በዩኒቨርሲቲዎች በተፈጠረው ችግር የታገቱ ተማሪዎች ስለመኖራቸው መረጃ እንደሌለው የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ፡፡

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 5

  • @አማራይቱኢትዮጵያዊ
    @አማራይቱኢትዮጵያዊ 5 ปีที่แล้ว +2

    ጋሻው ተባረክልኝ የአንጀቴን ጥያቄ ነው የጠየክልኝ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @saleamathubia9028
    @saleamathubia9028 5 ปีที่แล้ว

    በትክክል ወንድማችን ያነሳህው ጥያቄ የሁላችንም ጥያቄ ነው ለታገቱ ተማሪወች ፍትህ ለአማራ ተማሪወች ከአማራ ክልል ውጭ ላሉ ተማሪወች ፍትህ ወገን አሁንም በስቃይ ነው ያሉ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @seblelove8030
    @seblelove8030 5 ปีที่แล้ว

    አቤት የሥራኤል አምላክ የኢትዪጵያ ተንሤኤን አሣየኝ

  • @azanazan5639
    @azanazan5639 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል መንግሥት እራሱ ነው የኦነግ ሸርሙጣ በለቲከኛ ናቸቸው

  • @hailenega1992
    @hailenega1992 5 ปีที่แล้ว

    mengist eyewesedew yalew ermja wdk argenewal chgru yale mengist lay new temariw mn ale yesltan shamia