ከነብልቱ እቀበለዋለሁ ብዙ ነገር አይቻለሁ ሰርጀሪ አያስፈልገውም!! | ወንዶሰን ሌላ ሚስት ተገኝቶለታል!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 651

  • @ጋልትግራይ-ዐ2ገ
    @ጋልትግራይ-ዐ2ገ หลายเดือนก่อน +106

    እውነታ ከሆነ ደስ ይላል😢❤ነገር ግን ተልካ እንዳትሆን ተጠንቀቅ🥹

    • @SitiYassin
      @SitiYassin หลายเดือนก่อน

      እኮ

    • @MUbaMamuDE7
      @MUbaMamuDE7 หลายเดือนก่อน

      እኮ

  • @ፅዮነይትግራይዓደይሓደራ
    @ፅዮነይትግራይዓደይሓደራ หลายเดือนก่อน +128

    መጠንቀቅ ኣለብህ ተልካ ትሆናል😢❤

    • @AtsedeAsalif-qe1lu
      @AtsedeAsalif-qe1lu หลายเดือนก่อน +3

      እኔ ምኑም አላማረኝም ተልኮ ይዛ የመጣች ይመሥለኛል

    • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
      @ሀበወወበሀሀበወወበሀ หลายเดือนก่อน +2

      አወ,ሰው,አትመኑ,ወደ,አውሬነት,ተቀይሯል,ቤት,ስላለው,ንብረቱን,ልታከስር,ይሆናል,የመጣችው,,ተልካ,ነው

    • @Roziitube
      @Roziitube หลายเดือนก่อน +1

      @@ፅዮነይትግራይዓደይሓደራ ba tikikili

    • @MUbaMamuDE7
      @MUbaMamuDE7 หลายเดือนก่อน

      እኔም እደዛው ጥርጠሮአለው

    • @TeteH-fo5wj
      @TeteH-fo5wj หลายเดือนก่อน

      በመጀመርያ ሰላም ውድጋዘተና1ና ዜድስ መመርመር2ናሰውየው ሀብታም ኖው ለብርብላ እንዳይሆን 3ተና የሰውተልእኮ እንዳጅኖራት በተቕላላየስዋአስተዳደግ ከገኦገበትዋ አስተዳደግዋ መተየቕ አለበትበተረፈ❤❤❤

  • @addisw1713
    @addisw1713 หลายเดือนก่อน +54

    ኧረ የልጅቷ ባግራውንድ ማጣራት አለባቹ ወንደሰን በድጋሚ መጎዳት የለበትም እሷ ባወራቹ ቢቻ እንዳታምኗት ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድዬ🙏❤️

    • @nanimisgan3346
      @nanimisgan3346 หลายเดือนก่อน +1

      እኔምፈርቻለው

  • @nebiathagos9518
    @nebiathagos9518 หลายเดือนก่อน +151

    መጀመሪያ HlV መርመራ ኣድርጉ

    • @HINHH-qj5lc
      @HINHH-qj5lc หลายเดือนก่อน +4

      ትክክል ተልኮ አላት አጣራለት

    • @madeenamadeena7413
      @madeenamadeena7413 หลายเดือนก่อน +1

      መጀመሪያ ትመርመር

    • @adanechemekonene7694
      @adanechemekonene7694 หลายเดือนก่อน

      Tikikil

    • @dawitmamo8892
      @dawitmamo8892 หลายเดือนก่อน

      @@adanechemekonene7694 yes yimermeru megemeriya

  • @MesfinmarkosMarekos
    @MesfinmarkosMarekos หลายเดือนก่อน +60

    በናታአቸዉ የነሲረ አየን በሠላም ነዉ የጠፈዉ ናፈቀኝ❤

    • @GgxJnnx
      @GgxJnnx หลายเดือนก่อน

      እያሰቅክት ነበር😢

    • @Melawitchanel
      @Melawitchanel หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ነው የሚያስጨንቀው ዘላለምምኮ ጠፍተዋል😢

    • @صافيه-و4ث
      @صافيه-و4ث หลายเดือนก่อน +1

      የሁላችንም ጭንቀት ነው 😢

    • @yizoloveyou7198
      @yizoloveyou7198 หลายเดือนก่อน +2

      የንስር አይን ስለጠፋው ይቅር በሉኝ ብሎ ነገ በአዲስ መልክ እመጣለሁ ብሏል😂

    • @Bobo-hs6ps
      @Bobo-hs6ps หลายเดือนก่อน

      አረ ምናለበት ፊደል ብትቆጥር ?

