ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰሙየ በጣም ጠንካራልጂ ነሽ ወላሂ እና እኔም ባች ትምህርት በራስ መተማመን እራሴን መሆን እዳለብኚ ምንግዜም ከልቤ የማይወጣ ምክር ስለሰጠሽኚ በጣም አመሰግናለሁ የኔጀግና
ቴሌጂራም የላትም እንዴ ግን
እውነት በትክክል ገልፃሽናል ወንዶችን
የኔ ቆጅ ምክርሽ እኮ ማር ነች ሲቀጥል ደሞ ኮሚቶች እሰኪ ዝምም በሉ ባአላህ ኒቃብሽን ምናምን ውይ አቃጠላችሁኝ ከምር ጎበዝ ጀግና አቦ ይመችሽ ሺ አመት እሙዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወድሽ
ማሻላ ጀዛክ አላህ ኸይርን ሀቢቢቲ
@@አኔአፈልገ ደምሪኝ
የኔውዴ ወላሂ በጣም ነወ የምወድሽ አላህ ይጠብቅሽ
እያበረታታሻት ነዉ በበለጥ ዝቅ እንድታዴርገዉ ከወደድሻት አንችም መምከር ነዉ እ ኒቃብ አለባበሳችንን የወረደ የምናዴርገዉ ለምንድን ነዉ የወዴዴ ሠዉ እህቱ ከተሳሳተች ይመክራል አንች ወደድሻትና ኒቃቧ አትበሉ ትያለሽ የእማየም ልጅ ትሁን ምንም ብወዳት ኒቃቧን በአግባቡ ካለበሠች መናገሬ አይቀሬ ነዉ ሠዉን ሳይሆን አሏህን እንፍራ
እንድህ የምትሉት የኒቃብ ክብር የሌላችሁ ትሆናላችሁ ኒቃብ አለባበሡ ካልተስተካከለ አንድት እህት ከምኑ ላይ ነዉ ኒቃቢስትነቷ ???
ትክክል ወላሂ ጀዛኪላሁ ኸይረን የኔ እህት ያንቺን አይነት አመለካከት ያላት ናት ሀቂቃ ጀግናና ቆራጥናት ሀታ ባል ሲመጣላት እንደት ናት ሲባሉ ዎሽተህ እንዳቀርባት እሷ በጣም ቆራጥናት ነው የሚሉዎት ጀዛኪላህ ጥሩ ምክር ነው
ልክ ነሽ እህት በራስ እደመተማመን ደስ እሚል ነገር የለም
አላህተጠቃሚያደረገን ጀዛአኩምአላህኽይ
ወላሂ እህቴ በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው እኔ ለምን አትደውልም እያልኩ እየጨቀጨኩት ነበር እና ለማስተካከል እሞክራለሁ ኢንሻ አላህ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ
የኔ እህት የኔ አስተዋይ. ጀዛከአላህ ኸይር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጌታየ ይሁንብኝ ኒቃብሽ ከሸሪዓው የወጣ ነው።አንደበትሽ ወንዶችን ፈታኝ ነው።አልፎም ሴት ልጅ በሚድያ ወጥታ ሀድስ መናገር አልተፈቀደላትም።እንኳንስ መናገር ቀርቶ ረሱል ሰለላህ አለይሂ ወሰለም እንኳን ሴት ልጅ ርቀን እድንወጣም አልተፈቀደልንም ኢላ ሸርጥ ካሟላሽ ቢሆን እንጅ።ለማንኛውም ከካሜራ ጀርባ ሁነሽ እህቶችሽን ምከሪን ።እኛስ ከአንች ምን መማር አለብን ልብ በይ በሰፈርሽ ከጎረቤትሽ ያሉ ጃሂሎችን ቦታ ሰጥተሽ አስረጃቸው።በሚድያ የማይጮህ የማያስተምር የለም።።።ትረጅኛለሽ ብየ አስባለሁአፉወን
