ሩዝ | ጥቅል ጎመን በ ቲማቲም easy rice recipe | cabbage

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 162

  • @amsalemekuria6109
    @amsalemekuria6109 4 ปีที่แล้ว +4

    .ሜሊዬ እቃዎችሽ በሙሉ እንዴት ነው የሚያምሩት!ዋው ይሄ ምግብ የሚጣፍጥ ይመስላል ከዚህ በፊት የአበባ ጎመን እና የጥቅል ጎመን ጉላሽሽን ሰርቼ ሞክሬዋለሁ ይጣፍጥ ነበር ይሄንንም እሞክረዋለሁ የሚጣፍጥ ይመስላል! የምትሰሪያቸውን በጉጉት ነው የምጠብቃቸው ሱስ አስይዘሽኛል አመሰግናለሁ!

  • @selamtefera806
    @selamtefera806 4 ปีที่แล้ว

    yene balemuya gobez

  • @wintanahabtu7259
    @wintanahabtu7259 3 ปีที่แล้ว +1

    Tasty soya endet endemisera ltasayn tchyalesh plssssssssss

  • @mesiemesie9311
    @mesiemesie9311 4 ปีที่แล้ว +3

    ሚላዬ እኳን በሰላም መጣሽልን
    አንቺም ባለሽበት እስከነ ቤተስቦችሽ ሰላም ና ጤና አብዝቸ ተመኘሁልሽ ♥♥♥

  • @ያፍሪካዋSነኝ
    @ያፍሪካዋSነኝ 4 ปีที่แล้ว +7

    አረ ሜሉዬ ሞያ በሞያ አደረግሽኝ እድሜ ላንቺ አመሰግንሻለሁ

    • @seliloveselam4037
      @seliloveselam4037 4 ปีที่แล้ว

      ሜሉ ሱስ ሆንሽብኝ እኮ የት ላግኝሽ

  • @lydiagebrekristos5866
    @lydiagebrekristos5866 4 ปีที่แล้ว +3

    Thanks I made one and enjoyed it with my friends , looking forward more veggie quick and easy meal

  • @kdrkr8398
    @kdrkr8398 4 ปีที่แล้ว +1

    Ewnat agera eskgba Ena sershen lanta serca eskbalt cakuyalu batam gozi nash ergtesh seratesh ewnat tabarkilig

  • @kokobiemaheteme2850
    @kokobiemaheteme2850 4 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ነሽ ሜላት? በመጀመሪያ አመሰግንሻለሁ ባለሙያ ነሽ እኔንም ባለሞያ አደረግሽኝ:: ባብዛኛው ምክሬዋለሁ በጣም ጣፋጭ ናቸው እጅሽን ይባርከው:: እንዴት አድርገሽ እንደምታገናኚው ይገርመኛል:: በርቺ ሙሉ ጤና እመኝልሻለሁ::

  • @zelalemtadesse5242
    @zelalemtadesse5242 4 ปีที่แล้ว +2

    ነገ ምን ልስራ እያሉ ማሰብ ቀረ እድሜ ለሜሉ ተባረኪ በጣም አመሰግንሻለሁ🙏😍

  • @tg5355
    @tg5355 4 ปีที่แล้ว +4

    በቃ ባለሙያ ስነስርአት ያለሽ ጨዋ ወልዶ ያሳደገሽ ነሽ ሜሉ ተባረኪ በዚሁ ቀጥይ!

  • @selamt2617
    @selamt2617 4 ปีที่แล้ว +4

    ምትገርሚ ነሽ ምን ልስራ ቀረ አንቺን ከገኝው በኃላ እውነት ተባረኪ

    • @haregtsega8800
      @haregtsega8800 3 ปีที่แล้ว

      ጽሑፉ እየረበሸኘሰ አሰራርሽነሰ ዘደምበሰ ማየት አልቻልኩም።

  • @bettysemerab7488
    @bettysemerab7488 4 ปีที่แล้ว +2

    Love your recipes
    I would use Air-frying instead of oiling also honey instead of sugar
    My opinion tho

  • @samuelyohannes9848
    @samuelyohannes9848 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜላት ዬ ምን እንደምል አላውቅም እጅሽ ይባረክ ይህንን ሞክሬ የሜጣፍጥ ምግብ ከነቤተሰቤ ተመግቤያለው አመሰግናለሁ

  • @ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ
    @ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ.አላህ.ዛሪ.ገና
    ሳገኝሽሽ።ኢንሻ.አላህ.እሙክርዊለሁኝ።ኢንሻ።አላህ.ስብስክራይብ.አርኩሽ.ውዴ።በርችልልል።አዳዲስልቀቂልንንን።ለመቅስስእና.ለራት.ለምሳ።የሚሁኑ.ምግቦችችች።

  • @mekonnen5198
    @mekonnen5198 4 ปีที่แล้ว

    Yanchin page bekerb new Mayet yejemrkut tru letena tesemame behona menged new yemtetkemew bezalay mesrat anchilem belen yemnasebewen bekelalu mesrat endemnechil tasetemerinalshi thanks for that
    White set destochishin wedejewalew kechalshi link aregelgn please? thanks a lot ❤

  • @simretbeyin1519
    @simretbeyin1519 4 ปีที่แล้ว

    Gobzi betam newu desi yilale aserarshi kecalshe min aynet destiny newu qonjo wey yemteqmibtn xafilge.

