ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መምህርዬ በዚህ አጋጣሚ እንደምሰክርነት ይሁንልኝ በመጀመሪያ ቀን ሰግደት ሰጀምርጥፉሬ እረጃጀም ነበር ሰግጄ እሰክጨርሰ በጣም አሰጨነቀኝ የሴጣን ጥፉር መሰሎ ነው የታየኝ ሰግደቴን ሰጨርሰ ወዲያው ነው ቆራርጨ የጣልኩት ክብር ለነት እነ ለልጅ 🙏🙏
የመምህር ፍሬ ጎበዝ 🎉
ጎበዝ ተባረኪ
አግዚአብሔር ይመስገን ፋሽን ተብሎ የሚሸጥ ከልብስ ጀምሮ ጌጣጌጥ በጥንቃቄ መታየት ይገባል በጣም አደገኛ ነዉ ተጠንቀቂ
እንኳን በደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅ አሜን እስክ በመምህራችን ትምህርት እየተለውጠ ያለው ላይክ ያድርጉ ❤❤😂😂🙏🙏🥰🥰
እኔ
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
መምህር በጤና ዉእይደለምየሚቀባጥረዉወንዘመድኩን
አሜንአሜንአሜን❤❤
😅
እኔ ራሱ ብዙ ግዜ ስፅፍልህ ነበር ቭድዮ አታሳጥር እያልኩኝ ረጅም ስለለመድን አጭር ቭድዮው ገና ብዙ ሃሳብ እየጠበቅኩኝ ያልቃል 😂❤❤
መድሀኒት አለም የአለም ቤዛ ይሔንን የባእድ አምልኮ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን በአባቶቻችን ተልካሻ አምልኮ ዋጋ እየከፈልን ነን
።
ቀላል 😢😢
እመብርሃን ቅፍ ድግፍ አድርጋ ከነልጆችክ ትጠብቅ
ለጸሎት በምትቆምበት ጊዜተወልደመድህንበጸሎታችሁ አስቡኝ
አሜን አባ በፀሎት ያሥቡኝ ወለተ ሥላሠ እርሥወን ሥሠማ እንቅልፌ እየመጣብኝ
መምህር እደሜ እና ጤና ይስጥክ እኔ ፀጉር ቤት አለኝ ይህን ትምር በሠማው ሰአት ይጨንቀኛል ከኮስቲክሱ ባሻገር ሰንበትን ትሽራለክ በሀላትን ትሽራለክ ከባድ ነው ፈጣሪን ሌላ ስራ እንዲሠጠኝ እየተማፀንኩት ነው
መምህራችን እውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እና አላጠረም ዋናው ቁምነገሩ ነው በምሀልየምታስገባቸው ይበልጥ ይረዳናን ፀጋውን ያብዛንህ ተስፍ ስላሴ ቅዱስ ሚካኤ ይጠብቅህ አሜን❤❤❤❤❤
መምህር ቃለ ሕይወትን ቃለ በረካት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅ 🌹🙏💞መምህርችን በእውነት በጣም አሰትመር ትምህርት ነው መምህር በፀሎት አሰብኝ ወለተማርያም እያለቹሁ😢😢መን ነው እንደ እኔ ከመምህርችነ ትምህርት ለዉጥ ያገኝ 👍👈
እኔ ሁሉን ነገር ትቻለሁ እግዚያብሄር ይመሰገን ሜካፕ የሚባል ጥፍር ቀለም የሚባል ዉጥቸ ጥያለሁ እግዚያብሄር ይመስገን
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ እኔ የመምህር ተስፋዬ ተማሪ ነኝ እናንተስ ተማሪ ከሆናቹ ላይክ 👍 ሼር 🎉 እያደረጋቹ የመምህረ ተማሪዎች ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤
አቤት በእርኩስ መንፈስ ምክንያት መላው ወጣት እንዴት ሳንኖር እየተሰቃየን እችን ምድር በመከራ እንኖር አለን ቅዱስሚካኤል አባቴ ከዚህ እርኩስ መንፈስ ገላግለን
አሜን
አሜን ይገላግለን
ካንተ ብዙ አትርፌያለው እግዜር ይጠብቅልኝ በስፈራችን አንዲት የምወዳት እናት አለች ቡዳ ነች ይባላል ብዙ ልጆችም በሷ የመጣ ይታመማሉ ከስደት ሀገሬን ስገባ የሷን የቡዳ መንፈስ ላስወጣላት ወስኛለው አሳዘነችኝ ሰው ሁሉ ልጄን በላሽ እያሉ ይወቅሳታል የክፉ መንፈስ ስራ መሆኑ መች አውቀው እናም አንተንም አግቼ ፈጣሪ ይርዳኝ ላድናት እፈልጋለው
#እግዚአብሔር ይመስገን 🤲 በየገጠመኞችህ ብዙ እያወቅኩ ነው ! #እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን 🤲 የማትሰለች በየቤቱ ተደብቆ ያለውን ጉድ አንጠርጥረህ በማውጣት ብዙ አሳውቀኸናል በርታልን!
መምህራችን እኔ የናንተን ትምህርት እንዳልከታተል ይከለክለኛል ግን ይሄኛውን ትምህርትህን ስሰማው በጣም ነው ደስ ያለኝ ለማዳመጥ ጉጉት ፈጠረብኝ ታሪኩ ከኔ ቤተሰብ ጋር ይመሳሰላል የኔም አያት ጨለ አላት አሁንም ድረስ እያመለከች እንደሆነ ነግራኛለች እኔም ከ8 አመት በፊት ከሷ ጋር የባእድ አምልኮ ቦታ እሄድ ነበር በተለይ ሲያመኝ በየሳምንቱ አርብ አርብ ይዘኝ ትሄድ ነበር እኔ የዛኔ ምንም አላውቅም ከ11 አመት በታች ነበርኩ አሁን ግን ከሷ ጋር አይደለሁም የተለየ ችግር ገጥሞኝ ከቤተሰብ ተለይቼ ዘመድ ጋር ነው ያለውት የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ አሁን ትምህርት ምንም አይገባኝም ክፍል ስገባ ሙሉውን ክፍለ ግዜ እንቅልፍ ይጥልብኛል አሁን ትምህርቱን ትቼ ቤት ከተቀመጥኩ ሁለት ወር ሊሞላኝ ነው የወደፊት ህይወቴን አጨለመብኝ ከሰው ጋር እየኖርኩ ግን ብቸኛ ነው እድሜዬ 19 ነው ግን የህጻን ልጅ አስተሳሰብ ነው ማስበው የአምልኮት ህይወት መጀመር አቃተኝ በጣም ደካማ ነኝ ሀጥያቴ ሁልጊዜ ያስጨንቀኛል መምህርዬ እኔም አንተን ባገኝህና የቤተሰቦቼን በተለይ የአያቴን ጨሌ ባስጥላት ደስ ይለኛል የኔስ ህይወት ይቅር እሷ ወደ እግዚአብሔር ብትመለስ ይሻላል እኔም ጭንቅ ውስጥ ነኝና እንዴት ላገኝህ እችላለሁ መምህር እኔ አሁን ያለሁት ሆለታ ነው እባካችሁ ብትረዱኝ በእግዚአብሔር ስም 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
የኔ እህት እባክሽ ወደ ቢሮው ሂጂ እና አግኝው
Adrashaw yet new?
