@SofiHagos I feel embarassed these days, even for the things i haven't done or participate. War, genocide, killings, gun shout, mothers crying, Celebrities dancing, scholars silence, ignorance shining...now these bs video. The entertainment industry changes devilishly in a blink of my aye. Yes, everyone don't care these days! 🥺
Part 1 th-cam.com/video/H99mKnYMlu4/w-d-xo.htmlsi=Ae1n6gf3ubU0qQy_
ጋዜጠኛ. ከሰው. ጋር. እያወራህ. መሰሎህ ይሆንሙሉ. በሙሉ. በማንነቷ. መንፈስ. እየተጠቀመባት. ነው. ወይ. አገሬ. መገመት. ወረደባት. አጋንት. ፈጣጣ ነው. ድፍረቷን. አየህ.
መቸም. የእግዚአብሄር. ሀሳብ. አይደለም. የምታረጊው. ነገር. ሰውን. ባምሳላችን. ኦንፍጠር. ነው. ያለው አምላክ. የኛ. አምላክ. ደሞ. በውሻ. አይመሰልም እና. መቸም. አግዜር. የጥናሽ. አይባልም ጰሰይጣን. የጥናሻ
ውሾች. አልሰሙም. መቸም. ያለ ዘር. አልተፈጠረም. እናት. አባት. ገደብ. ጎረቤት. ይኖረዋል ሀዘን. አልደረሱሽም. ነው. እድር. አልገባም. አትንበዛበዢ. ሴትዮ. ታመሻል. ጭንግ. አፍ
ጌታዬ ይቅር በለን ። አንች ራስሽ ዉሻ ነሽ😂😂😂😂
እግዜር መሀረን ክርስቶስ
ይሄን መስማት እራሱ ሀጢአት ነው እግዚአብሔር ይገስፃችሁ በትውልድ ላይ እርኩሰት እየዘራችሁ ነው ጠያቂው እራስህ እግዚአብሔር ይገስፅህ።
ትክክል ሀጥያት ነዉ ይህን የሰይጣን ሚድያ መስማት
እኔም አንድ ሁለት ተቃዋሚ አግኝቼ ደጋግሜ እያየሁት ነው ይቀልዳሉ በመንፈስ ቅዱስ
አረ በእናታችሁ እናንተ ደግሞ ሁሉን ነገር አትመኑ እንዴ ለእይታ ብለው የሚያወረትን ሁሉ አትመኑ እንዴ በዚህ ደረጃ የምታምኑአቸው
ለምን ይገስፀው?ጋዜጠኛ ምን አጠፋ ?ያለውን ችግር ለማወቅ እና መፍተሔ ለማምጣት ነው ?
Hizbu yenesun endiketle diskur eyasemu newu honn blewu newu...esewam telko yiza newu anegagerewa yastawuqal
ሡብሀን አሏሕ
እስተክፊረሏሕ
አልሐምዱሊላሕ
አሏሕ አክበር
ላኢለሐ ኢለሏሕ
ወላሐዉለላሕ
ቁወተ ቢላ ቢላሕአሏሕ መጨረሻችንንያሣምረዉ😢😢😢😢😢😢😢😢
እውነት መስሎሽ ባልሆነ ወላሂ ውሸት ነው ፡፡
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አንደኛ ይሄ ቃለ ምልልስ የተጠና እና የሰውን ትኩረት ለመሳብ ተብሎ የተደረገ ነው ነገር ግን ከህግ አንፃር ለሞራል ተቃራኒ የሆነ ነገር ለህዝብ ማቅረብ በህግ የሚያስጠይቅ በመሆኑ ሁለቱም ለህግ ቀርበው ለህጉ መጠየቅ አለባቸው
በትክክል!
ይች የሰዶም ልጅ ናት ። እባክህ ቪዲዮን ሚዲያ ላይ አውርደው ትውልድ መስማት የለበትም።
እልልልልልልል እንኳን ሞተ የሁላችን ምኞት ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ሰይጣን ተገደለ እልልልልልልልል።
አረ በእናታችሁ እናንተ ደግሞ ሁሉን ነገር አትመኑ እንዴ ለእይታ ብለው የሚያወረትን ሁሉ አትመኑ እንዴ በዚህ ደረጃ የምታምኑአቸው
ሴትዮዋ አለች አይደለ እንዴ? እንደገና እንደለመደችው ይቺ ሱርሱርቲያም መገናኜቷ መቸ ይቀራል? ለመሆኑ አባትዬው እንደምናዬውና እንደምናውቀው ውሻዊ ተፈጥሮ ልማዱስ ምን ያህል ጊዜ ቆልፎ ይዟት ይሆን? {እንደተጣበቁ} እሷስ ብትሞት አይሻልም ነበረ እግዚአብሔር ዓምላክ በደላችንን ሊያሳዬን ምግባራችን ሊገልጽልን የሐጢአታችንን መረን መልቀቅ ይፋረደን ዘንድ አተረፋት እንጂ!!!
