የኛ ውሎ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 275

  • @edenleulseged4439
    @edenleulseged4439 2 ปีที่แล้ว +40

    ምርጥ እናት ነሽ ጨዋ ሴት እወድሻለሁ በጣም ታነቃቂያለሽ ተባረኪልኝ በተለይ በተለይ መጨረሻ ላይ የምትያት , ብንኖርና ጌታ ቢፈቅድ ,🙏❤️

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  2 ปีที่แล้ว

      እሺ አመሰግናለው ማሬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @nigistnigussefamily
    @nigistnigussefamily 2 ปีที่แล้ว +12

    ለልጆችሽ ጥሩ የልጅነት ትዝታ መፍጠር ትችይበታለሽ ጎበዝ እናት ነሽ ፡ እናመሰግናለን❤❤❤

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  2 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለው የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @diborameka6839
    @diborameka6839 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጀግ ባለሙያ እና አስተዋይ ሴት ነሽ:: ብዙ ትምህርት አስተምረሺኛል አመሰግናለሁ!! ጌታ አንቺን ትዳርሽን እና ልጆችሽን ይባርክ!!! 😘😘😘

  • @user-hu4jq7uv6c
    @user-hu4jq7uv6c 2 ปีที่แล้ว +9

    ምትሰሪው ነገር ወላሂ በጣም ይጠቅመናል በተለይ ፅዳት ምግብ የልጆች እክብካቢ ሁሉ ነገር ጠቃሚ ነው እኛም ነቃ እንላለን አቺ ስናይ እደዚ ማሻአላህ

  • @hayatyoutube2237
    @hayatyoutube2237 ปีที่แล้ว

    አስላመ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳንስ ላም መጣሽ እህታችን
    ማሻአላህ።በጣም ሀረፍነው

  • @tekalignmeselech4478
    @tekalignmeselech4478 ปีที่แล้ว +1

    የምታቀርቢው ነገር ሁሉም ዋጋያለውና አስተማሪ ነገር ነው የሚጣል ነገር የለውም በርቺ የጉራጌ መርካማ❤

  • @yergalemwoldu2638
    @yergalemwoldu2638 2 ปีที่แล้ว

    ላንቺ ቃላት የለኝም ተባረኪ ምርጥ እውቀት ከመልካም ስነምግባር ጋር እውነተኛ ሃበሻ ሴት ባለሞያ እንዴት እንደምወድሽ ካንቺ ብዙ ተምሬአለው ዘመናቹ ይባረክ

  • @habeshatube3024
    @habeshatube3024 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው እደዚህ አይነት ቪዲዮ ብትሰሪልን በጣም አሪፍ ነው

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 2 ปีที่แล้ว +4

    በአየሁት ሁሉ ደስ ብሎኛል መልካም ነው የስራሽው ስው ለሚለው ነገር አትጨነቂ አመስግናለሁ

  • @meronshume3150
    @meronshume3150 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው ደስ የሚለው ውሎአቹ ተባረኩ

  • @bettishagebre4634
    @bettishagebre4634 2 ปีที่แล้ว +3

    You’re a strong mom who always inspire me 👏👏👏👏👏keep it up …we are learning from you ❤️

  • @meronyigletu5346
    @meronyigletu5346 2 ปีที่แล้ว +8

    እኔ በጉጉት ነው የምጠብቅሸ በጣም ያነቃቃኛል በሳምት ሁለቴ ብትመጪ ደሰ ይለኛል ልጆች አሉኝ አንቺን ሳይ በጣም እነቃለሁ ጌታ ዘመንሸን ይባርክልሸ❤❤❤❤

  • @azebnegahailu8661
    @azebnegahailu8661 2 ปีที่แล้ว

    yene fikir siyana tebareki edeg bey sewedat

  • @menengirma8713
    @menengirma8713 2 ปีที่แล้ว +2

    አድዬ በጣም ደስ ይላል ሁሌም አሳይን

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጠቃሚ እና እሚያነሳሳ ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @user-io3jj9ib3o
    @user-io3jj9ib3o 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ልጅችሽ አላህ ያስደግልሽ በዩቱብ በሚለቀቅው ፊዲዮ ያቺ ነው ከመጀመራ እስከ መጨረሻ የማየው በስስት🌷🌷🌷🌷🌷💓ጀግና እናት ነሽ ሺ አመት ኑራ👌👌👌🌷🌷🌷💓

