ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔም ዶክተር ነኝ የመምህር ግርማንም የአንተንም ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ቆይቻለሁ ፈጣሪ ይመስገን ወላጅ ቤተሰቦቼን ከበአድ አምልኮ አውጥቼ ንስሃ ገብተው ክቡር ስጋውን ቅዱስ ደሙን ተቀብለዋል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን እና ፀጋዎን ያብዛልን መምህር እውነት ነው የክፉ መናፍስትን ሴራ ያላወቁ የጤና ባለሙያዎች ላይረዱት ይችላሉ።
አረ የቤተክርስቲያን አገልጋዮችም መረዳት አልቻሉም እንኳን ሃኪሞች ስለዚህ ጥቂቶችም ብትሆኑ እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ ይሄው መምህር ግርማ ለስንቱ ተረፉ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው። እናንተም መምህርን ከተባበራችሁት አንድ ላይ በሚድያ ብትመጡና ሃሳባችሁን ብታጋሩን ለብዙዎች ማስተማሪያ ይሆን ነበር በተረፈ ህዝቡን በስጋም በነፍስም ስለምትተባበሩት በርቱ።
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ትምህርት የጤና ባለሙያወች አወቁት ማለት የብዙ ወገኖቻችን ህይወት ተረፈ ማለት ነው በርቱልን
@@sikosolo3276እጅግ በጣም እኔ ሀኪም ጓደኞቼን ላማስረዳት ብዙዎቹ አልቀበል, ያሉኝ አሉ እኔ ግን በራሴ የደረሰብኝ የክፉ መናፍት ጥቃት ከተማርኩት ሳይስ በላ ነበር ለ መምህር ግርማ እና መምህር ተስፋዬ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
እንኳንም እግዚአብሔር ለዚህ አበቃህ ወንድሜ
@@AddisuSisay-nr4poተመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጂ ተባረክ በርታ በስማም ዶክተሬች ከነቃችሁማ በነብስም በስጋ ነው እምታክሙን በርቱ ጎሽ
እኔ ሀኪም ነኝ በጣም ብዙ ትምህርት ተምራለሁ በርታ መምህር🥰🥰🥰🥰
😮😮
እግዚአብሒር ይመሥገን ነብሳትን አትርፉ
🤩💝💓🌹❤️🩹👏👏👑🤴☦️💒✝️🙏
መመህር እኔም የዉስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ዶክተር ነኝ። በትምህትህ በጣም ተቀይሬያለሁ፥ በቅዱስ ቁርባን እንድጸና አድርገኅኛል። በህክምና ተስፋ ከመቁረጥም አድኖኛል ።የሚገርመው በፊት ታካሚ የፀበል ሀሣብ ሲያነሣ በጣም ነበር የምናደደው አሁን እግዚአብሔር ይመሰገን ብዙ ታካሚ እየረዳሁ እገኛለሁ። ብዙ ምስክሮች እና ገጠመኝ አለኝ ስልክ ከተሳካ። እመቤቴ ትጠብቅህ❤
Amen egzihbher yemesegn
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለዚህ ክብር ያበቃህ!
ተመስገን አምላኬ
እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን❤❤
@@ermiyaswondimagegn8394 እናንተ የስጋ ሀኪም ብቻ ነበራችሁ በዚህ አስተምህሮ እግዚአብሔርን ስታከብሩ የፈዉስ ፀጋ ይሰጣችኃል እመኑኝ ሀኪም ብቻ ሳይሆን መድሀኒት ያደርጋችኃል ያከበራችሁት ጌታ
እኔም ጤና ባለሙያ ነኝ መምህር እናም በህክምና አልድን የሚሉትን እና የመንፈስ ችግር ያለባቸዉ የመሰሉኝን ታካሚወቼን በፀሎት በፀበል በስግደት እንዲተጉ የርኩስ መንፈስ ችግር እንደዚህ እንደሚያደርግ በደንብ እመክራቸዋለሁ እናም ከጤና ባለሙያ እንደዚህ አይነት ስለማይጠብቁ የገረማሉ ::የወንድሜን ታሪክም ቀሲስ ሄኖክ ላይ አይቸዋለሁ እግዚያብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን::
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለዚህ ክብር ያበቃሽ! በየሆስፒታሉ እንደ እናንተ ያሉትን ያብዛልን!
@@tigestzrufael3779 ጌታ ሆይ ተመስገን🥹
"ብረሪ ብረሪ ነፍስ ሆይ ብረሪበሰማዩ መንገድ ጸባይሽን ግሪ"
ይሄን ገጠመኝ እንድንሰማ የፈቀደልን እግዝአብሔር ይመስገን
🙏አሜን አሜን
Aman🙏🙏
Amen ❤🙏 amen ❤🙏 amen ❤🙏
እንዃን ለአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን ይህንን ገጠመኝ እንድንሰማ ለፈቀደልን እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን፫ እንኮን አብሮ አደርሠን❤❤❤
amen amen amen 🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን። ክብሩ ይስፋ ለመድሃኒዓለም ።
,እንኳን ከዘመነ ዮሃንስ ወደ ዘመነ ማቲዎስ በሰለም በጤና አሻገራችሁ መምህር !የምታስተምረውን ትምህርትህን ተከታተይ ነኝ ብዙውን ጊዜፈተና በሕይወተ ይገጥመኛል መምህር ወለተ ማሪያም ነኝ ይፀልዩልኝ !
መምህር እህቴ ዶክተር ለመሆን እየተማረች 6ኛ አመት ላይ ስትደርስ አቋረጠች ባቋረጠች ጊዜ በመንፈስ እንደሆነ አልተረዳች ምእራሷን ለማጥፋትም ታስብ ነበር የእናንተን ትምህርት እንድታዳምጥ ስነግራት ትበሳጭ ነበር ትምህርቷን ዊዝድሮዋል ሞልቷ እንዳቆመች ነው ነገርግን አሁን የናንተን ትምህርት እያዳመጠች ነው ካንተ ሱቅ ስእላትን ገዝታ በቤት እየተጠቀመችበት ነው እግዚአብሔር አምላክ ህይወቷን አስተካክሎ በስጋም በመንፈስም የምታክም እንድትሆን የሁል ጊዜ ጸሎቴ ነው ወለተ ኪዳንን በጸሎታችሁ አስቧት።
ጆሮያለውይስማ መምህር ተስፋዬ አባታችን
መምህር በትግርኛ ታኦስ ቱዩብ የሚል ያንተ ገጠመኝ ማቅረብ ጀምረዋል ኣስተዋውቅለት ኣማርኛ ለማይችሉ በጣም ይጠቅማል❤❤🙏🙏
Behulum konkoa bihon sew ydnal
አዎን @@HD202v
ይበርታልን በተለይ በቋንቋ ዙሪያ ያስፈልጋል
ብቱ ነወረ ዱዩ ብካሊእ
መምህር ብዙ ለፍቶ ነው ከ2 ሰአት ባልበለጠ ጊዜ ገጠመኙን የሚያቀርብልን። በሌላ ቋንቋ ተተርጉሞ የሚቀርብ ከሆነ ከሚገኘው ገንዘብ በስምምነት መምህር ሊያገኝ ይገባል።እሱ ብዙ የሚረዳቸው ሰዎች አሉ። ወርሃዊ ተረጂዎች፣ጎዳናዎች፣የመቁረቢያ አልባሳት ፈላጊዎች፣ መጽሐፍ ማሳተሚያ እና ሌሎች እኛ የማናያቸው ወጪዎች።ስለዚህ በተለያየ ቋንቋ መተርጎሙ ጥሩ ነው። ነገር ግን መምህር ተስፋዬም ከገቢው የተወሰነ ገንዘብ እንዲያገኝ ቢደረግ ፣በሌላ ቋንቋ የሚያቀርቡትም የማያቋርጥ ተከታታይ ስራውን ያገኛሉ። ጥቅሙ የጋራ ይሆናል ማለት ነው።
እኔም የዶክተርነት ትምህርት ተምሬ ተመርቄ 1 አመት እየሰራው በድንገት ከሀገር ወጥቼ በ1 ሳምንት ሁሉ ነገሬ ጠፋ መፃፍ ሆነ ሁሉ ነገር እውቀቴ ትምህርቴ ጠፋብኝ በአጭሩ እስክርቢቶ መንካት ያስጠላኛል ይሄ ከ 5 አመት በፊት ነው ከሀገር የወጣውት ምንም ስራ መስራት አልችልም በተለይ ከቤት መውጣት ግን ከ4 አመት በፊት እናንተን TH-cam አይቼ መንፈሳዊ ሰው ሆኛለው የዚ ዶክተር ታሪክ የኔ ነበር ስነ ምግባሩ ሴት ስለሆንኩ ነው እንጂ እና እኛ ቤት በአድ አምልኮ ባይኖርም በሀያቶች አይጠፋም ቤተሰቦቼን የኔ መቀየር ሁሉን መንፈሳዊ ቢሆኑ ስለመንፈስ በቂ እውቀት እንዲኖራቸው እየሆነ ነው ግን እኔ ዋናው ችግሬ በአምልኮት ሳይሆን በጓደኞቼ መተት ነው እንዲ የሆንኩት ሁሉን እተገብራለው መናፍስቶችን አውቃያለው ግን እያደሱ አስቸገሩኝ አሁን ላይ እንኳን ማሰር የሚልኩ ቀን ቀድሜ በህልም ያሳየኛል ከዛ የቻልኩትን አረጋለው አለበለዝያ አይምሮዬ ትክክል አይሆንም አዝናለሁ በደረሰብኝ ነገር ከዛ ተስፋ እቆርጥና ከፎቅ ለመውደቅ እሃዳለው ከዛ ለምን ወደ ባልከኒ እንደሄድኩ ረስቼው ገብቼ እተኛለው ስነሳ ወደ ራሴ እመለሳለሁ ስለዚ ብዙ ጥፋት ሳላጠፋ ጠባቂዬ መለአክ ያሳየኛል እኔም ለአምላኬ አደራ እለዋለው በነጋታው ይመጣል ይታሰራል እና ከባድ ጊዜ ነበር በተለይ እኔ አለማዊ ስለነበርኩ ፈተና ለኔ ከባድ ነው ግን በዙሪያዬ online የተዋወኳቸው ጓደኛ ሆነው እያበረቱኝ አለው እነሱም አልተውም እኔም አለው እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ አመት ሁሉ ነገሬ ተፈቶ ሰርቼ ምበላበት ዘመን ይሁንልሽ በሉኝ ወደ ኢትዮጲያ መግባት እንዳልችል ሆኜ ነው እንዲ የተሰቃየውት ይሁን ለበጎ ነው ጠባቂዬ መልአክ ስሙ ዑራኤል ነው ስወለድ የ6ወር ልጅ ሆኜ ከሞት የዳንኩት በሱ እምነት ነበር ሲነገርኝ ተረት ነበር ሚመስለኝ በድጋሚ ከ20 አመት በኃላ አወኩት እሱ ሁሌ ከየመኪና የአደጋው ሲጠብቀኝ ከብዙ አላቅም ነበር ግን መምህር ተስፋዬ ጠባቂ መለአካቹን ለማወቅ እጣ አውጡ ለምኑት ሲል ሀዘኔ ብዙ ስለነበረ ልምክር ብዬ የሁሉን ሊቃነ መለአክ አውጥቼ አላምን እያልኩ 4 ግን ዑራኤል 3 ወጣ ከዛ 1 ገብርኤል ወጣ እና ገርሞኝ ፈጣሪ ይሄ አጋጣሚ ነው ብዬ ስጠይቅ ቅዱስ ዑራኤል አረጋገጠልኝ በአጭሩ የሚከብድ ሁኔታ ውስጥ ብሆንም ከነበርኩበት አኗኗር 360° ነው የተቀየረው በጥሩም ሆነ በጥፎ ግን ፈጣሪ እኔን ወደቤቱ ለማምጣት ነው እኔ ማለት ፈጣሪ አለ ሳይሆን አንዳንዴ እኔ ፈጣሪ የሆንኩ ይመስለኝ ነበር ለካ አሁን ሲጋለጥ Lucifer የሚባል መንፈስ ነበረብኝ ከተጋለጠ በኃላ ስቸገር ሱባዬ ገባው ብዙ ሰራዊት ተሸኘልኝ በአባታችን ገብረመንፈስቅዱስ እኔ አላቃቸውም እናቴ ዝክር ሆነ ቤታቸው ታሰራለች ግን የዛ ሱባዬ በድንገት ገደላቸው ሲመጣ ሰማሁትና ገርመውኝ አለቀስኩ ተኛው Lucifer እንደሸኙልኝ ምልክት አሳዩኝ ከዛ ኖርማል ሆንኩ መፀለይ አልችልም ነበር የሥላሴ አድህኖ ፊት ቆሜ እኔ ነኝ ፈጣሪ አልሰግድም ይሰገድልኝ እያልኩ ሳለቅስ ነበር የከረምኩት ያን ሰአት ብቻ በተለያየ ጊዜ የተለያየ መንፈስ ይጋለጣል መቼ እንደሚያልቁ ፈጣሪ ይወቀው በቂ ጥምቀት ባገኝ ሁሉ ይሸኝ ነበር ያው እዚው ታስሬ አለው ግን ተመስገን ማለት ችያለው መምህር ተስፋዬ አንተን ማግኘት ብችል ደስ ይለኛል 3 ከባድ ችግሮች እንድታማክረኝ እፈልጋለው ግን ማግኘት አልቻልኩም እባክህን ካየከው comment በቅዱስ ዑራኤል ልለምንክ አግኘኝ እኔ ይሄን comment ስፅፍ በጣም ስልኬን ዱቄት አርጊ ብውጠው ደስ ባለኝ በንዴት ተደበላልቂያለው እና please ወይም ይሄን comment ያነበባቹ መምህር ተስፋዬን አገናኙኝ 🙏 በፀሎቹ አስቡኝ ፍቅርተ ዮሀንስ ብላቹ.
