ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚአብሔር እንኳን በምህረቱ አሰበሽ እንኳን በይቅርታ ሰበሰበሽ ከጨለማ ወደ ብርሃን ወደ እግዚአብሔር ቤት በምመለስሽ እህቴ ደስ ይለኛል። ሌሎችንም ከስራታቸው እግዚአብሔር የፈታቸው
አንዴ ደሀ ስለሆንኩ ትጠላኛለች ትያለሽ፥ ደሞ መልሰሽ ሰው እየናቅሽ ለሌላው ደና ደና ባል እየሰጠች ለኔ ይሄን ሰጠቺኝ ብለሽ ሰው ትንቂያለሽ! ድህነትሽ ምን እንደሆነ አየሽው ሰውን በልብስና በገንዘብ ነው የምተለኪው አሳፋሪ ቪድዮ ነው!! ከጥላቻና ስድብ ውጪ ምንም ትምህርት የሚሆን ነገር የለውም
Egzabehare yebarekesh/yebarekeh
እባክሽ አንች ሴት፣ እኒህ እናት በተደጋጋሚ ሲናገሩት እንደሰማሁት በትውልዱ የወላዲት አምላክ ፍቅር በውስጡ እስኪገባ፣ በደም ሥሩ ውስጥ እስከሚገባ ድረስ ስለ ወላዲት አምላክ ክብር ከመናገር የማይሰለቹ ናቸው። እኔ ሰው ነኝ በእኔ አተደገፉ፤ የወላዲት አምላክን መቀነት ያዙ ብለው በተደጋጋሚ ሲያስተምሩ ሰምቻለሁ። ታዲያ እንዴት አደርገሽ መልእክቱን ብታደምጭው ነው እኅተ ማርያም እየሰራች ያለችው ከወላዲት አምላክ እኩል ለመሆን ነው የምትለው? እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ፣ ለላይኛው ቤትሽ አዘንኩልሽ። ከእመብርሃን ጋር እየተፎካከረች ነው አልሽ? ላቲ ስብሃት።
ለጠንቋይ አሳሳች ትእግስት የእንጊሊዝ ሀገር ሸሌ አታላይ ጠንቋይ ልቦና ለምኑላት በእሷ የተነሳ የፈጣሪ ቁጣ ኢትዮጵያ በቃት
Ehete mariyam 666 nat
እኔ እስከማውቀው ድረስ አይደለም ገዳሙ ውስጥ ማኅበሩ በከፈተው ምግም ቤት ውስጥ የአልኮል መጠጥ አይሸጥም፤ የማኅበሩ አባላት በሙሉ አልኮል መጠጥ እንዲጠጡ አይፈቀድም። ጋዜጠኛዋም ከዚህ በፊት ገዳሙን ጎብኝታ የሰጠችውን ምስክርነት አይቻለሁ። እረ እባካችሁ ታዳሚውን የሚያስተምር ነገር አምጡ? የእኛ ቲቪ፣ የምወዳችሁን ያህል ልጣችሁ ነው! ወረዳችሁብኝ።
በገዳሙ ውስጠ አልኮል? እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ።
ገዳምም ተገድሟል እዴ በጠቋይ ቤት ገዳም አለዴ???
እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ / ህ የመንፈሱ አባል ነህ ማለት ነው 😡
አንዳንድ ታክሲ ላይ > የሚል ጥቅስ አይቼ ነበር አሁን ደግሞ በአካል አየሁት ይቅርታ ጋዜጠኛ የሚጠይቀው ሌላ የምትመልሰው ሌላ ነው ሰው አይናቅም አልሽ የሸሸውት ምንም ለሌለው ድሃ ልትድረኝ ነው አልሽ ስለዚህ ድሃ የማይወድ ራስሽ ነሽ ድህነት ባለጠግነት ጤና ስጦታ ደግ ከእግዚአብሔር ነው እሽ ሰው አይናቅም አንደበትሽን ብቻ ሳይ አስመሳይ ነሽ
እህቴ ጴጤናትም አለች አዳልሞቴ አለ የበተሰብ የመ/ ተስፋየን ትምህርት ሰምታ ድና ከመዘባረቅ ያውጣት 8 አመት እኮ ሰው ያለነገር ይቀመጣል ብሎ ለማሰብ ይከብዳል።
ይዘባርቃሉ የአርቲስት እዮብ መኮነን ስራ ነው "ይዘባርቃሉ ሳይገባቸው ነገሩ ሁሉ "
አረ ተጋነነ ጎበዝ እዛኛው ላይ ከወጣሁ ሶስት አሜቴ አለች እደትኩስ አጀዳ ሆነ እኮ ይሄ ጉዳይ በውነቱ የአብርሃም ታሪክን መሰለኝ እንግዳ እዳይገባ አብርሃም ደበደበኝ ብሎ መንገድ ዳር እንደቆመው
እውነት ነው
ምን ትመስላለች አንቺ ብሎ ባለባል ባሉ ጎበዝ ነዉ አንኳን ቀርሸበት በዚህ ምላሰሸ አንዴት ሊኖር ነዉ 😆
😂
እግዚኦ እረምን ይሻሎታል እውነት እኮ አትደበቅም አክብሬክ አስከብሬክ ልሙት ንግስተነገስታት እሕተማርያም ዘ ኢትዬጲያ በየሚዲያው ቀርቶ የአለም መሠብሠብያ አዳራሽ ገብተሽ ብትለፈልፊ ፍሬየለውም ገለባ ከፍሬያቸው ታውቋቸዋለቹ የቸባሉት እደርሶ አይነቱነው በአድምላስ ሁለቴ ወሬ ክሕደት እርሶ በመጥፎ የእውነት አምላክ በእውነት ይቀይረዋል ምነው ተንገበገቡ አያሸንፋቸውም ለራሶትግን እሳት እያወረዱነው ነበር ከመባል ይሠውረን እኛ እርቱአኖች ማንም እየተነሳ ነበርኩ ቢል አይደንቀንም ፍየሉም የመላእክት አለቃነበር ይሁዳም ተከታይ ነበር ነበር ብዙዎች አሉ ይሠውረን ከዚተማሩ
ይች ሴትዮ ቤቷ ተሰርቶላት የቤት ቁልፍ እየተረከበች ያሰማችው እልልታ በጣም የሚገርም ነበር። አሁን ደግሞ ስምንት ዓመት ሙሉ ምንም ነገር አልተደረገልኝም አለች። እግዚኦ! እልል ያለችበት ቪዲዮ እኮ እስካሁን አየር ላይ አለ።
ትክክል
እውነቱን ስትረዳ ተወች
እና ቤት ከጎዳና ሂወት መዳኛ እንጂ ሁሉ ነገር ነው? አንቺ በራስሽ 100% ደስተኛ ነሽ እንዴ?ለምን እንወሻሻለን? እኔን አንዷ በሁዋላ ላይ ፓስተር ተብዬ የሆነው ሚስት እሕትሽ ውጪ አገር አወጥታሽ ብላ ስትቦረቀቅ ዝም በይ አልኩዋት ከነ ባሏ አዘንኩባት Dv ደርሶዋቸው አሜሪካ ከመሄዳቸው በፊት እዛው ዝም በይ ያልኩዋት ሴት የቤቱ ባለቤት መተት ቤቴ ጥላ ትሞታለች ብላ ስትጠብቅ, ሲጠብቁ እግዚያብሔር ሞቴን በሂወት ሽሮ ሲያሳያት ዝም ብላትም እራሷ የምገባበትን አላውቀውም ብላ ተጨንቃ በሰፊው ውስጥ ውስጡን ተወራ ለፈረንጅ ጠበቃ ነገርኩኝ እራሷ ናት መተት የጣለችው ግን ማስረጃ የለውም ዓለች ፈረንጇ መነጋገሪያ ሆና አሜሪካ ዓሁን ላይ ካናዳ ትኖራለች ዝም በይ ያልኩዋት አራት ዓመት ዓለፋት በአናቷ ከተተከለች አትፍረድ ይፈረድብሃል የኔ ሞት እንጂ የሷን ድንገት መሞት ማን ጠብቆ?🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣በችግሬ እንደ ሳቀችብኝ ሳኩባታ እግዝያብሔር ኃያል ነው ለሁሉም ቀን ዓለው!
