ሀገሬን ጠብቄ ልጄን ማዳን አቃተኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 11

  • @undermysaviour
    @undermysaviour ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በፈውስ ይጎብኘው ልብ ይነካል እንዲህ ዓይነት ችግሮች እየበዙ ናቸው በኢትዮጵያ። የምንበላውንም የምንጠጣውንም በኬሚካሎች እየበረዙብን ስለሆነ ነው።

  • @begotube8461
    @begotube8461  2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም የተከበራቹሁ ተመልካቾች ይህ ታሪክ የዛሬ አመት የተቀረፀ ሲሆን በአሁኑቨጊዜ መሻሻል እያሳዩ እንደሆነ አባት አቶ እዮብ ገልፆልኛል

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 ปีที่แล้ว

      Endalk betam chigr wist negn ene bicha salehon lijem ye genzeb chigr sayhon ye sine libona endalk dereslign endet lagegnih please

  • @rahelshimelis6695
    @rahelshimelis6695 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዳልክ በራስህ ዩቲዩብ ገፅ ላይ ስለመጣህ በጣም ደስ ይላል። አንተ ቅን እና መልካም ሰው ስለሆንክ እግዚአብሔር ይርዳህ!

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርልሕ
    እንዳልክዬ ለ13፣ ዓመት ግንኙነት ሳንፈጽም ልጆች ወለደች ያለው ሰውዬ ዲኤንኤ ንገረን እባክሕ እንዲዳ እያለቀሰች

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር ይማርላችሁ በርቱ ምህረቱን ፈውሱን ያቅርብላችሁ 🙏🏼

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርላችሁ አንተንም እግዚአብሔር ይማርህ አይዞን በርቱ።

  • @samirfaiz7410
    @samirfaiz7410 2 ปีที่แล้ว +1

    መልካም አባት አላህ ጨርሶ ይማረዉ

  • @betelehemtamiru5064
    @betelehemtamiru5064 2 ปีที่แล้ว +1

    Egiziabiher cherso yimarew

  • @meazinegash4760
    @meazinegash4760 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዳልክ የ13 አመት የትዳር ታሪክ ያቀረብካቸው የዲኤኔ ውጤት ምን ደረሰ እንባዋ አይረሳኝም

  • @وايفلي-ل6غ
    @وايفلي-ل6غ ปีที่แล้ว +1

    ግን ጸበል ዉሰዱት ይህ ያ አ ጋንት ሥራ ነው