ባሌ በሞተ በሰባተኛዉ ቀን የማላዉቀዉ ልጁ መቶ ህይወቴን አመሰቃቀለዉ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 162

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 ปีที่แล้ว +18

    እኔ እጅግ በጣም የሚያሳዝኑኝ በሀገራቸው በሀገራቸው ሰዎች ሲበደሉ ማየት ልብ ይሰብራል እግዚአብሄር ለሁሉም ፍርዱን ይስጥ ሀገሬ ባለመኖሪ አልፀፀትም ህዝብ ሲበደል ግን ይቆጨኛል እህቴበርቺ

  • @belaydagnew4334
    @belaydagnew4334 ปีที่แล้ว +6

    እንዳልክዬ እንዴት ነህ የህግ ባለሞዬ ሊረዳት ይገባል ይሄ በጣም አሰዛኝ ታሪክ ነው።
    ለማንኛውም በርታልኝ ተባረክ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +8

    አንዳንድ ሰዎች ሙተውም ለቤተሰብ ውስብስብ እዳን ጥለው ይሄዳሉ በጣም ያሳዝናል ።
    በእንዳልክ በኩል መጥቶ መፍትሄ ያላገኝ የለም አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ።ይህ አይነት ጉዳይ ብዙዎችን እያሰቃየ ነው የወለዳችሁ እውነቱን ለቤተሰብ አሳውቁ ከሞት በሁአላ ብየ ፍርድ ቤቱ አታንገላቱአቸው ።

    • @Bemenet
      @Bemenet ปีที่แล้ว

      yes yas Hana

  • @undermysaviour
    @undermysaviour ปีที่แล้ว +15

    ተረጋጊ ልጅ ከሆነም የልጆችሽ ወንድም ነው የተባበሩ ሌቦች ከሆኑም ፈጣሪ አዋርዶ ያነሳቸዋል ዳኞቹም ለፍርድ የሚቀርቡበት ቀን እየመጣ ነው እና ታገሺ። ሰዉም እኮ ህግ ቢያነብ ጥሩ ነው ብዙ ጊዜ።

    • @ረዲከልደታ-ነ1ነ
      @ረዲከልደታ-ነ1ነ ปีที่แล้ว +3

      አትፍረጅ ከሳሽ እሱ ነው እሱ እነሱን ሳይሆን ውርስ ፈልጎ ነው የመጣው

    • @mulu4288
      @mulu4288 ปีที่แล้ว

      L
      000

    • @fatma6629
      @fatma6629 ปีที่แล้ว

      ይገርማ ል ሰው የኔ አጎቴ ከሌላ የወለዴው አለ አጎቴ ሲሞት ግን ንብረት አልጠየቀም

    • @fatma6629
      @fatma6629 ปีที่แล้ว

      ይገርማ ል ሰው የኔ አጎቴ ከሌላ የወለዴው አለ አጎቴ ሲሞት ግን ንብረት አልጠየቀም

    • @eseyetftu5183
      @eseyetftu5183 ปีที่แล้ว

      ትልቁ ችግር የሚመስለኝ ከዳኞች ነዉ ሁኔታዉን ለጶሊስ ቢሰጡት ጶሊስ አጣርቶ ይስጥ ነበር ጉቦ የበዛበት Uገር

  • @firagentgebermedhen3986
    @firagentgebermedhen3986 ปีที่แล้ว +13

    እንዶልክ ሁል ግዜ ከተበዳዬ ጎን መቆምህን አደንቀዋለሁ እግዚአብሔርይስጥህ እህቴ ለአንችም የእውነተኛ እምላክ ይፍረድልሽ እውነት ትመነምናለች እንጂ አትጠፈም

  • @girar813
    @girar813 ปีที่แล้ว +9

    በእውነት ግልፅ አይደለም!!! ዳኞች እንዲህ አይነት ደካማ ስህተት ይሳሳታሉ ብዬ አላሳብም። እንዲህ የወሰኑት በተራ የልደት ካርድ ብቻ አይመስለኝም። ራሳቸው ላይ ሚያመጣው ጣጣ ብዙ ነው። ግልፅ ያልሆነ ነገር አለ። ዲኤንኤ አስመርምራ ንብረቷን ማትረፍ አለባት,,, ልጅ ካልሆነ ወጪዋ ይመለስላታል