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ged.eko.new
የሰዉ ልጅ፡ ማለት እንደዚህ ነው ያጐረሰን እጅ መንከስለ ማለት እንደዚህ ነው ልቦና ይስጣት እግዚ ሆ ካልተዋሸ ሚዲያ ላይ፡ መቅረብ፡ አይቻልም? የተባሉ ይመስል ወተው መለፍለፍ እግዚአ አይ ገንዘብ ለጊዜው ብሩ ትንሽ ቀዳዳ ይሸፍንሎት ይሆናል ግን የወላዲተ አምላክን ሥራ በዚህ መልኩ መዋሽት ነገ ዋጋ፡ ያስከፍላል
ክብረ ንፅህና ለምንኩስና ወይም ለመልካም ፍሬ ካልሆነ እርግማን አይነጥላ ነው እህቴ ለራስሽ እወቂ የመምህር ግርማን ትምህት ስሚ እና ዳኝ በማልዳ ተይዘሻል በዚህ እድሜ ልጅ ማቀፍ ወይ መመልኮስ ነበረብሽ። 1:01:51
@29:30 የተናገር'ሽ'ው ው'ሸ'ት ነው። እንደ እህት ማርያም ድሃን የሚወድ ሰው የለም። የአብርሃም እንግዶ'ች' ብለው ስንቱን በረንዳ ዓዳሪ ዓክበረው በየቀኑ ትልልቅ ድግስ ዕየደገሱ ድሃውን ሲያበሉ ሲያጠጡ ሲያለብሱ ዕራሳ'ቸ'ውን ዕንዲ'ች'ሉ ሲያቋቁሙ ቤት ተከራይተው የቤት ኪራይ በየወሩ ዕየከፈሉ ዓስቤዛ በየወሩ በየቤታ'ቸ'ው ዕየወሰዱ ነው የኖሩት። ኮሮና ነው ህዝብ መሰብሰብ ዓቁሚ በተባሉበት ሰዓት ዕንኳን ድሃ መርዳቱን ዓላቆሙም እሕተማርያም። ይህ ዕንደ ፊልም ስክሪፕት ተፅፎ የተሰጠ'ሽ'ን የው'ሸ'ት ዕና የፈጠራ ወሬ የለፈለፍ'ሽ'በት ምላስ'ሽ' ከእውነተ'ኛ'ው ዳ'ኛ' ከእግዚአብሔር ቁጣ ያመጣብ'ሻ'ል።
Abale nahe malet nw fatar nw kuta meyametaw zare yesafarabet ayedelam ya sendu degafe yehonachehu zaraCHEHU YETEFA
አረ እሪሊስቴት ነው ያለችው ጠያቂዋ እሪሲት አይደለም እውነትም ተክፍሎሽ ነው የምታወሪው
😂😂😳😳😳🤣🤣🤣
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስአቤቱ የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ስንቱን ታግሰሀል እመብርሀን ስንቱን ስትባዬ ለህዝቤ ንገሩልኝ እያልሽ የምትልኪያቸው ልጆችሽ ስንቱን ሲባሉና ሲሆኑ እንዴት ታገስሽእኛ የርትዕት ምእመን የመድሐኒአለምና የቅድስት ድንግል ማርያም ማህበር ዘ ኢትዮጵያ ማንም ምንም ቢል ምንም ቢመጣ ከእግዚአብሔር እቀፍ ከእመብርሀን እቀፍ አንወጣም እውነትን አይተናል እያየንም ነው አጊንተናልም እውነት ደግሞ እግዚአብሔር ነው ልክ እንደ ይሁዳ ሰላሳ ብር ፈልገን አልመጣንም እምነት የእግዚአብሔር ልጅነት መጫወቻ አይደለም ጥቅምም አይለውጠውም ትዳርም ስራም ምንም አይለውጠውም መስቀሉን ይዛችሁ ተከተሉኝ እንዳለ መድህን አለም ይዘን መከተል ነው የእመብርንን መጎናፀፊያ ይዘን ወደፊት ነው በስጋ ደግሞ ***የአለም ጦር ቢመጣ አትችሉኝም : አክብሬህ አስከብሬህ ልሙት*** ብለው ለእውነት የቆሙትን የሚያፅናኑን የሚያበረቱን በስጋ የቆሙልን ዳግማዊ ክርስቶስ ሰምራ ዳግማዊ እሌኒን እምነ ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያምን ይዘን ወደ ፊትአልባሌ ወሬ ሐሜት ሐሰት ጥቅም ገንዘብ ዝባዝንኬ እኛን አይመለከትም*** እመብርሀን ብላለች እኮ እየወጡ በሐሰት የሚናገሩት ሁሉም ፍሬ የለውም : አይጠቅምም ብላናለች*** አለቀ አጠቅሙም አውሬው በሸድሞ እናንተን የመሰሉትን ተጠቅሞ መንገድ ስለከፈታችሁለትና የክፋት ልብ ስላላችሁ ይህንን በይ አድርጊ ሲላችሁ እንደመቃወም ተቀብላችሁት ርትዕትን: ዘመነ ሔኖክን: የቅድስት ቤተክርስቲያንን ህግና ስርአትን: የአኗኗር ስርአትን የእግዚአብሔር ህዝብ ምን መምሰል እንዳለበት ደብቀውን ደብቃችሁን ኖራችኋል አሁንም ከዚህ እውነትውጡ ነው የምትሉት አንወጣም አንወጣምአንወጣምወደ ክህደት ከምንመለስ ሞት ይሻለናልንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ 100000000000 አመት እግዚአብሔር ከፈቀደ ከዛም በላይ ንገሱልን እንደርሶ ረይነት ቆራጥ ኢትዮጵያዊ የለም ድሮ ቀረ
አንድ ቀን ይበራላችሆል ደሞ ለአንድ ሴት ለጠንቆይ መስገድ እንደ ሁሉ ም አንድ ቀን እውነቱን ታውቃላችሁ አሁን እብድ ስለሆናችሁ አሁን አይገባችሁም እመኑኝ ተጫወተችብን ብላችሁ ትጫጫላችሁ
@asterasamenew9236 ስንሰግድ የት አዮን ማስረጃስ አሎት? አዮ እውነተኛ ክርስቲያን ቢሆኑ ያላዮትን ነገር በሰው ላይ አትፈርዱም ይህንን ማለቶት እራሱ በሰማይ አምላክ ፊት ያስጠይቆታል ለነገሩ የት ታውቁታላችሁ እግዚአብሔር ን ብታውቁት ኖሮ ሰው በነገራችሁ ሳይሆን ባያችሁት ባረጋገጣችሁት ነገር ላይ ትናገሩ ነበር አንድ እግዚአብሔር ን ያመነ ሰው ይህ ንግግእ አይናገርም ምክንያቱም የሚሰገድለት አንድ አምላክ ብቻ ነው ለሰው ተሰግዳላችሁ ስትሉ የአምላክን ክብር እየነካችሁ እንደሆነ አታውቁም ለነገሩ ቢነግሯችሁም አትሰሙም
"ለአውሬውም የስድብ አፍ ተሰጠው!" ራዕይ ፲፫፥፭ ንግሥተ ነገሥታት እኅተማርያም እልፍ ዓመታት ይንገሡልን። የደሀ እናት፣የተዋሕዶ አርበ(ኛ!! እንወዶታለን። ጠላት ዲያብሎስንና የአውሬው ል(ጆችን በወላዲተ አምላክ መልእክት አንቀጠቀጡት!! ዳግማዊት ቅድስት እሌኒ ኖት! እውነት ዘመነ ሔኖክን የቅድስት ቤተክርስቲያን ሕግና ስርአትን ከተቀበረበት አውጥተውልናል። የትውልዱ ባለውለታ ኖት። የሚመጣው ትውልድ ያመሠግኖታል። መልካም ስራዎትም በሠማይ መዝገብ ተቀምጧል።እንወዶታለን።
እውነት ነው እንወዶታለን
Kkkkkkkk
እረ አፈር ብላ ሰውን እንደአምላክ የምታመልክ ከብት በዚህ እድሜህ ደናቁርት
አመንዝራ ስንት ሚስት ድራህ ይሆን ስንት ከፍላህ ይሆን በዚህ ደረጃ የምታሽቃብጠው
አንተ የማትረባ ትዕግስት እብድ የሆነች ሴትዮ ትጫወትባችዋለች የ666 አምላኪ ሁላ
ለአንድ ኢትዮጵያዊ እንዴት ወላዲት አምላክ ኢትዮጵያዊ ናት የሚለው መልእክት ያበሳጨዋል? በሴትየዋ ላይ አደሮ የሚናገረው ጋንጩር እንደሆነ በዚህ አርጋገጥኩ።
አዎ ኢትዬጲያ ዊ ናት ዋጡት ቢመራችሁም ለፍየሉ ልጆች ያማቸዋል
ኢንተርቪው መስመር የተከተለ አይደለም እዚም እዛም
እንደ እህተ ሴጣን ተንኮል ስለማታውቅ የልቧን ተናገረች አለቀ
@@BehailuaFilateየሳጥናኤል መልዕክተኛ አንቺ ነሽ እንደዘመኑ ግራ የተጋባሽ እህተ ማርያም የሰይጣንን ሴራ የሚበትኑ እጅ በተራ ሰው የሚበተን ነገር አልያዙም ተስፈኞች አይሳካላችሁም በሀይሏ😅😅
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ በእዉነት በጣም ታሳዝኛልሽ
እንኳን ቀረበት ባልየው እንዲህ አይነት ሴት!!! አፍሽን ስትከፍቺ ጭንቅላትሽ ቀፎ ነው በአንቺ ቤት እሱን ማዋረድሽ ነው እሱም የእግዚያብሔር ፍጡር ነው ታያለሽ እሱን አግብቶ አንድ ቀን ደስተኛ ይሆናል ...መንፈስ ስላለብሽ ተጠመቂ...
ስለ ቅጣት ደግሞ አንድ ነገር ልበላችሁ ከእኔ ጀምሮ እግዚአብሔር ን ስበድል እመብርሀንን ስበድል ቅድስት ቤተክርስቲያንን ስበድል እየኖርኩ ዝም ተብለን መረን የሆነ ኑሮ እየኖርን ያገኘነውንእየበላን እየጠጣን እንደፈለገን እየለበስን እራቁት እየሔድን እግዚአብሔርን አንተ የሰጠኸኝ ልክ አይደለም ይጎለኛል ላስተካክልህ እያልን ኸረ ስንቱን ሐጢያት እየሰራንና እየኖርን ዛሬ እመብርሀን በቃልኪዳኗ ደርሳ የነበራችሁበት ሒወት ትክክል አይደለም ኸደ ሰውኛ ስርአት ግቡ ስትለን አቃተን እየጠጣን እየጨፈርን እየዘፈንን ጥሬ ስጋ እየበላን እየዘሞትን ቅድስት ቤተክርስቲያንን እየዘረፍናት በአለባበሳችን እያረከስናት በግቢዋ ቢራ እየጠጣንባት ጥሬ ስጋ እየበላንባት እራቁት እየሔድንባት ቡና እየጠጣን ክቡር ደሙን ቅዱስ ስጋውን እየወሰድን ኸረ ስንቱን በድለን ዛሬ መስመር ግቡ ስንባል ምጥ ሆነብን ለዚህ ሁሉ ትርምስ ተጠያቂ መንጋውን ያልጠበቁ አገልጋዮችና አባቶች ናቸው እነሱ ህዝብም መንግስትም ከመስመር ሲወጣ ፀልየው ከእግዚአብሔር ያስታርቃሉ ይመክራሉ ይገስፃሉ እነሱ ግን ለአላፊ ምድር ህይወታቸው ቢዚ ናቸው እናም ስናጠፋ ቅጣት ስላለመድን በራሳችን ጥፋት ስንቀጣና ቅጣትን ስንለማመድ እመብርሀን ስትቀጣን ለምን እንላለን አለመድንማ ቅጣት እንደፈለገን እያጠፋን በደብሯ መመላለስ በህይወቲችን መመላለስ ለምደን ዛሬ ይህ ትክክል አይደለም ስንባል በራሳችን መንገድ እየሔድን እኛ ያልነው ይሁን እያልን እየወጣን በሀሰት እንመሰክራለን እንናገራለንእግዚአብሔር ግን ይፈርዳል ፍርድ ይመጣ ዘንድ በእንባ ወደ እግዚአብሔር እንጮሀለን የዛኔ መስመር ላይ እንገናኛለንእንባ እሳት ነው ይበላልእንባ መዶሻ ነው ይመታልእንባ ለነፍስም ለስጋም እሳት ነው... ብለዋል መምህር መንግስቱ (የእናቴ ልጅ) ቀሪውን ፈልጉና አዳምጡት ለነገሩ ጥሩ ጥሩ እውነታን ፈልጎ የሚያይና የሚመዝን ጥቂት ነው....
ለስድብ ተክፍሎሽ እንደወጣሽ ያስታውቃል።
ከንግስትሽ አትበልጥም
@@BehailuaFilateአንቺም ግብረ አበሮችሽ ከንግሥተ ነገሥታት ፈጽሞ አትደራረሱም ውስጥሽ ያለው ያውቀዋል ጸጋቸውን ያቀጠቅጥሻል አይደል ቻይው
ትዕግስት መጨረሻዋ እብደት ነው ከነ ደጋፊዎቿ
@@weynuwababy4877 በእብዶች ዘፈን የሚያብድ የለም ስለእውነት ግን እውነትን እንመሰክራለን ተከፋይ ለፍላፊዎች ሀሰተኞች ዉደፊት አብዳችሁ መታየታችሁ አይቀርም።
Leba
አይ ታድዬ ፀጉርሽን ሳትላጭሽ መዉጣትሽ በጣም ቆንጆ ነዉ አይኮልፌ እግዚአብሔር ይፍረድ
ልብሽ ውስጥሽ ንጽህ ስላልሆነ እግዚአብሔር መቼም አይምርሽም።
የኛ ንጹህ እንደናንተ ያልሾረመጠ ንፁህ አይደለም አይደል ጉደኞች
@@BehailuaFilateሽርሙጥና ከአንቺ ልጀምር ሱሪ የምትለብሽ ወንድ ለማማለል እጅ ቅዳሴ ልትገቢ መሰለሽ ርቱዓን እኮ በኢትዮጵያዊነቱ የኮራን በባህላዊ ልብሳችን የኮራን የአበውን ትውፊት የጠበቀ ስርዓት ያለን ጨዋ ያሳደገን ነን እሽ ልካችንና አቅማችን የምናውቅ
@@BehailuaFilate የተጠቀምሽው ቃል አንቺ ላልሽው ስለቀፈፈኝ አልደግመውም እኔ እግዚአብሄር አክብሮኝ በክብር ተድሬ የልጆች እንናት የሆንኩ አምላክ ምድራዊውን ኑሮዬን አሟልቶ ሠጥቶኝ የሠማዩን እንዲያሳምርልኝ ዘወትር በጌታዬ ፌት የምንበረከክ ሴት ስሆን ያልሽው ቃል አንችን ይገልጽሽ ይሆናል።
የአነጋገር ችግር እንጂ ከሴትየዋ ማምለጧ ደስ ይላል ምንም የማያገናዝብ ሞኝ ህዝብ ሰብስባ ተጫወተችባቸው
በጣም ተሳስተ'ሻ'ል በደንብ የሚያገናዝብ ሰው ነው ማህበሩ ላይ ያለው።
ኧረ እኛ ምን አገባን ትናንትም ዛሬም ነገም እግዚአብሔር ይመስገን
ለምንድን የምትጮኸው በመጮህ ስህተት የሚታረም መስሏት ነው እንዴ? ስምንት አመት ሙሉ ስትልከሰከስ ኖራ ዛሬ ምንድን ነው የሚያስጮሀት ማፈር መደበቅ ነው ያለብሽ ጭራሽ ሚዲያ ላይ ወጥተሽ ትንጫጫለሽ ማፈሪያ ኧረ እፈሪ
What is this , oh my god . Mena why are you doing this to us??