  • @martabirhanu1998
    @martabirhanu1998 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ሜሉቲ አንቺንም ቤተሰቦችሽንም ከ ዘመኑ መቅሰፍት ከ ክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ የኔ ባለሙያ በርቺልኝ

  • @ethiosolomon3315
    @ethiosolomon3315 4 ปีที่แล้ว +2

    Good job. What brands do you recommend for stainless appliances, pots. Thank you.

  • @adengerma2005
    @adengerma2005 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ሜሉ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺልን።

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቅመም እግዚአብሔር ይስጥልኝ መልካም የፍልሰታ ፆም

  • @erenaalemu1121
    @erenaalemu1121 4 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ ብለውሻል ወ/ሮ ደመቁ ከአቴንስ

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 4 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ብዬ ላመስግንሽ ቃላት አጠረኝ ተባረኪልኝ

  • @semirajemale5730
    @semirajemale5730 4 ปีที่แล้ว +5

    ስራዋቼን ልኬልሽ ነበር ኢንስትግራም ላይ ሜሉዬ ሁሌም ምግብሽን ስሰራ ፎቶ እያነሳው እልክልሸሁ ግን አይተሻቸው አታውቂም
    😌

  • @sosetg1
    @sosetg1 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ልዩ ፈጠራና ጤናማ ምግብ ሁልግዜ በርበሬ ከመብላት በጣምአሪፍ ነው ለፆም ለፍስክ ለሁለቱምይሆናል

  • @nicktheguy268
    @nicktheguy268 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም የሚጣፍጥ ምግብ ነው እህታችን እድሜ ይስጥሽ

  • @muneraoseman4714
    @muneraoseman4714 4 ปีที่แล้ว +2

    እጅሽ ይባረክ ሜላት

  • @zgetahun
    @zgetahun 4 ปีที่แล้ว +1

    Would be helpful if you can list all the ingredients used in making the dish. ...
    👍😁✌Appreciate your insight
    Plus once in oven how long does it need to stay there and at which temperature do I cook it in?

    • @zgetahun
      @zgetahun 4 ปีที่แล้ว

      Did mine at 400 for 40 minutes?

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰራሸም የምትሰሪባችው እቃዎችም ያምራል ተባሪክ እህታችን ...

  • @chefzemed5110
    @chefzemed5110 4 ปีที่แล้ว

    How are you guys ሁሉ ሰላም ግራሞ አቀራርብ አይቼ በታማኝነት ሁሉን አደርኩ ብቅ በሉ

  • @redietbekele9102
    @redietbekele9102 4 ปีที่แล้ว

    Bale Moya neshi le vegan lehonew betam tekmeshinale tebareki

  • @Lovelyathome
    @Lovelyathome 4 ปีที่แล้ว +4

    This looks super delicious Meli! Thanks for sharing❤️

  • @mimikebe5572
    @mimikebe5572 4 ปีที่แล้ว

    አረ ሜሊ ልታፈነጅኝ አኮ ነው አሰቲ አንዳንቺ የሚያከሳ ምግብ ስሪ

  • @bertukanb211
    @bertukanb211 4 ปีที่แล้ว

    Reilly nice btame newe ywededkwet akerareveshe agelalseshe everything yummy I like I see vdio think you

  • @hranetesfa7484
    @hranetesfa7484 4 ปีที่แล้ว

    ብዚህ ቅንጆ ምግብ እየተመገባቹ
    ታች ያለ ሊንክ ብመለልከት ጠቃሚ ትምህርቲ ይጠቀሙ Subscrib ኣይረሱ

  • @aziebabay4998
    @aziebabay4998 4 ปีที่แล้ว +5

    እንዴት ብዬ ላመስግንሽ ቃላት አጠረኝ ተባረኪልኝ

  • @rodastaye2891
    @rodastaye2891 3 ปีที่แล้ว

    Sercha mokerkut betam new mitafetew

  • @selinatube1808
    @selinatube1808 4 ปีที่แล้ว

    Wow desese sile
    Eski mokerewalehu
    Mulu Video ayechi biteseb hoganlehu eski anechime bekenenet wedeni nye teru biteseb enehun wedey

