ሴቶችን በተለይም መልከኞችን እና ወንዶችን ትዳር አልባ የሚያደርግ ዓይነ ጥላ! ክፍል ሁለት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • ሴቶችን በተለይም መልከኛ ሴቶችን እና ወንዶችን የውስጥ እና የውጭ ዓይነ ጥላ እጮኛና ትዳር እንዳይዙ እንዴት ባለ ስልት ዕድላቸውን እንደሚያሳልፍ እንደሚዘጋ ተመልክታችሁ እራሳችሁን ፈትሹበት!

ความคิดเห็น • 754

  • @user-yf6os7bo3g
    @user-yf6os7bo3g 4 ปีที่แล้ว +193

    የወለላይቱ እመቤት ልጆች አዛኝቷ ስደት በቃችሁ ብላ ቤተሰብ እድንመሰረት ትርዳን እስከመቼ ሰው ቤት ...,

    • @ahmelahmel1485
      @ahmelahmel1485 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @sofisofi9583
      @sofisofi9583 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen🙏🙏😭😭

    • @user-dt4gz2ft7t
      @user-dt4gz2ft7t 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @yenata2563
      @yenata2563 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን

    • @dohaqatar572
      @dohaqatar572 4 ปีที่แล้ว +1

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zack-st5if
    @zack-st5if 4 ปีที่แล้ว +20

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዬዛሬው ትምህርት በኔ ህይወት ላይ ያለ ይመስለኛል እኔን ደግሞ ሳሎድ በግድ ተጨቃጫቂ አድርጎ ነው ዬሚያስርቃቸው እዬወደዱኝ በጭቅጭቄ ይርቁኛል ባሀሪዬ አይደለም ግን በቃ እኔም ለምን እንደምናደድ አይገባኝም አሁን ግን የርሶን ትምህርት ስሰማ ነቃሁበት ወዳሴ ማርያም እደግማለሁ እርሶም በፀሎትዎ አስቡኝ ሀገር ገብቼ እስከምጠመቅ

  • @genetube1227
    @genetube1227 4 ปีที่แล้ว +36

    *ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኔ **#እህት** እጅግ በጣም መልከ መልካም ነበረች ብዙ ፈላጊ ነበራት ሰው በጣም ይወዳታል ሲበዛም የዋህ እና ቅን ሰው ናት ታገባልች ግን አትቆይም 7 ባል አግብታ ፈታች እና ስትፋታ ምን ሆነሽ ትተሽው መጣሽ ስትባል ምክንያቱ አሳማኝ አደለም ለካ ይሄ ያይነጥላ መንፈስ ነው እናም በጣም ነው እምታሳዝነኝ አሁን ተስፋ ቆርጣ ዝም ብላ ተቀምጣለች ግን እነሱ አይነጥላ መሆኑን አያውቁም እግዚአብሔር አልፈቀደም ነው እሚሉ እኔም በስደት ሆኜ ነው በደንብ የተረዳሁት በነገራችን ላይ አብዛኞች ቤተሰቦቻችን ቃለ እግዚአብሔር ስለማይማሩ ምንም አያውቁት እና በጣም ከባድ ነው በህይወት እሚያመጣው ውጣ ውረድ ብቻ እግዚአብሔር ይገስፅልን ይሄን ክፉ መንፈስ*

    • @zebenayabebe8569
      @zebenayabebe8569 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን ሁላችንም ነን ወይኔ እኔም እያመላለሰ እያሰመረጠ ዘመኔን በላዉ ሥደት ዲግሬ ማስተረስ አስተምሮኛል የእግዚያብሄረን ቃል ነገረ ግን አሁንም አወቄ እየጣለኝ ነዉ

  • @hebretmelaku9669
    @hebretmelaku9669 4 ปีที่แล้ว +49

    ገና ዛሬ ነው ፕሮግራሞትን ለማየት ለመስማት የታደልኩት አባ
    አጋጣሚ ሆኖ ታሪኬን ነገሩኝ እባኮትን አባ በድንግል በፀሎት አስቡኝ አባት ግራ ገብቶኛል

    • @LinaLina-xf8uj
      @LinaLina-xf8uj 4 ปีที่แล้ว

      እኔምዛሬተከታተልኩ፣ሰይጣንስራዉእረቂቅመሆኑን፣አላዉቅምነበር፣😢😢😢

    • @user-fj5jn9mw5m
      @user-fj5jn9mw5m 4 ปีที่แล้ว

      የት አገርነው የምትኔሪው

  • @solnetu1260
    @solnetu1260 4 ปีที่แล้ว +28

    እንደው እንዴት እርጌ ላመስግኖት! እመብርሃን እድሜውን ጤናውን በረከቱን ታድሎት እህቴ በዚህ ስቃይ ውስጥ ነች እርሶጋር እንድትመጣ መክሪያታለሁ በፅሎትም እንድትበረታ በፅሎቶ አስቧት ወለተ ሰንበት ብለው ዘመንዎ የተባረከ ይሁን ኑሩልኝ ክበሩልን🙏

