ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለቅዱስ ገብርኤል የዘመራቸው መዝሙሮች ስብስብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ก.ค. 2023
  • 🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
    👇 👇 👇
    bit.ly/3C2YHGp
    የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለቅዱስ ገብርኤል የዘመራቸው መዝሙሮች ስብስብ ‪@-mahtot‬

ความคิดเห็น • 287

  • @tenahaile1195
    @tenahaile1195 ปีที่แล้ว +17

    እልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እውነት ነው ቅዱስ ገብርኤል ታደረገልን ታምር ብዙ ነው❤❤❤

  • @user-yu2rn4xw1h
    @user-yu2rn4xw1h 23 วันที่ผ่านมา +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉❤

  • @tko4438
    @tko4438 ปีที่แล้ว +10

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማን ❤❤❤❤👏👏👏

  • @trngotube4192
    @trngotube4192 ปีที่แล้ว +7

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m ปีที่แล้ว +61

    እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መላኩ ቅዱስ ገብርኤል በያለንበት ከክፉ ከመከራ ሁሉ ይጠብቀን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች👏👏👏🙏

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 ปีที่แล้ว +21

    አሜን እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን❤❤❤ገብርኤል አባታችን የአመት ሰው ይበለን

    • @FfFf-dt8ex
      @FfFf-dt8ex 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 ปีที่แล้ว +26

    እንቁችን ኢትዮጵያ ተዋህዶ ልጅ የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን በቤቱ ያፀናልን ቴዲዬ😍🙋

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልልልልልል የምወድክ የማከብረክ ወንድሜ ቴድዬ ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች ለቅዱሰ ገብርኤል አመታዊ በአለ ክብር እንኳን አደረሳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sendusendu
    @sendusendu ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ሰላምክ ብዝት ይበል እንኳን ደናመጣክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል ዝሜሬ መላክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናክ

  • @user-vz1le9vg1h
    @user-vz1le9vg1h ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ምልጃ በረከቱ ተራዳይነቱ አይለየን መልካም በዓል
    ✝️⛪
    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 ปีที่แล้ว +4

    😍💚💛❤ ✞✞✞ አሜን ! ✞✞✞ እንኳን አብሮ አደረሰን !!! ✞✞✞ ቃለ ህይወትን ፣ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን - ሊቀመዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ !!! !!! ✞✞✞ የሊቀ-መላዕክት “ቅዱስ ገብርኤል” ምልጃ ፣ ረድኤት እና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን !!! ✞✞✞ ❤💛💚😍

  • @GenetAlem-km4ts
    @GenetAlem-km4ts ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ቅዱስገብርኤል በያላችሁበት ይጣብቃችሁ

  • @MuluneshYalewMuluneshYalew
    @MuluneshYalewMuluneshYalew 23 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልል እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ሀገራችን ስላም ያድርግልን ❤❤❤

  • @user-kp2kj9ph4m
    @user-kp2kj9ph4m ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤ዝማሬ መላዕትን ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልሎልልልልልልል
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    አሜን አሜን አሜን !!!!!!❤❤❤❤

  • @netsanetgetaw9125
    @netsanetgetaw9125 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
    እልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏
    እልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ዝማሬ መለዓክትን ያሠማልን🙏🙏🙏🙏

  • @user-et8rw6hj2j
    @user-et8rw6hj2j ปีที่แล้ว +3

    Amen amen enkan abero adersin weda ytwhdo ljioch.❤❤❤❤❤❤

  • @user-xo7jd3ec4n
    @user-xo7jd3ec4n 24 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖 hilllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll zemaree malaktiin yasemalini

  • @burteBurte-lq1cd
    @burteBurte-lq1cd ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያስማልን♥🙏❤❤❤አሜን አሜን አሜን🌹🌹🌹አሜን አሜን አሜን እእእእእእእእእልልልልልል❤❤❤አሜን አሜን አሜን🌹🌹🌹አሜን አሜን አሜን እእእእእእእእእልልልልልል❤❤❤አሜን አሜን አሜን🌹🌹🌹

  • @Newmenged
    @Newmenged 23 วันที่ผ่านมา +3

    ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል የድሃ አስጨናቂውን ሰውበላ መንግስት ያንሳልን! ሀገራችንን ሠላም አድርጎ ይጠብቅልን!
    ካለንበት መከራ ያውጣን!