አይዞኝ እህቴ በርቺ እኔም ላገኘው እየሞከርኩ ነው ካገኘውት እነግርልሻለው በፀሎት በርቺ ላንቺ የደረሰ ሊቀ መላእክት ዑራኤል ለእኔም ይድረስልኝ ይርዳኝ ያለሁትም ዑራኤል አካባቢ ነኝ
ይርዳን ቅዱስ ዑራኤል እድሳት መጥፎነው ግን ለምትወጅው መላእክት ስጭው አንተ ተፍለምልኝ እኔ ደክሞኛል ብለሽ እኔ ከልጅነቴ እስካዋቂነቴ ጠላት ከሩቅ አይመጣምና እድሌ ተወስዶብኝ ሀይምሮየ የሰማውትን የተነገርኩትን ወዘተ ተምሬም ሀይሮየ ሰብ አያደርግም እናቴ ደከመኝ ሸክሙን አውርጅልኝ ተፍለሚልኝ ስላት እመብርሓን በህልሜ ዞዶው እርገጭው ያለች መርዙ አውጥታ ሰትጥል አየሁት እና ተማፀኑኖት አትርሱኝ ደካማ ህታችሁ ወለተ ሐዋርያት ያላችሁ ሰውን ማመን ከባድነው ወደዋለውጅ ይወደኛል ማለት ከባድነው ጠላቶቻችን ከአ ቅርብ ሰዎች ናቸው😢
እህቴ መንፈሱ እያደሱ የሚልኩብሽ ከሆነ መንፈሱን መልሰሽ አስተምራቸው ብለሽ ላኪባቸው ስራህን ከጨረስክ ቡሃላ ወደኔ ተመለስ ብለሽ እዘዥው።
እህቴ የመምህር ተስፋዮ ቁጥር እንወያይ ብሎ ይባል በሳምንት አንዴ መስመሩ ቶሎ አይገኝም ግን ሞክሪ እግዚአብሔር ይርዳሽ እኔም እየታገልኩ ነው እመቤታችን ድንግል ማርያም ሁላችንንም ትዳብሰን አሜን
clinical pharmacist , struggling ....አንዳንድ ያልሻቸው እኔም ጋር ተከስተዋል። ነጻ የወጣን ያድርገን! ልመረቅ 7 ወር ሲቀረኝ ድጋሚ እንድንማር ታዘዝን እና መማራችንን ለእውቀት በጣም አሪፍ ነው እያልኩ ብሄድም የሆነ ነገር ቅር እያለኝ ነበር የሄድኩት። መጥፎ ሊገጥመኝ እንደነበር ውስጤ ይሰማኝ ነበር። በርግጥ ቅዱስ ቁርባን ተቀብዬ ወዘተ ነበር የሄድኩት። ረጅም ሰዓት ቁጭ ብዬ እማር የነበርኩ ክፍል መግባት አልፈልግም፤ ከገባሁም ኡፍፍፍፍፍ አይጨርሱም እንዴ እያልኩ ምወጣበትን ሰዓት ነበር የማሰላው፤ ሚጠየቁት ጥያቄዎች ያናድዱኛል ወዘተ..... ስንማማር የማውቀው እንኳ ከአእምሮዬ ይደበቅ ነበር፤ አልቻልኩም መግባባት ብዬ ለማቋረጥና ጠበል ለመጠመቅ እፈልግ ነበር። ግን በት/ቱ በኩል ውጣ ውረዱን ሳስብ ት/ቱን ውጤቴ ዝቅ ቢልም ተመርቄያለሁ። በvery very great distinction ነበር ምመረቀው ነውም የተመረኩት ግን የመጨረሻው ዓመት ውጤት ወደ great distinction ወረደብኝ። ከዛ በፊት የነበሩኝ የእያንዳንዳቸው semester ውጤቶች very very great distinction ነበሩ። ብቻ በጊዜው አእምሮዬ ላይ ካርዶች ትርርርርርርርር ሲል ያህል ነበር ሚሰማኝ ጥያቄ ስጠየቅ። በዛ ሰዓት ላለመጨነቅ ስል አላውቀውም ማለት ይቀለኝ ነበር መምህራኖቼ ሌላም ቢኾን ሲጠይቁኝ። ጠዋት ወደሥራ ከመውጣቴ በፊት አምላከ ቅዱስ #ሩፋኤል አንተ ከሠራህብኝ ሕዝብህን አልጎዳም። ከተውከኝ ግን ሥራዬ ጥፋት ነው ሚኾንብኝ ብዬ ቀጥቅጬ ነበር ምወጣው። ጥፋት ባጠፋ እንኳ ሰዎቹ ሄደው ራሱ ወዲያው አገኛቸውና ይቅርታ ጠይቄ አስተካክል ነበር። የሄዱበትን ሳላውቅ ሳላይ ወደነሱ ይመራኝ ነበር። #እግዚአብሔር ይመስገን። አሁን በፋርማሲው ብዙም እየሠራሁበት አይደለም። አገለግላለሁ ግን ጥቂት ሰዓት ነው። አእምሮዬን ተቆጣጠር ብዬ ቤ/ክ ተባርኬ ነው ወደሥራ ምገባው። እርዳታውንም አገኛለሁ። በማገለግልበት ጊዜ ሁሉ #ከእግዚአብሔር ጋር ለመቆም እጥራለሁ። ድልም ከሱ ዘንድ ናት። ከብዙ ሰው ጋር ሚያገናኘኝ ነውና ሴትም ስለኾንኩ ስላላገባሁም ብዙ መናፍትስን ተሸክሜ ወደቤት ስለምገባ እበረታ ዘንድ ጸሎቴ ነው። በጸሎታችሁ አስቡኝ።
ምእመናን ስትገቡ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ✅✅
በጣም ይገርማል መምህር የሰጠኸው ማብራሪያ ግልጽ እና የሚገባ ነው❤እውነት ይህ ትምህርት ለትውልድ ሁሉ ቢሰራጭ አለም ገጿ በፈካ ነበር። ዶክተር ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰገንኩት ❤ አንተን የመሰሉ ዶክተሮች ያብዛልን ❤ ታካሚዎች ብቻ ሳይሆን ስለዶክተሮች ፀልይ አበርታቸው❤ትዳራችሁ ልጆቻችሁ ይባረኩ❤ እናትህም እድለኛ ናቸው 🎉 እድሜ ከፀጋ ያድልልን 🎉እህቴ ስለ አንዲት ነፍሰ በመጨነቅሽ እግዚአብሔር ባረከሽ🎉 አስተምህሮው የሰጠኝ ፀጋ ስለሌለው መጨነቅ ነው ❤መምህር ፀጋህ ይብዛ 🎉🎉🎉 ብርሀናችን ሆነሀል 😊
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን በእድሜና በጤና ይጠብቅህእኔ የነርሲግ ተማሪነኝ መጀመሪያ አከባቢ ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ አሁን ላይ ግን ክላስ ስገባ እጨነቃለዉ እንቅልፈ ያስቸግርኛል እህት ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ እባካችሁ😢😢
መተት ይሆን ይችላል
እግዚአብሄር ያስብሽ ወይም ያስብህ ስግደት መዳኒት ነው ስግደት ማብዛት
እግዚአብሔር ጉልበት ይሁንሽ ፀሎት እና ስግደት ጀምሪ ቅዱስ ኡራኤልን ተማፀኝው የእውቁት መላዕክ ስለሆነ ይረዳሻል
@@مريم-ف4ق9ج አሜን አሜን አሜን እሺ እበርታለዉ ሰብለድንግለማሪያ እያላችሁ አስቡኝ
@@gafat አሜን አሜን አሜን አመሰግናለዉ
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እኛ መሳታዋሉ ያድነን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ በፀሎታችው አስብኝ ወለተ ስላሴ
እንኳን ለአባታችን ለጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወረሃዊ አደረሰን አደረሳችሁ መምህረ እኳን ደህና መጣህልን አዳምጡ ኑ ገባ ገባ በሉ መምህር የሄንን ገጠመኝ ለማቅረብ ብዙ መሰዋዕት ከፍሎዋል እና ሼር ላይክ ቆንጆ ኮመንት ፃፉ❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ጤናህን ይስጥህ ቤተስቦችህን መዳህኔያለም ይጠብቅህ።እባካችሁ የመምህር ተማሪዋች በፀሎት አስቡኝ ወለተገብረኤል ብላችሁ
መምህር የኔ ልጅ የወተት አላርጅክ አለባት እና ግን ስሰግድ ስፀልይ ቡዳ መንፈስ እንዳለባት ገባኝ እግዚአብሔር እንዲምርልኝ ወለተ እየሡሥ ብላቹ ፀልዮላት
እንኳን ሰላም በጣህ መምህራችን ሰምተን የምንለወጥበት ያድርግልን እስራተ ገብርኤል ብላችው በፀሎት አስቡኝ የመምህር ተማሪዎች
መምህርዬ ቆርጠን ሰማዕት እንድንሆን ስለ ሰማዕትነት የተለያዩ ትምህርቶች አቅርብልን
እግዚአብሔር ይመስገን ሁንክአን ባሰላም ባጤና ባፍቂር መጣልን መምህር እግዚአብሔር አምልካ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሙን ይማልሲላት 🙏🥰
እንኳን በደህና መጣህልን መምህራችን ። እግዚአብሔርእድሜና ጤና ከመላቤተሰብህ ያርግህ ። ❤❤❤❤❤
መምህርዬ እንኳን ለአብነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ወርሃዊ በዓል አደረሰህ❤❤❤
እጅግ ድንቅ ትምሁርት ነው የሚመለኸተው ኣካል ስራ ላይ ካወሉት መምህር ።
መድኋኒአለም አብዝቶ ይባርክህሁሉም ዶ/ሮች እንደ ወንድማችን ቢሆኑ ሰይጣን ይበሳጫል (ይሸነፋል) ግን ብዙም ባለጌ እና የሰውን ህወት የሚያበላሹ ዶ/ሮች አሉ የህክምና እና በፆታዊ ግንኙነት ብዙ አሉ ወንድማችንን ግን ፈጣሪ ይባርከው🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ጌታሆይ ተመሠገን ለዚች ቀን ሰለአደረስህን ጌታሆዬ በብርሀኑ መንገድ ምራኝ ጌታሆይ እንደ ፍቃድህ ይሁን እህት ወድሞቼ አባት እናቶች የዚህ ትምህርት ተከታታይ በሙሉ በፀሎታችሁ አሸቡኝ ወለተ ሚካኤል
እንኳን ደህና መጣህ መምህር የመምህር ልጆች በፀሎት አስቡኝ በጣም አሞኛል 🙏
እግዚአብሄርይማርሽአይዞሽ
EGZIABHER ymarsh
እመብርሀን ትማርሽ
እግዚአብሔር አምላክ ያስብሽ እመብርሀን ትዳብስሽ እማየ አይዞሽ
እግዚአብሔር ይማርሽ እመብርሃን በምልጃዋ አትለይሽ አይዞሽ እማ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣሆ መምህር ገጠመኝ እየሰራሁ አዳምጣለሁ ብዬ እየፈለኩ መጣህ ኑርልን ከአንተ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ❤❤❤❤
መምህር እግዚአቤሔር ይስጥልን እደዝ አይነት ት/ም ስለምተስተምር እኔ አድስ ተማር ነኝ ግን በቀን 2 ወይ 3 ገጠመኞች አደምጠሎ በጠም እየተማርኩበት ነው የኔም ቤተሰቦች የበሕድ አምልኮ ያመልከሉ ያንቴ ትምርት ለቤተሰቦቼም ያስፈልገቾአል በእነት በርተ ወደ ዋላ እደትል ጀግና !
መምህር እንኳን ለሰንበት ክርስቲያን አደረሰክ አደረሳችሁ የአባታችን ገብረ መንፈስቅዱስ ወረዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አበቱ ጌታ ሆይ በምህረት አስብን