@@abiiiGod4596 ሾላ አካባቢ ነው ኤፍታ መዝሙር ቤት ብላቹ ጠይቁ
በጣም ያዘንኩት እና የተቆጨሁበት ነገር አንተን ሳላውቅህ እና ባለመንቃቴ እናቴን ማጣቴ ነው: አሁንም ቢሆን ለእኔ ጊዜው አልረፈደም ብዙ ነገር ባጣም ... ወርቃፈራሁ ቻናል ላይ የፀሎት መጽሃፍ እና መቁጠሪያ ለጥቼ እንድወስድ ነግረኸኛል መጥቼ ስወስድ በአካል ባገኝህ እና ባወራህ ደስ ይለኛል ብዙ ነፍሳትን እንድታድን ጥሪ አቀርብልሃለሁ:: የ1ሙሉ ጊቢ ሰው በዚህ ችግር ውስጥ ነው ያለነው ነፍሱን ያጣ አለ፣ በቁሙ እራሱን ያጣ አለ ብቻ ብዙ ነገር
ገጠመኙ አጭር ከሆነም እንኳን መሀል መሀል ላይ የምታስተምራቸው ትምህርቶች እኛን ያስተምሩናልና እናመሠግናለን ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
የአንተን ትምህርት የእየተማርኩኝ መፀለይ እየፈለኩኝ በግድ ነው ምፀልየው እና ምሰግደው በግድ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ ብላችሁ ፀልዩልኝ
እንኳን ደና መጣህ ውዱ መምህራችን መንፍሰ ቅዱሰ ልቡናችንን ይግለጽልን ለስሙ ማዕተብ አሰርናል ግን በብዙ ነገሮች ጠፈተናል ይመልሰን እሚገረመኝ ነገር መምህር መምህራን ነኝ ተብዬዎች ይህ ማወቅ ግዲታቸው አይደል? የቅዳሴ ፀብል ወደቤት በጭራሸ ይዞ መሔድ አይቻልም ሲሉ ሰማሁ ገረመኝ የቁርቡ ሰዎችሰ አለማወቅ እሚገረም ነው በእውነት
አዎ አንዳንድ አባቶችና ዳቆኖች የቅዳሴ ፀበል ወደቤት አይሄድም ይላሉ ግን ለምን
አወ ሠምቸ ሠምታችሗል ሲፈልጉ ከቤት አይገባም ይሉናን እረ ምን እናድርግ ወይ አይድነ ወይ አያስድኑ እዳ ገብተን ሆድ ይፍጀው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ❤️❤️❤️
መምህረ ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህረ ገጠመኝ ሰረዝም የምንወደው ስራ እየሰራን እናዳምጣለን ከዛ ሳናውቅ ተመስጠን ስራችን እሰራንመም እያዳመጥንም በጣም ነው ደስ የምለን ሳናውቅ ያልቃል እና ደሞ መንገድ እየተጓዙ ወክ እየደረጉ መኪና እየነዱ የምያዳምጡ አለገከዛ አንፃር ነው መምህረ የዛሬ ገጠመኝ ባለበቶች እንኳን ለክበር በቃቹልን❤
መምህር ቃለሂወትያሠማልን❤❤
እውነት እጅግ ደሰ የሚል አሰተማሪ ገጠመኝ ነው መምህር አንተ ደሰ በሚልህ አቀራረብ አቅርብልን ለኛ ሁሉም አሪፍ ነው❤😊
መምህር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ትምህርትህ በኔ ላይ ብዙ ለዉጥ አምጥቶልኛል ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን ረቡኒ በዝም አድርጌ እስከነ ማብራሪያው አቅርብልን እኛ እንደዚህ ነው የለመድነው አጫጭር አታድርግብን ይህ የእናት የአባቴ ካራማ የሚባል መንፈስ የስንቱን ሰው ሂወት አበላሸ ንቁበት ምዕመናን ራሳችሁን አድኑ በጊዜ መምህርዬ ባሁን ሰአት ሁሉም ማዕተብ አስሯል ግን የስም ክርስትና ብቻ ሁነናል መምህራን አባቶች ምእመናንን ግራ እያጋቡ ነው ሰው እንዴት ፁም ፀልይ ስገድ ቁረብ ወደ እግዚአብሔር ቤት ተመለሱ የሚል አስተምህሮ ተረት ነው አታደምጡት ጠንቋይ ናቸው እያሉ ያስተምራሉ ያሳዝናል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
መምህረ በፀሎትህ አስበኝ ስደተኛ ነኝ ወለተ ማሪያም ብላችው አስቡኝ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህር ተስፋ ስላሴ አግዚአብሔ አንተ ከመላዉ ቤተስብ ይጠብቅ ፡ስለገጠመኝ ፡የምንስማዉ አንጃ ምናይነት የስይጣን ፍተኛ ነው ፡አኔ ራሴ ያንተን ገጠመኝ ሳድምጥ መላዉ ስወነቴ ሲዘዋወር ይስማኝል አንዳልከዉ አናቴ ትንሽ አያለዉ ኩል ትቀባኝ ነበር አይኔ ያመኝ ነበር ፡የገርማል መምህር ግርማን ማየት ስጃመር ብሕልሜ ብአይኑ ነዉ የግባሁት ሲል ብህልሚ አየሁት ፡ክዛም ሕህቴ የመምህር ግርማን መከታተል ስትጀምር አኔ ያየሁት ህልም አሳም አያችዉ ስለዚ የኩሉ ልክ ነክ
በፀሎትች አሰቡኝ ወለት ሰንበት ብላቸው አሳብኝ እኔ ከመምህር ተሰፋየ ትምህርት ብቻ መስምት ሆኖብኝ ህይወት አገዛኝ በፀሎትች
መምህር ሲረዝም ደስ ይለኛል
መምህራችን ሁላችንም አናኒያን ዛርያን ሚሳኤልን ከባቢሎን እሳት ያወጣቸዉ ቅዱስ ገብርኤል ሁላችንንም ይታደገን አሜን አሜን አሜን
መምህር እንኳንፐደህና መጠህልን በዘመናችን ከሉት መምህራን ግልፅባለው መልኩ የምትሰጠው ተምህርት ለሚሰማውፐእጅግ ድንቅ ነው ።እግዚኣብሔርእድሜና ጤናን ያድልህ ።
አሜን በእውነት አምላክ ቅዱሳን ይጠብቅልን ሰመተን የማናሰተውል ሆነን እንጂ ድካምህ ህፃናት የማሰተዋል ያህል ነው እሄ ሁላ እንዳን ጠፍ ከክርስቶስ እርሰት ተለይተን እንዳነቀረነው የአባቶቻችን ፀጋበረከታቸው ይደርብን ወንድሜም መምህሬም
እንኳን በደህና መጡ ረቡኒ የሚደቅ ገጠመኚ ራሴን ነው ያየውት እኔ ቤተሰቤ በልጅነቴ ነው የተለያዩት ግን እኔ የመጀመሪያ ልጅ ነኚ ላባት በጣም ይወደኛል እወደዋለሁ አያቴ ግን ከሷ ቤት በሄድኩ ቁጥር ባገኘችኚ አጋጣሚ አባቴን እድጠላው ክፍ ክፍ ነገር ትነግረኛለች ከዛ የነበረኚ ፍቅር እልም ብሎ ጥላቻየ ከልክ አለፈ ቢጠፋ ቢምት ያለውን ነገር ቢያጣ ጭራሽ ከናቴ ጋር ሲለያይ መሬት አልተካፈለችውም የናቴን መሬት ያካፋላት እያልኩ እናቴን እጨቃጨቃት ነበር እድከሰው የማላረገው ጥረት የለም እናቴ ግን ተይው አባትሽ ነው ትዳሩን ይያዝበት ስትለኚ ምኚ አታቂም እያልኩ ጭራሽ እኔ ትልቅ እሳ ትንሽ መስለን እንፎካከር ነበር ግሩም ነው ከስደት ልመጣ ስል እጀራ አባቴ በጣም ጥሩ ሰው ነው አባቴን ይቅር እድለው እድታረቀው አረገኚ ግን ብለውም ቄሜን እሱን ለማኮታኮት ስደት ስሄድ እሰራለታለሁ እያልኩ እየዛትኩ ነው የመጣሁት አሁን እሄን ትምህርት ስሰማ ወደ ራሴ ተመለስኩ ክፍ ምክር ሰው ያስገድላል የኔ ታሪክ ነው ፈጣሪ ይመስገን አባቴን የጠላውትን ያክል እድወደው ነው ያረገኚ የገጠመኙ ባለቤቶች ለዚህ ያበቃችሁ ፈጣሪ ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምእመናን እንኳን ለቄርቆስ ወ እየሉጣ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ❤🙏🙏🙏🙏