  • @ber5705
    @ber5705 ปีที่แล้ว

    Betam gobezi enati neshi geta yibarikshi

  • @edomtaye1597
    @edomtaye1597 2 ปีที่แล้ว

    siyanaye yene konjo edeg beyelgn Betam arif welo.

  • @hiratube8809
    @hiratube8809 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ አሪፍ ነው በርቺ አስተማሪ ነው

  • @addiswoldeyes2216
    @addiswoldeyes2216 2 ปีที่แล้ว +1

    Adoteye you are really strong , programmed mom. keep it up

  • @yewobdardemissie5236
    @yewobdardemissie5236 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቀለል ያለ ውሎ ተባረኪ

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 2 ปีที่แล้ว +5

    ለልጆቿ የምትሰጥ እናት እንዴት አንደምወድ ❤ ተባረኪልኝ ልጆችሽ ይባረኩ🙏🙏

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ይባረኩ!!!የበሶ ጭብጥ ባይሆን ግን ጥሩ ነበር በተለይ ለህፃኗ

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 2 ปีที่แล้ว +2

    thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @abiiiiii8718
    @abiiiiii8718 2 ปีที่แล้ว +2

    I love your videos ... learned so much from it.. you're the best. Keep it up!

  • @emukal
    @emukal ปีที่แล้ว

    አዶናዬ የኔ ልእልት ስወድሽኮ ባለሽበት ከነ መላ ቤተሰቤችሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔዋ ዋውው shere like

  • @tigistnigusse5569
    @tigistnigusse5569 ปีที่แล้ว

    Wawww yena konjo sewedeshe 😍😍😍

  • @teketelabebe5593
    @teketelabebe5593 ปีที่แล้ว

    በጣም ናው ደስ የምትይው ብዙነገሪ ተምርለው

  • @belmasmommy3429
    @belmasmommy3429 2 ปีที่แล้ว +6

    Your positivity always change my mood, you made motherhood so easy and lovely. I love you yene konjo. Agredetade😍😍😍

  • @haimanotgichamo4008
    @haimanotgichamo4008 2 ปีที่แล้ว

    U ARE SO WONDERFUL ENAT Tebareki betam nw mewedsh tebareki betam mesale nesh kayehus bezu giza honogal nafekeshig nebr setsflesh meraken aswatsgn tebeu wow.........

  • @meseguragaw9176
    @meseguragaw9176 2 ปีที่แล้ว

    ልክ ነሽ ልጅን ቢያሥ የአገራቸዉ ባህል አዉቀዉ ሢያድጉ በጣም ደሥ ይላል

  • @marthatube1001
    @marthatube1001 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አድናቂሽ ነኝ በዚው ቀጥይ ደግሞ ጠፍተሻል ሁሌ ነው ምጠብቀው የአችን ውሎ

  • @mariamawitshibeshi9672
    @mariamawitshibeshi9672 2 ปีที่แล้ว +3

    Betam betam tekami new really it's a good motivation for us. Specially for young parents like me. 👍 Pls make more videos.

  • @kalkidanhailemariam6249
    @kalkidanhailemariam6249 2 ปีที่แล้ว +1

    You are an inspiration.....keep it up

  • @edentube9745
    @edentube9745 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጠቅሞኛል በርቺ። ጎበዝ ሴት ወይዘሮ ነሽ

  • @nefisashemsu1899
    @nefisashemsu1899 2 ปีที่แล้ว +1

    ስራሽ በጣም አሪፍ ነው በርቺ ሌላው ደሞ እስኪ በበሶ ምን ምን እደምትሰሪ ቪድዮ ስሪልን
    በተፈጨውም ባልተፈጨውም በሶ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 2 ปีที่แล้ว

    WoW በጣም ጎበዝ ነሽ ዛሬ አጋጣሚ ነበር ያየውሽ

  • @marthawoldemariam4304
    @marthawoldemariam4304 2 ปีที่แล้ว +1

    You are the best my dear. Ofcourse you help lots of ppl. You are very strong and a very positive person may God bless you and ur family more.