የጤና ባለሞያነት ከመንፈሳዊ ሕይወት ጋር እጅግ በጣም ውጤታማ ያደርጋል ። እና እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልህ ፣ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቤተሰቦችህን ፍጣር ይጠብቅህ ። እባካችሁ የመምህር ተማሪዋች በፀሎት አስቡ ወለተ እየሱስ ብላችሁ
እግዚኣብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልኝ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ይሄን ላደርገ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሰተማሪ ነው በህክምና ውስጥ ያሉ ዶክተሮች ቢያዳምጡ ጥሩ ነበር የስንት ሰው ህይወት በአጅረው ሰተት ይበላሻል
እንኳን ለአባታችን ለፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በአል አደረሰን ፃድቁ አባታችን በእለተ ቀናቸው ይባርኩን. መምህራችን እድሜና ፀጋ ይስጥልን የምገርም ትምህርት ( ገጠመኝ ) ነው ወንድማችን እንኳን ለዝህ ክብር አበቃህ ለዝህ ያደረሰችው ነርሷ እህታችን እድሜ ይስጥልን ልጆቹሽ ይደጉሉሽ ❤
የመምህር ተማርሆች ወለተ ማርያም እያለቹ በፀሎት አስቡኝ በስደት ነዉ ያሎሁት
እናኳን ደና መጣክ መምህርዬ እንኳን ለሰንበት ለጻዲቁ አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሀዊ ዝክራቸው አደረሰክ አደረሰን መምህርዬ እድሜክ ይስጥክ ጸጋውን ያብዛልክ 😍😍
እንዲህ ነው እግዚአብሄር ሴሰጣችሁ ማረያምን መጨረሻው መንታ ልጁ አቤት መታደል መምህር DR ብትሆን ዋይኔ ማርያምን ሰቶች ይዱኑ ነበር ሰረጀሪ እያረጋቸው
ይገርማል ወሰን የሚለው ስም ዛር ጋር የተያያዘ መሆኑን የአንድ ቤተሰብ ህይወት አስታወሰኝ 6 ወንድ 1 ሴት ወልደው በትምህርታቸው ሰቃይ ግን ፍጻሜአቸው መጥፎ ነው ትልቁ በሰው እጅ ሞተ ቀጣዩ ዩንቨርስቲ ሳይጨርስ አበደ ቀጣዩ በመኪና አደጋ ሞተ እናታቸው ቆርባ ነበር ግን ዛፍ ላይ እያሰቀላት ነበር አጋንት ሳናውቅ ስንቱን ይጫወትበታል
😢😢😢
እኔም የማውቀው ቤተሰብ አለ እነሱም በመጥፎ አሞሞት ነው የሞቱት።
''ብረሪ''ብረሪ'' ነፍሴ ሆይ!!በሰማዩ ቤት ፀባይሽን ግሪ!!
በጣም ጥሩ ነው መምህርዬ በጣም ውጤታማ ያደርጋል እውነት ኣንተም መንፈሳዊ ደኩተራችን ነህኮ መምህርዬ ከተላያየ በሽታ ና ጭንቀት ወጥተናል በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤
መምህራችን ቃለህይወት ፡ ያሰማልን ፡ ፀጋዉን ፡ያብዛልህ ፡ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ፡ እስከ ፡ ቤተሰቦችህ
እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታአሜን አሜን አሜን 🌼🌼🌼 እንኳንም ለዚህ አባቃቻው ጠመዶች ዶቶርች 🌼🌼🌼መምህርዬዬ በጣም እናመሰግናለን እንወዳለን መምህርዬዬ የመፈሳዌ ዶርክቻው ነው አባቴ ተመስገን ነው 🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻
.እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለአቡነገብረመፈስ ቅዱስ ወርሐዊ ክብረበአል በእዉነት እግዚያብሔር ይመስገን እግዚያብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል መጨረሻዉ በጣም ጐበዝ ዶክተር ነሽ በእድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ ዉድ መምህራችን እድሁም የፈዉስ ሠጪ አባታቻችነን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ::የሁላችነንም መጨረሻችነን ያሳምርልን::
መምህር እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ እድሜን ከፀጋ ጋር ያብዛልህ🙏🙏 የእግዚአብሔር ድንቅ አጠራር በጣም ነው ሚደንቀኝ ክብር ምስጋና ሁሉ ለሱ ይሁን🙏🙏🙏 እኔንም እንዲ በመንፈሳዊ ህይወቴ ለመጠንከር ያብቃኝ በእውነት ድንቅ ነው
እንኳን ለአቡን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወረሀዊ በአል አደረሰን በረከተ ረደኤቱ ይደርብን አሜን
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ 🎉 እንኳን አደረሳችሁ ለአባታችን ለፃዲቁ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ❤ መምህር አንተኮ ከዶክተር ከማንም በላይ ነህ ቅጪላትህ መንፈስ ቅዱስም ያግዘሀል. ከደኩተር በላይ አክመህናል እያከመህነ ነው ከዚህ በላይ መታደል መመረጥ እውቀት ምናለና መምህርየ ኑርልንን. ❤
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
መምህር እንኳን በስላም መጣህልን በፁሎት አስቡኝ አፁደገብሬኤል ብላቹህ ይመምህር ተማሪዎች
መምህር እኔም ልጄን በህክምና ባለሙያ ተጠቅሞ ልጄን ሰርጀሪ እንዲደረግ አድርጎብኝ ነበር ፈጣሪ አመሰላክ ሚስጥሩን የገለፀልኝ በገጠመኝ የሚቀርብ አይነት ታሪክ አለው።
መምህር በእውነት ቃል ህውትን ያሰማልን በእውነት በጣም እፁብ ድንቅ ታአምር ነው መንታ ልጅ ለመውለድ እኔ ባለ ትዳር ነኝ በጣም ነው የምጓጓው ምክንያቱም በስደት ስንኑር እድማችን ከወህዱ የተነሳ በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ከነ ባለቤቴ
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር። የተረክልን ገጠመኝ ራሱን የወንድሜን ታሪክ ነው ሚመስለው።
መምህር እናመሰግናለን እድሜ ፀጋዉን ይስጥህ የመላእክት የሰመአታት የፃድቃን ጥበቃቸዉ አይለይህ 🙏🙏🙏
ዕማ ፍቅር በእድሜ በጤና ትጠብቅህ መምህር ገጠመኝ ዐይለቅም ወይ ዕያልኩ ዕያሰብኩህ ነዉ ከች ያልከዉ❤
መምህር እግዛብሔር ይመስገን ትልቅ ትምህርተ ነው እናመሰግናለን በርታልን አሜና
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን እንዴት ዋላቹ የእግዝአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለአቡዬ ገብረመንፈስ ቅዱስ ወርሃዊ ክብረ በዓል አደረሰን ገጠመኙን በሰመአብ በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብለን ጀምረናል ቅዱስ ዑራኤል አእምሮአችንን ክፈትልን... መልካም እለተ ሰንበት❤❤❤
መታ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግላቸዉ አገር ጠቃሚ ያድርጋቸዉ በጥብ ያሳድጋቸዉ አሜን አሜን አሜን
ሠለም መምህር። እኔ ጋደኛዬ ፈርማሲስት ነው። ግን ዶክተር ሊሆን ሁለት ወር ነው የቀረው። ታድያ የንተንና የቤተሰቦቻችን ትምህርት እንከተላለን። መድሃኒት ሲሸጥ ከር አይቶ መንፈሣዊ እንዲሆኑና ከመዳኒት አንዲገለገሉ ይመክራል።
እንኳን ከዘመነ ዮሃንስ ወደ ዘመነ ማቲዎስ በሰለም በጤና ኣደረሰን መምህር ፥ እደዚ ድክተሮች ያብዛልን ፥
እንኳን ደና መታህ መምህር ሠላሙን ፍቅሩን ለመላ ኢትዮጵያ ህዝብ ይሁንልን ❤❤❤
እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
በጣም ድንቅ አስተማሪ ገጠመን ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገለህ ወንድም እግዚአብሔር ኣገልግሎትህን ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህርዬ 🥰
በጣም አስተማሪ ገጠመኝ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ዕንቁ መምህራችን የአቡነ ገብረመንፈሰቅዱስ ፀሎትና በረከት ይደርብህ ይህ ገጠመኝ እንድሰማ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር ስሙ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ የተባረከና የተመረገነ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በደና መጡዉ የይኛ እንቁ ዉድ መምህራችን የአግልግሎት ዘመናቸው ይባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እንኳን ለአባታችን ለአቡነገብረመንፈስቅዱስ ወርሀዊ መታሰብያ በአለቸውአደረሳችሁ አደረሰን እረዴት በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
ይህ ገጠመኝ ብዙ ነገሮችንና እውቀት እንዳገኝ ረድቶኛል በጣም ነው እማመሰግነው መምህር !!
