ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም እህቴ መሻአላህ አይዞሽ በርች ❤❤❤❤❤
ሰላም እህቴ ህልሜን በደብ ሰለምትፈችልኝ አመሰግንሻለሁ ይህንን ህልም ፍችልኝ ለፍቅረኛ ውሀ በብርጭቆ መሰጠት ምንድ ነው
Walekumi aslmi woramatulhi wobarkatu masha allha 😂❤
1አመት በፊተ የፍቅረኛየ እናት ሱሪ ሰጣታኝ ሴቶች ስልኬን ሲሰርቁኝ አየሁ። ብዙ ፈተናወችን አሳለፍኩ። ዛሬ ደሞ። ከፍቅረኛየ ቤት ህጀ። ብዙ ሰወች ልብስሽን ቀይሪ ይሉኛል እንቢብየ አጥቤ ለበስኩት ቀሚሱ ልኬነው ደሞ ለብሸው ሲምርብኝ ግን ከወደሆለው ትንሽ ክፍት እደሽምቃቅነበር የረሱመሰሪያቀበቶ ነበረው ፈቅረኛየ በሴቶች እየተናደደ ከበሩ ብቻውን ተኛቶን እኔ እና እናቱ ከዘው ቁጭብለን እያወረን ልጅሽእዳገባ አቃለሁ። ስላት ዛሬ6አመት ነው ያገባው ትለኝ አለች እኔም 5አመት ሆነን ስላት ፈገግ ትላለች እኔ ዉቴል አልጋይጀ አድሬ ወደ ቤቴ እመለሳለሁ ይያልኮን ነቀሁ
ማሻአላህ በርቺ ጎበዝ ነሽ❤❤❤
ሰላም እናት በህልሜ ፍቅረኛዬ እና እኔ እና አብራኝ የምሰራ ጎደኛዬ አብረን መንገድ አስፓልት ላይ እንጎዛለን ሄደን እረጅም አስፓልት ላይ መታ መገድ ያጋጥመናል መታመገዱም አስፓልትነው ቆም አልን ስራ ልገባ ነው ከስራ ስወጣ ደውዬላቹ ምሳ አብረን እበላለን ይለኛል ቀድመሽ ከጨረሳቹም ደውይልኝ ይለኛል እሱም በስተግራ ያለው ቁልቁል ታጥፎ ሄደ እኔና ጎደኛዬም በስተቀኝ ባለው መገድ ወደ ስራችን ሄድን ሳይደውል ተነሳሁ ጎደኛዬ ነው ግን አድላይ ተጋብተን አደለንም ቀለበት ግን ሰቶኛል በውነታው እባክሽ አትለፊኝ ሳልሞትብሽ
እህቴ ሰላም ነው የድሮ ሚወደኝ ልጅ ነጭ ሸሚዝ ለብሶ ልጅ ይዞ ፈገግ ብሎ ልጁ ጋ እያየኝ ልጁ ማናት እያለው እኔ የሆነ ቦታ ቁጭ ብየ አየሁኝ እየሁት በህልሜ እሱ ፈገግ ብሎ ለልጁ ሲመልስለት ነበር
እህቴ ሁልግዜ የማላቀው ሰው ጋ ተኝቸ ግን በህልሜ አለም ውስጥ ባሌ ይሁን ፍቅረኛየ አላቅም ግን የኔ እንደሆነ ነው የማቀው ግን ዝም ብለን ብቻ ነው የተናነው
የሚወርድ ውሀ ልቀዳ ስል አቌረጠ ይህን ህልም ባየሁ በወሩ ከልጀ አባት ጋ ተፋታን 😢
በህልም ከፍቅርኛጋግንኑነት ማድርግ መለያየትነው እኔ ከአንድም ሁለትጌዜ ከፍቅርኛየጋ ግንኑንነት ሳርግ አይቸሁለት ጌዜ ተለያይቻለሁ
ሊሆን ይችላል ህልም እንደፈቹ ብዙ ትርጉም አለው የህልም ፈችወችም የተለያየ ትርጉም አስቀምጠዋል
እውነት ብለሻል ጮኛዬ ተሸሽጌው ስሄድ ተከትሎ ይዞ ሳመኝ ተለያየን 😢
😢😢😢😢😢😢እኔም አይቻለሁ ወይኔ
አይዞሽ በርች መሻአላህ🌹🌹
የፍቅርኛዬን ፍቶ እያየው የማላቃቸው ልጆች እዳጋጣሚ ይመጡና ፍቶውን ያያሉ ከዛም ፍቅርኛዋ እንደሆን ትንግርኛለች በጣም ነበር ሚሳሳቁት እኔ ግን ተኮሳትር ነበር
❤❤❤❤
እኔ ደሞ ክርስትያን ነኝ እና ኣንድ ተልቅ ያልች ሴት ቀባ ቁዱስ ታበላናለች ለሁለታችን ማለት ነወ ከዛ ወገባችን መታ መታ ታደርግናለች ምን ማለት ይሁን🙏
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን እህቴ ዛሬም መጣሁለሽ ሥለፈቅረኛ ህልም አይቼ ልጠይቅሽ ነበር
እህልን🙏 ጠይቂ
@@addismedia9882 መልሠሽልኛል ማማዬ
@@አላህየየኔጌታእወድሀለሁ ምን ልመልስ ማሬ ህልሙ አልደረሰኝም!