@@enemewondeሞኝ እንደሆኑ ስለሚያውቁ እኮ ነው እንደዛ የሚጫወቱባቸው
ፈጣሪ ሆይ በህልምሽ ነው በለኝ
ኧረ እኔንም በህልምሽ ነዉ ይበለኝ
አረ በእናታችሁ እናንተ ደግሞ ሁሉን ነገር አትመኑ እንዴ ለእይታ ብለው የሚያወረትን ሁሉ አትመኑ እንዴ በዚህ ደረጃ የምታምኑአቸው
በልጁ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቁጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም 🙏🙏🙏🙏🙏አሚን
ጴጥሮስም። ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ። የተስፋው ቃል ለእናንተና ለልጆቻችሁ ጌታ አምላካችንም ወደ እርሱ ለሚጠራቸው በሩቅ ላሉ ሁሉ ነውና አላቸው። የሐዋርያት ሥራ 2-38
ሻው ለሚደፍሩት ጥራቼው ያው ደፋሪዎቹ ተወለደልን ሞተልን የሚሉ ናቸው መቅደስም ያው ያንተ እምነት ነው የምትከተለው
" እንዳትረክስባትም ከእንሰሳ ጋር አትተኛ፤ ሴት ከእርሱ ጋር ትተኛ ዘንድ በእንስሳ ፊት አትቁም፤ የተጠላ ነገር ነውና። "
(ኦሪት ዘሌዋውያን 18:23)
Tikkile
ትክክል ይችስ እርጉም ነች
🤔🤔🤔🤔🤔
ፀሎት ያስፈልጋታል ግንኙነቷ ከአጋንት ጋር ነበረ ጤናማ አይደለችም አንተ እያለህ እኔ ፈራኋት በውሻዋ ተመስሎ የሚገናኛት መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው
ከውሻ ደሰታ አይገኝም ከኛ ማይወሰድ ደስታ እየሱስ ከሚሰጠኝ ደስታ ነው እህታችን
ጌታ እየሱስ ካለሽበት የአጋንንት እስራት ነፃ ያውጣሽ በየሱስም
በጌታ በኢየሱስ ስም የሴጣን ስራይፍረስ
Ere sewu abdwal betsboche😂
የመናፍስት አሰራር መሆኑን አላስተዋለችም:
ይፍረስ አሜን
ሰው ነሽ ግን ደሞ ሚዲያ ላይ እረ እፈሪ
ጌታ ዝቅበል😅
ከውሻው ጋር ቅበሯት 😂
ይሻላል ያስብላል
የምረእኮ ነው አብራ ሥትሞት እንያት ይሻላል እኮ
😂😂😂
ትክክል የምር
ትክክል
ለማንኛዉም ለኮሜት ሰትሉ ህዝቡን አታታልሉ
እዛ ጓል መንነታ ተትሕተት ትግራወይቲ ጓል ሓፍቱ ንሓሳኽ ጨናዊ ጳጳስ ማትያስ ቒቒቒ
Chemilak atebabiyaka zitebedelka tur elka nab abo edika yseber
ቶሎ ብላችሁ ነገ ዛሬ ሳትሉ ወደ ፀበል ውሰዱአት ባለቤትዋ ግን ሲሰማ ምን ብሎ ይሆን እኔ አላቅም ፈጣሪ የሚፀየፈው ስራ ነው ጆሮ የማይሰማው ነገር የለ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
ስናርም እንኑር እንዴ ፀበል ሳይሆን ጠበል ነ እሚባለው።
እህቴ እውነት አይደለም ነገር ግን ፀያፍ አስነዋሪ ነገር ስለሆነ ለህግ አካል ማቅረብ ነው።
ኦርቶዶክስ እንዳሎነች ነገረሺኮ የሌላ እምነት ተከታይ ናት
አረ በእናታችሁ እናንተ ደግሞ ሁሉን ነገር አትመኑ እንዴ ለእይታ ብለው የሚያወረትን ሁሉ አትመኑ እንዴ በዚህ ደረጃ የምታምኑአቸው
@@RafaelGkidanሰጣይንአፈረብይ
ኡናታንያ ታሪክ ናው ዋይስ ድራማ ናው 😢😢😮😮Suubaanallaah😢😢😢 yaa rabbi kiyyaa malttu tahara biyya kennatti🤦🏾🤦🏾🤦🏾😢😢😢
ድራማ ነው እነዚ የዩቲዩብ ብር 💵💵 አሳብዶአቸዋል
ይህ እውነት ነው ብለው የሚያምኑ ካሉ ጤነኞት ኣይደለም።
ድራማ መስራታቹ ኣይቀር ምን ኣለበት እንዲህ ኣይነት የርወጣለት እልጆች እቃእቃ ጨወታ የሚመስለው ቀሽም ድታማ ባታቀርቡ።
እነዚህ ዩቱበሮች የእውነት ታሪክ የሚያቀርቡ ጥቂቶቹን በጋራ እንዲረክሱ እያደረግዋቸው ነው።
Anuu bekuu yaa allha subhanallh 🤲🤲🤲💔💔😭😭
John 3 አማ - ዮሐንስ
36: በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”
እናተቆሻሻሻ
አንቺ ህይወት አለሽ?