  • @bettygettu9702
    @bettygettu9702 ปีที่แล้ว +9

    እዳልክዬ በጣም ነው የምወድህ

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 ปีที่แล้ว +12

    የኛ ሀገር ዳኞች በጣም ያሳዝናል ።

  • @ወጊድይሁዳ
    @ወጊድይሁዳ ปีที่แล้ว +12

    ሁሉም ሰው ለዚህች እናት ሲፈርድ ኣየው። ግን እስቲ ኣስተዉሉት፡ ይህ ሁሉ ክፋት የወለደው ነው። ኣባት ሞቶ ያባት ልጅ ሲመጣ በቀጥታ ቤተሰቡ ጭንቅላት ላይ የገባው የወንድምነት ጉዳይ ሳይሆን የውርስ ጉዳይ ነው። ይህ ልጅ በሰባተኛ ቀን መጥቶ ልጅ ነኝ ካለ እሱን ኣግልሎ ሳያውቀው የውርስ ጉዳይ ማስፈፀም ቀና ኣካሄድ ኣይመስለኝም። ከዚህም ተነስቶ ያዋጣኛል ያለውን መንገድ ቢይዝ ሊፈረድበት ኣይገባም። የኣባቱን ድርሻ ቢካፈል እኮ ምናልባትም ታክሲዋ እንኳ በትክክል ላትደርሰው ትችላለች። ምክንያቱም ግማሽ ሃብት የሚስት ነው፡ ቀሪውን ልጆች ይካፈሉታል። ኣሁንም ሽማግሌ ጠርታችሁ DNA ተደርጎ ከተረጋገጠ ቦኋላ ድርሻውን የሚያገኝበትን መንገድ ብትፈልጉ ይሻላል። ልጅነቱን ኣለማስተዋወቁ የኣባት እንጂ የልጅ ስህተት ኣይደለም። በዚህ ከቀጠላችሁ የምታተርፉት ጥላቻ እንጂ በምንም ተኣምር ድርሻውን ኣታስጥሉትም። እርግጠኛ ባይሆን የDNA ምርመራ ይደረግ ሲባል እሺ ኣይልም ነበረ። እባካችሁ ዳግም ኣስቡበት።
    የዘንድሮ እንጀራ እናቶች እንኳን ከውጪ የመጣውን ልጅ ቀርቶ በቃልኪዳን ተወልዶ እናቱ ሞታ ፡ እሱን ኣብሬ ኣሳድጋለው ብለው የሙት እናቱ ኣልጋ ወርሰው ገብተው እንኳ የመጀመርያ ፕሮጄክታቸው ልጁን ኣሳብዶ ከኣካባቢ ማራቅ ነው። የደረሰበት ያውቀዋል።

    • @getanehteka2010
      @getanehteka2010 ปีที่แล้ว

      ጥሩ አስተያየት በእውነት

    • @emebetberhane1334
      @emebetberhane1334 ปีที่แล้ว

      Awo enem dersobignal min yahil sine libona edemigoda hizibachin ayawukim welaj abate gar yemitinorew set eyawekechigni lemekad mokira ena yewushet masirega asigebita lesuam tewesene mewesenu sayihon yemigebatin bihon des yil neber. Ene gin abate tiru nuro eyenore mekera ayiche new yadekut. Yagerachin hig gira yagabal

    • @taybaa8158
      @taybaa8158 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @emebetberhane1334
      @emebetberhane1334 ปีที่แล้ว +1

      @@free-spirit-z6y awo yichilal lela lig esikale le 1 bicha ayichalim

    • @selamasefa6649
      @selamasefa6649 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @nejathussein2038
    @nejathussein2038 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ጥሩ ሠው እንዳልክ. እኔ ስላተ ምን ብየ እደምገልፅ. አላቅም. ብቻ እድሜ ጤና ይስጨጥህ አሜን

  • @SmartinfoBEST
    @SmartinfoBEST ปีที่แล้ว +8

    DNA ይሰራ
    DNA ይሰራ
    DNA ይሰራ
    DNA ይሰራ

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 ปีที่แล้ว +9

    ለወ/ሮ መአዛ የሚያስረዳላት ሰው ቢገኝ ይህ ኮረብት / ሙሰኛ/ ዳኞቾ በተሰበሰቡበት አገር እውነተኛ ፍትህ ይኖራል ብሎ ማሰብ አይቻልም ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ

    • @fishaba7862
      @fishaba7862 ปีที่แล้ว

      መአዛ እራሱ እንዴት ስራውን እንደምታቆም ግራገብቷቷል

  • @evajoo49
    @evajoo49 ปีที่แล้ว +6

    Endalkye am so happy for you keep shining we will continue supporting you 🔥

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 ปีที่แล้ว +6

    ድምፅ መረዋው እንዳልክ እንኳን በስላም መጣህ የሁሉ መፍትሄ ነህ

  • @raheltadesse7578
    @raheltadesse7578 ปีที่แล้ว +7

    ትክክለኛ ፍርድ የሌለበት ሐገር ዳኛዎች ምን አይነት ችሎታና ብቃት ኖሯቸው እዛ ቦታ እደተቀመጡ ግራ ነው የሚያጋባው ሴትየዋ እውነቷን ነው የሞተሰው ንብረት ያለውን ሰው የማንም ወንበዴ አባቴ ነው ብሎ ሲመጣ መቀበል አለብን ማለት ነው ፍርድ ቤቱ ሚዛን ሊኖረው ይገባል ሶስት ጊዜ ስሙን ቀይሯል አሉ ልጅ ከሆነ እስካሁን የት ነበር ዲኤኔ ማድረግ ያለበት ፍርድ ቤቱ ወይም ልጅ ነኝ ያለው ግለሰብ ነው እረ ሐገሬ ወዴት እያመራች ነው