@@addismedia9882 አይ ውዴ ተመልሦልኛል ሁለተኛው ኮሜንት ላይ ለማለት ነው
እህቴበአላህመልሺልኝ ጎደኛየንበህልሜሳገኘውአገቱንደፋብኝእናእኔተራምጀው ወዴወዝገባሁ ቦታውም ወኔእኔሀገርነው እደውመልሺል
እህቴ ይህንን ህልም ፍችልኝ በጣም ሰለነቀኝ ነው የባለቤቴ የፈታት ሚሰቱ በሰልክ ሰታወራ እሰማታለሁ ማንን እንደምታወራ ግን አላውቅም ግን ከሱጋ ልታረቅ ነው ሰትልእሰማታለሁ እኔ ያለሁት እውጭ ነው
ከባልሽ ጋር የፍራቻ ስሜት እንዳደረብሽ ወይም ያለመተማመን ስሜት ነው
እህቴ በጣም አመሰግናለሁ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاتهማሻኣላህ በርቺ እኽቲ ፊላህ የሴት ሙያ በማድ ቤት ብቻ እንዳልሆነ ባንቺ እያየሁ ነው አላህ ለኡማ እምጠቅሚ ያድርግሽ!!በቀጥታ ስልክ ማናገር የሚፈልጉ እህቶች አሉ እንዴት ነው የምናገኝሽ!!ጀዛኪላህ ኸይር ሀቢብቲ
በአላህ መልሽልኝ እህት
መርሀባ ውድ
የውነትሽን ነው ሳቅፈው አይቼ ነበር አሁን ደሙ ተለያይተናል
የኔ ቆንጆ እባክሽ መልሽልኝ ከፍቅረኛ ጋር መለያየት ምድነው
th-cam.com/video/Xj68FXwllNg/w-d-xo.htmlsi=FPiUAjoZuyq7NyGP
ሚስቴ ጋ ተጣልተን ሄዳ በህልሜ ቤት መጥታ የኔፍቅር ብላ አንገቴ ላይ ሳመቸኝ ልብ እስቲኳ ከንፈሯን አንገቴ ላይ አጣብቆት አለቅ አለ ፍችልኝ
እኛከተለያዬን ሁለት አመታችን ነው ግን አልፎ አልፎ ይደውላል እኔ ግን አልደውልም በህልሜ ሁሌ ይጣላኛል በግድ እቤተሠቦቸም ምሀል ሆኘ በግዴታ ይስመኛል በብዛት ከሌላ ሠው ጋር ሂወት እዳልጀምር ያስፈራራኛል😢
በህልሜ አጥራ ችንፈርሶአየሁት ሶውቹ ሲያፈርሱት ለምድነውስላቸው ከተማሊሆንነውአለችን የልዪልይ ያጎቴልይ ጊቢውደሞ በጣምሜዳሁኔ ያምራል ፊችልኚ
አጥር መፍረስ ጥሩ አይደለም አቅም ማጣት መመኪያ ማጣት ነው
ማሻ አላህ ለኔም ፍችልኝ ሁቢ
2ወር በፊት የፍቅረኛየ በተሰቦት የሀበሻ ቅሚስ ለብሰዉ ተከርድረዉ ቁመው እኔን እያዩ እኔም ፍለፊት ፈቀቅብ ወንበላይ ቁጭብየ እህቱ እኔን እያየች ታለቅሳለችቤቱ ትልቅነው ሳሁን ድረስ እምጠብቀዉ መልስ
አሰላም አሌኩም በህልም መፃፍህ ማየትህ ምንድነው. ብዙ መፃፍህ ስሰጠኝ ክውስጡ አንዱን አላህ ካርሽህ በላይህ ነው የምለውን መፃፍህ መርጬ እውስዳለው. ምን ይውን?
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ መጀመሪያ ማሻ አላህ ልበልሽ ህልምሽ ማንም ቢያየው እመኛል። የአላህ ስም ትርጉሙ አሀዱን አሀድ በጣም ብዙ ኸይር ነገር አለው መፀሀፉን መክፈትሽ ባለትዳር ካልሆንሽ የድን እውቀት ያለው ወንድ ታገቢያለሽ ባለትዳር ከሆንሽ ደግሞ ከባልሽና ከቤተሰብሽ ጋር ያለሽን ትልቅ ደስታና ምቾት ያመለክታል።
😘😘😘
እህትየዚህንፍች፡እንድነግሪኝ
እዳታልፊኝ እባክሽ
ማሻአላህ ለኔም ፈችልኝ
አርብአገርነኝ በህልሜ ተይዤ እደገናሰመለሰ በግሬ ገደልእየጣሁጓደኞኛየ ብርሰሰጠኝመለሰኩላት ወዳዉሰወጣ አርጓደ ሰብል በዉሰጡ ሄዲኩ
th-cam.com/video/hoH3_968Nk0/w-d-xo.htmlsi=u2cRDV1rE4suisET 👈th-cam.com/video/zTA4aiWH6Yo/w-d-xo.htmlsi=9Ph-_PEtk-bSZzZE 👈
ፍቅረኛየ፡እኛቤትገብቶ፡እቃወስዶሊወጣሲል፡ደረስኩበት፡ከዛምስናገረው፡እቃውንትቶ፡እዛውእቤትቀረን፡ሳይወጣ
ቴሌግራም ካለሽ አሳውቂኝ ፈልጌሽ ነው
እስካሁን የለኝም ሲኖረኝ ግን ኢንሻ አላህ
እህቴ ከ ፍቅር ኛዬ ጋ አንድ ላ እየሆድን ሁለት የተከተፈ ስጋ ሰጠኝ ከዛም ከራስ ቆርጬ ነዉ አለኝ ምንድ ነዉ በአላህ❤
th-cam.com/video/P97GRzelNeA/w-d-xo.htmlsi=LekBOSo5cJmKy4hF
እሰኪ ፉችልን እኔ ባሌ ሌሌ ሴት አግብቶ አብሮ ሆኖ እኔ ሳለቅሰ ሰጣላ ሰደበድበው አየሁን
th-cam.com/video/rriWmnAWXKI/w-d-xo.htmlsi=AXy39cX9jpkoAwpd 👈th-cam.com/video/QkcxhqsnI6o/w-d-xo.htmlsi=xKwY2Lml1r8LjySe 👈
Be hilim adise yeengira mitad (2) sawach wade bate siasigebuligh ayho baletidarnegth
አብሽር