ወላሂ ትክክል እንዚህ የዪቱብ ብር ፈላጊ ነችዉ ማማዬ
ወላሂ በጣም ትክክል ሲጀመር ሚድያ ላይ የሚወጡት አዱኒያ ፍለጋ ሆኖ አንጂ ለአላህ ብላ ቢሆንማ በአካባቢዋ ያሉ ሴቶችን ማስተማር ትችል ነበር
ኡኽቲፊላህ ጀዛከላህኸይረን የምታነሸዉ ምክር በጣም አስፈላጊና ወሳኝ ነዉ አላህ ይጨምርልሽ
አንቺን የምትመክሪውን ምክር ስሰማ ተስፋ ይኖረኛል እኔ ብዙ ግዜ ሰውን ገፍቶኝ አሉኝ ያልኳቸው ሰው ሁሉ ይረቁኛል በአሁን ሰአት በጣም ደክሞኝ ትቸዋለሁ
እዚህ ቤት ላይኩ ዛሬ አስደስቶኛል ሳየው ይልመድባችሁ ማሻአላህ. 💜
ደጋግሜ በሰማሁት ቁጥር የማይሰለቸኝ ምክር እወድሻለው የኔ እህት ሁሌ ትዝ ትይኛለሽ ምክርሽ ከእምሮየ አይጠፋም🥰
ኡሙ ማኢዳህ ሁሌ ስወድሽ ልኑር አላህ ሷሊህ ሴት ያድርገኝ ሷሊሁንም ይወፍቀን
ቃጥይ በሪች ጥሩ ሚክሪ ነው ሴትልጂ ስፋልጎወት እንጂ እራሱወ ስትፋልጊ እራሱወን እያወራዳች ነው 👉በዝሂ ጊዜ ወንዶች ሚንእያሉ ነው ቢቻ እንኑሪ እንጂ ሴትነ ቢሪ ይመጣል እድሜ ለአራቢ ሀጋሪ ይለሉ እሂ ያሚሆንው በራሰችን ሲራነው
የኔ ጣፍጭ ሰሞየ ብዙ ትምርት ወስጃለሁ ካች ሁሌም ነው እማዳምጥሽ ጀዛከላህ ህይር
ምንም አልልሽም በረካ ሁኚ❤
አሠላምዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉዷ እህቴ በጣም እወድሻለሁ ምክርሺንኮ ብሠማዉ ብሠማዉ ወላሂ አልጠግበዉ አልኩኝ ጀዛኪ አላህኸይር❤❤
እህቶች ዱአ እድርጉልኝ ወላሂ ልቤ ደምቷን ደካማ ነኝ አላህ ቅዋውን ይስጥሽ በሉኝ እምወደው ባሌ ፈታኝ። ያሁን ዘመን ወዶች እብዛሀኛወች ጠካራ ትዳር ፈላጊዋን ሴት አይወዱም። ልክስክሷን ነው እሚወዱ
አይዞሽ ሀቢበቲ አላህ አለ እኔም ያችው ቢጤነኚ ባሌ ነበር እየጠላሁት ነበር ያገባሁ አሁንግን ሲልከሰከስ ትልቅ ስህተትውስጥ ገብቶል ግን አልፈታም ብሎነው ያስቸገረኚ አላህ ከተበዳዮችነው እና በዱአችን እንበርታ አይዞሽ
አይዞሽ እህት አሏህ ከሱ የተሻለውን ይስጥሽ
አብሽሪ እህት አላህ ለኸይሩ ነው ከሱ የተሻለውን ይወፍቅሽ
አብሺሪ እህት አላህ የተሻለውን ይወፍቅሺ
አላህሰብሩንይስጥሽ።የተሻለዉንይተካሽ
በትክክል እኔም እንዴዚህነው እም ሰብ ው ማማዬ በጣምአ።አሪፍነው
ሚድያ ላይ መውጣቱ አግባብ ነውን ቆይ መሻይሆቻን ኡስታዞቻችን እየመከሩን የለ ሴት እኮ አደለም ሰውነትዋ ድምፃችንም ፈታኝ ነው ።