እናቴ የምተችዉ በቅርብ ነዉ ወለተወልድ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቧት ንስሀ ሣገባ
ነብሷን እግዚአብሄር ይማር
ነፍስ ይማር
ነብስ ይማር
Nefese yemare be kerestose samera seame zekere kale kedane tesitoatale
እግዚአብሔር ነብሱዋን አጸደ ገኘት ያኑረው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንተም መንፈሳዊ ዶክተራችን ነህ በርታ ጸጋውን ያብዛልህ እህት ወንድሞቻችንንም ፍጻሜያቸውን ያሳምርላቸው አሜን
እንኳን ለፃድቁ ቅድስ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅድስ እና ቅዱስ ጳዉሉስ ወይ ቅዱስ ጸጥሮስ ወራዊ በዓል አደረሳችሁ።
ወለተ ማርያም የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር ብዙ ተምረንበታል የእግዚአብሔር ቸርነትም እንደረዳው ተገንዝበናል እህታችን ዶክተር የአንበሳውን ድርሻ ትወስዳለች ጎዶልያስ ፍጻሜውን ያሳምርላቹ
እኔ ዶክተር ለመሆን በጣም ነው የምመኘው የምፈልገው እና ይሄንን ስሰማ በጣም ነው የሳበኝ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ።
ተመስገን በፍቃድህ ሰምቻለሁ 🙏 ደስ ይሚል ገጠመኝ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርየ❤😍
መምህር ስለ ቤስት ፍሬንድ በደንብ ማስተማር አለብህ ባለፈው በደንብ አላስተማርከንም ወንዶች ቤስት ፍሬንድ እያሉ በዛው እየቀሙን ነው ቤስት ፍሬንዶች እኔም በቤስት ፍሬንዱ ባሌን ተቀምቻለው ሌላም ሰው በቅርብ ስለማውቅ ነው እንዲያው በዚህ ጉዳይ ብታስተምር የኔስ አንዴ ሄዷል ይመለስ ማለቴ ሳይሆን ሌሎችም እንዳይደግሙት ስለምፈልግ ነው
በትክክልበዚህዘመንቤትፍሪንድብሎነገርየለምእንኳንተቃራኒፆታይቅርናሴትየሴትጓደኛዋንበጣምማመንእናማቅረብየለባትምወንድምእንደዛውእሁሉምቤትአለ
የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አምላክ ይባርክህ።ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ማምሕርዬ አንድ ናጋር እንዳ ስታዉል ራድቶንያል ዋታት አሎድም ናባር ላምን እንዳ ሆነ ግን አላዉቂም ናባር እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሳታን 🙏🙏🙏🙏ናጋር ታቃይሯል አማሳግናለው ማምህር እኔ ግን ባስግዳት ንው ያላዉት ባስግዳት ባፃሎት ነኝይ ግን ሆዴን ባጣም ያማንያል ባፃሎቱ አስቡንይ ዋላታ ማርያም ብላችሁ
እኔ የmedicine ተማሪ ነኝ እግዚአብሔር ከፈቀደ እኔም እንደ ባለ ታሪካችን መሆን እፈልጋለው
የአባታችን ፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን ፀሎታቸው ይርዳን❤እግዚአብሔር ልባችንን ይማርከው ያበርክከው ይባርከው
Amen❤
እግዚአበሔር ይመስገን መምህርዬ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እንኳን አደረሰን ለፃዲቁ ለአባታችን ለአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ እና ታስበዉ የሚዉሉ ለፃዲቃና ሰማዕታት በሙሉ
አንደወትሩ ጥሩ ገጠመኝ ነው። ደስ የሚለው ደግሞ አሁን ሁለቱን መንገድ የሕክምና እና መንፈሳዊ መንገዱ አስተባብሮ ሲሰራ በጣም ደስ ይላል። እሱ ጋር የሚመጡ ታካሚዎች በስጋና በነፍስ የመዳን እድላቸው የሰፋ ይሆናል። መምህር ላንተም ለምታደርገው መንፈሳዊ አገልግሎትህ እግዝብሔር ይባርክህ።
እግዚአብሔር መልካም ነው። እኔም አንድ ቀን በገጠመኝ እቀርባለሁ የብዙ አስተማሪ ታሪኮች ባለቤት ነኝ
መምህር እግዛብሔር ይጠብቅህ እውነቴን ነው ገጠመኝክን ስሰማው ውስጤ ደስ ይለዋል ❤❤❤❤
አግዝኣብሄር ይመስገን መምህራችን ኣንካን ደና metah🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤❤
ብረሪ ብረሪ ነፍሴ ሆይ ብረሪ በሰማዩ መንገድ ፀባይሽን ግሪ ማነው እንደኔ ነፍሱ ሐሴት እምታደርግ በዚህ ቃላት እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ እመቤቴ መላዲት አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንህ አሜን(3)
ኮመት መፃፊያው እቢአለኝ እደት ዋላችሁ የመምህር ልጆች ዛሬ በህልሜ ድሮ ሰደት ሳልወጣ የሰራሁበት የመናፍቅ ቤት ስሰራ ነበረ እና እዛግቢውስጥ ትንሽየ እባብና ቡችላ ውሻ የሆነች ልጅን ሲሮሩጡአት አየሁ እኔም ነኝ መሰል ብቻ ሁለት ሁኘነው ያየሁት እና ይህንን ካለፍሽ እሚቀርሽ የተደበቀውን ዘዶ ማሸነፍ ይቀርሻን እላለሁ ግን ዘዶው ቀይታየኝም በቤ ብቻ ነው እደዛ ምለው ትልቅ ሆኖ ይታየኝአን ትልቅ ሁኖ ነው ሚታየኝ ከግቢው ወጥቻለሁ ግን ዘዶው በረጅም ገመድ ከዛግቢ የታሰረ ይመስለኝአን እና ግን ማሸነፍ አለብሽ እያልኩ ለራሴ የነገርኩት ነበረ በማርያም ንገሩኝ ምድነው በስደትነኝ 😊
ሰወጣ የወጣሁ በትምክንያት መናፍቅ ካልሆሽ ብለውኝ ነው
እግዚሐብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር መምህራችን አኳን ደና መጣክ ተመስገን አምላኬ 🙏🙏🙏🙏
መምህር እባክህ እርዳታህን እፈልጋለው ባገኘህ ደስይለኛል
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ይጠብቀኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤ብረሪ ብረሪ ነፍሰ ሆይ ብረሪ በሰማዩ መንገድ ፀባይሸን ግሪ
የሚገርም ገጠመኝ ነዉ መምህር እኔ እራሴን ከጭፈራ ቤት አወጣሁ መንፈሴን አረጋግፌ ቅዱስ ቁርባን ተቀበልኩ ግን ምንም ሰዉን መለወጥ አልቻልኩም ማለቴ ቤተሰቦቼን እንኳን ወይኔ ዶ/ር ታድሎ በረከትህ ይድረሰን ጌታ ሆይ እኔን እንዳፀዳህኝ ቤተሰቤን ደግሞ እንድለዉጥ መንገዱን ምራኝ።
እግዚአብሔረይመስገን መምህራችንእንኳንደህናመጣህልን እንኳንለአባታችአቡነገብረመንፈስቅዱስወራሀዊመታሠቢያአደረሣችሁአሜን
መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ እውቀት አለን የምንል የመንፈስ አሰራር ያልገባን ብዙ አለንና ፈጣሪ ሚስሩን ይግለፅልን ተይዘናል ያቀን እደነዚህ ግለሰቦች ታሪካችንን ይቀይርልን እላለሁ
መምሕር የአንተ ውጤት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ለአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን እህትና ወንድሞቼ እስኪ ህልም መፍታት ምችሉ ፍቱልኝ ውሻ ሲነክሰኝ ያ ውሻ ደሞ በልጅነቴ የነከሰኝ ዉሻ ነው በነገራችን ላይ በቤታችን ከ6 ልጆች 4ታችን በውሻ ተነክሰናል እኔንና ነፍሷን ይማረውና ታላቅ እህቴን አንድ ውሻ ነው የነከሰን በተለያየ ቀን ቢሆንም እና አሁን በህልሜ ያየውት ህልምን ምታቁ ብትፈቱልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ትክበር ትመስገን አሜን በጣም ደስ ይላል ለእሱ የደረሰ ሐያሉ እግዚአብሔር ለእኔ እህተጊዮርጊስ ይድረስልኝ ማንኛውም የአዳም ዘር በእርኩስ መንፈስ የተጠቃን መሆናችንን የሚያሳይ ሲሆን ትምህርቱን ተጠቅሞ እራስንም ወገንንም ማዳን መታደል ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
በጣም ያስተምራል እዉነት ነው እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ለዝህ ከብር እንኳን አበቃችሁ አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛💒💒💒💒💒❤️❤️❤️❤️✅✅
እኔ ፋርማሲስት ነኝ ,ባንተ ትምህርት ብዙ ተምሬያለው በተለይ የዛር መናፍስት እንዴት ሰዎችን ከዘር የሚመጡ በሽታዎችን እንደሚያሲዙ , መናፍቅ ስለሚያረገው የአዳልሞቴ መንፈስ..,እኔም በምችለው ሰዎች እንዲሰግዱ እንዲጠመቁ በተለይ በቤታቸው ሱባኤ እንዲይዙ እመክራለው
በጣም ደስ የሚለው እንደዚህ ምስክርነት ስትሰጡ ብዙ ሰው ይማርበታል።
እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህር አቤቱ የእርሱ ቸርነት ታደለው አሰኔ የመምኘው መንታ ነበረ አባቶቻችንን አምላከ ቅዱሳን እድሜ ከጤና ይሰጥልን ያብዛልንም
እኔም ዶክተር ነኝ የመምህር ግርማንም የአንተንም ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ቆይቻለሁ ፈጣሪ ይመስገን ወላጅ ቤተሰቦቼን ከበአድ አምልኮ አውጥቼ ንስሃ ገብተው ክቡር ስጋውን ቅዱስ ደሙን ተቀብለዋል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን እና ፀጋዎን ያብዛልን መምህር እውነት ነው የክፉ መናፍስትን ሴራ ያላወቁ የጤና ባለሙያዎች ላይረዱት ይችላሉ።
