የፆም ምግቦች ዝግጅት ! ለቀናት ! ምስር ! ቀይ ስር ! የፆም ኬክ! የአትክልት ስጎ ! ድፍን ምስር በካሮት | vegan meal prep idias 🥗

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 131

  • @melatTUBE
    @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +32

    ስለ ድምጽ ጥራቱ ይቅር ታ እጠይቃለው። ስለመልካም አስተያየታቹ በጣም አመሰግናለው።። ብዙ ጥያቄዋች ደርሰውኛል አንዴ ሰብሰብ አድርጌ እመልሳለው ። መልካም የ ፃም ወቅት ።።

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +3

      የ ሜሊ ቻናል. th-cam.com/video/xUwar1QSdtA/w-d-xo.html

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ቆንጆ ነው ምንም የጥራት ችግር የለበትም እግዚአብሔር ይባርክሽ ሜላዬ

    • @mesiemesie9311
      @mesiemesie9311 4 ปีที่แล้ว

      አሜን ላንቺም መልካም ፆም
      ጠፍተሽብኝ ዛሬ አገኘሁሽ ♥♥

    • @user-ht1rm9cs4k
      @user-ht1rm9cs4k 4 ปีที่แล้ว

      melat tube
      ሜሉዬ የኔ ማር እስቲ ሳህኑዋን ሊንክ ላይ አርጊልን ተባርኪ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv 4 ปีที่แล้ว

      Awww ሜልዬ በጣም አመሰግናለው እግዛብሄር ያክብርልኝ መልካም የጾም ግዜ ይሁንልሽ

  • @salammoges881
    @salammoges881 4 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ትህትናሽን በጣም ነው የምወድልሽ

  • @DRAVOUN
    @DRAVOUN 4 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል በጣም እናመሠግናለን መልካም የፆም ጊዜ

  • @emmaibelievegod9360
    @emmaibelievegod9360 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ቆንጆ እጅሽ ይባረክ🙏

  • @sebletesfay4164
    @sebletesfay4164 4 ปีที่แล้ว

    Wow God bless 👌👌👍❤

  • @user-lc7tk2yw7t
    @user-lc7tk2yw7t 4 ปีที่แล้ว

    Siyamr. Ejish yibarek. Yetebareke yetekedese tsom yadrglin Geta.🤲🤲🤲🤲🤲

  • @freweynikidane4943
    @freweynikidane4943 4 ปีที่แล้ว

    Waw gobez🙏❤️

  • @mimiwendemu3998
    @mimiwendemu3998 4 ปีที่แล้ว

    Very beautiful you did good job 👏

  • @saronsemere1308
    @saronsemere1308 4 ปีที่แล้ว

    Good job dear❤️🙏

  • @tube-hz7ix
    @tube-hz7ix 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እናመሠግናለነ ሜሉየ የኬኩን አሠራር እንጠብቃለን በቀጣይ

  • @senaitabay6444
    @senaitabay6444 4 ปีที่แล้ว

    Melatye, betam amesegenalehu. Ejesh yebarek.

  • @tinaTina-mw6kn
    @tinaTina-mw6kn 4 ปีที่แล้ว

    wawooo betam yamral❤❤❤❤👍👍👍

  • @eth.hagere755
    @eth.hagere755 4 ปีที่แล้ว +1

    Waw,btam arif.Offen wst yektetschwn asayn Meluye😘

  • @kewsersiraj8955
    @kewsersiraj8955 4 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ እህቴ እናመሰግናለን

  • @buy3701
    @buy3701 4 ปีที่แล้ว

    Thanks a lot እጅሽ ይባረክ😘

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 4 ปีที่แล้ว

    Thank you so much I just watch your video today you're doing great job keep it up 👏👏👏

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 4 ปีที่แล้ว +4

    ሜሉዬ የእናትሽ ልጅ ሁሉም በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ የአተሩን እንጠብቃለን
    በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @elsabetmoges1377
    @elsabetmoges1377 4 ปีที่แล้ว

    Very nice!