  • @ethiopiahageri9926
    @ethiopiahageri9926 ปีที่แล้ว +7

    ይሄ ህይወት የ እኛንም ልጅነት ፈትኖታል እህቴ በርቺ ካልጠነከርሽ ኣይሆንም አይዞሽ ያልፋል

  • @ta-sy6up
    @ta-sy6up ปีที่แล้ว +12

    እንዴት ለውርሻ ብሎ አባቴ ያለው ሰው በሰርትፊኬት ይታመናል ፍትህ ለሚስቱ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው ปีที่แล้ว

      ኖ ያለ ምክንያት አይመጣም አባቱ ሳይሆን ደረቱ ነፍቶ አባቴ ነው ብሎ አይገባም ስም በአሳደጊዎችን ሊጠራ ይችላል

  • @ተመስገን-ኈ2ወ
    @ተመስገን-ኈ2ወ ปีที่แล้ว +1

    እሔ እኮ ቀላል ነገር ነው ሁልግዜ ከሞት በሁዋላ ችግር ሊመጣ እንደሚችል መገመት አይከብድም የአንቺ ጥፋት ግን ልጅነቱን እምትጠራጠሪ ከሆነ ጠበቃ ከምትቀጥሪ ዲኤንኤ ማስመርመሩ ለሁለቱም ወገን የተሻለ ነበር

  • @salamahawitsalamahwit1162
    @salamahawitsalamahwit1162 ปีที่แล้ว

    ሀሰት የነገሰበት ሀገር ኢትዮጵያ እዉነት ትቀጥናለች እጂ አትበጠስም አይዞሽ የሰማዩ አምላክ ፍድይስጥሽ አሁን ዳኛቹም ታዉሮዎል ፈጣሪ ማስተዎልን ይስጣቸዉ ለዝች አጭር እድሜ ምናል ለሂልናቸዉ እዉነት ቢፈርዱ ዳኛቹ ተዉ ቀድሞ ሚሞተዉ ምላሳችን መሆኑን አትዘጉ ለዉነት ቁሙ

  • @estifoestif3120
    @estifoestif3120 ปีที่แล้ว +4

    ልጁ ከሆነ ንብረት ላይካፈል ነው ወይ?? እንደ ሚስትነትሽ ግማሽ ትካፈያለሽ። ግማሹን ደሞ ካሉት ከወንድምና እህት ጋር ይካፈላል። DNA ማስመርመር ነው ለዚ ሁሉ መፍትሄው። ጉቦ ሰቶ ነው ገለመሌ የምትሉ ሰዎች ግን ልጁ አንድ ሚልየን ብር የማትሞላ ብር ሊያገኝ ጉቦ ምን ያህል ይሰጣል። ከታች ፍርድ ቤት እስከ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለዳኞች ለአቃቤ ህጎች ለጉዳይ አስፈፃሚዎች ምን ያህል ብር ይሰጣል?? አንፍረድ ከተቻለ ልጁም ቀርቦ እንስማው።

  • @milenaashifaa5268
    @milenaashifaa5268 ปีที่แล้ว

    እንባሽ ይፍረድባቸው የኔ እናት አይዞሽ ❤️

  • @azebassefa4590
    @azebassefa4590 ปีที่แล้ว +4

    ዲኤንኤው እኮ መፍትሄ ነበረ ልጅ ከሆነ የአባቱን ድርሻ ማግኘት አለበት

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 ปีที่แล้ว +1

    Thanks endalek it’s great job I don’t for get ur advice in adss now am in Canada. Am beside you bro go head ❤

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 ปีที่แล้ว +1

    እዳ ልክ
    ስላየንህ በጣም ደስ ብሎናል

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 ปีที่แล้ว

    እዳልክ አድናቂህ ነኝ ድንቅ ስራ የሰው ህመም ማዳመጥከዚ ሁሉ ጣጣ ዲዬኔውን ማስመርመር ።

  • @aishanuri2750
    @aishanuri2750 ปีที่แล้ว +6

    ትልቁ ወሳኝ ዲኤንኤን ነው

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ ปีที่แล้ว +4

    ኡፍፍፍ የኔ እናት

  • @አዲስአበባቤቴ-ደ1ቀ
    @አዲስአበባቤቴ-ደ1ቀ ปีที่แล้ว +10

    ሲጀመር ልጅ ከሆነ ዲኤንኤ አታስመረምሪም መኪና ንብረት አለሽ ለጠበቃ በሺዎች ከምትከፍይ ልጅ መሆን አለመሆኑን አረጋግጠሽ ንብረትሽን አታስለቅቂም መንገብገብ እንጂ እሱም ልጅ ነው መብት አለው ልጅ ከሆነ አንቺና ልጆችሽ አብራቹ እየኖራቹ ለልጅ የሚገባውን ሁሉ እያደረገ አሷድጏቸዋል ከውጪ የተወለደው ግን ምንም አላገኝም እራስ ወዳድድ ሴት ነሽ ልጅ ከሆነ የአባቱን ንብረት ከልጆችሽ ጋር የመካፈል መብት አለው ምን ሆንኩ ብልሽ ነው እዚህ መተሽ የምታለቅሽው መፍትሄው በእጅሽ ነው ልጅነቱን አረጋግጠሽ መገላገል

