Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah Amen Amen praise the almighty God bless you abundantly you all elelelelelelel🙌🏼🙌🏼🙌🏼❤❤❤❤
geta endet beserabi new yehin gitim yesetaki beka fashin yahone zemen yemayeleweto mezumer new beka yante mezomoroch sew yaderigalu ufffffff geta yeberki joye
benegeroche hulu lay Ye Egzihabiher tiliknet sawuj ansew agegnachewalew, John Mezmurochih ayere nachew. ante le tiwuld yesete amlak yimesgen. Zemenik yilemlim. My Love is Great For u.
Amen You are Blessed You look so Awesome Apostle Singer Yohannes Girma & Wow so beautiful Zetseat Choir I love u All God bless u All May God bless u More & More in the name of Jesus Christ All by the power All & I love this song ከሰማያት በላይ - Kesemayat Belay ( Live Version) || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir Tebarakecho Zemenicho Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
ያንተን መዝሙር ጫት እየቃምን ከጓደኞቼ ጋር እንሰማው ነበር እና ዝም ብዬ አለቅስ ነበር ከዛም በሚገርም ሁኔታ ጌታ አገኘኝ አሁን በጌታ ከሆንኩ አስር አመት ሞላኝ በቤተክርስቲያን እያገለገልኩ ነው ክብር ለጌታ ይሁን ብዙ ወጣቶችን ጌታ በአንተ መዝሙር አስመልጧል እግዚአብሔር አንተን እና ያንተ የሆነዉን ሁሉ በክርስቶስ ይባርክ።
Betam ygermal enem betemesasay aynet chat eyekamku new yesemahut beteley “yelbe desta geta“yemilew mezmuru lebe lay kere ahun getan kagegnw enem 10 amete honegn ahun agelgay negn kbr le eyesus yhun ❤🙏🏽
@@ShalomAfework9 amen keber le eyesus yehun tebarek wendeme!!
Tebareku
❤
What amazing testimony is it 🤦♀️🤦♀️🤦♀️May your life end with him 🤗
ጌታ ሆይ እያመለኩህ ዘመኔ ይለቅ ❤
Amen....
Wowww me to
AMEN
አሜን❤
Amennn
አንተ የሰራሀው በስንዝር የለካሀው ይህ ሰማይ ትልቅ ከተባለ ሰሪው ምን ትባላለህ❤❤❤
ሠማይን ዘርግተህ እንዲህ አንጣለሃል
ከትልቅነቱ ብዛት የሰው ስሌት ያልፋል
አንተ የሰራኸው
በስንዝር የለካኸው
ይህ ሰማይ ትልቅ ከተባለ
አንተ ምን ትባላለህ
አዝ፦ ከሰማያት በላይ በላይ
ከምድርም በላይ በላይ
ከፍጥረታት በላይ በላይ
አንት ትልቅ ነህ
አንት ትልቅ ነህ (3x)
በምድር ለሚኖሩ ምድር ሰፊ እርስት ናት
ስፋቷን በብዙ ቁጥር የሚያሰሏት
አንተ ግን ጌታዬ ትልቅ ትልቅ ነህ
በክበቦቿ ላይ ትቀመጣለህ
ከፍ ከፍ ላድርግህ
አዝ፦ ከሰማያት በላይ በላይ
ከምድርም በላይ በላይ
ከፍጥረታት በላይ በላይ
አንት ትልቅ ነህ
አንት ትልቅ ነህ (5x)
በምድር የሰው ቁጥር እጅጉን ብዙ ነው
ከአዳም ጀምሮ እስካሁን የኖረው
በፊት ይህ ሁሉ ሲታይ የእኔ ጌታ
በገንቦ እንዳለች ትንሽ ጠብታ
ምትገርም ነህ ጌታ
አዝ፦ ከሰማያት በላይ በላይ
ከምድርም በላይ በላይ
ከፍጥረታት በላይ በላይ
አንት ትልቅ ነህ
አንት ትልቅ ነህ (3x)
❤❤❤❤❤
Tebarek🥰
Bless you
Bless you
ይህንንም የፃፈልን ጌታ ይባርህ/ሽ
የወንጌል ቃል ሰምቸ እንድድን ያደረገኝ የእግዚአብሄር መንፈስ ስሙ ይመስገን ምክንያቱም እኔ ምን ያህል ልቤ ጠማማ እና ደረቅ ሰዉ ነበረኩኝ ስሙ ይባረክ የእስራኤል አምላክ አዶናይ
ይህ ለእኔ ዛሬ መፅናኛ ቃል ነው ተባረክ 🙏
ዮሀንስ ግርማን❤ እና ዳንኤል አምደሚካኤልን ጌታ ባያስነሳልኝ ኖሮ እስካሁን እዛ ጫት ቤት ከገረባ ጋር እየተጠረኩ ነበር እ/ር ጆሮዬን ከፍቶ ያንተን ዝማሬ አሰማኝ ወጣው ወጣው ከዛ ሲኦል ሂወቴ🙏🙏🙏🙏❤️
😂😂😂😂😂😂 ጨዓት ያስቃል አሁን ጌታን ማግኘትህ ደስ ይላል❤❤❤❤❤
ደሠፐሠነ.ሠሠነ
@@metafriyaawel
ከሰማያት በላይ
ከምድርም በላይ
ከፍጥረታት በላይ
አንተ ትልቅ ነህ 4X
ፓስቴር አደለም ስትዘምር ገና ክታር ይዜ አይንህን ስትጨፈን መንፈሰ ያነቃቃል ቃላት የለኝም ውስጤ ነህ ሙሉ የዘፀአት ኳይሮች እግ/ር ዘመናቹን ይባርክ❤
በሰማይም እንደዚህ አይነት መዝሙር ነው የሚጠብቀን።
🙏🙏🙏🙏
መሔድ ናፍቆኛል!