  • @good8574
    @good8574 หลายเดือนก่อน +24

    በጣም ጥሩ ሴት ነች በውነት እንደዝህ ኣይነት ሰውየት ይገኛል እንደዝህ ኣይነት እውነቱን የሚናገር ሰው ቁም ነገር ልዓት ንህ ትችላለች በርታ ውንደሰን

    • @GgxJnnx
      @GgxJnnx หลายเดือนก่อน +5

      የአሁኑ ሰወ አይታመንም ተልካም ልትሆን ይችላል

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y หลายเดือนก่อน +24

    ኧረ ኧረ ኧረ ተልኮ እንዳይሆን ተጠንቀቁበት እኔ አላምንም ለማንኛውም ተጠንቀቁበት ወገን😮😮😮😮

  • @f-io7sj
    @f-io7sj หลายเดือนก่อน +40

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም 😢😢😢😊

    • @ifg3536
      @ifg3536 หลายเดือนก่อน +1

      S❤A❤W❤❤❤❤😢😢

  • @TsehayLove-d9b
    @TsehayLove-d9b หลายเดือนก่อน +25

    ተልኮ አለበት 💃💃💃

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f หลายเดือนก่อน +223

    ዛሬ አንደኛ ነኝ የንስር አይን የናፈቃችሁ እስኪ በላይ👍🥹

    • @Getahun-m5f
      @Getahun-m5f หลายเดือนก่อน

      ምን አገባን አኛ 😅አሽቃባጭ

    • @ዙዙቲ-ዀ3ጐ
      @ዙዙቲ-ዀ3ጐ หลายเดือนก่อน +4

      ምን ሁኖ ነው የጠፋው ደና ነው ግን?

    • @addisw1713
      @addisw1713 หลายเดือนก่อน +2

      ኧረ እኔም የት ጠፍተውነው ከዜሌ ጋር

    • @EeEe-ii1xm
      @EeEe-ii1xm หลายเดือนก่อน

      ምንሁኖነውየጠፍው

    • @HalimaEshetu-u9n
      @HalimaEshetu-u9n หลายเดือนก่อน

      ኧረ የኔም ጥያቄ ነዉ

  • @kuw6095
    @kuw6095 หลายเดือนก่อน +41

    ኢረ ስንት ጉድ አለ አምላኬ መጨረሽዬ አሳምርልኝ

    • @AynalemTlahun
      @AynalemTlahun หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢በእውነት፣ያሳዝነል

    • @yizoloveyou7198
      @yizoloveyou7198 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅

    • @RamatoHusen-q6k
      @RamatoHusen-q6k หลายเดือนก่อน

      ❤​@@yizoloveyou7198

    • @Moma-cg9ff
      @Moma-cg9ff หลายเดือนก่อน

      😢

    • @Moma-cg9ff
      @Moma-cg9ff หลายเดือนก่อน

      ​@@yizoloveyou7198😮😮

  • @BeletechDemise
    @BeletechDemise หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር የድርግልህ ውንድሜ ❤❤❤❤