እምወደው ሰውየ አንባሻ ሲሰጠኝ አየሁ ምን ይሆናል,,,,ሁለተኛ ደሞ እቤት መጥቶ ቤታችን ፍራሽ ላይ በሆዱ ሲተኛ አየሁ እባክ
መጋባት የሚቻል ከሆነ ትጋባላችሁ ካልሆነ ርዝቅ ነው
እባክሽ በዋትስአፕ ልደውልልሽ ስልክሽን ፃፊልኝ ጭንቀት ውስጥ ስለሆንኩ ብዙ ህልም እያየሁ ነው💚💛❤️🙏🏽
t.me/+ehR2X-McjehlNDg0
እባክሽ መልሽልኝ ከፍቅርኛየ ጋር ሰሞኑን ብዙም አናወራም ግን በህልሜ ካገኘሁበት ሒጀ ግንኙነት ስንጀምር ብዙደም ፍሰሰኝ ከዛ ተውነው ታጠብኩን በርከክ ብየ እናአስፈለገሽ እንዴ እኔ ዛሬአላሰብኩትም ነበር ይለኛል እጠብቃለሁ
th-cam.com/video/KlE6f5RJkE4/w-d-xo.htmlsi=XV_sx4TVl2LISfYd ቀይ ፈሳሽ ጥሩ አይደለም
እኔ በህልሜ በታችን ተስርቶአየሁት ከዛም ቤቱተመርጎል ጀጃፉ አልተሠራም ከዛምእኔም በሩንላሜራይሰራስል ወንድሜ ደሞ የጭት ይሁን ሲለኚ አይሆንም የጭት ይስበራል አልኩት የብረትነውየማይስበ አልኩት
በህልም አድስ ቤት የሚል ሁለት ቪደወ አለ እይው ያልተጨረሰ ቤት ማለት ነው ቪደወ ላይ ታገኛለሽ ስለ ሌላው ህልምሽ እንድነበብ አርገሽ ጻፊልኝ ወንድምሽ ታላቅሽ ወይስ ታናሽሽ
እሺእህት ቤቱአድስነው የተሰራውእናም ተመርጎል ከዛበሩላይ ሁለትእጨት ተጋርሞበታል ከዛም እኔየላሜራ በርእናሰራለት ስለው ታላቅወንድሜን አይየጨትነው በርየሚሆነው ሲልኚግዜ እኔደሞ የጨት በርይሰበራል ስለዝህ የብረትነው አልኩት
ይሄንእዳልኩትነቃሁኚ
selame ehet behleme fekergky kegadegochu gbre tetog wede lela sete garrr sihede ayehug
እሺ እህት የዱሮ ፍቅረኛየ ምን አለኝ መሰለሽ በህልሜ እጅሽን ተያይዘን ምገድ ላይ ስነሂድ በመሀላችን የሆነሰዉ ገብቶ በመሀል አለያየን አለኝ ሁላችንም ዉጭ አገር ነዉ ያለነዉ አሁንም እሱጋ አልተራራቅንም ሌላሴት አግብቷል ተጣልተን ህልም ሁልግዜ ያያል እሱ እኔም እሱጋ ህልም ያሳየኛል እንገናኝ ይሆንዴ እህቴዋ ፍችልኝ እስኪ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አበዛሁብሽ ይቅርታ እኔምግን ከሱ ተስፋ አልቆረኩም
ስላልተረሳሳችሁ ነው የምታልሙት በመሀል የገባው ሰው ሚስቱን ይወክላል እናም ምናልባት ለመለያየታችሁ ምክንያት ሰው ይሆናል አልያም አሁን ዳግም ካንች ጋር ቢመለስ የሚቃወመው እንዳለ እያሰበ ይሆናል
እሺ እህት አመሰግናሉሁ በጣም
ሰላም እህት በህልሜ አገርቤት ሂጀ ጎርፍ ዝናቡ ጥሎ በደቢ ጥልቅልቅብሎ እቤታችን ይመስለኛል እና ከናቴጋ ይመስለኛል
አሰላሙ አሊኩም እህት መጣሁ በድጋሜ በህልሜ ፍቅረኛየ አገርቤት ሂዴን ይመስለኛል እኔ አለሁበት ቦታ ይመጣል ምገድም ሰሂድ ይከተለኛል ከዛ እምገዱ ቁመን ካልኪዳን አረገልኝ
ፍቀረኛየ እምገዱ ቁመን ቃልኪዳን አረገልኝ ከዛ እኔም ደስይለኛል ❤❤😂
እኔ ሁለት እዳአረቦች ነጭ የሆኑ ሰወች ግንኙነት ሰደርጉ ነወ ያየሁ
አሰላሙ አሊኩም እህት እኔ ከፍቅረኛየ ጋ በቤተሰብ ምክኔት ሳንጋባ ቀረን በህልሚ እኔ ከምሰራበት ቡታየ መጥቶ እንተቃቀፋለን ህፃልጅ አለች የምይዛ ትመታዋለች ተቃቅፈን ስታይ ነው የምመታው ከዛተ ቆጥቶ ይህዳን እባክሽን እዳታልፊኝ
ባአላህ መልሽልኝ ተጭንቃለሁ
መተቃቀፍ መለያየት ነው ማለት መራራቅ
Ere bakshi atilefign hulem fikiregnaye tekotito new miyayegni enam aykerbegnim titogni sihed ene demo wede ene endimeta eketelewalew ebakishi
ብዙ ትርጉም አለው በውነታው አለም እንደዛ የምታስቢ ከሆነ እሱ ሃሳብ እንጂ ህልም አይደለምካልሆነ ግን ፍቅረኛሽ የውነት አይወድሽም ይከዳሻልይህ ካልሆነ የገቢ እጥረት ወይም መጥፎ ስሜትን ይጠቁማል።
awo asbalew malet betam.yiwedegni neber gn ahun ene ewedihalew silew endemayfelgegni yasmesilall ena betam techeneku
በህልም ኩሽናዬ ዉሃ ሙሉት ቦሎ ምጣዷን ሊዉጣት ትንሽ ነዉ የቀረዉ እምጣዷ ላይ ያለዉ እንጀራ ሽግት ብሏል ዉሃዉን ጉረቤቴ መጥታ በአጥር ቀዳ አሥወጣችዉ ከዛ መጨረሻላይ ዳቦ ሠጠችኝ
ውሀው ምን ነበር ማለቴ ጎርፍ ነው?
