ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማነው እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብቅ❤መምህራችን እንኳን በሰላም መጣክልን ቃል ሕይወት ያሰማልን
አለን❤❤❤
አለን በቸርነቱ
ዮስቲ የኔ ጎበዝ በርቺልን
@@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ gyghhhhhhhhhhhhhhጀ.
@@uaeud8348 ምን ማለት ነው አልገባኝም እግዚአብሔር ይገስጻችሁ
መምህር ሁሌ የምትለቅልን ገጠመኝ በጣም አስተማሪ ነው የእውነት ፈጣሪ ውለታህን ይክፈልህ እመብርሀን ትጠብቅልን አሜን።
PM 🄺🄾🄺🄾🄻🄻🄺🄺🄺🄾🄾🄻5
አሜን አሜን አሜን መምህራችንእግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜንየአምላካችንስሙ የተመሰገነይሁንለዘለዓለሞ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህራችን በሉ ገባ ገባ በሉ የተዋህዶ ልጆች ክርስቲያኖች ❤❤🙏🏿🏃🏾♀️
ፀጋውን ያብዛልህ የኛ እንቁ መምህር እውነት አንተ ማለት መፅሃፍ ቅዱስ ነህ መምህርየ ፀጋውን ያብዛልህ በጌታ ስም ደስ አይልም በጣም ደስ ይላል ምእመናን እህት ዎንድሞቼ ይሀን የመሰለ ምግብ እየተምገብን ስንቶቻችን ነን የተለዎጥንው ቤተሰቦቻችንን የለዎጠልን ለም ላይክ አታደርጉም ምንስ ይከፈልበታል ነፃ ነው ላይክ ማድርግ እሱ እንኳን ይሀን ሁሉ መስዋእት እያደረገ ስንት ድካም እስከ ሂዎት ፈተና ድረስ እየተጋፈጠ ነው የሚያቀርበው ሙዚቃ ወይም ሃሜት ቢሆን በሚ ሊዮን ነበር ላይኩ አትሰስቱ እናሳድገው መምህራችን ዎንድማችን አባታችን ሁሉ ነገራችን እናበረታታው ይቅርታ ከተሳሳትኩ አርሙኝ
እባክህ መምህር ስለ ምግብ እንድ ቀን እስተምረን በውጭ አረቡ ያለነውን በምንቸለው እንደንጠንቀቅ ህይወት በወይት እንደምታልፍ አናውቃም እና 😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥 እደኔ የምትፈልጉ በላይክ አሳወቁ 😥😥
እኔ ከነጭ እሩዝና ከመኮርኒ ከኩብዝ ውጭ አልበላም ዳቦ በራሴ ዱቄትገዝቸ እበላለሁ እዶሚ ቢቢሲ ስጋድጃጂባበሉ ጥሩ ነው መምህርም አስተምሯን ስለምግብም ስለመጠጥም ወደሀላእየትአርጊ ላይቪላይም ተናግሯን ስለዶሚናስለመጠጥ
፡ይሄ ሃሳብ ሃገር ውስጥ ላለነውም ይጠቅማል እኔ ቅዱስ ቁርባን እቀበላለሁ እና የታሸጉ ምግቦች ቸኮሌት የውጭ ቡናዎችን ብዙ እጠቀማለሁ ይሄ ችግር ይኖረው እንደሁ????
የዳቢሎስ ውጊያዎች እስከ ክፍል 36 አስተምሯል ገብታችሁ ስሙት
ይቅርታ የዲቢሎስ ውጊያ ሳይሆን የዳቢሎስ ሲራ በሚለው ይስተካከልልኝ
@@sara-zz4ez ልዬ ገጠመኝ ነዉ ወይስ
መምህር አንተ የውነት መንገድ ነህ መምህራን ችን አንተን የሰጠና ከ አምላክ ይክበር ይመስገን ደስ የሚል ገጠመኝ ❤ 😮 እግዚኦ ማረነ አቤቱ ስንት በላነው ሳናውቅ ፈጣር ይቅር በለን
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ቸሩ አምላካችን ከክፉ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ መምህር ባንተ ትምህርት ተለውጫለሁ ወደ እስልምና ሂጄ ነበር ወደ እምነቴ ተመልሻለሁ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ ነገር ገባኝ ስለመናፍስት አሰራር ጠንቋይ፣ደብተራ አዋቂነንባይዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው አሜን አሜን አሜን ❤❤ ❤
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
የምህረ ልጆች ሁሉ የ9 ወረ እረጉዝ ነኝ ወለተ ወልድ ብላች በፆለታችሁ አስቡኝ። በስደት ላይ ነኝ ያለ እመቤቴ ማንም የለኝ
እግዚአብሔር ያስብሽ እመቤታችን ትቅረብሽ
እህታችን ወለተ ወልድ እመብዙሀን ምጡን ታቅልልሽ. ድርሳን ሩፋኤል ጸልይ አይዞሽ❤
እግዚአብሔር በስላም ይገላግልሽ
Emebrehan tikirebsh
ሠላም ረቡኒ እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሔረ ይመሥገን ሼር ማረጉትን አይረሱ በቅዱስ ዑራኤል ሥም አዕምሮዬን ክፍት🤲🤲በሥላሤ ሥም መነሻው በጣም ከባድ ቢሆንም መጨረሻው ኡፋ ከሥጋና ወደሙ የበለጠ ነገረ ምን አለ የድንግል ልጅ አማኖኤል ክብረ ላንተ ይሁን🤲🤲ዋይኒ የታሸገ ምግብ አትመገቡ😭😭😭😭😭ዝማሬ መላዕክትን ያሥማልን ይሕ መዝሙረ ቅንብሩ በደንብ ሀጢያትን የሚገለጽ መዝሙረ ነው መምህረዋዬ😭😭😭😭
አሜን፫ ሳኒዬ
ከባለቤቴ እየተደበኩ ነው የማዳምጥህ ። የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ባለቤቴም ልቡ እንዲከፈት ።
መድህን ዓለም ክርስቶስ ከአንቺ ጋር ይሁን
በስመአብ በጣም በጣም በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ወስጃለው ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ጥበቡን ሚስጥሩን ይግለፅልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞
እጅግ በጣም10000% የድንግል ልጅ እግዚሃብሔርማ ካንተ ጋር ነው ለዛ ነው ይህ ፈተና ገጠመኝ ታሪክ ላይ ከፀሎት በኃላ ልክ እንደህልሙ እንደጐሉ ኳስ ተወርውሮ እናቱ ጋር የሔደው። በረከትኦ ይደርብን መምህራችች።
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጣም የሚገርም አሰተማሪ ገጠመኝ ነው ለወደፊቱ ህይወቴ በየት መልኩ መሆን እንደለበት ኮታሰ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ጸጋውን ያብዛልህ መምህሬ
አሜን አሜን አሜን ሠላምዬ🙏🌹
መምህር.ልብ.የሚሰብር.ቢሆንም.መጨረሻዉ.ማማሩ.አስደስቶኛል::ቅዱስ.ገብረኤል.አንተን.ይጠብቅልን::መሠላል.ድልድያችን.ዝማሬ.መላአክት.ያሠማልን::የአገልግሎት.ዘመንህን.ያርዝምልን::
መምህራችን እድለኛነህ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይገርማል ሳዳምጠው በለቅሶ በእንባነው ያዳመጥኩት የእግዚአብሔርቸርነት እኛ እንኳ ባንፈልገው እሱግን ፈልጎ ሲያድነን የሱስራ እፁብድንቅነው መምህራችን እንኳን ደስያለን ቃለሂወትን ያሰማልን ትእግስትህን እና እድሜህን ሳስበው ይገርመኛል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቤትህ ኑሮህ ቤተሰቦችህን አንተን እግዚአብሔር ይጠብቅህ መልካምቀን ከዱባይ ገነተክርስቶስነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ አሜን ፫ ❤🎉🎉🎉
