመብርሀን በያሉበት ትጠብቃቸው የእነዚህ መስኪን አባቶቻችን እባ ይፍረድ

  • @meirafw5419
    @meirafw5419 4 ปีที่แล้ว +2

    እባካችሁ በእነዚህ አባቶች አካባቢ የምትኖሩ ሰዋች በአቅማችሁ ደግፍዋቸው ወገን ከጎናቸው እንዳለ ሊሰማቸው ይገባል::

  • @Kwt-dw1wb
    @Kwt-dw1wb 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህየ ልጆቻቸውን በጃቸው አስገባላቸው ያረብ

  • @etiovoa5260
    @etiovoa5260 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የማል ወገኖቸ እግዚዓብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ

  • @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
    @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ 4 ปีที่แล้ว +5

    😢😢😢😢😢😢😢 ቅዱስ ገብረኤል ባሉበት ይጠብቅልን አቤቱ አምላኬ ሆይ እንባችንን አብስ ከቤተሰቦቻቸዉ ደባልቅልን አሜን 😢😢😢😢መንግስት አልባ ሀገር አዝማሪ ዘዋሪ ገዳይ አጋች መንግስት በህይዎቴ አይቼ አላዉቅም ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ ሀገሬ ስትደፈር አዝናለሁ😢😢😢 ፍርድ አለ በሰማይ ግዴለም 😢😢

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
    @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያማል ወላጆች እባካቹህ በርቱ ጠካራ ሁኑ
    ፈጣሪ ሆይ እባክህ ፊትህን መልሥልን 😭😭😭

  • @tesfamulugeta2887
    @tesfamulugeta2887 4 ปีที่แล้ว +1

    የኝህ ምስኪን ወላጆች አምላክ በእውነት ይፍረድ።አምላከ ራሔል እንባችሁን ያብስ።

  • @asmarich7594
    @asmarich7594 4 ปีที่แล้ว +32

    ተው እለፍ አንተ ቀን
    ይሳሀቅን ከመታረድ ያዳንከው ፈጣሪዬ ሆይ እባክህ ለነዚህ የዋሆች ብለህ ድረስላቸው

  • @konjtcongit4322
    @konjtcongit4322 4 ปีที่แล้ว +32

    የግፍ አምላክ የወንድ ልጅ እምባ አምላክ ታያለህ

    • @hayatmohammad1716
      @hayatmohammad1716 4 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ይድረስላችሑ ለልጆቻችሑ

  • @abbyharegu8421
    @abbyharegu8421 4 ปีที่แล้ว +11

    አይ አማራ የኔ የዋህ ህዝብ ለአንተ ይህ ሁሉ መከራ አይገባም ነበር የኔ እንባ ይፍሰስ ወገኖቼ ምን ላርጋችሁ😭😭😭😭😭

  • @mahbobamahboba6783
    @mahbobamahboba6783 4 ปีที่แล้ว

    ያአላህ በጣም ነው የሚያመው አላህ ይጠብቃች በሰላም ያምጣቸው

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ 4 ปีที่แล้ว +7

    አጋቹቹን እግዚአብሔር ከሰማይ መብርቅ ያወርዱባቸወ

  • @endalkambaye2353
    @endalkambaye2353 4 ปีที่แล้ว +2

    አይዞችሁ በርቱ ጠካራሁኖ

  • @fetayehusen60
    @fetayehusen60 4 ปีที่แล้ว

    የአላህኸይርየአስማችሁ
    ወገኖቸአብሺሩባሉበት
    አላህስላምያድርጋቸው
    ስብሩንይስጣችሁ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚእብሔር በጃቹ ያስገባላቹ በጣም ሚያሳዛዝን ነገር ነው

  • @ferebintu5617
    @ferebintu5617 4 ปีที่แล้ว

    ቸሩ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህን ለነዚህ ምስኪን ወላጆች ፍረድ

  • @meazagelaye197
    @meazagelaye197 4 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር ያገናኘችው