አረ የቤተክርስቲያን አገልጋዮችም መረዳት አልቻሉም እንኳን ሃኪሞች ስለዚህ ጥቂቶችም ብትሆኑ እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ ይሄው መምህር ግርማ ለስንቱ ተረፉ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው። እናንተም መምህርን ከተባበራችሁት አንድ ላይ በሚድያ ብትመጡና ሃሳባችሁን ብታጋሩን ለብዙዎች ማስተማሪያ ይሆን ነበር በተረፈ ህዝቡን በስጋም በነፍስም ስለምትተባበሩት በርቱ።
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ትምህርት የጤና ባለሙያወች አወቁት ማለት የብዙ ወገኖቻችን ህይወት ተረፈ ማለት ነው በርቱልን
@@sikosolo3276እጅግ በጣም እኔ ሀኪም ጓደኞቼን ላማስረዳት ብዙዎቹ አልቀበል, ያሉኝ አሉ እኔ ግን በራሴ የደረሰብኝ የክፉ መናፍት ጥቃት ከተማርኩት ሳይስ በላ ነበር ለ መምህር ግርማ እና መምህር ተስፋዬ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
እንኳንም እግዚአብሔር ለዚህ አበቃህ ወንድሜ
@@AddisuSisay-nr4poተመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጂ ተባረክ በርታ በስማም ዶክተሬች ከነቃችሁማ በነብስም በስጋ ነው እምታክሙን በርቱ ጎሽ
እኔ ሀኪም ነኝ በጣም ብዙ ትምህርት ተምራለሁ በርታ መምህር🥰🥰🥰🥰
😮😮
እግዚአብሒር ይመሥገን ነብሳትን አትርፉ
🤩💝💓🌹❤️🩹👏👏👑🤴☦️💒✝️🙏
መመህር እኔም የዉስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ዶክተር ነኝ። በትምህትህ በጣም ተቀይሬያለሁ፥ በቅዱስ ቁርባን እንድጸና አድርገኅኛል። በህክምና ተስፋ ከመቁረጥም አድኖኛል ።የሚገርመው በፊት ታካሚ የፀበል ሀሣብ ሲያነሣ በጣም
ነበር የምናደደው አሁን እግዚአብሔር ይመሰገን ብዙ ታካሚ እየረዳሁ እገኛለሁ። ብዙ ምስክሮች እና ገጠመኝ አለኝ ስልክ ከተሳካ። እመቤቴ ትጠብቅህ❤
Amen egzihbher yemesegn
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለዚህ ክብር ያበቃህ!
ተመስገን አምላኬ
እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን❤❤
@@ermiyaswondimagegn8394 እናንተ የስጋ ሀኪም ብቻ ነበራችሁ በዚህ አስተምህሮ እግዚአብሔርን ስታከብሩ የፈዉስ ፀጋ ይሰጣችኃል እመኑኝ ሀኪም ብቻ ሳይሆን መድሀኒት ያደርጋችኃል ያከበራችሁት ጌታ
እኔም ጤና ባለሙያ ነኝ መምህር እናም በህክምና አልድን የሚሉትን እና የመንፈስ ችግር ያለባቸዉ የመሰሉኝን ታካሚወቼን በፀሎት በፀበል በስግደት እንዲተጉ የርኩስ መንፈስ ችግር እንደዚህ እንደሚያደርግ በደንብ እመክራቸዋለሁ እናም ከጤና ባለሙያ እንደዚህ አይነት ስለማይጠብቁ የገረማሉ ::የወንድሜን ታሪክም ቀሲስ ሄኖክ ላይ አይቸዋለሁ እግዚያብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን::
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለዚህ ክብር ያበቃሽ! በየሆስፒታሉ እንደ እናንተ ያሉትን ያብዛልን!
@@tigestzrufael3779 ጌታ ሆይ ተመስገን🥹
"ብረሪ ብረሪ ነፍስ ሆይ ብረሪ
በሰማዩ መንገድ ጸባይሽን ግሪ"
ይሄን ገጠመኝ እንድንሰማ የፈቀደልን እግዝአብሔር ይመስገን
🙏አሜን አሜን
Aman🙏🙏
Amen ❤🙏 amen ❤🙏 amen ❤🙏
እንዃን ለአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን ይህንን ገጠመኝ እንድንሰማ ለፈቀደልን እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን፫ እንኮን አብሮ አደርሠን❤❤❤
amen amen amen 🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን። ክብሩ ይስፋ ለመድሃኒዓለም ።
,እንኳን ከዘመነ ዮሃንስ ወደ ዘመነ ማቲዎስ በሰለም በጤና አሻገራችሁ መምህር !የምታስተምረውን ትምህርትህን ተከታተይ ነኝ ብዙውን ጊዜፈተና በሕይወተ ይገጥመኛል መምህር ወለተ ማሪያም ነኝ ይፀልዩልኝ !
መምህር እህቴ ዶክተር ለመሆን እየተማረች 6ኛ አመት ላይ ስትደርስ አቋረጠች ባቋረጠች ጊዜ በመንፈስ እንደሆነ አልተረዳች ምእራሷን ለማጥፋትም ታስብ ነበር የእናንተን ትምህርት እንድታዳምጥ ስነግራት ትበሳጭ ነበር ትምህርቷን ዊዝድሮዋል ሞልቷ እንዳቆመች ነው ነገርግን አሁን የናንተን ትምህርት እያዳመጠች ነው ካንተ ሱቅ ስእላትን ገዝታ በቤት እየተጠቀመችበት ነው እግዚአብሔር አምላክ ህይወቷን አስተካክሎ በስጋም በመንፈስም የምታክም እንድትሆን የሁል ጊዜ ጸሎቴ ነው ወለተ ኪዳንን በጸሎታችሁ አስቧት።
ጆሮያለውይስማ መምህር ተስፋዬ አባታችን
መምህር በትግርኛ ታኦስ ቱዩብ የሚል ያንተ ገጠመኝ ማቅረብ ጀምረዋል ኣስተዋውቅለት ኣማርኛ ለማይችሉ በጣም ይጠቅማል❤❤🙏🙏
Behulum konkoa bihon sew ydnal
አዎን @@HD202v
ይበርታልን በተለይ በቋንቋ ዙሪያ ያስፈልጋል
ብቱ ነወረ ዱዩ ብካሊእ
መምህር ብዙ ለፍቶ ነው ከ2 ሰአት ባልበለጠ ጊዜ ገጠመኙን የሚያቀርብልን።
በሌላ ቋንቋ ተተርጉሞ የሚቀርብ ከሆነ ከሚገኘው ገንዘብ በስምምነት መምህር ሊያገኝ ይገባል።
እሱ ብዙ የሚረዳቸው ሰዎች አሉ። ወርሃዊ ተረጂዎች፣ጎዳናዎች፣የመቁረቢያ አልባሳት ፈላጊዎች፣ መጽሐፍ ማሳተሚያ እና ሌሎች እኛ የማናያቸው ወጪዎች።
ስለዚህ በተለያየ ቋንቋ መተርጎሙ ጥሩ ነው። ነገር ግን መምህር ተስፋዬም ከገቢው የተወሰነ ገንዘብ እንዲያገኝ ቢደረግ ፣በሌላ ቋንቋ የሚያቀርቡትም የማያቋርጥ ተከታታይ ስራውን ያገኛሉ። ጥቅሙ የጋራ ይሆናል ማለት ነው።
እኔም የዶክተርነት ትምህርት ተምሬ ተመርቄ 1 አመት እየሰራው በድንገት ከሀገር ወጥቼ በ1 ሳምንት ሁሉ ነገሬ ጠፋ መፃፍ ሆነ ሁሉ ነገር እውቀቴ ትምህርቴ ጠፋብኝ በአጭሩ እስክርቢቶ መንካት ያስጠላኛል ይሄ ከ 5 አመት በፊት ነው ከሀገር የወጣውት ምንም ስራ መስራት አልችልም በተለይ ከቤት መውጣት ግን ከ4 አመት በፊት እናንተን TH-cam አይቼ መንፈሳዊ ሰው ሆኛለው የዚ ዶክተር ታሪክ የኔ ነበር ስነ ምግባሩ ሴት ስለሆንኩ ነው እንጂ እና እኛ ቤት በአድ አምልኮ ባይኖርም በሀያቶች አይጠፋም ቤተሰቦቼን የኔ መቀየር ሁሉን መንፈሳዊ ቢሆኑ ስለመንፈስ በቂ እውቀት እንዲኖራቸው እየሆነ ነው ግን እኔ ዋናው ችግሬ በአምልኮት ሳይሆን በጓደኞቼ መተት ነው እንዲ የሆንኩት ሁሉን እተገብራለው መናፍስቶችን አውቃያለው ግን እያደሱ አስቸገሩኝ አሁን ላይ እንኳን ማሰር የሚልኩ ቀን ቀድሜ በህልም ያሳየኛል ከዛ የቻልኩትን አረጋለው አለበለዝያ አይምሮዬ ትክክል አይሆንም አዝናለሁ በደረሰብኝ ነገር ከዛ ተስፋ እቆርጥና ከፎቅ ለመውደቅ እሃዳለው ከዛ ለምን ወደ ባልከኒ እንደሄድኩ ረስቼው ገብቼ እተኛለው ስነሳ ወደ ራሴ እመለሳለሁ ስለዚ ብዙ ጥፋት ሳላጠፋ ጠባቂዬ መለአክ ያሳየኛል እኔም ለአምላኬ አደራ እለዋለው በነጋታው ይመጣል ይታሰራል እና ከባድ ጊዜ ነበር በተለይ እኔ አለማዊ ስለነበርኩ ፈተና ለኔ ከባድ ነው ግን በዙሪያዬ online የተዋወኳቸው ጓደኛ ሆነው እያበረቱኝ አለው እነሱም አልተውም እኔም አለው እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ አመት ሁሉ ነገሬ ተፈቶ ሰርቼ ምበላበት ዘመን ይሁንልሽ በሉኝ ወደ ኢትዮጲያ መግባት እንዳልችል ሆኜ ነው እንዲ የተሰቃየውት ይሁን ለበጎ ነው ጠባቂዬ መልአክ ስሙ ዑራኤል ነው ስወለድ የ6ወር ልጅ ሆኜ ከሞት የዳንኩት በሱ እምነት ነበር ሲነገርኝ ተረት ነበር ሚመስለኝ በድጋሚ ከ20 አመት በኃላ አወኩት እሱ ሁሌ ከየመኪና የአደጋው ሲጠብቀኝ ከብዙ አላቅም ነበር ግን መምህር ተስፋዬ ጠባቂ መለአካቹን ለማወቅ እጣ አውጡ ለምኑት ሲል ሀዘኔ ብዙ ስለነበረ ልምክር ብዬ የሁሉን ሊቃነ መለአክ አውጥቼ አላምን እያልኩ 4 ግን ዑራኤል 3 ወጣ ከዛ 1 ገብርኤል ወጣ እና ገርሞኝ ፈጣሪ ይሄ አጋጣሚ ነው ብዬ ስጠይቅ ቅዱስ ዑራኤል አረጋገጠልኝ በአጭሩ የሚከብድ ሁኔታ ውስጥ ብሆንም ከነበርኩበት አኗኗር 360° ነው የተቀየረው በጥሩም ሆነ በጥፎ ግን ፈጣሪ እኔን ወደቤቱ ለማምጣት ነው እኔ ማለት ፈጣሪ አለ ሳይሆን አንዳንዴ እኔ ፈጣሪ የሆንኩ ይመስለኝ ነበር ለካ አሁን ሲጋለጥ Lucifer የሚባል መንፈስ ነበረብኝ ከተጋለጠ በኃላ ስቸገር ሱባዬ ገባው ብዙ ሰራዊት ተሸኘልኝ በአባታችን ገብረመንፈስቅዱስ እኔ አላቃቸውም እናቴ ዝክር ሆነ ቤታቸው ታሰራለች ግን የዛ ሱባዬ በድንገት ገደላቸው ሲመጣ ሰማሁትና ገርመውኝ አለቀስኩ ተኛው Lucifer እንደሸኙልኝ ምልክት አሳዩኝ ከዛ ኖርማል ሆንኩ መፀለይ አልችልም ነበር የሥላሴ አድህኖ ፊት ቆሜ እኔ ነኝ ፈጣሪ አልሰግድም ይሰገድልኝ እያልኩ ሳለቅስ ነበር የከረምኩት ያን ሰአት ብቻ በተለያየ ጊዜ የተለያየ መንፈስ ይጋለጣል መቼ እንደሚያልቁ ፈጣሪ ይወቀው በቂ ጥምቀት ባገኝ ሁሉ ይሸኝ ነበር ያው እዚው ታስሬ አለው ግን ተመስገን ማለት ችያለው መምህር ተስፋዬ አንተን ማግኘት ብችል ደስ ይለኛል 3 ከባድ ችግሮች እንድታማክረኝ እፈልጋለው ግን ማግኘት አልቻልኩም እባክህን ካየከው comment በቅዱስ ዑራኤል ልለምንክ አግኘኝ እኔ ይሄን comment ስፅፍ በጣም ስልኬን ዱቄት አርጊ ብውጠው ደስ ባለኝ በንዴት ተደበላልቂያለው እና please ወይም ይሄን comment ያነበባቹ መምህር ተስፋዬን አገናኙኝ 🙏 በፀሎቹ አስቡኝ ፍቅርተ ዮሀንስ ብላቹ.
