የአምላክ እናት የሥዕሏ ክብር በቨርጂኒያ ቅድስት አርሴማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 มิ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 62

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay 19 วันที่ผ่านมา +7

    🙏🙏🙏የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ መሆን መታደል ነው የእናታችን የእመብዙሃን ምልጃዋ ይጠብቀን አቤቱ በቤቱ ያፅናን ዶ/ር በጣም ደስ ነው የምትሉ በቤቱ ያፅናቹ⛪⛪⛪🙏🙏🙏🤗🤗🤗

    • @user-cw8bu2eq7b
      @user-cw8bu2eq7b 19 วันที่ผ่านมา +2

      በእውነት በጣም

    • @Ellsa-qu6dx
      @Ellsa-qu6dx 18 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 19 วันที่ผ่านมา +4

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ሁሌም ክበሪልን የኛ እናት በአለም ዙሪያ ሁሉ ክብርሽ ይገለፅ መምሕራችን እመብርሐን የክብር መጎናፀፊያ ታልብስልን 💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏

  • @Ellsa-qu6dx
    @Ellsa-qu6dx 18 วันที่ผ่านมา +3

    አቤት መታደል ደስ ሲል ኦርቶዶክስ እግዚአብሔርን የማታመሰግንበት የማታስብበት ቀን የላትም ስለሁሉም የሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @lovelove8286
    @lovelove8286 19 วันที่ผ่านมา +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g 19 วันที่ผ่านมา +3

    🙏💒👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 👏💒🙏አሜን 🙏

  • @bethelihemworkneh4124
    @bethelihemworkneh4124 19 วันที่ผ่านมา +2

    የአምላክ እናት በረከቷ ይደርብን። በብሉይ ኪ ዳን በታቦቱ ላይ ክብሩን በጽሁፍም በድምጽ ም ሲገልጽ የነበ ረው እግዚአብሔር በቅድስና በጾም በፀሎት በተሳሉ ቅዱሳን ስዕሎች ላይ የሚገልጸው ተዓምር ድንቅ ነው።

  • @kassa548
    @kassa548 19 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @user-mt2yk1zh7e
    @user-mt2yk1zh7e 18 วันที่ผ่านมา

    የእመቤቴ ማርያም በረከትዋ ይደርብን።

  • @MatiwosSolomon-k9f
    @MatiwosSolomon-k9f 17 วันที่ผ่านมา

    የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከት ይብዛልን

  • @be5820
    @be5820 19 วันที่ผ่านมา +1

    Amen ❤❤❤ Dr Rodas selayehot betam new des yalegi. Endenebarek selaregu enamesegnalen

  • @user-me3ld7eu6l
    @user-me3ld7eu6l 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መመረጣችን ምነኛ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችን

  • @user-rb2rq7yu7l
    @user-rb2rq7yu7l 18 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ይላል የእመቤታችን በረከት ከልጇ ከወዳጇ ጋር በሁላችንም ላይ ይደር ❤❤❤❤❤❤

  • @Nahom7
    @Nahom7 19 วันที่ผ่านมา +3

    Des ylal betam🎉

  • @Mekdes-ts2ho
    @Mekdes-ts2ho 19 วันที่ผ่านมา +1

    የእመቤታችን በረከቷ ይደርብን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎሎሎ

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 18 วันที่ผ่านมา

    አቤት መታደል ፣በረከታችሁ ይድረሰን፣እኛንም እንዲህ እመብርሃን ለደጇ ታብቃን፣🙏🙏🙏❤️

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 18 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልል እመቤታችን ከልጇ ታማልደን ፍቅርና ሰላም እንዲሰጠን🙏🙏🙏

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g 19 วันที่ผ่านมา +1

    🙏💒👏አሜን Amen 👏💒🙏

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 19 วันที่ผ่านมา

    ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    💕🙏🙏🙏💕

  • @user-lq2xl4xk3v
    @user-lq2xl4xk3v 18 วันที่ผ่านมา

    እመቤቴ ማርያም ክብሪ ነሽ አመሰግንሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 18 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን💚💛❤🙏🙏🙏🙏❤🙏❤🙏

  • @HanaBireda-z2w
    @HanaBireda-z2w 10 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @saudalajmi9541
    @saudalajmi9541 19 วันที่ผ่านมา +1