የት ነበርኩ እስከዛሪ እንድህ አይነት እህት እያለን😢 ጀዛኬላህ ኸይር እህቴ ስለኔ የምታወሪ ነው የመሰለኚ
የኔ ውድ ጀዛኪላህ ዛሬነው ዪቱፕሽን ያገኘውት ሙሉ መስፈርት አሟልቻለው በርቺ
ያረብ እራሳችንን ተቀብለን በራሰ ምንተማመን ያድርገን ጀዛክአላህ ሰሙቲ😘💞👏
የኔ ቆንጆ በትክክል ገልጠሻቸዋል💕💕 ❤❤❤❤❤❤
በትክክል🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያአላህስወድሽአላህይጠብቅሽየኔጀግና እህት👏👏
Allah ychemrlshe ehte ene endache tnkara gadga yasflggal kurltrshen byet lagi ? ጀዛኪ አላህ ከይር
ሁሉንም ቪድወዎች እያየሁ ላይክ እያረኩ ነው እህት ማሻ አላህ ደስ ይላል ምክርሽ ለኔ በጣም ተመችቶኛል ምክርሽ አባባልሽ ሁሉም ነገርሽ ማራኪ ነው አላህ ይጨምርልሽ 🌹😘
የእህትነት ጥግ ያሳያሽ እህቴ ሱሴ❤
ማሽአላህ ውዴ ጀዛኪላህ ከይር በጣም ጠቃሚ ምክር ነው የሰጠሽን
የኔ ልዪ ትክክል ብለሻል ጠንክሪልኝኝ
ስላም አለይኩም ሱመያየ ስልክሽን አስቸዋውቂኞ
የኔ መካሪ አላህባለሺበት ሰላምሺንያብዛልኚ
መሽአለህ አሪፍ ምክር ነው ማም ቀጢይበት
እፍፍ ደስ ስቲ ❤ በራሴ በጣም ነው የምተማመነው💪
ጀዛከላህ የኔውድ
የኔ ጀግና የኔልዪ እህት ጀዛኩም አላህ ኸይራን ፈዱኒያ ወላአኼራሽን ያስመቺስ የብዙ እህቶቺ አረዐያ ነሽ ወላሂ ምክርሽ ሁሉ ተስፋ ሰጪ ነው
ጀዛከላከር
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከ አላህ ኸይር ሀቢብቲ አላህ ይጨምርልሽ ያረብ አላህ ሷሊህ ያድርገን
እህት ሀቂቃ ቴሌጂራም ቻናልሽን በጣም ነው የምፈልገው ስፈልግሽ ምክሮችሁ ሁሊ ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልሽ
አላህ ይጨምረልሺ ጄዛኪላሁ ኸይረን
ጀዛከ አላህ ኸይር እህቴ ኑሪልኝ
እስኪሰሙን እንደኔ የሚወዳት ላይክ አድርጉኚ👍😎😎
ማሻአሏህ ብዙ ትምህርት ወሰድኩ በመጠኑም ቢሆን የተጎዳሁ ልጂ ነኝ
Enem
ጀዛካ አህ❤❤
ማሻአላህ። ሜክርሽ ጥሩ ነዉ አላህ ኢማን ኢሥጠን ያአላህ እስኪ ንገሪን ፈታዋ ሚጠየቀዉ ጥያቄ አብዛኛዉ ሥለ ትዳር
የኔ ዉድ ሰሙየ አላህ ይጂዛሽ
አላህ ይጠብቅሸ እህቴዋ እኔመችም ደቆሮነኝ መቸም ተምሬ አይገባኝ አረ በአላህ ዱቃ አረጉልኝ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሱመያ እህቴ መልክቴን አይተሺ እደታልፊኝ ምክርሺ ያሰበልገኝል በምን ላግኝሺ??