    • @sofisofi9583
      @sofisofi9583 4 ปีที่แล้ว

      Sol netu enatu yeti new yemigagno ebakesh kawakesh negaregn🙏🙏

    • @Linda-ee5kv
      @Linda-ee5kv 4 ปีที่แล้ว

      በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን
      መምህራችን

    • @solnetu1260
      @solnetu1260 4 ปีที่แล้ว

      እንጦጦ ማርያም ናቸው ካልተሳሳትኩ እዛ ነው ያሉት

  • @hamzihamzi3899
    @hamzihamzi3899 4 ปีที่แล้ว +5

    የነ ውድ መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ ለመምህረ በእውነት ከልጅነቴ ጀምሮ በፍቅርህይወት ሃይማኖተን እንድቀይርና እንድሁም አራት ልጆች ወልጄ ካልክ በኃላ እንደፋታና ደግሜ እንዳላገባ ህይወተን በስደት ሁኘ ከልጆቸም ከሃይማኖተም እንዳልሆን እያከራተተኝ ነው መምህ በፆሎቶ ያስቡኝ !!

  • @user-bb9qs8kp3f
    @user-bb9qs8kp3f 4 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኧር እኔስ መጨርሻየ ምን ይሆን ወገኖቸ የኔ ህይወት አባታችን እዳሉት ነው በጣም ይፈታተነኛል አይይ በጸሎታችሁ አስቡኝ አባታችን ወለተ ጻድቃን እያሉ 😢😢😢

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 4 ปีที่แล้ว +33

    በጸሎትዎ ያስቡኝ አባቴ ወለተ አረጋዊ ብለው

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 4 ปีที่แล้ว +72

    ከእኔ የበረታችሁ አሰቡኝ በፆሎታችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

    • @user-ve5rp7pr5m
      @user-ve5rp7pr5m 4 ปีที่แล้ว +1

      😘😘😘🙏🙏🙏

    • @genetgenifitwi5760
      @genetgenifitwi5760 4 ปีที่แล้ว +1

      xelot kdusan yradan enienm asbgn

    • @LgG-sd6om
      @LgG-sd6om 4 ปีที่แล้ว +2

      Egizabiher yasbish ehite.

    • @sssssss2510
      @sssssss2510 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen kale hiywet yasemaln abatachn

    • @gff7556
      @gff7556 2 ปีที่แล้ว +1

      ከአኔ የበረታችሁ አሰቡኝ በፀሎታችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @user-xd3ey7zn1l
    @user-xd3ey7zn1l 4 ปีที่แล้ว +5

    የወለላይቱ እመቤት ድንግል ማርያም በርከቷ የፍቅሯ ጣዕም በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫ አባቴ ዛሬም እንደ ሁልየው ቃለ ህይወት ያሰማል እኔም የደርሰብኚን ልነገር ሁሉን ጨርሼ ላገባ ካልሁ ቡሀላ እንደገና ምክንያት ፈልጌ አፈርሳለሁ የልጂነት ጓደኜየንም እየተዋደድን ነው የተለያየነው አባ በፀሎትዎ አትርሱኚ ወለተ ማርያም ብለው

  • @user-ln6ew4et4w
    @user-ln6ew4et4w 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ታሪክ ይሄ ነው አባ እመብርሀን አለውሽ ብላ ሂወቴን ታስተካክልልኝ 😥😥

  • @hana967
    @hana967 4 ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እንደ እናንተ ያሉትን አባቶች ያብዛልን ወለላይቱ ድንግል ማርያም በሕይወታችን ጣልቃ ትግባልን ቸሩ መድኃኒ ዓለም በሕይወታችን በስራችን ሁሉ ይቅደምልን አሜን ፫ ✝️🕯

  • @tigistabdulah
    @tigistabdulah 2 ปีที่แล้ว +6

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎትህ ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)የእመቤታችን ምልጃ በረከት ከሁላችን አይለየህ አሜን(3)

  • @yennhailu1203
    @yennhailu1203 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እርጂም እድሜ ከጤና ጋር ዛሬ ገና ነው ትምህርቶትን መከታተል የጀመርኩት አባ ከአይነጥላ የምንላቀቅበትን መፍቴውንም

