አንድ ሰው ከአእምሮአችን ውስጥ አልወጣ የሚልበት ሁለት ምክንያቶች።| Psychology |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @kedryakedrya7057
    @kedryakedrya7057 ปีที่แล้ว +25

    ከተለያየን አስርአመት አልፎናል ሁለታችንም የራሳችንን ኑሮእየኖርንነው ግንእኔ ለአስርአመት ከአምሮዬም ከልቤምጠፍቶ አያውቅምነበር አሁንላይ ግንአልሃምዱሊላህ እሱን እማይበት እይታዬተቀይሯል ግን እደእህት ሁሌም ጥሩየሆኑነገሮችን እመኝለታለሁኝ በትዳሩምደስተኛእዲሆን ምክንያቱም መልካምሰው ስለሆነ 😍😍😍 ለአላህ ምንይሳነዋል እህቶቼ ዱዐአድርጉ

    • @Worldamazing123-n7n
      @Worldamazing123-n7n 5 หลายเดือนก่อน +3

      ተይ ከባድ ነው ለዛም ነው ነቢዩ ሰአወ ድንግል አግቡ ያሉት ሁሌም የኔ ሚስት አግብታ ተፈታ ነው የገባሁት ግን ሁሌም የሱን ስም ታነሳለች ወላሂ አሁን አብረን ብንኖርም ጠልቻታለሁ እስከ ዛሬ ስለሱ ያወራችው ትዝ እያለኝ አስጠልታኛለች

    • @SurprisedBoxer-hc1mr
      @SurprisedBoxer-hc1mr หลายเดือนก่อน

      ​@@Worldamazing123-n7nትዳርን ካፈቀሩት ጋር አላህ ይወፍቀን ወይም ሳይነካኩ የፍቅርን ምንነት ሳይረዱ የኛ ውድ ነብይ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ሁሉንም በግልፅ አስተምረውናል

  • @mesilove9815
    @mesilove9815 ปีที่แล้ว +15

    እውነት ያድርገው እሱን እያሰብኩ ፈገግ እላለሁ

  • @ወሎየዋ-ነ7ጠ
    @ወሎየዋ-ነ7ጠ ปีที่แล้ว +8

    አቀረራረብሺን ስወደው ❤❤❤❤

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች ปีที่แล้ว +3

    እናመስግናለን በርቼ እማ

  • @bintseid6668
    @bintseid6668 ปีที่แล้ว +23

    ግን ውድ እህቶቸ ሁሉም ያልፋል እኔ በጣም አስበው ነበር ስሰራ ስበላ እረ ምኑ ቅጡ የምሬን ዶዐ አደረጉ ከልቤ አውጣልኝ ብየ እደማይፈልገኝ ስረዳ ከዛ አልሀምዱሊላህ አሁ እሱ ሲያስታውሰኝ ብቻነው እማስታውሰው እና ታገሱ ለሁሉም ነገር

  • @ryhxgy
    @ryhxgy ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን

  • @HiwiHiwi-nz4id
    @HiwiHiwi-nz4id ปีที่แล้ว +10

    እሚገርም ነው ይህው 9 አመት ከተለያየን ሆኖም ግን ሁሌም እስበዋለው በአእምሮዬ በልቤ በሁለንተናዬ ውስጥ አለ እውነት እሱን መርሳት አልችልም ያው ስጋዬና ነፍሴ እስኪለያዩ እረ እንደውም ከነፍሴ ነው የምውደው ተራ የስጋ ሳይሆን የነፍስ ፍቅር

  • @yenewebtadesse465
    @yenewebtadesse465 ปีที่แล้ว +3

    በትክክል

  • @mesigatachu
    @mesigatachu ปีที่แล้ว +20

    እኔም ለ9 አመት ሙሉ ለሰከንድ ከአይምሮዬ አለወጣ ያለኝ ሰው አለ ወደኔ እንደማይመለስ እያወኩ እራሱ ይህው ትዝታው ይጫወትብኛል እሱን ለመርሳት ያልሞከርኩት ነገር የለም ግን ዛሬም ያው ነኝ

    • @SemutinaHubii
      @SemutinaHubii 7 หลายเดือนก่อน

      9 amet?😮😮

    • @aliali3438
      @aliali3438 6 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤

    • @fatumah2246
      @fatumah2246 5 หลายเดือนก่อน +1

      አመቱ ራሱ መመሳሰሉ የት ነሽ ግን

    • @EnuHaweni
      @EnuHaweni 5 หลายเดือนก่อน

      ከባድ ነው

    • @አሏህአድነው
      @አሏህአድነው 4 หลายเดือนก่อน

      ኡፍ የልቤን ተነፈሽልኝ

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን

  • @Habi-p9u
    @Habi-p9u 7 หลายเดือนก่อน +23

    እኔም ሁሌም አስበዋለሁ ስለሱ ብቻ ነው የማስበው በቃ ወላሂ ከአዕምሮዬ ወጥቶ አያውቅም ምን አልባት እሱም እኔን እያሰበ ይሆናል ያረብ የምወደው ሰው ከምወደው በላይ ይውደደኝ 😢😢😢

  • @dinkuremadawefoziya7878
    @dinkuremadawefoziya7878 ปีที่แล้ว +2

    Thankyou

  • @mlove4025
    @mlove4025 ปีที่แล้ว +66

    ሁሌም አስበዋለሁ እርግጠኛ ነኝ እሱም በፍቅር እያሰበኝ ይሆናል ሳላስበው ውየ አላውቅም የኔ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ ከሱጋ መኖር ውስጤ ያስባል ❤❤

    • @hassenhamze8419
      @hassenhamze8419 ปีที่แล้ว +9

      ያርግልሽ ያንችውቢጤነኝ

    • @mlove4025
      @mlove4025 ปีที่แล้ว +11

      @@hassenhamze8419 አሚን ለሁላችንም ሀሳባችንን ያሳካልን ❤️

    • @afomiaafomias4950
      @afomiaafomias4950 ปีที่แล้ว +2

      Eneme dersbgala Egzabher yerdan ❤❤❤

    • @LitonKhan-qn5tl
      @LitonKhan-qn5tl ปีที่แล้ว +3

      እኔም እዳችዉ ነኝ ግን ቤተሠቦቸ በጭራሽ ከሡጋ እድኖር አይፈቅዱም 😭😭

    • @seadamohammad
      @seadamohammad ปีที่แล้ว +3

      ​@@LitonKhan-qn5tl እኔምወላሂ እሱጋር ከተመለሽ እኛን ክደሽነዉ የሚሉኝ

  • @akirasamara844
    @akirasamara844 5 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ እንዳልሆነ እያወኩስ የማስበውና የምጠብቀው ነገርስ😢

    • @ffhhhgh
      @ffhhhgh 4 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም😢

    • @lishanabegaz4198
      @lishanabegaz4198 29 วันที่ผ่านมา

      አኔም ወላሂ

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 ปีที่แล้ว +3

    ስራዬ ሁሉ ሁሉ እሱን ማሰብ ለደቂቃ መርሳት አልችለውም እሱም ሁሌ ስራይየን በደንብ ምስራት አልቻልኩም ስዎጣ ስገባ የተፃፃነዉን አነባለሁ ድምፅሽን ደጋግሜ እየሰማውት እዉላለሁ ይለኛል እኔ ከእሱ ባስኩት በርቀት ነዉ ያለነዉ እኔ አንዳንዴ ለመርሳት በጣም እጥራለሁ እንደ ማግነት ተጣብቁዋል ምንልሁን የእሱ ሃሳብ ልንጋባ ነው እኔ ግን እንድማንጋባ እርግጠጋ ነኝ ምክንያቱም እኔ ለትዳር የምፈልገው አይነት (ብሆንልኝ ብዬ የማስበው ነግሮች ይጎላሉ ካገባው ቦሀላ እንደምጨነቅ እርግጠኛ ነኝ ግን አሁን ከአይምሮዬ እንዴት ላዉጣው ከደሜ ጋር ተዋህዱዋል በእዉነት መሆኛ አጣው ምን ለሁን

  • @teyeba2465
    @teyeba2465 ปีที่แล้ว +10

    አስበዋለሁ እሱን ግን አላውቅም

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 6 หลายเดือนก่อน +8

    ታድለው በኮሜንት ሳነብ ብዙ የሚወደዱ ወንዶችን አየሁ መታደል ነው። ግን የቀረበው ዘገባ ስለ ወንድና ሴት ነው ወይስ ስለ አጠቃላይ ግንኙነት?