ወይ ስጋ ወደሙ መቼ አከበርሰው ይህ ምላስ ነው ስጋ ደሙን የተቀበለው መጫወቻ አረግሽው እግዚሆ😢😢😢
ማውራት ሳይሆን እንደ ንግሥተ ነገሥተ እኅተ ማርያም ዘ - ኢ ትዮጵያ በሥራ ማሳየት ነው .. የመንደር ወሬ ለሚመለከተው ነው የሚስማማው!!!
kkkkkkkk
እሠይ ደግ አረገች ሠይጣኗ አንቺ ነሽ ማን እቤቷ ሒጂ አለሽ
በጣም እንጂ። 'ማርያም ምትነግራት' ብላ የማይመስል ነገር ተአምር ፍለጋ ነው የሄደችው። እውነት አማኝ ከሆነች ቤተክርስቲያን በቂ ነበር። ሁሉም ተአምር ፈላጊ ነው ሲቅበዘበዙ ገደል የሚገቡት
አንተ እርካሽ የእህተ ሴጣን ካዳሚ ቀንህን ጠብቅ
ስው ሁኖ የማይሳሳት የለም 😢ዋናው መመለሱ ነው
ይሔ የህተማረያም ችግር ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዝብ ወሬና ግርግር ሰለሚወድ የሆነነገር መጣ ሲባል ግርእያለ መሔድ ልማድነው
የወላዲተ አምላክን መልክት የሚቃወም የእመብርሀንን በልጇ በንግስተ ነገስታት የሚሰራውን ሁሉ የሚቃወም አውሬው ነው በነገራችን ላይ ሰይጣን የዚህን ያህል አይሔድም ይህ የሰው ልጆች ክፋት ነው እመብርሀንም ትመሰክራለች እውነትንም የያዙ አባቶች ይናገራሉ አጋንኔት ሰይጣን የሚመቸው አካል ምላስ ልብ አይምሮ እጅ እግር ካላገኘ አይሰራም እግዚአብሔር አምላክ እንዳስተማረን ምሳሌ ሲሆነን በዚህች ምድር መቶ ደፋሩ ሰይጣን መቶ እንደፈተነው መቼም ሁላችንም እናውቃለን ግን እንዴት መለሰው መልሱን ለናንተ..... እኛስ ምን መሆን አለቤን.....መልሱን ለናንተ
መፀሀፍ ቅዱስ ስለማታነቡ ነዉ ወደነፈስበት የምትወሰዱት😢😢😢
የኔ እህት ምህረቱን ያብዛልሽ እግዚአብሄር እመቤቴ ቅድስት ማርያም ትለመንሽ አሁንም ቶሎ ደርሰሻል አይዞሽ ፀሎትሽን ይስማሽ አሜን
Mareyamene kanata awetute esu ymaneme ehete ymaneme enate ayedalacheme 1 leju esa nawe yallahe selame banatena leju laye yehune Hulatume yallahe tawdaje baruche nachawe
እኸተ. ማርያም እያለች. ራሷን የምጠራው. ያለባት. ውቃቢ. የሚባል. ዛር. ነው. እየተመሰለ. ስለሚያወራት. ነው. ንቁ. 😢😢😢😢😢😢
ሰው ከፈጣሪ ቤት ወቅቶ እንዴት ሰውን ያመልካል።።።።።
😂😂😂😂😂ወይ ጉድ ይች በሚድያ እደዚህ የሆነች እርግጠኛ ነኝ ሰፈርማ ወገቧን ይዛ ነው ምላሷ ውይ
ብዞች አልሰማም ብላችሁ እኮ ንው የዘሬ ስድስት ዓመት ነግረናችሁ ነበር የማይሰማ ትውልድ ወይዘሮ ትግዕስት የስድስት ስልሳስድስት አባል ናት ምክንያቱም ይኖረቺው እንሱ ጋር ነው የሰይጣኑ ስራ አስካጅ ናት 😢😢😢😢😢
ወየው ምነው ሴትዮዋ ወጣወጣት አጫወታት አረብ አገር እድሜኤ አለፈ ብዬ ተስፋ አልቆርጥም😂😂
ይህንን መሀይም ህዝብ እየመጡ ይጫወቱበታል
እግዚአብሔር እጁን አበላሸው አልሽ? ሎቱ ስብአት!
አረ አታገላብጭ ተጋቢዎቹ ከሁለት አንዳቸው ድንግል ካልሆኑ ተክሊሉን ማድረግ የሚችለው ድንግል የሆነው ነው ቅዱስ ስጋ ደሙን ግን ሁለቱም ይቀበላሉ በዚህ ስርዓት ነበር ጋብቻ በማህበሩ ውስጥ ሲፈጸም የነበረው ዘመቻው ስም የማጥፋት ስለሆነ ዘፈንሽን ቀጥይ።
ወሬ ስንዱ 666 አባል ናት
መና ፈርተሻታል አይደል ?
ወደ ኢየሱስ ኑ የአለም መድሃኒት እሱ ነው አትንከራተቱ
ብሶቱ ይሁን እኔጃ ወፈ ፌ ናት
ምድረ ልክሰክሰ ሁሉ ሰትጨማለቁ ከርማችሁ አሁን ምን ይፈጠር ሲነገራችሁ አልሰማ ብላችሁ
እንጃባታቸዉ😂ጥንቁልና ፈልገዉ ሄደዉ አልሳካ ሲል ይንጨረጨራሉ😂😂
አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል። መቅለል እንዲ ነው። የራስሽን ውርደት
አይ እህት ሰይጣንን😂😂😂😂😂😂ክፍል ሁለት እንጠብቃለን
ያለ ሆስፒታል ክትትል ስንት የማህበሩ አባላት በሠላም እንደተገላገሉ መስክሪ
አንቺ ግም የተገማማችሁ. በሀይማኖት ስም ተሰብስባችሁ ስትግማሙ ሞያ ብለሽ ታወሪያለሽ ቆይ አባሽ እስከነ ፎቷችሁ ጉዳችሁን ነው የማወጣው
@@BehailuaFilateምንም ጉድ የለም እማሆይ በመጨረሻ ለንስሃ ሰው ይዘጋጃ ርሶዎ ያስፈራራሉ ሱሪዎትን ሰቅለው ያስፈራሩ ወፏ ሳትቀድምሽ ሂጅ አንች በፎቶ ነው እኔ ደግሞ እስከ ቤትሽ መጥቼ በአካል እነግርሻለሁ እሳቸውን ወክየ ስራ በወሬ አይደለም እሽ ፒ✈️ያ✈️ሳ ????
Ere befeterachihu wode erasachihu temelesu eandet new yedenezezachihut
@@Sefinesh1234 አንቺም የሆነ ግዜ ላይ ጨርቅሽን ጥለሽ ነበር አሁን መለስ አለልሽ መሰለኝ ትቀበጣጥርያለሽ እውነት ትመነምናለች እንጅ አትበጠስም መጨረሻውን ዝም ብለሽ ከአምላክ ጠብቂ ማህበሩንም ወላዲት አምላክ በመልካም እንዳስጀመረች ከፍጻሜው ታደርሰዋለች።
@@BehailuaFilate ሀይማኖት እንደሌለሽ አጋንንት እንደሚጋልብብሽ ከንግግርሽ ያስታውቃል ያልሽው ቃል የእናንተ ምግባር ነው ተገላቢጦሽን በማውራትሽ ተቀባይ የለሽም።
ልጇ ልጇ የምትይው አንድ ፍሬዋ ልጅ ምን ታርግሽ?
አንድቀን ቴጠባለች
ምነው ተቆጨሽ ባልደረባዋ ነሽ
ሰው የዘራውን ያንኑ መልሶ ያጭዳል እንደሚል መጽሐፉ፤ ክፋትን ዘርቶ ደግነት፣ ተንኮልን ዘርቶ ቅንነት፣ እርግማንን ዘርቶ ምርቃትን፣.... ማጨድ ይቻላል ወይ??? እና አሁን እርሶ በየሚዲያው ወጥተው እንዲህ ከሰውነት ተራ ወርደው ሰይጣንን የሚያስቀና ስድብና ሰውን ማራከስ ስራዎ ያደረጉት ትውልዱ እንዳይሳሳት ሊመክሩት ነው ወይስ የእርሶን ፈለግ ተከትሎ አንዲዘቅጥ አርዓያ ሊሆኑት???? ያሳዝናል አሁን እርሶ ሐይማኖቴ ተዋህዶ ነው፣ ወላዲተ አምላክን እወዳታለሁ፣.... ይላሉ። እውነት???? በዚህ ባህሪዎ እስካሁን እዛ ቦታ መቆየትዎት በራሱ የወላዲተ አምላክ ትዕግስቷ እፁብ ድንቅ ስለሆነ ነው! እርሶ በየሚዲያው እየወጡ ስላላዘኑና ስለጮሁ ቅንጣት ታክል የሚያመጡት ነገርና የሚቀይሩት እውነት የለም። እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥዎት!