እህቴ እውነትሽን ነው ከእድሜው በላይ ነው ትግስቱ ብዙ ወጣት መምህር አሉ እንኳን ለነፍስ ለስጋችንም አያስቡም ረቡኒ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ቤተሰብህ ይጠብቅ አሜን
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እውነት ተአምራቱ አያልቅበትም እንዴት ደስ ይላል ተመስገን 🙏
እግዚአብሔር ትዕግሥቱ ብዙ ምህረቱም ሰፍ ፍቅሩ ጥልቅ ማንም አይመረሚረውም መድኀኔዓለም ክርስቶስ ክብር የክብር ክብር ይግባው የድንግል ማርያም ልጅ በምልጇ በፀሎቷዋ ያለተለየችን እናታችን እመቤታችን ወላድተ አምላክ ምስጋና ይደረሳት ሁልጊዜ የሚያማልዱልን ቅዱሳን መላእክት ፃድቃን ሰማዕታት እንደየማዓረጋቸው ምስጋና ይድረሳቸው አሜን እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር የየካው ቅዱስ ሚካኤል ይስጥህ መምህር እረ እግዚኦ ምናምኑን ነው ለካ የሚያበሉን መምህር የእውነት እድሜህ ይርዘሚ በምግብና በመጠጥ ዙሪያ ማስተማር ከጀመርክ ወዲህ በጣም በታቻለኝ መንገድ ሁሉ መጠንቀቅ ጀምሬያለሁ እድሜ ይስጥ መምህር ብዙ ማንበብ ማወቅም የማይችሉ የማንችል አለንና አደራህን ሁለም አስተምሬን እግዚአብሔር መልካም ነገርን ሁሉ ይስጥ ሌላ ከምስጋና በላይ ነህ ጥበቡን ይጨሚርልህ አሜን አሜን አሜን በስመአብ እስካሁን ይዘገንነኛል
ለለ ናይ ለሚ ገጠመኝ ዘደንቅ እዩ ተመስገን ፀጋው የብዛልህ መምህርየ
ለእነዚ ቤተሰቦች የደረሰ ኣምላክ ለሁላችን በሰይጣን ወጥመድ የታሰርን ሃጥያተኛች ይድረስልን እናመሰግናለን መምህራችን
ኡፉፉፉ በጣም ከባድ ታሪክ ነው እጅግ ያሳዝናል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ታሪክ ቀያሪ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤
የእውነት እግዚአብሔር አምላክ እዳተ ያሉትን ያብዛልን መምርዬ❤️❤️❤️
መምህርዋየ❤ የዛሬ ገጠመኝ በጣም ደስ ይላል እውነት እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ነው ❤❤❤❤
እሽዋዬ " ብያለሁ የገጠር ዘመዴን አስታወስሽኝ ተስፍዋዬ ይለኝ ነበር የመጀመሪያ ስሜ "ተስፋሁነኝ "ነበር ከዛም ረዝሞባቸው ነበር መሰለኝ አሳጥረው ተስፋዬ አሉኝ
@@memihirtesfayeabera ❤😍
@@memihirtesfayeaberaመምህር ሠላምህ ብዝዝዝዝዝት ይበልልኝ እኔ በአንተ ትምህርትነው ሠው የሆንኩት❤❤❤ አሁን ላይ ባሌ ታሞ እችግር ላይነኝ እባክህ መምህር ሒወቴን አድንልኝከእግዚአብሔርበታች ሰበብ ሁነኝ ሊዘገይ እጂ አንድ ቀን ስልክ ትመልሥልኝ ይሆናል ሁለየ ነው በህልሜ አይዞሽ ይድናል ትለኛለህ ከእግዚአብሔርበታች ያለኸን ውድመምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤
@@memihirtesfayeabera የን ውድ መምህር ያቀረብከዎ የኔ ታራክ ይመስላል በኣንተ ትምህርትን ተቀይሬለው ደስ ይበልክ ኣባቴ ይቅርታ ኣማርኛብዙ ኣይችልም እንጂ ብዙ ታሪክ ኣለብኝ ❤️❤️🌹🌹🌹🕊️🕊️🙏🙏🙏
@@memihirtesfayeabera በመምህሬ በጣም እወድሃለው ግን ትምህርትህ እየተከታተልኩኝ ነበር ከዛ ደሞ ተውኩት ከዛ ደሞተመሊሼ እየተማርኩ ነው ባይገለጥም መንፈስ ኣለብኝ የገባሁት የፀሎት ማህበር ያስጠላኛል እና በፀሎትህ ኣስበኝ ወለተስላሴ እያልክ😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ሁላችንንም ከክፉነግር ይጠብቀን
እግዚአብሔር ይመስገን በጠም ደስ የምል ተረክ ነው መምህርችን በእውነት አንቴ ለይ አዲሮ የእኛ ህይውት የቀያር የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመስገኔ ይሁን አንቴንም እግዚአብሔር በጤና በእድሜ ያቆይልን ከእና ቤተስቦችክ ጋር ❤❤❤❤❤
እውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ትለውጥ ይለው በአንድ ቃል ይለውጣል እግዚአብሔር ሰሙ ዘላለም ይባረክ አሜን
ሎቱ ስብሀት የዛሬው ይለያን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ የኛ ውድ መምህራችን❤❤❤
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልንፀጋውን ያብዛልን👏✝️🕊🌾
Amen Amen Amen
በእውነት መምህር እኔ ባለቤቴ እነን ወደ ስደት ልኮ ወለደ ከለላ አሁን እኔ በንተ ትምህርት ብዙ ነገር ስለተማርኩኝ ባንተ ትምህርት ንስሀ ገብቼ ስጋው ደሙን ለመቀበል የህይወተ መሪ ነው
ስለውሉም እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጣም የምገርምና መጨረሻው ደስ የምል የሰው ልጅ መጨረሻው ሳምር በእግዚአብሔር ስወን ደሞ ደስ ይላል መምራችን ኑርልን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ አሜን 😢😢😢😢😢
እፎይ እንደ እግዚአብሔር የሚያሳርፍ ከቶ ወዴት ይገኛል። በእዉነት ይህን ገጠመኝ መልቀቅ ከጀመርክ (ማዳመጥ )ከጄመርኩ በኋላ ነገሮችን እማይበት መነፀሬ ተቀይሮል። እየሳቅንም እያለቅሰንም የሁሉንም ሰሜት የሚነካ የሆነ ሰራ ሰለምታቀርብልን ወንድሜ እግዚአብሔር ዋጋህን በሰማይ ይክፈልህ ።
እግዚአብሔር ይመስገን ይገርመን በጣም ከባድ ነዉእንኳንም ተገናኙ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። እረ እረ ጉድ የማይታይ ነገር የለም አጥለወለወኝ😢
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በኤድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እነሱን የሰማይ እግዚአብሔር እኝንም ይለውጣን ይሰማን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን በእዉነት በጣም አሳዛኝ ግዜ ላይ ነዉ ያለነዉ እግዚአቤሔር በቸርነቱ አሁንም ሁሌም ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
ካለህይወት ያሰማልን የማይታየውን የሚያህ አምላክ ሁላችንንም ይፍታን
እጅግ በጣም ደስ ይላል መምህር!!!! እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን የሚያደርግ አምላክ ይመስገን!!!!! በፀሎታችሁ አስቡኝ እኔን ሀጥያተኛዋን እህተ ጊዬርጋስ
እንደው የአምላክ ድንቅ ስራ ምን ይባላል ዝም ብሎ ማመስገን እንጂ መምህር እንደው እድሜ ከጤና ይስጥህ እንዳተ ያለውን ያብዛልን የሰሞኑን ገጠመኘ የፈጣሪ ድንቅ ስራ ሁሉም አምላክ ይጠብቅህ