  • @zufanhussen7849
    @zufanhussen7849 2 ปีที่แล้ว

    Betam gobez neshi negetive leminageru bota atesechachew... betam enamesegenalen berchi🥰

  • @mekdykzy2608
    @mekdykzy2608 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow a beautiful family ❤️

  • @rodieyor
    @rodieyor 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ደስ የሚለው የእናንተን ውሎ ማየት በጣምም ነው የሚያነቃቃው። ብዙ ጊዜ ራሴን እንድመለከት ነው የምታደርኝ( የሲያና እኩያ ልጅ አለችኝ እና ሲያናን ሳይ እሷን እያሰብኩ ነው ማየው በስራዬ በጣም Busy ነኝና ለሷም ጊዜ መስጠት እንደሚኖርብኝ እኔም እንዳንቺ ጠንካራ መሆን እንዳለብኝ ነው ማስበው። የሆነ ቤተሰቤ የሆንሽም ያክል ነው የሚሰማኝ ፣ብንሆንም ምኞቴ ነውና እና በርቺ በዚሁ ቀጥይ ኑሪልን ለማለት ያክል ነው።

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 2 ปีที่แล้ว +1

    you make look everything easy and thats motivating😍😍😍

  • @lilya5122
    @lilya5122 2 ปีที่แล้ว +2

    You are doing excellent job God bless you❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 ปีที่แล้ว +1

    ሲያናዬ እራሷን ችላለች በቃ ፈጣሪ ያሳድግሽ💋 ውሎሽን ሲመችስ ስሪልን ይጠቅመናል

  • @almazlema488
    @almazlema488 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ መልካም እናት ነሽ

  • @dawitzeleke4533
    @dawitzeleke4533 2 ปีที่แล้ว

    Betam entekemalen tebareki

  • @hayatyemam6123
    @hayatyemam6123 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ በጣም ጥሩ ነገር ነው የምታሳይን ሞራል እየሰጠሸን ነው በዚሁ ቀጥይ በጣም እናመሰግናለን

  • @sintuwerke3830
    @sintuwerke3830 2 ปีที่แล้ว

    Betam arif new asitemari new berchi 👍🙏

  • @raniahussen8764
    @raniahussen8764 2 ปีที่แล้ว

    You are so postive ,betam tetkmiyales minim migoda neger yelshim

  • @rodieyor
    @rodieyor 2 ปีที่แล้ว

    እሸይ ሲያና ቆንጅዬ እንደእናቷ። ምርጥ እናት ስወድሽ!!!

  • @yebirhanmomlvu3712
    @yebirhanmomlvu3712 2 ปีที่แล้ว +3

    Strong mama keep it up ❤️

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix ปีที่แล้ว

    Great job mom❤

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x 2 ปีที่แล้ว +1

    እውይ የኔ ማር እግዚያብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ አደች

  • @artdreamer440
    @artdreamer440 2 ปีที่แล้ว +2

    So beautiful 😍!

  • @meronbetana14
    @meronbetana14 2 ปีที่แล้ว +2

    You are such a blessing! I find all your content very encouraging and uplifting… you bring energy into my life and motivate me to do better for my family ❤️…. Keep up the good work… it’s appreciated ❤️🙏

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 2 ปีที่แล้ว +2

    adotye gobez ymgmeris negh❤❤❤👏👏👏

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆጀ እግዝያብሔር ያሳድግልሽ

  • @alems4577
    @alems4577 2 ปีที่แล้ว +3

    you are an amazing woman keep on doing what you’re doing it’s a very inspiring for us Always excited to see you.