    • @ትዝብትኢትዮጵያዊት
      @ትዝብትኢትዮጵያዊት 5 หลายเดือนก่อน

      ተመሳሳይ ነን ከኔጋ😢 እኔማ ጭራሽ ካላወራን ከአእምሩዬ ይዋጣል ካወራን ሳልፈልግ እሱን ሳስብ ነው ራሴን የማገኘው እኔም ዘጠኝ አመት ሊሆነኝ ነው እደማይሆነኝ እያወቅሁ ግን እሱም እኔም ዛሬም ድረስ እንፈላለጋለን ግን ሌላ አግብቶ በመሃል እሳ ስለከዳችውና ሌላ ስላገባች ዳግም ብትቀርበው እሺ ብለው እንኳን ዳግም የሚከዳኝ ነው የሚመስለኝ ብቻ በምን ቃል ይገለፃል

  • @DesalaDaraba
    @DesalaDaraba 6 หลายเดือนก่อน +5

    ልክ ናሺ yemr እኔም ሁሌም myasbat ልጅ አለች,, ብዙ ግዜ ልራሳት ሁላ ሞክራላዉ ግን alchalkum🥹🥹

    • @Banafitkay
      @Banafitkay 5 หลายเดือนก่อน +1

      ymr wendoshin endante yargln litresa mokira yaltshalsh ፀልይ ልታገኛት ሞክር ሁላችንም ሴቶች ሚያምረው ቢስበን ሚንከባከበው ደም ያቆየናል

    • @ahlamhussain1864
      @ahlamhussain1864 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@Banafitkayቆያችሁ ከተለያያችሁ

    • @ahlamhussain1864
      @ahlamhussain1864 4 หลายเดือนก่อน

      ቆያችሁ ከተለያያችሁ

    • @ahlamhussain1864
      @ahlamhussain1864 4 หลายเดือนก่อน

      ቆያችሁ ከተለያያችሁ

  • @RodesRodes-b1w
    @RodesRodes-b1w 6 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል በጣም

  • @GenetbuieGenetbuie-ew5kd
    @GenetbuieGenetbuie-ew5kd 9 หลายเดือนก่อน +7

    ውዴ እኔ ለምሣሌ በጣም ማስበው ልጅ አለ በተቃራኒው ደሞ ለኔ ምንም ግድ የለውም ኤክሠብሽናል ኬዝ የለውም ይሄ ነገር ብትመልሺልኝ ደስ ይለኛል

  • @Rakeb154
    @Rakeb154 7 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው እኔም ከሱ ሌላ ወንድ ይለ አይመስለኝም እውነት ታሪኩ ይህንን ይመስላል ካንድ ልጅ ጋር ተዋወቅን ከዛ ለትዳር ጠየቀኝ እኔም እሺ አልኩት እኔም እሱም ስደት ስለነበርን እኔ መግባት ስለነበረብኝ ገባሁ ግን እኔ ምፈልገው በቁርባን ነበር ግን በምክንያት በምክንያት ሳይሆን ቀረ እኔም ተመልሼ ስደት መጣሁ ቃል ገብቶልኝ እንደሚጠብቀኝ ግን የዛሬ 4አመት ግን ማልጠብቀው ነገር ስማሁ እኔም ስጠይቀቅ ውሽት ነው አለኝ ግን አጥብቂ ስጠይቀው አዋ ከሌላ ሴት ጋር ተልከስክሼ እሶም አርግዛ ልጅ ወልጃለሁ ሚል ማመን አቃተኝ እራሴን ጠላሁ በስደት ይላችሀ ታቁታላችሀ ውስጤ ተስበረ ግን ጥሩ መምህራንና ስነ ልቦና አስተማሪዋችመጠንከር እንዳለብኝ ነገሩኝ እኔም እሺ ብይ ግን እሱን መርሳት ወልቻልኩም ነበር ከምለው በላይ ታመምኩሆስቤታል እስከመግባት ደረስኩ በቃ ወንድ የሚባል ዘርን ለመበቀል ተነሳሁ ግን በቀል እግዚአብሔር አይወድም እና በቃ ድንግል ማርያም ባክሽን ከዚህ ጭንቅ አውጭ እያልኩ ሁሌ አልቅዛለሀ የስና ልቦና አስተማሩዋቼም አይዞሽ ሁሉም ይልፍል ይቅር በይኝ ብሎ ይመጣል አሉን እንዳለኝም የዛሬ7ወር አንቻ ንፁህ አፍቃሬ ነሽ እኔ ነኝ የበደልኩሽ አለኝ እኔም ይቅር አንኩት ግን ይቅር ብይው ሲደውል ግን ምን ምን አርጌህ ነው ብይ ስለው አይ ተገፍፍቼ ነው አለኝ አሁ እግዚአብሔር ይመስግከዛ ነገር በሙሉ ወጥቼ ደስተኛ ሆኔ እኖራለሁ

