ስንፈተ ሩካቤ እና ዓይነ ጥላ! ስንፈተ ሩካቤ ከምን ይመጣል? ክፍል ዘጠኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • ስንፈተ ሩካቤ እና ዓይነ ጥላ እንደ ሥጋና ነፍስ የተዋሃዱ ናቸው። ዓይነ ጥላ ካለብን በስንፈተ ሩካቤ የመጠቃታችን እድሉ ከፍተኛ ነው። ለስንፈተ ሩካቤን በሳይንሳዊ እና በባህላዊ መንገድ መድኃኒት ያጣንለት ችግሩ ከክፉ መንፈስ እንደሚመጣ ባለማወቃችን ነው።

ความคิดเห็น • 312

  • @E.t.s.u.b.d.i.n.k.
    @E.t.s.u.b.d.i.n.k. 9 วันที่ผ่านมา

    አባታችን የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኔ አለም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥዎት አባቴ በረከቶ ይደርብን በፀሎቶ ያስብን 🙏

  • @user-fd8xs2mn6l
    @user-fd8xs2mn6l 4 ปีที่แล้ว +13

    እኔ በዚሁ ጉዳይ የሚረዳለት አጥቶ ታንቆ የሞተ ወንድም አዉቃለሁ። አስተዋይ የንስሀ አባት ይስጠን።

  • @user-xd3ey7zn1l
    @user-xd3ey7zn1l 4 ปีที่แล้ว +16

    አሜን ፫ በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማል አባታችን ወለላይቱ እመቤት ሲሉ ድስ ማለትዎ 🙏🙏🙏

    • @emahostube
      @emahostube 4 ปีที่แล้ว

      የእመቤታችን መካነ መቃብር እየሩሳሌም ጌተሰማኒ
      th-cam.com/video/oBj2ra-0IO4/w-d-xo.html&feature=share
      ተጨማሪ የእየሩሳሌም ቅዱሳት መካናት ጉብኝት ና መንፈሳዊ ትምህርቶችን
      አጫጭር ትረካዎችን ለመከታተል ይህን ቻናል ሰብስክራይብ አድርገው የደወል ምልክቱን ተጭነው ቤተሰብ ይሆኑ ዘንድ መንፈሳዊ ጥሪያችን ነው

    • @zinashu9679
      @zinashu9679 4 ปีที่แล้ว

      Kalehiwotn yasemalin le abatachin amen yetebare tidar tisten yewolelayitu emebete

  • @user-pm8pe5tq1y
    @user-pm8pe5tq1y 4 ปีที่แล้ว +30

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን እጅጉን አስፈላጊ ትምህርት ነዉ እምንማረዉ አረ እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ እርስወን የሰጠን እኔ ካወኩወት ገና ሁለት ሳምቴ ነዉ ግን ስንት ተማርኩ ሁሉም ትምህርት የኔን ህይወት ይመለከታል በእዉነት በተለይ ስለስግደት ያስተማሩት አጠንክሮኛል ግለ ወሲብ ያስተማሩት ለኔ እጅግ አንቅቶኛል ምምህሬ እንኳን አወኩወት እርስወን ሳላዉቅ ተጎድቼ ኑሬአለዉ በእዉነት ቃላት የለኝም እድሜወትን የማቱሳላን ይስጥልን ብርሀን ወቶልኛል በርስወ ትምህርት አባቴ ፀሎትወ አይለየኝ ወለት ማርያም የሚጣፍጥ ትምህርት በሚጣፍጥ አድበት ተመስገን እግዚአብሔር

    • @hailugobeze4408
      @hailugobeze4408 4 ปีที่แล้ว +2

      Berchi. Memehir Henok has a telegram account. download telegram app and you will find his other education.