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለየት ያልሽ እናት ነሽ ለቤትሽ ያለሽ ክብር ልዩ ነው ትህትናሽ ሁሉ ነገርሽ ይመቸኛል ለኔ አደኛዬ ነሽ በእውነት ባለቤትሽ እድለኛ ነው

  • @mayda77
    @mayda77 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲citamiru yene konjo wwwwwooooooww

  • @socialtube2616
    @socialtube2616 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥይ

  • @lt963
    @lt963 2 ปีที่แล้ว +3

    I am proud of you!!!

  • @rachelgedefaw5123
    @rachelgedefaw5123 ปีที่แล้ว

    ጀግና እናት ነሽ ውዴ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው ቶሎ ቶሎ ስሪልን

  • @medi2025
    @medi2025 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምታነቃቂኝ በጣም አድናቂሽ ነኝ

  • @selamhailu9357
    @selamhailu9357 2 ปีที่แล้ว +1

    I learn a lot from you God bless you 🙏🙌💯✨😌❤🙏🙌

  • @rahelabay2871
    @rahelabay2871 ปีที่แล้ว

    Betam gobez enat nesh mtasqegni

  • @enchalewebabu5302
    @enchalewebabu5302 ปีที่แล้ว

    AJIYET BETAM NEW YEMIKETATELISH EHITE TEBAREKI

  • @robelgirma214
    @robelgirma214 2 ปีที่แล้ว +2

    Adotye next time tell us about you and your life journey ❤❤

  • @almazethio4434
    @almazethio4434 2 ปีที่แล้ว +8

    ልዩ ሴት እኮነሽ አችን ማየት እደት እደሚያስደስተኝ 🥰❤️ባልሽ በደህና ቀን ቤተስብ መርቆቶል የምር 🥰❤️

  • @koniberi200
    @koniberi200 2 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher yebarksh, des yemil temokiro naw yemitakafyen Adotye🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Fiyori-ye6qv
    @Fiyori-ye6qv 2 ปีที่แล้ว

    ስያናየ yene konjo 😄😄😄ወጡ ብቻ አጀራ ብቻ ጎበዝ ናት መንካታ ብቻ ይበቃል

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 10 หลายเดือนก่อน

    ዋዉዉዉ ምርጥ ጓበዝ ሴት ነሽ ታነቃቃያሽ።

  • @meseretzewge5785
    @meseretzewge5785 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ እናት❤

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 2 ปีที่แล้ว +1

    adotye gobez ymegemera negh❤❤❤👏👏👏

  • @elschdayelschday1668
    @elschdayelschday1668 2 ปีที่แล้ว

    Adot selam, ulu negeresh orginal new. .betam des yelal. .Ine Bezu neger keanech temereyalu. .tnxs. .

  • @hanadegefa9772
    @hanadegefa9772 2 ปีที่แล้ว

    Thanks yene konjo u ar amazing bless you 🙏😍

  • @elizabethworku5959
    @elizabethworku5959 2 ปีที่แล้ว +6

    Adot. You’re very organized person. I really admire you.

  • @meseretterefe8857
    @meseretterefe8857 ปีที่แล้ว +1

    You are best mama ever

  • @EBMT
    @EBMT 2 ปีที่แล้ว

    Tebarki 💛

  • @ekram5183
    @ekram5183 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ይጠቅማል እንጂ እኔ እደዚህ አይነት ቪዲዮ ሥትለቂ አይቼ ሥጨርሥ እኔም በንቃት ነው የተሠራውንም ደግሜ ልሠራ እችላለው😁❤

    • @lemlemdemese59
      @lemlemdemese59 2 ปีที่แล้ว

      Adotiye hule naw miketatalaw videoshen baxam yexaqmal amasaginalaw

    • @hiwiyetarik
      @hiwiyetarik 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም 😁 ኢነርጂዬ ናት 🙏

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  2 ปีที่แล้ว

      እሺ ማሬ በጣም

  • @aishasayed3306
    @aishasayed3306 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነወ እምወድሽ ፈታ ነው እምታረጊው❤❤❤❤