  • @soliyana2116
    @soliyana2116 4 ปีที่แล้ว +19

    የራሴን ታሪክ የሚያወሩ ያክል እያነባው ነው ያየሁት።ቃለሂወት ያሰማልን አባ

  • @user-ue2rg1wv1b
    @user-ue2rg1wv1b 4 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን አግዚአብሔር አምላክ የሕይወትን ቃል ያሰማለን የኔን ህይወት ነው የገሩኝ እኔምየዚህ መንፈስ ሰለባ እንደሆንኩኝ አሁን ተረድቻለሁ ይሁናል ብይ የጀመርኩት ነገር ተሳክቶልኝ አያውቅም ሁሌም እደተበላሸበኝ ነው ትምህርት እንኩዋን ሳይቀር በጣም ጎበዝ ተማሪ ነበርኩኝ እስክ 6እኛ ክፉ እንደእኔ ጎበዝ ተማሪ አለበርም ሁለት ግዜ በአንድ ዓመት ውስጥ ደብል ያለፍኩበት ግዜ ነበር ልክ 7ኛ ክፉ ላይ ያሁሉ ጎበዝና ተሰለበብኝ ክፍል ገብቼ ሁሌም እደተኛው ነበር እጅ ኖት መጻሐፍ እንኩዋን አይችልም ነበር እጅ ሰለሚዝልብኝ ከዛም እስከነጭራሹ በስበባስበብ ቁርጥቁት ተውልጂ ያደኩት ገጠር ውስጥ ነበር እናም በልጅነቴ ነበር በቤተሰብ ትዳር ሀ ብይ የጀመርኩት ብዙ ሳይቁይ እሱም ፈረሰ የአንድ ወንድ ልጅ እናት ነኝ ከዛ በሁላ በጣም ብዙ ወንዶችን አውቃለሁ የወደዱኝ የመሰለኛል ግን ተጠቅመውብኝ ይርቁኛል ህይወቴ ምስቅልቅል ያለ ነበር ነውም ወደሁላ ተመልሼ ላሰበው እራሱ አልፈልግም ያመኛል አሁን ስደት ላይ ነኝ የዛሬ 9 ዓመት ነው ከአገር ከወጣው በስደትም ሆኝ በsocial mediaም ብዙ ወንዶች ጋ እቀራረብ ነበር ግን ተሳክቱልኝ አያውቅም እኔ አሁን ነሰሃ ገብቼ ሥጋውንና ደሞን ተቀብያለሁ ነገር ግን ብዙ ወንዶች ለትዳር እያሉ ይቀርቡኛ እኔ ባልፍልግም እንደምን በለው ያስምኖኛል ግን ምንም ምክንያቱን በማላቀው ነገር ይርቁኛል ብዙ ሂደን ሂደን እኔ ማግባት የፈልገው በቤትክርስትያን ነው ስላቸው እሱን ስበብ አደርገውም በተለያየም ምክንያት ጭቅጭቅ ይጀመራል ገና በወጣትነንት ከባድ ነው ምናምን እያሉ መልካም ሰው መስለውኝ ያመኩአቸው ትንሽ ሳይቆይ እርስ በርስ እንዳንግባባና ተጨቃጫቄ እንሆናለን ከዛም እንለያያለን በጣም ግራ ገባኝ እኔ ምን ዓይንት ሰው ነኝ ብይ እራሴን እድጠላ ሁሉ ሆኛለሁ አባቴ እንዲሆን ይህን ኮመንት ያምታነቦ ሁሉ እባካችሁ ምክራችውን ለግሱኝ በፅሎታችውም ወለተ ሥላሴ ብላችሁ አስቦኝ😭 🤲ስል እማፅናችዋሉ

    • @bereketbiz
      @bereketbiz 2 ปีที่แล้ว

      መተት ይመስላል። በደንብ ስገጂ

  • @user-wq9dy8wg5i
    @user-wq9dy8wg5i 4 ปีที่แล้ว +6

    እናቴ አይነጥላ አለብሽ ትለኝ ነበርና ሁሌ የኪዳነምህረትን ፀበል እንድጠመቅ እንድጠጣ ትገፋፋኝ ነበረ እናቴ አመሠግናለሁ አሁን ግን በግልጽ የተረዳሁት ነገር ትዳር ይዤ 6 አመት ስኖር ልጅ የከለከለኝ እውነትም አይነጥላዬ ነው የሰው አሽሙር የእናቴ ጉጉትና እኔም ተስፋ ስቆርጥ ርግፍ አርጌ የተውኩትን ስደት ተሰደድኩ ከባሌ ጋር አሁንም በፍቅር እናወራለን 3 አመቴን ኮንትራት ፈረምኩ ኢትዮጵያ ሀገሬ መግባት ፈራሁ ባሌ እና እኔ በፍቅር እያወራን ነው
    #መምህራችን_ ቃለህይወትን_የሰማልን ለኔ ነው ያስተማሩኝ በጸሎትዎ አስቡኝ 😭ወለተኪዳን ነኝ ከቤሩት 🙏

  • @user-sd6nh3ri2n
    @user-sd6nh3ri2n 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይህ ሁሉ የኔ ህይወት ነው አይነጥላ እግዚአብሔር ይገስጸው አባ በጸለትዎ ያስቡኝ ወለተ ሊቫኖስ ብለው😢😢🙏🙏🙏

  • @user-uy9sg7sx5l
    @user-uy9sg7sx5l 4 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ያገልግሎትን ዘመን ይባርክሎት

  • @samiraahmad2884
    @samiraahmad2884 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን መምህር በርሶ አድሮ ይሄን ትምርት ላዳምጥ የረዳኝ የድንግል ልጅ ይክብር ይመስገን በፀሎት አስቡኝ አባቴ

  • @aynadisdechassa9361
    @aynadisdechassa9361 4 ปีที่แล้ว +19

    ኡኡኡኡፍ የተናገሩት ሁሉ የኔ ሂወት ነው ኧረ እኔ ግራ ገብቶኛል ብዙ ወንዶች ቀርበውኝ ለቁምነገር አውርተውኝ ግን በማላውቀ ነገር ይጠፋሉ ይባስ ብሎ በመጨረሻ ከኔ አልፎ የወደፊት ባሌ ብዬ ቤተሰብሽን ካለስተዋወቅሽኝ ብሎ ከቤተሰብጋ ያስተዋወኩት ብዙ ነገር አቅደን እያለ ሳንጣላ መጥፎ ቃል ሳንነጋገር ያስቀየምኩትን እንኳን ሳላውቅ እንደሄደ ቀርቶብኛል አሁን ሁሉም ነገር አስጠልቶኛል ሁሉም ጨልሞብኛል አንዳዴ እራሴን እስከማጥፋት አስባለሁ ለሊትም ቀንም ማልቀስ ነው ስራዬ መቼ ይሆን ይሄ ቀን የሚያልፈው እባካቹ በፀሎት አስቡኝ መፍቴውንም ንገሩኝ

    • @amharashoaethiohailu6218
      @amharashoaethiohailu6218 ปีที่แล้ว

      What about now ? Married?