    • @tinbitayele9797
      @tinbitayele9797 ปีที่แล้ว +1

      ይሄንን የጻፈው ማን እንደሆነ ያስታውቃ አባቱ ልጅነቱን ያላመነበትን እሷን ምን እንድታደርግ ነው የተፈለገው አባቱ ቢቀበለው ኖሩ ከቤተሰቡ ያስተዋውቀው ነበር ደግሞስ ሶስት የተለያየ የልደት ሰርተፍኬት እንዴት ሊኖረው ይችላል በገንዘብ የሐሰት መረጃ እያሰራ ነው እንጅ ማፈርያ

    • @አዲስአበባቤቴ-ደ1ቀ
      @አዲስአበባቤቴ-ደ1ቀ ปีที่แล้ว

      @@tinbitayele9797 ምን አዲስ ተአምር የተፈጠረ ታረጊዋለሽ የድሮ አባቶች በየሄዱበት አደል የሚወልዱ ከጋብቻ ውጪ እንኳን የትላንቶቹ የዛሬ ወንዶችሽ ወልደው ይሸመጥጡ የለ መከርኛዋ እናት ናት ይምታሳድገው አፈር ልሳ ተቀበለውም አልተቀበለም እስከ ዛሬ ያልሰጠውን የአባትነት ስምም ንብረቱም ይገባዋል ይሄኔ እኮ ሴት ነሽ ይሄን የምኮምቺው ኢትዮጵያን ውስጥ በትዳር ከሚወለደው እጥፍ አደል ዲቃላ ያለው ምን ፍርድ ቤት ለፍርድቤት ያንከራትታታል ታስመርምር ልጁ ከሆነ የአባቱን ድርሻ ትስጠው ካልሄነ ደግሞ ከሄወቷ ጨርሶ ይወጣላታል ይሄ ነው

    • @አዲስአበባቤቴ-ደ1ቀ
      @አዲስአበባቤቴ-ደ1ቀ ปีที่แล้ว +3

      @selamzewdu143 ህግ ስርአት ምናምን ትላለች እንዴ 🤣 መጀመሪያ ቪዲዬውን ጨርስሽ ስሚ ተብል ነበር አቅም የለኝም ብላ መንግስት ይርዳኝ ከልጁ ጋር በእኩል ወጪ ላስመርም ብላ ጠይቃ ነው ራሷ ከዚህ ነገር ለመገላገል እኮ ፍርድ ቤት አደለም ህሊና በቂ ነው እንኳን አስመርምሪ ተብላ ቀርቶ ቅን ብትሆን ይሄ ችግር ሲመጣ በግሏ አስመርምራ በስርአቱ ዉጤቱን አውቃ እረፍት ታገኝ ነበር ስለም ህግ ፍርድ ቤት ነው የምትቀባጥሪውበገዛ እጇ ጤናዋን ሰላሟን ጉልበቷ ገንዘቧን ግዜዋን ከምታባክን የአባትነት ምርመራ አስመርምራ አትገላገልም ንዴ አን ውጤት እኮ በቂ ነው በልጁ መምጣት እሷም ልጅ ነኝ ይምለውም ተጠያቂ ጥፉተኛ አደሉም አባትየው እንጂ ከሆነ በኃላ ደግሞ ልጆቿን አቅፉ ከደጅ ይሚወለደውም መግፉት አችልም ይሄ ነው እውነቱ🤗

    • @Chory2818
      @Chory2818 ปีที่แล้ว

      ይህንን የፃፈው ልክ እንደ ልጁ ዲቃላ መሆን አለበት

    • @amanueltesfaye6406
      @amanueltesfaye6406 ปีที่แล้ว

      @@Chory2818 ante zmble atfrd commentochkn eyayw nbr lju gar ewnt ale abatoch betelyaye mkniynat ljachewn liyaswuku slmayfelgu eshi yhe tarike bnem sledrse zmblk styewa lk endehonch atreda

  • @የዉሎዋቅብጥየዉሎዋቅብጥ
    @የዉሎዋቅብጥየዉሎዋቅብጥ ปีที่แล้ว +2

    እንዳው የሰውን አዪምሮ የሚበጠብጥ አላህ አዪመሮቼውን ያበጣብጠው መንግስቱ ግን አለ መቼም እዪዘፈነቺ አዴለም

    • @derbachewendale6436
      @derbachewendale6436 ปีที่แล้ว

      አንተ ጋዜጠኛ ነህ ዲኤኔኔ የሚረዳት ሰዉ ፈልግላት የትምርህት ቤት ማስረጃ በቂ ነዉ

  • @dagmawitgetachew6917
    @dagmawitgetachew6917 ปีที่แล้ว

    የሀቅ አምላክ ነፃ ያውጣሽ

  • @eyasumarkoswoldesemayat4835
    @eyasumarkoswoldesemayat4835 ปีที่แล้ว

    God bless you Endalk!