ጌታ እግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ አመሰግናለሁ ከተረሳሁበት በጫት በመጠጥ መንደር መጥተህ ያወጣህኝ ተመስገን ሌሎች አማልክት እንድታደርግ ይገፋፋሃል ኢየሱስ ብቻ ነጻ ያወጣል ❤❤❤ተመስገንልኝ ፈላጊየ
አንተን አለመባረክ አይቻልም ዘመንህ ይለምልም❤
ይህን መዝሙር እየሰማሁ ከጌታ መልእክት ተቀብዬ አውቃለሁ መንፈሰ ቅዱስ ሙላት ያለበት መዝሙር ነው።
ዘመን የማይለዉጠዉ ድንቅ ዝማሪ መቼም አይሰለችም ጆዬ ተባረክ የናት የአባትህ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
ሁሉንም መዝሙሮችህን ሳዳምጥ በጣም ደስይለኛል ሁልጊዜ ያንተን መዝሙር ብቻ ስለማዳምጥ ጓደኞቼ ለዘማሪ እንደዚህ አይነት ፍቅር አይተን አናዉቅም ይሉኛል 🎉❤❤❤❤🎉😊
እኔም
ጌታ የእዉነት ትልቅ ነዉ ምክንየቱም እኘን ትንሾቹን ትልቅ አርጎን የል
ለዘላለም ነዋሪ የሆነ መዝሙር የማይጠገብ የእግዚአብሔር ትልቅነት ሃያልነት ከዚህ የምበልጥ አምልኮ ምን አለ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክ
ጌታ እየሱስ ዘመንክን ይባረክ ዝማሬ ከአፍክ አይታጣ❤😍
እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ አሜን ❤
ዋው እንዴ ደስ ይላል
ሁሌ በሰማሁት ቁጥር የእግዚአብሔርን ታላቅነት እያሰብኩ የምደነቅበት መዝሙር ነው
በመሰረቱ የጆን መዝሙሮች ተሰምተው የማይጠገቡ ናቸው ተባረክልኝ ጆን እወድሃለሁ !!!!!!
ጆዬ ዘመንህ ይባረክ!! ሁሌም በመዝሙርህ እባረካለው: ዘፀአት ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው ሁሌም ከዚህ መንፈስ አያውጣችሁ::
ነብሰን የሚያረሰርሰ ዝማሬ ተባረኩ ዘመናቸሁ ይባረክ ዘላለም ትልቅ ነወ የእኛ ጌታ
😇😇😇ኢየሱስ ትልቅ ነህ አሜን 🥰
Abo yemtamelkew geta abzto ybarkh enenm kalehubet yante geta biawetagn Endet des endemilegn bemezmurh hule endetetsinanahu new fetari ybarkh
በቃላት የማይብራራ ደንቅ ጌታ ❤❤❤
አሜን አንተ ትልቅ ነህ።
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ። የ 2010 GC Live Worship ቪዲዮ ክሊፖችስ ?
ደግሜ ደጋግሜ ያንተ መዝሙሮች እሰማለው ግን እስካሁን አልጠገብኩም ተበርክ እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልክ ♥️♥️
ጌታ ይባረክ መዝሙሩን ስወደው ❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታይባረክመዝሙሩንስወደው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ነብሰን አረሰረሳት፣ ሰምቸ ማቆም አቃተኝ። ገታ ይባርክ
ቃል ኪዳንዬ በጌታ ፀጋ ትከሻሽ የሰፋ የእግዚአብሔር ልጅ በርቺ።
ሊሊ እና አዜብ በብዙ ሰማያዊ መዝሙሮች ተባረኩ!
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አንታ ትልቅ ናህ አሜን አሜን እያሱስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
ዋው ድንቅ መዝሙር ነው ኢየሱስ ይባርክ።
Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah Amen Amen praise the almighty God bless you abundantly you all elelelelelelel🙌🏼🙌🏼🙌🏼❤❤❤❤
Amen❤❤❤
Joye, you are blessed. May God bless you abundantly.
Ante Gin Getaye Tilik Tilik Neh.....
Kesemayat Belay Ante Tilik Neh.
Zemenachichu yilemilim pastor John.