  • @zamerit.alemye.youtube4087
    @zamerit.alemye.youtube4087 5 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልል ❤️❤️😍😍😍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን አሜን አሜን ❤️😍🙏

  • @eliesalon5982
    @eliesalon5982 23 วันที่ผ่านมา

    እንክዋን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አደረሳችው

  • @user-ox4tc6zm5c
    @user-ox4tc6zm5c 7 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክዕት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SolomonFantahun-jq2sn
    @SolomonFantahun-jq2sn 23 วันที่ผ่านมา

    ገብርኤል እኮ ነው አስደሳች መልአክ፣
    ትርጓሜው ሰው የሆነ አምላክ።

  • @selam38786
    @selam38786 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @SolomonFantahun-jq2sn
    @SolomonFantahun-jq2sn 23 วันที่ผ่านมา

    ባለንበት እንቁም በእምነት በተስፋ፣
    ገብርኤል ይመጣል እሳቱን ሊያጠፋ።

  • @wadiramasfen2056
    @wadiramasfen2056 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አባቴ

  • @user-dy7ru9eu9x
    @user-dy7ru9eu9x ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ቴዲዬ የቅዱስ ገብርኤል ምልጃ ጥባቆቱ አይለየን

  • @yordanostarik8801
    @yordanostarik8801 ปีที่แล้ว +7

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን እና እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብር በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን:: 🙏🏾❤️❤️

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን የቅዱስ ገብርኤል በረከት ረድኤት በኛ ላይ ይደር ለአገራችን ለቤተ ክርስቲያናችን ሰላምን አንድነትን ይላክል

  • @aall5098
    @aall5098 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃው በያለንበት አይለየን።

  • @AmanuelAmanuelalem
    @AmanuelAmanuelalem ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረዥም የኣገልግሎት ዘመን ያድልልን ወንድም

  • @samuelbirhanu7715
    @samuelbirhanu7715 7 หลายเดือนก่อน +2

    የቁልቢው ቅዱስ ገብርሔል ሁሌም በመንገዴ ሁን

  • @kebebushi9646
    @kebebushi9646 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏ዘማአሬ መላእክት ያአሰማልን

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9n ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልል፫አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን፫ እንካን አደረሳቹሁ❤❤❤

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 ปีที่แล้ว +5

    የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃና አማላጅነቱ አይለየን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @AddisMesale
    @AddisMesale 23 วันที่ผ่านมา

    አሜን ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @bezajemberu7938
    @bezajemberu7938 23 วันที่ผ่านมา

    መላከ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አንተ ጠብቀን ።

  • @samera-zt7mu
    @samera-zt7mu 2 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንቁ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ የመለአኩ ቅዱስ ገብርኤል ተራዳይነት አይለይህ/አይለየን አሜን፫♥️🙏♥️😍😍😍😍

  • @edel1883
    @edel1883 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልዝማሪ መልክትን ያሰማልን💒💒💒💒💒💒💒💞💞💞💞👏👏👏

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 ปีที่แล้ว +1

    Eleeeeeeeeeeel Eleeeeeeeeeeel Eleeeeeeeeeeel
    Amen Amen Amen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mulukenalene2497
    @mulukenalene2497 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አብሳሪው መላእክ ይማረን ይባርከን

  • @Bewketu-cn3dp
    @Bewketu-cn3dp 7 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የዛሬ አመት በሰላም ያድርሰን ሀገራችንን ሠላም ያርግልን

  • @hellenaragie6187
    @hellenaragie6187 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @astermekonnen2284
    @astermekonnen2284 9 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen. Ye Gabriel lij negn!!!!