የአጋንንት የተገለጠ ትምህርት አሁንም የሴትዮዋም አጋንንት አለባቸው የእግዚአብሔር ልጅነት ዮሐ ወንጌል 1+1_12 ነው መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠው ስም እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ሐ /ሥራ 3: 12
የህተ ጠበቃ መብዛታችሁ ቱ ማረን መዳህኒአለም
Anche gagna sewe Eghezaber ybarkche.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ክክክክክክክ😂😂🤣🤣 ምንድን ነው ነገሩ አልገባኝም 🤣🤣🤣🤣 አልተጋባንም 🤣🤣🤣🤣🤣
እኔ ኦሮቶዶክስ ብሆንም የእነዚህ ሰዎች ተቃውሞ አያስተምረኝም ክርስትናን የማውቀውቻይ ትዕግስተኛ ፍቅር የበዛበት ነው እየሱስ ክርስቶስ ያስተማረን ይቺ ሴትዮ ግን ተሳዳቢ ናት በስድብ ደግሞ ሰው አይማርም አልተማርኩብሽም አለባበስሽ ራሱ አሁንም ከነሱ ጋር ነሽ አትቀባጥሪ
ለተናገራችሁት የሐሰት ወሬ ሁሉ በሚታይና በሚሰማ መልኩ እግዚአብሔር ይፍረድልን
የመድኅንዓለም እና የቅድሥት ድንግል ማርያም ዘ- ኢ ትዮጵያ ማህበር በጣም የፈራረሰ ቤቷን ዓሳምሮ የሰራላት ይ'ቺ' ሴት ምንም ይሉ'ኝ'ታ የሌላት ው'ሸ'ታም ናት። ቤቱ ተሰርቶ ሲሰጣት ሰፈሩ ዕስኪበጠበጥ ነው እልልልልልልልልልልልል ያለ'ች'ው። አን'ቺ' ው'ሸ'ታም ለስንት ዓመት ያንን ሁሉ ድሃ በረንዳ አዳሪ የአብርሃም እንግዳ ብለው በየቀኑ ትልልቅ ድግስ ዕየደገሱ ስንቱን ድሃ ያበሉትን ያለበሱትን ዕንዲቋቋሙ ያደረጉትን ቤት ተከራይተው የቤት ኪራይ በየወሩ ዕየከፈሉ ስንቱን ከጎዳና ላይ ያነሱትን ዩኒ'ቨ'ርሲቲ ዓስተምረው ያስመረቁትን እሕተማርያምን "ድሃ ዓትወድም" ስትይ ትን'ሽ' ዓታፍሪም??? ይህን ዝባዝንኬ የለፈለፍ'ሽ'በት ምላስ'ሽ' ከእግዚአብሔር የሚያመጣብ'ሽ'ን ቁጣ በቅርቡ ታይዋለ'ሽ'። ወደድ'ሽ'ም ጠላ'ሽ'ም ወላዲተ አምላክ ኢትዮጵያዊት ናት። ዕስራዔል ምናምን ሲባል የነበረውን የዒሉሚናቲን ተራ ወሬ ተይው።
ስትረዳ የምትለው እሳኮ አስራቱ በደንብ እንዲገባ አይደል እንዴ ማህበሩ ውስጥ ያሉትን ትታ ወደ ውጭ ያተኮረች አስራት ቅፈላ አይደል ይች ልጅ ምንድነው የዋሸችው አየህ አንተም ንግስትህም እውነትም አትፈልጉም
መሃመድ ከሆንክ ወደ ልቦናህ ተመለስ ሰው ገደል ኣትክተት
እንደስምህ መሃመድ ነህ ውለታ ረሲ
@@Eyob797 ትክክል ወንድሜ እንደካደች የተሰጣትን እንዳትነጠቅ
እንደውም ስምንት አመት አንቺን ታግሳ ማቆየቷ ያስደንቃታል፡፡ ታዲያ ቅጣት ላንቺ አይገባሸም እንዴ?
የ ደብተራ comment
ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል ያለው ማን ነበር?? ይቺ ሴት ድህነቷ የአስተሳሰብ መቀንጨር ነው፥ ደሞ ከሷ ወጣሁ የምትለው ለማይረባ ሰው ልትድረኝ ስለነበር ነው ትላለች፥ ይሄንንም ወግ ያሳየችሽ እኅተማርያም ነበረች ማለት ነው። እንዳወራሽው ራሱ ከሆነ ዛሬ ተገልበጠሽ በሰርግ ልዳርሽ ያለችሽን ስትሳደቢ ትመዘኛለሽ!! አቅርቢዋም ምን ተማሩ ብለሽ ነው ይቺን እብድ ያቀረብሻት??
ድንቄም ሰንበት ተማሪ የቅዱስ ገብርኤልን ዝክር እንደበላ ጋጩር ለፍልፉ በየድህረ ገፁ ሰባት እጥፍ ሆኖ ይገባልሻል ከኩላሊት ጉሮሮሽ ላይ ቁሞ እንዳይደፋሽ ይሄን ሀሰት ስትንዚ እየዞርሽ።
እሳን ሲደፉት አነቺንስ አይሽ እንደንግስትሽ ጋንጩሩን ጀለስሽ አረግሽው
ይህ የኛ ቲቪ አይደለም የናንተ ነው😂😂😂😂😂
ቁም ነገር ስጠብቅ ዝንቅ አሰማችሁኝ አይይ የኛ ቲቪ በሰላም ነው እንዲህ አይነት ፍሬ አልባ ወሬ ለዚህ ሚዲያ አይመጥንም ኦርቶዶክስ ገና ትኖራለች 😂ባልና ሚስት ታፋታለች አለች እነሱ ጅል ናቸውዴ አይደሉም የምትፈልጋቸውን ሰዎች ወንድሜ እህቴ ትላለች ማህበርተኛ የተባሉትን ትሳደባለች ታንቋሽሻለች ክርስቲያን እንደዚ አያደርግም እሽ የሷ የራሷን እምነት ከጠቀማት በፈለገች መሄድ መብቷ ነው ምነው ዘለል ዘለል አልሽ እህቴ አንድ ቀን ፀበል እንገናኛለን ግሸን ስንሄድ
ትክክል ነች የኮልፌ ሰዎች ብዙ ሰው ፈርቶ ነው የማያወራው ይቺ ሴት ልክ ተደግሳል ልድራት ከዛም ደሞ ልጅታም ፈጣሪ አሰባት እብድ አይደለችም ጤነኛ ነች ዝኑ እውነት ነው
አይሰዉ ሞኙ ፍጡር ያድነኛልብሎ ለፍጡር መበርክ😥😥😥
አንቱታ አበዛሽ በእድሜ የሚበላለጥ ሰው መሰለኝ አንቱ የሚባለው አንች ከእንግዳሽ በምን አንሰሽ ነው!?አንቱ የምትያት አልገባኝም😂በሜካፕ እና በዊግ ስለተሸፈንሽ እንጅ እኩል ናችሁ አንች በያት❤❤❤
አቤት ውሸት ምኑን አንድ እንክዋን እውነት አይናገርም እንዱ ሰይጣንሽ አበደች እኮ ሴትየዋ እጥፍ ሆኖ ነው መንፍሱ የሰፈረብሽ።
አየ ሴቶች ነገር ስታያይዙ እስኪ ምክርም አውሪ ፍረጃ ብቻ እሷ እስካሁን ጸጥ ብላለች እናተ እስካሁን ድረስ ሁሉም ሚዲያ ደርሳችኋል እስኪ ጥቅማ ጥቅም ተይና ለቤተ ክርስቲያን ስለ ኦርቶዶክ ተዋሕዶ ተቆርቆሪ እስከዛሬ ድረስ ደልቀሽ ደልቀሽ አሁን ያዙኝ ልቀቁኝ አይከብድም ሙሽሪት ውይ ሰውየው ግን እንኳን ቀረበት
ድህነትሽ የአስተሳሰብ እንደሆነ አረጋገጥሽ፥ባለጌ ነሽ፣ሰው በዚህ መልኩ አይጠላም አይሰደብም። እኅተማርያም የሰራቻቸው ብዙ መልካም ነገሮችም እንዳሉ ተረድቻለሁ። እንዳንቺ አይነትም ስድና ዋልጌ ቤተክርስቲያንን ወክለሽ ልታወሪ አይገባም፤ መና የተሳሳተ ቀረጻና ለትውልድ ለልጅ ልጅ የሚያሳፍር ቪድዮ ነው!!! ያሳዝናል😢😢
ምንም መልካም ነገር የላትም
የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው ድርጅቷ ስለዚህ ቤት መስራት ግዴታዋ ነው።ታቦት ፅላት አባቶች ግን ከመሬት በታች አሉ እያለች ሽንት ቤት ደግሞ እንዲፀዳዱበት (ከመሬት ስር አሉ እያለች እነሱ ከላይ) ህሊናቸውን በጠበጥሻቸው ለቅድስት ቤተ ክርስቲያንም ያለሽን ንቀትና ጥላቻ አስመሰከርሽ።ገና ፍርድ ይጠብቅሻል።
Good job, you left. We will help you.
Put your number on the screen
በስማአም የስድብ ዲግሪ አስይዛችሁ ነው የምትወጡት ሰዋች በመጨረሻ የማይስሙት ሰርቀው ሲካፋሉ አይስማሙም 😢ገና ብዙዌቾ ጥለዋት ይወጣሉ
ሲጀመረማንሂዱ አላችሁ።
ወደ መጨረሻ ሰምታችኋታል በማይሳቅ ትስቃለች ኧረ እግዚኦ እቺስን ሰው ብዬ ለመቀበል ከበደኝ እነሱን ለመቃወም ብላ በማይሳቅ ትሳሳቃለች? በሰው ነፍስ ይህ እኮ ብዙ ጊዜ በሀኪም ቤትም ያጋጥማል ግን አይሳቅም። መና ሰብእና የሌላት አቅርበሽ ኧረ ለተመልካች እዘኚ
ግን ኢትዮጵያ ዉስጥ ሰዉ የለም አልቃችኋል ቆይ ይይ ትግስት ፊታዉቅ የምትባል ባለጊ ሀይ የሚላት ሰዉ የለም እግዚአብሔር በአምልኮቴ እቀናለሁ ይላል ከዚህ የሚበልጥ እልቂት እዳይደርሰብባችሁ ሴትዩዋን ሀይ ልትሏት ይገባል
ችግርሽ ወንድ ከሆነ ደንገጡርሽ ለምን ቶማስን አይድርልሽም ሔራን አትፈልገውም 😅😅😅😅😅😅😅😅
ወይኔ ጉዳችሁ ወንድ ፍለጋ ነው እንዴ እዛ የሄድሽው አፈር ብዬ እሷ ለተናገረችው ተቆረቆርሽ
አብሮ አደግ ጋር አትሰደዱ
ምን ጉድ ነው የኛ ቲዮብ😅😅😅😅😅
ምን ጉድ ነው የምንስማው
ሪል ስቴት አላት ወይ ስትባል ? ሪሲት ያላትም አለች 😂😂😂😂😂እቺም ሴትዬ ህብድ ነገር ናት ....ትዳር ደግሞ ላንቺ አግኝተሽ ነው😂😂😂
ድሮስ ይቺ ጠንቁይ ሴትዮ ጋ ምን ልታደርጊ ሄድሽ እንኩዋንም በሰላም ወጣሽ ከዛች መተተኛ ሴት
እንደው ሌላው ይቅርና የፎቁን መረከብ አለመረከብ ጉዳይ ተረክቤ ለድኃ ሰጣለው ማለቷ እኅተ ማርያም ጀና ናት እንዲህ የሚያስብ ነው የሚያስፈልገን።
ጥንቁልናም ይሞካክርሻል ዝናሽ አይቼ አይሆንሽም እላለሁ ስትይ።
ከእህተ ሴጣን ተዋርሳ ነው ልትይን ነው. ከንቱ
@@BehailuaFilateበሀይሏሏሏ አታሸንፉንም ምንም ቡድን ብትፈጥሩ ከሰው ልታመልጡ ትችላላችሁ ከእግዚአብሔር ግን አታመልጭም ከንቱ አንቺ ነሽ የኑሮሽ ሁኔታ ያለየልሽ
@@BehailuaFilate የናተቤተእምነት ስነምግባር የለም ከሠቸውማ መልካምነገር ትማርያለሽ ከንቱ
የጉራጌ አይን ይብላሽ ማፈርያ ንግግርሽ እራሱ ይደብራል
በርቸ ይደርስባታል ቸግ ስትል ደነገጥሁኝ ጉራጌነቷን ያሳየው
ልሞሼር ሳምንት ሲቀረው፣ ሽማግሌ ተላከ ተቀበሉ እኔ አልፈልግም አልኩ፣ ቬሎ ተገዛ ይጣረሳል አረ አልገባኝም ቁርጥ ያለ ነገር ከሌለው እንዴት ትዳርሽ እየዋለልሽ ነው እኮ። ቤቱንም ተባብረው ከሰሩ ለሕዝቡ የሚያስፈልገው ተባብሮ ቤት የሚሰራ ነው በዚህ ቤት በሚፈርስበት ዘመን ዞሮ የሆነ ጉርሻ ተቀብለሻል ስም ለማጥፋት ካወራሽው ምን ክፋት የለውም አለመደማመጥ ነው ከጴጤዋ እህትሽ ጋር ከተስማማሽ እኮ ማንም ዲንጋይ ያምልክ መከልከክ አትችይም
እቺን መንደሬ የሚሰማ ህዝብ የለም መቼስ በዚህ ሰአት ስለ ሀገራችን ነው ማሰብ ያለብን ይዚችን ጉድ በቅርብ ታያላቹ
እሳስ በክብር ጃክሊንዬ አንቺ አለሽ አይደለም ወይ ከሠራተኞሽ የወለድሽ አሁን ከወልድሽው በላይ ያለው ልጅ የወንጌል ነው ወይስ የመስፍን
የሚያሳዝነኝ የኦርቶዶክስ ቤት ክህነት በጣም ዞምተኞች ናቸው በሀይማኖታችን በነዋይ ቅድሳናችን ሲያላግጡ ።።ዝም ዝም ዝም በቃ ይህ ነው 😢😢😢😢
Atisasatu Orthodox atawluatim manm signigib baderegew orthodox atibelu
የእነማን ይሆን ንዋየ ቅዱሣቱ የጥንት የጠዋቱ የርትዕት ተዋህዶ አባቶች እንጂ የኦርቶዶክስ አይደለም ለማንኛውም የሀሣብ አለመደማመጥ እንጅ ቅዱስ ወንጌሉ አንድ ነው መ
ይቺ ጠንቋይ ማነው ሃይ የሚላት ????? ኦርቶዶክስ ምንም አይመለከታትም ማለት ነው ምእመኖቿን እንዲህ ስታጎሳቁል ? ኧረ እግዚአብሔር ይፍረድ !!!!!