ጴጥሮስም። ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ። የተስፋው ቃል ለእናንተና ለልጆቻችሁ ጌታ አምላካችንም ወደ እርሱ ለሚጠራቸው በሩቅ ላሉ ሁሉ ነውና አላቸው። የሐዋርያት ሥራ 2-38
ጴጥሮስም። ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ። የተስፋው ቃል ለእናንተና ለልጆቻችሁ ጌታ አምላካችንም ወደ እርሱ ለሚጠራቸው በሩቅ ላሉ ሁሉ ነውና አላቸው። የሐዋርያት ሥራ 2-38
she's living in Ethiopia ?
ደም ደምብያ ደምበዛን ማለት ብኣምሓራይን ዘምሓርሓሩን ዝሳቀዩ ዘለው ዘብሄረ ኣገው ቢለን ኢና ! ደምና ደም ኩሎም ብሄራት ክትፍደይዎ ኢኹም ፌራ ፌራ ኢኹም
በፈጣር ዝብለህ ፀበል ዉሰዳት በጣም ታማለች ፈጣሪ አዉጣኚ መጨረሻችን አሳምረዉ ምንጉድ ነዉ እምንሰማዉ
የት ፀበል ልጅቷኮ ኦርቶዶክስ አደለቺም
እንዲ የተጨመለቀ ነገረ ማቅረብ ጥሩ አዮደለም ብዙ ልጆች ወጣት ሊያዩት ይችላል ካመማት ጸበል ትሒድ እንደዚ አይነት በተቻላቹ መጠን ባታቀርቡ ይመከራል ምትማርበት ነገር አይደለም ከይቅርታ ጋራ ወንድሜ
እውነት ነው ምን ትምህርት ሊገኝበት ነው?
የኔም ሀሳብነው
የቅርብ ቤተሰብ የላትም እንዴ! በጣም ታማለች እኮ። ሕክምና አይወስዷትም።
እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጣት።
መርዟን እየተፋች ነው አምናችሁ ባልሆነ እርግማን
@@asnibelhu8843በጣም እህቴ
Diram iko newu scribt testwat newu eyetewenech newu
አረ ቤተሰብ ያላትም አይመስለኝም ሆሆ ለጆሮ የሚስቀጥጥ ነገር ደሞ አርግዜ ነበር ማለቷ
መንግስት የሌለበት ሀገር😕
እኔ ለጠያቂው የመክረው እዳትለቋት ከቤተስቧ ጋር ሆናችሁ ውደጤነኛ ሂውት መልሷት እጂ ከባድ ነው ለስው ብቻ እደአገርም ከባድ ነው?
የረከስሽ ነሽ አቤቱ አምላክ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ምህረት ስጠን
Tikikil nesh.
Sewun ke wusha masbeletuwa. Izih ga naw ye insisa aymiro yemibalew.
SEW SEW naw . SEW Kibur naw.
Insisa insisa naw
Indew izih ga lijub naw wushawun yametalat insisa tiwedalech bilo . Min albat ye liji beteseboch ye chelema asarar adirgewubat yihon ?
Indet naw wusha indelij yemihonaw?