    • @Banafitkay
      @Banafitkay 5 หลายเดือนก่อน

      ለዛ ነው የርቀት ፍቅር ጉዳቱ ካይኔ ሲርቅ የማያፈቅረኝ ይመስለኛል ልቤ ለሌላ ሰው ከፍታለዎ

  • @eyerusdebele7388
    @eyerusdebele7388 ปีที่แล้ว +2

    Second comment 🎉🎉🎉🥰🥰🥰

  • @VidaTesfaye
    @VidaTesfaye 26 วันที่ผ่านมา +2

    ምናለ ልክ እኔም እሱን እንዲ ቀኑን ሙሉ እንደማስበው እያሰበኝ ቢሆን

  • @yodittolosa
    @yodittolosa ปีที่แล้ว +2

    Thank you

  • @መስከረምመስከረም-ዘ4ወ
    @መስከረምመስከረም-ዘ4ወ 6 หลายเดือนก่อน +5

    እየዉ ሰዉ ክዶኝ ልቤን ሰብረዉት ሁሌ እዛዉ ነዉ ሠለቸኝ መርሳት ፈልጋለሁ ግን እንቢ አለኝ

  • @salam2475
    @salam2475 ปีที่แล้ว +4

    አቀራረብሽ ውብ ነው

  • @shekatelebenatsheka6143
    @shekatelebenatsheka6143 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ሴቶችዬ ምን ያደርግልናል ስለሱ ማሰብ እውነት ነው ወደን አይደለም ግንይህሃሳብ ሲመጣ እኛነታችንን ያስረሳናል አላማችንን ያስጥለናል አላማችሁን እየሰራችሁ እያሳካችሁ ማስብ ችግር የለዉም እየተጎዳን ግን ቆም ብላችሁ አስተውሉ ሴቶችዬ እሱ ካስበን ከወደደን ዋጋ ከፍሎ ያግባን በሃሳብ ብዛት በሽታሞ ዮመጣል ዘኔበሉ ሸ
    ሴቶችዬ እዝች ሞድር ላይ አንዴ ኘው የምትኖሮት አትሳሳች ንቂ

  • @AlewYa-q2v
    @AlewYa-q2v 5 หลายเดือนก่อน +2

    ከጭንቅለታችን አለጣ ያለውን ሰው ማሰርት እንዴት እንችላለን

  • @Amenyihun-ir6qr
    @Amenyihun-ir6qr 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሠላም እንዴት ነሽ ኮመንቶቹን አነበብኩ ይገርማል እዉነትነት አለዉ የኔ ግን ይለኛል ከባለቤቴ ጋር ፈጽሞ የምንለያይ
    አይመስለኝም ነበር ግን ከተለኛየን 3 አመት ሆነን እጅግ በጣም በድሎይ ነዉ የተለያየነዉ ጥቂት እንኳን ለይቅርታ የሚሆን ቦታ በዉስጤ እስካጣ ድረስ የሚገርመኝ ግን እሱን ማሰብ ማቆም አለመቻሌ ነዉ ሞትን ያህል የፈረደብኝን ሰዉ ለመርሳትም ሆነ ለመጥላት አቅም ማጣቴ ይገርመኛል
    ከራሴ ወጪ አንኳን ከማንም ጋር ሰለሱ ማዉራት አልችልም ያለፍኩትን ሁሉም ያዉቃሉ እና ተሳሰቺ ብተነፍስ አሟታል ብለዉ ፀበል ነዉ የሚወስድይ አታጋልጠይ ማለት ትልቅ ፀሎት ነዉ