እኔ ብሆን ለይኩን ብየ እቀበል ነበር እግዚአብሔር 54አመት ስለተጎበኙ ዛሬ ክስ አቀርቡ እኔ ብሆን ደስ ይለኝ ነበር ልቦና ይስጠውት
ዳቤሎስ ጠንቁይአምላኬ ስንዱ
በጣም ነዉ እንዴ ያናደደችሽ😂😂😂ይመቻት እህተ ማሪያም እንደአንች አይነቶችን ወፈፊዎች ነዉ ምትጫወትባቸዉ
እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ አሁን አንቺ ልጅ በምታሳድግበት ሰዓት ተጨባጭ ወተችብኝ ትያለሽ
አንቺማ እርግጠኛ ነኝ ደብድበሻት ነዉ የወጣሺዉ
መና ጤነኛ ሰዉ አተሸ ነዉ አቺን አብድ ያመጣሸዉ አር ፍጣሪ አየለየህ ምታ 😆
ክብረ ብፅህና ለምንኩስና ወይም ለመልካም ፍሬ ካልሆነ እርግማን አይነጥላ ነው እህቴ ለራስሽ እወቂ የመምህር ግርማን ትምህት ስሚ እና ዳኝ በማልዳ ተይዘሻል በዚህ እድሜ ልጅ ማቀፍ ወይ መመልኮስ ነበረብሽ።
እንዳለ የተባለው ሰው 5 ሚሊዮን ብር በእኅተ ማርያም ተበልቷል አለች። ይህ ሰውየ ደግሞ ከዚህ በፊት በነጋሽ ሚዲያ ላይ ቀርቦ በተሰጠው አስተያየት እንደተረዳሁት ሰውየው እንኳን 5 ሚሊዮን ብር ሊበላ ቀርቶ ከማኅበርተኛው የተበደረውን ብር እስከአሁን ድረስ እንዳልከፈለ ነው። ጎበዝ የውሸትም እኮ አይነት አይነት አለው። እናስተውል።
አላሉም ማንም እመብርሀንን የሚመስል የለም እርስዋም ጋ የሚደርስ የለም ብሕብለው ምስክርነት ሠጥተዋል የውሸታምን ልፍለፋ ቦታ አንሰጠውም።
An interview that laughed me a lot!!!
እዉነቷን ነዉ ከወጣች 3 አመት ይሞላታል ባል አመጣሁልሽ ብላት ቸግ አስደግሳ ነዉ የተጫወተችባት ወይኔ
ሄዳችሁ ትነከሩና ስትጣሉ መአት ታወራላችሁ
ወይ ዘንድሮ 😂😂😂
እግዚአብሔር እንኳን በምህረቱ አሰበሽ እንኳን በይቅርታ ሰበሰበሽ ከጨለማ ወደ ብርሃን ወደ እግዚአብሔር ቤት በምመለስሽ እህቴ ደስ ይለኛል። ሌሎችንም ከስራታቸው እግዚአብሔር የፈታቸው
አንዴ ደሀ ስለሆንኩ ትጠላኛለች ትያለሽ፥ ደሞ መልሰሽ ሰው እየናቅሽ ለሌላው ደና ደና ባል እየሰጠች ለኔ ይሄን ሰጠቺኝ ብለሽ ሰው ትንቂያለሽ! ድህነትሽ ምን እንደሆነ አየሽው ሰውን በልብስና በገንዘብ ነው የምተለኪው አሳፋሪ ቪድዮ ነው!! ከጥላቻና ስድብ ውጪ ምንም ትምህርት የሚሆን ነገር የለውም
Egzabehare yebarekesh/yebarekeh
እባክሽ አንች ሴት፣ እኒህ እናት በተደጋጋሚ ሲናገሩት እንደሰማሁት በትውልዱ የወላዲት አምላክ ፍቅር በውስጡ እስኪገባ፣ በደም ሥሩ ውስጥ እስከሚገባ ድረስ ስለ ወላዲት አምላክ ክብር ከመናገር የማይሰለቹ ናቸው። እኔ ሰው ነኝ በእኔ አተደገፉ፤ የወላዲት አምላክን መቀነት ያዙ ብለው በተደጋጋሚ ሲያስተምሩ ሰምቻለሁ። ታዲያ እንዴት አደርገሽ መልእክቱን ብታደምጭው ነው እኅተ ማርያም እየሰራች ያለችው ከወላዲት አምላክ እኩል ለመሆን ነው የምትለው? እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ፣ ለላይኛው ቤትሽ አዘንኩልሽ። ከእመብርሃን ጋር እየተፎካከረች ነው አልሽ? ላቲ ስብሃት።
ለጠንቋይ አሳሳች ትእግስት የእንጊሊዝ ሀገር ሸሌ አታላይ ጠንቋይ ልቦና ለምኑላት በእሷ የተነሳ የፈጣሪ ቁጣ ኢትዮጵያ በቃት
Ehete mariyam 666 nat
እኔ እስከማውቀው ድረስ አይደለም ገዳሙ ውስጥ ማኅበሩ በከፈተው ምግም ቤት ውስጥ የአልኮል መጠጥ አይሸጥም፤ የማኅበሩ አባላት በሙሉ አልኮል መጠጥ እንዲጠጡ አይፈቀድም። ጋዜጠኛዋም ከዚህ በፊት ገዳሙን ጎብኝታ የሰጠችውን ምስክርነት አይቻለሁ። እረ እባካችሁ ታዳሚውን የሚያስተምር ነገር አምጡ? የእኛ ቲቪ፣ የምወዳችሁን ያህል ልጣችሁ ነው! ወረዳችሁብኝ።
በገዳሙ ውስጠ አልኮል? እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ።
ገዳምም ተገድሟል እዴ በጠቋይ ቤት ገዳም አለዴ???
እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ / ህ የመንፈሱ አባል ነህ ማለት ነው 😡
አንዳንድ ታክሲ ላይ > የሚል ጥቅስ አይቼ ነበር አሁን ደግሞ በአካል አየሁት ይቅርታ ጋዜጠኛ የሚጠይቀው ሌላ የምትመልሰው ሌላ ነው ሰው አይናቅም አልሽ የሸሸውት ምንም ለሌለው ድሃ ልትድረኝ ነው አልሽ ስለዚህ ድሃ የማይወድ ራስሽ ነሽ ድህነት ባለጠግነት ጤና ስጦታ ደግ ከእግዚአብሔር ነው እሽ ሰው አይናቅም አንደበትሽን ብቻ ሳይ አስመሳይ ነሽ
እህቴ ጴጤናትም አለች አዳልሞቴ አለ የበተሰብ የመ/ ተስፋየን ትምህርት ሰምታ ድና ከመዘባረቅ ያውጣት 8 አመት እኮ ሰው ያለነገር ይቀመጣል ብሎ ለማሰብ ይከብዳል።
ይዘባርቃሉ የአርቲስት እዮብ መኮነን ስራ ነው
"ይዘባርቃሉ ሳይገባቸው ነገሩ ሁሉ "
አረ ተጋነነ ጎበዝ እዛኛው ላይ ከወጣሁ ሶስት አሜቴ አለች እደትኩስ አጀዳ ሆነ እኮ ይሄ ጉዳይ በውነቱ የአብርሃም ታሪክን መሰለኝ እንግዳ እዳይገባ አብርሃም ደበደበኝ ብሎ መንገድ ዳር እንደቆመው
እውነት ነው
ምን ትመስላለች አንቺ ብሎ ባለባል ባሉ ጎበዝ ነዉ አንኳን ቀርሸበት በዚህ ምላሰሸ አንዴት ሊኖር ነዉ 😆
😂
እግዚኦ እረምን ይሻሎታል እውነት እኮ አትደበቅም አክብሬክ አስከብሬክ ልሙት ንግስተነገስታት እሕተማርያም ዘ ኢትዬጲያ በየሚዲያው ቀርቶ የአለም መሠብሠብያ አዳራሽ ገብተሽ ብትለፈልፊ ፍሬየለውም ገለባ ከፍሬያቸው ታውቋቸዋለቹ የቸባሉት እደርሶ አይነቱነው በአድምላስ ሁለቴ ወሬ ክሕደት እርሶ በመጥፎ የእውነት አምላክ በእውነት ይቀይረዋል ምነው ተንገበገቡ አያሸንፋቸውም ለራሶትግን እሳት እያወረዱነው ነበር ከመባል ይሠውረን እኛ እርቱአኖች ማንም እየተነሳ ነበርኩ ቢል አይደንቀንም ፍየሉም የመላእክት አለቃነበር ይሁዳም ተከታይ ነበር ነበር ብዙዎች አሉ ይሠውረን ከዚተማሩ
ይች ሴትዮ ቤቷ ተሰርቶላት የቤት ቁልፍ እየተረከበች ያሰማችው እልልታ በጣም የሚገርም ነበር። አሁን ደግሞ ስምንት ዓመት ሙሉ ምንም ነገር አልተደረገልኝም አለች። እግዚኦ! እልል ያለችበት ቪዲዮ እኮ እስካሁን አየር ላይ አለ።
ትክክል
እውነቱን ስትረዳ ተወች
እና ቤት ከጎዳና ሂወት መዳኛ እንጂ ሁሉ ነገር ነው? አንቺ በራስሽ 100% ደስተኛ ነሽ እንዴ?ለምን እንወሻሻለን? እኔን አንዷ በሁዋላ ላይ ፓስተር ተብዬ የሆነው ሚስት እሕትሽ ውጪ አገር አወጥታሽ ብላ ስትቦረቀቅ ዝም በይ አልኩዋት ከነ ባሏ አዘንኩባት Dv ደርሶዋቸው አሜሪካ ከመሄዳቸው በፊት እዛው ዝም በይ ያልኩዋት ሴት የቤቱ ባለቤት መተት ቤቴ ጥላ ትሞታለች ብላ ስትጠብቅ, ሲጠብቁ እግዚያብሔር ሞቴን በሂወት ሽሮ ሲያሳያት ዝም ብላትም እራሷ የምገባበትን አላውቀውም ብላ ተጨንቃ በሰፊው ውስጥ ውስጡን ተወራ ለፈረንጅ ጠበቃ ነገርኩኝ እራሷ ናት መተት የጣለችው ግን ማስረጃ የለውም ዓለች ፈረንጇ መነጋገሪያ ሆና አሜሪካ ዓሁን ላይ ካናዳ ትኖራለች ዝም በይ ያልኩዋት አራት ዓመት ዓለፋት በአናቷ ከተተከለች አትፍረድ ይፈረድብሃል የኔ ሞት እንጂ የሷን ድንገት መሞት ማን ጠብቆ?🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣በችግሬ እንደ ሳቀችብኝ ሳኩባታ እግዝያብሔር ኃያል ነው ለሁሉም ቀን ዓለው!