Wushaw lay misitir ale biye igemitalehu
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
እውነት ያልተሰማ እንጂ
ያልተደረገ ነገር የለም
በኢትዮጵያ ምድር
እረ አውጣኝ መዲኒያለም
አባቴ😱😭🙏🙏
በማርያም ፀበል ውሰዷት ታማለች 😢😢
አረ በእናታችሁ እናንተ ደግሞ ሁሉን ነገር አትመኑ እንዴ ለእይታ ብለው የሚያወረትን ሁሉ አትመኑ እንዴ በዚህ ደረጃ የምታምኑአቸው
ይህ ሰው ጸያፍ የሆነ ነገርን ለማስተላለፍ ተልዕኮ ይዞ የመጣ ሰው ነው ጌታ ሆይ የለበሰው ማስክ እዚያው ላይ ይጣበቅና አንደበቱን ይዝጋው።
ይሄን አንደ ቀላል መስማት አያስፈልግም
ይሄ ሚዲያ በህግ ሊጠየቅ ይገባል!
‘They don’t care about anything they don’t care about ppl filling all they care about money
@SofiHagos
I feel embarassed these days, even for the things i haven't done or participate.
War, genocide, killings, gun shout, mothers crying, Celebrities dancing, scholars silence, ignorance shining...now these bs video.
The entertainment industry changes devilishly in a blink of my aye.
Yes, everyone don't care these days!
🥺
በጌታ በኢየሱስ ስም የዉሻ መንፈስ ከላይሽ የተመታ ይሁን
Amen Amen Amen yomta🙌🙏
ባለአይምሮ አይደለችም ደግሜ እላለሁ ፀሎትና ህክምና ያስፈልገታል !
አረ በእናታችሁ እናንተ ደግሞ ሁሉን ነገር አትመኑ እንዴ ለእይታ ብለው የሚያወረትን ሁሉ አትመኑ እንዴ በዚህ ደረጃ የምታምኑአቸው
አይ ሀበሻ እውነት መስሎት እዝጊዮ ይላል የሌለ ፉገራ ነው😂
😂😂😂😂😂😂😂ታጫውቱብን ኡኮ
😅😅😅😅ግንስልካቺን፡ጥላታቺንሆነካ፡ምን
Yemiastelaw sewyew newnji....sint yemiastemir video eyale 😅😅
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ተጋሩ ኣምሓራይ ምስ ተቀየሩ ከምዚ እዮም
ኣየ ተጋሩ ኣምሓርኛ ምሂዝኩም ምሂርኩም መንነቶም ኣኽሒድኩም ዘይንቡር ክገብሩ ! ኽፍኣትኩም ይገርም'ዩ
ከባህል ና ከእምነት ያፈነጌጠ ነው እውነት ብሆን እንኳ መቅረብ የለበትም ለማሀቤርሰብ ክብር ይኑራቹ
አረ በእናታችሁ እናንተ ደግሞ ሁሉን ነገር አትመኑ እንዴ ለእይታ ብለው የሚያወረትን ሁሉ አትመኑ እንዴ በዚህ ደረጃ የምታምኑአቸው
@@SadaLendedo እዉነትም ይሁን ዉሸት እንዲህ አይነት ወራዳ ስራ ለተመልካች አይቀርብም
@@tebebtubeMMewnet new
የናዝሪቱ እየሱስ ሆይ ማረን ይቅር በለን ዘመኑ ከፍቶዋል ቶሎ ና😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😂😂😂😂አምላኬ አላህ በሰማሁት ባየሁት አስተግፍርላህ😢😢
Ameeen
😢😢😢
Amiiiiiiin yarab 😢😢😢😢
ተጫወቱብን ተከታታይ ድራማ እያረጉ
ነገሩ ከእውነት የራቀ ሀሰት ሳይሆን አይቀርም ።የማይታመን
Ewnet new gen betsbe?
ኧረ ምን አይነት የአጋንንት ትምህርት ነው ወደ ማህበረሰቡ እያሰረጻችሁ ያላችሁት?እባክህን ጌታ ሆይ ምህረት አድርግልን!ውሻ መስሎ ተገልጦ አጋንንት ነበር የሚጫወትባት!በጌታ በኢየሱስ ስም ለቀሃት ሂድ!!!