    • @elsabetchamiso5254
      @elsabetchamiso5254 4 ปีที่แล้ว

      ቐዐዐዐዐወወ

    • @danuka_mek
      @danuka_mek 4 ปีที่แล้ว

      selam endate neshe dani ebalalew ande neger laschegershe yemaschegershe neger channalen endtgobegnilegn new ketemecheshe subscribe argi kaltemecheshe demo commente sechign amsegnalew subscribe marege endatereshei

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ላስተማረን ለመከረን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው ትልቅ ትምህርት ነው 🙏👏👏👏👏👏

  • @martabiru444
    @martabiru444 4 ปีที่แล้ว +13

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ላስተማረን ለመከረን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው ለ ርሶም እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @ba7359
    @ba7359 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ፍፁም ድንቅ ትምህርት ነው የሰጡን ሙሉ በሙሉ የኔን ህይወት ነው ቁጭ ያደረጉት ያለሁት በስደት ዓለም ነው በትዳር ስኖር አስራ አምስት ዓመት አልፎኛል አንድ ልጅ ቢኖረንም በኔ ምክንያት ድክመት ልጅ መድገም አልቻልኅም ደስተኛ ህይወትም የለንም ህክምና ያልሞከርኩት የለም መፍትሄው ከላይ ነውና እጄን ዘርግቻለሁ! ይማርህ በሉኝ !

  • @ifnanedereje9963
    @ifnanedereje9963 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜና ጤና ፈጣሪ ያድሎት በጣም ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው በርቱ አባታችን ፈጣሪ ፈቅዶ በአካል እርሶ አግንቼ በተባረኩ እድሜ እና ጤና ይሰጦት!

  • @FekaduYemamnew-lj4el
    @FekaduYemamnew-lj4el 5 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን

  • @alemtube1655
    @alemtube1655 4 ปีที่แล้ว +12

    በእውንት መምህራችን ለያዳድ ሰው ሄይወት ነው የምትናገረው እግዚአብሔር ጤና እድም ይስጥልን

    • @danuka_mek
      @danuka_mek 4 ปีที่แล้ว

      selam endate neshe dani ebalalew ande neger laschegershe yemaschegershe neger channalen endtgobegnilegn new ketemecheshe subscribe argi kaltemecheshe demo commente sechign amsegnalew subscribe marege endatereshei

    • @askalabrahamsaldosry1110
      @askalabrahamsaldosry1110 3 ปีที่แล้ว +1

      ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን ፀጋውትን ያብዛላቾው

  • @ahmaddaud1668
    @ahmaddaud1668 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አንደበተ ብርቱ

  • @tsegawoldeselassie6378
    @tsegawoldeselassie6378 ปีที่แล้ว

    አባቴ እርሷን ያላወኩበት ጊዜ ይቆጨኛል አሁን ግን በብዙ እያተረፍኩ ነው እድሜ እና ጤና ይስጦት

  • @user-ch1so3gy4y
    @user-ch1so3gy4y ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በትግርኛ ባስታላልፉልን ደስ ባለን ስንት ሰዉም በዳነ ወይም የምተርጉሙልን ሰዉ ብገኚ በይቱበዎት ቀስስ እኔ ለቦተሰቦቼ መስተላለፍ አልቻልኩም ምክንያቱ አማርኛ አይሰሙሙ በትግርኛም ስለ መናፈስት ዉግያ የምያሰተምር አጣሁ 😢

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-wo9yk1ud1f
    @user-wo9yk1ud1f 4 ปีที่แล้ว +31

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንካን ደህና መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @emahostube
      @emahostube 4 ปีที่แล้ว

      የእመቤታችን መካነ መቃብር እየሩሳሌም ጌተሰማኒ
      th-cam.com/video/oBj2ra-0IO4/w-d-xo.html&feature=share
      ተጨማሪ የእየሩሳሌም ቅዱሳት መካናት ጉብኝት ና መንፈሳዊ ትምህርቶችን
      አጫጭር ትረካዎችን ለመከታተል ይህን ቻናል ሰብስክራይብ አድርገው የደወል ምልክቱን ተጭነው ቤተሰብ ይሆኑ ዘንድ መንፈሳዊ ጥሪያችን ነው

    • @birhaneembete2581
      @birhaneembete2581 4 ปีที่แล้ว

      ቀቐ

    • @danuka_mek
      @danuka_mek 4 ปีที่แล้ว +1

      selam endate neshe dani ebalalew ande neger laschegershe yemaschegershe neger channalen endtgobegnilegn new ketemecheshe subscribe argi kaltemecheshe demo commente sechign amsegnalew subscribe marege endatereshei

    • @user-wo9yk1ud1f
      @user-wo9yk1ud1f 4 ปีที่แล้ว

      @@danuka_mek እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድም እሽ ሰብስክራይብ አርጌሀለሁ