አሜን በእውነት እንዴት ደስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
ልዕል እግዚአብሔር ፍቃዱና ጊዜው ሆኖ የኔንም ቤተሰቦቼን ዘመዶቼን ከዚ የጨለማ ህይወት አእምሮዋቸውን ከደፈነው ጨሌ ዛር መንፈስ ያወጣልኝ ዘንድ ፈቃዱ ይሁንልኝ፡፡ የቃል ኪዳንዋ እመቤት ቅድስት ኪዳነምህረት የኔንም ጭንቀት ታስወግድልኝ ዘንድ ከኔ የበረታችሁ ጽጌ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ፡፡ መምህር ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ከክፉ ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ!!
መምህርዬ የጠራሃቸው ነገሮች ምንም አልቀረኝም እና በመጀመሪያ ስተወዉ ለመጀመሪያ የተጋለጠልኝ መንፈስ ጠቁዋር የሚባለው መንፈስ የሚባለው የዛር መንፈስ ነው የአንተን ትምህርት ሰምቼ ነው የተውኩት የእውነት ማሪያምን በጣም በራስ መተማመን ያሳጣል የሚገርመው ከግንባሬ ያለውን ፀጉሬን መልጦኛል ዊጉ ግን ለመተው የመንፈሱ ሃይል ከባድ ስለሆነ በፆም በፀሎት በስግደት በሱባኤ ነው ሚላቀቀው ምክኒያቱም በገዛእጃችን ወደውስጣችን ያስገባነው ስለሆነ ኦድሜ ከጤና ከነመላው ቤተሰብህ ያድልልኝ መድህነ አለም እየሱስ ክርስቶስ ተባረክ
አሜን አሜን አሜን የምህራችን ቃለ ሂውት ያስማልን በፀሎት ያስቡኝ አፀደገብሬኤልብለው እስከነቤተስቡቼን እኔስ ክፊ መንፍስ ለመስገድ ልክ ስዘጋጅ በሀሳብ ውስጥያስገባኛል ምለው ሁሎ ግራ ይገባኛል ፀዮልኝ
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ይጠበቀኝ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደሲ የሚል ትምህርት ነው እኔ ብታስተምር ብዬ የማስበው ነበር ስለ ኩሉ እሱይ ነገርልኝ ለተጠቃሚ እህዮቼ እኔ ይመስገን አንድም ቀን ነክቶኝ አያውቅም በተፈጥሮዮ እኮራለው ተመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ የኔ ወዳጅ እቁ መምህርዬ እማ ፍቅር እቅፍ ድግፍ ታድርግህአሜን አሜን አሜን
ሱባኤ ለመያዝ ፈልጌ እንዴት እንደሚያዝ አላወኩኝም አስረዳኝ
ሱባኤ ምድነው ብለሽ ግቢ መምህር ተስፋየ ያስተማረው አለ
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለናተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን በስመአብ ኩድ ነው እኔም አያቴ ትቀባኝ ነበር ግን ከልጅነቴ ጀምሮ ቀኝ አይኔ ብዙ አያይም 100%25 ቢያይልኝ ነው በጣም ከበመድ ነው እግዚአብሔር ይርዳን በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ሀብተ ዮሐንስ ከነ ቤተሰቦቻችን
መምህርዬ ወንድሜ አባቴ የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለይህ
እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራንበድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እውነት በጣም ሲያስተምር ገጠመኝ ነው እኔንም እግዚአብሔር በስም ነው ላይአይነልቦናችን ያብራልን❤❤❤
ክብሩ ይስፋ መዳኒአለም ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን በነሱ ቤት የገባ መፈስ ቅዱስ በኛም ቤት ይግባ አሜን አሜን አሜን
መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ ኪዳነብረት ትጠብቅህ መምህሮቻችንን ያተን ገጠመኝ ያለወጠዉ ምን ሠዉነዉ ምመምህሮቻችንን ያብዛልን በዉነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህርዬ አንተን የሰጠንን እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን እንደ ወንድም ስትቆጣን እንደ መምህር ስታስተምረን እንደ ኮሜዲ ደግሞ ስታስቀን እንኳን 1 ሰዓት እንደ ህንድ ፊልም 3 ሰዓት ብታብራራ መስማት አይሰለቸኝም አንተ ብቻ ጊዜ ኖሮህ አቅርብልን። እግዚአብሔርን በጣም ነው የምታስቀኝ😂😂
የሰው ህይወት የምትቀይሩ አባቶች ከእኔ ከሀፃተኛዋ ቀንሶ እድሜ ይስጣችሁ አንድ ቀን ለእኔም ይገልፅልኛል
መምህረየ ስራላይ ሆነን. ተመሰጠን ስለምንሰማው. ተሎ አጭር ኮሆነ እማ. አይመችም አንድ ግዜ ከፍቸ መሲሉ ቀን ቀሆንኳ ደስ ባለኝ ነበረ
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፆለት አሰብኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ
እማምላክ ወላዲተ አምላክ እናቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ታስብሽ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
አብዛኛው የምትነግረን ገጠመኝ ከእኔ ህይወት ጋር በጣም ነው የሚቀራረበው ፣ህይወቴን በደንብ እንዳየውና ጠላቴ ምን ያህል ሲጫወትብኝ እንደኖረ ሳስብ በጣም ነው የማዝነው በተለይ ቤተሰብ የሚያመጣውን የዛር መንፈስ እና ጣጣው በእኛ ቤት የነበረ ግማሹን በሞተ የወሰደ የቀረነውንም እንዳንስማማ እያደረገን እየታገልኩ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ ።