ይህን ኢንተርቪ ብላችሁ ማቅረቡ በጣም የሚያሳዝንና አስተማሪ ያልሆነ ነው። አይ ጋዜጠኛ ፣ ስንት የሚቀርብ ችግር እያለ
This is very important things to acknowledge
አረ በእናታችሁ እናንተ ደግሞ ሁሉን ነገር አትመኑ እንዴ ለእይታ ብለው የሚያወረትን ሁሉ አትመኑ እንዴ በዚህ ደረጃ የምታምኑአቸው
በጌታ በኢየሱስ ስም ምን ጉድ ነው የምንሰማዉ ወገን 🥹🤔
Set lij Baza irgemanem iyebaza Mata, awun gin ba set miknat Ethiopia wust sawu Hulu eyaleka nawu
ምን ጉድ ነው?😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Wushaw wayis saw lit wald nw erasen tabik nbr alech...ayi ethiopia
አረ በእናታችሁ እናንተ ደግሞ ሁሉን ነገር አትመኑ እንዴ ለእይታ ብለው የሚያወረትን ሁሉ አትመኑ እንዴ በዚህ ደረጃ የምታምኑአቸው
It is not true it is drama
Alkolefem?
😂😂😂😂😂ልሳቅ ላልቅስ አኡ ዝቢላህ
ቃለመጠየቅ የምታደርግላት ጤነኛ ናት ብለህ ነዉ
ሰዉም መስማት የለለበት ነገር ነዉ ምክንያቱ ለሌሎችም መጥፎ ልምድ ሊሆን ስለሚችል
አስጠንቷት ተከፍሏት ነው እሳት ሆኖ ይብላቸው የሚያገኙት ገንዘብ
ራሱ ፅፎ የሰጣት ታሪክ ነው😏
አረ በእናታችሁ እናንተ ደግሞ ሁሉን ነገር አትመኑ እንዴ ለእይታ ብለው የሚያወረትን ሁሉ አትመኑ እንዴ በዚህ ደረጃ የምታምኑአቸው
@enemewonde የማመን ያለማመን ጉዳይ አይደለም። ህብረተሰብን ነወር ለማለማመድ ወይም desensitize ለማድረግ የሚደረግ ጥረት ነው። ይህ ግለሰብ አሜሪካ ውስጥ ቢሆን ይታሰር ነበር። Bestiality ማድረግ፣ ማስደረግ፣ ምስሉን ማሰራጨት፣ ወዘተ ወንጀል ነው
ያረቢ ምህረትህን ለግሰን ምንም አይነት ጊዜ አያስፈልጋትም ቶሎ ብላ ወደ ህክምና እእድትሄድ እሠቡት ብትወልድ ኖሮ ውሻ ወለደች ማለት አስታክፉላህ ፈጣራ ይማርሽ😢😮😅
😂😂😂😂😂😂😢
እውነት መስሎሽ ነው ወላሂ ውሸት ነው
ሞኝነትሽ አሳቀኝ የምር አሁን በቃ አመንሻቸው🤣🤣🤣🤣
አሁን ይኸ ወደ ሚዲያ ምን ያስተምራል ተብሎ ነው የመጣው ነው ?? ሲጀመር ዲራማ ነው ዲራማም ሆኖ ስውን ያስተምራል የምትሉትን ነገር ቀይሩ ይኸ ይብራባችሁ ለናንተም ለተመልካችም በጣም ይደብራል
ዘጸአት 22:20፤ ከእግዚአብሔር በቀር ለአንዳች አምላክ የሚሠዋ ፈጽሞ ይጥፋ።
Minaynet seytanawi program new yemitakerbew???