  • @betym1206
    @betym1206 4 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ ጎበዝ ግጥም ከወደድሽ እባክሽ እስቲ ይችን ልጅ አበረታቺልኝ th-cam.com/video/TFY3Y4lULMU/w-d-xo.html

  • @emdethafisha7358
    @emdethafisha7358 3 ปีที่แล้ว

    ዋውሜልዬ.ስውድሽ.በጣም.ነው.ደስየሚለው.እሽ..እሞክረወለሁ

  • @soshitube7215
    @soshitube7215 4 ปีที่แล้ว +1

    በቅንነት ደምረኝ❤❤

  • @kidokido9816
    @kidokido9816 4 ปีที่แล้ว

    Hi dear, hulum konjo new Destoch wey metebesha yet Endemegeza website kale betesechen? Please?

  • @woynifissehaye9143
    @woynifissehaye9143 4 ปีที่แล้ว

    ስላም ሜላት የምትስሪው ምግብ ሁሉ በጣም ነው እምወድው አንዳንዱን ሞክሬዋለሁ እጅ ይባርክ

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Melu👏👏🙏

  • @afiyasmaira8616
    @afiyasmaira8616 4 ปีที่แล้ว +1

    Batam nw ym tmaw

  • @alhamdulilahforevrythinga571
    @alhamdulilahforevrythinga571 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ማሻአላህ እዴት አሪፍ ምግብ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ አላህ ይጨምርልሽ በርቺ👌😘😘

  • @mrazmir8150
    @mrazmir8150 5 หลายเดือนก่อน

    በርበሬ የለለንስ

  • @የማርያም.ልጅነኝ
    @የማርያም.ልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን በርቺ

  • @born2Bekind
    @born2Bekind 4 ปีที่แล้ว

    My picky toddler loves this sooooo much :) I make this without the Berbere and Soy sauce and we loved it. Thank you so much .

  • @jujutube5097
    @jujutube5097 4 ปีที่แล้ว

    Vido ayiche demrkush

  • @yoditbirhane4561
    @yoditbirhane4561 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ ሁል ጊዜ ምርጥ ነገር ነው የምትሰሪው ጎበዝ አመሰግናለሁ።

  • @rukiyatube
    @rukiyatube 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት በርቻ ማሻአላህ በጣም ያምራል በቅንነት ቤተሠብ ሆኖኩ

  • @mekonnen5198
    @mekonnen5198 4 ปีที่แล้ว

    Yemegerm muya alshi konjit rice endat endemselchegn yenbera yehan sercha today endat endemetafet bezalay letsomegnochi betam ARF amarachi new

  • @fanit1411
    @fanit1411 4 ปีที่แล้ว

    Melatye betam konjo I will try today. Also I need enjera recipe please from you

  • @lifewithroza6562
    @lifewithroza6562 4 ปีที่แล้ว

    Wow looks YUMMY and DELICIOUS 😋😋😋😋 good job

  • @hiweyekidanmhirtleg2868
    @hiweyekidanmhirtleg2868 4 ปีที่แล้ว

    I am so glad for you Melu👌👌👌💚💛❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @አፀደማርያም-ተ3ቀ
    @አፀደማርያም-ተ3ቀ 4 ปีที่แล้ว

    የእውነት ምራቄን አስዋጥሽኝ እጅሽ ይባረክ

  • @gelilalemma6933
    @gelilalemma6933 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ሜላትዬ ተባረኪልኝ

  • @divoraolive722
    @divoraolive722 4 ปีที่แล้ว

    Gobez nexehnash destichesh tamralu
    I like it 🥰.

  • @suratube4130
    @suratube4130 4 ปีที่แล้ว

    እዚ ቤቶች መተናል መተናል በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቱ

  • @romantekleab4859
    @romantekleab4859 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው አቀራረብሽን የምወድልሽ የኔ ቆንጆ

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ጥቅል ጎመን በጣም ነው የምጠላው እስቲ እንዲህ ልሞክረው ከዛ ከካሮትና ድንች ከገላገልሽኝ

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 ปีที่แล้ว

    Betam konjo leyet yale aserar🤩 Thank you Mely!