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን።እባታችን።

  • @ju7867
    @ju7867 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን የስም አጠራሯ ደስ ሲል የእኛ እናት ወለላይቱ አማላጃችን ክብር ለእሷ ይሁን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 ปีที่แล้ว +1

    ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፅጋውን ያብዛልን በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @zd6124
    @zd6124 4 ปีที่แล้ว +9

    መህምራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን መፉትሄውን በጉጉት እጠብቃለን

    • @danuka_mek
      @danuka_mek 4 ปีที่แล้ว

      selam endate neshe dani ebalalew ande neger laschegershe yemaschegershe neger channalen endtgobegnilegn new ketemecheshe subscribe argi kaltemecheshe demo commente sechign amsegnalew subscribe marege endatereshei

    • @zd6124
      @zd6124 4 ปีที่แล้ว

      @@danuka_mek በአማርኛ ፃፊልኝ ማማየ

  • @tigsitengida1283
    @tigsitengida1283 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሠላምዎት ይብዛ
    አባታችን ፀጋዉን ያብዛልዎት
    በፀሎት አሰቡኝ ሰደተኛ ነኝ ወለተ ፃዲቅ ነኝ
    እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥወት

  • @user-wm1re5tl2n
    @user-wm1re5tl2n 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእዉነት ቃለ ህወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱ ያድልልን አሜን እኛንም በሰማነዉ በልባችን ሰሌዳ ይፃፍልን አባየ

    • @hirutekhachab8047
      @hirutekhachab8047 4 ปีที่แล้ว

      Qala hiwati yesamalin bayabetu yelaw chiger naw bayalanibat faxari yixabiqan sexani aganinitan yeriqilin

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛሎት አባታችን ቃል
    ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን !!!
    የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ክፉ መንፈስን
    ያርቅልን ለንሰሐ ሞት ያብቃን 🙏

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለሕይወት፡ያሰማል፡ቀሲስ፡ሔኖክ፡እድሜ፡ከጤናጋርይስጥልን፡የሰማነውን፡በአይነልቦናችን፡ያሳድርልን፡አሜን

  • @Tube-ev6ze
    @Tube-ev6ze 4 ปีที่แล้ว +5

    ቀሲስ ሩካቤ ስጋ ስናደርግ ማንኛው አይነት አቅጣጫ መጠቀም ይቻላል?
    ለምሳሌ ቆሞ, ተቀምጦ, ተኝቶ ከሁላ, ተኝቶ ከላይ እና ከታች, ሴቷ ከላይ ሆና,..... መብራት በርቶ ena የመሳሰሉት
    አናመሰግናለን መምህራችን የርሶ ትምህርት አካሄዳችንን ከ ፈጣሪ ጋር እንድናደርግ ይረዳናልና በርቱ ቃለ ሂወት ያሰማዎት

    • @user-jm8py3ss1y
      @user-jm8py3ss1y 4 ปีที่แล้ว +1

      Wand kalay set kasir
      ምክናይቱም bal kaly mahonu basamy yimasalal set kasir mahona ba midr timaslalech

    • @Tube-ev6ze
      @Tube-ev6ze 4 ปีที่แล้ว

      @@user-jm8py3ss1y ከልብ አመሰግናለሁ

    • @user-eb2zh5zh2z
      @user-eb2zh5zh2z 3 ปีที่แล้ว

      @@Tube-ev6ze ያለ ፕሮግራሜ ነዉ ያሳከኝ።

  • @wubetsemawu6697
    @wubetsemawu6697 4 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን እግዚአብሔር ፀጋና እድሜ ይስጥልን

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 2 ปีที่แล้ว +1

    Kelhewate yasamalen amen amen amen😀😀😀.

  • @alexlovekalu-yj6yf
    @alexlovekalu-yj6yf 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏❤

  • @ayinachinneshmariyamas9468
    @ayinachinneshmariyamas9468 4 ปีที่แล้ว +6

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ በ ፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-sp5xi1jo1l
    @user-sp5xi1jo1l 4 ปีที่แล้ว

    ስለማይነገር ስጦታው ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ለእመቤታችን ለቅድስተ ቅድሳን ድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና ለስማ ይሁን ቀስስየ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እማኣምላክ ድንግል ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቀኝ

  • @user-il6jy1fd1v
    @user-il6jy1fd1v 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @asmaraethiopia4138
    @asmaraethiopia4138 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-pn9xv8ze5z
    @user-pn9xv8ze5z 4 ปีที่แล้ว +5

    እረዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥልን አባዬ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን ፅጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር

  • @memeke5620
    @memeke5620 3 ปีที่แล้ว

    አባዬ እግዜያብሄር ይሰጥልን የማቶሳላ እድሜ ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት አባዬ ኑሩልን

  • @dagimbogale2640
    @dagimbogale2640 4 ปีที่แล้ว +2

    እውነት አንደበተ እርቱ አባታችን፣ የሚያገለግሉበትን እድሜ ያርዝምልን።

  • @nunualemu8183
    @nunualemu8183 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜአ አሜን ቃለ እይወት ይሰማልን አባቴ ትልቅ ትምህርት ነው 🙏👏👏👏👏👏

  • @etenesheth1237
    @etenesheth1237 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 4 ปีที่แล้ว +2

    ያሰተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን በውነት መምህራችን ያሰተማሩን ሁሉ እውነትነው ቃለህወትን ያሰማልን

  • @mkuwait2830
    @mkuwait2830 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ቃለ ህይወ ያሰማልን እርጀም እድሜ ይስጥልኝ ሺ አመት ኑሩልን

    • @emahostube
      @emahostube 4 ปีที่แล้ว

      የእመቤታችን መካነ መቃብር እየሩሳሌም ጌተሰማኒ
      th-cam.com/video/oBj2ra-0IO4/w-d-xo.html&feature=share
      ተጨማሪ የእየሩሳሌም ቅዱሳት መካናት ጉብኝት ና መንፈሳዊ ትምህርቶችን
      አጫጭር ትረካዎችን ለመከታተል ይህን ቻናል ሰብስክራይብ አድርገው የደወል ምልክቱን ተጭነው ቤተሰብ ይሆኑ ዘንድ መንፈሳዊ ጥሪያችን ነው

  • @hirutaddisu2941
    @hirutaddisu2941 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይመስገን አባታኝ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጡን አሁን ነቅቸበት ስግደትም ፀሎትም ጀምሬአለሁ ይህን ትምሀርት ከሰማው ጀምሮ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @berhe4910
    @berhe4910 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፡ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፡ ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ።

  • @user-jd1ny3lr5d
    @user-jd1ny3lr5d 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን💚💛❤

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሄር ይስጦት

  • @hihi-uh5en
    @hihi-uh5en 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ያገልግልወት ዘመንወትን ያረዝምልን🙏🙏🙏

  • @asmaraethiopia4138
    @asmaraethiopia4138 ปีที่แล้ว

    አባታችን በፀሎቱ አስቡኝ ወለተሥላሴ እያላቹህ ደጁን ለመረገጥ ያብቃኝ

  • @sifelghabesha8572
    @sifelghabesha8572 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በእውነት እድሜና ፀጋውን ያብዜልወት ምን ያላስተማሩን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የዛሬ ጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ከዚህ ከክፉ መንፈስ በምልጃው ይጠብቀን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጠን። አላገባሁም ፍቅረኛ አለኝ መግባባት ነው እንጂ የከበደን ስለተራራቅን ይሁን ለምን ይሁን አላውቅም እንዳልተወው እወደዋለሁ ግን ምን ያረጋል በረባ ባልረባው መጨቃጨቅ ሆነ ስራችንና ወርያችን

    • @Tube-ev6ze
      @Tube-ev6ze 4 ปีที่แล้ว

      Bertto metseley new yanchikehone amlak yaregagawal kalhonem yemihonewn ersuysetshal tlkuchigr lela negr kejemerachu newna

    • @enatmesfin
      @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว

      @@Tube-ev6ze አይ የለም ውዴ ጭራሽ ተለያየን በንግግር አምናለሁ ይላል እንጂ አያምንም በዚህ ስለው በዛ ይለኛል ራሴን አሞኛል በሰው ሀገር በሱ የተነሳ ጭራሽ ብሎክ አድርጎኛል።

    • @Tube-ev6ze
      @Tube-ev6ze 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ አህቴ ምን ያህል አንደምትጎጂ አውቃለው ለዛውም በሰው ሀገር
      ግን እግዚአብሔር አደለም ያንቺን መጨነቅ ቀርቶ የኤርትራንም ባህር ፀጥ አድርጕዋል
      አናም በፀሎት በርቺ