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
ወዮ ምግቡ ያገሬ ሽሮ ይግደለኝ 😱 መምህርዬ ሁሉም ትቼሃለው ፈጣሪ ይስጥ
እጅግ በጣም እርክት ያደርጋል ውስጤ እየተቃጠለ ነው ያዳመጥኩት እዴት መታለ ነው ከዛ ሁሉ አልፎ ለዚህ ክብር መብቃት እግዚአብሔር አምላክ እኛንም መጨረሻችንን ያሳምርልን
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣህልን ዉድ መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ወላድተ አምላክ ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳንም ቆረቡአቤት የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
ወንድም ጋሼ ደስ ይበልህ ደስ እንዳለኝ ነፍስህና ስጋህ ፈጣሪ ለዘላለም ያክብራት የእውነተኞች የቅዱሳን አምለክ ካንተ ጋር ለዘላለም ይኑር እንደው ከዚ ሌላ ምንም ይባላል!!!
በስማም እንዴት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህር አንተንም እግዚአብሔር ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ይጠብቅህ
በስመአብ
እውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነበር እር የሰው ልጅ ስንት አይነት ፈተና ነው የሚያጋጥመው ለዚህ አበቃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት መምህር የፊብሪካው ነገር ምን ምግብ እንደምበላ ግራ ገባኝ እይ እምላኬ ምን ይሻላል እኔ ምለው ዶቄት እና ሩዝ ከምን ነው የሚሰሩት ምናልባት እሱን ብበላ ይሻላል በተለይ እኛ ከሰው ሀገር ያለነው ምን ብንበላ ይሻላል መምህር እባክህ ምን ምን እንደምንበላ ንገርን ሁሉም ነገር ያስጠላል 😭ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን መምህር ፅጋውን ያብዛልህ
ብእውነት ቃለህይወት ያሰማላን መምህራችን እኔ በጣም ተቀይረአላሁ ❤🥰
ሰለ ኩሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል ቤተስበቼ ቅዱስ አማኑኤል ኣባታችን ፍፃሜችንን ያሳምርልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር ❤✝️❤
በጣም የሚገርማችሁ ነገር እኔ ከ18አመት በፊት የነበረ የልጅነት ጓደኛየን በተደጋጋሚ አየዋለሁ እና ምድነው ብየ ሳስብ ነበር አሁን መጣልኝ ምክንያቱም አስቤው አላውቅም ነበር እግዚአብሄር አብዝቶ ፀጋውን ይስጥህ መምህር ከነልጆችህ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህርከመስቀሉ ይልቅ ቅጠል ያድነኛል ብለው ይይዛሉ ላልከው መምህር አደለም መንፈሱን የተዋረሱ ሰዎች ቤተክርስቲያንን እናውቃለን የሚሉ እናቶቻችን ጎረቤቶቻችን ሁሉ በወለዱ ጊዜ ሰይጣን እንዳይጠጋን ብለው አደል ብረት ታቅፈው የሚያድሩትበዚህ ጉዳይ አንድ ቀን አስተምረን መምህሬ እባክህ
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
ማነው እደኔ እያዳመጠ የሚሰራ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እኔ አለሁ
☝🏼️
✋
❤
እኔም😊
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ሚካኤል ወለተ ሥላሴ ብላችሁ
በእውነት ነው መምህር እግዚአብሔር ይሰጥልን እኔም አንድ ቀን ይሁን ማወረዉ ከስደት መልስ ❤ የእኔ ጉድ 😢
እግዚአብሔር ዮመስገን ስለሁሉም ነገር እኳንም ወደህይወት መጣችሁ በርታልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ የኛ ውዲ መምህራችን ♥♥♥😍😍😍😍♥♥ እመብርሀን ትጠብቅህ
እኔ ደሰ የሜል ነው ሁሉም ገጠመኝ ከሰራጋ ደሰይላን ከልብ ብየ ነው የማዳምጠው ከሰራገ ይሰማማን ገጠመኝ ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር 👏👏👏💖💖💖
*_እንኳን ደህና መጣህ መምህር የሰማነውን ለመተግበር ለፍሬ ለማንቃት ያርግልን_*
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዘለችሁ ውድ እህት ወንድሟቼ መምህረችን ሰላምህ ይብዛ ይህን ትልቅ ትምህርት ስለሰማን እግዚአብሔር ይመስገን የመምህር እንባ በእውነት ሁል ጊዜ እደናቅበታለሁ የጴጥሮስን እንባ ስጠኝ ብያለሁ ለአምላኬ
❤እኳን አድርሳቹ ላባታችን ፊልጶስ ላባ ሰላማ ከሳቴ ብርሀን እዝበክርስቲያን አገራችን ሰላሟን ያምጣልን ❤❤❤ እኳን በሰላም መጣህልን መምህር ❤❤❤
እንካን እብሮ እደረሰን
አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራ ቃል ሕይወት ያሰማልን በጸሎት አስባኝ እህቴ ወንድሞች መዓዛ ድንግል ወለተ ስላሴ ስዊተ ማርያም ክንፈ ሚካኤል ወለተ የሂንስ
መምሕር እግዚአብሔር ይስጥልን የአጋንንትን ረቂቅ ሚስጥር እንድናውቅ እና እንድንጠነቀቅ ስለረዱን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን አሜን
አሜን አሜን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህሬ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥክ ኑርልን
ምህር የዉነት ምን እንደምልህ ቃል አጣው ብቻ ፈጣሪ ከነ ቤተሰቦች ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን እንካን ስላም መጣህልን ተስፋ ስላሴን ክነቤተሰቡ ይጠብቅልን
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይኹን ❤❤❤❤ በእውነት በጣም ይገርማል
እግዚያብሔር ይመስገን ስሐሁሉም ነገር መምህር እግዚያብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦችክ ያድልክ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህየወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው በእውነት
በእውነት መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አእምሮ የሚያሳርፍ ትምህርት ነው
መምሕር እንደው ምን አይነት ገጠመኝ ነው እውነት ልቤ እያለቀሰ ነው የሰማኹት ብቻ እግዚያብሔር መልካም ነው ሑሉ በሱ ኾነ እግዚያብሔር ላንተም ፀጋውን ያብዛልሕ
ቃለ ህይወት ያሰማልንየእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነውበእውነት ለንስሀ ሞት እድሁም ለቄዴር ያብቃን
