I do watch all your videos they r modern and simple and i like ur cooking pan. It would be great if you put the items that you used in the description box. keep it up
Qudo berbere------- black paper Corerima-------- cardamom Qirfuud ------- cinnamon Erid ------- turmeric Kemun------ cumin Yehen new yemastawesew but for the future be amarigna Google bitadergiw tirgumn be English yawetalshal
You're a great cook! 👍
በጣም አሬፍ ነው አሁን ነው የምሰራው እጅሽ ይባረክ 😍
ሜላዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
Wow great job.
በቺዝ ሞክሪው wow 👌 እናመሰግናለን እህቴ
እህትየ ተባረኪ ብዙ ነገር አሰተምረሸኝል
በጣም አሪፋ ነው በርቺ ውዴ👍
Wow das yelal ejocheshe yebarak yene konjo
በጣም ያምራል ተባረኪ
ዋው አሪፍ ነው
እግዚአብሔር አምላክ እጅሽን ይባረክ
ያንቺንማ መቶ ጊዜም ላይክ አረጋለሁ ተባረኪ
መሲዬ ከልቤ አመሰግናለው
በጣም አናመሰግናለን
በርቺ በጣም ጎበዝ
ሜሉ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለው ዛሬ ቁርስ ተበላ
ሙያሽ ከትህትናሽ ጋር በጣም ደስ ይላል በጣም እናመሰግናለን
Thank you God bless you and your family 🙏❤
ሜላትዬ የኔ ቆንጆ በጣም የሚጣፍጥ ምግቦችን ቤት ተቀምጠን እየበላን ነው።እጅሽ ይባረክ መድሀኒአለም ይጠብቅሽ ባለሙያ አድርገሽናል።
አሜን አሜን ቆንጅትዬ
waw👍
እኛም በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
Thank you so much!! Zare new yayehush yet neberesh?? Yet neberku?? Cannot wait to try!!
ዛሬ እንደኛ ነኝ👌 እናመሰግናለን ሜሉ🙏
ሜሉ በጣም ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ በርች እኔማ ብጉጉት ነው የምጠብቅሽ በቀላል የሚሠሩ ናቸው
👍👍👍
Yena marr tehetnase beca yebkale ejiese yebareke
I do watch all your videos they r modern and simple and i like ur cooking pan. It would be great if you put the items that you used in the description box. keep it up
Thanks dear am glad u like my channel and u found it helpful... If u can pls let me kn which pan u like so that i can send u the link
thank you for shearing
looks good
Selam nesh melat betam new meketatelew ye megeb aserareshen bezih ketey
I like this Cornish pastry! I will do this tomorrow! Thank you dear
የጠፋ ሰው
የኔ ቆንጆ
Waw
Egesh ybaerk.batam konjo sera nw
እናመሰግናል ሜሉዬ
Meleuye gobez eko Nash berchi eshi!!!
Thank you Melo.
Thank u so much melaty
👌
👍
I well try it tomorrow too tell you the Results thank you so much 😊 meliye
Pls do try it and me me kn dear
ሲስ እናመሰግናለን
ወይ ድንች ለካ እንዲህ በዓይነት በዓይነቱ ትበላለች፡ ዕውቀት ሲካፈል እየተባዛ ይሄዳል፡ ተባረኪ፡
Thank you sis
የምታመጫቸው አይዲያዎች ሁሉ በጣም ጠቃሚ ናቸው እናመሰግናለን ባለፈው በ instant pot ሊጥ ስታቦኪ አይቼ ሞክሬው በቶሎ ኩፍ አለልኝ በጣም ነው የረዳኝ በጣም አመሰግናለሁ ሌላም instant pot ን በምን በምን እንደምትጠቀሚበት ብትነግሪን
እጅሽን ይባርከው
Gobez berich yena mar hulem yimechegnale megibish
Nice job
Please mgageryawn or metbashawn linkun lakilen ejsh yebark
Thank u melu I like it
Tnx dear
Omg I love your Channel😍
ዋው አሁን አው የምሰረው ሜላትዬ በጣም ያምረል 😍😍😍
በጣም በጣም አመሰግናለው
Thank you konjo🥰🙏🏽
Thank you melu
እናመሰግን አለን እጅሽ ይባረክ
በምጣድ መጋገር ይቻላል ወይ?