    • @enatmesfin
      @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว

      @@Tube-ev6ze እሽ ውዴ አመሰግናለሁ በጣም እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @user-hw1wp8oe5n
    @user-hw1wp8oe5n 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህሬ እንኳን በሰላም መጡልን

    • @emahostube
      @emahostube 4 ปีที่แล้ว

      የእመቤታችን መካነ መቃብር እየሩሳሌም ጌተሰማኒ
      th-cam.com/video/oBj2ra-0IO4/w-d-xo.html&feature=share
      ተጨማሪ የእየሩሳሌም ቅዱሳት መካናት ጉብኝት ና መንፈሳዊ ትምህርቶችን
      አጫጭር ትረካዎችን ለመከታተል ይህን ቻናል ሰብስክራይብ አድርገው የደወል ምልክቱን ተጭነው ቤተሰብ ይሆኑ ዘንድ መንፈሳዊ ጥሪያችን ነው

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +1

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ይስማልን በእውነት ይገርማል ግልፃ ያለ ትምህርት እግዚአብሔር ሆይ በየቤታችን ያለውን ችግር ይፍታልን ።የወላለይቱ ልጆች በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yeshiialemayhuu7272
    @yeshiialemayhuu7272 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንአሜንንንንአሜንንንን ቃልህውትያሰማልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @user-kn9tz4ow8l
    @user-kn9tz4ow8l 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ይህንን ትምርት የኔ ታርክ ነው አባታቸን እኔን ከልጅነቴን ጀምሮ ብዙ ወንዶችን በጣም ነው እምጠይቁኝ እንደ ወንዴሞቼን እማያቸው ለውስብ ለፍቅር ስጠይቁኝ እኔን ግን እርቅችዋለው እደነግጣለው ወንደችን በጣም እጠላ ነበር ከዛው ስደትን ወጣሁኝ በስደት ላይ በጣም ተሳቃየሁኝ በጭንቀት በጣም ጎዳኝ ኢተዮጵያ ገብቼ እንደገና የፍቅር ህይወት ጀመርኹኝ ጭራሽ ከጓደኛይ ጋራ ውስብ እንዳልፈፅም ከለከለኝ ልጁን በጣም ነው ያሳቃየሁት ምን ሆኜ ነው ብየ ራሴን እስከ መጥፋት ምከራ ጀምሬለው አባ በጣም ከባድ ነው አሁን 4 አመታችን ነኝ ከጓደኛይ በተስፋ እየጠበቀኝ ነው 4 አመት ምሉ አብረን እየተኛን ግን ምንም ነገር አናድርግም ኣሁን እኔን ሰደት ነኝ በቅርቡ ኢተዮጵያ እገባለው በፆሎታቸውን ያስቡኝ ወለተ ተክለሀይማኖት እባላለሁ

    • @basse0410
      @basse0410 4 ปีที่แล้ว +1

      መፍትሔው ፆም፣ፀሎት፣ስግደት ነው ይህንን በየዕለቱ ሳይቋረጥ መፈፀም መፍትሄ ነው

    • @user-kn9tz4ow8l
      @user-kn9tz4ow8l 4 ปีที่แล้ว

      @@basse0410 እሹይ አመሰግናለሁ

    • @addismersha2904
      @addismersha2904 3 ปีที่แล้ว +1

      ፈጣሪ ይርዳሽ ማማዬ

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 4 ปีที่แล้ว +1

    ስላም መምህራ እድሜ እረጅም ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @adehenaweldegebriel6176
    @adehenaweldegebriel6176 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፀጋ መንፈስን ያድልልን ለ አባታችን

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን መምሕራችን

  • @edenzenebtube400
    @edenzenebtube400 4 ปีที่แล้ว +3

    ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ ሆነና ነገሩ ።።
    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እስቲ ወለተ አማኑኤል ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ አትርሱኝ

  • @ninnod1369
    @ninnod1369 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    አሜን አሜን አሜን

  • @SaraSara-ng8ij
    @SaraSara-ng8ij 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማይ ያውርስልን አሜን አፀደ ማርያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ መምህር

  • @sewntmeaza6819
    @sewntmeaza6819 3 ปีที่แล้ว

    እመብርሃን አሁንም ፀጋዎ ይብዛ አባቴ በፀሎት አስቡኝ ቀፀላ ጊዮርጊስ ነኝ

  • @berekethagos9615
    @berekethagos9615 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @natnaelmerhawi4306
    @natnaelmerhawi4306 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣመን ኣመን ኣመን ኣባታቺን!!!
    እባካቹ በጾሎት ኣሱቡን(ወልደሊባኖስ)