አላህ ያብጀን ወንዱንም ሴቱንም ወንዱንም
ጀዛኪ አላህ ኸይር አዲስ ነኝ ለቤትሽ
ሹክረን የኔ እህት
ውይ በጣም ልብ የሚነካ ትምህርትነው አላህ ይውደድሽ😘😘😘
መሻአላህ ጀዛከሎህ ሀይር
ትክክል ሀያት ጀዛክ አለሁ ከይራን
ጀዛሽ አላህ ኸይረን ዉድእህቴ
ያኦክቲል ጋሊ ጀዛከላኸይር ምርጥ አሥተማሪ ቆይታነበረ ያደረግሺልን1)አንድሠው አባቱ ወይም ወንድሞቹ እሡሥ ውሥጥ የገብ ቢመከሩ ቢዘከሩ ፈጹሞ የማይሠሙ ይባሥብሎ መጠጥ ሥነሣባቸው ያነሣባቸውን ሠው የሚጠሉ ሠወች አሉ እነዚህንሠወች በምንመልኩ መታደግ እንችላለን ለማሥተማር ብለን ብናኮረፍቸው አግባብነው ብለሺ ታሥቢለሺ በዚህነጥብላይ የምታቂውን አካፍሊን ጀዛኩምላኸይር
لاحاولول
አሰላሙአለይኩም. ውዷእህቴምክርሽ. በጣምልብየሚነካነው ማሻአላህ ጀዛኽአለኽይር ብያለሁሃቢብቴ
የኔ ወድ ጀዛኪ አላሁ ኸይረን
ዋልኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካተሁ አህለንየኔውትክክልነሽ ኢንሻአላህ
Mashallah 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
መሸአለህ ጀግና እህታችን ጀዘኩሙለሁ ከይር በጠም ጎቦዝ ነሽ በርች ወለሂ ቲክክል ነው የነሰሸቸው ነጢቦች ናቸዉ በጠም ጠከር አርአያ ምቶኚ ነሽ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኪአላህ ኽይር እህት አሪፉ ምክር ነው
አላሕይጨምርልሺ ማማየ
በትክክል ሃቢብቲ
ውነትም ሶሊሀ ያሳለፍነውን ነገር ነው ያወራሽው በጣም የሚመችፕሮግራምነው እኔ በቅርብ ነውየተቀላቀልኩት ግን መሻላህብየ አለሁ
ወላሂ በርቺ እህት ጥሩ ትልህትነው በውጥ ባገኝሺ ደስ ይለኝ ምክርሺን እሻለሁ
ከምር ጎበዝ ጀግና የኔ ቆንጆ 💞💞💞🥰🥰🥰👍👍👍💯💯💯💕💕💕🙏🙏🙏
ጀግና የኔ እህት
masha allah yen wude betam gobeze sete nesh 👍👍👍👍👍
👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤ በትክክል እህቴ
ማሻ አላህ ይጨምርልሽ ምክርሽ በጣም ሃሪፍ ነው ጀዛከላህ
ሰወድሽእኮ የኔልዩ እህትምርጥ ምክር ነው💙👍💙
ውዴ አለባብስሽ እንዳመር አለባብስሽን አሳመሪው ውዲ ጉጪሽ የታያል ውዲ ሊላው ጡሩ ነውيَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًاአንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡
ግሩብ ካላችሁ አሥገቡኝ
@@kamilatube1026 የምን ጉሩፕ ነዉ የምትፈልጊዉ
እምራቱል ሡሊሀ እሚለው
0509148562عخت'دوي'فلغش-نو معر
@@kamilatube1026 ደምሪኝ
ወንድ ድሮ ቀረኮ ሰሙዬ ያሁኖቹ ብቻ ብር አሳዱ በያቸው
ታዳ ዱሮ ለምን አላገባሽም? በ 13 አመትሽ
ወሪኝወድልይ ከተችሽ በፌት እራስሽን አስተካክይ ጥሩወድ ይገጥማቹሀን ሴቶች
@@mewokeltube975 ሀያቲ ያገሬ ልጅ ያኔ ሠፈሬ
@@انماعيربي14 ደምሪኝ
@@mewokeltube975 ደምሪኝ