  • @eteneshyoutub4873
    @eteneshyoutub4873 4 ปีที่แล้ว +9

    ቸሩ መድሀኒ አለም በሰላም ይመልሳቸው በሰው አቅም አልተቻላም

  • @makdasyoutube8299
    @makdasyoutube8299 4 ปีที่แล้ว +26

    ደመቀ ማለት ለአማራ ጠላት ነዉ አሁን የእነዚህ እንባ የት ይጥላቺሁ ይሁን 😢😭😭😭😭

    • @hawaebrahim8392
      @hawaebrahim8392 4 ปีที่แล้ว +2

      አይ አንተ መንግስት የሰማይ መብረቅ ይግደልህ ያባቶች እንባ ይፍረድ

    • @aishaziyadi3643
      @aishaziyadi3643 4 ปีที่แล้ว +1

      አይ እሀቴ ሁሉም በጥቅም ነው የሚቀሳቀሰው

  • @adeyeaden8882
    @adeyeaden8882 4 ปีที่แล้ว +1

    Eqezyabere kalobete yafaleqahewe leaqahoheme eqezyabere lebona yesetahewe eqezyabere melekame yasemane 💒⛪💒⛪💒⛪💒⛪💒⛪💒⛪⛪⛪⛪💒💒⛪💒⛪💒⛪💒

  • @selamselam151
    @selamselam151 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዛአብሔር ያስባቸው ባሉበት እኔስ አመመኝ የኔ እንባ ይፍሰስ አባቴ ለሁሉም እግዛአብሔር አለ እፍፍፍፍፍፍ

  • @yeqalulji3085
    @yeqalulji3085 4 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @ተዋህዶሀይማኖቴኑሪልኝዘላ
    @ተዋህዶሀይማኖቴኑሪልኝዘላ 4 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት የኔ እባ ይፍሰሰ 😭😭😭የወድልጅእባ አይዞችሁ ይዘህ ቀን ያልፍል ልጅጃችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅ እላቸሁ

  • @kidistdesale3654
    @kidistdesale3654 4 ปีที่แล้ว +2

    አባቶቼ ቸሩ አምላክ እንባችሁን ያብስልን በእዉነት በጣም ያማል😭😭😭😭😭

  • @samer8063
    @samer8063 4 ปีที่แล้ว

    ሚካኤል በክንፉ ከልሎ ይጠብቅላቹ የኔ አባቶች

  • @ቅድስትአሳምነውፅጌ
    @ቅድስትአሳምነውፅጌ 4 ปีที่แล้ว +8

    የኢትዮጵያ አምላክ እባክህን እርዳን

  • @Makuye
    @Makuye 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher yirdachihu! Min aynet

  • @መፍትሔውየሌለውየኢትዮጵያ
    @መፍትሔውየሌለውየኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ ያማል !!!
    እግዚአብሔር ሆይ ፍርድህን ግለጥ !

  • @kidistweldeselassie5080
    @kidistweldeselassie5080 4 ปีที่แล้ว

    በምን እናግዛችሁ በፀሎት ብቻ ነው፡፡ እንግዲህ ኣቅሙ የእግዚኣብሄር ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ፡፡ በጣም ያማል፡፡

  • @ወለተአማኑኤልየተዋህዶልጅ
    @ወለተአማኑኤልየተዋህዶልጅ 4 ปีที่แล้ว

    እግዲህ ለማንቻውም ነገር አባቶች ተስፋ አትቁረጡ ልጆቻችሁ እግዲህ የድሆች አባት ፈጣሪ አምላክ እሱ በቸርነቱ ደግ ነገር ያሰማችሁ ፀልዩ ፈጣሪ የመጣብንን አይቶ በይቅርታው ይማረንና ቸር ነገር ያሰማን ሁሉ ለበጌ ነው በትምህርት ነገር ስንት ተለፍቶ አይዟችሁ ገብሬል ይጠብቅላችሁ