ዘመንህ ይባረክ ነብሴን አረሰረስካት
Geta abzito yibarkachu be mezmurochih tesnanichalew joye and zeseat choir geta abzito yibarkachu
Tebareku bebzu amen ante telk neh aba!
❤️አንቴ ትልቅ ነህ🙏🙏🙏🙏ተባርኩ❤
ይኸን መዝሙር በጣም ነዉ የም ወደዉ ስትዘምር አብረክ እጮህ ነበር ብርክ በልልን
geta endet beserabi new yehin gitim yesetaki beka fashin yahone zemen yemayeleweto mezumer new beka yante mezomoroch sew yaderigalu ufffffff geta yeberki joye
🙏🙏🙏🙏🙏አግዚአብሔር ዛማንህ ይባረክህ አመሰግናለሁ በጣም እውዳለው ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
እሰይ ጌታችን ይክበር
❤❤❤❤አሜን ሃሌሉያ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ❤❤❤
አንተ ትልቅ ነህ የኔ ጌታ
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
Beautiful! God bless you all!
እልልልልልልልልል❤❤❤
What a unique music style also the gospel song
🙌🙌🙌🙌glory to the one and only king of kings Jesus
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ተባረክልንንን ❤🙏
benegeroche hulu lay Ye Egzihabiher tiliknet sawuj ansew agegnachewalew, John Mezmurochih ayere nachew. ante le tiwuld yesete amlak yimesgen. Zemenik yilemlim. My Love is Great For u.
Wudoche iwodachawl❤❤❤ tsega ybzalachu
አሜን አሜን ኢየሱስ ሰምህ ይባርክ አሜን❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰😊😊
ጌታ ይባርክህ
ዘምንከ ይባረክ ፓተር ጆን ተባረክ በኢየሱስም 🎉🎉🎉🎉🎉
Ameen ke hulum belayi getaye tebaerku
Amen You are Blessed You look so Awesome Apostle Singer Yohannes Girma & Wow so beautiful Zetseat Choir I love u All God bless u All May God bless u More & More in the name of Jesus Christ All by the power All & I love this song ከሰማያት በላይ - Kesemayat Belay ( Live Version) || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir Tebarakecho Zemenicho Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
አንተ ትልቅ ነህ አንተ ትልቅ
አንተ ትልቅ ነህ
Blessed 😇 worship 2023/2016. Hallelujah hallelujah hallelujah God bigger ❤❤❤❤❤❤
God bless you our blessing joye❤
እገዛበሆረ የባረከህ
❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow amazing god bless you
የ ዘመናችን በርከት ነህ
tilikinetun meredatina mezememer minegna metadel newu.tsegawu yibizalachihu
😢bante mezmure geta aginchalew kibir hulu le egzabhr Aab , le egzbhr weld,le egzabhr menfes kidis yhun
ጌታ ይባረካችሁ
Blessed 🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን 💚💛❤💚💛❤💚💚💚💚💙💙💙🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን❤
I have'nt a word to explain it God bless you so much ❤❤❤
Many blessings John👏👏👏
Our God is great!!!!❤❤❤❤
አሜን አሜን👏👏👏💞👏💞👏💞💛💚❤️
Praise God እልልልልል ተባረኩ ዘፀአት ኳየር ጆያዬ you are so blessed ❤❤❤
Geta yesus ybarkachu kbr leyesus yhun ❤❤❤
Amazing song be blessed
Eg .r bewnetm bante yiseral john tebarekln ❤❤❤❤❤❤
Ante tilk neh eyesus ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢?ጌታ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኩ
Ameeen kibir la geta yihuni❤❤❤
Yanten mazmurochin sisama nabsehe haset tadrgalech abetu amlake tebarek
አሜን
ትልቅ ከማለት ምን ይባላል
Love this!
Ameeeeeen ate tiliqi nahi amen
Ameeeeeen ameeen ameeeen
👏👏👏👏👏🎻🎻🎻💞💞💞💞🍇
Amen Amen Amen Amen❤❤❤❤
Ameneeee...Anttlkinowi🙏🙏🙏🙏💪💪💪🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Enwodihalane tabarake
🎉ተባረኩ
Herod yehonu endante zefagn Egziabher yikir yibelachu endemiyantselatsil kachil honachu ashchegerachu temeles birr zina kemefelegih yetenesa Egziabher asazinehal yekomk mesloh endewedek asib temeles wedehuala zor bileh yatefahaxhew tifatoch temelket geta yikir bay bihonim tiebitegnochn yawaridal geta yirdah aznalew ehe melekit fetire adelem yemitsifew joro yalew yisma
Herod
Herod
We love you❤❤❤❤ tebarekulin
❤❤❤❤❤❤kalat yelengim joye❤❤❤
I am satisfied John
ባንተ,ዳንኤል አምደሚካኤል ኤፍሬም ተከስተነን ባልሰማ ጌታ አይገባኝም ነበር
Joye geta tsegahin yabzalik
አሜን አሜን አሜን
Egizebiher besemayim bemidrim yibarikih