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
ዘመንኩን እኮ ዘረኛና ሰዎችን የሚያጋድል ሰው ነው ቸሩ እግዚአብሔር ልብ ይስጥልን እንጂ መምህርዬ እንደርሶ ያሉትን ያብዛልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የብዙዎች ነፍስ ድናለችን
ገብረ አረጋዊ ብላቹው ባለቤቴን በፀሎት አስቡልኝ
እር መምህርዬ እኛ ቤት ናልን ለምነንክ አንተን ለማግኘት በጣም ነው የምንፈልገው የብዙ ሰው እይወት ነው የሚድነው መምህር
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ ወለተ ማርያም እስከ ቤተሰቦቸ አስቡኝ ፈተና ውስጥ ነን😭😭😭
እግዚአብሔር ያስብሺ
እኔንም አስቡኝ ወለተ ማርያም😢😢
emabrhan ye libshn meshat tefethmlsh ehite
እግዚአብሄር ያስባችሁ የኔን ብትሰሙ ታለቅሳላችሁ በገዛ እህትና ወንድሜ ለዛውም ታላላቆች በጣም ምቀኛ ሆነው ሁሌ እኔን መጣል ነው እቅዳቸው😢
መምህርየይ ምሉእ መዓልቲ ስምዕ ተትዉዕል እውን ኣይስልችየንን እግዚአብሔር ይመስገን ንዓካ ዝሃበና እግዚአብሔር ቡዙሕ ህይወተይ ተቃይሩ ዝነቃሕሉ ብናትካ ትምህርቲ እዩ ብዝከድካዮ ኩሉ እመብርሃን ኩሎም ቅዱሳን ይሓልዉካ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ሓፍትና❤❤❤
መምህር እኔ ሰንበት ተማሪ ነኝ ግን አንተን እንኳን ልቃወም ትምህርትህን እናገራለሁ ትምህርትህን እመሰክራለሁ ኑርልን ተባረክልን❤❤❤❤
ሰላም መምህር መዳኒዓለም ይጠብቅ ያንተን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ ወር አልሆነኝም ነገር ግን ብዙ ተምህርቶችን ስሰማ በሁሉም ውስጥ እራሴ አለሁ , ከትምህርቱ እንደ ተማርኩ አንደ አንድ ነገሮችን ማድረግ መምሬአለሁመመህር እንድታግዘኝ ፈልጋለሁ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በመጨረሻ የተናገርኩት ነገር እንደዛሬ ስቄ አላዉቅም 😂😂😂እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰቦቼን የማመሰግነው ኩል ምናምን የሚባል በቤታችን አናዉቅም የምር እንዴት እንደሚኳልም አልችልም 😂
መምህርዬ ቃለ ሕይወት ቃለ በርከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት እኔ ዛሬ እንደዚህ ባንተ ትምህርት እና በእግዚአብሔር አምላክ ቸርነት መንፈሳዊ ከመሆኔ በፊት በጣም ነበር ኩል እና ልፕስቲክ ይወደው ከምልህ በላይ በጣም አንድ ግዜ ለባአል ከአ አ ወደ ገጠር ስሄድ በጣም በጣም ድምቅ ያለ ልፕስቲክ ነበር የተቀባሁት እናኩል ከዛ አያቴ አይታ ምንድነው ደም የላሰች ውሻ የመሰልሽው አለችኝ ያ በርግጥ በኔም ቤተሰብ የኩል ነገር ሥራ መሰረት አለው ይቺው አያቴ ኩል ሳትቀባ ከቤት አትወጣም ሌላው ደሞ አብዛኞቹ ልጆቿ ወንዶች ስለሆኑ አንቺ ተብለው ነው የሚጠሩት
በእግዚአብሔር ስም የመምህር ስልክ ያላቹ ተባበሩኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቪዶዎቹ ላይ አለልሽ እኮ
መምህር ይቅርታ አርግልኝ ዘመዱኩን አይመቸኝም እሱ እራሱ መፈወስ አለበት እግዜር ይማረው
በሽተኛ እስኪ አንተ ተፈወስ መጀመሪያ
🙄ለመሳደብ ኮመንት ታነባላችሁ ይቅል አዳምጡ 🙄አዎ ዘመድኩን ዛር አለበት ቻናሉ ላይ የቅጠል በጣሽ ማስታወቂያ ያስተዋዉቃል ጥንቁልናን ጥበብ ነው ይላል @@ሰላም-ቸ1ጠ
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እኔ እንኳን ሊርዝምብኝ ይቅርና ስራ እየስራው ስለማዳምጥህ ስው አገር ስለሆነ ሲያልፍኝ እንኳን መልሽ ነው የማዳምጥው እና 3 ስዓትም ቢሆን ደስ እያለኝ ነው የማዳምጥው እድሜ ጤና ይስጥልን 👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሪ
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዃን ለዚ አበቃህ የቅዱሳን አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ በጣም ጥሩ ገጠመኝ ነው የኩልና የጥፍር ቀለማ ቀለም እንደልክፍት ሁኖ ከለሱ አናምር እያስባለ በራስ መተማመን አቅቶናል ስደት ስለሆንን እጂ አንቻልም ነበረ እግዚአብሔር ይገስፀው ጎዶልያስ
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር እድሜህን ከፍ ያድርግልህ ብዙ ትምህርትናእውቀት እየገኘሁ ነው ያለሁት
ገጠመኙን ሰምቼ ወደቤተሰቤ ወደ እናቴ እያሰብኩ ነበር እናቴ አምና ተቀብላ የኛም ቤተሰብ ቢስተካከል እላለሁ መምህር ፀልይልን የኔ ፅጌ ህይወት የእናቴ ፅጌ ማርያም ነው የስዋ መኳል ለኛ የኔ መኳል ደሞ ለመጀመሪያ ልጄ እንዴት ፈተና እንደሆነ ተምሬበታለሁ እመብረሃን ትጠብቅልኝ
በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን እና ሰውነታችን ብነቅደድ የሰእል ሰላሴ እንደቀደድን ነው እግዚአብሄር አምላክችን ልቦና ይሰጠን በእውነት 😢
መምህርዬ አንድ ታሪክ አለኝ ግን መፍትሄ ያላገኘ ነው ምክርህን ባገኝ ብዬ ሁሌ አስባለው ግን እድሉን ማግኘት አልቻልኩም
ሚገርም ነዉ እግዝያብሄር ይመስገን ስለሁሉምነገር እዉነትነዉ በተፈጥሮ መዋብ የመሰለ የለ ተመስገን እኔ የለሁበትም አርቴ አልወድም ጥሎብኝ ብጠቀምም እንኳን ይጨቀኛል በስማም እንኳንም እመቤቴ ፈወሰቻቹ ቨቤቱ ያፅናቺ ዉዶቼ
አይ መምህርዬ ከምር ስወድህ እኮ አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለነዚህ ቤተሰብ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን፫
የእግዚአብሔርን ቤት የሚያሳጣ ሥራ ፣ ኩል መኳልን ማስወገድ እንደ አንድ በጎሥነምግባር ቢወሰድስ?