  • @Ehtiopia
    @Ehtiopia หลายเดือนก่อน +22

    የሆነ ተልኮ አላት 😢😢😢

    • @Moma-cg9ff
      @Moma-cg9ff หลายเดือนก่อน

      እእእ😮

  • @meir-c5x
    @meir-c5x หลายเดือนก่อน +15

    ወደ ፈጣሪክ ቅረብ ወንድሜ ሲጀመር ማነው ደስተኛ የማይኖርበት ህይወት የሚገባው እቺንም አትመናት አውቃ ነው ብር ካለው ለብር ብላ ሊሆን ይችላል የመጣችው ሁሉንም ለፈጣሪ ተወው መጀመርያ ፀበልክ ተጠምቀ ጨርስ ንስአክ ግባ ወንድሜ አትቸኩል ተረጋጋ

  • @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ
    @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ หลายเดือนก่อน +36

    የንስር አይን የት ጠፋ ያስጭነቃቹህ

    • @yizoloveyou7198
      @yizoloveyou7198 หลายเดือนก่อน

      ነገ እመጣለሁ ብሏል 😊

  • @mshayat
    @mshayat หลายเดือนก่อน +19

    እረ ይቅርበት የሆነ ተልኮ ሊኖራት ዮችላል እና ወድሜ እራስህን ጠብቅ😢😢😢

    • @simenehgashaw1687
      @simenehgashaw1687 หลายเดือนก่อน

      ለምን ይቀርበታል ብዙ ሴቶች የሚመኙትን ዘነዘና ይዟል እኮ

    • @RamatoHusen-q6k
      @RamatoHusen-q6k หลายเดือนก่อน

      I love you

  • @AliAli-d3y1d
    @AliAli-d3y1d หลายเดือนก่อน +14

    ተልካ ይሆናል ተጠንቀቅ

  • @Amal-b3z
    @Amal-b3z หลายเดือนก่อน +18

    መጀመሪያ ትመርመር ማንነቷን ማጥናት ምናልባት ፈጣሪ ሊክስ ይሆናል

  • @TigistBeyene-g4p
    @TigistBeyene-g4p หลายเดือนก่อน +4

    የእውነት ከሆነ ግን ደስ ዮላል ልጁ በጣም ልቡ ተሰብሮአልና ፈጣሪ ዳግም ከመ ሰበር የጠየቀው ማን ያውቃል ፈጣሪ ልኮለት ይሆናል የፈጣሪ እጅ ይሁን ግን ሰውን ማመን አይቻልም

  • @hirut7396
    @hirut7396 หลายเดือนก่อน +21

    ጀርባዋ ይጠና ያቺ እርኩስ ሚስቱ ልካበት እንዳይሆን እኔ ግን እምትናገረው ነገር አላማረኝም
    😅😅😅ትቅርብህ

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj หลายเดือนก่อน +11

    መጠናት አለባት ጀርባዋ አትታመንም የዛሬሴቶች አይታመኖም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ መልካምምስት ከእግዚአብሔር ዘንድ ትገኛለች ፀበል ተጠመቅ ወንድሜዋ😢

  • @Yosebeny
    @Yosebeny หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት ክሆነ ደስ ይላል❤❤

  • @kidanegedefaw5924
    @kidanegedefaw5924 หลายเดือนก่อน +14

    የልጂቱን የትውልድ ቦታ አስተዳደግ አኗኗርና ስብዕና ማጣራት አለባችሁ።

  • @ItellAla
    @ItellAla หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ ልጁ ያሳዝናል ልጂቱ ከምፘ ተሆነ በጣም ደስይላል በርታ ወድሜ ጠከርበል ህይወት ይቀጥላል

  • @AYINALEMAYI-g8d
    @AYINALEMAYI-g8d หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ፎቅሩን ይጨምርበት ግ ን እንዳትከጂው አይቀናሽም

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq หลายเดือนก่อน +14

    ንጉስ አክባሪክ አድናቂ ነኝ

  • @Sawa-1996
    @Sawa-1996 หลายเดือนก่อน +12

    ለበጎ ከሆነ ደስ ይላል በመጀመርያ ምርመራ የጤና ኤች ኣይ ቪ ታደርግ ልጁን እንዳትጎዳው
    እኔ የምፈራው ተልእኮ እንዳይኖራት በቀድሞ ባለቤቱ ኣደራ ጠብቀው ተከታተለው ኣባክሕን
    ኣንዲት ሴት ተልእኮ ከሌላት ባጋጣሚ ዘው ብላ ባየሁሕ ኣሳዘነኝ ኣትልም ስለዚ ኣደራ እባክሕን እንዳትጎዳው 🙏🙏🙏

