አጋንንት ላወቀበት ያስጠቅማል! ልዩ ትምህርት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 556

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃል ህወሃት ያሰማልን አባታችን

  • @slmeasfa8536
    @slmeasfa8536 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን 🙏

  • @tsigehaylu8798
    @tsigehaylu8798 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen

  • @ሚሚፍቅርስወድሽአገሬ
    @ሚሚፍቅርስወድሽአገሬ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለይወትን ያሰማልን መምህር

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምራችን

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen.

  • @ኣመተፃድቃን
    @ኣመተፃድቃን 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ablfvm
    @ablfvm 4 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ትምህርት ነው።

  • @abrahamembaye4114
    @abrahamembaye4114 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @basilmutaz3189
    @basilmutaz3189 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale7308 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
    @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ርጅም አድሜ ጤና ጸጋውን ይብዝልት መ ም ህ ር

  • @mekdesmekdes4522
    @mekdesmekdes4522 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቴ

  • @tigraweytieyegalzomjeganuz676
    @tigraweytieyegalzomjeganuz676 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen qalehiwet yesmeana KBR memhrna xegawun yabzalk

  • @welatesenbatwelatehana6087
    @welatesenbatwelatehana6087 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen KalHiwet Yasemalen Memerachen Yagelegeloteh zemen Yebareki

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @adehenaweldegebriel6176
    @adehenaweldegebriel6176 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ፀጋ መንፈስን ያድልልን

  • @ninnod1369
    @ninnod1369 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @yisehakabebe8708
    @yisehakabebe8708 2 ปีที่แล้ว +1

    እረጅም እድሜ ይሰጥልን

  • @takotako7051
    @takotako7051 3 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋውን ያብዛልሕ መምህር

  • @ሞገስብርሀኑ
    @ሞገስብርሀኑ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልወት መምህር

  • @yegebriellij1832
    @yegebriellij1832 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀጋ በረከት ረጅም ዕድሜና ጤና ጋር ያቆይልን

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 4 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ፀጋውን ያብዛል

  • @yeneyemengestu2241
    @yeneyemengestu2241 ปีที่แล้ว +1

    አባ እድሜ ይስጥልኝ

  • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
    @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 4 ปีที่แล้ว +307

    ጉልቤቴን አሞኝ እጅጉን ተጨንቄ ነበር ለድግል ማረያም ነግሬት እኔን በሀጥያት የተጨማለቁትን ፈዋሰችን እበከቹ እልልልልል እየለቹ አዘኝቱን ወለለይቱን ድግል ማረያምን አመሥግኑልኝ

    • @MaryMary-xx9bi
      @MaryMary-xx9bi 4 ปีที่แล้ว +4

      Eelelelelelelelelel besteyt hooy keber Hulu lanchi yigbashal

    • @shrtobadye2006
      @shrtobadye2006 4 ปีที่แล้ว +4

      እልልል ልልልል እልልል ልልልል

    • @hiruthabswit4410
      @hiruthabswit4410 4 ปีที่แล้ว +2

      Fetry yemsgen des yelal embrhan kebr yegbtal

    • @banteyrguaregay6959
      @banteyrguaregay6959 4 ปีที่แล้ว +3

      ELLLLLLLELLLLLLELLLLLLL.AMEN AMEN AMEN.

    • @ያመነየተጠመቀይድናልያመነ
      @ያመነየተጠመቀይድናልያመነ 4 ปีที่แล้ว +3

      እልልልልልልልልል
      እልልልልልልልል
      እሌልልልልልልልለ
      ነይነይ ወደኛ ማርያም አማልጂን ከልጂሺ ከመደሀኒ አለም

  • @samuelasfaw9337
    @samuelasfaw9337 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የሰጡን በጣም በትክክል !
    እግዚአብሔር ከረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ።

  • @bettytsegaye4165
    @bettytsegaye4165 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ትህትናዎ ራሱ መልካም ነው ካገር ከወጣሁ 17 ዓመቴ እግዚአብሔር ፈቅዶ እመቤቴ ለደጇ አብቅታኝ በአካል እንዳገኝዎ እየተማፀንኳት ነው

  • @mggb9549
    @mggb9549 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህር ሐር

  • @AlyiaAlyia-kt1ct
    @AlyiaAlyia-kt1ct 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መምህር