አይዞኝ እህቴ በርቺ እኔም ላገኘው እየሞከርኩ ነው ካገኘውት እነግርልሻለው በፀሎት በርቺ ላንቺ የደረሰ ሊቀ መላእክት ዑራኤል ለእኔም ይድረስልኝ ይርዳኝ ያለሁትም ዑራኤል አካባቢ ነኝ
ይርዳን ቅዱስ ዑራኤል እድሳት መጥፎነው ግን ለምትወጅው መላእክት ስጭው አንተ ተፍለምልኝ እኔ ደክሞኛል ብለሽ እኔ ከልጅነቴ እስካዋቂነቴ ጠላት ከሩቅ አይመጣምና እድሌ ተወስዶብኝ ሀይምሮየ የሰማውትን የተነገርኩትን ወዘተ ተምሬም ሀይሮየ ሰብ አያደርግም እናቴ ደከመኝ ሸክሙን አውርጅልኝ ተፍለሚልኝ ስላት እመብርሓን በህልሜ ዞዶው እርገጭው ያለች መርዙ አውጥታ ሰትጥል አየሁት እና ተማፀኑኖት አትርሱኝ ደካማ ህታችሁ ወለተ ሐዋርያት ያላችሁ ሰውን ማመን ከባድነው ወደዋለውጅ ይወደኛል ማለት ከባድነው ጠላቶቻችን ከአ ቅርብ ሰዎች ናቸው😢
እህቴ መንፈሱ እያደሱ የሚልኩብሽ ከሆነ መንፈሱን መልሰሽ አስተምራቸው ብለሽ ላኪባቸው ስራህን ከጨረስክ ቡሃላ ወደኔ ተመለስ ብለሽ እዘዥው።
እህቴ የመምህር ተስፋዮ ቁጥር እንወያይ ብሎ ይባል በሳምንት አንዴ መስመሩ ቶሎ አይገኝም ግን ሞክሪ እግዚአብሔር ይርዳሽ እኔም እየታገልኩ ነው እመቤታችን ድንግል ማርያም ሁላችንንም ትዳብሰን አሜን
clinical pharmacist , struggling ....አንዳንድ ያልሻቸው እኔም ጋር ተከስተዋል። ነጻ የወጣን ያድርገን!
ልመረቅ 7 ወር ሲቀረኝ ድጋሚ እንድንማር ታዘዝን እና መማራችንን ለእውቀት በጣም አሪፍ ነው እያልኩ ብሄድም የሆነ ነገር ቅር እያለኝ ነበር የሄድኩት። መጥፎ ሊገጥመኝ እንደነበር ውስጤ ይሰማኝ ነበር። በርግጥ ቅዱስ ቁርባን ተቀብዬ ወዘተ ነበር የሄድኩት። ረጅም ሰዓት ቁጭ ብዬ እማር የነበርኩ ክፍል መግባት አልፈልግም፤ ከገባሁም ኡፍፍፍፍፍ አይጨርሱም እንዴ እያልኩ ምወጣበትን ሰዓት ነበር የማሰላው፤ ሚጠየቁት ጥያቄዎች ያናድዱኛል ወዘተ..... ስንማማር የማውቀው እንኳ ከአእምሮዬ ይደበቅ ነበር፤ አልቻልኩም መግባባት ብዬ ለማቋረጥና ጠበል ለመጠመቅ እፈልግ ነበር። ግን በት/ቱ በኩል ውጣ ውረዱን ሳስብ ት/ቱን ውጤቴ ዝቅ ቢልም ተመርቄያለሁ። በvery very great distinction ነበር ምመረቀው ነውም የተመረኩት ግን የመጨረሻው ዓመት ውጤት ወደ great distinction ወረደብኝ። ከዛ በፊት የነበሩኝ የእያንዳንዳቸው semester ውጤቶች very very great distinction ነበሩ። ብቻ በጊዜው አእምሮዬ ላይ ካርዶች ትርርርርርርርር ሲል ያህል ነበር ሚሰማኝ ጥያቄ ስጠየቅ። በዛ ሰዓት ላለመጨነቅ ስል አላውቀውም ማለት ይቀለኝ ነበር መምህራኖቼ ሌላም ቢኾን ሲጠይቁኝ።
ጠዋት ወደሥራ ከመውጣቴ በፊት አምላከ ቅዱስ #ሩፋኤል አንተ ከሠራህብኝ ሕዝብህን አልጎዳም። ከተውከኝ ግን ሥራዬ ጥፋት ነው ሚኾንብኝ ብዬ ቀጥቅጬ ነበር ምወጣው። ጥፋት ባጠፋ እንኳ ሰዎቹ ሄደው ራሱ ወዲያው አገኛቸውና ይቅርታ ጠይቄ አስተካክል ነበር። የሄዱበትን ሳላውቅ ሳላይ ወደነሱ ይመራኝ ነበር። #እግዚአብሔር ይመስገን።
አሁን በፋርማሲው ብዙም እየሠራሁበት አይደለም። አገለግላለሁ ግን ጥቂት ሰዓት ነው። አእምሮዬን ተቆጣጠር ብዬ ቤ/ክ ተባርኬ ነው ወደሥራ ምገባው። እርዳታውንም አገኛለሁ። በማገለግልበት ጊዜ ሁሉ #ከእግዚአብሔር ጋር ለመቆም እጥራለሁ። ድልም ከሱ ዘንድ ናት።
ከብዙ ሰው ጋር ሚያገናኘኝ ነውና ሴትም ስለኾንኩ ስላላገባሁም ብዙ መናፍትስን ተሸክሜ ወደቤት ስለምገባ እበረታ ዘንድ ጸሎቴ ነው። በጸሎታችሁ አስቡኝ።
ምእመናን ስትገቡ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ✅✅
በጣም ይገርማል መምህር የሰጠኸው ማብራሪያ ግልጽ እና የሚገባ ነው❤
እውነት ይህ ትምህርት ለትውልድ ሁሉ ቢሰራጭ አለም ገጿ በፈካ ነበር።
ዶክተር ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰገንኩት ❤
አንተን የመሰሉ ዶክተሮች ያብዛልን ❤ ታካሚዎች ብቻ ሳይሆን ስለዶክተሮች ፀልይ አበርታቸው❤
ትዳራችሁ ልጆቻችሁ ይባረኩ❤ እናትህም እድለኛ ናቸው 🎉 እድሜ ከፀጋ ያድልልን 🎉
እህቴ ስለ አንዲት ነፍሰ በመጨነቅሽ እግዚአብሔር ባረከሽ🎉 አስተምህሮው የሰጠኝ ፀጋ ስለሌለው መጨነቅ ነው ❤
መምህር ፀጋህ ይብዛ 🎉🎉🎉 ብርሀናችን ሆነሀል 😊
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን በእድሜና በጤና ይጠብቅህ
እኔ የነርሲግ ተማሪነኝ መጀመሪያ አከባቢ ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ አሁን ላይ ግን ክላስ ስገባ እጨነቃለዉ እንቅልፈ ያስቸግርኛል
እህት ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ እባካችሁ😢😢
መተት ይሆን ይችላል
እግዚአብሄር ያስብሽ ወይም ያስብህ ስግደት መዳኒት ነው ስግደት ማብዛት
እግዚአብሔር ጉልበት ይሁንሽ ፀሎት እና ስግደት ጀምሪ ቅዱስ ኡራኤልን ተማፀኝው የእውቁት መላዕክ ስለሆነ ይረዳሻል
@@مريم-ف4ق9ج አሜን አሜን አሜን እሺ እበርታለዉ ሰብለድንግለማሪያ እያላችሁ አስቡኝ
@@gafat አሜን አሜን አሜን አመሰግናለዉ
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እኛ መሳታዋሉ ያድነን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ በፀሎታችው አስብኝ ወለተ ስላሴ
እንኳን ለአባታችን ለጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወረሃዊ አደረሰን አደረሳችሁ መምህረ እኳን ደህና መጣህልን አዳምጡ ኑ ገባ ገባ በሉ መምህር የሄንን ገጠመኝ ለማቅረብ ብዙ መሰዋዕት ከፍሎዋል እና ሼር ላይክ ቆንጆ ኮመንት ፃፉ❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ጤናህን ይስጥህ ቤተስቦችህን መዳህኔያለም ይጠብቅህ።
እባካችሁ የመምህር ተማሪዋች በፀሎት አስቡኝ ወለተገብረኤል ብላችሁ
መምህር የኔ ልጅ የወተት አላርጅክ አለባት እና ግን ስሰግድ ስፀልይ ቡዳ መንፈስ እንዳለባት ገባኝ እግዚአብሔር እንዲምርልኝ ወለተ እየሡሥ ብላቹ ፀልዮላት
እንኳን ሰላም በጣህ መምህራችን ሰምተን የምንለወጥበት ያድርግልን እስራተ ገብርኤል ብላችው በፀሎት አስቡኝ የመምህር ተማሪዎች
መምህርዬ ቆርጠን ሰማዕት እንድንሆን ስለ ሰማዕትነት የተለያዩ ትምህርቶች አቅርብልን
እግዚአብሔር ይመስገን ሁንክአን ባሰላም ባጤና ባፍቂር መጣልን መምህር እግዚአብሔር አምልካ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሙን ይማልሲላት 🙏🥰
እንኳን በደህና መጣህልን መምህራችን ። እግዚአብሔር
እድሜና ጤና ከመላቤተሰብህ ያርግህ ። ❤❤❤❤❤
መምህርዬ እንኳን ለአብነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ወርሃዊ በዓል አደረሰህ❤❤❤
እጅግ ድንቅ ትምሁርት ነው የሚመለኸተው ኣካል ስራ ላይ ካወሉት መምህር ።
መድኋኒአለም አብዝቶ ይባርክህ
ሁሉም ዶ/ሮች እንደ ወንድማችን ቢሆኑ ሰይጣን ይበሳጫል (ይሸነፋል) ግን ብዙም ባለጌ እና የሰውን ህወት የሚያበላሹ ዶ/ሮች አሉ የህክምና እና በፆታዊ ግንኙነት ብዙ አሉ
ወንድማችንን ግን ፈጣሪ ይባርከው🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ጌታሆይ ተመሠገን ለዚች ቀን ሰለአደረስህን ጌታሆዬ በብርሀኑ መንገድ ምራኝ ጌታሆይ እንደ ፍቃድህ ይሁን
እህት ወድሞቼ አባት እናቶች የዚህ ትምህርት ተከታታይ በሙሉ በፀሎታችሁ አሸቡኝ ወለተ ሚካኤል
እንኳን ደህና መጣህ መምህር የመምህር ልጆች በፀሎት አስቡኝ በጣም አሞኛል 🙏
እግዚአብሄርይማርሽአይዞሽ
EGZIABHER ymarsh
እመብርሀን ትማርሽ
እግዚአብሔር አምላክ ያስብሽ እመብርሀን ትዳብስሽ እማየ አይዞሽ
እግዚአብሔር ይማርሽ እመብርሃን በምልጃዋ አትለይሽ አይዞሽ እማ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣሆ መምህር ገጠመኝ እየሰራሁ አዳምጣለሁ ብዬ እየፈለኩ መጣህ ኑርልን ከአንተ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ❤❤❤❤
መምህር እግዚአቤሔር ይስጥልን እደዝ አይነት ት/ም ስለምተስተምር እኔ አድስ ተማር ነኝ ግን በቀን 2 ወይ 3 ገጠመኞች አደምጠሎ በጠም እየተማርኩበት ነው የኔም ቤተሰቦች የበሕድ አምልኮ ያመልከሉ ያንቴ ትምርት ለቤተሰቦቼም ያስፈልገቾአል በእነት በርተ ወደ ዋላ እደትል ጀግና !