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ged.eko.new
የሰዉ ልጅ፡ ማለት እንደዚህ ነው ያጐረሰን እጅ መንከስለ ማለት እንደዚህ ነው ልቦና ይስጣት እግዚ ሆ ካልተዋሸ ሚዲያ ላይ፡ መቅረብ፡ አይቻልም? የተባሉ ይመስል ወተው መለፍለፍ እግዚአ አይ ገንዘብ ለጊዜው ብሩ ትንሽ ቀዳዳ ይሸፍንሎት ይሆናል ግን የወላዲተ አምላክን ሥራ በዚህ መልኩ መዋሽት ነገ ዋጋ፡ ያስከፍላል
ክብረ ንፅህና ለምንኩስና ወይም ለመልካም ፍሬ ካልሆነ እርግማን አይነጥላ ነው እህቴ ለራስሽ እወቂ የመምህር ግርማን ትምህት ስሚ እና ዳኝ በማልዳ ተይዘሻል በዚህ እድሜ ልጅ ማቀፍ ወይ መመልኮስ ነበረብሽ። 1:01:51
@29:30 የተናገር'ሽ'ው ው'ሸ'ት ነው። እንደ እህት ማርያም ድሃን የሚወድ ሰው የለም። የአብርሃም እንግዶ'ች' ብለው ስንቱን በረንዳ ዓዳሪ ዓክበረው በየቀኑ ትልልቅ ድግስ ዕየደገሱ ድሃውን ሲያበሉ ሲያጠጡ ሲያለብሱ ዕራሳ'ቸ'ውን ዕንዲ'ች'ሉ ሲያቋቁሙ ቤት ተከራይተው የቤት ኪራይ በየወሩ ዕየከፈሉ ዓስቤዛ በየወሩ በየቤታ'ቸ'ው ዕየወሰዱ ነው የኖሩት። ኮሮና ነው ህዝብ መሰብሰብ ዓቁሚ በተባሉበት ሰዓት ዕንኳን ድሃ መርዳቱን ዓላቆሙም እሕተማርያም። ይህ ዕንደ ፊልም ስክሪፕት ተፅፎ የተሰጠ'ሽ'ን የው'ሸ'ት ዕና የፈጠራ ወሬ የለፈለፍ'ሽ'በት ምላስ'ሽ' ከእውነተ'ኛ'ው ዳ'ኛ' ከእግዚአብሔር ቁጣ ያመጣብ'ሻ'ል።
Abale nahe malet nw fatar nw kuta meyametaw zare yesafarabet ayedelam ya sendu degafe yehonachehu zaraCHEHU YETEFA
አረ እሪሊስቴት ነው ያለችው ጠያቂዋ እሪሲት አይደለም እውነትም ተክፍሎሽ ነው የምታወሪው
😂😂😳😳😳🤣🤣🤣
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ስንቱን ታግሰሀል እመብርሀን ስንቱን ስትባዬ ለህዝቤ ንገሩልኝ እያልሽ የምትልኪያቸው ልጆችሽ ስንቱን ሲባሉና ሲሆኑ እንዴት ታገስሽ
እኛ የርትዕት ምእመን የመድሐኒአለምና የቅድስት ድንግል ማርያም ማህበር ዘ ኢትዮጵያ ማንም ምንም ቢል ምንም ቢመጣ ከእግዚአብሔር እቀፍ ከእመብርሀን እቀፍ አንወጣም እውነትን አይተናል እያየንም ነው አጊንተናልም እውነት ደግሞ እግዚአብሔር ነው
ልክ እንደ ይሁዳ ሰላሳ ብር ፈልገን አልመጣንም እምነት የእግዚአብሔር ልጅነት መጫወቻ አይደለም ጥቅምም አይለውጠውም ትዳርም ስራም ምንም አይለውጠውም መስቀሉን ይዛችሁ ተከተሉኝ እንዳለ መድህን አለም ይዘን መከተል ነው የእመብርንን መጎናፀፊያ ይዘን ወደፊት ነው በስጋ ደግሞ ***የአለም ጦር ቢመጣ አትችሉኝም : አክብሬህ አስከብሬህ ልሙት*** ብለው ለእውነት የቆሙትን የሚያፅናኑን የሚያበረቱን በስጋ የቆሙልን ዳግማዊ ክርስቶስ ሰምራ ዳግማዊ እሌኒን እምነ ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያምን ይዘን ወደ ፊት
አልባሌ ወሬ ሐሜት ሐሰት ጥቅም ገንዘብ ዝባዝንኬ እኛን አይመለከትም
*** እመብርሀን ብላለች እኮ እየወጡ በሐሰት የሚናገሩት ሁሉም ፍሬ የለውም : አይጠቅምም ብላናለች*** አለቀ አጠቅሙም
አውሬው በሸድሞ እናንተን የመሰሉትን ተጠቅሞ መንገድ ስለከፈታችሁለትና የክፋት ልብ ስላላችሁ ይህንን በይ አድርጊ ሲላችሁ እንደመቃወም ተቀብላችሁት ርትዕትን: ዘመነ ሔኖክን: የቅድስት ቤተክርስቲያንን ህግና ስርአትን: የአኗኗር ስርአትን የእግዚአብሔር ህዝብ ምን መምሰል እንዳለበት ደብቀውን ደብቃችሁን ኖራችኋል አሁንም ከዚህ እውነትውጡ ነው የምትሉት
አንወጣም
አንወጣም
አንወጣም
ወደ ክህደት ከምንመለስ ሞት ይሻለናል
ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ 100000000000 አመት እግዚአብሔር ከፈቀደ ከዛም በላይ ንገሱልን እንደርሶ ረይነት ቆራጥ ኢትዮጵያዊ የለም ድሮ ቀረ
አንድ ቀን ይበራላችሆል ደሞ ለአንድ ሴት ለጠንቆይ መስገድ እንደ ሁሉ ም አንድ ቀን እውነቱን ታውቃላችሁ አሁን እብድ ስለሆናችሁ አሁን አይገባችሁም እመኑኝ ተጫወተችብን ብላችሁ ትጫጫላችሁ
@asterasamenew9236 ስንሰግድ የት አዮን ማስረጃስ አሎት? አዮ እውነተኛ ክርስቲያን ቢሆኑ ያላዮትን ነገር በሰው ላይ አትፈርዱም ይህንን ማለቶት እራሱ በሰማይ አምላክ ፊት ያስጠይቆታል ለነገሩ የት ታውቁታላችሁ እግዚአብሔር ን ብታውቁት ኖሮ ሰው በነገራችሁ ሳይሆን ባያችሁት ባረጋገጣችሁት ነገር ላይ ትናገሩ ነበር
አንድ እግዚአብሔር ን ያመነ ሰው ይህ ንግግእ አይናገርም ምክንያቱም የሚሰገድለት አንድ አምላክ ብቻ ነው ለሰው ተሰግዳላችሁ ስትሉ የአምላክን ክብር እየነካችሁ እንደሆነ አታውቁም ለነገሩ ቢነግሯችሁም አትሰሙም
"ለአውሬውም የስድብ አፍ ተሰጠው!" ራዕይ ፲፫፥፭
ንግሥተ ነገሥታት እኅተማርያም እልፍ ዓመታት ይንገሡልን። የደሀ እናት፣የተዋሕዶ አርበ(ኛ!! እንወዶታለን። ጠላት ዲያብሎስንና የአውሬው ል(ጆችን በወላዲተ አምላክ መልእክት አንቀጠቀጡት!! ዳግማዊት ቅድስት እሌኒ ኖት! እውነት ዘመነ ሔኖክን የቅድስት ቤተክርስቲያን ሕግና ስርአትን ከተቀበረበት አውጥተውልናል። የትውልዱ ባለውለታ ኖት። የሚመጣው ትውልድ ያመሠግኖታል። መልካም ስራዎትም በሠማይ መዝገብ ተቀምጧል።እንወዶታለን።
እውነት ነው እንወዶታለን
Kkkkkkkk
እረ አፈር ብላ ሰውን እንደአምላክ የምታመልክ ከብት በዚህ እድሜህ ደናቁርት
አመንዝራ ስንት ሚስት ድራህ ይሆን ስንት ከፍላህ ይሆን በዚህ ደረጃ የምታሽቃብጠው
አንተ የማትረባ ትዕግስት እብድ የሆነች ሴትዮ ትጫወትባችዋለች የ666 አምላኪ ሁላ
ለአንድ ኢትዮጵያዊ እንዴት ወላዲት አምላክ ኢትዮጵያዊ ናት የሚለው መልእክት ያበሳጨዋል? በሴትየዋ ላይ አደሮ የሚናገረው ጋንጩር እንደሆነ በዚህ አርጋገጥኩ።
አዎ ኢትዬጲያ ዊ ናት ዋጡት ቢመራችሁም ለፍየሉ ልጆች ያማቸዋል
ትክክል
ኢንተርቪው መስመር የተከተለ አይደለም እዚም እዛም
እንደ እህተ ሴጣን ተንኮል ስለማታውቅ የልቧን ተናገረች አለቀ
@@BehailuaFilateየሳጥናኤል መልዕክተኛ አንቺ ነሽ እንደዘመኑ ግራ የተጋባሽ እህተ ማርያም የሰይጣንን ሴራ የሚበትኑ እጅ በተራ ሰው የሚበተን ነገር አልያዙም ተስፈኞች አይሳካላችሁም በሀይሏ😅😅
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ በእዉነት በጣም ታሳዝኛልሽ
እንኳን ቀረበት ባልየው እንዲህ አይነት ሴት!!! አፍሽን ስትከፍቺ ጭንቅላትሽ ቀፎ ነው በአንቺ ቤት እሱን ማዋረድሽ ነው እሱም የእግዚያብሔር ፍጡር ነው ታያለሽ እሱን አግብቶ አንድ ቀን ደስተኛ ይሆናል ...መንፈስ ስላለብሽ ተጠመቂ...