የኔ ባለሙያ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥሽ ያሰብሺውን በውነት ምን ልስራ እያልኩ መጨነቅ ቀረ እድሜ ላች በጣም ነው የማመሠግንሽ ማሚዬንም እናመሠግናታለን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቸሩ መድኃኒዓለም አሜን
አሜን አሜን ውይ ታድዬ. ስለጠቀመሽ ደስ ይለኛል በጣም አመሰግናለው
Hi Malat, megbeshen betam new yemewedew berche!!!! Ebaceshe korerema keze (usa) tagegaleshe wey aynetus please?
Hey sosi tnx dear awo and huletie gezechielew .. Ke habesha suke .. Its nice
@@melatTUBE Thanks dear!!! By the way I am addicted to watching your videos, I really appreciate Tebareky!!!!
Yebesele dench nw yetetekemeshew weyes tera nw?
Thank you
ሃይ ሚላት ግበዠ ነቨ ቀጥይበት i am ur follower .የርዝ ቂጣ ሩዠ ፈጨቼ የሰንዴ ሮቲ ሰርቼው ልይ ነው ባለሞዬ ነሽ tank u
ሞክረሽው ስለወደድሽው ደስ ብሎኛል
አቺም ሰላም ሁኚ
ልጄ ጥቁር አዝሙድ ጠላቷ ነው ሜሉዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
Haha አደራ እንዳታደርጊባት
አመስግናለሁ ሁሌየምትስሪያቸው ደስይለኛል ::
ሜሉዬ መጣሽልኝ ለነገ ቁርስ ገላገልሽኝ ስርቼው ደግሞ እነግርሻለሁ ተባረኪልም
ሜሪ እንዴት ነው ሞከርሽው
@@melatTUBE አዎ ሜሉዬ በጣም አሪፍ ነው ቁርስም እራትም ነው የበላነው ብታይ በዚህ አጋጣሚ በጣም ነው የማመሰግነው አንቺ የምትሰሪውን ልጄ ተመችቶት እየበላ ነው ተባረኪልኝ
የቆቆር አሰራር
እጅሽ ይባረክ ሜሊ የሜላት ተከታታዮች እህት ወድሞቼ በትትና ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጋቹ ቤተሰብ ሁኑኝ
መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከሜሉ ተባረኪልኝ
ቤቴዬ ምስጋናዬ ከልብ ነው
እኔ የማሚን አነባበሮ እየሰራሁ ነው ለቡና ቁርስ
እንዴት ሆነ ።።ወደድሽው ??
በጣም ነው የወደድነው ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ለዕናቶቻችን
ውዶች ስሞትላቹ እስኪ ኮረሪማ በአረብኛ ምን ይባላል
ሀባ ሶዳ
ere be dench alken eko 😂
Men yadrgiwalsh edmie le corona sew balew new engdie lol
ድንቹ ተጠብሶዋል ወይስ ጥሬ ነው ጥያቄ ሜሉዬ
Tekekelo new yen konjo
@@melatTUBE ተሰራ ተሰራ መልስ ተገኝቶዋል instagram የለሽም እንዴ ሜሉዬ ደግሞ live ግቢ እስቲ እንዴት እንደምንወድሽ እኮ
ሜሉዬ እናመሰግናለን ቁንደ በርበሬ ቅመሞች በፈረንጁ ቋንቋ ምን እንደሚባሉ ተቸግራለው እንደ ኮሮሮማ፣ቁንደ በርበሬ ምናምን ከፍቼ ካላሸተትኩ አላቅም እባክሽ ጻፊልኝ
Qudo berbere------- black paper
Corerima-------- cardamom
Qirfuud ------- cinnamon
Erid ------- turmeric
Kemun------ cumin
Yehen new yemastawesew but for the future be amarigna Google bitadergiw tirgumn be English yawetalshal
Aye anchi tnx hiwiyee
@@elianattt3369 ሂውዬ አመሰግናለሁ የእኔ እናት ፈጣሪ ያክብርልኝ
😍
እጅሽን ቁርጥማት አይንካው!!
አሪፍ አባባል 😍
በጣም አመሰግናለው ከልቤ
啊哈哈话说的很第一嘟嘟嘟u度假货运输给4予4予他带来快乐是否是不是你的错你好(⊙o⊙)啊那是,不过节日礼物啊那是,你们俩小时
Thank you