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እዳልክ በአካል አየሁህ ደሰ ሲል ድምፅህን ሰወደው ❤❤❤

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 ปีที่แล้ว +2

    ይህች ክፉ ናት ምን አለ ተመርምሮ ልጁ መሆኑ ቢረጋገጥ?ሳይንስ እንደሚያሸንፈሽ አንቺም ልጆሽም ጅቦች ናቹ ይህ እርኩስ ባልሽ ከፍተኛውን ድርሻ ይዛል። አንቺ የእንጀራ እናት ይገልፅሻል። በይ የአቶ አባዱላና የ እከ ታሪክ ማየት አለብሽ ካልጠላሽው DnA አስመርምሪ ይህ ሁሉ ንብረት ይዘሽ በጡረታ ነው ትያለሽ በጣም ክፉ ነሽ

  • @SameraSamera-o3r
    @SameraSamera-o3r ปีที่แล้ว

    እዳልክ,ስላየውክ,ደስ,ብሎኛል

  • @ገብሬልላአማንኤል
    @ገብሬልላአማንኤል ปีที่แล้ว +2

    እህቴ ፈጣሪ ይዳሽ አይዞሽ ግን ከልጆችሽ ጋር ዲኤንኤን ማድረግ ነው

  • @alemteka3149
    @alemteka3149 ปีที่แล้ว +1

    የአባትን ስም ማስቀየር በጣም ከባድ ነው ። እንዴት ተሳካለት ።በሽር የተብለው የበፊት አባቱስ ለምን አይጠየቅም ።

  • @tigirayeismylife9923
    @tigirayeismylife9923 ปีที่แล้ว +1

    Mumaye Azoshe minanet zemen new god help you there is not justice in Ethiopia leboch

  • @fatimaahmed4632
    @fatimaahmed4632 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት ስታሳዝን🥺🥺ፈጣሬ ይርዳሽ🤲🤲🙏

  • @fikirtebirhan931
    @fikirtebirhan931 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንተ አንዳልክ አባክህ እንዴት ላግኝክ የምኖረው ከሀገር ዉጭ ነው ግን በጣም እፈልግክ ነበር እባክህ

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت ปีที่แล้ว

    የኔ እናት አይዚሽ

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 ปีที่แล้ว +2

    የሚያሳዝን ፍርድ እረ መንግስት ፍርድ ቤት ያለውን ጉድ ተመልከት እረ ፍትህ

  • @nazrawitedros5028
    @nazrawitedros5028 ปีที่แล้ว +6

    DNA 4::

  • @Brukluul.
    @Brukluul. ปีที่แล้ว

    Hi Endalk, I wish u all ma best. How can I contact u.pls I need ur help. I live I sweden and I am Eritrean .

  • @cirstinmamo1891
    @cirstinmamo1891 ปีที่แล้ว +6

    የኔእናት ባለቤትሽ ከሌላ አለመውለድን እንዴት እርግጠኛ ልትሆን ቻልሽ?
    የተወለደውን ልጅ ክዶት ቢሆንስ፣ወይም እናቱን ክዷት ቢሆንስ ? ፊትቢነሳውስ
    ስለዚህ ልጅን በፍቅር መቅረብ ብዙ ነገር ይቀይራል እላለው

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 ปีที่แล้ว +3

      በትክክል ብዙ ሰወች ከትዳራቸው ውጭ ወልደው ደብቀው መኖር ይፈልጋሉ

    • @amanueltesfaye6406
      @amanueltesfaye6406 ปีที่แล้ว

      Bexam mrt mels nw wndme yhe yne tariknw belw stywa eyayechew yalw yerasuan angle bcha nw lju gar yelju enat gar bzu mels ale aregtgna ngn lelaw yedagnawa "mels wnd lj aywldm aybalm "ewnt nw yhe ybzu Ethiopian tarik nw

    • @amanueltesfaye6406
      @amanueltesfaye6406 ปีที่แล้ว

      @@zuzutube6444 betkekl

  • @medinajibreel3556
    @medinajibreel3556 ปีที่แล้ว +2

    ዲኤንኤ እንዲደረግ የጠየቀውን ወገን ነው የሚከፍለው።

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው ปีที่แล้ว +2

    ደም ምርምራ ያድርጉ ስም የትወለደበት ጊዜ ሊሳሳት ይችላል ብዙም ትምህርት የለም ሀገራችንን ዋናው የደም ምርምራ ነው ልጄ እስካሉ ድረስ ከእነሱ ያድርግ

    • @fatma6629
      @fatma6629 ปีที่แล้ว

      ከማን ጋር አባቱ ሞቶ

  • @wengelawitmengesha4838
    @wengelawitmengesha4838 ปีที่แล้ว

    ኢትዬጵያ ውስጥ በጣም የፍርድ ሁኔታ ያሣዝናል

  • @hirutgmartinsson9728
    @hirutgmartinsson9728 ปีที่แล้ว +1

    Ayizosh berchi. Tenashin tebiki!!! Yih tenashin liyanaga yemeta new. Wede Fetari eyetseleyish tenash lay tikuret adirigi.
    Hulum neger yalifal.
    Gifin ye miyareg firdun yagignw.
    Dagna hone lela le fitih yalikome berasu firidun yagign.