አሜን,አሜን,አሜን
መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ እግዚአብሔር ይስጥህ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለቅዱስ ገብሬኤል ወራዊ መታሰበያ እንኳን አደረሳቹ በእውነት እሄ ትምህርት የብዙ ሰኦች አስተማሬ የሚሆን ነው ለአስተዋይ ትንሽ ይበቃዋል የተመለሱ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላቹ እንኳን ለዚህ አበቃቹ መምህር ፀጋው ያብዛልህ የምትናገራቸው የምታቀርባቸው ሁሉ ትክክል ነው
መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማለን በረከትክ ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን
እንደው መምህር ቃል አጠው ብቻ እግዚአብሔር አምላክ እማ ፍቅር የምትላት እናትህ ይጠብቁህ ከነ ቤተሰብህ በሂወትህ ሙሉ እግዚአብሔር አምላክ ያልታሰበውን ሲሰይ ይስጥልኝ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ❤
ሚገርም ድንቅ ትምህርት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እግዚአብሔር መልካምና ደግ መምህራችን
Zegawane yabzwalet amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewaty yasmalean ❤😮.
የእግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው ተመሥገን አምላኬ🙏🙏🙏
እስከዛሬ በጣም የሚገርም የሚያስደነግጥ ገጠመኝ ሰምተናል የዚህ ግን ይለያል ይዘገንናል መምሕራችን እድሜና ጤናን ይስጥልን የማፍቅር ጥበቃ አይለይህ ለኛ ስትል የከበዱ ታሪክችን ችለህ ለኛ እንዲስማማን አድርገህ በማቅረብ ትደክማለህ በረከትህ ይድረሰን በርታ።
እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ደስ ይላል የዛሬው ገጠመኝ ምን እንላለን ክብሩን መዳኒያለም ይውሰድ እግዚአብሔር አምላክ ባንተ ላይ አድሮ ስራውን እየሰራ ነው ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው እረ በስመ ስላሴ እዴት ያስፈራል ምግቡ የኔ ሰወች ለስሙ ክርስትያን ናቸው ግን የማይበሉት የለም ወፍም ይበላሉ እግዚኦ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን፫
አሪፍ ፕሮግራም ነው መቀጠል ያለበት ነው ብዙ ሰው ይለወጣል ፕሮግራሙ በፍፁም መቋረጥ የለበትም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በርታ መምህር
እጅግ በጣም ይገርማል ገጠመኝ ቃል ህይወት ያስመልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣክ
እማዬ ቅድስት ኪዳነምህረት ለደጇ ታብቃን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ላይክ እያደረግን እናዳምጥ ቤተሰቦች 👍👍👍 like አንርሳ 🙏
እግዜብህር ይመሲገን አሜን አሜን አሜን🙏
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እውቀቱን ኃይልና ፀጋ በረከቱን ያበዛልህ ትጉህ አገልጋይ ሁሌም ፀጋ በረከቱን እድሜና ጤና ሰላም ጥበቃውን ያብዛልህ ስልሁሉም ኤልሻዳይ እግዚአብሔር ይመስገን በርታልን🎉🎉🎉😮
መድሐኒአለምዬ ቶሎ ናልን ክርስቲያኖች መሰቃየት ይብቃን መምህርዬ ቪድዮውን ሳይ ሆዴን አመመኝ ተገለባበጠብኝ 😢
Egzibher yimsegn amen amen amen memihir 🤲💚💛❤*ዘሰኔ ጎለጎታ ✝️*_*እመቤቴ ማርያም ሆይ*_🕯️🍃🍃*_በዚህ ሁሉ ቃል ኪዳንሽ ከተኮለኞች ሰወች እጅ ከጸዋጋን አጋንንት መከራ እኛን ልጆችሽን አገራችንን ኢቶጱያን ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ሰውሪን አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን✝️_🕯️*🍃🍃🍃
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኩዋን ደና መጣህልን❤
የተባረክ ለሰው የምትኖር ሰው ነክ እማምላክ ትጠብቅክ
መምህር ባንተ ላይ አድሮ የሚያስተምረን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን።አሁንም ፀጋውን ያብዛልግ።ያንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ወዲህ ነው እምነቴን ያወኩ።እኔ የአመቺሳ ልጅ ነኝ እንዲህ የማይባል ሰንሰለት ውስጥ ነው ያለሁት።እራሴንም ያገኘሁት በማምህሮቻችን ትምህርት ነው። መዘዙ ብዙ ነው ከዚ በእርኩስ መንፈስ እድላቀቅ እመቤቴ ትርዳኝ ወለተ ገብርኤል በፀሎት አስቡኝ።
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ልቤን ነው የነካኝ መምህር እኔ ቃላት የለኝም ስላንተ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ አሜን፫
❤❤❤❤😢😢ማነውእንደእኔበጉጉት የሚጠብቅ❤❤ምህራንእንኳንበ ሰላም መጣክልንቃልሕይወት ያሰ ማልን❤❤❤😢
እድሜ ይስጥልን መምህር የዉነት አለቀስኩኝ በጣም ነዉ ድስ ያለኝ ማረያምን እሷ ሲያድን በጎን እሱን አድኖ መስጠት በማን ይቻለዋል እግዚሔቤር ቸር ነዉና ምህረቱም ለዘላለም ነዉና ❤❤❤እኔ የገረመኝ እኛ ግርጥምጥም አርገን የምበላዉ ይንነዉ እግዞ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🌿🌿🌿🌾🌾🌾🙏🙏🙏
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ መምህር እዚህ አገር ምኑን ከምኑ ይለያል በለክ ነው ምግቡ እግዚአብሔር ይጠብቀን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
እንኳን ደህና መጣህ መምህር በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሁሉም ገጠመኞች አስተምረውኛል በርታልን እመብረሀን ትጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብኤር ይጠብቅክ ❤❤❤❤❤❤❤
ማነው እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብቅ❤
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣክልን ቃል ሕይወት ያሰማልን
አለን❤❤❤
አለን በቸርነቱ
ዮስቲ የኔ ጎበዝ በርቺልን
@@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ gyghhhhhhhhhhhhhhጀ.