    መታደል ነው የእውነት

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 19 วันที่ผ่านมา +3

    እልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤

  • @NitsuhMewehagn
    @NitsuhMewehagn 19 วันที่ผ่านมา +1

    Elllll!God bless you, God give you age teacher

  • @adonaygirmaw
    @adonaygirmaw 19 วันที่ผ่านมา

    እመ ብርሐን እደአከበርዋት ታክብርዎት ሁላችንም ለመንግስተ ሰማያት ታብቃን

  • @user-vf5xn7xl2i
    @user-vf5xn7xl2i 18 วันที่ผ่านมา

    እመቤቴ በረከትሽ ይደርብን

  • @wongelawitasegahign678
    @wongelawitasegahign678 19 วันที่ผ่านมา

    እናምናለን ።አምነንም በዓለም እንገፋለን እንጂ ፤በአዲሲቱ ሰማይእና በአዲስቱ ምድር ክብርን እንወርሳለን።

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g 19 วันที่ผ่านมา

    🙏💒👏 ሰኔ 21 ጎልጎታ 👏💒🙏

  • @zer13567
    @zer13567 19 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልል እልልልልል እልልልልል❤❤

  • @lovelove8286
    @lovelove8286 19 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-zt1xd1lq2c
    @user-zt1xd1lq2c 19 วันที่ผ่านมา

    ይህንላደረገ ህግዚሀብያር የተመሰገነ ይሁን💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 18 วันที่ผ่านมา

    Amen

  • @user-ej1yf6dc1m
    @user-ej1yf6dc1m 18 วันที่ผ่านมา

    Zemare melekam yasemalen ❤❤❤

  • @NitsuhMewehagn
    @NitsuhMewehagn 19 วันที่ผ่านมา

    18:58 Elllll!God bless you, God give you age teacher ❤❤❤❤❤

  • @NitsuhMewehagn
    @NitsuhMewehagn 19 วันที่ผ่านมา

    God give you age teacher🙏🙏

  • @user-yo9my8tz8g
    @user-yo9my8tz8g 18 วันที่ผ่านมา

    እመ ብርሀን ክብር ምስጋና ይድረስሽ በአንቺ ምልጃ ነው የኖርነው ::

  • @Lulalulawit
    @Lulalulawit 18 วันที่ผ่านมา

    Betam Des yemil new Dr..❤❤❤

  • @seblewongelayalneh7510
    @seblewongelayalneh7510 18 วันที่ผ่านมา

    የአምላክ እናት ሁላችን ትባርከን ክብሯን እንደገለጣችሁ በሰማይ በምድር ታክብራችሁ

  • @-Godisreal
    @-Godisreal 18 วันที่ผ่านมา

    Glory of GOD

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 18 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏 elllllllele 🙏 Amen 🙏

  • @user-vt9ib5hk3o
    @user-vt9ib5hk3o 18 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልል ❤

  • @workineshadugna
    @workineshadugna 18 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @betelhemdegoull4503
    @betelhemdegoull4503 19 วันที่ผ่านมา

    🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @NitsuhMewehagn
    @NitsuhMewehagn 19 วันที่ผ่านมา

  • @NitsuhMewehagn
    @NitsuhMewehagn 19 วันที่ผ่านมา

    18:58 Elllll!God bless you, God give you age teacher ❤❤❤❤❤ 18:58

  • @NitsuhMewehagn
    @NitsuhMewehagn 19 วันที่ผ่านมา

    God give you age teacher

  • @azebmamo2119
    @azebmamo2119 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsionKassa483
    @TsionKassa483 19 วันที่ผ่านมา +2

    ellllllllllllll

  • @yaredkebede5575
    @yaredkebede5575 19 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤......

  • @NitsuhMewehagn
    @NitsuhMewehagn 19 วันที่ผ่านมา

    Elllll!God bless you, God give you age teacher ❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @hannadestagete9666
    @hannadestagete9666 18 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @kassa548
    @kassa548 19 วันที่ผ่านมา +2

    መጋቢ ሀዲስ ጥያቄ ነበረኝ ይህም ዲላ ኢትዮጵያ መቼ ነው በረከቱ የሚደርሰን?ቢቻል እና የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ ብትመጡልን ከልባችን ነው የምንፈልገው።

    • @user-gb4nz4tk1g
      @user-gb4nz4tk1g 19 วันที่ผ่านมา +1

      ዲላ የት ክልል ነው ያለው ?

    • @tersite858
      @tersite858 19 วันที่ผ่านมา

      😮​@@user-gb4nz4tk1g

    • @kassa548
      @kassa548 19 วันที่ผ่านมา

      @@user-gb4nz4tk1g southern ethiopia

    • @kassa548
      @kassa548 19 วันที่ผ่านมา +1

      ደቡብ ክልል

  • @NitsuhMewehagn
    @NitsuhMewehagn 19 วันที่ผ่านมา

    18:58 Elllll!God bless you, God give you age teacher ❤❤❤❤❤

  • @NitsuhMewehagn
    @NitsuhMewehagn 19 วันที่ผ่านมา

    Elllll!God bless you, God give you age teacher ❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @NitsuhMewehagn
    @NitsuhMewehagn 19 วันที่ผ่านมา

    Elllll!God bless you, God give you age teacher ❤❤❤❤❤❤😂😂😂