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ብእውነት አባታችን ፀጋውን ያድልልን

  • @mahilattim7300
    @mahilattim7300 4 ปีที่แล้ว +83

    መምህር እኔ በጣም ተለውጫለው የእርሶን ትምህርት እየተማርኩ ቃለህይወት ያሰማልን
    የወለላይቱ ልጆች በርቱ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን

  • @tilahungetaneh7799
    @tilahungetaneh7799 2 ปีที่แล้ว +1

    እመብርሀን በጣም ትልቅ ትልቅ እድሜ እና ፀጋ ትስጥልን

  • @dagmawi6893
    @dagmawi6893 2 ปีที่แล้ว +1

    እባኮ ሀይለሥላሴ እባላለው በጸሎቶ አስቡኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
    @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +40

    እረዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥልን አባዬ

    • @ቅድስትሀገርእየሩሳሌም
      @ቅድስትሀገርእየሩሳሌም 4 ปีที่แล้ว

      የእመቤታችን መቃብር እየሩሳሌም
      th-cam.com/video/oBj2ra-0IO4/w-d-xo.html&feature=share

    • @zorthodox1104
      @zorthodox1104 4 ปีที่แล้ว +1

      የእመቤቴ ወዳጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

  • @tembeef6392
    @tembeef6392 4 ปีที่แล้ว +65

    መምህር በዚህ ኣጋጣሚ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እኔ የምኖረው በኣሜሪካ ነው እድሜ 31 ነው ኦርቶዶክስ እምኔቴ እወድሃለሁ ግን 31እድሜ ውስጥ ግን ፀልዬ ኣላውቅም ነበር ኑሬን በጣም ጥሩ ነው ግን ሰላም የለኝም ኣሁን የእርሶ ስብከት ሰማ መፀለይ ስጀምር በሂወቴን ተሰምቶኝ የማያቅ ደስታ ነው የተሰማኝ እስከሁን ሳላቀው ሲያሰቃየኝ ኑሮዋል ስቃይ ስል በበሽታ ኣይደለም ደስታ የለኝም ነበር ሁሉም ኣለኝ ግን ግራ ይገባኛል ምን እንደማድርግ ኣውቅም ብቻ ቡዙ ጉድ ነው ወዘተ ለማንኛውም መምህር ከዚህ ማኣት ያወጡኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር እግዚአብሔር ብርታቱ ይስጦት🙏🙏🙏

    • @kesishenokweldemariam2240
      @kesishenokweldemariam2240  4 ปีที่แล้ว +20

      ተመስገን በርቺ!

    • @tembeef6392
      @tembeef6392 4 ปีที่แล้ว +5

      ኣሜን እሺ እበረታለሁ እግዛብሄርን ይስጥልኝ 🙏🙏🙏

    • @Artmediahouse
      @Artmediahouse 4 ปีที่แล้ว +5

      Tem Beef አሜሪካ ነው ምኖረው እኔም የት ስቴት ነው ምትኖሪው እህቴ!
      ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን!

    • @tembeef6392
      @tembeef6392 4 ปีที่แล้ว +1

      ትንሳኤ ዘ ኢትዮጵያ ሰላም Dc

    • @tembeef6392
      @tembeef6392 4 ปีที่แล้ว +2

      ትንሳኤ ዘ ኢትዮጵያ እሺ ኣመሰግናለሁ

  • @tpainkiller8226
    @tpainkiller8226 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ አባታችን ርዕሱን አይቼው ደንግጬ እጅግ ገርሞኝ ነበር። አጋንንት መከራውን ሲያበዛብን ወደ ፈጣሪያችን መጠጋትና መጠቀም እንዳለብን ያነቃናል። ይህ ነው አጋንንት ያስጠቅማል የማለት መልሱ። ከሁሉም በላይ መከራ ያስተማረው ይበልጣልና ውድ አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አሜሜሜሜሜሜን።

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለሂወትንያሰማልንአባታችን

  • @keyayemareyamlje942
    @keyayemareyamlje942 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ እግዚአብሔር ይባርኮት የአገልግሎት ዘመናቹዉ ያርዝምላቹ በፀሎታቹ አስቡ ወለተ እየሱስ 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 4 ปีที่แล้ว +32