@@addismedia9882 እረ አይደለም ንፁህ ዉሃ ነዉ
@@lebprog4107 የሻገተው እንጀራ ጥሩ አይደለም ወሀው አደጋ ከሌለው አሪፍ ነው
የድሮ ፍቅርኛየን አሻግሬ አይቼው ነይ ብሎ ሲጠራኝ ስሄድ መልሶ ጠፋኝ ምንድን ናው
አሁን ላይ የትዳር ሂወትሽ ምንድነው
@@addismedia9882 ስራ ላይ ነኝ እኔ ያለውት ውጭ ናው
@@tigistawoke2721 አግብተሻል ጓደኛ አለሽ ወይ ማለቴ ነው
@@addismedia9882 አላገባውም
@@addismedia9882 ምን ይሆን
እኔ የዱሮ ፍቅረኛየ ድንጋይ ላይ ተቀምጦ አገቱን አጥምሞ እየተመለከተኝ እኔ ፊቴን አዙሬበት ሄድኩ እየሰደብኩት በተደጋጋሚ አየዋለው ተለያይተናል ፍችልኝ
Tefetuwal eko be video wude
አሰላሙአለይኩም እህት እኔበህልሜ ሀኪምቤት ወንድሜ ከህቴልይ ይመሰልኛል ከዛ ከሁሉምሰው ቀድሜ ገባሁኚ ከሁሉም በፊት ከዛም ዶክቶሩ ሰጠኚ መደሀኒቱንም
ወንድምሽ ታሞ ልጠይቂ ነው የሄድሽው? ካልሆነ ሀኪም ቤት መግባት ላላገባች ሴት ጋብቻ ነው መውጣት ደግሞ ከጭንቀት መላቀቅ ነው።
ጀዛከላውሄይር አመሰግናለሁ ያልሹውሁሉ ትክክልነሺ እህቴ
በህልም ቀይሴት ውሻ እናወድ ውሻ ይከተሉኛል ከዛም ወዱዉሻ ይጮህብኛል ከዛም አልፈውኚ ሄዱ ከዛደሞ ቀይል ያሸግረኛል አንስቸመታሁት ልቡንበድጋይ
እኔበህልሜ አያቴን አየሆት እዛፍስርቁጪብላ ያጎቴልይ ደሞከበቶቻ ጠቀምጦል አለሺእደአል ኮት ወደአሄራህዳለች ከዛም የሆነቦታላይ ደሞ ጨፌነው ውሀምአለ አድላይ ቁጪብለን ምግሰጠችኚ እኔግን እቢብላትም የግድሰጠችኚ ስጋውን ተቀብየም ስበላውም ጠጉር አገኜሁበት ተፋሁት ወደሾሎቆ ሳታየኚ ይቅርታግን ጥያቄ አበዛሁብሽ ስለጨነቀኚነው
@@quran3360 ችግር የለውም እህት የአጎትሽ ልጅ በሂወት አለ? እንችስ ባለትዳር ነሽ ወይስ ገና?
መደሀኒቱን ጠቀብየስሄድ የሆኑሁሉትሴቶች ተጋጠመው አየሆቸው ከዛ አንዶን መቶሆት ተማሪወቹቡዙናቸው ፈችልኚእህት
እናመስግናለን
አልገባኝም
መዳኒት መቀበል ያላገባች ሴት ከብዙ ድካም በኋላ እንደምታገባ ወይም ለጋብቻ የማትፈልገውን ወንድ እንደምታገባ ያመላክታል
እሽ አገብቶ ብታይስ
እናንተአረብሀገርያላችሁ፣እህቶች፣የዋሀረነታችሁበዛ፣ሁሉንም፣ለምንታምናላችሁ፣በዚህነገረላይከተማመናችሁ፣ከአላህትርቃላችሁ
ሲጀመር ህልም ከአላህ የተላከ መሴጅ ነው ሁሉም ባይሆንም።
ውሸት ነው ያንቺን አላማደመጥ ነው
😂😂😂😂
ዛሬ በህልሜ የተለያየሁት ፍቅረኛየጋ ተቃቅፈን ከዛ ተለያየን ምድነው 🥺🥺
ዳግም ታወራላችሁ
ቁጥሪሽን ልትሰጢን ትችያለሽ ውዴ
በህልም ሳቅ ለቅሶ ናው. አችየ የምን ደስታ ታወሪአለሽ. ወሬያም ነሽ ያለውቀት የወሬ ሱስ ብቻ ናው ያለብሽ ????