@@uaeud8348 ምን ማለት ነው አልገባኝም እግዚአብሔር ይገስጻችሁ
መምህር ሁሌ የምትለቅልን ገጠመኝ በጣም አስተማሪ ነው የእውነት ፈጣሪ ውለታህን ይክፈልህ እመብርሀን ትጠብቅልን አሜን።
PM 🄺🄾🄺🄾🄻🄻🄺🄺🄺🄾🄾🄻5
አሜን አሜን አሜን መምህራችን
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
የአምላካችንስሙ የተመሰገነይሁን
ለዘለዓለሞ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህራችን በሉ ገባ ገባ በሉ የተዋህዶ ልጆች ክርስቲያኖች ❤❤🙏🏿🏃🏾♀️
ፀጋውን ያብዛልህ የኛ እንቁ መምህር እውነት አንተ ማለት መፅሃፍ ቅዱስ ነህ መምህርየ ፀጋውን ያብዛልህ በጌታ ስም ደስ አይልም በጣም ደስ ይላል ምእመናን እህት ዎንድሞቼ ይሀን የመሰለ ምግብ እየተምገብን ስንቶቻችን ነን የተለዎጥንው ቤተሰቦቻችንን የለዎጠልን ለም ላይክ አታደርጉም ምንስ ይከፈልበታል ነፃ ነው ላይክ ማድርግ እሱ እንኳን ይሀን ሁሉ መስዋእት እያደረገ ስንት ድካም እስከ ሂዎት ፈተና ድረስ እየተጋፈጠ ነው የሚያቀርበው ሙዚቃ ወይም ሃሜት ቢሆን በሚ ሊዮን ነበር ላይኩ አትሰስቱ እናሳድገው መምህራችን ዎንድማችን አባታችን ሁሉ ነገራችን እናበረታታው ይቅርታ ከተሳሳትኩ አርሙኝ
እባክህ መምህር ስለ ምግብ እንድ ቀን እስተምረን በውጭ አረቡ ያለነውን በምንቸለው እንደንጠንቀቅ ህይወት በወይት እንደምታልፍ አናውቃም እና 😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥 እደኔ የምትፈልጉ በላይክ አሳወቁ 😥😥
እኔ ከነጭ እሩዝና ከመኮርኒ ከኩብዝ ውጭ አልበላም ዳቦ በራሴ ዱቄትገዝቸ እበላለሁ እዶሚ ቢቢሲ ስጋድጃጂባበሉ ጥሩ ነው መምህርም አስተምሯን ስለምግብም ስለመጠጥም ወደሀላእየትአርጊ ላይቪላይም ተናግሯን ስለዶሚናስለመጠጥ
፡ይሄ ሃሳብ ሃገር ውስጥ ላለነውም ይጠቅማል እኔ ቅዱስ ቁርባን እቀበላለሁ እና የታሸጉ ምግቦች ቸኮሌት የውጭ ቡናዎችን ብዙ እጠቀማለሁ ይሄ ችግር ይኖረው እንደሁ????
የዳቢሎስ ውጊያዎች እስከ ክፍል 36 አስተምሯል ገብታችሁ ስሙት
ይቅርታ የዲቢሎስ ውጊያ ሳይሆን የዳቢሎስ ሲራ በሚለው ይስተካከልልኝ
@@sara-zz4ez ልዬ ገጠመኝ ነዉ ወይስ
መምህር አንተ የውነት መንገድ ነህ መምህራን ችን አንተን የሰጠና ከ አምላክ ይክበር ይመስገን ደስ የሚል ገጠመኝ ❤
😮 እግዚኦ ማረነ አቤቱ ስንት በላነው ሳናውቅ ፈጣር ይቅር በለን
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ቸሩ አምላካችን ከክፉ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ መምህር ባንተ ትምህርት ተለውጫለሁ ወደ እስልምና ሂጄ ነበር ወደ እምነቴ ተመልሻለሁ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ ነገር ገባኝ ስለመናፍስት አሰራር ጠንቋይ፣ደብተራ አዋቂነንባይዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው አሜን አሜን አሜን ❤❤ ❤
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
የምህረ ልጆች ሁሉ የ9 ወረ እረጉዝ ነኝ ወለተ ወልድ ብላች በፆለታችሁ አስቡኝ። በስደት ላይ ነኝ ያለ እመቤቴ ማንም የለኝ
እግዚአብሔር ያስብሽ እመቤታችን ትቅረብሽ
እህታችን ወለተ ወልድ እመብዙሀን ምጡን ታቅልልሽ. ድርሳን ሩፋኤል ጸልይ አይዞሽ❤
እግዚአብሔር በስላም ይገላግልሽ
Emebrehan tikirebsh
ሠላም ረቡኒ እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሔረ ይመሥገን ሼር ማረጉትን አይረሱ በቅዱስ ዑራኤል ሥም አዕምሮዬን ክፍት🤲🤲በሥላሤ ሥም መነሻው በጣም ከባድ ቢሆንም መጨረሻው ኡፋ ከሥጋና ወደሙ የበለጠ ነገረ ምን አለ የድንግል ልጅ አማኖኤል ክብረ ላንተ ይሁን🤲🤲ዋይኒ የታሸገ ምግብ አትመገቡ😭😭😭😭😭ዝማሬ መላዕክትን ያሥማልን ይሕ መዝሙረ ቅንብሩ በደንብ ሀጢያትን የሚገለጽ መዝሙረ ነው መምህረዋዬ😭😭😭😭
አሜን፫ ሳኒዬ
ከባለቤቴ እየተደበኩ ነው የማዳምጥህ ። የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ባለቤቴም ልቡ እንዲከፈት ።
መድህን ዓለም ክርስቶስ ከአንቺ ጋር ይሁን
በስመአብ በጣም በጣም በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ወስጃለው ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ጥበቡን ሚስጥሩን ይግለፅልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞
እጅግ በጣም10000% የድንግል ልጅ እግዚሃብሔርማ ካንተ ጋር ነው ለዛ ነው ይህ ፈተና ገጠመኝ ታሪክ ላይ ከፀሎት በኃላ ልክ እንደህልሙ እንደጐሉ ኳስ ተወርውሮ እናቱ ጋር የሔደው። በረከትኦ ይደርብን መምህራችች።
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጣም የሚገርም አሰተማሪ ገጠመኝ ነው ለወደፊቱ ህይወቴ በየት መልኩ መሆን እንደለበት ኮታሰ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ጸጋውን ያብዛልህ መምህሬ
አሜን አሜን አሜን ሠላምዬ🙏🌹
መምህር.ልብ.የሚሰብር.ቢሆንም.መጨረሻዉ.ማማሩ.አስደስቶኛል::ቅዱስ.ገብረኤል.አንተን.ይጠብቅልን::መሠላል.ድልድያችን.ዝማሬ.መላአክት.ያሠማልን::የአገልግሎት.ዘመንህን.ያርዝምልን::
መምህራችን እድለኛነህ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይገርማል ሳዳምጠው በለቅሶ በእንባነው ያዳመጥኩት የእግዚአብሔርቸርነት እኛ እንኳ ባንፈልገው እሱግን ፈልጎ ሲያድነን የሱስራ እፁብድንቅነው መምህራችን እንኳን ደስያለን ቃለሂወትን ያሰማልን
ትእግስትህን እና እድሜህን ሳስበው ይገርመኛል