  • @fantutadese1418
    @fantutadese1418 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ነገር በከፈለ ነው ጠበቆች ራሳቸው ሌቦች ናቸው በእጅ አዙር በሁለቱም በኩል ይበላሉ የጠለጠ ወደ ከፈላቸው ያደላሉ የነገረሻቸው ሚስጥር ለተቃራኒ ወገን ይሸጣሉ ። በአሁን ሰአት ኢትዮጲያ ውስጥ እውነት በብር ተሽጧል

  • @nebyat
    @nebyat ปีที่แล้ว +6

    17k subscribers only if he was talking entu fentu he would have 1000000m subscribers.

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 ปีที่แล้ว

    በዉነት እኛአገርብቻ አይለም

  • @phonetastic5392
    @phonetastic5392 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ኢቲዮጲያዊ ድምፅ እንሁናት ምክንያቱም ነገ ሁሉም እየተነሳ የኔ ነው ሊል ነው ባለፉበት እረ ክፋት በዛ ያለዛ ለሴቲዮዋ የዲዮን ኤን ምርመራ ብር እናዋጣላቸው አንድ ብርም ቢዎን ከብዛታችን ይሞላል የማንም ከርከሮ ከልጅነት እስከውቀት ልብላ ይላል እንዴ ነግ በኔ አገራችን ምነው እጉ እያደር ቁልቁል ወረደ

    • @emebetberhane1334
      @emebetberhane1334 ปีที่แล้ว

      Anawukim anifired niziwochu misitochi enikuan yemayawukut kerto yemiyawukutinim yikidalu. Yedetesebet yawukal

    • @amanueltesfaye6406
      @amanueltesfaye6406 ปีที่แล้ว

      @@emebetberhane1334 🙏👏👏👏

  • @aadffasdfff3136
    @aadffasdfff3136 ปีที่แล้ว

    ባሁን ሠአአት ሁሉም በጥቅም የደረ ነው ወይ መጨረሻችሁ አሥመሣዮች

  • @desalegn337
    @desalegn337 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ ለደረሰብሽ የወንጀል ግፍየፍርድ መዛባት እንዳጋጠመሽ ባቅም
    ግን የሁሉ ዳኛ ቅንፈራጅ እግዚአብሔር
    የመጨረሻውን ፍርድ እንደሚፈርድልሽ አልጠራጠርም

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 ปีที่แล้ว

      you're bad women way you don't make to him deaina

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 ปีที่แล้ว

      you're not good he's your celdrain n

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 ปีที่แล้ว

      you're. Very selfish you're .not good person

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 ปีที่แล้ว

      When dina you make test your are scared because meby he will by his father that way you don't make Danny

  • @emu3288
    @emu3288 ปีที่แล้ว +1

    Please please lawyers help this lady for the sake of God...wey nedo😡

  • @RGChannel520
    @RGChannel520 ปีที่แล้ว

    yene enate egezabehar yiredachu ayezoshi 🙏

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 ปีที่แล้ว +1

    በክህደት የተሞላ ዘመን😭😭😭😭😭😭

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
    @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ ปีที่แล้ว +6

    ወዶች ልክስክስ ናቸው

  • @meazamamo674
    @meazamamo674 ปีที่แล้ว

    አውነት ነው ኤኮ ውንድ ልጅ አይደለም አይባልም.... ልጅ ሊሆን ይቻላል

  • @Tizazu1
    @Tizazu1 ปีที่แล้ว +1

    DNA Mirmera Lemin Atasdergim? Mekina Yalat Setiyo Endait Ye DNA maseriya 17,000 Atahu Tilalech?

  • @Tk-bz5sh
    @Tk-bz5sh ปีที่แล้ว

    OMG u batter in radio

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 ปีที่แล้ว +2

    ከዚህ ጭንቀት አይብስም ነበር እርዱኝ ብለሽ የ DNA ዉጤት እንዲያረጋግጥ ብታደርጊ እረፍት ነበር። አሁንም የህግ ባለሞያ ረድቶሽ ቢፈጸምና፣ ልጆ ከሆነም፣ ንብረቱ ሁሉ በግማሽ ያንቺ ነዉ። ቀሪዉ ግማሽ ደግሞ፣ ለሁለት ልጆችሽና በእርግጥ ልጁ መሆኑ ከተረጋገጠ፣ ለሶስቱ ነዉ የሚከፋፈለዉ። ብዙም አትጎጆም። ብዙዉ የአንችና የልጆችሽ ነዉ። ከዛ በኋላ ጎበዝ ሴት እና ልጆችሽም አስተዋይ ከሆኑ፣ በነበራችሁበት መልኩ መቀጠል ትችላላችሁ።
    ሰላም ከምንም ይበልጣል። DNA ዉጤት ላይ ተረባረቢ። እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን።