  • @meazagelaye197
    @meazagelaye197 4 ปีที่แล้ว

    እናንተ አጋጆች እግዚያብሄር አምላክ ዬሰራችውን ይሰጣችው ዬነዚህ ዬዎኸች አምላክ ይፍረድባችው

  • @ማተቤንአልበጥስም
    @ማተቤንአልበጥስም 4 ปีที่แล้ว

    የንፁህ እንባ ፈሶ አይቀርም ማሀሪ አምላካችን በምህረት አይኑ ይመልከተን እጂ ለአገርም አደጋ ነው ከሁሉም በላይ የሰው ልጂ እንባ

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 4 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪዬ የነኚህ ምሥኪን ወገኖቼ እባ አብሥልኝ።

  • @ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ
    @ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ 4 ปีที่แล้ว +50

    ያ አላህ እረ መንግስት የት ነህ ለአንድ አባት ልጁን አቶ 3ወረ ቀረቶ 3 ቀን ከባድ ነው አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ

    • @mulugetaashenef6186
      @mulugetaashenef6186 4 ปีที่แล้ว +3

      መንግስትማ የለንማ ለኦሮሞ ብቻ የቆመ ዘረኛና ጎጠኛ መንግስት ብቻ ነው ያለው

    • @fatmahomar9597
      @fatmahomar9597 4 ปีที่แล้ว

      የመንግስት ነውያገታቸው ሳተላይት ገባመርጅይልካል ይባላል ልጅቹን አላያችውም

  • @rutabelongstojesus6461
    @rutabelongstojesus6461 4 ปีที่แล้ว +6

    በቃ እንደዚህ እንዳለቀሱ ሊኖሩ ኧረ ጌታ ሆይ እባክህን የእነዚህ አባቴችን እምባ አብስ😭😭😭😭

  • @dsrd8341
    @dsrd8341 4 ปีที่แล้ว

    አይዟችሁ እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @meazagetacheew9128
    @meazagetacheew9128 4 ปีที่แล้ว

    የአላህ የኔ አባቶች ተሰቃያችሁ

  • @mamiyenate6352
    @mamiyenate6352 4 ปีที่แล้ว +9

    አስራቶች ሰላም ለናንተ እነመሰግናለን እስኪ ከቻላችሁ ትራንስፖርት ስልክ እንኳን ላያገኙ ይችላሉ እና እንዴት እንደምንረዳቸው ብታመቻቹ ጥሩ ነው

  • @getahundereje6858
    @getahundereje6858 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት እውነት እላችኋለሁ በዘመናችን እንኳን ለመፈፀም ለመስማት የሚዘገንኑ ግፎች ተሰርተዋልና የእግዚአብሔር ጣት በኦሮምያ ሳትከብድ አትቀርም!

  • @kwtkwt4386
    @kwtkwt4386 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናናል ልጄ ትምህርታ እንድታቃርጥ ጠየኳት ጊዜዬ አላቃጥልም አለችኝ እንቅልፍ አጥቻለሁ የት እንደምትመደብ አላቅም ያረቢ ተጨንቀናል ድረስልን

  • @hawahawa8924
    @hawahawa8924 4 ปีที่แล้ว

    ያረብ በጣም ከባድ ነው ያአላህ ከልጆቻቸው የሚገኙበትን መፍትሄ አምጣላቸው በራህመትህ እኡፍ ልብ ይሠብራል

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 4 ปีที่แล้ว +1

    አፈር ይብላኝ በማልቀስ አይናቸው ሊጠፋነው አይይይ አተ ፍረድድድድድ።😭😭😭😭😭😭😭😭☝☝☝☝☝☝☝☝

  • @yambiwgetie8802
    @yambiwgetie8802 4 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ሆይ እባክህን ይህን እንባ ተመልከት

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታየ ኢየሱስ 😭😭😭🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻

  • @MimiMimi-jr5gl
    @MimiMimi-jr5gl 4 ปีที่แล้ว +5

    ውይ ውይ እኔ ላልቅስልሆት የኔ አባት እግዚአብሔር ያጸናሆት አባቴን መሰሉኝ ስታሳዝኑ እግዚአብሔር መፍትሄውን ያምጣልሆት ያማል ያማል ያማል

  • @dsrd8341
    @dsrd8341 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ አባቶቼ