ጀዛኪሏ እህቴ
ሰብ እዳረግ ስለምክርሽ ሹክረን ግን ኒቃብ ይስተካከል
ምክርሺ ጥሩ ነው ሰሞየ ግን ኒቃብሺ በጣም ሰፋ አስተካክሊው በዛ ላይ ድምፆሺን ቀነስ አድርጊው እህት ተፈጥሮሺ ከሆነም አላህ ያስተካክልልሺ አንድ ዘመደ አለች በተፈጥሮዋ ድምፆ ወንዶችም ጋር ሆነ ሴት የትም ቦታ ክፍ ያለ ነው ቁርአን ለመቅራት ለማስተማር ጥሩ ነው ግን ሚድያ ምርጫ ውጣቱንም አላምንበት ያው ለብር ተብሎ እንጂ ቢቀርብሺ ጥሩ ነው ዱኒያን በሀላል መንገድ እንፈልግ አላህ ይህድና በስ
ጀዛኪሏሁ ኸይር
ማሻ አልላህ ኡክቲይ ይጨምርልሽ
ማሻ ዓላህ ዋው ድንቅ ነሽ የኔ በርቺ
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁእህቴ አላህ ይጠብቅሽ ምክርሽ የክፍል አስተማሪየ የምከረችኝን አስታወሽኝ ጀዛከላሁ ኸይረን አችም በተናገርሽው እኛም በሰማነው የምንጠቀም የርገን አላህእህቶቼ ልብ በሉ ሚስጥራችን ለአንድ ( አላህ እንገረው ( የቅርብ ሚስጥረኛ አድርገን መያዝ የለብን እናታችን እና አባታችን (ረሱላችን ሰ.0.ወ) የቅር ሚስጥረኛ ማንን ልያዝ ብለው ተጠይቀው እናትህን /3 ጊዜ ከዛም አባትህን አሉእናም አላህ ከደጋግ ባሪያዎቹ የርገን አሚን
ሹክረን እህቴ በጣም ምርጥ ምክር ነው
ማሽአላህ አዲሥ ነኝ ጂዛክላህ ማሬ ብረች ሀረፊ ምክረ ነው
ጀዛክ አሏህ ለምክርሽ ማሻ አሏህ የኔውድ አሏህ ይጠብቅሽ 👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐👍👍👍👍
አሰላም አሊኩም ወርህመቱላህ በርካቱሁ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ሀያቴ እስካዛራ አምልጦኝል ግና አዲስነኝ
በትክክል እህቴ
በርቺ
ጀዛኪላህ ኸይር
ጀዛኩላህ እህት ጥሩ ምክር ነዉ
ጀዛከላሃ ከይር እህት አላህ ይጨምርልሽ
ትክክል ነሺ እህት ምክርሽ በጣም ያጠነክራል በርቺ
*ሁቢ ሆይ ኒቃብሽን አስተካክይው የንቃብን ጠእም ያጠፋል!!!!*
ምን ሆነ?😊
ስልክሽን ልከሽልኛ ባማከርኩሽ እደዉ
ማሻአላህ አሌይኪ!
ጓንቱንም እስተካክሊ እንድጅ ጓንት እንድጅ ባዶ ሱባሀን አላህ
ለምክርሽ ጀዛኪላሂ ከይር ጀዛ ውዴ ሃቢባቲ አንድ ነገር በልሽ ደስ ይለኛል በመጀመሪያ አባባሌ ካልተመቸሽ አስቀድሜ አውታን እጠይቅሼለሁ ሲቀጥል ኒቃብሽን ኒቃብሽን ኒቃብሽን በቃ ባጭሩ ይገባሻል ብዬ አስባለሁ ሰለዚህም ተመልከቻቸው ተከባከቢያቸው ናቃቦችሽን ማለትነው ስቀጥል ዬምታሰተላሊፋቸው ሁሉ ለኔ ይመችኛል ቀጥይበት በርቺ ባራካአላህ ፊኪ💐💐
እህቴ አላህ ይጨምርልሽ ጀዛክ አላህ ኸይር ቀጥይበት
መሸአላ አሏህ ይጨምርልሽ
ሀያቲ አላህ ይጨምርልሽ ወላህ ልክ ብለሻል ኢንሻ አላህ ጀዛ ከላ ህይረን
❤❤❤❤❤❤❤شكر
መሻአላህ እህት በርችልን
ሰሙየ በጣም ጠንካራልጂ ነሽ ወላሂ እና እኔም ባች ትምህርት በራስ መተማመን እራሴን መሆን እዳለብኚ ምንግዜም ከልቤ የማይወጣ ምክር ስለሰጠሽኚ በጣም አመሰግናለሁ የኔጀግና
ቴሌጂራም የላትም እንዴ ግን