አድራሻውን የሚያውቅ በማርያም
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር እድመ ይስጥህ
ሰላም መምህራን እንዲሕ አድርገሕ በደንብ አብራርተሕ ስታስተምር በጣም ጥሩ ነው ፀጋውን ያብዛልሕ ከክፉ ነገር ይሰውርሕ በርታ የዘመናችን ሐዋርያ ነሕ
የሚገርም ነው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ መምህራችን💚💛❤
ስልክ ቁጥር ማግኘት ይቻላል መምህር
ታዲያ 24 ብማር የማይሰለቸኝ መምህሬ የስንታመት የተሸከምነዉ ጠላታችን ን ያወቅንብት ከክፉ ይጠብቀዉ
መምህራችን የኔ ውድ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶ ቤተሰቦቼ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኀኔዓለም አባቴ ኤፍታህ ይበለን አሜንንን🙏❤🙏
እናመስግንአለን በጣም አስተማሪ ነው መምህሪችን❤❤❤❤🙏
የኔ አባት ላንተ ማመስገኛ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ክፉ አይንካህ ባንተ ትምህርት ስንቱን አወኩት ስንቱን ተረዳሁ 😢 ስሰማህ ብውል አልሰለችም ባለማወቃችን ጠፍተናል አይነ ልቦናችንን ያብራልን ከስደት ያተረፍኩት ነገር ቢኖር ያንተን ትምህርት ማወቄ ለኔ ከምንም በላይ ነው በዚህም እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ 🙏
ቃለ ህይወት ያሠማልን። እኔ ቢሮህ መምጣት እፈልጋለሁ በፈጣሪ ስም አሁን አብይ ፆም ውስጥ ብንሆንም እንደምንም ተቸግረህ ነፍስና ስጋዬን ታደጋት ።የቢሮ አካባቢውን ንገሩኝ።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ትምህርትህ ልብ የሚስብ በየታሪኩ ውስጥ እራሣችንን እምናይበት ነው። ጠላታችንን እምናውቅበት ትምህርት ነው ፀጋህን ያብዛልን እንደበትህ አይጠገብም 🙏🙏
ሴትዮዋማ ደግ ሴት ናት. የእንጀራ እናት. በብዛት. ክፎዎች ናቸዉ
ሰላም የት እና እንዴት ላማክሮት እችላለሁ እኔም የዝህ ተጠቅ ነኝ!!!
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የእግዚአብሔር መንገድ ድንቅ ነዉ መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ በጣም አስተማሪ የሆነች አንጀራ አናት የእግዚአብሔር መንፈስ ቅድስ ከሁላችንም ጋር ይሁን አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤
ቃለሕወትን የሰመልን
እባክህ የተበተነ ትዳር አለ እንታደገዉ ጊዜ ስጠኝ አደራ❤❤❤
መምህር የሰማሁት ሁሉየሚደንቅነው እኔ በሌላ እምነት ተከታይነኝ ነኝ የቀድሞ ኦርቶዶክስ ነበርኩኝ ባገኝህ ደስ ይለኝል
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን እንኳን በደናመጠልን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላኬ መጨረሻውን ያሰርነው ሁላችንም በጣም ገጠመኝ አሣታሚ ትምህርነ ነው እናመሰግናለን ረዥም እድሜ ጤና ይጠልኝ አባቴ
ኧግዚያብሔር ይመስገን መምህርየ እንኳን ደናመጣህ አዳምጨ እመልሳለሁ አምላክ ይፍቀድልኝ ይቺን ገጠመኝ ለማዳመጥ
መምህርዬ እኔ የ14 ዐመት ልጅ ነኝ ሰምቼዋለሁ ድንግል ማርያም ትባርክህ አሜን❤❤❤
መምህራችን እንኳን ደና መጣህ፡ፈጣሪ ይጠብቅህ፡
በጣም ደስ የሚል ትምህርት 👏👏👏 ብዙ ተማርንበት እናመሰግናለን መምህር 🙏
Memehr ይጠራል ግን ያንተን ማብራሪያ ነው ምንፈልገው የ ዱሮ ገጠመኞች ረጅም አና ፍትፍት ያለ በ ማሃል ሲላ ቸግር አና ማፍትሄው በጣም አስተማሪ ነው ለዛ ነው አናመሰግናለን 🙏❤️❤️❤️
መምህርዬ በዚህ አጋጣሚ እንደምሰክርነት ይሁንልኝ በመጀመሪያ ቀን ሰግደት ሰጀምርጥፉሬ እረጃጀም ነበር ሰግጄ እሰክጨርሰ በጣም አሰጨነቀኝ የሴጣን ጥፉር መሰሎ ነው የታየኝ ሰግደቴን ሰጨርሰ ወዲያው ነው ቆራርጨ የጣልኩት ክብር ለነት እነ ለልጅ 🙏🙏
የመምህር ፍሬ ጎበዝ 🎉
ጎበዝ ተባረኪ
አግዚአብሔር ይመስገን ፋሽን ተብሎ የሚሸጥ ከልብስ ጀምሮ ጌጣጌጥ በጥንቃቄ መታየት ይገባል በጣም አደገኛ ነዉ ተጠንቀቂ
እንኳን በደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅ አሜን እስክ በመምህራችን ትምህርት እየተለውጠ ያለው ላይክ ያድርጉ ❤❤😂😂🙏🙏🥰🥰
እኔ
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
መምህር በጤና ዉእይደለምየሚቀባጥረዉወንዘመድኩን
አሜንአሜንአሜን❤❤
😅
እኔ ራሱ ብዙ ግዜ ስፅፍልህ ነበር ቭድዮ አታሳጥር እያልኩኝ ረጅም ስለለመድን አጭር ቭድዮው ገና ብዙ ሃሳብ እየጠበቅኩኝ ያልቃል 😂❤❤
መድሀኒት አለም የአለም ቤዛ ይሔንን የባእድ አምልኮ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን በአባቶቻችን ተልካሻ አምልኮ ዋጋ እየከፈልን ነን
።
ቀላል 😢😢
እመብርሃን ቅፍ ድግፍ አድርጋ ከነልጆችክ ትጠብቅ
ለጸሎት በምትቆምበት ጊዜ
ተወልደመድህን
በጸሎታችሁ አስቡኝ
አሜን አባ በፀሎት ያሥቡኝ ወለተ ሥላሠ እርሥወን ሥሠማ እንቅልፌ እየመጣብኝ
መምህር እደሜ እና ጤና ይስጥክ እኔ ፀጉር ቤት አለኝ ይህን ትምር በሠማው ሰአት ይጨንቀኛል ከኮስቲክሱ ባሻገር ሰንበትን ትሽራለክ በሀላትን ትሽራለክ ከባድ ነው ፈጣሪን ሌላ ስራ እንዲሠጠኝ እየተማፀንኩት ነው