    • @salamdubai7560
      @salamdubai7560 9 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ እህቴ እኔም ነኝ እስኪ በውስጥ አውሪኝ

    • @user-fy9tf8pz7q
      @user-fy9tf8pz7q 7 หลายเดือนก่อน +1

      Fetare kanchiga yihun

    • @user-in5te2gv4y
      @user-in5te2gv4y 7 หลายเดือนก่อน

      Enem ga new yetewawekegn hulu new miyastelagn akakir saweta ayne tla new esu yftan

    • @ahmntoabye6337
      @ahmntoabye6337 6 หลายเดือนก่อน

      ምን አችብቻ እማ እኔም እንዳንችው ነኝ ያለው አማራጭ ፀበል ነው እሽ ❤❤❤❤

  • @user-zx6nj9wy8n
    @user-zx6nj9wy8n 4 ปีที่แล้ว +8

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የሠራዊት ጌታችንን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እድሜና ከጤና አብዝቶ ይሰጣችሁ።

  • @tenawworku8435
    @tenawworku8435 3 ปีที่แล้ว +1

    ሚገርመው እንዲህ ሲገጥመኝ ደንግጨ ነበር የተውኩት ለካ አለማወቅ ነበር አባ ባወኩ ቁጥር አለማወቄን ተረዳው አባታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ይገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን አሜን

  • @kidanmhertenattube8699
    @kidanmhertenattube8699 3 ปีที่แล้ว +6

    እኔም ልጅ ተከልክያለሁ አባቴ ያስቡኝ በፀሎትዋ ወለተ ኪዳን

    • @helenhelen6516
      @helenhelen6516 3 ปีที่แล้ว +1

      የኔ እህትጣፎ አባኪሮስ የሚባል ፀበል አለልሽ ሄደሽ ተጠመቂ ተሳይ ልጅ ይሰጣሉ በጣም ብዙ ሰዉ ልጅ አግኘቶል በጠበላቸዉ በረከታቸዉ ይደርብሽ እመቤቴ ልጅ ትስጥሽ ደሞም ትሰጥሻለች አይዙሽ ማሬ

    • @rakrkv7423
      @rakrkv7423 4 หลายเดือนก่อน

      ቅዱስ እሩፋኤልን ተማፀኝው እመሀፀንሽላይ ተቀምጦ ልጅ የሚከለክለውን እርኩስ መንፈስ ይመታልሻል ድርሳኑንና መልካውንፀለይ ስቅላድኔውን ገስተሽ በፋቱ አልቅሽ ይሰጥሻል ቅዱስ እሩፋኤል የሴቶች እረዳት እደሆነ ይታወቃል

  • @user-yu2ux7mx6i
    @user-yu2ux7mx6i 4 ปีที่แล้ว +7

    ከእንቅልፋችን እየቀሰቀሱን ነው አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑሩልን🙏🙏🙏

  • @user-el1tl8rj9l
    @user-el1tl8rj9l 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ይህን ትምህርት በመስማቴ በኔ ላይ ያለው ሁሉንም ፀባይ ተማርኩ ከህመሜ በላይ ሰወች ሁለት ፅታ ሁናነው እያሉ ማሰቃቸው በፅሎታቹህ አስቡኝ

  • @mesiethiotube6950
    @mesiethiotube6950 4 ปีที่แล้ว +4

    የኔን ሕይወት ነዉ የተናገሩት እፉፉፉ ብቻ ፈጣሪ በምህረቱ ይምረኝ ዘንድ በፀሎት ያስቡኝ መምህር።ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij9065 4 ปีที่แล้ว +5

    ኡፍፍፍፍ አባታችን እውነት የውስጤን ችግር እንደት እንደገለፁልኝ እውነት እኔ የፍቅር ጥያቄ ሴቀርብልን ሁሉም እይጥሙኝም ለኔ የሚሆን ወንደ አልተወለደም ነው የምለው ወደስደትም የመጣሁት ከትምህርቴ አሰናክሎ ለትደር ቤተስብ የሚያስጠይቁትን ውንዱች እኔባል አይመጥኑም እያልክ ስስቅ ምንም አልፈልግ ብየ ይህህው ስደት መጥች ያርብ ባርያ ሆንኩኝ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠውውው አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በፀሎት አስቡኝኝ

  • @nibretnibret2913
    @nibretnibret2913 4 ปีที่แล้ว +76

    የወለላይቱ ወዳጆች በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @user-zr8is1fu2j
      @user-zr8is1fu2j 4 ปีที่แล้ว +1

      እመቤቴ ትስብሽ

    • @nibretnibret2913
      @nibretnibret2913 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @babys7570
      @babys7570 4 ปีที่แล้ว +3