  • @unikh5530
    @unikh5530 4 ปีที่แล้ว +1

    ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @hayathayat1143
    @hayathayat1143 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህሮችን🙏🙏🙏

  • @etalmzewdu5264
    @etalmzewdu5264 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @fkrtuob222bsemawbsemawualt8
    @fkrtuob222bsemawbsemawualt8 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለህይወትያሰማልን ያገልግሎትዘመኖንያርዝምልን እድሜናጤናአብዝቶይስጦት አሜን አሜን አሜን

  • @user-bt1zr1uu4q
    @user-bt1zr1uu4q 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @mabrasisay129
    @mabrasisay129 4 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር እርሜዉን ፀጋዉን ይስጥልን ግሩም ትምርትነዉ ስንቶቻችን ከትዳር ተፋተናል መምህራችን ድግልማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቅልን አሜን

  • @asterhaile8145
    @asterhaile8145 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቀለህወት የሰማልን

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 3 ปีที่แล้ว

    Amne amneAmne

  • @user-pr2co5uf8z
    @user-pr2co5uf8z 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አባቴ ያገልግሎት ዘመነኦን እግዚአብሄር አምላክ ይባርክልን

  • @gezahagndibabe7484
    @gezahagndibabe7484 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን መምህራች እመቤቴ ማሪያም እድሜ ፀጋውን አብዝታ ትስጥልን

  • @netsanetbrehanu6458
    @netsanetbrehanu6458 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወት ያስማልን::

    • @aseelomer2996
      @aseelomer2996 4 ปีที่แล้ว

      ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @user-ut5ur7hc8n
    @user-ut5ur7hc8n 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት። ላስተማሩን ለመከሩን። አባታችን። ቃለ ህይውት ያስማልን። እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን። ያገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን

  • @jonelulay4762
    @jonelulay4762 2 ปีที่แล้ว

    Thanks for good learning thanks ❤️❤️😍😍😍😍❤️❤️❤️ keep it up

  • @user-wj1by1vh2s
    @user-wj1by1vh2s 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኮን ደህና መጡ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @BS-eb9km
    @BS-eb9km 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በምረቱ በቸርነቱ ጎብኝት። ለዚች ሰአት አድርሶ ይሔን ቃል እንድንሰማ የፈቀልን አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገንንን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባ አባታችን

  • @user-bk2tq5gg1f
    @user-bk2tq5gg1f 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን በእውነት ቃል ህይወት ያሠማልን ግሩም ነው

  • @user-ri6ku5hh7w
    @user-ri6ku5hh7w 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔ ይመስገን እንኮን ደህነመጡ ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @endashawdenda9491
    @endashawdenda9491 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiwotin yasemalen

  • @emahostube
    @emahostube 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እድሜ ጤነ ያድልልን አባታቸን

  • @aldanagalhawuza227
    @aldanagalhawuza227 2 ปีที่แล้ว

    እድመ ይሰጥልን እዝጋብሄር አምላክ መምህረይ 🙏🙏❤

  • @fikertbelete7663
    @fikertbelete7663 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለርሰዎ ይሁን መምህር
    ጥያቄ
    ስለ ቡና ማብራርያ ይስጡን
    ቡና መጣት ሀጥያት ነው?
    የቡና ሱስ የለብኝም ግን ሳገኝ እጠጣለሁ
    በቤታችን ምንም የበአድ አምልኮ የለብንም ሲመቸን እና ጊዜ ስናገኝ አዳድቀን አፍልተን እንጠጣለን ። አባታችን በትረ ማርያም ጣና ዘጌ ገዳማትን የመሰረቱት ዘጌ ጫካ ስለሆነ ምንም እንስሳ መኖር አይችልም እህል ማብቀል አይችልም ምን እንብላ ምን ላድርግ ብለው እግዚአብሔርን ሲጠይቁ እግዚአብሔርም ቡና፥ ጌሹና ሎሚ ትከሉ በሱ ትተዳደራላችሁ አለ ከዛ ጌዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ በዛ አካባቢ የሚኖሩ ሰዎች ቡና፥ ሎሚና ጊሾ በማትከልና በመሸጥ ይተዳደራሉ ይኖራሉ ። ባህር ዳር አካባቢ ያሉ ገዳማትና ቤተክርስቲያን ቡናና ሎሚ አልፎ አልፎ ጌሾ ዛፍ አላቸው ለቅመው ይሸጣሉ ይሄንስ እዴት ታዩታላችሁ? በዚህ ዙርያ ማብራሪያ ያስፈልጋል? ቡና መተው አለብን ወይስ ስናገኝ ካፌ አንጠጣ????