መምህራችን እውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እና አላጠረም ዋናው ቁምነገሩ ነው በምሀልየምታስገባቸው ይበልጥ ይረዳናን ፀጋውን ያብዛንህ ተስፍ ስላሴ ቅዱስ ሚካኤ ይጠብቅህ አሜን❤❤❤❤❤
መምህር ቃለ ሕይወትን ቃለ በረካት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅ 🌹🙏💞መምህርችን በእውነት በጣም አሰትመር ትምህርት ነው መምህር በፀሎት አሰብኝ ወለተማርያም እያለቹሁ😢😢መን ነው እንደ እኔ ከመምህርችነ ትምህርት ለዉጥ ያገኝ 👍👈
እኔ ሁሉን ነገር ትቻለሁ እግዚያብሄር ይመሰገን ሜካፕ የሚባል ጥፍር ቀለም የሚባል ዉጥቸ ጥያለሁ እግዚያብሄር ይመስገን
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ እኔ የመምህር ተስፋዬ ተማሪ ነኝ እናንተስ ተማሪ ከሆናቹ ላይክ 👍 ሼር 🎉 እያደረጋቹ የመምህረ ተማሪዎች ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤
አቤት በእርኩስ መንፈስ ምክንያት መላው ወጣት እንዴት ሳንኖር እየተሰቃየን እችን ምድር በመከራ እንኖር አለን ቅዱስሚካኤል አባቴ ከዚህ እርኩስ መንፈስ ገላግለን
አሜን
አሜን ይገላግለን
ካንተ ብዙ አትርፌያለው እግዜር ይጠብቅልኝ በስፈራችን አንዲት የምወዳት እናት አለች ቡዳ ነች ይባላል ብዙ ልጆችም በሷ የመጣ ይታመማሉ ከስደት ሀገሬን ስገባ የሷን የቡዳ መንፈስ ላስወጣላት ወስኛለው አሳዘነችኝ ሰው ሁሉ ልጄን በላሽ እያሉ ይወቅሳታል የክፉ መንፈስ ስራ መሆኑ መች አውቀው እናም አንተንም አግቼ ፈጣሪ ይርዳኝ ላድናት እፈልጋለው
#እግዚአብሔር ይመስገን 🤲 በየገጠመኞችህ ብዙ እያወቅኩ ነው ! #እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን 🤲 የማትሰለች በየቤቱ ተደብቆ ያለውን ጉድ አንጠርጥረህ በማውጣት ብዙ አሳውቀኸናል በርታልን!
መምህራችን እኔ የናንተን ትምህርት እንዳልከታተል ይከለክለኛል ግን ይሄኛውን ትምህርትህን ስሰማው በጣም ነው ደስ ያለኝ ለማዳመጥ ጉጉት ፈጠረብኝ ታሪኩ ከኔ ቤተሰብ ጋር ይመሳሰላል የኔም አያት ጨለ አላት አሁንም ድረስ እያመለከች እንደሆነ ነግራኛለች እኔም ከ8 አመት በፊት ከሷ ጋር የባእድ አምልኮ ቦታ እሄድ ነበር በተለይ ሲያመኝ በየሳምንቱ አርብ አርብ ይዘኝ ትሄድ ነበር እኔ የዛኔ ምንም አላውቅም ከ11 አመት በታች ነበርኩ አሁን ግን ከሷ ጋር አይደለሁም የተለየ ችግር ገጥሞኝ ከቤተሰብ ተለይቼ ዘመድ ጋር ነው ያለውት የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ አሁን ትምህርት ምንም አይገባኝም ክፍል ስገባ ሙሉውን ክፍለ ግዜ እንቅልፍ ይጥልብኛል አሁን ትምህርቱን ትቼ ቤት ከተቀመጥኩ ሁለት ወር ሊሞላኝ ነው የወደፊት ህይወቴን አጨለመብኝ ከሰው ጋር እየኖርኩ ግን ብቸኛ ነው እድሜዬ 19 ነው ግን የህጻን ልጅ አስተሳሰብ ነው ማስበው የአምልኮት ህይወት መጀመር አቃተኝ በጣም ደካማ ነኝ ሀጥያቴ ሁልጊዜ ያስጨንቀኛል መምህርዬ እኔም አንተን ባገኝህና የቤተሰቦቼን በተለይ የአያቴን ጨሌ ባስጥላት ደስ ይለኛል የኔስ ህይወት ይቅር እሷ ወደ እግዚአብሔር ብትመለስ ይሻላል እኔም ጭንቅ ውስጥ ነኝና እንዴት ላገኝህ እችላለሁ መምህር እኔ አሁን ያለሁት ሆለታ ነው እባካችሁ ብትረዱኝ በእግዚአብሔር ስም 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
የኔ እህት እባክሽ ወደ ቢሮው ሂጂ እና አግኝው
Adrashaw yet new?
@@abiiiGod4596 ሾላ አካባቢ ነው ኤፍታ መዝሙር ቤት ብላቹ ጠይቁ
በጣም ያዘንኩት እና የተቆጨሁበት ነገር አንተን ሳላውቅህ እና ባለመንቃቴ እናቴን ማጣቴ ነው: አሁንም ቢሆን ለእኔ ጊዜው አልረፈደም ብዙ ነገር ባጣም ... ወርቃፈራሁ ቻናል ላይ የፀሎት መጽሃፍ እና መቁጠሪያ ለጥቼ እንድወስድ ነግረኸኛል መጥቼ ስወስድ በአካል ባገኝህ እና ባወራህ ደስ ይለኛል ብዙ ነፍሳትን እንድታድን ጥሪ አቀርብልሃለሁ:: የ1ሙሉ ጊቢ ሰው በዚህ ችግር ውስጥ ነው ያለነው ነፍሱን ያጣ አለ፣ በቁሙ እራሱን ያጣ አለ ብቻ ብዙ ነገር
ገጠመኙ አጭር ከሆነም እንኳን መሀል መሀል ላይ የምታስተምራቸው ትምህርቶች እኛን ያስተምሩናልና እናመሠግናለን ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
የአንተን ትምህርት የእየተማርኩኝ መፀለይ እየፈለኩኝ በግድ ነው ምፀልየው እና ምሰግደው በግድ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ ብላችሁ ፀልዩልኝ
እንኳን ደና መጣህ ውዱ መምህራችን መንፍሰ ቅዱሰ ልቡናችንን ይግለጽልን ለስሙ ማዕተብ አሰርናል ግን በብዙ ነገሮች ጠፈተናል ይመልሰን እሚገረመኝ ነገር መምህር መምህራን ነኝ ተብዬዎች ይህ ማወቅ ግዲታቸው አይደል? የቅዳሴ ፀብል ወደቤት በጭራሸ ይዞ መሔድ አይቻልም ሲሉ ሰማሁ ገረመኝ የቁርቡ ሰዎችሰ አለማወቅ እሚገረም ነው በእውነት
አዎ አንዳንድ አባቶችና ዳቆኖች የቅዳሴ ፀበል ወደቤት አይሄድም ይላሉ ግን ለምን