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu หลายเดือนก่อน +9

    አላህ ይሥቱር ይላሉ አረቦች ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ እኔ ምኑዋም አላማረኝም ይችኛዋ ከህመምህ ሣታገግም በዚህ ቅፅበት እኔጃ

  • @Ganet2024
    @Ganet2024 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም፡ደስይላል፡ፈጣሪበፍቅር፡ያኑራችሁ🎉🎉🎉

  • @ShegawHabtie-x1t
    @ShegawHabtie-x1t หลายเดือนก่อน +8

    ምንም መጠራጠር አያስፈልግም እመናት ፈጣሪ ላተ መዳን ያመጣት ልትሆን ትችላለች

  • @Quizzes4ALL-g9j
    @Quizzes4ALL-g9j หลายเดือนก่อน +8

    አልልልልል እኛም ተቀብለናል!!! በጣም ተጨንቀን ነበረ; ያረካት ይሆን ወይስ አያረካት? እያልን😮 ዶማ ራስ !

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ หลายเดือนก่อน +3

    ንጉስ ሚድያ እንኳን በሰላም መጣ የንስር አይን እና የዘላአለም ዘገየ ጠይቅልን 😥😥😥😥😥😥😭😭

  • @MmmTyty
    @MmmTyty หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሜ እግዚአብሔር ያደርግልህ ❤❤❤🎉🎉

  • @AdMob-hm9dv
    @AdMob-hm9dv หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል ንጉስ ሚዲያ አዲናቂህ ነኝ

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ሴት ናት አምላክ ይባርክሽ እባክህ ወንድሜ ወንዶሰን ሞክረው ምናልባትም አምላክ ያቀረባት ሴት ልትሆን ትችላለች። እግዚአብሄር ይባርክሽ🙏

  • @Saada-z3z
    @Saada-z3z หลายเดือนก่อน +6

    ሰላምጤናፍቅርይብዛልህወንድም፥የባሰአለአገርህንአትልቀቅይላልያገሬሰው፥ወንድምጀርባዋንአጥና
    ይችንም፥እኛአግብተንእማናቀው፥ተሳቀቅንይኸን፥እርቅስቶሎጨርስንጉስየ፥ያረቢ፥ምንአይነት፥ባልትሰጠኝይሆን

  • @YetnayetYetnayet-zx5cu
    @YetnayetYetnayet-zx5cu 13 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን አይዞህ ተረጋጋ ራስህን አረጋጋ ፀበልም ቢሆን ስትረጋጋ ነው። አትሞኝ ሴት ልጅን አትመን ። ይህን ስልህ ላንተ ያላትን እግዚአብሔርይሰጥሀል።።

  • @Hiat-t9p
    @Hiat-t9p หลายเดือนก่อน +9

    እሷ ልካት እዳይሆን ተጠንቀቅ😢

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ หลายเดือนก่อน +2

    በጣም,ከባድ,ነው,ንጉስ,ተጠቀቅ,ተልኮ,እንዳይሆን,ያቺ,የተረገመች,ገሊላ,ልካት,እንዳይሆን,ድጋሚ,እንዳትጎዳው,ንጉስ,እድሜ,ጤና,ይስጥህ,አይዞህ,ባለ,ታሪካችን

  • @ibrooopap
    @ibrooopap หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤ንጉሱ አበሳው