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቤትህ ኑሮህ ቤተሰቦችህን አንተን እግዚአብሔር ይጠብቅህ መልካምቀን ከዱባይ ገነተክርስቶስነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ አሜን ፫ ❤🎉🎉🎉
እህቴ እውነትሽን ነው ከእድሜው በላይ ነው ትግስቱ ብዙ ወጣት መምህር አሉ እንኳን ለነፍስ ለስጋችንም አያስቡም ረቡኒ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ቤተሰብህ ይጠብቅ አሜን
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እውነት ተአምራቱ አያልቅበትም እንዴት ደስ ይላል ተመስገን 🙏
እግዚአብሔር ትዕግሥቱ ብዙ ምህረቱም ሰፍ ፍቅሩ ጥልቅ ማንም አይመረሚረውም መድኀኔዓለም ክርስቶስ ክብር የክብር ክብር ይግባው የድንግል ማርያም ልጅ በምልጇ በፀሎቷዋ ያለተለየችን እናታችን እመቤታችን ወላድተ አምላክ ምስጋና ይደረሳት ሁልጊዜ የሚያማልዱልን ቅዱሳን መላእክት ፃድቃን ሰማዕታት እንደየማዓረጋቸው ምስጋና ይድረሳቸው አሜን እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር የየካው ቅዱስ ሚካኤል ይስጥህ መምህር እረ እግዚኦ ምናምኑን ነው ለካ የሚያበሉን መምህር የእውነት እድሜህ ይርዘሚ በምግብና በመጠጥ ዙሪያ ማስተማር ከጀመርክ ወዲህ በጣም በታቻለኝ መንገድ ሁሉ መጠንቀቅ ጀምሬያለሁ እድሜ ይስጥ መምህር ብዙ ማንበብ ማወቅም የማይችሉ የማንችል አለንና አደራህን ሁለም አስተምሬን እግዚአብሔር መልካም ነገርን ሁሉ ይስጥ ሌላ ከምስጋና በላይ ነህ ጥበቡን ይጨሚርልህ አሜን አሜን አሜን በስመአብ እስካሁን ይዘገንነኛል
ለለ ናይ ለሚ ገጠመኝ ዘደንቅ እዩ ተመስገን ፀጋው የብዛልህ መምህርየ
ለእነዚ ቤተሰቦች የደረሰ ኣምላክ ለሁላችን በሰይጣን ወጥመድ የታሰርን ሃጥያተኛች ይድረስልን እናመሰግናለን መምህራችን
ኡፉፉፉ በጣም ከባድ ታሪክ ነው እጅግ ያሳዝናል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ታሪክ ቀያሪ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤
የእውነት እግዚአብሔር አምላክ እዳተ ያሉትን ያብዛልን መምርዬ❤️❤️❤️
መምህርዋየ❤ የዛሬ ገጠመኝ በጣም ደስ ይላል እውነት እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ነው ❤❤❤❤
እሽዋዬ " ብያለሁ
የገጠር ዘመዴን አስታወስሽኝ
ተስፍዋዬ ይለኝ ነበር
የመጀመሪያ ስሜ "ተስፋሁነኝ "ነበር
ከዛም ረዝሞባቸው ነበር መሰለኝ አሳጥረው ተስፋዬ አሉኝ
@@memihirtesfayeabera ❤😍
@@memihirtesfayeaberaመምህር ሠላምህ ብዝዝዝዝዝት ይበልልኝ እኔ በአንተ ትምህርትነው ሠው የሆንኩት❤❤❤ አሁን ላይ ባሌ ታሞ እችግር ላይነኝ እባክህ መምህር ሒወቴን አድንልኝከእግዚአብሔርበታች ሰበብ ሁነኝ ሊዘገይ እጂ አንድ ቀን ስልክ ትመልሥልኝ ይሆናል ሁለየ ነው በህልሜ አይዞሽ ይድናል ትለኛለህ ከእግዚአብሔርበታች ያለኸን ውድመምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤
@@memihirtesfayeabera የን ውድ መምህር ያቀረብከዎ የኔ ታራክ ይመስላል በኣንተ ትምህርትን ተቀይሬለው ደስ ይበልክ ኣባቴ ይቅርታ ኣማርኛብዙ ኣይችልም እንጂ ብዙ ታሪክ ኣለብኝ ❤️❤️🌹🌹🌹🕊️🕊️🙏🙏🙏
@@memihirtesfayeabera በመምህሬ በጣም እወድሃለው ግን ትምህርትህ እየተከታተልኩኝ ነበር ከዛ ደሞ ተውኩት ከዛ ደሞተመሊሼ እየተማርኩ ነው ባይገለጥም መንፈስ ኣለብኝ የገባሁት የፀሎት ማህበር ያስጠላኛል እና በፀሎትህ ኣስበኝ ወለተስላሴ እያልክ😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ሁላችንንም ከክፉነግር ይጠብቀን
እግዚአብሔር ይመስገን በጠም ደስ የምል ተረክ ነው መምህርችን በእውነት አንቴ ለይ አዲሮ የእኛ ህይውት የቀያር የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመስገኔ ይሁን አንቴንም እግዚአብሔር በጤና በእድሜ ያቆይልን ከእና ቤተስቦችክ ጋር ❤❤❤❤❤
እውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ትለውጥ ይለው በአንድ ቃል ይለውጣል እግዚአብሔር ሰሙ ዘላለም ይባረክ አሜን
ሎቱ ስብሀት የዛሬው ይለያን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ የኛ ውድ መምህራችን❤❤❤
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ፀጋውን ያብዛልን👏✝️🕊🌾
Amen Amen Amen
በእውነት መምህር እኔ ባለቤቴ እነን ወደ ስደት ልኮ ወለደ ከለላ አሁን እኔ በንተ ትምህርት ብዙ ነገር ስለተማርኩኝ ባንተ ትምህርት ንስሀ ገብቼ ስጋው ደሙን ለመቀበል የህይወተ መሪ ነው
ስለውሉም እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጣም የምገርምና መጨረሻው ደስ የምል የሰው ልጅ መጨረሻው ሳምር በእግዚአብሔር ስወን ደሞ ደስ ይላል መምራችን ኑርልን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ አሜን 😢😢😢😢😢
እፎይ እንደ እግዚአብሔር የሚያሳርፍ ከቶ ወዴት ይገኛል። በእዉነት ይህን ገጠመኝ መልቀቅ ከጀመርክ (ማዳመጥ )ከጄመርኩ በኋላ ነገሮችን እማይበት መነፀሬ ተቀይሮል። እየሳቅንም እያለቅሰንም የሁሉንም ሰሜት የሚነካ የሆነ ሰራ ሰለምታቀርብልን ወንድሜ እግዚአብሔር ዋጋህን በሰማይ ይክፈልህ ።
እግዚአብሔር ይመስገን
ይገርመን በጣም ከባድ ነዉ
እንኳንም ተገናኙ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። እረ እረ ጉድ የማይታይ ነገር የለም አጥለወለወኝ😢