    • @malicabeauty
      @malicabeauty 5 หลายเดือนก่อน

      ይቅርታ አርጊለት 😢
      እኔም በዚ መንገድ አለፍኩ። የውስጤን በስልክ ዘርግፌ ነገርኩት። ከዛ ጭንቀቴ ቀለለኝ።

  • @ጠበሳ
    @ጠበሳ 6 หลายเดือนก่อน +1

    She is married now. I loved her so much but she didn't want me at that time but we had so much things together beside she went out with my best friend. But now she keeps coming to my mind. What should i do? Even when i listed to this post also she is in mind

  • @Yuti-c9n
    @Yuti-c9n ปีที่แล้ว +6

    ኦው እያሰበኝ ይሆን🙄🙄 እኔ ለደቂቃ አረሳው ብያለው እሱ ግን አይመስለኝም

  • @AbdulfetahMiftah-pk2jv
    @AbdulfetahMiftah-pk2jv 7 หลายเดือนก่อน +2

    " ላያሳችል አይሰጥ… … …! "

  • @ahlamhussain1864
    @ahlamhussain1864 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም የምወደው ልጅ አለ ተለያይተነል አመት ከሰድሰትወረ ሆነን ግን አሰበዋለሁ እኔ ወሎየ ነኝ፣እሱ ኤረትረያው ነበረ

  • @LidaCall-p9s
    @LidaCall-p9s 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @endalkyemane8755
    @endalkyemane8755 ปีที่แล้ว +1

    አትጥፊ

  • @kdhbsbejvsh2791
    @kdhbsbejvsh2791 ปีที่แล้ว +1

    It's wow!

  • @MeregetsZelalem
    @MeregetsZelalem 5 หลายเดือนก่อน +1

    lብጣዕሚጵብቅ

  • @NuhaminGetu-d2r
    @NuhaminGetu-d2r 2 หลายเดือนก่อน +1

    Eni labed nwe geragebagni beyqenu beya satu nwe masebaw geragebagni gen asu gare anaweram 😢yekabedal bexam debretusex gebahu eok

  • @TeklieMisganaw-t4f
    @TeklieMisganaw-t4f หลายเดือนก่อน +1

    Ere enem kehasabe alweta yalegn lj ale tmrt bet new betam kebad yehone aye contact alen normal selamta enlewawetalen gn beka erasen slesu eyasebku agegnewalew slesu lalemaseb emalaregew tret yelem gn temelshe ezaw negn

  • @אילהואנקהונה
    @אילהואנקהונה 4 หลายเดือนก่อน +1

  • @IhlasMuhdin
    @IhlasMuhdin 5 หลายเดือนก่อน +1

    ምናልባት ጭራሽ አዉርተነዉ አይተነዉ ባናዉቅስ ግን ከሱ ፍቅር ቢይዝነስ

  • @Mestefa-sl6iw
    @Mestefa-sl6iw 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሴቶች፣የመጀመርያ፣ጓደኛቸው፣በጣም፣ዮዳሉ፣የሁለተኛው፣ባል፣ለመኖር፣ሲባል፣እንጂ፣ፍቅር፣የላቸውም

  • @Yemariyam21md
    @Yemariyam21md 5 หลายเดือนก่อน +1

    Awo enem yezih ngr teteki hognalew gn enesu machem ayasibunm esun amnalew😢

  • @BereketBekiman
    @BereketBekiman 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ene wedatalehu gen indet indemenegerat alaweqem egezer kale yen indmetehon tesefa aderegalehu gen nafeqotu bexam keoedongale😢😢😢🎉🎉🎉

  • @tegenewondimu2106
    @tegenewondimu2106 ปีที่แล้ว

    first

  • @ayalewgetaneh-wm8xb
    @ayalewgetaneh-wm8xb ปีที่แล้ว +2

    የወደድኩት ሁሉ ይወደኛልማለትነው።

    • @nekuaemiro
      @nekuaemiro  ปีที่แล้ว +1

      Bedemeb degmew yesmut anyways likee

  • @Mahderasefa-te8mk
    @Mahderasefa-te8mk 4 หลายเดือนก่อน +1

    አንደው ምን ላድርግ እወደዋለሁ በፍቅር ግን በቃ ሥለተቀያየምን ትቼዋለሁ ነገርግን ሥለሡ ቀንና ሌሊት ነው የማሥበው ይህንን ስሠማ ደሞ የእውነት እያሠበኝ ቀሆነ እመኛለሁኝ ምን ላርግ