መምህር እንኳን ለሰንበት ክርስቲያን አደረሰክ አደረሳችሁ የአባታችን ገብረ መንፈስቅዱስ ወረዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አበቱ ጌታ ሆይ በምህረት አስብን
የጤና ባለሞያነት ከመንፈሳዊ ሕይወት ጋር እጅግ በጣም ውጤታማ ያደርጋል ። እና እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልህ ፣ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቤተሰቦችህን ፍጣር ይጠብቅህ ። እባካችሁ የመምህር ተማሪዋች በፀሎት አስቡ ወለተ እየሱስ ብላችሁ
እግዚኣብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልኝ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ይሄን ላደርገ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሰተማሪ ነው በህክምና ውስጥ ያሉ ዶክተሮች ቢያዳምጡ ጥሩ ነበር የስንት ሰው ህይወት በአጅረው ሰተት ይበላሻል
እንኳን ለአባታችን ለፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በአል አደረሰን ፃድቁ አባታችን በእለተ ቀናቸው ይባርኩን.
መምህራችን እድሜና ፀጋ ይስጥልን የምገርም ትምህርት ( ገጠመኝ ) ነው ወንድማችን እንኳን ለዝህ ክብር አበቃህ ለዝህ ያደረሰችው ነርሷ እህታችን እድሜ ይስጥልን ልጆቹሽ ይደጉሉሽ ❤
የመምህር ተማርሆች ወለተ ማርያም እያለቹ በፀሎት አስቡኝ በስደት ነዉ ያሎሁት
እናኳን ደና መጣክ መምህርዬ እንኳን ለሰንበት ለጻዲቁ አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሀዊ ዝክራቸው አደረሰክ አደረሰን መምህርዬ እድሜክ ይስጥክ ጸጋውን ያብዛልክ 😍😍
እንዲህ ነው እግዚአብሄር ሴሰጣችሁ ማረያምን መጨረሻው መንታ ልጁ አቤት መታደል መምህር DR ብትሆን ዋይኔ ማርያምን ሰቶች ይዱኑ ነበር ሰረጀሪ እያረጋቸው
ይገርማል ወሰን የሚለው ስም ዛር ጋር የተያያዘ መሆኑን የአንድ ቤተሰብ ህይወት አስታወሰኝ 6 ወንድ 1 ሴት ወልደው በትምህርታቸው ሰቃይ ግን ፍጻሜአቸው መጥፎ ነው ትልቁ በሰው እጅ ሞተ ቀጣዩ ዩንቨርስቲ ሳይጨርስ አበደ ቀጣዩ በመኪና አደጋ ሞተ እናታቸው ቆርባ ነበር ግን ዛፍ ላይ እያሰቀላት ነበር አጋንት ሳናውቅ ስንቱን ይጫወትበታል
😢😢😢
እኔም የማውቀው ቤተሰብ አለ እነሱም በመጥፎ አሞሞት ነው የሞቱት።
''ብረሪ''ብረሪ'' ነፍሴ ሆይ!!
በሰማዩ ቤት ፀባይሽን ግሪ!!
በጣም ጥሩ ነው መምህርዬ በጣም ውጤታማ ያደርጋል እውነት ኣንተም መንፈሳዊ ደኩተራችን ነህኮ መምህርዬ ከተላያየ በሽታ ና ጭንቀት ወጥተናል በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤
መምህራችን ቃለህይወት ፡ ያሰማልን ፡ ፀጋዉን ፡ያብዛልህ ፡ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ፡ እስከ ፡ ቤተሰቦችህ
እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታአሜን አሜን አሜን 🌼🌼🌼 እንኳንም ለዚህ አባቃቻው ጠመዶች ዶቶርች 🌼🌼🌼መምህርዬዬ በጣም እናመሰግናለን እንወዳለን መምህርዬዬ የመፈሳዌ ዶርክቻው ነው አባቴ ተመስገን ነው 🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻
.እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለአቡነገብረመፈስ ቅዱስ ወርሐዊ ክብረበአል በእዉነት እግዚያብሔር ይመስገን እግዚያብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል መጨረሻዉ በጣም ጐበዝ ዶክተር ነሽ በእድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ ዉድ መምህራችን እድሁም የፈዉስ ሠጪ አባታቻችነን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ::የሁላችነንም መጨረሻችነን ያሳምርልን::
መምህር እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ እድሜን ከፀጋ ጋር ያብዛልህ🙏🙏 የእግዚአብሔር ድንቅ አጠራር በጣም ነው ሚደንቀኝ ክብር ምስጋና ሁሉ ለሱ ይሁን🙏🙏🙏 እኔንም እንዲ በመንፈሳዊ ህይወቴ ለመጠንከር ያብቃኝ በእውነት ድንቅ ነው
እንኳን ለአቡን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወረሀዊ በአል አደረሰን በረከተ ረደኤቱ ይደርብን አሜን
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ 🎉 እንኳን አደረሳችሁ ለአባታችን ለፃዲቁ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ❤ መምህር አንተኮ ከዶክተር ከማንም በላይ ነህ ቅጪላትህ መንፈስ ቅዱስም ያግዘሀል. ከደኩተር በላይ አክመህናል እያከመህነ ነው ከዚህ በላይ መታደል መመረጥ እውቀት ምናለና መምህርየ ኑርልንን. ❤
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
መምህር እንኳን በስላም መጣህልን በፁሎት አስቡኝ አፁደገብሬኤል ብላቹህ ይመምህር ተማሪዎች
መምህር እኔም ልጄን በህክምና ባለሙያ ተጠቅሞ ልጄን ሰርጀሪ እንዲደረግ አድርጎብኝ ነበር ፈጣሪ አመሰላክ ሚስጥሩን የገለፀልኝ በገጠመኝ የሚቀርብ አይነት ታሪክ አለው።
መምህር በእውነት ቃል ህውትን ያሰማልን በእውነት በጣም እፁብ ድንቅ ታአምር ነው መንታ ልጅ ለመውለድ እኔ ባለ ትዳር ነኝ በጣም ነው የምጓጓው ምክንያቱም በስደት ስንኑር እድማችን ከወህዱ የተነሳ በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ከነ ባለቤቴ
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር። የተረክልን ገጠመኝ ራሱን የወንድሜን ታሪክ ነው ሚመስለው።
መምህር እናመሰግናለን እድሜ ፀጋዉን ይስጥህ የመላእክት የሰመአታት የፃድቃን ጥበቃቸዉ አይለይህ 🙏🙏🙏
ዕማ ፍቅር በእድሜ በጤና ትጠብቅህ መምህር ገጠመኝ ዐይለቅም ወይ ዕያልኩ ዕያሰብኩህ ነዉ ከች ያልከዉ❤
መምህር እግዛብሔር ይመስገን ትልቅ ትምህርተ ነው እናመሰግናለን በርታልን አሜና
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን እንዴት ዋላቹ የእግዝአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለአቡዬ ገብረመንፈስ ቅዱስ ወርሃዊ ክብረ በዓል አደረሰን ገጠመኙን በሰመአብ በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብለን ጀምረናል ቅዱስ ዑራኤል አእምሮአችንን ክፈትልን... መልካም እለተ ሰንበት❤❤❤
መታ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግላቸዉ አገር ጠቃሚ ያድርጋቸዉ በጥብ ያሳድጋቸዉ አሜን አሜን አሜን
ሠለም መምህር። እኔ ጋደኛዬ ፈርማሲስት ነው። ግን ዶክተር ሊሆን ሁለት ወር ነው የቀረው። ታድያ የንተንና የቤተሰቦቻችን ትምህርት እንከተላለን። መድሃኒት ሲሸጥ ከር አይቶ መንፈሣዊ እንዲሆኑና ከመዳኒት አንዲገለገሉ ይመክራል።
እንኳን ከዘመነ ዮሃንስ ወደ ዘመነ ማቲዎስ በሰለም በጤና ኣደረሰን መምህር ፥ እደዚ ድክተሮች ያብዛልን ፥
እንኳን ደና መታህ መምህር ሠላሙን ፍቅሩን ለመላ ኢትዮጵያ ህዝብ ይሁንልን ❤❤❤
እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
በጣም ድንቅ አስተማሪ ገጠመን ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገለህ ወንድም እግዚአብሔር ኣገልግሎትህን ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህርዬ 🥰
በጣም አስተማሪ ገጠመኝ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ዕንቁ መምህራችን የአቡነ ገብረመንፈሰቅዱስ ፀሎትና በረከት ይደርብህ ይህ ገጠመኝ እንድሰማ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር ስሙ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ የተባረከና የተመረገነ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በደና መጡዉ የይኛ እንቁ ዉድ መምህራችን የአግልግሎት ዘመናቸው ይባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እንኳን ለአባታችን ለአቡነገብረመንፈስቅዱስ ወርሀዊ መታሰብያ በአለቸውአደረሳችሁ አደረሰን እረዴት በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
ይህ ገጠመኝ ብዙ ነገሮችንና እውቀት እንዳገኝ ረድቶኛል በጣም ነው እማመሰግነው መምህር !!