  • @ዘርፌአየነው
    @ዘርፌአየነው 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአቤርሆይ ያባቶችን እባቆትራላቸው

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 4 ปีที่แล้ว

    አይዟችሁ እግዚአብሔር እንባችሁን ያብስ ልጆቹን ወደየቤታቸው ይመልሳቸው ተስፋ የምናደርገው እግዚአብሔርን ብቻ ነው

  • @አምላኬታሪኬንለዎጠው
    @አምላኬታሪኬንለዎጠው 4 ปีที่แล้ว +2

    Egzabaher Yirdachihu Ayzuchihu

  • @asterdamei5507
    @asterdamei5507 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያማል በእዉነት

  • @cd761
    @cd761 4 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ የነዝህ ምስኪን አባቶች እንባ ሀዘን የት ያደረሳችሁ ይሁን

  • @tizitayemaryamlij2709
    @tizitayemaryamlij2709 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር እግዚአብሔር እንባችሁን ያብሰው።

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ 4 ปีที่แล้ว +14

    ጥበብ ይእግዚአብሂር ነው ሀይል ይእግዚአብሂር ነው እግዚአብሔር ይደርስላቸወ ለጌታ እሚሳንወ ነገር የለም

    • @semirahussen4162
      @semirahussen4162 4 ปีที่แล้ว

      ያረብየአለክ

    • @yx2243
      @yx2243 4 ปีที่แล้ว

      አላህ እባችሁ በከቱ አያፉሡ አባቶቸ አላህ ልጆቻችሁን በሠላም ዬገነኛችሁ ያረብ

  • @mahiwello450
    @mahiwello450 4 ปีที่แล้ว +5

    አይዟችሁ አላህ ይጠብቃቸው እናተም ፈጣርይ መቻሉን ይስጥህ

  • @እናትየበስምሽልጠራእናትየ
    @እናትየበስምሽልጠራእናትየ 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ቸር አባት ሆይ እባክህ የነዚህን የዋህ ወገኖቸ እምባቸውን አብስ 😢😢😢😢

  • @teninetwuletaw7228
    @teninetwuletaw7228 4 ปีที่แล้ว +8

    አማራ ለምን ግብረ ይከፍላል ብአዴን ነው ጠላታችን

    • @fatimasayd9195
      @fatimasayd9195 4 ปีที่แล้ว

    • @fatimasayd9195
      @fatimasayd9195 4 ปีที่แล้ว

      ማለት

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 4 ปีที่แล้ว

      Fatima Sayd ማለትም ግብር እየከፍለ በአዴንንናነምን ይቀልባል

  • @asnkatesfay5988
    @asnkatesfay5988 4 ปีที่แล้ว +2

    የነዚህ አባቶች እንባ ከቶ ምን እንደሚያመጣ እግዚአብሄር ብቻ ነው የሚያውቀው

  • @LOVE-qb3fy
    @LOVE-qb3fy 4 ปีที่แล้ว

    አሳዛኝነዉ አላህኸይርኛዉንይምርጥ ያረቢ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz 4 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍ ኣያታተይይይ ረቢ ማዓረይ ምስ ዉላድኩም ብሰላም የራኽበኩም

  • @alo2428
    @alo2428 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ላልቅስ ወገኖቸ ከቶ እስከመቸ ነው የአማራ ለቅሶ ምነው እግዛብሄር ዝምታህ በርታብን እር በቃ በለን. ።

  • @fczcbcvadb6339
    @fczcbcvadb6339 4 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ባሉበት ህይር አሰማን የወላድ ግመዱ አንደ ነው ሴት ልጅ እናት እህት ሜስት ናት ምን አርግች