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በኤድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እነሱን የሰማይ እግዚአብሔር እኝንም ይለውጣን ይሰማን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን በእዉነት በጣም አሳዛኝ ግዜ ላይ ነዉ ያለነዉ እግዚአቤሔር በቸርነቱ አሁንም ሁሌም ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
ካለህይወት ያሰማልን የማይታየውን የሚያህ አምላክ ሁላችንንም ይፍታን
እጅግ በጣም ደስ ይላል መምህር!!!! እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን የሚያደርግ አምላክ ይመስገን!!!!! በፀሎታችሁ አስቡኝ እኔን ሀጥያተኛዋን እህተ ጊዬርጋስ
እንደው የአምላክ ድንቅ ስራ ምን ይባላል ዝም ብሎ ማመስገን እንጂ መምህር እንደው እድሜ ከጤና ይስጥህ እንዳተ ያለውን ያብዛልን የሰሞኑን ገጠመኘ የፈጣሪ ድንቅ ስራ ሁሉም አምላክ ይጠብቅህ
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
ወዮ ምግቡ ያገሬ ሽሮ ይግደለኝ 😱 መምህርዬ ሁሉም ትቼሃለው ፈጣሪ ይስጥ
እጅግ በጣም እርክት ያደርጋል ውስጤ እየተቃጠለ ነው ያዳመጥኩት እዴት መታለ ነው ከዛ ሁሉ አልፎ ለዚህ ክብር መብቃት እግዚአብሔር አምላክ እኛንም መጨረሻችንን ያሳምርልን
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣህልን ዉድ መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ወላድተ አምላክ ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳንም ቆረቡ
አቤት የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
ወንድም ጋሼ ደስ ይበልህ ደስ እንዳለኝ ነፍስህና ስጋህ ፈጣሪ ለዘላለም ያክብራት የእውነተኞች የቅዱሳን አምለክ ካንተ ጋር ለዘላለም ይኑር እንደው ከዚ ሌላ ምንም ይባላል!!!
በስማም እንዴት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህር አንተንም እግዚአብሔር ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ይጠብቅህ
በስመአብ
እውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነበር እር የሰው ልጅ ስንት አይነት ፈተና ነው የሚያጋጥመው ለዚህ አበቃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት መምህር የፊብሪካው ነገር ምን ምግብ እንደምበላ ግራ ገባኝ እይ እምላኬ ምን ይሻላል እኔ ምለው ዶቄት እና ሩዝ ከምን ነው የሚሰሩት ምናልባት እሱን ብበላ ይሻላል በተለይ እኛ ከሰው ሀገር ያለነው ምን ብንበላ ይሻላል መምህር እባክህ ምን ምን እንደምንበላ ንገርን ሁሉም ነገር ያስጠላል 😭ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን መምህር ፅጋውን ያብዛልህ
ብእውነት ቃለህይወት ያሰማላን መምህራችን እኔ በጣም ተቀይረአላሁ ❤🥰
ሰለ ኩሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል ቤተስበቼ ቅዱስ አማኑኤል ኣባታችን ፍፃሜችንን ያሳምርልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር ❤✝️❤
በጣም የሚገርማችሁ ነገር እኔ ከ18አመት በፊት የነበረ የልጅነት ጓደኛየን በተደጋጋሚ አየዋለሁ እና ምድነው ብየ ሳስብ ነበር አሁን መጣልኝ ምክንያቱም አስቤው አላውቅም ነበር እግዚአብሄር አብዝቶ ፀጋውን ይስጥህ መምህር ከነልጆችህ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
ከመስቀሉ ይልቅ ቅጠል ያድነኛል ብለው ይይዛሉ ላልከው መምህር አደለም መንፈሱን የተዋረሱ ሰዎች ቤተክርስቲያንን እናውቃለን የሚሉ እናቶቻችን ጎረቤቶቻችን ሁሉ በወለዱ ጊዜ ሰይጣን እንዳይጠጋን ብለው አደል ብረት ታቅፈው የሚያድሩት
በዚህ ጉዳይ አንድ ቀን አስተምረን መምህሬ እባክህ
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
ማነው እደኔ እያዳመጠ የሚሰራ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እኔ አለሁ
☝🏼️
✋
❤
እኔም😊
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ሚካኤል ወለተ ሥላሴ ብላችሁ
በእውነት ነው መምህር እግዚአብሔር ይሰጥልን
እኔም አንድ ቀን ይሁን ማወረዉ ከስደት መልስ ❤ የእኔ ጉድ 😢
እግዚአብሔር ዮመስገን ስለሁሉም ነገር እኳንም ወደህይወት መጣችሁ በርታልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ የኛ ውዲ መምህራችን ♥♥♥😍😍😍😍♥♥ እመብርሀን ትጠብቅህ
እኔ ደሰ የሜል ነው ሁሉም ገጠመኝ ከሰራጋ ደሰይላን ከልብ ብየ ነው የማዳምጠው ከሰራገ ይሰማማን ገጠመኝ ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር 👏👏👏💖💖💖
*_እንኳን ደህና መጣህ መምህር የሰማነውን ለመተግበር ለፍሬ ለማንቃት ያርግልን_*
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዘለችሁ ውድ እህት ወንድሟቼ መምህረችን ሰላምህ ይብዛ ይህን ትልቅ ትምህርት ስለሰማን እግዚአብሔር ይመስገን የመምህር እንባ በእውነት ሁል ጊዜ እደናቅበታለሁ የጴጥሮስን እንባ ስጠኝ ብያለሁ ለአምላኬ
❤እኳን አድርሳቹ ላባታችን ፊልጶስ ላባ ሰላማ ከሳቴ ብርሀን እዝበክርስቲያን አገራችን ሰላሟን ያምጣልን ❤❤❤ እኳን በሰላም መጣህልን መምህር ❤❤❤
እንካን እብሮ እደረሰን
አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራ ቃል ሕይወት ያሰማልን በጸሎት አስባኝ እህቴ ወንድሞች መዓዛ ድንግል ወለተ ስላሴ ስዊተ ማርያም ክንፈ ሚካኤል ወለተ የሂንስ