  • @Bj-7zo2sMes
    @Bj-7zo2sMes ปีที่แล้ว +4

    ውሸት ከቅድመ አይቶቻችኹ የወረሳችሁት ስለሆነ ባህላችሁ ሁኗል

  • @abebagebru1576
    @abebagebru1576 ปีที่แล้ว

    Hi Endalkye

  • @addisderasa5985
    @addisderasa5985 ปีที่แล้ว +2

    ዉይ ወንዶች ሰውን በቁሙ ትገላላችው😭😭

  • @hassenyesuf6586
    @hassenyesuf6586 ปีที่แล้ว +1

    ከመወሥለት ሁለተኛ ሚስት ማግባት ይሻላ ል የዲቃላ ልጅ አይወርስም በሙሥሊም ሀይማኖት

  • @salamaseyoum4974
    @salamaseyoum4974 ปีที่แล้ว

    Endalkye 1 ken anten agegnche yewsten bawera endet bekelelegn

  • @yeshigetnet9104
    @yeshigetnet9104 ปีที่แล้ว

    ኣንዳንድ ሰዉ እኮ ድፍረታቸዉ ልጅ ነኝ ይበል ልጅ ከሆነ ድርሻየ ስጡኝ ይባላል ወረበላ የበዛበት ዘመን

  • @genetwoldeyes4660
    @genetwoldeyes4660 ปีที่แล้ว

    Ayzosh lgbayu betkklegna menged lemn aymetam lgnetachewn saynageru wey enat wey abat simot alen blew ymetalu kalachu eseyew tkklegnawn menged yzachu nu

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 ปีที่แล้ว

    🌹🌹🌹🌹🌹💐

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 ปีที่แล้ว

    አይ የኢትዮጵያ ህግ ሁሉም ባይሆኑም የተወሰኑ ዳኞቹ ሌቦች ጉበኞች ናቸው ያሳዝናል

  • @ethiopiahageri9926
    @ethiopiahageri9926 ปีที่แล้ว +2

    እናቴን ግራ እያጋቧት ነው

  • @tigirayeismylife9923
    @tigirayeismylife9923 ปีที่แล้ว +4

    You have to do DNA

  • @kaladamsu9843
    @kaladamsu9843 ปีที่แล้ว

    Kalalu masamaramar Nabarabas

  • @betigeda7693
    @betigeda7693 ปีที่แล้ว +2

    DNA አስመርምሩ መፍትሄው ይሄ ነው

  • @anwarayalew9138
    @anwarayalew9138 ปีที่แล้ว

    መግባባቱይሻላል

  • @ሜና
    @ሜና ปีที่แล้ว +3

    እይዞሽ ተስፋ እዳት ቆርጭ ይሄ ውሸታም ሊበላሽ ነው አጭበርባሪ ተመሳጥረው ተባብረው ሊበሉ ሽ ነው እግዚአብሔር ይድረስለሽ።

  • @zarfizizi2260
    @zarfizizi2260 ปีที่แล้ว +2

    ጠያቂው እራሱ ይደብራል ግራ ያጋባል

  • @fafi985
    @fafi985 ปีที่แล้ว +3

    DNA Ebakeshe aseri

  • @Chory2818
    @Chory2818 ปีที่แล้ว

    ባላየሁ ይሻለኝ ነበር

  • @abhaksa9004
    @abhaksa9004 ปีที่แล้ว

    አባትየው ከሞተ ቡሀላ DNA ከማን ጋር ነው እሚደረገው?

  • @jerrycanalem1955
    @jerrycanalem1955 ปีที่แล้ว

    Jib

  • @የዉሎዋቅብጥየዉሎዋቅብጥ
    @የዉሎዋቅብጥየዉሎዋቅብጥ ปีที่แล้ว

    😔

  • @tinajesus5800
    @tinajesus5800 ปีที่แล้ว

    Selam

  • @melaku6462
    @melaku6462 ปีที่แล้ว

    AYEZOSHE BAreche TENENATESHEENE TABEKE LA HULUME NAGARE MAFETAHA ALAWE

  • @ana8712
    @ana8712 ปีที่แล้ว

    abate wendoche bemestochachewe laye yemechawetute drama kkk gude newe

  • @selamawitkuma8744
    @selamawitkuma8744 ปีที่แล้ว +5

    DNA አስመርምሪ ስትባይ ማሰራት ነበረብሽ የትም ገብተሽ።

    • @sebletiruneh2183
      @sebletiruneh2183 ปีที่แล้ว

      hi

    • @እምዬኢትዮጵያእናቴእናቴ
      @እምዬኢትዮጵያእናቴእናቴ ปีที่แล้ว +1

      እሱ እኮ ነው የመጀመሪያ ከሳሽ? የDNA ምርመራውን ማቅረብ ያለበት ልጁ ነው ።

    • @mele779
      @mele779 ปีที่แล้ว

      እሷ ለምን ታሠራለች ከመነሻው

    • @selamawitkuma8744
      @selamawitkuma8744 ปีที่แล้ว +2

      @@እምዬኢትዮጵያእናቴእናቴ እሱ ባባት ስም እስከተጠራ ድረስ ፍርድ ቤት እንደ ልጅ ነው እሚያየው። እሷ ልጅ አደለም ብላ እየተከራከረች ስለሆነ DNA ብታስራ ሁሉም ነገር እዛ ጋ ይቆም ነበር። እሷም እኮ አለች የጠበቃው ስህተት ነው እንጅ ጥሩ እድል ተሰቷት ነበር። ልጁ ባባት ስም ከተጠራ ልጅ ነው በቃ DNA ማሰራት አይጠበቅበትም። ልጅነትን መካድ እሚችለው አባት ነበር እሱ ስለሞተ እሷ በ DNA ነበር ማስረዳት የነበረባት።