እሽ አመሰግናለው ሳቅና ፈገግታ ይለያያሉ በህልምም ትርጉማቸው ይለያያል ፈገግታ ደስታን ያመላክታል ሳቅ ደሞ ንደትን ሀዘንን፣ ለቅሶን __
ውሸት ሳቅ ጅል ነው
ልፅፍልሽ ነበር ብዙነው በውሥጥ የማገኝብሽን ብትተባበሪኝ ደሥ ይለኛል ሤት ነኝ እኔ
ቆራርጠሽ ፃፊልኝ ማማዬ ከስራ ጋር ትንሽ በተለያዬ ቦታ ማየቱ ስለሚከብደኝ ነው
@@addismedia9882 እሽ የምወደው ጓደኛ ነበር ቃል ብቻ ነበር በመሀከላችን ያለው አሁን ላይ ተጣልተን ተለያይተናል ግን ብዙ ግዜ በህልሜ አየዋለሁ ከነሡ ውሥጥ አንዱን ልገርሽ እነሡ ቤት በላይ ከሆነች ልጅጋ አየተጫወትን በቀልቤ እሡን አሥባለሁ ከዛ ከልጅቶጋ ተለያየንና ልጁ ወንድምጋ ጠረቤዛላይ ተራርቀን ምግብ እየበላን ድገት ሣላሠበው ጓደኛ የነበርው ሣንዱሽ ውሥጡ የዶሮ ሥጋ አለው እቼ ብይልኝ የኔውድ ፊቱ በፈግግታ ተሞልቷል ቀጥ ሥል እሡነው ሣይው ፈገግ አለኩ መልሽ ኩሥተር አልኩና ላ ሀቢቢ አልፈልግ ለራሥህ በላ አልኩት
@@addismedia9882 ከዛ በግድ ሊያበለኝ ሢታገል እን ሥገፈትረው በድግ አልኩና ግድደጋ ቆምኩኝ እኔኮ እኔ እወድሻለሁ ለምን እድህ ታደርጊኝ አላሽ አወ እውነትህ ነው ተወደኛለህ ፈገግ እያለኩ ቀለድኩበት ገበያ ከኔቴ ጋ ልሄድ ጠራችኝ ና እሧም እናቴኮነች አለና እቅፍ አደረጋት ና ከሡጋ እየሄድኩ ሣለ አየሩ ግን በጣም ደሥ ይላል ደመና ዝናብ አለ ግርፍ ወይም ሀለኛ ዝናብ የለም ተቀደመኝ እኔም እወደዋለሁ ለምን እድህ አደርገዋለሁ አልኩኝና እየሄድ ሣለ አሁንም ምግብ ቤት እንብላ ሢለኝ እቢ ሥለው ለመነኝ ግን አልገባንም ለራሥህ ከፈለክ ብላብየው እሽ ጉዳይሽ ብሎኝ ሄደ ተለያየን እኔም መንገዴ ቀጠልኩ ወንዝ አጠገብ ነው አውሮብላን የሚሠለጥኑ ሠወች ናቸው ማሻአላህ ብዬ አለፍኩ እወዙ ሥደርስ ዝሁር አዛን አለ ልሠግድ ውድ ሣደርግ ልጁ መጣና አጠገቤ ቆመ መጣህንዴ እንሥገድ ሥለው አይ እኔ ሠግጃለሁ ሥገጅ አንቺ እኔ እጠብቅሻለሁ አለኝ እሽ ብዬ ልሥግድ ሥቆም ብንን አለኩ
@@አላህየየኔጌታእወድሀለሁ ማሻ አላህ ነው እያንዳንዱ እመልስልሻለው አብሽሪ
@@addismedia9882 እሽ አላህ ይበሽርሽ ሁቢ
ወድ አንዳታልፍ ኝ አኔ1ቀን በ ህ ል ሚ ራስን ት ቀ ስ ቅ በ አውነት ብ ን ን ብ የ ነ ቃ ሁ አና 1ቀን ለ ጋ ደ ኝ የ 25 birr ሰ ተ ሀ ት
አላገ ባ ሁ ም
ሰላም እህቴ መሻአላህ አይዞሽ በርች ❤❤❤❤❤
ሰላም እህቴ ህልሜን በደብ ሰለምትፈችልኝ አመሰግንሻለሁ ይህንን ህልም ፍችልኝ ለፍቅረኛ ውሀ በብርጭቆ መሰጠት ምንድ ነው
Walekumi aslmi woramatulhi wobarkatu masha allha 😂❤
1አመት በፊተ የፍቅረኛየ እናት ሱሪ ሰጣታኝ ሴቶች ስልኬን ሲሰርቁኝ አየሁ። ብዙ ፈተናወችን አሳለፍኩ። ዛሬ ደሞ። ከፍቅረኛየ ቤት ህጀ። ብዙ ሰወች ልብስሽን ቀይሪ ይሉኛል እንቢብየ አጥቤ ለበስኩት ቀሚሱ ልኬነው ደሞ ለብሸው ሲምርብኝ ግን ከወደሆለው ትንሽ ክፍት እደሽምቃቅነበር የረሱመሰሪያቀበቶ ነበረው
ፈቅረኛየ በሴቶች እየተናደደ ከበሩ ብቻውን ተኛቶን እኔ እና እናቱ ከዘው ቁጭብለን እያወረን ልጅሽእዳገባ አቃለሁ። ስላት ዛሬ6አመት ነው ያገባው ትለኝ አለች እኔም 5አመት ሆነን ስላት ፈገግ ትላለች እኔ ዉቴል አልጋይጀ አድሬ ወደ ቤቴ እመለሳለሁ ይያልኮን ነቀሁ