  • @زهرةابراهيم-ن5ض
    @زهرةابراهيم-ن5ض หลายเดือนก่อน

    አትቸኩል ተረጋጋ ወደ ራስክ ተመለስ ዛሬ የሚታመን ሠው የለም ምን አስባ እንደሆነ ምን አሳወቀህ ሌላ ጉዳት እንዳይደርስብክ ጥንቃቄ አድርግ ሌላ ችግር ውስጥ አትግባ ጋዜጠኛው ተባረክ

  • @kksakksakksakksa8165
    @kksakksakksakksa8165 หลายเดือนก่อน +28

    አረ የቺ ልከት እንደሆን ንጎስዬ በድንብ ተከተታለት ድገሜ እንደይጎደ

  • @FuitGfj
    @FuitGfj หลายเดือนก่อน +2

    ለሷ ብለክ እራስን እንዲ መጉዳት የለብህም ይበልጥ ጠንክረ ሆነህ ለራስህን ማሳያት ነው ወንድነትን እንጂ💪💪❤️❤️

  • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
    @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ หลายเดือนก่อน +4

    በርታ❤❤❤ንጉስየ

  • @Natanmamo.youtube
    @Natanmamo.youtube หลายเดือนก่อน +10

    ንጉሥ ሁሌም አንደኛ ነክ በርታልኝ አባካችሁ 100000 ሰብስክራይበር እናስገባው

    • @JdMd-s1v
      @JdMd-s1v หลายเดือนก่อน

      ንጉስየ ከጎኑ ሆነህ አጠናክረው ወንድምየ🥰🥰🥰🥰

  • @AmarSufyan-wr8qk
    @AmarSufyan-wr8qk หลายเดือนก่อน +4

    የመጨረሻ ጥሩ ሰው ነች

  • @IdrisMohamed-n8m
    @IdrisMohamed-n8m หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና,ወድማችን,በርታ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ghada1723
    @ghada1723 หลายเดือนก่อน +1

    የመምህር.ትሰፍየን.ገጠምኝ.አዳምጨ.እህቴ.በርቺ❤❤❤❤

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ፡ጊዜና፡ዘመን፡ስንቱን፡አርቲ፡ቡርቲ፡ሰማነው።እግዚአብሄር፡ይርዳህ፡፡

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei หลายเดือนก่อน +11

    ዝም በላት የሆነ ነገርማ አለ እንዳትቀበል ለዛችኛይቱ ደራ ብለክ ተልካ ነዉ😂😢😮🙈🙊🙉🙆🙆🙆🙆🙆ምትወዳትን ፈጣሪ ይስጥሕ

  • @wina-663
    @wina-663 หลายเดือนก่อน +8

    ኧረ ይችም እዳጉዳው ይቅርበት 😢

  • @aisa-rr6gy
    @aisa-rr6gy หลายเดือนก่อน +1

    ፍጣሪ አይጣል ብቻ አብሽር ወንድሜ❤🎉🎉🎉🎉

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ከሆነ እሺ ይሆን አሁን ሰውን ማመን ከባድ ስለሆነ ግን ተጠንቀቁ ተልካ እንዳይሆን❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @sbekele4200
    @sbekele4200 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ልካት ይሆናል ማለትህ ትክክል መጠርጠ አንዳንዴ መልካም ነው።

  • @Getahun-m5f
    @Getahun-m5f หลายเดือนก่อน +8

    ሁሉም ለበጎ ነው አይዞህ ብሮዬ

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث หลายเดือนก่อน +3

    ተልኮ ያላት እንዳይሆን ምክንያቱም ያቺ እየዛተች ነበር በሷ መንገድ መታ እንዳይሆን😢

  • @እማእወድሻለሁ-ከ6በ
    @እማእወድሻለሁ-ከ6በ หลายเดือนก่อน +4

    ጉድ ኧሯ አለ ጎጄ😂😂😂

  • @Adanech-yv3lc
    @Adanech-yv3lc หลายเดือนก่อน +6

    Nugus jagna gazeexanya jabaadhu waqaayyoo si yaa gargaaru obbooleesa keenya 🙏♥️garuu intaalii tun akkuma wandesan jedhe ergaamte deemu dandeesi hordoofa maalee galilan akkas gochu dandeessi ergaa silkiin deedebiite argaati ta,e hundafu obbooleesa keenya wandesan waqaayyoo sii yaa tiksuu 🙏