  • @rabiyakedir6836
    @rabiyakedir6836 4 ปีที่แล้ว

    የአሏህ አሏህዋ አተ ምንም እማይሳንህ ሉእል የሆከው አምላክ ከልጆቻቸው ጋ አገናኛቸው ያርህማን

  • @jamelayasin210
    @jamelayasin210 4 ปีที่แล้ว +7

    ወገኔ የአማራ ጥላት በአዴነው ድሮ የወያኔካሊሲ አሁንም የኦነግ ተላላኪ አላህ የኦሮሞን ህዝብ ያፈራርደን

    • @እሙዬየሀበሻልጂ
      @እሙዬየሀበሻልጂ 4 ปีที่แล้ว

      አስመሳይ ወረኛ የእርጎ ዝንብ አጣልተህ ሙተሀል

    • @ሐያትኡሙ21መነሐጂሠለፊያ
      @ሐያትኡሙ21መነሐጂሠለፊያ 4 ปีที่แล้ว

      ኦሮም ምን ያድርግ ብለሽ ነዉ ሞንም የማያዉቅ ሕዝብ አለ ።
      አማራ ኦሮሞ የሚለዉ የፖለቲከኞች ሢራ ነዉ ።
      አላሕ ሑሉንም ይፈርጀዉ ።
      ሑሉን ቻይ ሑሉን አሥተዋይ የሖነዉ ።
      ይገርመኛል አማራ ኦሮሞ የሚለዉን ያወኩት በቅርብ አመታት ከተማ ስመጣ ነዉ አጅብ ።
      አላሕ ያብጀዉ።

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ የእናንተን እንባ ያብስላቹ
    እመቤቴ ማርያም ባሉበት ቦታ ጥላ ከለላ ትሁናቸው
    እናንተም ዕድሜና ጤና ሰጥቶ ለአይነ ስጋ ያብቃቹ

  • @ramisuaq8593
    @ramisuaq8593 4 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪዬ ሆይ አንድ ግዜ ብቻ አይኖችህ ይመልከቱ ክዶችህን አንሳ...

  • @ጀሙቲቢንትሰኢድ
    @ጀሙቲቢንትሰኢድ 4 ปีที่แล้ว

    ያአላህ ያረብ በራህመትክ የኔ ከረታታ አባት
    አብሺሩ አላህ ነስሩን ያቅረበው

  • @rahilrahil2039
    @rahilrahil2039 4 ปีที่แล้ว

    አምላክ ያስባችሁ አባቶቼ እናቶቼ

  • @asdffasdff1354
    @asdffasdff1354 4 ปีที่แล้ว

    ሀስቡነላህ ወኒዕምሎክን አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ጨካኞች አባቶቸ ሲያሳዝኑ

  • @ፋፊነኝየሱሱእናትስደቴመል
    @ፋፊነኝየሱሱእናትስደቴመል 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ከልጆቻቹጋ ያገናኛቹ እኔ አባት ሲያለቅስ አልወድም አባቴነው የሚመጣብኝ
    ውዱ አባቴ ረጅም እድሜና ጤና አሏህ ይስጥህ ♥ሙህዋየ♥

  • @solomonabate5959
    @solomonabate5959 4 ปีที่แล้ว +1

    ያሳዝናል ፤ ጠንክሩ ፡ በተስፋ ጠብቁ፡ ለሌሎቹም ልጆቻችሁ ታስፈልጋላችሁ እናተም ጠንክሩ ልሎች ልጆቻችሁንም አጠንክሩ ፡፡ ቤተሰብ በፈጹም አንዳይበተን በርቱ፡፡

  • @azite3720
    @azite3720 4 ปีที่แล้ว +1

    እረ አላህ ፈረጃውን ይስጣቹሁ ያአላህ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 4 ปีที่แล้ว

    ድንግል ማርያም አለች ሁሉም ሰላም ይሆናሉ በሰላም ይመለሳሉ በእግዚአብሔር ተሰፋ አንቆርጥም

  • @mihratqatar6655
    @mihratqatar6655 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይድረስላቸው እጅግ ልብይነካል 😭😭😭

  • @almaztekla2540
    @almaztekla2540 4 ปีที่แล้ว

    ውይይይይይይይይይይ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ውይ እማምላክዬ ድንግል ሆይ አንች አስቢያቸው እንባችሁን እግዚአብሔር አምላክ ጥርግርግ ያርግላችሁ አባቶቼ ውይይይይይ እኔን አስለቀሳችሁኝ እናቴ

  • @CherylWhite-qj2nb
    @CherylWhite-qj2nb 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአቤርይርዳችሁ

    • @GGg-it2bn
      @GGg-it2bn 4 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭

  • @بنيننينبنينينن
    @بنيننينبنينينن 4 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሄር አምላክ ፍርዱን ይስጣችሁ ..የነዚህ ምስግን ገበሬወች እንባ.ያሳያችሁ ...