  • @user-jz6mq2jv5l
    @user-jz6mq2jv5l 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ሜሉዬ ፈጣሪ ይባርክሽ
    መልካም የፆም ወቅት ይሁንልሽ ከነቤተሰብሽ

  • @julianaabraha3037
    @julianaabraha3037 4 ปีที่แล้ว

    Interesting Thanks

  • @almaztube8482
    @almaztube8482 4 ปีที่แล้ว +1

    Was melat betam balmuya berchi ehte

  • @romanmesfin1820
    @romanmesfin1820 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ሜላት🥦🧄🥕🧅🌶

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh3556 4 ปีที่แล้ว

    Thank you melaty konjoooo

  • @emandaaragaw9159
    @emandaaragaw9159 4 ปีที่แล้ว

    betam gobez neshi tnx ena kakun betasayen des yelenal

  • @maheletmahi6146
    @maheletmahi6146 4 ปีที่แล้ว

    Yene chewa balemuya.. geta berk yargesh...keep it up hun 👍😘

  • @bettybekle1686
    @bettybekle1686 4 ปีที่แล้ว

    Bxam enamesegenalen yen konjo

  • @AlmazEthiopiawet
    @AlmazEthiopiawet 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ተናፍቀሽ ነበር ደግሞም በጣም ጠቃሚ ነው ለፆም ብቻ ሳይሆ እናቶች ለሆኑ በሙሉ ጊዜ ቆጣቢ ነው በጣም እናመሰግናለን ውድድድድድድ😘😘

  • @abbyharegu8421
    @abbyharegu8421 4 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ነው ያየሁሽ የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ

  • @teddyelyon5950
    @teddyelyon5950 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነሸ

  • @tg2045
    @tg2045 4 ปีที่แล้ว

    Thanks dear.❤

  • @user-mo9kp5kw2h
    @user-mo9kp5kw2h 4 ปีที่แล้ว

    Beatm arefa sera now wow

  • @YaAb2016
    @YaAb2016 4 ปีที่แล้ว

    Hi Melat thank you for sharing all. Please if you don't mind I really need how to make fasting Brownies thank you

  • @melkamentegeze6294
    @melkamentegeze6294 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉየ መጣሽልን ሰጠብቅሽ እጂሽ ይባረክ ብያለሁ. የኔ ባለሙያ!!!!

  • @mastewaladdisu4627
    @mastewaladdisu4627 4 ปีที่แล้ว +2

    Good job ! Thank you

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      Tn. Dear I like ur name btw

  • @hannatola3554
    @hannatola3554 4 ปีที่แล้ว

    berche melat wedejawalawe yametakerbewen bemolo betaly yesomone 🙏😘

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 4 ปีที่แล้ว

    የእናትሽ ልጅ ባለሞዬ እጅሽ ይባረክ ሜሎዬ የምትሰሪው ነገር ሁሉ ይመቸኛል የብራዌኔው አሰራራ እንጠብቃለን።

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉዬ እንኩዋን በሰላም መጣሽ ጠፍተሽ ነበር ስላየሁሽ ደስ አለኝ

  • @mimichok28
    @mimichok28 4 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @helenhaile3798
    @helenhaile3798 4 ปีที่แล้ว

    Berchi

  • @helentekle4736
    @helentekle4736 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ ስወድሽ እጅሽ ብር ይበል ባለሙያ

  • @Addis948
    @Addis948 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ 👏👏👏በርቺ

    • @mentigabu5212
      @mentigabu5212 4 ปีที่แล้ว

      የኬኩን አሰራር እና ለልጆች ለትምህርት ቤት የሚሆን ምግቦች ለጤና ተመራጭ የሆኑ ብታሳይን በጣም አመሰግንሻለሁ

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you dear

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ❤🤩🤩🤩🤩 amsegnalew

  • @user-pm6eb3ci3t
    @user-pm6eb3ci3t 4 ปีที่แล้ว

    Enameseginaleni please Browne cakeun assyini

  • @zh7077
    @zh7077 4 ปีที่แล้ว

    Very delicious. Can u show us how to make the cake.