  • @rozaroza2877
    @rozaroza2877 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን 👏👏👏

  • @Seble-rz5ms
    @Seble-rz5ms 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች🙏🙏🙏🙏😍😍😍

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @lemlemlov430
    @lemlemlov430 ปีที่แล้ว +1

    እልልልል እልልልል እልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይትያሰማልን

  • @WeleteHana
    @WeleteHana ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @RepresentativesFraction
    @RepresentativesFraction หลายเดือนก่อน

    Balenbet enkum beimnet betesfa gebryel yimetal esatun liyatefa amen

  • @yonasegirema8973
    @yonasegirema8973 ปีที่แล้ว +2

    AMEN AMEN AMEN Ellllll ellllll ellllll zimare makitny yasmalin ❤❤❤

  • @user-ne7pe9rq6p
    @user-ne7pe9rq6p 5 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልል ቅዱስ ገብርኤል አባቴ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Ester-ik1kv
    @Ester-ik1kv ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @eritreanpatriot1892
    @eritreanpatriot1892 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል መላኩ ቅዱስ ገብራኤል በያለንበት ይጠብቀን

  • @adisebogala8076
    @adisebogala8076 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልል ዝማሪ መላክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-tt3gf3kw9z
    @user-tt3gf3kw9z ปีที่แล้ว +1

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ምልጃው በረከቱ አይለየን አሜን🙏🏼🤲❤

  • @atsedetezera7971
    @atsedetezera7971 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልል 🌻🌾🌻🌻🌾💐🌹🥀🌺🌷💐🌹🌹💐💐እልልልልልል 👏👏👏🍃👏🌿🌿🌿🌿🌿 እልልልልልልል 🌿🌿🌿🌿🌾🌾🌿🌾 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥀🥀🥀🌹🥀🌷🌺

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @temesgentemesgen4398
    @temesgentemesgen4398 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @alamdebalkek841
    @alamdebalkek841 ปีที่แล้ว

    Elele elele elele elele elele elele 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-sp8hh9ut6s
    @user-sp8hh9ut6s ปีที่แล้ว +2

    እልልልልል ❤❤❤ዝማሬ መላክት ያሰማልን በቤቱ የቆይህ

    • @AlemDesalegn
      @AlemDesalegn 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤i❤k❤i❤u❤j❤u❤j❤j❤j❤j❤i❤jj❤❤j❤❤❤❤❤

  • @alemayehuanga2200
    @alemayehuanga2200 23 วันที่ผ่านมา

    zemra mlecte yesmln amen

  • @user-tn1dc6dc4y
    @user-tn1dc6dc4y หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላሀክት ያስማልን❤❤❤

  • @user-tm9nu3mc6m
    @user-tm9nu3mc6m ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @yeshimaretube2491
    @yeshimaretube2491 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜዬ በፀጋ ያኑርል ቅዱስ ገብርኤል በያለንበት ይጠብቀን

  • @user-rx7dq7sm8h
    @user-rx7dq7sm8h หลายเดือนก่อน

    Elelelelelelelelelelelelelel Yegezaber yemasagn laze kan laze sa'at yadarasan

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el ปีที่แล้ว +9

    እስኪ ቅዱስ ገብርኤል ፣ትዳርቤትሽን ይስጥሽ በሉኝ ፣ስደተኛነኝ እና ከፍቶኛል❤

    • @mezgemylove8573
      @mezgemylove8573 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤

    • @samuelbirhanu7715
      @samuelbirhanu7715 7 หลายเดือนก่อน

      ቅዱስ ገብርሔል ይስማሽ

  • @weynshetgelana6662
    @weynshetgelana6662 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-rp4wy1tg2e
    @user-rp4wy1tg2e 7 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል አማን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadilamerawi1285
    @tadilamerawi1285 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @danieltekle5146
    @danieltekle5146 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen zmarei melaekt yasemalen