እናቴ የምተችዉ በቅርብ ነዉ ወለተወልድ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቧት ንስሀ ሣገባ
ነብሷን እግዚአብሄር ይማር
ነፍስ ይማር
ነብስ ይማር
Nefese yemare be kerestose samera seame zekere kale kedane tesitoatale
እግዚአብሔር ነብሱዋን አጸደ ገኘት ያኑረው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንተም መንፈሳዊ ዶክተራችን ነህ በርታ ጸጋውን ያብዛልህ እህት ወንድሞቻችንንም ፍጻሜያቸውን ያሳምርላቸው አሜን
እንኳን ለፃድቁ ቅድስ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅድስ እና ቅዱስ ጳዉሉስ ወይ ቅዱስ ጸጥሮስ ወራዊ በዓል አደረሳችሁ።
ወለተ ማርያም የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር ብዙ ተምረንበታል የእግዚአብሔር ቸርነትም እንደረዳው ተገንዝበናል እህታችን ዶክተር የአንበሳውን ድርሻ ትወስዳለች ጎዶልያስ ፍጻሜውን ያሳምርላቹ
እኔ ዶክተር ለመሆን በጣም ነው የምመኘው የምፈልገው እና ይሄንን ስሰማ በጣም ነው የሳበኝ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ።
ተመስገን በፍቃድህ ሰምቻለሁ 🙏
ደስ ይሚል ገጠመኝ ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርየ❤😍
መምህር ስለ ቤስት ፍሬንድ በደንብ ማስተማር አለብህ ባለፈው በደንብ አላስተማርከንም ወንዶች ቤስት ፍሬንድ እያሉ በዛው እየቀሙን ነው ቤስት ፍሬንዶች እኔም በቤስት ፍሬንዱ ባሌን ተቀምቻለው ሌላም ሰው በቅርብ ስለማውቅ ነው እንዲያው በዚህ ጉዳይ ብታስተምር የኔስ አንዴ ሄዷል ይመለስ ማለቴ ሳይሆን ሌሎችም እንዳይደግሙት ስለምፈልግ ነው
በትክክልበዚህዘመን
ቤትፍሪንድብሎነገርየለምእንኳንተቃራኒፆታይቅርናሴትየሴትጓደኛዋንበጣምማመንእናማቅረብየለባትምወንድምእንደዛውእሁሉምቤትአለ
የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አምላክ ይባርክህ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ማምሕርዬ አንድ ናጋር እንዳ ስታዉል ራድቶንያል ዋታት አሎድም ናባር ላምን እንዳ ሆነ ግን አላዉቂም ናባር እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሳታን 🙏🙏🙏🙏ናጋር ታቃይሯል አማሳግናለው ማምህር እኔ ግን ባስግዳት ንው ያላዉት ባስግዳት ባፃሎት ነኝይ ግን ሆዴን ባጣም ያማንያል ባፃሎቱ አስቡንይ ዋላታ ማርያም ብላችሁ
እኔ የmedicine ተማሪ ነኝ እግዚአብሔር ከፈቀደ እኔም እንደ ባለ ታሪካችን መሆን እፈልጋለው
የአባታችን ፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን ፀሎታቸው ይርዳን❤
እግዚአብሔር ልባችንን ይማርከው ያበርክከው ይባርከው
Amen❤
እግዚአበሔር ይመስገን መምህርዬ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እንኳን አደረሰን ለፃዲቁ ለአባታችን ለአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ እና ታስበዉ የሚዉሉ ለፃዲቃና ሰማዕታት በሙሉ
አንደወትሩ ጥሩ ገጠመኝ ነው። ደስ የሚለው ደግሞ አሁን ሁለቱን መንገድ የሕክምና እና መንፈሳዊ መንገዱ አስተባብሮ ሲሰራ በጣም ደስ ይላል። እሱ ጋር የሚመጡ ታካሚዎች በስጋና በነፍስ የመዳን እድላቸው የሰፋ ይሆናል። መምህር ላንተም ለምታደርገው መንፈሳዊ አገልግሎትህ እግዝብሔር ይባርክህ።
እግዚአብሔር መልካም ነው። እኔም አንድ ቀን በገጠመኝ እቀርባለሁ የብዙ አስተማሪ ታሪኮች ባለቤት ነኝ
መምህር እግዛብሔር ይጠብቅህ እውነቴን ነው ገጠመኝክን ስሰማው ውስጤ ደስ ይለዋል ❤❤❤❤
አግዝኣብሄር ይመስገን መምህራችን ኣንካን ደና metah🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤❤
ብረሪ ብረሪ ነፍሴ ሆይ ብረሪ በሰማዩ መንገድ ፀባይሽን ግሪ ማነው እንደኔ ነፍሱ ሐሴት እምታደርግ በዚህ ቃላት እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ እመቤቴ መላዲት አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንህ አሜን(3)
ኮመት መፃፊያው እቢአለኝ እደት ዋላችሁ የመምህር ልጆች ዛሬ በህልሜ ድሮ ሰደት ሳልወጣ የሰራሁበት የመናፍቅ ቤት ስሰራ ነበረ እና እዛግቢውስጥ ትንሽየ እባብና ቡችላ ውሻ የሆነች ልጅን ሲሮሩጡአት አየሁ እኔም ነኝ መሰል ብቻ ሁለት ሁኘነው ያየሁት እና ይህንን ካለፍሽ እሚቀርሽ የተደበቀውን ዘዶ ማሸነፍ ይቀርሻን እላለሁ ግን ዘዶው ቀይታየኝም በቤ ብቻ ነው እደዛ ምለው ትልቅ ሆኖ ይታየኝአን ትልቅ ሁኖ ነው ሚታየኝ ከግቢው ወጥቻለሁ ግን ዘዶው በረጅም ገመድ ከዛግቢ የታሰረ ይመስለኝአን እና ግን ማሸነፍ አለብሽ እያልኩ ለራሴ የነገርኩት ነበረ በማርያም ንገሩኝ ምድነው በስደትነኝ 😊
ሰወጣ የወጣሁ በትምክንያት መናፍቅ ካልሆሽ ብለውኝ ነው
እግዚሐብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር መምህራችን አኳን ደና መጣክ ተመስገን አምላኬ 🙏🙏🙏🙏
መምህር እባክህ እርዳታህን እፈልጋለው ባገኘህ ደስይለኛል
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ይጠብቀኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤ብረሪ ብረሪ ነፍሰ ሆይ ብረሪ በሰማዩ መንገድ ፀባይሸን ግሪ
የሚገርም ገጠመኝ ነዉ መምህር እኔ እራሴን ከጭፈራ ቤት አወጣሁ መንፈሴን አረጋግፌ ቅዱስ ቁርባን ተቀበልኩ ግን ምንም ሰዉን መለወጥ አልቻልኩም ማለቴ ቤተሰቦቼን እንኳን ወይኔ ዶ/ር ታድሎ በረከትህ ይድረሰን ጌታ ሆይ እኔን እንዳፀዳህኝ ቤተሰቤን ደግሞ እንድለዉጥ መንገዱን ምራኝ።
እግዚአብሔረይመስገን መምህራችንእንኳንደህናመጣህልን እንኳንለአባታችአቡነገብረመንፈስቅዱስወራሀዊመታሠቢያአደረሣችሁአሜን
መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ እውቀት አለን የምንል የመንፈስ አሰራር ያልገባን ብዙ አለንና ፈጣሪ ሚስሩን ይግለፅልን ተይዘናል ያቀን እደነዚህ ግለሰቦች ታሪካችንን ይቀይርልን እላለሁ
መምሕር የአንተ ውጤት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ለአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን እህትና ወንድሞቼ እስኪ ህልም መፍታት ምችሉ ፍቱልኝ ውሻ ሲነክሰኝ ያ ውሻ ደሞ በልጅነቴ የነከሰኝ ዉሻ ነው በነገራችን ላይ በቤታችን ከ6 ልጆች 4ታችን በውሻ ተነክሰናል እኔንና ነፍሷን ይማረውና ታላቅ እህቴን አንድ ውሻ ነው የነከሰን በተለያየ ቀን ቢሆንም
እና አሁን በህልሜ ያየውት ህልምን ምታቁ ብትፈቱልኝ