  • @Amany1213
    @Amany1213 4 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት እንደምወድሽ በርቺ እንዳትጠፊ

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነሽ ተባረኪ

  • @HabA-qn1nv
    @HabA-qn1nv 4 ปีที่แล้ว +1

    Where did u get the glass storage from please meluye

  • @merytube9234
    @merytube9234 4 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ሜላትዬ በጣም ነው የማመሰግንሽ ከስራጋ አይመችም ምን ልስራ አያልኩ ነበር አቦ ተባረኪ አስት የጾም ኩኪስ አና ቁርስም አሳይን ማር

  • @celinaassefa
    @celinaassefa 4 ปีที่แล้ว

    wow

  • @selamlove5120
    @selamlove5120 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉያ አሪፍ ነው ጏበዝ ውዴ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ሊዱዬ በጤም አመሰግናለሁ ።ስለወደድሽው ደስ ይለኛል

  • @almazgonete5288
    @almazgonete5288 4 ปีที่แล้ว

    እቃወች በጣም ያምራሉ ሜላትየ በጣም ባለሙያ ነሽ የገዛሽበትን ወብሳይት please

  • @wintawolderufael8751
    @wintawolderufael8751 4 ปีที่แล้ว

    Nice one how do you make the cake

  • @haney124
    @haney124 4 ปีที่แล้ว +2

    Thanks dear, I really enjoyed it

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለው ሀናንዬ

  • @rahelgirma7148
    @rahelgirma7148 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing,I love everything you make , would you please tell me where did you get the instant pot?

  • @itsselam4495
    @itsselam4495 4 ปีที่แล้ว +1

    Everything is perfect 👌. Plz make a review for the pot. Like how help to prepare Ethiopian food since you use it.

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      Eshi dear I'll ❤ amd thank for watching

    • @faven1230
      @faven1230 4 ปีที่แล้ว

      the pot is perfect for ethio food thx to Melu i bought 1 recently and love it

  • @elushikor4645
    @elushikor4645 4 ปีที่แล้ว

    😋😋😋😋😋😋😋

  • @suzy1523
    @suzy1523 4 ปีที่แล้ว

    Betam des yelal yena konjo ebamsgenaln

  • @bonitagebs7935
    @bonitagebs7935 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ፈጣን ነሸ በዛላይ በጥራት ነው ምትሰሰሪው ሬቾ ሬይን ነው የሆንሽብን እኔም ኩክ ማድረግ በጣም ነው ምወደው ያው መልክ ስጠኝ እንጅ ሞያ ከጎረቤት ነው እናመሰግናለን

  • @cindyabr
    @cindyabr 4 ปีที่แล้ว

    You are my favorite. You make it look like cooking is very easy. Thank you so much! By the way what brand is your pressure cooker?

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      www.amazon.com/your-orders/pop/ref=ppx_yo_mob_b_pop?_encoding=UTF8&gen=canonical&lineItemId=lglonpmmqrrtwny&orderId=114-1627338-4991453&packageId=1&returnSummaryId=&returnUnitIndices=&shipmentId=Dh38KZGl3

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      Thank u dear for ur lovely comment

  • @user-ec1zh4tx5w
    @user-ec1zh4tx5w 4 ปีที่แล้ว +2

    በዚች ደቂቃ ይሄ ሁሉ ምግብ እንካን ልሰራ የምር ሳየው ደከመኝ የምር ጎበዝ ነሽ በርቺ ታዳ እጣኑ የታል

  • @user-tt8qk2un5j
    @user-tt8qk2un5j 4 ปีที่แล้ว

    *እሺ እናመሰግናለን እህታችን ብልስ ፆም ቶሎ ቶሌ ልቀቂልክ እምሰራው ግራ እየገባኝ ነው*

  • @luleestamati344
    @luleestamati344 4 ปีที่แล้ว

    Thank u for sharing. I learned a lot. But i don' t know why u always add tomatoes in berber wot. Our parents thought us with out tomato. I know maybe will take time but at least mentioned it.