ማሻአላህ በርቺ ጎበዝ ነሽ❤❤❤
ሰላም እናት በህልሜ ፍቅረኛዬ እና እኔ እና አብራኝ የምሰራ ጎደኛዬ አብረን መንገድ አስፓልት ላይ እንጎዛለን ሄደን እረጅም አስፓልት ላይ መታ መገድ ያጋጥመናል መታመገዱም አስፓልትነው ቆም አልን ስራ ልገባ ነው ከስራ ስወጣ ደውዬላቹ ምሳ አብረን እበላለን ይለኛል ቀድመሽ ከጨረሳቹም ደውይልኝ ይለኛል እሱም በስተግራ ያለው ቁልቁል ታጥፎ ሄደ እኔና ጎደኛዬም በስተቀኝ ባለው መገድ ወደ ስራችን ሄድን ሳይደውል ተነሳሁ ጎደኛዬ ነው ግን አድላይ ተጋብተን አደለንም ቀለበት ግን ሰቶኛል በውነታው እባክሽ አትለፊኝ ሳልሞትብሽ
እህቴ ሰላም ነው የድሮ ሚወደኝ ልጅ ነጭ ሸሚዝ ለብሶ ልጅ ይዞ ፈገግ ብሎ ልጁ ጋ እያየኝ ልጁ ማናት እያለው እኔ የሆነ ቦታ ቁጭ ብየ አየሁኝ እየሁት በህልሜ እሱ ፈገግ ብሎ ለልጁ ሲመልስለት ነበር
እህቴ ሁልግዜ የማላቀው ሰው ጋ ተኝቸ ግን በህልሜ አለም ውስጥ ባሌ ይሁን ፍቅረኛየ አላቅም ግን የኔ እንደሆነ ነው የማቀው ግን ዝም ብለን ብቻ ነው የተናነው
የሚወርድ ውሀ ልቀዳ ስል አቌረጠ ይህን ህልም ባየሁ በወሩ ከልጀ አባት ጋ ተፋታን 😢
በህልም ከፍቅርኛጋግንኑነት ማድርግ መለያየትነው እኔ ከአንድም ሁለትጌዜ ከፍቅርኛየጋ ግንኑንነት ሳርግ አይቸሁለት ጌዜ ተለያይቻለሁ
ሊሆን ይችላል ህልም እንደፈቹ ብዙ ትርጉም አለው የህልም ፈችወችም የተለያየ ትርጉም አስቀምጠዋል
እውነት ብለሻል ጮኛዬ ተሸሽጌው ስሄድ ተከትሎ ይዞ ሳመኝ ተለያየን 😢
😢😢😢😢😢😢እኔም አይቻለሁ ወይኔ
አይዞሽ በርች መሻአላህ🌹🌹
የፍቅርኛዬን ፍቶ እያየው የማላቃቸው ልጆች እዳጋጣሚ ይመጡና ፍቶውን ያያሉ ከዛም ፍቅርኛዋ እንደሆን ትንግርኛለች በጣም ነበር ሚሳሳቁት እኔ ግን ተኮሳትር ነበር
❤❤❤❤
እኔ ደሞ ክርስትያን ነኝ እና ኣንድ ተልቅ ያልች ሴት ቀባ ቁዱስ ታበላናለች ለሁለታችን ማለት ነወ ከዛ ወገባችን መታ መታ ታደርግናለች ምን ማለት ይሁን🙏
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን እህቴ ዛሬም መጣሁለሽ ሥለፈቅረኛ ህልም አይቼ ልጠይቅሽ ነበር
እህልን🙏 ጠይቂ
@@addismedia9882 መልሠሽልኛል ማማዬ
@@አላህየየኔጌታእወድሀለሁ ምን ልመልስ ማሬ ህልሙ አልደረሰኝም!
@@addismedia9882 አይ ውዴ ተመልሦልኛል ሁለተኛው ኮሜንት ላይ ለማለት ነው
እህቴበአላህመልሺልኝ ጎደኛየንበህልሜሳገኘውአገቱንደፋብኝእናእኔተራምጀው ወዴወዝገባሁ ቦታውም ወኔእኔሀገርነው እደውመልሺል
እህቴ ይህንን ህልም ፍችልኝ በጣም ሰለነቀኝ ነው የባለቤቴ የፈታት ሚሰቱ በሰልክ ሰታወራ እሰማታለሁ ማንን እንደምታወራ ግን አላውቅም ግን ከሱጋ ልታረቅ ነው ሰትልእሰማታለሁ እኔ ያለሁት እውጭ ነው
ከባልሽ ጋር የፍራቻ ስሜት እንዳደረብሽ ወይም ያለመተማመን ስሜት ነው
እህቴ በጣም አመሰግናለሁ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
ማሻኣላህ በርቺ እኽቲ ፊላህ የሴት ሙያ በማድ ቤት ብቻ እንዳልሆነ ባንቺ እያየሁ ነው አላህ ለኡማ እምጠቅሚ ያድርግሽ!!