የዉሸት ከሆነ በጣም ሀጢያት ነዉ እየሰራከዉ ያለ በዚህ መልኩ ሰዉ ይወርዳል ይረክሳል ብየ አላምንም አትዋሽ
በስምኣብ በወልድ ወመፈስ ቅዱስ 🥲🥲
አረ በእናታችሁ እናንተ ደግሞ ሁሉን ነገር አትመኑ እንዴ ለእይታ ብለው የሚያወረትን ሁሉ አትመኑ እንዴ በዚህ ደረጃ የምታምኑአቸው
ፀበል የሚወስዳት ዘመድ የለም ??? እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ
ትክክል እምነት አያውቁም መሰለኚ 😂😂😂😂
እዉነት ነዉ ፀበል ያስፋልጋታል
ምን አስተማሪ ነው ተብሎ እየቀረበ ያለው ወይስ ሌላውም ይህን እዲሞክር ነው
እግዚዎ ማርነ ክርስቶስ አምላኬ በቃ በለን ወንድሜ የዚህ ገቢ ይቅርብህ አስተማሪ አይደለም አውቃ ሌላ እምልኮ እያስፍፍች ነው
የምታቀርቡትን ምረጡ በጣም ሰቅጣጭ ነው !አንተ ራሱ ከዚች ጋር ቁጭ ብለህ ማውራትህ ሀይማኖት የለህም
በእውነት ሐገሪቱ በደም የምታጠበው በእንደዚሕ አይት ፅንፍ በወጣ እርኩሰት ስለረከሰች ይሆን አንደዚሕ የምንናከሰው፡፡፡፡ ጌታ ሆይ ማረን፡፡ ማራን አታ፡፡፡፡፡
@@EyosiyasBelay-c7t ትክክል ቻናሉ እራሱ የእርኩሰት ማስተማሪያ ትዉልድ ቀጣፊ ነዉ ሁላችንም ለትዉልድ ለታናናሽ ወንድምና እህቶቻችንልጆቻችን የምንጨነቅ ይህ ቻናል በህግ እንዲጠየቅ ተቃዉሞአችንን👎 ይሄን በመጫን ማሳየት አለብን
ይልሰኛል እወድሻለሁ። የሚላት ውሻ ነው😂😂😂😂 ጤና ይሰጠን እንጂ ገና ብዙ እሰማለን 😢😢😢😢
አረ በእናታችሁ እናንተ ደግሞ ሁሉን ነገር አትመኑ እንዴ ለእይታ ብለው የሚያወረትን ሁሉ አትመኑ እንዴ በዚህ ደረጃ የምታምኑአቸው
ዘሌዋውያን 18:25፤ ምድሪቱም ረከሰች፤ ስለዚህ ኃጢአትዋን በእርስዋ ላይ እመልሳለሁ፥ ምድሪቱም የሚኖሩባትን ሰዎች ትተፋለች።
እውነት ነው ግን??
እውነት የጂኒ ስራ ነው አይምሮዋ በመናፍስት ተይዟል ጌታ ይገስፀው!
በስላሴ😂😢
አረ በእናታችሁ እናንተ ደግሞ ሁሉን ነገር አትመኑ እንዴ ለእይታ ብለው የሚያወረትን ሁሉ አትመኑ እንዴ በዚህ ደረጃ የምታምኑአቸው
መድኃኔዓለም ይቅር ይበልሽ አንች እኮ በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠርሽ ሰው ነሽ የፈጣሪን ክብር እያዋረድሽ ነው ይቅር ይበልሽ።
ደሞ የምን ፓፒ ነው ውሻ ውሻ ነው አንተም ውሻው ብለህ ጥራ እንዴ የምን እውቅና መስጠት ነው እሷ እኮ ተይዛ ነው ይቺን ነገ ዛሬ ሳይባል ወደ ፀበል መውሰድ ነው ጊዜ መስጠትም አያስፈልግም ወይ confidence አቤቱ ማረን ይቅርም በለን አምላኬ 😭😭😭
ይሄ እኮ ፊልም ነው እውነት መስሎህ ነው
😂😂😂😂😂
ምን ሆነቪ ነው አፆናነኚ ያሰፈለገቪ?
የተጨናገፈው ፅንስ የሰው ነው የውሻ፣ ባለቤቷ ይሆችን የረከሰች መልሶ መታረቅ የለበትም፣
አረ ውሸት ነው ከቻሉ ሰብስክራይቡን አጥፉት እባኮትን ያያሉ እሱም እራሱን ደብቆ እስዋም እራስዋን ደብቃ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ለትውልዱ አፀያፊ ነገር እየረጩ ነው!!!!