እውነት በትክክል ገልፃሽናል ወንዶችን
የኔ ቆጅ ምክርሽ እኮ ማር ነች ሲቀጥል ደሞ ኮሚቶች እሰኪ ዝምም በሉ ባአላህ ኒቃብሽን ምናምን ውይ አቃጠላችሁኝ ከምር ጎበዝ ጀግና አቦ ይመችሽ ሺ አመት እሙዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወድሽ
ማሻላ ጀዛክ አላህ ኸይርን ሀቢቢቲ
@@አኔአፈልገ ደምሪኝ
የኔውዴ ወላሂ በጣም ነወ የምወድሽ አላህ ይጠብቅሽ
እያበረታታሻት ነዉ በበለጥ ዝቅ እንድታዴርገዉ ከወደድሻት አንችም መምከር ነዉ እ ኒቃብ አለባበሳችንን የወረደ የምናዴርገዉ ለምንድን ነዉ የወዴዴ ሠዉ እህቱ ከተሳሳተች ይመክራል አንች ወደድሻትና ኒቃቧ አትበሉ ትያለሽ የእማየም ልጅ ትሁን ምንም ብወዳት ኒቃቧን በአግባቡ ካለበሠች መናገሬ አይቀሬ ነዉ ሠዉን ሳይሆን አሏህን እንፍራ
እንድህ የምትሉት የኒቃብ ክብር የሌላችሁ ትሆናላችሁ ኒቃብ አለባበሡ ካልተስተካከለ አንድት እህት ከምኑ ላይ ነዉ ኒቃቢስትነቷ ???
ትክክል ወላሂ ጀዛኪላሁ ኸይረን የኔ እህት ያንቺን አይነት አመለካከት ያላት ናት ሀቂቃ ጀግናና ቆራጥናት ሀታ ባል ሲመጣላት እንደት ናት ሲባሉ ዎሽተህ እንዳቀርባት እሷ በጣም ቆራጥናት ነው የሚሉዎት ጀዛኪላህ ጥሩ ምክር ነው
ልክ ነሽ እህት በራስ እደመተማመን ደስ እሚል ነገር የለም
አላህተጠቃሚያደረገን ጀዛአኩምአላህኽይ
ወላሂ እህቴ በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው እኔ ለምን አትደውልም እያልኩ እየጨቀጨኩት ነበር እና ለማስተካከል እሞክራለሁ ኢንሻ አላህ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ
የኔ እህት የኔ አስተዋይ. ጀዛከአላህ ኸይር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጌታየ ይሁንብኝ ኒቃብሽ ከሸሪዓው የወጣ ነው።አንደበትሽ ወንዶችን ፈታኝ ነው።አልፎም ሴት ልጅ በሚድያ ወጥታ ሀድስ መናገር አልተፈቀደላትም።እንኳንስ መናገር ቀርቶ ረሱል ሰለላህ አለይሂ ወሰለም እንኳን ሴት ልጅ ርቀን እድንወጣም አልተፈቀደልንም ኢላ ሸርጥ ካሟላሽ ቢሆን እንጅ።ለማንኛውም ከካሜራ ጀርባ ሁነሽ እህቶችሽን ምከሪን ።እኛስ ከአንች ምን መማር አለብን ልብ በይ በሰፈርሽ ከጎረቤትሽ ያሉ ጃሂሎችን ቦታ ሰጥተሽ አስረጃቸው።በሚድያ የማይጮህ የማያስተምር የለም።።።ትረጅኛለሽ ብየ አስባለሁ
አፉወን
ወላሂ ትክክል እንዚህ የዪቱብ ብር ፈላጊ ነችዉ ማማዬ
ወላሂ በጣም ትክክል ሲጀመር ሚድያ ላይ የሚወጡት አዱኒያ ፍለጋ ሆኖ አንጂ ለአላህ ብላ ቢሆንማ በአካባቢዋ ያሉ ሴቶችን ማስተማር ትችል ነበር
ኡኽቲፊላህ ጀዛከላህኸይረን የምታነሸዉ ምክር በጣም አስፈላጊና ወሳኝ ነዉ አላህ ይጨምርልሽ
አንቺን የምትመክሪውን ምክር ስሰማ ተስፋ ይኖረኛል እኔ ብዙ ግዜ ሰውን ገፍቶኝ አሉኝ ያልኳቸው ሰው ሁሉ ይረቁኛል በአሁን ሰአት በጣም ደክሞኝ ትቸዋለሁ
እዚህ ቤት ላይኩ ዛሬ አስደስቶኛል ሳየው ይልመድባችሁ ማሻአላህ.