      አይዞሽ ከልብሽ ፍጣሪን ለምኝው አ/ግ ያስብሽ ፍጣሪ

    • @zahrazahrais8590
      @zahrazahrais8590 2 ปีที่แล้ว

      እመብርሃን ታስብልን

    • @asterab7282
      @asterab7282 2 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @Sara-ob5ji
    @Sara-ob5ji 4 ปีที่แล้ว +4

    እንክዋን ደህና መጡ መምህር እውነቱ
    ይህ ነው ፈተናው ከባድ ነው እያየን ነው
    ሳይገባን እስከዛሬ በሕይወታችን ቅልድዋል ወለላይቱ ማርያም ትርዳን
    አሜን🙏

  • @atesedeatsede5914
    @atesedeatsede5914 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ፀጋው ይያብዘልኝ አሜን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ አድሮ ህይወተይ ያሰረዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን ህይወተይ ሰው እንድሆን ያደረገኝ ትምህርት ነው መምህር እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ ብእውነት ይወተይ ማንነተይ እግዚአብሔር እንዳውቅ ያደረግኝ የመምህራችን ትምህርት ፀጋ ነው

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 ปีที่แล้ว +5

    አባታቸን እግዜያብሄር ይሰጥልን እግዜያብሄር በድሜ በጤኔ በፀጋው ያድልልን እውነት ነው አባታቸን በፀሎት አሰቡን እህተ ማሪያም ተኝ አባዬ በአረብ መክራተት ሆነ እኮዬ ግን አሁን በሜያሰተምሩን ትምህርት ነቅቼላው እግዜያብሄር የማቶሳላን እድሜ ይሰጥልን

  • @user-dg7ed7mx4u
    @user-dg7ed7mx4u 4 ปีที่แล้ว +2

    የወለላይቱ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች በፀሎት አስብኝ ወለተ ሚካኤል
    መምህር የኔ ህይወት ነው የተናገሩት በጣም ችግር አለብኝ ብዙ ወንዶች ይጠይቁኛል ግን እኔ ሁላቸውም አልውዳቸውም ስል ስል ግን አንደ ልጅ ወደድኩኝ ከሱም ስንደዋወል ጭቅጭቅ ነው በቃ አሁን ተለያይተናልን እመ አምላክ ድንግል ማርያም ታስታርቅሽ በሉኝ በማርያም ስም.

  • @BayushAweke
    @BayushAweke 12 วันที่ผ่านมา

    ቃለ-ህወት ያሰማልን መንግስተ ሰመያት ያዋርስልን በእውነቱ ትምህርቱ በጣም ጥሩ እና ብዙዎችን እየፈተነ ያለ አይነጥላ ነው በፀሎት መትጋት እንዳለ ሆኖ የአባቶች ፀሎት ያስፈልጋል እና በፀሎታችሁ አስቡን

  • @user-cr7uw1pc5m
    @user-cr7uw1pc5m 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አባታችን ቃለሒወት ያሰማልን በእውነት በእድሜናበጤናይጠብቅልን
    አንዷታሳሪ እኔነኝ ግንእንደኔክፋትናሀጺያት ሳይሆን የድንግልማሪያምልጅ ሀይሉንናብርታቱን ይስጠኝአሸናፊነት
    በጸሎትአስቡኝ ወለተእየሱስ

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቁምልን እዴት ደስ ይላሉ ሲያስተምሩ ውስጤነው ሚገባው ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን እኔ አንዷነኝ ወለተ ማርያም እያሉ በፀሎት አስቡኝ

  • @user-hj9vx1tz4o
    @user-hj9vx1tz4o 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የመከረን የገሠፀን የድንግል ማርያም ልጂ እግዚአብሔር ይመስገን ለአንተም ምስጢሩን የገለፀችልህ የቅዱሳንን መመኪያ እመ አዶናይ ክብር ምስጋና ይድረሳት

  • @yoniskebede6004
    @yoniskebede6004 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይዎት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመነዎን ይባርክልን፡ልኡል እግዚያብሔር ከእንደዚህ አይነት ክፋ መንፈስ ይጠብቀን ውድ የተዋህዶ ልጆች አሜን፡

  • @tigistzewdu4957
    @tigistzewdu4957 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን። በእውነት እራሤን የሚመለከተኝን ነገር ነው ያሥተማሩኝ እመበቴ ድንግል ማርያም ከዚህ ፈታኝ እርኩሥ ታላቀን አሜን አሜን አሜን!!!

  • @user-jj2wy8yi7b
    @user-jj2wy8yi7b 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድሎት የሰማነውን እንድንተገብር እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃል ህይወት
    ያሰማልን በእድሜና በጤናው ይጠብቅልን !!!