ስለ ቅጣት ደግሞ አንድ ነገር ልበላችሁ ከእኔ ጀምሮ እግዚአብሔር ን ስበድል እመብርሀንን ስበድል ቅድስት ቤተክርስቲያንን ስበድል እየኖርኩ ዝም ተብለን መረን የሆነ ኑሮ እየኖርን
ያገኘነውንእየበላን እየጠጣን እንደፈለገን እየለበስን እራቁት እየሔድን እግዚአብሔርን አንተ የሰጠኸኝ ልክ አይደለም ይጎለኛል ላስተካክልህ እያልን ኸረ ስንቱን ሐጢያት እየሰራንና እየኖርን ዛሬ እመብርሀን በቃልኪዳኗ ደርሳ የነበራችሁበት ሒወት ትክክል አይደለም ኸደ ሰውኛ ስርአት ግቡ ስትለን አቃተን እየጠጣን እየጨፈርን እየዘፈንን ጥሬ ስጋ እየበላን እየዘሞትን ቅድስት ቤተክርስቲያንን እየዘረፍናት በአለባበሳችን እያረከስናት በግቢዋ ቢራ እየጠጣንባት ጥሬ ስጋ እየበላንባት እራቁት እየሔድንባት ቡና እየጠጣን ክቡር ደሙን ቅዱስ ስጋውን እየወሰድን ኸረ ስንቱን በድለን ዛሬ መስመር ግቡ ስንባል ምጥ ሆነብን
ለዚህ ሁሉ ትርምስ ተጠያቂ መንጋውን ያልጠበቁ አገልጋዮችና አባቶች ናቸው
እነሱ ህዝብም መንግስትም ከመስመር ሲወጣ ፀልየው ከእግዚአብሔር ያስታርቃሉ ይመክራሉ ይገስፃሉ እነሱ ግን ለአላፊ ምድር ህይወታቸው ቢዚ ናቸው
እናም ስናጠፋ ቅጣት ስላለመድን በራሳችን ጥፋት ስንቀጣና ቅጣትን ስንለማመድ እመብርሀን ስትቀጣን ለምን እንላለን አለመድንማ ቅጣት እንደፈለገን እያጠፋን በደብሯ መመላለስ በህይወቲችን መመላለስ ለምደን ዛሬ ይህ ትክክል አይደለም ስንባል በራሳችን መንገድ እየሔድን እኛ ያልነው ይሁን እያልን እየወጣን በሀሰት እንመሰክራለን እንናገራለን
እግዚአብሔር ግን ይፈርዳል ፍርድ ይመጣ ዘንድ በእንባ ወደ እግዚአብሔር እንጮሀለን የዛኔ መስመር ላይ እንገናኛለን
እንባ እሳት ነው ይበላል
እንባ መዶሻ ነው ይመታል
እንባ ለነፍስም ለስጋም እሳት ነው... ብለዋል መምህር መንግስቱ (የእናቴ ልጅ) ቀሪውን ፈልጉና አዳምጡት ለነገሩ ጥሩ ጥሩ እውነታን ፈልጎ የሚያይና የሚመዝን ጥቂት ነው....
ለስድብ ተክፍሎሽ እንደወጣሽ ያስታውቃል።
ከንግስትሽ አትበልጥም
@@BehailuaFilateአንቺም ግብረ አበሮችሽ ከንግሥተ ነገሥታት ፈጽሞ አትደራረሱም ውስጥሽ ያለው ያውቀዋል ጸጋቸውን ያቀጠቅጥሻል አይደል ቻይው
ትዕግስት መጨረሻዋ እብደት ነው ከነ ደጋፊዎቿ
@@weynuwababy4877 በእብዶች ዘፈን የሚያብድ የለም ስለእውነት ግን እውነትን እንመሰክራለን ተከፋይ ለፍላፊዎች ሀሰተኞች ዉደፊት አብዳችሁ መታየታችሁ አይቀርም።
Leba
አይ ታድዬ ፀጉርሽን ሳትላጭሽ መዉጣትሽ በጣም ቆንጆ ነዉ አይኮልፌ እግዚአብሔር ይፍረድ
ልብሽ ውስጥሽ ንጽህ ስላልሆነ እግዚአብሔር መቼም አይምርሽም።
የኛ ንጹህ እንደናንተ ያልሾረመጠ ንፁህ አይደለም አይደል ጉደኞች
@@BehailuaFilateሽርሙጥና ከአንቺ ልጀምር ሱሪ የምትለብሽ ወንድ ለማማለል እጅ ቅዳሴ ልትገቢ መሰለሽ ርቱዓን እኮ በኢትዮጵያዊነቱ የኮራን በባህላዊ ልብሳችን የኮራን የአበውን ትውፊት የጠበቀ ስርዓት ያለን ጨዋ ያሳደገን ነን እሽ ልካችንና አቅማችን የምናውቅ
@@BehailuaFilate የተጠቀምሽው ቃል አንቺ ላልሽው ስለቀፈፈኝ አልደግመውም እኔ እግዚአብሄር አክብሮኝ በክብር ተድሬ የልጆች እንናት የሆንኩ አምላክ ምድራዊውን ኑሮዬን አሟልቶ ሠጥቶኝ የሠማዩን እንዲያሳምርልኝ ዘወትር በጌታዬ ፌት የምንበረከክ ሴት ስሆን ያልሽው ቃል አንችን ይገልጽሽ ይሆናል።
የአነጋገር ችግር እንጂ ከሴትየዋ ማምለጧ ደስ ይላል ምንም የማያገናዝብ ሞኝ ህዝብ ሰብስባ ተጫወተችባቸው
በጣም ተሳስተ'ሻ'ል በደንብ የሚያገናዝብ ሰው ነው ማህበሩ ላይ ያለው።
ኧረ እኛ ምን አገባን ትናንትም ዛሬም ነገም እግዚአብሔር ይመስገን
ለምንድን የምትጮኸው በመጮህ ስህተት የሚታረም መስሏት ነው እንዴ? ስምንት አመት ሙሉ ስትልከሰከስ ኖራ ዛሬ ምንድን ነው የሚያስጮሀት ማፈር መደበቅ ነው ያለብሽ ጭራሽ ሚዲያ ላይ ወጥተሽ ትንጫጫለሽ ማፈሪያ ኧረ እፈሪ
What is this , oh my god . Mena why are you doing this to us??
ወይ ስጋ ወደሙ መቼ አከበርሰው ይህ ምላስ ነው ስጋ ደሙን የተቀበለው መጫወቻ አረግሽው እግዚሆ😢😢😢
ማውራት ሳይሆን እንደ ንግሥተ ነገሥተ እኅተ ማርያም ዘ - ኢ ትዮጵያ በሥራ ማሳየት ነው ..
የመንደር ወሬ ለሚመለከተው ነው የሚስማማው!!!
kkkkkkkk
እሠይ ደግ አረገች ሠይጣኗ አንቺ ነሽ ማን እቤቷ ሒጂ አለሽ
በጣም እንጂ። 'ማርያም ምትነግራት' ብላ የማይመስል ነገር ተአምር ፍለጋ ነው የሄደችው። እውነት አማኝ ከሆነች ቤተክርስቲያን በቂ ነበር። ሁሉም ተአምር ፈላጊ ነው ሲቅበዘበዙ ገደል የሚገቡት
አንተ እርካሽ የእህተ ሴጣን ካዳሚ ቀንህን ጠብቅ
ስው ሁኖ የማይሳሳት የለም 😢ዋናው መመለሱ ነው
ይሔ የህተማረያም ችግር ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዝብ ወሬና ግርግር ሰለሚወድ የሆነነገር መጣ ሲባል ግርእያለ መሔድ ልማድነው
የወላዲተ አምላክን መልክት የሚቃወም የእመብርሀንን በልጇ በንግስተ ነገስታት የሚሰራውን ሁሉ የሚቃወም አውሬው ነው በነገራችን ላይ ሰይጣን የዚህን ያህል አይሔድም ይህ የሰው ልጆች ክፋት ነው
እመብርሀንም ትመሰክራለች እውነትንም የያዙ አባቶች ይናገራሉ አጋንኔት ሰይጣን የሚመቸው አካል ምላስ ልብ አይምሮ እጅ እግር ካላገኘ አይሰራም
እግዚአብሔር አምላክ እንዳስተማረን ምሳሌ ሲሆነን በዚህች ምድር መቶ ደፋሩ ሰይጣን መቶ እንደፈተነው መቼም ሁላችንም እናውቃለን ግን እንዴት መለሰው መልሱን ለናንተ.....
እኛስ ምን መሆን አለቤን.....መልሱን ለናንተ
መፀሀፍ ቅዱስ ስለማታነቡ ነዉ ወደነፈስበት የምትወሰዱት😢😢😢
የኔ እህት ምህረቱን ያብዛልሽ እግዚአብሄር እመቤቴ ቅድስት ማርያም ትለመንሽ አሁንም ቶሎ ደርሰሻል አይዞሽ ፀሎትሽን ይስማሽ አሜን
Mareyamene kanata awetute esu ymaneme ehete ymaneme enate ayedalacheme 1 leju esa nawe yallahe selame banatena leju laye yehune Hulatume yallahe tawdaje baruche nachawe
እኸተ. ማርያም እያለች. ራሷን የምጠራው. ያለባት. ውቃቢ. የሚባል. ዛር. ነው. እየተመሰለ. ስለሚያወራት. ነው. ንቁ. 😢😢😢😢😢😢
ሰው ከፈጣሪ ቤት ወቅቶ እንዴት ሰውን ያመልካል።።።።።
😂😂😂😂😂ወይ ጉድ ይች በሚድያ እደዚህ የሆነች እርግጠኛ ነኝ ሰፈርማ ወገቧን ይዛ ነው ምላሷ ውይ
ብዞች አልሰማም ብላችሁ እኮ ንው የዘሬ ስድስት ዓመት ነግረናችሁ ነበር የማይሰማ ትውልድ ወይዘሮ ትግዕስት የስድስት ስልሳስድስት አባል ናት ምክንያቱም ይኖረቺው እንሱ ጋር ነው የሰይጣኑ ስራ አስካጅ ናት 😢😢😢😢😢
ወየው ምነው ሴትዮዋ ወጣወጣት አጫወታት አረብ አገር እድሜኤ አለፈ ብዬ ተስፋ አልቆርጥም😂😂
ይህንን መሀይም ህዝብ እየመጡ ይጫወቱበታል
እግዚአብሔር እጁን አበላሸው አልሽ? ሎቱ ስብአት!
አረ አታገላብጭ ተጋቢዎቹ ከሁለት አንዳቸው ድንግል ካልሆኑ ተክሊሉን ማድረግ የሚችለው ድንግል የሆነው ነው ቅዱስ ስጋ ደሙን ግን ሁለቱም ይቀበላሉ በዚህ ስርዓት ነበር ጋብቻ በማህበሩ ውስጥ ሲፈጸም የነበረው ዘመቻው ስም የማጥፋት ስለሆነ ዘፈንሽን ቀጥይ።
ወሬ ስንዱ 666 አባል ናት
መና ፈርተሻታል አይደል ?
ወደ ኢየሱስ ኑ የአለም መድሃኒት እሱ ነው አትንከራተቱ
ብሶቱ ይሁን እኔጃ ወፈ ፌ ናት
ምድረ ልክሰክሰ ሁሉ ሰትጨማለቁ ከርማችሁ አሁን ምን ይፈጠር ሲነገራችሁ አልሰማ ብላችሁ
እንጃባታቸዉ😂ጥንቁልና ፈልገዉ ሄደዉ አልሳካ ሲል ይንጨረጨራሉ😂😂
አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል። መቅለል እንዲ ነው። የራስሽን ውርደት
አይ እህት ሰይጣንን😂😂😂😂😂😂ክፍል ሁለት እንጠብቃለን
ያለ ሆስፒታል ክትትል ስንት የማህበሩ አባላት በሠላም እንደተገላገሉ መስክሪ
አንቺ ግም የተገማማችሁ. በሀይማኖት ስም ተሰብስባችሁ ስትግማሙ ሞያ ብለሽ ታወሪያለሽ ቆይ አባሽ እስከነ ፎቷችሁ ጉዳችሁን ነው የማወጣው
@@BehailuaFilateምንም ጉድ የለም እማሆይ በመጨረሻ ለንስሃ ሰው ይዘጋጃ ርሶዎ ያስፈራራሉ ሱሪዎትን ሰቅለው ያስፈራሩ ወፏ ሳትቀድምሽ ሂጅ አንች በፎቶ ነው እኔ ደግሞ እስከ ቤትሽ መጥቼ በአካል እነግርሻለሁ እሳቸውን ወክየ ስራ በወሬ አይደለም እሽ ፒ✈️ያ✈️ሳ ????