በቀጥታ ስልክ ማናገር የሚፈልጉ እህቶች አሉ እንዴት ነው የምናገኝሽ!!
ጀዛኪላህ ኸይር ሀቢብቲ
በአላህ መልሽልኝ እህት
መርሀባ ውድ
የውነትሽን ነው ሳቅፈው አይቼ ነበር አሁን ደሙ ተለያይተናል
የኔ ቆንጆ እባክሽ መልሽልኝ ከፍቅረኛ ጋር መለያየት ምድነው
th-cam.com/video/Xj68FXwllNg/w-d-xo.htmlsi=FPiUAjoZuyq7NyGP
ሚስቴ ጋ ተጣልተን ሄዳ በህልሜ ቤት መጥታ የኔፍቅር ብላ አንገቴ ላይ ሳመቸኝ ልብ እስቲኳ ከንፈሯን አንገቴ ላይ አጣብቆት አለቅ አለ ፍችልኝ
እኛከተለያዬን ሁለት አመታችን ነው ግን አልፎ አልፎ ይደውላል እኔ ግን አልደውልም በህልሜ ሁሌ ይጣላኛል በግድ እቤተሠቦቸም ምሀል ሆኘ በግዴታ ይስመኛል በብዛት ከሌላ ሠው ጋር ሂወት እዳልጀምር ያስፈራራኛል😢
በህልሜ አጥራ ችንፈርሶአየሁት ሶውቹ ሲያፈርሱት ለምድነውስላቸው ከተማሊሆንነውአለችን የልዪልይ ያጎቴልይ ጊቢውደሞ በጣምሜዳሁኔ ያምራል ፊችልኚ
አጥር መፍረስ ጥሩ አይደለም አቅም ማጣት መመኪያ ማጣት ነው
ማሻ አላህ ለኔም ፍችልኝ ሁቢ
2ወር በፊት የፍቅረኛየ በተሰቦት የሀበሻ ቅሚስ ለብሰዉ ተከርድረዉ ቁመው እኔን እያዩ እኔም ፍለፊት ፈቀቅብ ወንበላይ ቁጭብየ እህቱ እኔን እያየች ታለቅሳለችቤቱ ትልቅነው ሳሁን ድረስ እምጠብቀዉ መልስ
አሰላም አሌኩም በህልም መፃፍህ ማየትህ ምንድነው. ብዙ መፃፍህ ስሰጠኝ ክውስጡ አንዱን አላህ ካርሽህ በላይህ ነው የምለውን መፃፍህ መርጬ እውስዳለው. ምን ይውን?
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ መጀመሪያ ማሻ አላህ ልበልሽ ህልምሽ ማንም ቢያየው እመኛል። የአላህ ስም ትርጉሙ አሀዱን አሀድ በጣም ብዙ ኸይር ነገር አለው መፀሀፉን መክፈትሽ ባለትዳር ካልሆንሽ የድን እውቀት ያለው ወንድ ታገቢያለሽ ባለትዳር ከሆንሽ ደግሞ ከባልሽና ከቤተሰብሽ ጋር ያለሽን ትልቅ ደስታና ምቾት ያመለክታል።
😘😘😘
እህትየዚህንፍች፡እንድነግሪኝ
እዳታልፊኝ እባክሽ
ማሻአላህ ለኔም ፈችልኝ
አርብአገርነኝ በህልሜ ተይዤ እደገናሰመለሰ በግሬ ገደልእየጣሁጓደኞኛየ ብርሰሰጠኝመለሰኩላት ወዳዉሰወጣ አርጓደ ሰብል በዉሰጡ ሄዲኩ
th-cam.com/video/hoH3_968Nk0/w-d-xo.htmlsi=u2cRDV1rE4suisET 👈
th-cam.com/video/zTA4aiWH6Yo/w-d-xo.htmlsi=9Ph-_PEtk-bSZzZE 👈
ፍቅረኛየ፡እኛቤትገብቶ፡እቃወስዶሊወጣሲል፡ደረስኩበት፡ከዛምስናገረው፡እቃውንትቶ፡እዛውእቤትቀረን፡ሳይወጣ
ቴሌግራም ካለሽ አሳውቂኝ ፈልጌሽ ነው
እስካሁን የለኝም ሲኖረኝ ግን ኢንሻ አላህ
እህቴ ከ ፍቅር ኛዬ ጋ አንድ ላ እየሆድን ሁለት የተከተፈ ስጋ ሰጠኝ ከዛም ከራስ ቆርጬ ነዉ አለኝ ምንድ ነዉ በአላህ❤
th-cam.com/video/P97GRzelNeA/w-d-xo.htmlsi=LekBOSo5cJmKy4hF
እሰኪ ፉችልን እኔ ባሌ ሌሌ ሴት አግብቶ አብሮ ሆኖ እኔ ሳለቅሰ ሰጣላ ሰደበድበው አየሁን
th-cam.com/video/rriWmnAWXKI/w-d-xo.htmlsi=AXy39cX9jpkoAwpd 👈
th-cam.com/video/QkcxhqsnI6o/w-d-xo.htmlsi=xKwY2Lml1r8LjySe 👈
Be hilim adise yeengira mitad (2) sawach wade bate siasigebuligh ayho baletidarnegth
አብሽር
እምወደው ሰውየ አንባሻ ሲሰጠኝ አየሁ ምን ይሆናል,,,,ሁለተኛ ደሞ እቤት መጥቶ ቤታችን ፍራሽ ላይ በሆዱ ሲተኛ አየሁ እባክ
መጋባት የሚቻል ከሆነ ትጋባላችሁ ካልሆነ ርዝቅ ነው