    በመምህር ተስፋዬ አበራ እና በቀሲስ ሄኖክ ያገኘሁት የህይወት ትምህርት እጅግ በጣም ነፍሴን ቀይሮልኛል እናመሰግናለን የአጋነንትን መጥፎ ባህሪ እውነቱን ያወቅነዎች በሙሉ

    • @ቅድስትሀገርእየሩሳሌም
      @ቅድስትሀገርእየሩሳሌም 4 ปีที่แล้ว

      የእመቤታችን መካነ መቃብር እየሩሳሌም
      th-cam.com/video/oBj2ra-0IO4/w-d-xo.html&feature=share
      ተጨማሪ የእየሩሳሌም ቅዱሳት መካናትን ጉብኝት ና መንፈሳዊ ትምህርቶችን ለመከታተል
      ያሬዳዊ ዝማሬያትን ና መንፈሳዊ ትረካዎችን ለማድመጥ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሆኑ ዘንድ መንፈሳዊ ጥሪያችን ነው

    • @ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ
      @ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ 4 ปีที่แล้ว +3

      እኔም ልክ እንደሀንች በሁሉቱ መምህር ተለውጫለሁ

    • @milengeberhiot3034
      @milengeberhiot3034 4 ปีที่แล้ว

      Enem edemena tena yestachew

  • @hgggg336
    @hgggg336 4 ปีที่แล้ว +35

    መምህሬ ወለላይቱ እመቤት ስትሉ ደስስስስ ስትሉኝ በጸሎትዎት አስቡኝ አባቴ ወለተ እየሱስ ነኝ

    • @zorthodox1104
      @zorthodox1104 4 ปีที่แล้ว

      የእመቤቴ ወዳጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

    • @LgG-sd6om
      @LgG-sd6om 4 ปีที่แล้ว

      lenem abatachin endihu welete-eyesus betseletiwo yasbugn!

    • @meseretmeseret3505
      @meseretmeseret3505 3 ปีที่แล้ว

      እውነትነውደድይላል

  • @sararak4820
    @sararak4820 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታቺን ቃለ ህዮት ያሰማልን

  • @Artmediahouse
    @Artmediahouse 4 ปีที่แล้ว +11

    እኔ አሜሪካ ነው ምኖረው ግን ብዙ ነገር ተምሬ ከርስወ እጅግ በርትቻለሁ ! እግዚአብሔር በፀጋ ይጠብቅወ አባታችን!

  • @betelhemtigneh2201
    @betelhemtigneh2201 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤናው ያቆይልን
    በፀጋው ይጠብቅልን

  • @ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጠ6ለ
    @ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጠ6ለ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን መህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን

  • @mesiabel4614
    @mesiabel4614 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen abate yifitugn emamilak titebikiline abatachine

  • @dehabafom8421
    @dehabafom8421 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kakhiywet yasemalen

  • @bekine_tibebu
    @bekine_tibebu 3 ปีที่แล้ว +2

    አባ በእውነቱ የሚያስተምሩት ነገር ትልቅ መልዕክት አለው💚💛♥️

  • @tarekegndeginet161
    @tarekegndeginet161 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehywot yasemaln

  • @woinshetyemaryamlig1252
    @woinshetyemaryamlig1252 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ ወለላይቱ ትጠብቅልን

  • @ንፁህ-ደ4ጀ
    @ንፁህ-ደ4ጀ 3 ปีที่แล้ว

    አሜንምራችንየአገልግሎትንዘመንዎትንይባርክልን
    አሜንእግዛብሔርልቦናችንንይክፈትልን
    በእውነት

  • @elsamebrahtu8495
    @elsamebrahtu8495 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባቴ ፤ መምህሬ ለምስጋናየ በቂ ቃላት የለኝም ብቻ በረከትዎን ይድረሰን፤ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 3 ปีที่แล้ว +1

    ጸጋውን ያብዛሎት የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ክርስቶስ

  • @سلامسلام-ع1ز
    @سلامسلام-ع1ز 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃልህወት ያሰማልን አባታችን

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤናው ያቆይልን
    በፀጋው ይጠብቅልን የሰማነውን በልባችን
    ያኑርልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ethiopia2838
    @ethiopia2838 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ትምህርቶዎት እንዳለ የኔ ህይወት ነው በርትቼ እንድዌጋ በፀሎቶዎት አስቡኝ እድሜ ይስጥልን