  • @vipmb6020
    @vipmb6020 หลายเดือนก่อน +8

    ይቺ ተልከ መሆን አለበት ተርጋግ 😢😢😢

  • @kksakksakksakksa8165
    @kksakksakksakksa8165 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሜ ጠንክረህ አሰይት አይዞህ

  • @dehabtesfay769
    @dehabtesfay769 หลายเดือนก่อน +1

    ተሉኮ ያላት ይመስለኛል እውነት
    ሰው አይታመንም ብአሁን ሳአት
    ደሞ ታሪኩ ሲሰማ አፈቀርኩት አላለችም

  • @AboAleath
    @AboAleath หลายเดือนก่อน +18

    አረ ዱካሾው የነስር አይን የት ጠፉ

    • @zabibe1692
      @zabibe1692 หลายเดือนก่อน +1

      ነጌ-ብሎዋል የነስር

    • @AboAleath
      @AboAleath หลายเดือนก่อน

      @zabibe1692 እሽ ተባረኪ

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre หลายเดือนก่อน

    ሀገራችን ላይ ይሄ ነገር መለመድ አለበት ሳባ ሰውን ከነችግሩ መቀበል ደሰ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f หลายเดือนก่อน +2

    አይዞህ ወድሜ ሁሉም ለበጎነው

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus หลายเดือนก่อน +13

    አየሴት አየመበላሸት አየጉድ ወድ ልጅ ከወለደ በቂ ነዉ ይቺን አጣሩ ምን አለባት ተልካ እዳይሆን

  • @MartaMershaye
    @MartaMershaye หลายเดือนก่อน +4

    ምናልባት ፈጣሪ ሊክሰክ ይችላል እችን ሴት ሞክር ለበጎ ነዉ ግን ተመርመሩ

  • @selamabera4892
    @selamabera4892 หลายเดือนก่อน +2

    አታምኑ ሰው ክፉ ነው

  • @menalulegese5280
    @menalulegese5280 หลายเดือนก่อน +5

    Yenser eye & doka show what happened pls 🙏 finding them

  • @mdet8849
    @mdet8849 หลายเดือนก่อน +3

    ወድሜ ተጠቀቅ ባክህ❤😢

  • @TegstGondr
    @TegstGondr หลายเดือนก่อน

    ወንደሰን፡እረ፡ክክክክክክ🙏🙏🙏🙏ምስኪን፡ወንድሜ፡አይዞህ❤❤❤❤❤❤

  • @liyaalyee7645
    @liyaalyee7645 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢የእኔ ጌታ

  • @EyoHayile
    @EyoHayile หลายเดือนก่อน +1

    ዎንድሜ አይዞን

  • @ኣልሚ
    @ኣልሚ หลายเดือนก่อน +4

    እባክህ ወንድሜ ፆሎት ኣድርግ ለፈጣሪህ በስባኤ ጠይቅ ያንተ የሚትሆን ሚስት ይሰጣሃል

  • @AliAli-d3y1d
    @AliAli-d3y1d หลายเดือนก่อน +2

    ተረጋጋ በፀሎት ፀይቅ

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ንጉሥ ❤❤

  • @mhammedKk
    @mhammedKk หลายเดือนก่อน +4

    የንስር አይን የናፈቀው እስኪ❤

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv หลายเดือนก่อน +11

    ብዙ ብልቶች አይቻለው አላለችም😢 እረ ዘድሯ ሴቱ ምን ነካው😢

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @SheueuEu-e4e
      @SheueuEu-e4e หลายเดือนก่อน +1