እባክሽ በዋትስአፕ ልደውልልሽ ስልክሽን ፃፊልኝ ጭንቀት ውስጥ ስለሆንኩ ብዙ ህልም እያየሁ ነው💚💛❤️🙏🏽
t.me/+ehR2X-McjehlNDg0
እባክሽ መልሽልኝ ከፍቅርኛየ ጋር ሰሞኑን ብዙም አናወራም ግን በህልሜ ካገኘሁበት ሒጀ ግንኙነት ስንጀምር ብዙደም ፍሰሰኝ ከዛ ተውነው ታጠብኩን በርከክ ብየ እናአስፈለገሽ እንዴ እኔ ዛሬአላሰብኩትም ነበር ይለኛል እጠብቃለሁ
th-cam.com/video/KlE6f5RJkE4/w-d-xo.htmlsi=XV_sx4TVl2LISfYd ቀይ ፈሳሽ ጥሩ አይደለም
እኔ በህልሜ በታችን ተስርቶአየሁት ከዛም ቤቱተመርጎል ጀጃፉ አልተሠራም ከዛምእኔም በሩንላሜራይሰራስል ወንድሜ ደሞ የጭት ይሁን ሲለኚ አይሆንም የጭት ይስበራል አልኩት የብረትነውየማይስበ አልኩት
በህልም አድስ ቤት የሚል ሁለት ቪደወ አለ እይው ያልተጨረሰ ቤት ማለት ነው ቪደወ ላይ ታገኛለሽ ስለ ሌላው ህልምሽ እንድነበብ አርገሽ ጻፊልኝ ወንድምሽ ታላቅሽ ወይስ ታናሽሽ
እሺእህት ቤቱአድስነው የተሰራውእናም ተመርጎል ከዛበሩላይ ሁለትእጨት ተጋርሞበታል ከዛም እኔየላሜራ በርእናሰራለት ስለው ታላቅወንድሜን አይየጨትነው በርየሚሆነው ሲልኚግዜ እኔደሞ የጨት በርይሰበራል ስለዝህ የብረትነው አልኩት
ይሄንእዳልኩትነቃሁኚ
selame ehet behleme fekergky kegadegochu gbre tetog wede lela sete garrr sihede ayehug
እሺ እህት የዱሮ ፍቅረኛየ ምን አለኝ መሰለሽ በህልሜ እጅሽን ተያይዘን ምገድ ላይ ስነሂድ በመሀላችን የሆነሰዉ ገብቶ በመሀል አለያየን አለኝ ሁላችንም ዉጭ አገር ነዉ ያለነዉ አሁንም እሱጋ አልተራራቅንም ሌላሴት አግብቷል ተጣልተን ህልም ሁልግዜ ያያል እሱ እኔም እሱጋ ህልም ያሳየኛል እንገናኝ ይሆንዴ እህቴዋ ፍችልኝ እስኪ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አበዛሁብሽ ይቅርታ እኔምግን ከሱ ተስፋ አልቆረኩም
ስላልተረሳሳችሁ ነው የምታልሙት በመሀል የገባው ሰው ሚስቱን ይወክላል እናም ምናልባት ለመለያየታችሁ ምክንያት ሰው ይሆናል አልያም አሁን ዳግም ካንች ጋር ቢመለስ የሚቃወመው እንዳለ እያሰበ ይሆናል
እሺ እህት አመሰግናሉሁ በጣም
ሰላም እህት በህልሜ አገርቤት ሂጀ ጎርፍ ዝናቡ ጥሎ በደቢ ጥልቅልቅብሎ እቤታችን ይመስለኛል እና ከናቴጋ ይመስለኛል
አሰላሙ አሊኩም እህት መጣሁ በድጋሜ በህልሜ ፍቅረኛየ አገርቤት ሂዴን ይመስለኛል እኔ አለሁበት ቦታ ይመጣል ምገድም ሰሂድ ይከተለኛል ከዛ እምገዱ ቁመን ካልኪዳን አረገልኝ
ፍቀረኛየ እምገዱ ቁመን ቃልኪዳን አረገልኝ ከዛ እኔም ደስይለኛል ❤❤😂
እኔ ሁለት እዳአረቦች ነጭ የሆኑ ሰወች ግንኙነት ሰደርጉ ነወ ያየሁ
አሰላሙ አሊኩም እህት እኔ ከፍቅረኛየ ጋ በቤተሰብ ምክኔት ሳንጋባ ቀረን በህልሚ እኔ ከምሰራበት ቡታየ መጥቶ እንተቃቀፋለን ህፃልጅ አለች የምይዛ ትመታዋለች ተቃቅፈን ስታይ ነው የምመታው ከዛተ ቆጥቶ ይህዳን እባክሽን እዳታልፊኝ
ባአላህ መልሽልኝ ተጭንቃለሁ
መተቃቀፍ መለያየት ነው ማለት መራራቅ
Ere bakshi atilefign hulem fikiregnaye tekotito new miyayegni enam aykerbegnim titogni sihed ene demo wede ene endimeta eketelewalew ebakishi
ብዙ ትርጉም አለው በውነታው አለም እንደዛ የምታስቢ ከሆነ እሱ ሃሳብ እንጂ ህልም አይደለም
ካልሆነ ግን ፍቅረኛሽ የውነት አይወድሽም ይከዳሻል
ይህ ካልሆነ የገቢ እጥረት ወይም መጥፎ ስሜትን ይጠቁማል።