  • @alemnewgetnet8989
    @alemnewgetnet8989 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህ ቀሲስ ሔኖክ እኔ ከእስራኤል ሀገር ነው ያለሁት የአይነጥላ የዝሙት መንፈስ አለብኝ በፀሎትዎ ያስቡኝ አለምነው ገብረ እግዚአብሔር

  • @hiymnotgerwerk5626
    @hiymnotgerwerk5626 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማል ወለላይቱ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን መምህር🙏🙏🙏❤

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን
    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @etayehueta4925
    @etayehueta4925 4 ปีที่แล้ว +2

    amen..amen amen..kale..hiwet yasemaln memhrachin..edme ystln

  • @mohammadalmagir1768
    @mohammadalmagir1768 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @AliSaleh-kb1hg
    @AliSaleh-kb1hg 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን በውነት በፀሎቱ አስቡን እዉነት ነው ህይወታችን ምስቅልቅል ወጥዋል አውነት አምላክ እድረዳን በፀሎቱ አሰቡን 💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️ መጨረሻችን ያሳምረልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @user-mv2gm4jy1v
    @user-mv2gm4jy1v 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን ቃልውህወትን ያሠማልን እናታችን አትለየን መምህራችን በድሜ በፀጋ እምላካችን ይጠብቅልን አሜን፫

  • @user-gw2fc7gg7c
    @user-gw2fc7gg7c 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    ይሄ ታሪክ የኔ ነው በጣም ነው የገረመኝ !
    የገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ጌታ ሆይ ማረን

  • @ermiasbiruk6336
    @ermiasbiruk6336 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃሎት ያሠማልን መምህር ። ከትምህርቱ
    ጋር እንዴት አይነ ጥላን መዋጋት እንደምንችል መፍትሔውን ቢነግሩን ደስ ይለናል።

  • @mikides.biklebikli2138
    @mikides.biklebikli2138 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ እመቤቴ በምልጀዋ አምላካችን በቸርነቱ መላእክትት ቅዱሳን ሰማእታት ይከን እርኩስ መንፍስ ይጣልልን በውነት እኛ ደካሞች ነን እርው ይጣልልን አባታችን እድሜ ከጤነ ጋራ ይስጥልን🙏🙏

  • @user-ip3eh9bh9o
    @user-ip3eh9bh9o 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን 🙏

  • @user-nh6et6yn5f
    @user-nh6et6yn5f 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታች በእድሜ በጤና ያቆይልን የወለላይቱ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እንደው አባቴ በፀሎቶት አስቡኝ ፅጌ ማርያም ብለሁ እድሜን በሞሎ በኃጥያት የቆሸሽኩኝ እኔ የምድር ሁሉ ኃጥያተኛ የምሁነው ኃጥያቴን እንኳን ለካህን መናገር የሚከብደኝ በደለኛ ነኝ ዛሬ ላይ 29 አመቴ ነው ግን በእዚህ እድሜያ የሰራውት በደል እና ኃጥያት ምድር እና ሰማይ ከተዘረጋ እንደ እኔ በደለኛ እንደሌለ ነው የማውቀው እባካችሁን የተዋህዶ ልጅች በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @dejenemamo3975
      @dejenemamo3975 4 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ቸር ነው አይዞሽ እህቴ ሐጥየቱ ለንች እንጅ ለእግዚአብሔር ስላመይከድ ንሰሐ ግብ መንም ፀድቅ ያላም።

  • @gmdinentrfe3524
    @gmdinentrfe3524 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kalehiwet yasemal yagelglglot zemenh ybarhl enamesgnale hiwet yehone tmhrt new

  • @ahmadmohmad9425
    @ahmadmohmad9425 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወትን ያሳማልን 😢😢😢😢😢ይሄው እኔ እድሜን ሁሉ አስቃዬኝ አሰራለሁ ምንም ባዶ እድሜን ሙሉ በሰው ቤት ለውጥ የለም ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ይፈውሰኝ

  • @kidsttagabun1130
    @kidsttagabun1130 4 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይውትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @teejaay585
    @teejaay585 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ይስጥልን መምህር እግዛብሄር ይጠብቅልን በጣም አሥተማሪ ትምህርት ነዉ የምታሥተምርን

  • @netsiabate3479
    @netsiabate3479 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማሩን መምህር እረጅም እድሜ ይስጦት
    በዚሁ ይቀጥሉ

  • @engdagold5124
    @engdagold5124 4 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቃለሕይወት ያስማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው::

  • @user-gd4sn9xs4z
    @user-gd4sn9xs4z 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እባታችን እሜን እሜን እሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመናዎትን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @hiwitegrwyti1527
    @hiwitegrwyti1527 4 ปีที่แล้ว +2

    amen amen amen kail hiwet yaseman abatachen 🙏

  • @tbletstewelde4117
    @tbletstewelde4117 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ
    እግዚአብሔር ርጅም እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @wegewubishet8384
    @wegewubishet8384 4 ปีที่แล้ว +2

    ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰመሰልን እግዚአብሔር የአገልግሎት እድሜ ያርዝምልን በፀሎቶት ያስቡኝ

  • @tigestmaru9198
    @tigestmaru9198 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃልህይውትያስማልተን መንግስተ ሰማያትን ያዋርሰልንበድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም
    30"'60''100፣ፍሬየምናፈራያርገን ወለላይቱአዛኝቱ የጌታችንእናት ከስደትመልሳ ለንስሀሞት ታብቃንአሜን፫ በጾሎትው ያስቡን መምህር ዉለተ የኃንስብለው

  • @alemsewenga7740
    @alemsewenga7740 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን በጣም ብዙ ነገሮች ማግኘት ችዬበታለሁ ህይወቴንም ዞር ብዬ እንዳይ አድርጎኛል ነበርግጥ የተነካው ሰው እንጂ ያልተነካ አያውቀውም የእርኩስ መንፈስ ስራ የሠማነውን በልቦናችኝ ይፃፍብን አስተዋይ ልቦና ይስጠን ሀገራችን ሠላም ያርግልን

    • @kebide2231
      @kebide2231 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/-dc4iuAZszQ/w-d-xo.html

  • @talatalaco6675
    @talatalaco6675 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እማምላክ አስቢን አባታችን በጸሎት ያስብን አሜን

  • @user-js4jt9lg2s
    @user-js4jt9lg2s 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ በጣም ትልቅ ትምርት ነው አንድ ባንድ እየተማርኩኝ ነው እናመሰግናለን !!!