      ጎጉታነው 😂😂

    • @JamelaJamela-ti5yv
      @JamelaJamela-ti5yv หลายเดือนก่อน

      @@SheueuEu-e4e ክክክክ ከዚህ ይጠብቀን በውነት እፍረት የሚባል ነገር ቀረ በቃ

    • @manofzmatch4318
      @manofzmatch4318 หลายเดือนก่อน

      ምን ነካሽ...? እውነት እውነቱን መናገሯ ስህተት ነው...?
      የሴተኛ አዳሪነት ህይወት ያለ ወንድ ብልት ይፈፀማል...?
      ፌስታሉን በራሱ ሲያጠልቅም ሆነ እሷ ስታጠልቅለት ብልቱን በዐይኗ አታየውም ብለሽ ታስቢያለሽ...?

  • @alemsegedasmelash1801
    @alemsegedasmelash1801 หลายเดือนก่อน +2

    ይህቺ ሴት በጣም ትገርማለች ግን ልጅቷን ማመስገን እፈልጋለሁ ስልክ ቁጥሯ ይኖራችዋል

  • @MeleseTumdaro
    @MeleseTumdaro หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል ልጅቷ ኣታሳምንም

  • @tgay5642
    @tgay5642 หลายเดือนก่อน +3

    ሱብሀናሏህ ትንሽ ትልቅ ሱብሀናሏህ

    • @AliAli-bc5mm
      @AliAli-bc5mm หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @AmareAbera-t7m
    @AmareAbera-t7m หลายเดือนก่อน

    የወንደሰን ማንነተ በጣም አሳዛኝ ነው:: ለማመን በጣም ቅርብ የዋህነው:: ጎደኛ ሊያደርጉት የሚገባ ነው::

  • @TEJITUASMAW-t5s
    @TEJITUASMAW-t5s หลายเดือนก่อน +5

    የስልክህን መስመር ቀይር የናቀህን ተሽለህ ማስደመምነው ተሽሎ መገኘት ነው ነገአዲስ ቀንነው ጠላት ምትበቀለው በጥይት በዱላ ሰይሆን ተሽሎ በመገኝት አገቱን ማስደፍትነው

  • @AleLene-e3i
    @AleLene-e3i หลายเดือนก่อน +1

    ልሞክረው አላለም ! ሞክረው ትልቅ ስለምትወድ ነው የመጣችው😂😂

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 หลายเดือนก่อน +4

    እረ ባክህ ትቅርበት ተልካ እዳይሆን እይ በደካማ ጎኑ ልገባ ነው 😢

  • @amulove5866
    @amulove5866 หลายเดือนก่อน +4

    ኤቻብ እዳይኖሪባት እባክ ሌላ ጣጣ እዳይመጣ መጀመሪያ ወደ ምርመራ ዳይ

  • @JkMk-i5f
    @JkMk-i5f หลายเดือนก่อน

    ተጠንቀቁ ተልካ ኢንደይትሆን ኣፍርማት ወንዲሜ ኢግዛብሀር ይጠብቃቹ❤

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ หลายเดือนก่อน +4

    እሱን መያጅያ አድርጋ ከለመደቻቸው ወንዶች ልትቀጥል ይሆናል😂😂

  • @SalamaHaily
    @SalamaHaily หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኛው እባክሕ ሰውን አትመን ተልኮ እዳትሖን ምናልባት በፀበል መዳኑን ሰምታ ልልክበት ነው አሰርታ😢😢😢😢

  • @leylasuleymansuleyman2076
    @leylasuleymansuleyman2076 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ አልተዎጠልኝም ልካ ነው የሚሆነው ተጠንቀቅ እንደመትድን ስላወቀች ነው ንግግሯ የሚዎጥ አይደለም

  • @اللتز-ف1ل
    @اللتز-ف1ل หลายเดือนก่อน +20

    ኧር ይቺን ልጅ ተጠንቀቁ በጭራሺ እኔ አላምንም የሆነ ነገር በልጁ ላይ የመስራት ፍላጎት አላት ይመስለኝ 😢😢😢 ወዶሶን አልፈልግሺም በላት እኔ አላመንኩዋትም በፍፁም እንዲህ እምትል ሴት የለችም፡፡፡ ይቺ የሆነ ችግር ለመፍጠር አስባለች😢