  • @meseguragaw9176
    @meseguragaw9176 2 ปีที่แล้ว

    በርቺ እህቴ

  • @ng4090
    @ng4090 2 ปีที่แล้ว

    ሽሮ በዘይት ወይም ጨው በዘይት ምጣድሽን በማሰስ ሞክሪ ለአስቸርጋሪ ምጣድ ብዙ ጊዜ መፍቴው ይህ ነው።
    መልካም እድል

  • @meskeremnigatu6078
    @meskeremnigatu6078 ปีที่แล้ว

    በጣም ጐበዝ ለልጆችሽ የምትሰጪው ቦታ በጣም ደስ ብሎኛል እና ልጄ 2ዓመት ከ6ወር ሆኗታል ግን ምግብ ብዙም ናት ታስቸግራለች ምን ትመክሪኛለሽ

  • @feruzwedaju1515
    @feruzwedaju1515 2 ปีที่แล้ว

    Betam dess ylal gin masha allah be lijish betammm new yemkenaw ye lije ekuya nat bzu geze kanchi ayche emokralew gin endemgb yemttelaw neger yelem bezalay tut attebam uffffff ende tlk sew new yamtalat ena banchi lij yemkenaw allah yasadglsh gobez enat nesh

  • @Fano342
    @Fano342 2 ปีที่แล้ว

    Betam ytekmal yankakal tebareki endet shay bewetet endemisera betasayin betam wedalew gin endet endemifela alawkim tebareki .

  • @LovedbyJesus1900
    @LovedbyJesus1900 2 ปีที่แล้ว

    Blessed Mom!

  • @senaitsolomon956
    @senaitsolomon956 2 ปีที่แล้ว +3

    I am always amazed by your energy, I am wondering what time do you get up to do all this work?

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  2 ปีที่แล้ว +4

      To be honest with you. I'm not early morning person. I get up from 7:30 to 8 if there is no school. but on school days, I get up 6:00.

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 ปีที่แล้ว

    አዶትየ ስራሽ እጅግ መልካም ነው ግን ትንሽ ወገብሽን ጠንቀቅ እያልሽ

  • @betykifle7512
    @betykifle7512 ปีที่แล้ว

    እውነት ጌታ ይባርክሽ እኔ የኔን የነገር ለሰው የምነግረው ሰውን ለማነሳሳት ነው ሌላው ጉበዝ ጨዋ ሴት ነሽ 🥰

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ተቃሚ ነው በርቺ

  • @munamenju2114
    @munamenju2114 2 ปีที่แล้ว

    Hi Adotye geta abizeto ybarkish yegen seb

  • @mekleetkebede2986
    @mekleetkebede2986 2 ปีที่แล้ว

    ውሎሽበጣ ደስ ይላል:: ትጋትሽ መቼም ሁሌም ይገርመኛል:: ግን አንድ ነገር ከጠቀመሽ Video ስታነሺ የማይመለከታቸውን ሰዋች አታካቺ:: ዋና ቦታ አንዳንድ ልጆች ተቀርፀዋን:: :

  • @etm4603
    @etm4603 2 ปีที่แล้ว

    ቪዲዬችሽን በሙሉ እከታተላለሁ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ሁሌ የምታነሺው ሀሳብ፡

  • @titinasina2686
    @titinasina2686 8 หลายเดือนก่อน

    yiserabih ane

  • @elisagetnet1124
    @elisagetnet1124 2 ปีที่แล้ว

    adoty thanks so mach I like it UR ALL OF UR WORK

  • @yayne7001
    @yayne7001 2 ปีที่แล้ว

    Endezih vilog sitseri betam des yilegnal anchi kemitiyiw kemitaregiw i get information thanks.

  • @galanetolu9051
    @galanetolu9051 2 ปีที่แล้ว

    I love your video god bless you

  • @lydiaayalew4833
    @lydiaayalew4833 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው እንጂ ምትጠቅሚን ማሬ

  • @genetaddisu531
    @genetaddisu531 2 ปีที่แล้ว

    May God bless you sis! how old is Siana? Degmo endet endemtamruko

  • @edmalemayinadis9426
    @edmalemayinadis9426 2 ปีที่แล้ว

    በጣምጎበዝነሽ