  • @selamawitnegn5612
    @selamawitnegn5612 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እግዝያብሔር ፀጋውን ያብዛለዎት ትልቅ ትምህርት ነበር 🙏🙏🙏

  • @habtamhabtam2483
    @habtamhabtam2483 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በውነት የራሴን ህይወት ነው ቁልጭ አርገውነው የገለፁልኝ ያገልግሎት ዘመነውን ያርዝምልኝ!!!!!

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 3 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ረዥም እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @brhinbelayneh5707
    @brhinbelayneh5707 4 ปีที่แล้ว +8

    እውነት ብፅሎትቹው አስብኝ እውነት ይህ መንፍስ እኛ ጋ ከሁሉቸን ቤተስብ አላ እግዚአብሔር አምላክ ይግፃፅላን

  • @sablaayele8859
    @sablaayele8859 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen qale hiwoten yasemalen Amen tsegawun yabezalot memeherachin Egziabeher tsegawun yabezalot

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 4 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን። እንኳን ደህና መጡልን አባታችን። ቃለሂወተ ያሰማልን አሜን👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @edenasefa8586
    @edenasefa8586 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ህይወት ውስጥ ያለውን ነገር ነው የሚነግሩኝ እስካሁንም አላገባሁም በባዶ ህይወት ውስጥ ነኝ በፆሎትዎ ያስቡኝ ወለተ ማርያም ነው የክርስትና ስሜ

  • @qwqw7254
    @qwqw7254 4 ปีที่แล้ว +1

    Kalehiwetin yasemalen
    Memhirachin eniyem adanieg wendochi yabarbgian meftwun blgruieg

  • @RainSoundMY
    @RainSoundMY 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 4 ปีที่แล้ว +2

    በትክክል አባ በኔ ህይወት ይሁሉ አልፎብኛል አሁን እግዚአብሔር ይመስጋን እጨኛ አለኝ በፀሎት አስቡኝ እግዚአብሔር አንድ እንዲያደርገን የባሌ ስም ወንድ ሰንበት የኔ አስካለ ማርያም ነው አባ በፀሎት አስቡኝ

  • @banchuabebayehu5582
    @banchuabebayehu5582 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን እኔም የዚህ አጋንንት መጫወቻ ሆኛለሁ ከላዬላይ እንዲርቅ በፀሎቶወ አስቡኝ/ወለተ ማርያም/

  • @sammyabdulrahman4998
    @sammyabdulrahman4998 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት የሚያስተምሩን ህይወት የሚቀይር ነው ወላዲተ አምላክ የልባችን ችግር ታስወግድልን እመ አምላክ እመብርሃን በእረድኤት አትለየን

  • @warkeshamisu4578
    @warkeshamisu4578 2 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት ነኝ የእናቴ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @lanchiadane2098
    @lanchiadane2098 4 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ለመናገር እኔን የገለፁኝ እስኪመስለኝ ድረስ ነበር የተሰማኝ ይሄው ቢያንስ በአመት ውስጥ በቃ አምሮየ ስለሚጨነቅ ፀበል 2 ወር ከዛ በላይ እሄዳለሁ መንፈሴ ተረጋግቶ በቃ የተሻለ የሂወት መስመር አብሮኝ ይዘልቃል ያልኩት ግንኙነት ባልጠበኩት ሁኔታ አይሳካም እንዳሉት መልከ መልካም ነሽ የምባል አይነት ሴት ብሆንም በጣም ኮስታራ እና በጣም ቁጡ የምመስል ስወች ካልቀረቡኝ እንዲሁ አይተውኝ በቃ የምጫወት እንኳ አልመስላቸውም ሁሌ ፈጣሪየ የኔ ቀን መቼ ነው ሁሌም የምለምህ ሁሉ ከንቱ ሆነ እንዴ ብየ ተስፍ እቆርጣለሁ 29 አመቴ ነው የሚቀርቡኝ ለትዳር የሚጠይቁኝ ምንም ውስጤ አልቀበል ይለኛል በእኔ በኩል የምቀርባቸው ደግሞ እጅግ ከመንፈሳዊ ህይወት የራቁ እና ይገቡኛል ብየ እንኳ የማላስባቸው ሆነው አገኛቸዋለሁ አባ እባከወትን መፍትሄውን ይንገሩኝ እንድበረታ እንድፀና በፀሎተወት አይርሱኝ ያስቡኝ
    ወለተ ሂወት እባላለሁ ግራ ተጋብቻለሁ