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል ተልካነው እና. ሴተኛአዳሪምሰርቻለሁአለይ በሽታእዳታሲዘው እድሜልኩንሲያለቅስእዳይኖርመጠቀቅአለበት

    • @اللتز-ف1ل
      @اللتز-ف1ل หลายเดือนก่อน +2

      @eimaneiman8850 በትክክል እኔ ፈርቸለታለሁ ደግሞ በሺታ ለራሱ ቢኖርባት እና ቢመረመሩ በአንድ ቀን ምርመራ አይታወቅም መኖር አለመኖሩ ሲለዚህ ከባድ ነው ይሄ ነገር፡፡

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 หลายเดือนก่อน +1

      @@اللتز-ف1ل እረውደ ትክክልነሽ እረይችብቀርበትነው የሚሻለው ለሀብቱም ለበሽታውምበሁሉምለመጉዳትነው ተልኮአላት. መቸም ስድስትአመትድረስ ሴተኛአዳሪ ያምያምያም ስለሆነ. በሽታዋንሞልቅቃለች እሱን በደካማጎኑገብታ ህይወቱንልታሳጣውአስባለች

    • @اللتز-ف1ل
      @اللتز-ف1ل หลายเดือนก่อน +1

      @eimaneiman8850 በትክክል እግዚአብሔር ልቦናውን ይምከረ ፡፡ለከፋው ወዲያው ግፋው እሚባለው ነገር አሰት አይደለም ጭራሽ ምንም አትጠቅመውም ትጎዳዋለች እንጂ፡፡፡

  • @ሶልያና-ጸ5ዀ
    @ሶልያና-ጸ5ዀ หลายเดือนก่อน +1

    እረ በራሱ ተዋውቆ ያግባ ሰው ጨካኝ ሆኗል የቀድሞዋ ሚስቱ ንግግሯ አላማረኝም ስትዝትበት ነበር እንዴት ባንድ ግዜ እኔ አለሁ ብላ የምትመጣ ሴት ጥነኛ አትመስለኝም ሰው ከሰይጣን ብሷል ዘንድሮ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SrUae-j5q
    @SrUae-j5q หลายเดือนก่อน +1

    ውይልጁ ሲያሳዝን

  • @KassahunBelay-zq8vz
    @KassahunBelay-zq8vz หลายเดือนก่อน

    የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ 🎉

  • @FarhanFarhan-j4s3s
    @FarhanFarhan-j4s3s หลายเดือนก่อน

    የብረሀም የሳረ ጋብቻ ይሁነላቸሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 หลายเดือนก่อน

    አይይይይይይ አይቅናሽ ጌታዬ 😢😢😢😢 ወንድ ልጅ እደት እደዚህ ይሆናል😢😢

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ หลายเดือนก่อน +4

    እች ደግሞ በሰላሟ ነዉ እፈሪ ወድ አስን በደብ ግዜ ያሰፈልገዋል እችም ተልካ ነዉ ጥከር በል የምን መልፈሰፈስ ፍቅር በአዘታ አይሁንም

  • @Zabedh-w3p
    @Zabedh-w3p หลายเดือนก่อน +4

    እረ እችን ልጅ ተጠንቀቆት ተልእኮ ያለት ትመስላለች

  • @NoooraMazgan
    @NoooraMazgan หลายเดือนก่อน +1

    እውነት እች ሰትዩው ያች ተልኮ ነውት 😊

  • @jaliluae5594
    @jaliluae5594 หลายเดือนก่อน +1

    ድጋሚ እዳይግጎዳ። ተልካ ሊሆን ይችላል😢

  • @MuluZyngaw
    @MuluZyngaw หลายเดือนก่อน +1

    በደንብ ትጠና እርግጠኛ ነኝ ከኋላዋ የሆነ ነገር አላት