  • @boots9615
    @boots9615 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
    @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን ፫🙏🙏🙏

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    በእውነት መምህራችን እመብርሀን አትለየዎት ቃለሂይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይወት የሰማልን አሜን በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም ብለችሁ አባታችን

  • @militetekle2060
    @militetekle2060 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN qal hiwet yasemaln bexlot asbni abate milite xega

  • @baskotbaskouti1015
    @baskotbaskouti1015 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen memhirachi.wdmachin.kalhiy0tyasemalni 👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaSa-rj9sl
    @SaSa-rj9sl 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln

  • @woleteeyesusetube
    @woleteeyesusetube 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን ኤረጅም ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን💚💛❤💒🙏🙏🙏

  • @talatalaco6675
    @talatalaco6675 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋው ያብዛሎት መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ልቦና ይስጠን እንድንተገብረው

  • @tbletstewelde4117
    @tbletstewelde4117 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @kokabkokab8294
    @kokabkokab8294 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይ ወት ያሰማልን

  • @saraeshetu6937
    @saraeshetu6937 4 ปีที่แล้ว +1

    አግዚአብሔር ይስጥልን ቀሲስ

  • @ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ቘ4ኘ
    @ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ቘ4ኘ 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
    ቅዱስ እግዚአብሔር ከነቤተሰብወ ሰላምወትን ያብዛልን ወለላይቱ ትጥብቅልን አሜን
    ቃሉን ሰምተን የምንተገብር አጋንትን ድል የምንነሳበት ያድርግልን አሜን፫

  • @rahelt8161
    @rahelt8161 4 ปีที่แล้ว

    Amen ameeeeeen amen
    Qale hiewot yasemaln abatachin edmeyotn yerzemlen abatachin
    Tsegawne yabzalot
    Yegzihear wetader
    Yemariyam wedaji
    Wed abatachin
    Memherachin

  • @meryemkavas2428
    @meryemkavas2428 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen selam abatacen yefetun

  • @demekemersha662
    @demekemersha662 4 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን እውነት የእርስዎ ትምህርት ትልቅ ጋሻ ነዉ ቃል ህይወት ያሰማልን

    • @sraayele840
      @sraayele840 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን አባታችን ወላላይቱ እመቤት ልጆቾ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @hawialamuu6616
    @hawialamuu6616 3 ปีที่แล้ว

    AmenAmenAmenAmenAmenAmen.🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏AmenAmenAmenAmenAmenAmen.

  • @tizutizu4474
    @tizutizu4474 4 ปีที่แล้ว

    Amen kalhiwot yasmalen

  • @zahra...9789
    @zahra...9789 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን በኡነት በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen keleyot yesmelen memihrchen

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @mebratmebrat9715
    @mebratmebrat9715 4 ปีที่แล้ว +7

    የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ይግባው እና እንደ ሀጢያቴና እንደ ክፋቴ ሳይሆን እንደ ምህረቱ ተመልክቶኝ ለስጋ ወ ደሙ አብቅቶኛል ከዚህ ቡሀላ ሞትን አልፈራም በህይወቴ ምንም ይግጠመኝ ጠላቴን አልፈራም በክርስቶስ ስጋና ደም ድል አደርጋለሁ ። ንስሀ ያልገባችሁ ስጋዎ ደሙን ያልተቀበላችሁ በፍፁም ግዜ አትስጡ .. በተሎ ተቀበሉ ግዜው ያስፈራል ..በሰላም ወጥተን በሰላም የማንመለስበት ግዜ ስለሆነ አትዘናጉ እህት ወንድሞቼ ።።

    • @_beth20_
      @_beth20_ 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን ፣ እስከ መጨረሻው ያጽናሽ፣ላወራሽ እፈልጋለሁኝ እህቴ

    • @mebratmebrat9715
      @mebratmebrat9715 2 ปีที่แล้ว

      @@_beth20_ አሜን 🙏እሽ እህቴ

  • @Mimi-lm5ng
    @Mimi-lm5ng 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እግዚአብሔር በእድሜና በፀጋ ያኑርልን::

  • @ማርያምድንግልአደይ
    @ማርያምድንግልአደይ 4 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን
    በትክክል ብሎዋል እውነት ነው