  • @EdenLewte-iv7zb
    @EdenLewte-iv7zb 3 หลายเดือนก่อน +1

    24 ነው ማስበው አንድም ቀን ረስቼው አላውቅም ምን ላድርግ

  • @masaretmas2402
    @masaretmas2402 7 หลายเดือนก่อน

    unte newu tru asbe ena dbre

  • @DawitBahiru-co3zr
    @DawitBahiru-co3zr 6 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ሁሌ አስባታለው እሷ ግን ቼክም አታረገኝም

  • @ahlamhussain1864
    @ahlamhussain1864 7 หลายเดือนก่อน +1

    Yene.tareki.new😊

  • @Melek1998-m6f
    @Melek1998-m6f หลายเดือนก่อน +1

    ታድያ እሱም እንደ እኔ የሚያስብ ከሆነ ለምን አይደውልልኝም 😢😢😢

    • @dagne1921
      @dagne1921 หลายเดือนก่อน

      አንቺ ለምን አደውይለትም

    • @Melek1998-m6f
      @Melek1998-m6f หลายเดือนก่อน +1

      @dagne1921 አልፈልግም ቢለኝስ በጣም ነው የምጎዳው ይቅርብኝ ሌላም ሰው መቅረብ አልቻልኩም ህመም ብቻ 🥺🥺🥺

  • @bayusemokenne629
    @bayusemokenne629 ปีที่แล้ว

    ❤🙏🙏🙏🙏

  • @salamst8116
    @salamst8116 ปีที่แล้ว

    😊😊❤

  • @onof8414
    @onof8414 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊😊❤😊🎉🎉❤❤❤

  • @Henokbabytip
    @Henokbabytip ปีที่แล้ว +2

    የምትፂፋዉ ና የምታወራዊ ሌላ እብድ ነሽ

    • @FloraSamsonSintayehu
      @FloraSamsonSintayehu 9 หลายเดือนก่อน +2

      አንተ ነህ እብድ አታይም እንዴ ደነዝ

  • @netuhaba7898
    @netuhaba7898 ปีที่แล้ว

    💐💐💐💐🥀🥀🥀🥀🥀🥰🥰🥰🥰

  • @remli112
    @remli112 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ የሆነ ዘመድ ነበረኝ ሁሌ በህልሜ አየዋለሁ እየሰረቀና ብትካዜ ያይኛል ምንም አንነጋገርም.ምን ላድርግ. መላ ንገሩኝ እስቲ

    • @SendekuSende
      @SendekuSende 7 หลายเดือนก่อน

      Haymanotish mindnew

    • @mangunmulugieta810
      @mangunmulugieta810 7 หลายเดือนก่อน

      Min eyalsh new

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@mangunmulugieta810😂😂

    • @TaduTadesse
      @TaduTadesse 5 หลายเดือนก่อน +1

      ኸረ ዘመድ እንደሆነ እያወቅሽ ይሄ ሴጣን ከኋላ አለ እንዳያሣሣትሸ

  • @HelenBirhanu-l4d
    @HelenBirhanu-l4d 4 หลายเดือนก่อน

    bemaryam eiwneti yarigew selesu bicha new masibew

  • @Worldamazing123-n7n
    @Worldamazing123-n7n 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቆይ ሴቶች ድንግልናችሁን የወሰደውን የመጀመሪያ ባላችሁን አትረሱም አይደል የሚገርመው የኔ ሚስት ሁሌም የድሮ ባሏን ምሳሌ ታደርጋለች በዚህ ምክንያት ብቻ አላህ መጨረሻችንን ያስተካክለው እንጂ ወላሂ መኖር ከብዶኛል ጭራሽ እኔ ማግባቷን መፈታቷን አውቄ አግብቼ እሱን ምሳሌ ማድረጔ አሳዝኖኛል እየኖርኩ ያለሁት መኖር አትበሉት ስለሱ ማውራት ብታቆምም እስከ ዛሬ ስለሱ እያወራች ጆሮዬን የሞላቸው ትዝ እያለኝ እሷንም እየወቀስኩ እኔም ደስታ አጥቼ እየኖርኩ ነው ባካቹህ ምን ላድርግ

    • @hhkk4666
      @hhkk4666 27 วันที่ผ่านมา

      አወ አንረሳም እሰከ ምት😢

  • @AmedShop-y6j
    @AmedShop-y6j 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