Ere befeterachihu wode erasachihu temelesu eandet new yedenezezachihut
@@Sefinesh1234 አንቺም የሆነ ግዜ ላይ ጨርቅሽን ጥለሽ ነበር አሁን መለስ አለልሽ መሰለኝ ትቀበጣጥርያለሽ እውነት ትመነምናለች እንጅ አትበጠስም መጨረሻውን ዝም ብለሽ ከአምላክ ጠብቂ ማህበሩንም ወላዲት አምላክ በመልካም እንዳስጀመረች ከፍጻሜው ታደርሰዋለች።
@@BehailuaFilate ሀይማኖት እንደሌለሽ አጋንንት እንደሚጋልብብሽ ከንግግርሽ ያስታውቃል ያልሽው ቃል የእናንተ ምግባር ነው ተገላቢጦሽን በማውራትሽ ተቀባይ የለሽም።
ልጇ ልጇ የምትይው አንድ ፍሬዋ ልጅ ምን ታርግሽ?
አንድቀን ቴጠባለች
ምነው ተቆጨሽ ባልደረባዋ ነሽ
ሰው የዘራውን ያንኑ መልሶ ያጭዳል እንደሚል መጽሐፉ፤ ክፋትን ዘርቶ ደግነት፣ ተንኮልን ዘርቶ ቅንነት፣ እርግማንን ዘርቶ ምርቃትን፣.... ማጨድ ይቻላል ወይ??? እና አሁን እርሶ በየሚዲያው ወጥተው እንዲህ ከሰውነት ተራ ወርደው ሰይጣንን የሚያስቀና ስድብና ሰውን ማራከስ ስራዎ ያደረጉት ትውልዱ እንዳይሳሳት ሊመክሩት ነው ወይስ የእርሶን ፈለግ ተከትሎ አንዲዘቅጥ አርዓያ ሊሆኑት???? ያሳዝናል አሁን እርሶ ሐይማኖቴ ተዋህዶ ነው፣ ወላዲተ አምላክን እወዳታለሁ፣.... ይላሉ። እውነት???? በዚህ ባህሪዎ እስካሁን እዛ ቦታ መቆየትዎት በራሱ የወላዲተ አምላክ ትዕግስቷ እፁብ ድንቅ ስለሆነ ነው! እርሶ በየሚዲያው እየወጡ ስላላዘኑና ስለጮሁ ቅንጣት ታክል የሚያመጡት ነገርና የሚቀይሩት እውነት የለም። እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥዎት!
የአጋንንት የተገለጠ ትምህርት አሁንም የሴትዮዋም አጋንንት አለባቸው የእግዚአብሔር ልጅነት ዮሐ ወንጌል 1+1_12 ነው መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠው ስም እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ሐ /ሥራ 3: 12
የህተ ጠበቃ መብዛታችሁ ቱ ማረን መዳህኒአለም
Anche gagna sewe Eghezaber ybarkche.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ክክክክክክክ😂😂🤣🤣 ምንድን ነው ነገሩ አልገባኝም 🤣🤣🤣🤣 አልተጋባንም 🤣🤣🤣🤣🤣
እኔ ኦሮቶዶክስ ብሆንም የእነዚህ ሰዎች ተቃውሞ አያስተምረኝም ክርስትናን የማውቀውቻይ ትዕግስተኛ ፍቅር የበዛበት ነው እየሱስ ክርስቶስ ያስተማረን ይቺ ሴትዮ ግን ተሳዳቢ ናት በስድብ ደግሞ ሰው አይማርም አልተማርኩብሽም አለባበስሽ ራሱ አሁንም ከነሱ ጋር ነሽ አትቀባጥሪ
ለተናገራችሁት የሐሰት ወሬ ሁሉ በሚታይና በሚሰማ መልኩ እግዚአብሔር ይፍረድልን
የመድኅንዓለም እና የቅድሥት ድንግል ማርያም ዘ- ኢ ትዮጵያ ማህበር በጣም የፈራረሰ ቤቷን ዓሳምሮ የሰራላት ይ'ቺ' ሴት ምንም ይሉ'ኝ'ታ የሌላት ው'ሸ'ታም ናት። ቤቱ ተሰርቶ ሲሰጣት ሰፈሩ ዕስኪበጠበጥ ነው እልልልልልልልልልልልል ያለ'ች'ው። አን'ቺ' ው'ሸ'ታም ለስንት ዓመት ያንን ሁሉ ድሃ በረንዳ አዳሪ የአብርሃም እንግዳ ብለው በየቀኑ ትልልቅ ድግስ ዕየደገሱ ስንቱን ድሃ ያበሉትን ያለበሱትን ዕንዲቋቋሙ ያደረጉትን ቤት ተከራይተው የቤት ኪራይ በየወሩ ዕየከፈሉ ስንቱን ከጎዳና ላይ ያነሱትን ዩኒ'ቨ'ርሲቲ ዓስተምረው ያስመረቁትን እሕተማርያምን "ድሃ ዓትወድም" ስትይ ትን'ሽ' ዓታፍሪም??? ይህን ዝባዝንኬ የለፈለፍ'ሽ'በት ምላስ'ሽ' ከእግዚአብሔር የሚያመጣብ'ሽ'ን ቁጣ በቅርቡ ታይዋለ'ሽ'። ወደድ'ሽ'ም ጠላ'ሽ'ም ወላዲተ አምላክ ኢትዮጵያዊት ናት። ዕስራዔል ምናምን ሲባል የነበረውን የዒሉሚናቲን ተራ ወሬ ተይው።
ስትረዳ የምትለው እሳኮ አስራቱ በደንብ እንዲገባ አይደል እንዴ ማህበሩ ውስጥ ያሉትን ትታ ወደ ውጭ ያተኮረች አስራት ቅፈላ አይደል ይች ልጅ ምንድነው የዋሸችው አየህ አንተም ንግስትህም እውነትም አትፈልጉም
መሃመድ ከሆንክ ወደ ልቦናህ ተመለስ ሰው ገደል ኣትክተት
እንደስምህ መሃመድ ነህ ውለታ ረሲ
@@Eyob797 ትክክል ወንድሜ እንደካደች የተሰጣትን እንዳትነጠቅ
እንደውም ስምንት አመት አንቺን ታግሳ ማቆየቷ ያስደንቃታል፡፡ ታዲያ ቅጣት ላንቺ አይገባሸም እንዴ?
የ ደብተራ comment
ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል ያለው ማን ነበር?? ይቺ ሴት ድህነቷ የአስተሳሰብ መቀንጨር ነው፥ ደሞ ከሷ ወጣሁ የምትለው ለማይረባ ሰው ልትድረኝ ስለነበር ነው ትላለች፥ ይሄንንም ወግ ያሳየችሽ እኅተማርያም ነበረች ማለት ነው። እንዳወራሽው ራሱ ከሆነ ዛሬ ተገልበጠሽ በሰርግ ልዳርሽ ያለችሽን ስትሳደቢ ትመዘኛለሽ!! አቅርቢዋም ምን ተማሩ ብለሽ ነው ይቺን እብድ ያቀረብሻት??
ድንቄም ሰንበት ተማሪ የቅዱስ ገብርኤልን ዝክር እንደበላ ጋጩር ለፍልፉ በየድህረ ገፁ ሰባት እጥፍ ሆኖ ይገባልሻል ከኩላሊት ጉሮሮሽ ላይ ቁሞ እንዳይደፋሽ ይሄን ሀሰት ስትንዚ እየዞርሽ።
እሳን ሲደፉት አነቺንስ አይሽ እንደንግስትሽ ጋንጩሩን ጀለስሽ አረግሽው
ይህ የኛ ቲቪ አይደለም የናንተ ነው😂😂😂😂😂
ቁም ነገር ስጠብቅ ዝንቅ አሰማችሁኝ አይይ የኛ ቲቪ በሰላም ነው እንዲህ አይነት ፍሬ አልባ ወሬ ለዚህ ሚዲያ አይመጥንም ኦርቶዶክስ ገና ትኖራለች 😂ባልና ሚስት ታፋታለች አለች እነሱ ጅል ናቸውዴ አይደሉም የምትፈልጋቸውን ሰዎች ወንድሜ እህቴ ትላለች ማህበርተኛ የተባሉትን ትሳደባለች ታንቋሽሻለች ክርስቲያን እንደዚ አያደርግም እሽ የሷ የራሷን እምነት ከጠቀማት በፈለገች መሄድ መብቷ ነው ምነው ዘለል ዘለል አልሽ እህቴ አንድ ቀን ፀበል እንገናኛለን ግሸን ስንሄድ
ትክክል ነች የኮልፌ ሰዎች ብዙ ሰው ፈርቶ ነው የማያወራው ይቺ ሴት ልክ ተደግሳል ልድራት ከዛም ደሞ ልጅታም ፈጣሪ አሰባት እብድ አይደለችም ጤነኛ ነች ዝኑ እውነት ነው
አይሰዉ ሞኙ ፍጡር ያድነኛልብሎ ለፍጡር መበርክ😥😥😥
አንቱታ አበዛሽ በእድሜ የሚበላለጥ ሰው መሰለኝ አንቱ የሚባለው አንች ከእንግዳሽ በምን አንሰሽ ነው!?አንቱ የምትያት አልገባኝም😂በሜካፕ እና በዊግ ስለተሸፈንሽ እንጅ እኩል ናችሁ አንች በያት❤❤❤
አቤት ውሸት ምኑን አንድ እንክዋን እውነት አይናገርም እንዱ ሰይጣንሽ አበደች እኮ ሴትየዋ እጥፍ ሆኖ ነው መንፍሱ የሰፈረብሽ።
አየ ሴቶች ነገር ስታያይዙ እስኪ ምክርም አውሪ ፍረጃ ብቻ እሷ እስካሁን ጸጥ ብላለች እናተ እስካሁን ድረስ ሁሉም ሚዲያ ደርሳችኋል እስኪ ጥቅማ ጥቅም ተይና ለቤተ ክርስቲያን ስለ ኦርቶዶክ ተዋሕዶ ተቆርቆሪ እስከዛሬ ድረስ ደልቀሽ ደልቀሽ አሁን ያዙኝ ልቀቁኝ አይከብድም ሙሽሪት ውይ ሰውየው ግን እንኳን ቀረበት
ድህነትሽ የአስተሳሰብ እንደሆነ አረጋገጥሽ፥ባለጌ ነሽ፣ሰው በዚህ መልኩ አይጠላም አይሰደብም። እኅተማርያም የሰራቻቸው ብዙ መልካም ነገሮችም እንዳሉ ተረድቻለሁ። እንዳንቺ አይነትም ስድና ዋልጌ ቤተክርስቲያንን ወክለሽ ልታወሪ አይገባም፤ መና የተሳሳተ ቀረጻና ለትውልድ ለልጅ ልጅ የሚያሳፍር ቪድዮ ነው!!! ያሳዝናል😢😢
ምንም መልካም ነገር የላትም
የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው ድርጅቷ ስለዚህ ቤት መስራት ግዴታዋ ነው።
ታቦት ፅላት አባቶች ግን ከመሬት በታች አሉ እያለች ሽንት ቤት ደግሞ እንዲፀዳዱበት (ከመሬት ስር አሉ እያለች እነሱ ከላይ) ህሊናቸውን በጠበጥሻቸው ለቅድስት ቤተ ክርስቲያንም ያለሽን ንቀትና ጥላቻ አስመሰከርሽ።
ገና ፍርድ ይጠብቅሻል።