  • @marogomarogo7322
    @marogomarogo7322 4 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen abatachen qalehiwot yasemalen yagelgelot zemenachun yebarkelen

  • @zawudanshwarkinehzd1963
    @zawudanshwarkinehzd1963 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን፡እግዝአብሔር፡ይመስገን፡መምህር፡ፀጋ መንግስተሰማያት፡ያዋርስልን፡አሜን

  • @zewditutilahun928
    @zewditutilahun928 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን እኛም ሰምቶ ለመዳን እግዚያብሄር ያብቃን አሜን

  • @kasawadane368
    @kasawadane368 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማን

  • @ThugLife-sg1tz
    @ThugLife-sg1tz 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @tizatafiqaddu5358
    @tizatafiqaddu5358 4 ปีที่แล้ว

    Amen,amen,amen,amen, ellllllllll, ellllllllll, ellllllllll amen amen 👏👏👏💐💐💐

  • @ወዲኤርትራዊ
    @ወዲኤርትራዊ 4 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @saarahmad4973
    @saarahmad4973 4 ปีที่แล้ว

    ይፍቱን አባታችን በእውነት ለአባታችን የኅወት ቃል ያሠማልን ፀጋው ያብዛላህ አሜን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጠና ያቆይልን አሜን በእውነት ልብ የምነክ ትምህርት ነው

  • @dagimtadesse5146
    @dagimtadesse5146 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን

  • @ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ
    @ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ 4 ปีที่แล้ว

    መምህርቃለህይወት ያሠማልን ትምህርት ሆን ሥረማ የከበደይ ሁሉ ይቀለኛል እድሜዎትን ያርዝመው።

  • @olve-tf2ol
    @olve-tf2ol 4 ปีที่แล้ว

    መምህርናመሰግናልንየሰማነውያሰማን
    አሜን፫👍😍👏

  • @hayatnuri7960
    @hayatnuri7960 4 ปีที่แล้ว +1

    kale hewot yasmalen memhrachen

  • @mrshiruthseyoum5521
    @mrshiruthseyoum5521 4 ปีที่แล้ว

    ተባረክ::

  • @ayneabebe3331
    @ayneabebe3331 4 ปีที่แล้ว

    Amen kalhiwoten yasemalen

  • @sltanmehari1720
    @sltanmehari1720 4 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን አባታችን እኔም ወደ መንፈሳዊ ህይወት ጎትቶ ያመጣኝና በወለላይቱ እናቴና በውድ ልጇ መድኃኔዓለም የፍቅር ገመድ ያሰረኝ ይህን እርጉም ጠላት ነው። አመጣጠ ከዲያብሎስ ፈተናና ስቃይ ለመላቀቅ የነበረ ቢሆንም አሁን ግን ጣፋጭ የሆነው የአምላኬ ፍቅር እያጣጣምኩኝ ነው። እውነትም ላወቀበት የጠላት ፈተና ትልቅ የሰጋና የነፍስ በረከት የሚገኝበት ብሎም ወደ ቅድስና የሚያደርስ መንገድ መሆኑ በደንብ ተገንዝቤያለሁ።
    እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን። የወለላይቷ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት፣ የልጇ የጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሞገስ አይለይዎት። በርቱልን አባትችን ይህንን የመናፍስት ውግያ ትምህርት የሰው መንፈስዊውን ዓለማዊውንም ህይወት የሚቀይር ድንቅ ትምህርት ነውና።

  • @መድሀኒያለምመመኪያዬመድሀ
    @መድሀኒያለምመመኪያዬመድሀ 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእዉነት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @haregedibaba366
    @haregedibaba366 4 ปีที่แล้ว +3

    አውነት ነው አጋንንትን ለመዋጋት ወደ ቤተ ክርስቲያን ገብተን በእግዚአብሔር ፍቅር ተይዘን (ተማርከን) ቀርተናል ምንም አንኳን አለም በተለያየ ነገር ብትወጥረንም ። ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @natnaelmerhawi4306
    @natnaelmerhawi4306 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን!!!

  • @ንግስቲኣረጋዊ
    @ንግስቲኣረጋዊ 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የኣገልግሎት ዘመነውትን ያርዝምልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን ኣሜን