🔴Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • ሰላም የዳኒ ሀበሻ ሚዲያ ተከታታዮች። በዚህ ቻናል ጥሩ ጥሩና ጠቃሚ መረጃዎች በየጊዜው ይቀርባሉ ይጎብኙን።

ความคิดเห็น • 26

  • @azukira9743
    @azukira9743 3 ปีที่แล้ว +6

    ብትመነኩስም ያምርባታል በዚህ ዘመን ምን የሚያጓጓ ና የሚያስደስት ነገር አለና

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube 3 ปีที่แล้ว +2

    አርቲስ ሜላት ለሁላችንም አርእያ የምትሆን ጠንካራ ሴት ናት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃት!!!

  • @yabsrayabsra6789
    @yabsrayabsra6789 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰውዶት❤

  • @Alemmam
    @Alemmam 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜላት ገራሚ ጠንካራ ሴት ናት እግዚአብሔር የሶ የሆነውን ይስጣት

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋናው በእግዚሐብሔር መታመን ነው የልቦአን መሻት እሱ ይፈጽምላታል እውነተኛ የትዳር ጓደኛ የሚገኘው ከእግዘሐብሔር ነው:: ግን ተለያዩ በቃ

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 3 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒ አሪፍ ቪዲዮ ነዉ በርታ ቤተሰብ እንሁን

  • @amentube4734
    @amentube4734 3 ปีที่แล้ว +1

    Kibruwan yatabakach yazamanachin artist nach batam new yamiwodat mirt bach

  • @aboyetube3610
    @aboyetube3610 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛለህ ወንድማችን አዩ

  • @helenbaletcha92
    @helenbaletcha92 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክክክክ በቃ አትፋታቱም እዴ ወሬኞች

  • @aboyetube3610
    @aboyetube3610 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜላት በጣም ጣንካራ ሴት ናት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላት

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሔር ይባርክሽ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ሁሉ ልቦና ያላት አትመስለኝም ነበር እግዚአብሔር ይደግፋት ያስባት ባለ ብዙ ዘር ትሁን እናመሰግናለን አዩየ ውዴ 😍🙏

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube 3 ปีที่แล้ว +1

    አዩዬ ሰልፍዬ እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏😍

  • @saratube1230
    @saratube1230 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜላት አላህ ያጠክራት ጎበዝም ናት ግን በሚዲያ የሚለቀቁ ፎቶወች እና ቪዲዮወች ዋጋ ያስከፍላሉ በተለይ ለሴት ልጅ እነሱ ቢጠፊቱ ብዙ ሠው ነው የተቀባበለው።

    • @Dani_Habesha
      @Dani_Habesha  3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ሳርዬ ሊጎዳት ይችላል።

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 3 ปีที่แล้ว

      ማሪ ናት

  • @e-ftube8052
    @e-ftube8052 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ሴት ነች ሜላት

  • @azukira9743
    @azukira9743 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ቀረብሽ ይሔ ቅስም ሰባሪ

  • @oragashligaba8020
    @oragashligaba8020 3 ปีที่แล้ว +1

    ሥወዳት

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍ

  • @jerrysetota7967
    @jerrysetota7967 3 ปีที่แล้ว +1

    Jeriiiii

  • @zedzed4145
    @zedzed4145 3 ปีที่แล้ว

    Ware

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว +1

    👀👌

  • @burtey6105
    @burtey6105 3 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ አንተንም አቅሀለሁ