  • @FfFf-dt8ex
    @FfFf-dt8ex 7 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልና ❤❤❤❤❤

  • @user-qw9fi3ys6v
    @user-qw9fi3ys6v ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልእንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሰን አደረሳችሁ

  • @miliyelove8845
    @miliyelove8845 ปีที่แล้ว

    Elllllll Elllllll Elllllll Elllllll Elllllll Elllllll Elllllll Zemra malekt yasmlen Wandmchen Inqwan La Malku Kedus Gabrael Amtawe Kebra Bal Adrschu Adrschu Ya Tawhdo Lijoch ❤❤❤❤❤

  • @SAMRII2735
    @SAMRII2735 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen zemare melaketen yasemalen❤❤❤

  • @adisubirle2340
    @adisubirle2340 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @YeneAddis71
    @YeneAddis71 ปีที่แล้ว +1

    እልልል ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን

  • @user-vj5uv9qf9r
    @user-vj5uv9qf9r ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክ ያሰማልን

  • @memeriyadh7452
    @memeriyadh7452 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልል ዝማሬ መእላክትን ያሰማልን

  • @weyneshetkorcho6698
    @weyneshetkorcho6698 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💔🙏🙇 የህይወቴ መሪ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ💔🙏🙇

  • @terefechabayneh6693
    @terefechabayneh6693 ปีที่แล้ว

    ቴድዬ የተዋህዶ ዕንቁ ልጅ እድሜህን ያርዝምልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @Simplejoice
    @Simplejoice ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሠማልን

  • @user-ns4hl9ty6n
    @user-ns4hl9ty6n 23 วันที่ผ่านมา

    እልእልእል እልእልእል እልእልእል 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @mahletayenshet5928
    @mahletayenshet5928 4 หลายเดือนก่อน

    ገብርኤል ነውና አስደሳች መልአከ

  • @kidistabebe8673
    @kidistabebe8673 ปีที่แล้ว

    የእውነት የዘማሪ ቴዎድሮስ መዝሙር ስሰማ በጣም ደስ ይለኛል

  • @user-fd4fk6ef2o
    @user-fd4fk6ef2o ปีที่แล้ว +1

    የጎፋው ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ከክፉ ሰውረን አመት ከአመት ያድርሰን 19.11.2015

  • @masiyye.2933
    @masiyye.2933 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen Ameen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫ እልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል🕯🕯🕯🕯👐👐👐👐1⃣9⃣👏👏👏👏👏💒💒💒👏👏👏👏

  • @ethopiyauae4777
    @ethopiyauae4777 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን 🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒

  • @fikiryashenifal7116
    @fikiryashenifal7116 23 วันที่ผ่านมา

    Elelelelelelelelelelelelelelelelelelel

  • @user-li2lw9tv7r
    @user-li2lw9tv7r ปีที่แล้ว +3

    ቅዱስ ገብርኤል!!!!!!!!

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 7 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልበእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zufangetahun9464
    @zufangetahun9464 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @JobMovies-wt9hd
    @JobMovies-wt9hd ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልል የዓመቱ ሰው ይበለን ፈጣን መላዓክ ቅዱስ ገብርኤል ❤❤❤🎉🎉

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 7 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልል + እልልልልልልልልል + እልልልልልልልልል +19+ እንኳን አደርሳቹህ አደርሰን + ቅዱሰ ¥®¢©¤ (19) ቅዱስ ገብርኤል አባታችን አልልልልል አረ ሸር ላይክ እናደርግ 🙏19🤲🌹🤲📚🌹🤲🌹🤲🌹📚🌹🤲🌹🅰️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @user-rl8gu2pq6m
    @user-rl8gu2pq6m 7 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen 🙏🙏🙏zmer malaki ysmeak 🙏🙏🙏

  • @Maka-ng1zk
    @Maka-ng1zk ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @meskeremabuu1183
    @meskeremabuu1183 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen🙏🙏❤❤❤❤❤❤