አወ ሠምቸ ሠምታችሗል ሲፈልጉ ከቤት አይገባም ይሉናን እረ ምን እናድርግ ወይ አይድነ ወይ አያስድኑ እዳ ገብተን ሆድ ይፍጀው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ❤️❤️❤️
መምህረ ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህረ ገጠመኝ ሰረዝም የምንወደው ስራ እየሰራን እናዳምጣለን ከዛ ሳናውቅ ተመስጠን ስራችን እሰራንመም እያዳመጥንም በጣም ነው ደስ የምለን ሳናውቅ ያልቃል እና ደሞ መንገድ እየተጓዙ ወክ እየደረጉ መኪና እየነዱ የምያዳምጡ አለገከዛ አንፃር ነው መምህረ የዛሬ ገጠመኝ ባለበቶች እንኳን ለክበር በቃቹልን❤
መምህር ቃለሂወትያሠማልን❤❤
እውነት እጅግ ደሰ የሚል አሰተማሪ ገጠመኝ ነው መምህር አንተ ደሰ በሚልህ አቀራረብ አቅርብልን ለኛ ሁሉም አሪፍ ነው❤😊
መምህር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ትምህርትህ በኔ ላይ ብዙ ለዉጥ አምጥቶልኛል ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን ረቡኒ በዝም አድርጌ እስከነ ማብራሪያው አቅርብልን እኛ እንደዚህ ነው የለመድነው አጫጭር አታድርግብን ይህ የእናት የአባቴ ካራማ የሚባል መንፈስ የስንቱን ሰው ሂወት አበላሸ ንቁበት ምዕመናን ራሳችሁን አድኑ በጊዜ መምህርዬ ባሁን ሰአት ሁሉም ማዕተብ አስሯል ግን የስም ክርስትና ብቻ ሁነናል መምህራን አባቶች ምእመናንን ግራ እያጋቡ ነው ሰው እንዴት ፁም ፀልይ ስገድ ቁረብ ወደ እግዚአብሔር ቤት ተመለሱ የሚል አስተምህሮ ተረት ነው አታደምጡት ጠንቋይ ናቸው እያሉ ያስተምራሉ ያሳዝናል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
መምህረ በፀሎትህ አስበኝ ስደተኛ ነኝ ወለተ ማሪያም ብላችው አስቡኝ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህር ተስፋ ስላሴ አግዚአብሔ አንተ ከመላዉ ቤተስብ ይጠብቅ ፡ስለገጠመኝ ፡የምንስማዉ አንጃ ምናይነት የስይጣን ፍተኛ ነው ፡አኔ ራሴ ያንተን ገጠመኝ ሳድምጥ መላዉ ስወነቴ ሲዘዋወር ይስማኝል አንዳልከዉ አናቴ ትንሽ አያለዉ ኩል ትቀባኝ ነበር አይኔ ያመኝ ነበር ፡የገርማል መምህር ግርማን ማየት ስጃመር ብሕልሜ ብአይኑ ነዉ የግባሁት ሲል ብህልሚ አየሁት ፡ክዛም ሕህቴ የመምህር ግርማን መከታተል ስትጀምር አኔ ያየሁት ህልም አሳም አያችዉ ስለዚ የኩሉ ልክ ነክ
በፀሎትች አሰቡኝ ወለት ሰንበት ብላቸው አሳብኝ እኔ ከመምህር ተሰፋየ ትምህርት ብቻ መስምት ሆኖብኝ ህይወት አገዛኝ በፀሎትች
መምህር ሲረዝም ደስ ይለኛል
መምህራችን ሁላችንም አናኒያን ዛርያን ሚሳኤልን ከባቢሎን እሳት ያወጣቸዉ ቅዱስ ገብርኤል ሁላችንንም ይታደገን አሜን አሜን አሜን
መምህር እንኳንፐደህና መጠህልን በዘመናችን ከሉት መምህራን ግልፅባለው መልኩ የምትሰጠው ተምህርት ለሚሰማውፐእጅግ ድንቅ ነው ።እግዚኣብሔርእድሜና ጤናን ያድልህ ።
አሜን በእውነት አምላክ ቅዱሳን ይጠብቅልን ሰመተን የማናሰተውል ሆነን እንጂ ድካምህ ህፃናት የማሰተዋል ያህል ነው እሄ ሁላ እንዳን ጠፍ ከክርስቶስ እርሰት ተለይተን እንዳነቀረነው የአባቶቻችን ፀጋበረከታቸው ይደርብን ወንድሜም መምህሬም
እንኳን በደህና መጡ ረቡኒ የሚደቅ ገጠመኚ ራሴን ነው ያየውት እኔ ቤተሰቤ በልጅነቴ ነው የተለያዩት ግን እኔ የመጀመሪያ ልጅ ነኚ ላባት በጣም ይወደኛል እወደዋለሁ አያቴ ግን ከሷ ቤት በሄድኩ ቁጥር ባገኘችኚ አጋጣሚ አባቴን እድጠላው ክፍ ክፍ ነገር ትነግረኛለች ከዛ የነበረኚ ፍቅር እልም ብሎ ጥላቻየ ከልክ አለፈ ቢጠፋ ቢምት ያለውን ነገር ቢያጣ ጭራሽ ከናቴ ጋር ሲለያይ መሬት አልተካፈለችውም የናቴን መሬት ያካፋላት እያልኩ እናቴን እጨቃጨቃት ነበር እድከሰው የማላረገው ጥረት የለም እናቴ ግን ተይው አባትሽ ነው ትዳሩን ይያዝበት ስትለኚ ምኚ አታቂም እያልኩ ጭራሽ እኔ ትልቅ እሳ ትንሽ መስለን እንፎካከር ነበር ግሩም ነው ከስደት ልመጣ ስል እጀራ አባቴ በጣም ጥሩ ሰው ነው አባቴን ይቅር እድለው እድታረቀው አረገኚ ግን ብለውም ቄሜን እሱን ለማኮታኮት ስደት ስሄድ እሰራለታለሁ እያልኩ እየዛትኩ ነው የመጣሁት አሁን እሄን ትምህርት ስሰማ ወደ ራሴ ተመለስኩ ክፍ ምክር ሰው ያስገድላል የኔ ታሪክ ነው ፈጣሪ ይመስገን አባቴን የጠላውትን ያክል እድወደው ነው ያረገኚ የገጠመኙ ባለቤቶች ለዚህ ያበቃችሁ ፈጣሪ ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምእመናን እንኳን ለቄርቆስ ወ እየሉጣ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ❤🙏🙏🙏🙏
አሜን በእውነት እንዴት ደስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
ልዕል እግዚአብሔር ፍቃዱና ጊዜው ሆኖ የኔንም ቤተሰቦቼን ዘመዶቼን ከዚ የጨለማ ህይወት አእምሮዋቸውን ከደፈነው ጨሌ ዛር መንፈስ ያወጣልኝ ዘንድ ፈቃዱ ይሁንልኝ፡፡ የቃል ኪዳንዋ እመቤት ቅድስት ኪዳነምህረት የኔንም ጭንቀት ታስወግድልኝ ዘንድ ከኔ የበረታችሁ ጽጌ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ፡፡ መምህር ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ከክፉ ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ!!