ኧረ እሷም በተጨናገፈች ምን ከንቱናት በጣም ይወደኛልትላለችደ ሰጀመር ውሻይቱ እራሷናት😢
በጌታ በኢየሱስ ስም ምን አይነት ሰው ነሽ ይኸ እኮ መንፈስ ነው ፀሎት ያስፈልጋታል
አረ በእናታችሁ እናንተ ደግሞ ሁሉን ነገር አትመኑ እንዴ ለእይታ ብለው የሚያወረትን ሁሉ አትመኑ እንዴ በዚህ ደረጃ የምታምኑአቸው
እግዚኦ ለጀሮ ጭዉ የሚያደርግ ነገር ትሰማለህ የተባለዉ ይሄዉ ደረሰ መጨረሻ ዘመን ቶሎ ብላችሁ ወደ ፀበል 😢
አረ በእናታችሁ እናንተ ደግሞ ሁሉን ነገር አትመኑ እንዴ ለእይታ ብለው የሚያወረትን ሁሉ አትመኑ እንዴ በዚህ ደረጃ የምታምኑአቸው
Script መሆኑ ነው? የሕብረተሰብ ስሜት የሚጎዳ ስለሆነ ይሄ ገጽ መዘጋት አለበት።
ምን መላት ነው
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ አቤቱ ጠፍተናል ማረን ይቅር በለን 😢😢😢😢😢 የምንሰማው ያለተደረገ ነገር የለም እምዬ ኢትዮጵያ ልጆችሽ አለንቅ 😢😢😢😢😢😢😢 ወዴት እየሄድን ነው አቤት ስው ይህን ሰራ የምትሰሩ ስዎች ኖሮቹሁ ሁሉ ሲዎል ይሁንባቹሁ ዋ ለእነብሴ 😢😢😢😢😢😢😢 ወደ ፀበል ውሰዶት እችን ሴት የሆነባትን ባለማውቀ ጨለማ ህይወት አውጦት 😭😭😭😭😭😭😭 ሌላው ደግሞ ጥቁር የለበስቸው ለውሻው ነው አዛኘቶ እመብርሃን አንች ድረሸላት ለልጅሽ ልቦናዎን መልሸላት 😢😢😢😢😢😢
በጣም ግራ የገባኝ 6"ወር ሙሉ ከሞላ ቤቱ ወቶ ሰራ ትቶ ቤት ዘግቶ ሲቀመጥ እማበላ ከመስጠት ባለፈ ወደ መንፈሳዊ ቦታ ወስዶ ከአባቶች ጋር ተነጋግሮ ጸበል ማስጠመቅ ነበረባቸው የሁለቱም ቤተሰብ ጥፋተኞች ናቸው ብዙ ግዜ ቤተሰቦች ሰርግ ለይ ብቻ ነው የህብረት ግርግር እሚወዱት እሄ ክፉ መንፈስ ነው ወደ ጸበል ወደ ጸሎት መሄድ ነው
አረ በእናታችሁ እናንተ ደግሞ ሁሉን ነገር አትመኑ እንዴ ለእይታ ብለው የሚያወረትን ሁሉ አትመኑ እንዴ በዚህ ደረጃ የምታምኑአቸው
እግዝኦ ማርህነ ክርስቶስ😢😢😢
በነገራችን ላይ ይህ ነገር እውነት እንዳይመስላችሁ . ። ፈጠራ ነው።
She is absolutely right. I am the same like her. I am to close with my dog. My dog is better than human.
Ere view lemsebseb yemdregew sra yebka .
የሰው ል በዚህ ልክ ሲወድቅ ያሳዝናል ግን ደሞ ይህ ቃለ መጠቅ ሀገራችንን አይመጥንም ህዝባችንን አይመጥንም እግዚያብሔርን የሚፈራ ህዝብ ነው
አሁን ነው የአለም መጨረሻ ዘመን እባክህን ይህን ነገር በሚደያ ላይ ባይቀርብ ጥሩ ነውእቺ666"ነች ጌታ ይፈውሰሺ ማፈረያ ይህ ካልቸራችንአይደለም
ኧሬ ! እባክህን ቃለ መጠይቁ ይብቃን ለመስማት ያማል ተወዉ እና ወደ ፀበል ዉሰዳት በፈጣሪ ሪሪሪሪ
አረ በእናታችሁ እናንተ ደግሞ ሁሉን ነገር አትመኑ እንዴ ለእይታ ብለው የሚያወረትን ሁሉ አትመኑ እንዴ በዚህ ደረጃ የምታምኑአቸው
Fetari mehretun yelaklesh bewnet Tenga neshi?
You guys don't waste your time he's fake
ፈጣሪ ስም ምን አይነት ፈጣጣ ነሽ ለቤተሰብ ክብር የለሽም አንቺ ስፈልጊ ገደል ግቢ ባለጌ በእግዛብሄር ወንድም ለህግ አቅርባ ይቺን ባለጌ 25:32
ምን ጉድ ነው የምሰማው ነው ጆሮዬ ነው ማመን አቃተኝ ርኩስ መንፈስ ነው
ድ
የውጭውን ነገር ባትቀበሉ
ጥሩ ባህላችን አደለም
ባካችሁ በግል አታጥፋ🎉
አንች ውሻ ነሽ
ሌላ ውሻ እግቤ በየመደደሩ ውሻሞ ሞልታ
ል ሌላውን አታስተምሬ
ባለጌ ነሽ
ውሻው አይዞሽ እወድሻለሁ ይለኛል አላለችመሰ😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂 ብጣም ኖው ሲስማው ደንግጪ ኖው ያንት ኮሞንት ግን ኣስቅኝ
ጠያቂው ግን ከሰው ጋር ነው እያወራህ ያለህው? እግዚአብሔር ይገስፃችሁ
Yeti lihid kendezi ayneti ?