    • @እምዬኢትዮጵያእናቴእናቴ
      @እምዬኢትዮጵያእናቴእናቴ ปีที่แล้ว +1

      @@selamawitkuma8744 ok, አሁን ገባኝ አመሰግናለሁ ።

  • @የዉሎዋቅብጥየዉሎዋቅብጥ
    @የዉሎዋቅብጥየዉሎዋቅብጥ ปีที่แล้ว

    ገና መግስቱ ጠበቅ ካላለ ሴት እና ዴካማ በንዴት ልሞቱ ነው

  • @ישלםאיילין
    @ישלםאיילין ปีที่แล้ว

    מסכנה 😭😭❤

  • @familyejigutube8793
    @familyejigutube8793 ปีที่แล้ว

    ምርመራ ማስደረግ ልጁ መሆኑን

    • @familyejigutube8793
      @familyejigutube8793 ปีที่แล้ว +1

      አብረሽ ሄደሽ ነው ማሰራት አለብሽ ብቻውን እንዳትልኪውም አሰርቶም ቢመጣ እንዳትቀበዪ

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 ปีที่แล้ว

    Wedeewnetu kehiedn fth alba kehonec ager lay menorachin yemiyasasu firde gemdl frd newna DNA binorm firdu yemilewet ayhonm

  • @mammya1638
    @mammya1638 ปีที่แล้ว

    Endalke endiet neh mobilie teneshua lejie abelashetaw Amharic keyboard teftual ena be Englizigna lestefleh tegedejalehu enie yeminorew Addis Abeba new behiyewetie betam bizu fetenaweche alubign leselam gebat bizu gizie dewye neber melese atahu ahun ante ayoutube sagegneh betam dese alegn kebalebietie gar ketegaban betam bizu amet hunonal serawm university memeher new yawm pyschologi gin min tadergewaleh yewche alga yebiet kega yemibalew aynet new lijoch alugn bietesebochew yatahut gena be14 ena be16 ametie new yenie yemlew sew yelegnem benuroye betam telik chiger west negn ebakhen yehone neger belegn erasien eskematfat dereja lay dershalehu ebakhin erdagn amesegnalehu

  • @MakedaTefera-l5i
    @MakedaTefera-l5i ปีที่แล้ว

    DNA DNA DNA

  • @melaku6462
    @melaku6462 ปีที่แล้ว +1

    DNA ADEREGU sekafale Neberate ya DNA DERESHAWENE YEKEFALE

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት ปีที่แล้ว +1

    😏😏😏ይ ልጀ ቅጥ ብሎ ቤትሽ ከመጣ ከ ባለቤትሽ ግንኝነት አለው 😏😏ያለ ምክንያት አይመጣም ከ ባልሽ ጅርባ አጥኝ ብዙ ጉድ ደብቆሽ ይዎናል 😏😏😏ስንቱን ጉድ ስማን በ ዚህ ዩቱብ 🤔🤔እና ስንቱ ሚስት ሳታውቅ ድብቆ አግብቶም ልጆችም አፍርቶ ስንቱ ተቀምጦ ጉድ የውጣበት 🤔🤔እና የ ባልሽን እንቅስቃሴ ስናት ውስጥ ግቢ

    • @amanueltesfaye6406
      @amanueltesfaye6406 ปีที่แล้ว

      Fetari ybarkek abo kefragnet wetek endzi maytk desylal

  • @selamasefa6649
    @selamasefa6649 ปีที่แล้ว

    ስስታም እሄሁሉ ሃብት ካለሽ ለምን ዲኤንኤ አታደርጊለትም እና እውነቱን አታውቂም አባቱ ከሆነ ያባቱን ሃብት ላለ ማካፈል ነው እሄሁሉ ልጅ ደሞ ሃቃለበት ያባቱን ሃብት አካፍይው እስካሁን ያልተናገረው ትዳርሽ እንዳይበተን ይሆናል ዝም ያለው

  • @zebibaali2543
    @zebibaali2543 ปีที่แล้ว

    ድርሻውንለምንትቸገራለች

  • @gizmanabdulahi4762
    @gizmanabdulahi4762 ปีที่แล้ว

    Why are you cutting her off let her speak man!!!

  • @jemberberhe3834
    @jemberberhe3834 ปีที่แล้ว

    Ketewesene egido enedinesalesh yedireshawe akafiyewe lej kehono makefile bech new

  • @Lee-xn7jv
    @Lee-xn7jv ปีที่แล้ว

    Let's help the woman donate for DNA ..I can contribute 250€ ,