መምሕር እግዚአብሔር ይስጥልን የአጋንንትን ረቂቅ ሚስጥር እንድናውቅ እና እንድንጠነቀቅ ስለረዱን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን አሜን
አሜን አሜን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህሬ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥክ ኑርልን
ምህር የዉነት ምን እንደምልህ ቃል አጣው ብቻ ፈጣሪ ከነ ቤተሰቦች ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን እንካን ስላም መጣህልን ተስፋ ስላሴን ክነቤተሰቡ ይጠብቅልን
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይኹን ❤❤❤❤ በእውነት በጣም ይገርማል
እግዚያብሔር ይመስገን ስሐሁሉም ነገር መምህር እግዚያብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦችክ ያድልክ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህየወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው በእውነት
በእውነት መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አእምሮ የሚያሳርፍ ትምህርት ነው
መምሕር እንደው ምን አይነት ገጠመኝ ነው እውነት ልቤ እያለቀሰ ነው የሰማኹት ብቻ እግዚያብሔር መልካም ነው ሑሉ በሱ ኾነ እግዚያብሔር ላንተም ፀጋውን ያብዛልሕ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው
በእውነት ለንስሀ ሞት እድሁም ለቄዴር ያብቃን
አሜን,አሜን,አሜን
መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ እግዚአብሔር ይስጥህ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለቅዱስ ገብሬኤል ወራዊ መታሰበያ እንኳን አደረሳቹ በእውነት እሄ ትምህርት የብዙ ሰኦች አስተማሬ የሚሆን ነው ለአስተዋይ ትንሽ ይበቃዋል የተመለሱ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላቹ እንኳን ለዚህ አበቃቹ መምህር ፀጋው ያብዛልህ የምትናገራቸው የምታቀርባቸው ሁሉ ትክክል ነው
መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማለን በረከትክ ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን
እንደው መምህር ቃል አጠው ብቻ እግዚአብሔር አምላክ እማ ፍቅር የምትላት እናትህ ይጠብቁህ ከነ ቤተሰብህ በሂወትህ ሙሉ እግዚአብሔር አምላክ ያልታሰበውን ሲሰይ ይስጥልኝ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ❤
ሚገርም ድንቅ ትምህርት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እግዚአብሔር
መልካምና ደግ መምህራችን
Zegawane yabzwalet amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewaty yasmalean ❤😮.
የእግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው ተመሥገን አምላኬ🙏🙏🙏
እስከዛሬ በጣም የሚገርም የሚያስደነግጥ ገጠመኝ ሰምተናል የዚህ ግን ይለያል ይዘገንናል መምሕራችን እድሜና ጤናን ይስጥልን የማፍቅር ጥበቃ አይለይህ ለኛ ስትል የከበዱ ታሪክችን ችለህ ለኛ እንዲስማማን አድርገህ በማቅረብ ትደክማለህ በረከትህ ይድረሰን በርታ።
እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ደስ ይላል የዛሬው ገጠመኝ ምን እንላለን ክብሩን መዳኒያለም ይውሰድ
እግዚአብሔር አምላክ ባንተ ላይ አድሮ ስራውን እየሰራ ነው ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው
እረ በስመ ስላሴ እዴት ያስፈራል ምግቡ የኔ ሰወች ለስሙ ክርስትያን ናቸው ግን የማይበሉት የለም ወፍም ይበላሉ እግዚኦ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን፫
አሪፍ ፕሮግራም ነው መቀጠል ያለበት ነው ብዙ ሰው ይለወጣል ፕሮግራሙ በፍፁም መቋረጥ የለበትም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በርታ መምህር
እጅግ በጣም ይገርማል ገጠመኝ ቃል ህይወት ያስመልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣክ
እማዬ ቅድስት ኪዳነምህረት ለደጇ ታብቃን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ላይክ እያደረግን እናዳምጥ ቤተሰቦች 👍👍👍 like አንርሳ 🙏
እግዜብህር ይመሲገን አሜን አሜን አሜን🙏
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እውቀቱን ኃይልና ፀጋ በረከቱን ያበዛልህ ትጉህ አገልጋይ ሁሌም ፀጋ በረከቱን እድሜና ጤና ሰላም ጥበቃውን ያብዛልህ ስልሁሉም ኤልሻዳይ እግዚአብሔር ይመስገን በርታልን🎉🎉🎉😮
መድሐኒአለምዬ ቶሎ ናልን ክርስቲያኖች መሰቃየት ይብቃን መምህርዬ ቪድዮውን ሳይ ሆዴን አመመኝ ተገለባበጠብኝ 😢
Egzibher yimsegn amen amen amen memihir 🤲💚💛❤*ዘሰኔ ጎለጎታ ✝️*
_*እመቤቴ ማርያም ሆይ*_🕯️🍃🍃
*_በዚህ ሁሉ ቃል ኪዳንሽ ከተኮለኞች ሰወች እጅ ከጸዋጋን አጋንንት መከራ እኛን ልጆችሽን አገራችንን ኢቶጱያን ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ሰውሪን አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን✝️_🕯️*🍃🍃🍃
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር እኩዋን ደና መጣህልን❤