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቘ2በ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቘ2በ 4 ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሪ ይፍረድ የአባቶቻችን እባ አይ 😭😭😭😭😭😭

  • @tizitayemaryamlij2709
    @tizitayemaryamlij2709 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይሁናችሁ። በጣም ያሳዝናል ከባድ ነው።

  • @Tube-fh5kk
    @Tube-fh5kk 4 ปีที่แล้ว +11

    ያሳዝናል ግን ኢትዮጲያዊነታችን የት ገባ
    መንግስትስ ምን እየሰራ ነው ኡፍፍ ወላጅ እንዲህ ሲያለቅስ ያሳዝናል ለሀገርም አይበጅ አላህ የተበዳይን ዱዓ ይሰማል

    • @Tube-fh5kk
      @Tube-fh5kk 4 ปีที่แล้ว

      @ ያሳዝናል ከሁሉም ሰውነት ይቀድማል እያሉ ሲሰብኩ አልነበር ፈጣሪ መልካሙን ነገር ያምጣ

    • @rahmamohammed636
      @rahmamohammed636 4 ปีที่แล้ว +1

      ልጅየጠፋበትይመስላሉአይድልሁሉምሀቅያለውምያዘነውምያሳዘነውንምአልቃሹንምአስለቃሹንም፣አላህበቅርቡፍርዱንይስጥ፣

    • @lemasiyoum4969
      @lemasiyoum4969 4 ปีที่แล้ว

      መንግስት አለ እንዴ ስጀመሪ??

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ 4 ปีที่แล้ว +9

    ዶክተር አብይ የአንተ ልጆች ቢሆኑ በእውኑ እንደዚህ ታደርግ ነበርን የነዚህ የወላጆች እንባ ይፍረድ😭😭😭😭😭😭😭

  • @ኢትዮጵያመመኪያ
    @ኢትዮጵያመመኪያ 4 ปีที่แล้ว +3

    እፉፉፉ በጣም ያማል የአባቶች እንባ ማየት ፍርድ ከፈጣሪ ነው

  • @lovethree6526
    @lovethree6526 4 ปีที่แล้ว

    ASRAT OUR 👁👁👁
    NO#1🌟🌟🌟🌟🌟MEDIA
    THANK YOU SOOO MUCH
    😥 GOD BLESS YOU
    THANK again🕯🙏🇨🇬🕊

  • @arsimamareyamamlge7039
    @arsimamareyamamlge7039 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔን ወገኖች ምን ለድርግ ከማልቀስ በቀር እግዚአብሔር ከላይ ፍርድ ይስጥ ግን አሁን ላይ በአማራ ልጆች ላይ ቁማር የምትጨወቱ በለስልጣኖች መቼም የማንረስው ጠባስ ነው አባቶችን እግዚአብሔር ብርታት ይስጣችሁ

  • @ዳባቴዋነፍጠኛ
    @ዳባቴዋነፍጠኛ 4 ปีที่แล้ว +4

    ገበሬዎቹ አባቶቼ ወንድሞቼ በጣም ነው የምታሳዝኑኝ እባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም።

  • @ነፃነትጎንደሬዋ
    @ነፃነትጎንደሬዋ 4 ปีที่แล้ว

    እብክህ አምላኬ የነዚህን ወላጆች እባ አብስላቸዉ አንተኮ ሁሉም በጂህ ነዉ😭😭😭😭

  • @ayshaaysha1902
    @ayshaaysha1902 4 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ያለቀሰ ሁሉ የሚስቅበትን ቀን ቅርብ ያድርግልን ከአርሽበላይ የሆነው አሏህ ሱብሃነሁተአላ ነስሩን ያውርድልን