    • @addismersha2904
      @addismersha2904 3 ปีที่แล้ว

      በውስጥ ነይ እልክልሻለሁ00965 69718733

  • @betaneyasanford3039
    @betaneyasanford3039 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የርሶ ትምርት እራሴን እደመረምር እራሴን እዳዳምጥ አርገውኛል እድሜና ጤና ይስጦት በፀሎት አስብኝ

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen,kalehiwet yasemaln, memhrachn, egziabher amlak, xegaw yabzalwot, ye egziabher mihret, ye dingl mariam amalajinet, ye kidusan teredaenet, ayleyen,amen amen amen.

    • @newphone4033
      @newphone4033 4 ปีที่แล้ว

      Ameen Ameen Ameen

    • @emahostube
      @emahostube 4 ปีที่แล้ว

      የእመቤታችን መካነ መቃብር እየሩሳሌም ጌተሰማኒ
      th-cam.com/video/oBj2ra-0IO4/w-d-xo.html&feature=share
      ተጨማሪ የእየሩሳሌም ቅዱሳት መካናት ጉብኝት ና መንፈሳዊ ትምህርቶችን
      አጫጭር ትረካዎችን ለመከታተል ይህን ቻናል ሰብስክራይብ አድርገው የደወል ምልክቱን ተጭነው ቤተሰብ ይሆኑ ዘንድ መንፈሳዊ ጥሪያችን ነው

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 3 ปีที่แล้ว

    Kale Hewit yasemalen amen amen Jesus bereketwo yedarbhin amen 🙏🏿

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 ปีที่แล้ว

    ውድ አባ አባታችን እውነት ትልቅ ትምህርት ነው በህይወቴ ስምቼ አላውቅም እመቤታችን ለደጅዋ ታብቃን

  • @zawudanshwarkinehzd1963
    @zawudanshwarkinehzd1963 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት፡ያሰማልን፡መምህር

  • @mabrasisay129
    @mabrasisay129 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማሌን መምህር እግዛብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @retareta8348
    @retareta8348 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kale hiwete yasemalen Aba

  • @user-bx9xr3bl7f
    @user-bx9xr3bl7f 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርችሁን

    • @emahostube
      @emahostube 4 ปีที่แล้ว

      የእመቤታችን መካነ መቃብር እየሩሳሌም ጌተሰማኒ
      th-cam.com/video/oBj2ra-0IO4/w-d-xo.html&feature=share
      ተጨማሪ የእየሩሳሌም ቅዱሳት መካናት ጉብኝት ና መንፈሳዊ ትምህርቶችን
      አጫጭር ትረካዎችን ለመከታተል ይህን ቻናል ሰብስክራይብ አድርገው የደወል ምልክቱን ተጭነው ቤተሰብ ይሆኑ ዘንድ መንፈሳዊ ጥሪያችን ነው

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @haniyemaryamliji6369
    @haniyemaryamliji6369 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን እጅግ በጣም ጥሩ ትምርት ነው እግዚአቤሄር እድሜና ጤና ያድልልን

  • @gebremikael7130
    @gebremikael7130 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሒወት ያሰማልን
    የእድሜ ባለጸጋ ይሁኑልን

  • @bezawetbezawet605
    @bezawetbezawet605 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን ትክክለኛ ትምህርት ነው የምታስተላልፉልን እግዚአብሔር ይባርከወ ስልከወትን ይልቀቁልን

  • @user-cl3qs1tn6z
    @user-cl3qs1tn6z 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመወት ይብዛ አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-zf7jd6qb7f
    @user-zf7jd6qb7f 4 ปีที่แล้ว

    መምህርችን ቃላ ህይውትን ይስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-bn9pc9ux6q
    @user-bn9pc9ux6q 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን አባታችን🙏🙏🙏