መምህርዬ የጠራሃቸው ነገሮች ምንም አልቀረኝም እና በመጀመሪያ ስተወዉ ለመጀመሪያ የተጋለጠልኝ መንፈስ ጠቁዋር የሚባለው መንፈስ የሚባለው የዛር መንፈስ ነው የአንተን ትምህርት ሰምቼ ነው የተውኩት የእውነት ማሪያምን በጣም በራስ መተማመን ያሳጣል የሚገርመው ከግንባሬ ያለውን ፀጉሬን መልጦኛል ዊጉ ግን ለመተው የመንፈሱ ሃይል ከባድ ስለሆነ በፆም በፀሎት በስግደት በሱባኤ ነው ሚላቀቀው ምክኒያቱም በገዛእጃችን ወደውስጣችን ያስገባነው ስለሆነ ኦድሜ ከጤና ከነመላው ቤተሰብህ ያድልልኝ መድህነ አለም እየሱስ ክርስቶስ ተባረክ
አሜን አሜን አሜን የምህራችን ቃለ ሂውት ያስማልን በፀሎት ያስቡኝ አፀደገብሬኤልብለው እስከነቤተስቡቼን እኔስ ክፊ መንፍስ ለመስገድ ልክ ስዘጋጅ በሀሳብ ውስጥያስገባኛል ምለው ሁሎ ግራ ይገባኛል ፀዮልኝ
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ይጠበቀኝ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደሲ የሚል ትምህርት ነው እኔ ብታስተምር ብዬ የማስበው ነበር ስለ ኩሉ እሱይ ነገርልኝ ለተጠቃሚ እህዮቼ እኔ ይመስገን አንድም ቀን ነክቶኝ አያውቅም በተፈጥሮዮ እኮራለው ተመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ የኔ ወዳጅ እቁ መምህርዬ እማ ፍቅር እቅፍ ድግፍ ታድርግህአሜን አሜን አሜን
ሱባኤ ለመያዝ ፈልጌ እንዴት እንደሚያዝ አላወኩኝም አስረዳኝ
ሱባኤ ምድነው ብለሽ ግቢ መምህር ተስፋየ ያስተማረው አለ
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለናተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን በስመአብ ኩድ ነው እኔም አያቴ ትቀባኝ ነበር ግን ከልጅነቴ ጀምሮ ቀኝ አይኔ ብዙ አያይም 100%25 ቢያይልኝ ነው በጣም ከበመድ ነው እግዚአብሔር ይርዳን በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ሀብተ ዮሐንስ ከነ ቤተሰቦቻችን
መምህርዬ ወንድሜ አባቴ የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለይህ
እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን
በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እውነት በጣም ሲያስተምር ገጠመኝ ነው
እኔንም እግዚአብሔር በስም ነው ላይ
አይነልቦናችን ያብራልን❤❤❤
ክብሩ ይስፋ መዳኒአለም ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን በነሱ ቤት የገባ መፈስ ቅዱስ በኛም ቤት ይግባ አሜን አሜን አሜን
መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ ኪዳነብረት ትጠብቅህ መምህሮቻችንን ያተን ገጠመኝ ያለወጠዉ ምን ሠዉነዉ ምመምህሮቻችንን ያብዛልን በዉነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህርዬ አንተን የሰጠንን እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን እንደ ወንድም ስትቆጣን እንደ መምህር ስታስተምረን እንደ ኮሜዲ ደግሞ ስታስቀን እንኳን 1 ሰዓት እንደ ህንድ ፊልም 3 ሰዓት ብታብራራ መስማት አይሰለቸኝም አንተ ብቻ ጊዜ ኖሮህ አቅርብልን። እግዚአብሔርን በጣም ነው የምታስቀኝ😂😂
የሰው ህይወት የምትቀይሩ አባቶች ከእኔ ከሀፃተኛዋ ቀንሶ እድሜ ይስጣችሁ አንድ ቀን ለእኔም ይገልፅልኛል
መምህረየ ስራላይ ሆነን. ተመሰጠን ስለምንሰማው. ተሎ አጭር ኮሆነ እማ. አይመችም አንድ ግዜ ከፍቸ መሲሉ ቀን ቀሆንኳ ደስ ባለኝ ነበረ
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፆለት አሰብኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ
እማምላክ ወላዲተ አምላክ እናቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ታስብሽ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
አብዛኛው የምትነግረን ገጠመኝ ከእኔ ህይወት ጋር በጣም ነው የሚቀራረበው ፣ህይወቴን በደንብ እንዳየውና ጠላቴ ምን ያህል ሲጫወትብኝ እንደኖረ ሳስብ በጣም ነው የማዝነው በተለይ ቤተሰብ የሚያመጣውን የዛር መንፈስ እና ጣጣው በእኛ ቤት የነበረ ግማሹን በሞተ የወሰደ የቀረነውንም እንዳንስማማ እያደረገን እየታገልኩ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ ።
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
ዘመንኩን እኮ ዘረኛና ሰዎችን የሚያጋድል ሰው ነው ቸሩ እግዚአብሔር ልብ ይስጥልን እንጂ መምህርዬ እንደርሶ ያሉትን ያብዛልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የብዙዎች ነፍስ ድናለችን
ገብረ አረጋዊ ብላቹው ባለቤቴን በፀሎት አስቡልኝ
እር መምህርዬ እኛ ቤት ናልን ለምነንክ አንተን ለማግኘት በጣም ነው የምንፈልገው የብዙ ሰው እይወት ነው የሚድነው መምህር
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ ወለተ ማርያም እስከ ቤተሰቦቸ አስቡኝ ፈተና ውስጥ ነን😭😭😭
እግዚአብሔር ያስብሺ
እኔንም አስቡኝ ወለተ ማርያም😢😢
emabrhan ye libshn meshat tefethmlsh ehite
እግዚአብሄር ያስባችሁ የኔን ብትሰሙ ታለቅሳላችሁ በገዛ እህትና ወንድሜ ለዛውም ታላላቆች በጣም ምቀኛ ሆነው ሁሌ እኔን መጣል ነው እቅዳቸው😢
መምህርየይ ምሉእ መዓልቲ ስምዕ ተትዉዕል እውን ኣይስልችየንን እግዚአብሔር ይመስገን ንዓካ ዝሃበና እግዚአብሔር ቡዙሕ ህይወተይ ተቃይሩ ዝነቃሕሉ ብናትካ ትምህርቲ እዩ ብዝከድካዮ ኩሉ እመብርሃን ኩሎም ቅዱሳን ይሓልዉካ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ሓፍትና❤❤❤
መምህር እኔ ሰንበት ተማሪ ነኝ ግን አንተን እንኳን ልቃወም ትምህርትህን እናገራለሁ ትምህርትህን እመሰክራለሁ ኑርልን ተባረክልን❤❤❤❤
ሰላም መምህር መዳኒዓለም ይጠብቅ
ያንተን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ ወር አልሆነኝም ነገር ግን ብዙ ተምህርቶችን ስሰማ በሁሉም ውስጥ እራሴ አለሁ , ከትምህርቱ እንደ ተማርኩ አንደ አንድ ነገሮችን ማድረግ መምሬአለሁ
መመህር እንድታግዘኝ ፈልጋለሁ