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 4 ปีที่แล้ว +1

    እር በመድሀንያለም ዝምታው ምንድነው የኔ ልጅ ብትሁን ብላችሁ አሰቦ የመንግሰት አካላት እደ ያገታችውን የቁም ሰቃይ ያሳየው አባቶቸ ፀሎት አድርጉ እግዚአብሄርይ ከታከቱበት እንድለቀቁ እኔማ የቁም ሰቃይ ነው የሁነብኛ እነሱ ተለቀው ማየት ነው የናፈቀኛ ያማል

  • @ሠላምሠላም-ቀ3ነ
    @ሠላምሠላም-ቀ3ነ 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔን ቤተሠቦች አሠብኮቸው በእናንተ ቦታ እፋ በጣም ያማል እኔ ወንድሜ ደቢድ ወሎ መከላከያ ነበር 2አመት ቆይቶ ለረፍት ሲመጣ አስቀረሁት አሁን እያስተማርኩት ነው አረብ ቤት አፈር ደሜ እየበላሁ አጋቾቹ ልቦና ይስጣችሁ

  • @ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
    @ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ 4 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እረ እኔስ አልቻልኩም ወደ ዬት ሒደን እንጩህ አቤቱ ዬሰራውይት ጌታ አተ ተመልከተን

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 4 ปีที่แล้ว

    እንደው፣አልተገኙም፣አየወገኖች፣እግዝያብሄርይድርስላችሁ

  • @amaamm8768
    @amaamm8768 4 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለታገቱ ተማሪዎች

  • @ሙሉየገጠርልጅ
    @ሙሉየገጠርልጅ 4 ปีที่แล้ว

    ያማን ያማን ያማን ፍትህ ለእህቶቻችን

  • @ማህተቤንትዩቢማህቴቤንትዩ
    @ማህተቤንትዩቢማህቴቤንትዩ 4 ปีที่แล้ว +1

    አስራት በርቱ

  • @kumarkumarkumar1718
    @kumarkumarkumar1718 4 ปีที่แล้ว

    እበክህ ጌታ ሆይ የአበቶቸችን እንቧ አብስልን

  • @Tube-jv4nj
    @Tube-jv4nj 4 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍ ልቤ ይሰብራል እረ ምንድነው እረ መስግት ተው ተው ፍትህ ፍትህ ምንድነው ነገሩ ምንድነው ዝምታ የእኛ ልጆች ቢሆኑስ ብለን እናስብ 😢😢😢ማርያምን ሀገሪቱዋ ወዴት እየመራችን ነው

  • @hanaabata9021
    @hanaabata9021 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር መፍትሄውን ይስጣችሁ ወገኖቸ እህህህህ የወንድ ልጅ እንባ እድህ ሲወርድ ማየት ያማል

  • @ሠሚራቢት-ፈ3ኸ
    @ሠሚራቢት-ፈ3ኸ 4 ปีที่แล้ว

    አረ ወዳ እደው ምን ይሻለናል እኛ አማራ ወቺ ምን አይነት ነገር ነው የደረሰብን አረ ያረብ አላህዋ አደው ዘቅዝቀህ አየን😭😭😭😭😭😭😭#

  • @kedijaissa6922
    @kedijaissa6922 4 ปีที่แล้ว

    የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት ጉልበቱ መስጅድ ማቃጠል ላይ።ብቻ ነው። አባቶች እንባቸው ፈስስ አላህ ይድረስላችሁ ኢንሻአላህ አላህ ሁሌም ከተበደሉት ጋር ነው በሰላም አላህ ይመልሳቸው ድውአ እናደርጋለን አይዛችሁ

  • @ወርቅዬ-አ2ዐ
    @ወርቅዬ-አ2ዐ 4 ปีที่แล้ว +5

    አፈር ይብላኝ ወይኔ አሳድጎ ለውሻ እግዛብሄር አተው መላ በለን አተ ካሉበት አምጣልን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