ይችጤነኛአይደለችምአማኑኤልትግባ
በስመአሞልድ ወመፈስቅስ ቤተስብ ግን አላት ኢትዮጵያኖቾ በመረሻዉ ዘመን ረከስን ሰድስት ሰልሳ ሰድሰት ነዉ እደዚ የሚረጋቸዉ እንስሳት ከሰዉ አይረገዝም ሲጀመር እንስሳት የሚባል ጠላሁ አቤት አቤት
ለገንዘብ ስሉ የሌለ ነገር ፕሮግራም እየሱሩ ማቅረብ ኃጢአት ነው።
እግዚኦ ምን ጊዜ መጣ መአት አመጣችሁብን ምን ያስተምራል ይህ በሀገረ ኢትዮ መሆኑ አላምንም ይች መግደል ነው የትውልዱ ገዳይ መርዝ ህዝብ ትበክላለች ይህ ሚድያ በጠፋ 😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ይግረማል😮
ጌታ ኢየሱስ ከዚህ ነገር ያድነን አሜን አሜን አሜን በሉልኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ፈጣሪ ይቅር ይበልልን አለማወቃችን ነዉ …
አሜን
ማመን ነው ያቃተኝ እውነት ነው ወይስ ኮምዲ ነው
እኔ የሚገርመኝ እውነት የሚመስለው ሰዉ ነው እነዚህ ከጀርባቸው ፀያፍና አስቀያሚ ነገር እያስተላለፉ ነው ነጮች ከዉሻ ጋር ግንኙነት ያደርጋሉ እነዚህ ደሞ በድራማ መልክ እየነገሩን ነው ስለዚህ እንደ እነዚ ያሉ ሰዎች ሪፖርት መደረግ አለባቸዉ በተለይ ይሄ ልጅ ሆን ብሎ attention ፍለጋ even እራሱን በማስክ ሸፍኖ ቆሻሻ ነገሩን ያስተላልፋል ህፃናት ያዩታል ብሎ አያስብም የዩቲዩብ ብር 💵💵 አሳበደዉ
የብዙ ሰው ህይወት ቢወጣ ብዙ ነገር እሰማለን እግዚአብሔር አምላክ ወደ ህይወትሽ ይመልስሽ
Tsis tilalech enda qafaf
በመላኩ ገብሬኤል እና ከዉሻ ነዉ የምታረግዢዉ ምናይነት ዘመን ደረስን ቤተሰብ የላትሞይ እስረዉ ፀበል ይዉሰ
አረ በእናታችሁ እናንተ ደግሞ ሁሉን ነገር አትመኑ እንዴ ለእይታ ብለው የሚያወረትን ሁሉ አትመኑ እንዴ በዚህ ደረጃ የምታምኑአቸው
በጣም የምታሳዝኚ ፍጡር ነሽ።አሰቀያሚ ሠይጣናዊ ተግባር ነው።የሠራችው።እርኩስ መንፈስ የተጸናወናት ሴት ነች።
አረ በእናታችሁ እናንተ ደግሞ ሁሉን ነገር አትመኑ እንዴ ለእይታ ብለው የሚያወረትን ሁሉ አትመኑ እንዴ በዚህ ደረጃ የምታምኑአቸው
ይች ሴት ከዚህ ነውር እግዚአብሔር ነፃ እንዲያወጣት በርትታ መፀለይ አለባት።ከአመንዝሮች ከዝሙት መንደር ተዘፍቃለች።አማኑኤል የቀድሞ ባሏም መውለድ የማይችል ብላ መግለጿ ስህተት ነው።በየትኛውም ሃይማኖት ባህል የተወገዘ ነው።አሁንም ይችን ሴት እግዚአብሔር ከማይወደው ነገር እንድትወጣ ወደ ፀበል እንድትሄድ እላለሁ ።አሁንም ጅልነቷን እወደዋለሁ ማለቷ ታሳዝናለች።
KOSHASHAWOCH FOOOOOO,Ethiopia ye haymanot ye egziabiher hager nat demo ybalal,