    • @meronmekonnen6924
      @meronmekonnen6924 4 ปีที่แล้ว

      እህት ተመሳሳይ ህይወት ነው ያለን ልክ እንዳንቺ ነው የሚሆነው ሁሉም ነገር እኔም ግራ ገብቶኛል መፍትሄ ከሰማሽ አሳውቂኝ

    • @LinaLina-xf8uj
      @LinaLina-xf8uj 4 ปีที่แล้ว

      እኔምእዳችነኝ፣ሀሳቡንከተቀበልኩ፣ብዃላ፣ለምንተቀበልኩት፣አይሆነኝምበቃዝብርቅርይልብኛል፣ከባዲነዉ

  • @feiekuabera5711
    @feiekuabera5711 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen. Abatachin kale hiwet yasmlen

  • @user-qi6ob8lk2j
    @user-qi6ob8lk2j 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በረከቶዎ ይደርብን እሺ 👂👂

    • @tewodrostefera7895
      @tewodrostefera7895 4 ปีที่แล้ว

      E/r amlake tana ena edma yestlne!!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsegaasrat460
    @tsegaasrat460 4 ปีที่แล้ว +9

    መፍትሔውን ጭምር የትኛውን ጸሎት እንደምንጸልይ ትምህርቱን አዳምጫለሁ ግን ምን እንደምንጸልይ አይናገሩም ???

    • @hmariam9235
      @hmariam9235 4 ปีที่แล้ว +4

      ኣደኛ ዳዊት ከዛ በሓላ ከቻልሽ ኣርጋኖን። ከዛ የቻልሽውን ያህል እግዚዮ መሃረነ ክርስቶስ እያልሽ መስገድ ነው።

  • @tegetg3327
    @tegetg3327 4 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን በርሰወ ትምህርት እርሴን እየቀየርኩ ነኝ እናም እርሰወን ማግኘት እንዴት እንችላለን ?

  • @almilove6833
    @almilove6833 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃል ህይዉት ያስማልን የዉለላይቱ ሰም በምትጠሩበት አንደበትም እኔን ባራይቱን እህተ ገብርኤል ብላችዉ አስቡኝ በጣም ነዉ ዉስጤን ሁሉ ለኔ የሚያስፈልገኝን ብዬ እመቤቴን የምጠይቃት ግን ሀሳቤ የበታተናል ከሁሉ እየጠበቀ ለክብር ያብቃን ልኡል እግዚአብሔር

  • @unikh5530
    @unikh5530 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለአባታችን እኔ ለመናገር ይከብደኛል ይለያል ሁለት ግዜ አግብቻለሁ ከሁሉም ፀንንሻለሁ ፅንሱ ይጨነገፍል የትዳር አጋሮቼም ሁለቱም በሂዎት የሉም እና ጤና አይሰማኝም ተስፋ ቆርጨ ወደ ስደት መጣሁ እና ፀሎት አድርጉልኝ

    • @rakrkv7423
      @rakrkv7423 4 หลายเดือนก่อน

      መምህር ተስፍየብለሽ ግቢና አዳምጭ ይቱብላይ ገጠመኝ አዳምጭ ስለአይነጥላም በሰፍው አስተምሯል

  • @meronwelday7440
    @meronwelday7440 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን kale hiwet yesmaialna abona

  • @E.t.s.u.b.d.i.n.k.
    @E.t.s.u.b.d.i.n.k. 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን በረከቶት ይደርብን በፀሎቶ ያስብን 🙏የብዙ እህቶች እና ወንድሞቼ ችግር ነው አባ

  • @user-bx9tz4ey6r
    @user-bx9tz4ey6r 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @asnomereasnoo8859
    @asnomereasnoo8859 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን አባ አሜን አሜን አሜን በእውነት

  • @tsahyaz5858
    @tsahyaz5858 4 ปีที่แล้ว +13

    አባ እንደት ነው የምንፈወሰው ንገረኝ ሀደራ

    • @user-qm4vi9ym4b
      @user-qm4vi9ym4b 4 ปีที่แล้ว +2

      ፀሎት ስግደት ነው መፍትሄው እህቴ

  • @user-ll4mc4dq3t
    @user-ll4mc4dq3t 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን የሚገርም ነገር ነው።
    እራሳችንን እንድ ነፈትሽ አደረጉን አባታችን ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን።

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi5760 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማንል ኣባታችን የኣገልግሎት ዘመነዎን ይባርክል በእድሜ በስጸጋ ያኑርል እግዚኣብሄር ይስጥልን።

  • @memeyedigililijtube6496
    @memeyedigililijtube6496 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንንንንን💚💛❤️ቃለሂወቸትን ያሰማልን🙏🤲በእዉነት ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባር በእድሜና በፀጋ ያኑርልን ወለላይት ቅድስቶ ድግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሀናችሁ አባታችን

  • @saran5030
    @saran5030 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን እድሜ ቱን ያርዝምልን
    ወለተመስቀል ብለው በጸሎት አስብኝ

  • @saranegash12
    @saranegash12 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen abatachin Kale hiwot yasemalin!!!

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 3 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለንመምህርቃልሂወትያስማልን

  • @SaraSara-tn5sb
    @SaraSara-tn5sb 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ይህንን ክፉእብይ መንፈስ ስላሴወች ያርቁልን እውነት በጣም እየገረመኝ ነው የሰማሁት ይሄሁሉለካስ የዚእርኩስ ስራነው