  • @mesereteberhanu9272
    @mesereteberhanu9272 4 ปีที่แล้ว

    ያንችንም ምግብ በጣም ወደዋለው ከነፈግታሸ ቆንጆ

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው👍

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ አንቺ ልጅ እረጋ ያልሽ ንፁህ የሆንሽ በዛ ላይ ዮኒክ የሆነ ምግብ ነው የምታሳይን ጎበዝ የሽንብራው ቂጣ ይስማማኛል creative

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @bertukanb211
    @bertukanb211 4 ปีที่แล้ว

    Gobeze berchey

  • @elshaday5124
    @elshaday5124 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ እና የሚጣፍጥ ምግብ ነው

  • @saradimssie2074
    @saradimssie2074 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ባለሙያ በርቺ ሌላም ካለሽ ይዘሽ ብቅ

  • @meselumengsha8440
    @meselumengsha8440 4 ปีที่แล้ว

    አንቺ ባለሞያ ልጅ እንዴት ያምራል ይሄ ደሞ እሞክራለሁ

  • @esmicats6936
    @esmicats6936 4 ปีที่แล้ว

    Salasebwe balmuoya aregeshege tebareki

  • @saronebereket3939
    @saronebereket3939 4 ปีที่แล้ว

    😘😍😙😘😍😙😘😍😙😻😻😻

  • @emebetnegeri9552
    @emebetnegeri9552 4 ปีที่แล้ว

    Wey melu megeb mesrat suse yazegn eko egesh yebarek

  • @tees1045
    @tees1045 4 ปีที่แล้ว

    Abet yanci moya ! Gobez yene konjo

  • @fikergezu2826
    @fikergezu2826 4 ปีที่แล้ว

    መልክ ስጠኝ እንጂ ...... እናመሠግናለን

  • @shibiregaremu1745
    @shibiregaremu1745 4 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @dayfam8349
    @dayfam8349 4 ปีที่แล้ว

    good

  • @sofiaali152
    @sofiaali152 4 ปีที่แล้ว

    Massalah ekwachesh symeru kayat naw yagzaeshew

  • @ermeyastulu386
    @ermeyastulu386 4 ปีที่แล้ว

    Betame terue ❤️ yaleshe balemuya neshe god bless you

  • @tsehayasegid5202
    @tsehayasegid5202 4 ปีที่แล้ว

    yene gobez um addicted by your recipe

  • @jimihash3418
    @jimihash3418 4 ปีที่แล้ว

    Selamsh yibza melshaye i luv it like always

  • @nardostekle8705
    @nardostekle8705 4 ปีที่แล้ว

    ወድጄውአለሁ ሰርቼ በላሁ አመሰግናለሁ

  • @threems9583
    @threems9583 4 ปีที่แล้ว

    Wow yamral, thank god you sharing

  • @ehtemariamayele7554
    @ehtemariamayele7554 4 ปีที่แล้ว

    yene gobez selam lacnhim yihun Love from home

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @MohammedIbrahim-mv7kh
    @MohammedIbrahim-mv7kh 4 ปีที่แล้ว

    Betammm gobez eheta barche👍👍👍👍❤

  • @belayneshgossa3919
    @belayneshgossa3919 4 ปีที่แล้ว

    melat tanks for your delicious food

  • @hanitilahun4726
    @hanitilahun4726 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ሀሪፍ ነው እጅ ይባርክ

  • @yamisirachshimelis3692
    @yamisirachshimelis3692 4 ปีที่แล้ว

    Inamesaginalen

  • @kediryasin6712
    @kediryasin6712 4 ปีที่แล้ว

    እ ባ ክ ሸ የ ድ ን ች መ ዳ መ ጨ ሽ ን k

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 4 ปีที่แล้ว

    Am hungry can I have some😂

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 4 ปีที่แล้ว

    Good job thanks for sharing

  • @judjud4209
    @judjud4209 4 ปีที่แล้ว

    🙏😘👍😋😋

  • @adanechkersa77
    @adanechkersa77 4 ปีที่แล้ว

    ዬፈጫሹ፣ዱቄት፣ምንድነዉ

  • @selamtefera806
    @selamtefera806 4 ปีที่แล้ว

    yene balemuya gobez

  • @hiruttube6804
    @hiruttube6804 4 ปีที่แล้ว

    ዎው ምራቄን እየዎጥኩ ነውያየሁት👍

  • @amneamne3871
    @amneamne3871 4 ปีที่แล้ว

    Ynae blmuya ejeshe ybareke!

  • @melkamsolomon1141
    @melkamsolomon1141 4 ปีที่แล้ว

    Melu gobez endew mlargsh swedsh eko egshn ybarkew

  • @veronicalegesse3865
    @veronicalegesse3865 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አቀራረብ ነው

  • @sabelabiniam2794
    @sabelabiniam2794 4 ปีที่แล้ว

    What is tusen in English?

  • @mekdeshailegnaw3658
    @mekdeshailegnaw3658 4 ปีที่แล้ว

    Thank you so much melu👍👍👍🥰🥰🥰

  • @bezinadebebe6699
    @bezinadebebe6699 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ቆንጆ ነው!!!