  • @gfgfh7172
    @gfgfh7172 4 ปีที่แล้ว

    Gobeze berche Kekun bedenbe asayen esh

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/kBcLCnqdiIM/w-d-xo.html.
      Ye cake aserse new ... amsegnalew ❤

  • @user-mi6tm1ir6t
    @user-mi6tm1ir6t 4 ปีที่แล้ว +4

    እንኮን አደረስሽ ሜሉ እድሜ ላንቺ ባለሞያ አረግሽኝ እድሜሽ ይርዘም❤️

  • @hewanethopia189
    @hewanethopia189 4 ปีที่แล้ว

    How make cake please write..

  • @helentekle4736
    @helentekle4736 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉ የኬኴን አሰራር አካፍይን

  • @Nothing-yu9fh
    @Nothing-yu9fh 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      🤩🤩🤩🤩

  • @user-vg1gv1se6k
    @user-vg1gv1se6k 4 ปีที่แล้ว

    Betam gobezi neshi gata yibarikishi

  • @asmerttekle4893
    @asmerttekle4893 4 ปีที่แล้ว +4

    ጎረቤትሽ ብሆን ብዬ ተመኘው

  • @user-ze5dr9iw7u
    @user-ze5dr9iw7u 4 ปีที่แล้ว +7

    የፆም ምግብ ውስጤ ነው 👍ሚሉ Food container ከየት ነው የገዛሻቸው online kehone. Link pls

    • @jerusalemgaim4665
      @jerusalemgaim4665 4 ปีที่แล้ว

      Amazon alelish ahun leziawam sale werdal 199 € 109 € gebital

  • @user-gw1cn8zm8x
    @user-gw1cn8zm8x 4 ปีที่แล้ว

    የየሺንኩርትሺን መፍጫ ላይክ አርጊአለሁ

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 3 ปีที่แล้ว

    where can i buy this instant pot? sister

  • @tube3397
    @tube3397 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ሴት ብሎ ዝም ነው ከምንም በላይ ያደነኩሽ የብላስቲክ እቃ አቃ አለመጠቀምሽ እውነት በርች

  • @helenhaile3798
    @helenhaile3798 4 ปีที่แล้ว

    Yeni konjo benatsh kekun aesayn

  • @tequameaskal6885
    @tequameaskal6885 4 ปีที่แล้ว

    How Brownie የፇም ነው...?????

  • @itsselam4495
    @itsselam4495 4 ปีที่แล้ว +1

    Please show us how you make the brownies. Am impressed with the instant pot.

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      Eshi that will be my next video ❤❤❤

  • @eyerusgirma9811
    @eyerusgirma9811 4 ปีที่แล้ว

    Meluye kemem eko neshe egeshe yebrk

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 4 ปีที่แล้ว

    ባለሞያ ይመችሽ ሜሉ

  • @hanna9502
    @hanna9502 4 ปีที่แล้ว +2

    Ye tsome Brawins serelene

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      Eshi dese yelgnal dear

  • @abebagettachew2833
    @abebagettachew2833 4 ปีที่แล้ว +3

    ሜሉዬ የኔ ባለሞያ ስወድሽ ድሮ እጣን ታጨሺ ነበር ለምን ተውሽ አንዴት ደስ ዬል ነበር መስለሽ

  • @jaydenasegid1109
    @jaydenasegid1109 4 ปีที่แล้ว

    Balemuya nesh ehete lesu eyamesegeneku ahun demo ebakeshen yefisek megebochen endet store benadereg tiru endehone betasayigh des yileghal

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      እሺ በቅርብ ይዛ እመጣለው

  • @asmarech591
    @asmarech591 4 ปีที่แล้ว

    Batam.Areff.new

  • @faalhajeri5338
    @faalhajeri5338 4 ปีที่แล้ว

    Birce ejitacnie

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ጠዋት ጠዋት ድስት ይዞ ሩጫ ሰልችቶኛል ገላገልሽኝ አንዴ የኩሽና ሹፌር ሆነናል

  • @gumertube5658
    @gumertube5658 4 ปีที่แล้ว +1

    የብራውኒውን አሰራር ማየት እፈልጋለሁ

  • @Peace4MEarth
    @Peace4MEarth 4 ปีที่แล้ว +1

    Hi guys! What's "korrerima"?🙂

    • @moonLight-ks9di
      @moonLight-ks9di 4 ปีที่แล้ว +2

      Corerima is called BLACK cardamom. Cardamom by itself is the greenish spice we use to spice up tea in ethio ሄል in Amharic, "black cardamom" is corerima you can find it in Indian stores in US but it is much smaller than the one we are used to in Ethio.

  • @tg5355
    @tg5355 4 ปีที่แล้ว

    enamsgenalen berch !

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም አመሰግናለው

  • @mesiemesie9311
    @mesiemesie9311 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜላዬ የኔ ውብ እኳን በሰላም። መጣሽልን
    ስልክ ቀይሬ ጠፍተሽብኝ ያልጠየኩት ዮቱፕበር የለም በዚክ አጋጣሚ መሲዬን አመስግናለሁ እሷ ሽር ስላደረገችሽ አገኘሁሽ
    ፈልጌሽ ፈልጌሽ ሲደክመኝ አርፉቁጭ አለኩ
    እልሻለሁ ሰላገኘሁሽ በጣም ደስስስ ብሎኛል

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat 4 ปีที่แล้ว

      Thanks 😗

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      Yen konjo betam amsegnshale.... messiye. She is so positive ..tnx both

  • @frehiwotwoldyohanes4467
    @frehiwotwoldyohanes4467 4 ปีที่แล้ว

    በስመአብ ባለሙያ የሆንሽ ልጅ እኔ በሽሮ ውዬ ቱ ነገ ይሄንን ያየሁትን ሳማስል ነው የምለው:: ሜልዬ የቲሚቲም ፔስቱንና የባርብኩዩ ሶሱን ብራንዱን ፃፊልን ወይም ፒክቸሩን አሳይን እሺ እግዚአብሔር ይስጥሽ መልካም ፆም

    • @yadinalyadinal3m451
      @yadinalyadinal3m451 4 ปีที่แล้ว

      I like it the way u handling the food and the surface area!!!!

  • @sbgtube5293
    @sbgtube5293 4 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ በርቺ ኣናት ካላስቸገኩሸ ማብሰያው ፎቶው አሰቀምጭልን

  • @Sara-ob5ji
    @Sara-ob5ji 4 ปีที่แล้ว +2

    ፆም ማለት ምን ማለት ነው?????
    ፆም ማለት እንደተማርኩት ከአባቶች ከምግብ መቆጠብ ነው ማለትም ብዙ የተለያየ ምግብ አይነቶች ፆም ኬክ
    ይቅርታ በአጋጣሚ ነው ያየሁት ትንሽ የስማሁትን ላካፍል ብዬ ነው በተለይ ለእኛ በውጭ ላለነው አሜሪካ (ካናዳ) ለምንኖረው ከስራ ጋር ትንሽ ይከብዳል
    አሁንም ከይቅርታ ጋር 🙏

    • @faven1230
      @faven1230 4 ปีที่แล้ว +1

      ewnet new...seweneten megedel for our sin...abatochachin eko kolo beltew new yetomot😔

  • @faalhajeri5338
    @faalhajeri5338 4 ปีที่แล้ว

    Did lkie emtrgie tingia nchie