💜
ደጋግሜ በሰማሁት ቁጥር የማይሰለቸኝ ምክር እወድሻለው የኔ እህት ሁሌ ትዝ ትይኛለሽ ምክርሽ ከእምሮየ አይጠፋም🥰
ኡሙ ማኢዳህ ሁሌ ስወድሽ ልኑር አላህ ሷሊህ ሴት ያድርገኝ ሷሊሁንም ይወፍቀን
ቃጥይ በሪች ጥሩ ሚክሪ ነው ሴትልጂ ስፋልጎወት እንጂ እራሱወ ስትፋልጊ እራሱወን እያወራዳች ነው 👉በዝሂ ጊዜ ወንዶች ሚንእያሉ ነው ቢቻ እንኑሪ እንጂ ሴትነ ቢሪ ይመጣል እድሜ ለአራቢ ሀጋሪ ይለሉ እሂ ያሚሆንው በራሰችን ሲራነው
የኔ ጣፍጭ ሰሞየ ብዙ ትምርት ወስጃለሁ ካች ሁሌም ነው እማዳምጥሽ ጀዛከላህ ህይር
ምንም አልልሽም በረካ ሁኚ❤
አሠላምዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉዷ እህቴ በጣም እወድሻለሁ ምክርሺንኮ ብሠማዉ ብሠማዉ ወላሂ አልጠግበዉ አልኩኝ ጀዛኪ አላህኸይር❤❤
እህቶች ዱአ እድርጉልኝ ወላሂ ልቤ ደምቷን ደካማ ነኝ አላህ ቅዋውን ይስጥሽ በሉኝ እምወደው ባሌ ፈታኝ። ያሁን ዘመን ወዶች እብዛሀኛወች ጠካራ ትዳር ፈላጊዋን ሴት አይወዱም። ልክስክሷን ነው እሚወዱ
አይዞሽ ሀቢበቲ አላህ አለ እኔም ያችው ቢጤነኚ ባሌ ነበር እየጠላሁት ነበር ያገባሁ አሁንግን ሲልከሰከስ ትልቅ ስህተትውስጥ ገብቶል ግን አልፈታም ብሎነው ያስቸገረኚ አላህ ከተበዳዮችነው እና በዱአችን እንበርታ አይዞሽ
አይዞሽ እህት አሏህ ከሱ የተሻለውን ይስጥሽ
አብሽሪ እህት አላህ ለኸይሩ ነው ከሱ የተሻለውን ይወፍቅሽ
አብሺሪ እህት አላህ የተሻለውን ይወፍቅሺ
አላህሰብሩንይስጥሽ።የተሻለዉንይተካሽ
በትክክል እኔም እንዴዚህነው እም ሰብ ው ማማዬ በጣምአ።አሪፍነው
ሚድያ ላይ መውጣቱ አግባብ ነውን ቆይ መሻይሆቻን ኡስታዞቻችን እየመከሩን የለ ሴት እኮ አደለም ሰውነትዋ ድምፃችንም ፈታኝ ነው ።
የት ነበርኩ እስከዛሪ እንድህ አይነት እህት እያለን😢 ጀዛኬላህ ኸይር እህቴ ስለኔ የምታወሪ ነው የመሰለኚ
የኔ ውድ ጀዛኪላህ ዛሬነው ዪቱፕሽን ያገኘውት ሙሉ መስፈርት አሟልቻለው በርቺ
ያረብ እራሳችንን ተቀብለን በራሰ ምንተማመን ያድርገን ጀዛክአላህ ሰሙቲ😘💞👏
የኔ ቆንጆ በትክክል ገልጠሻቸዋል💕💕 ❤❤❤❤❤❤
በትክክል🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያአላህስወድሽአላህይጠብቅሽየኔጀግና እህት👏👏
Allah ychemrlshe ehte ene endache tnkara gadga yasflggal kurltrshen byet lagi ? ጀዛኪ አላህ ከይር
ሁሉንም ቪድወዎች እያየሁ ላይክ እያረኩ ነው እህት ማሻ አላህ ደስ ይላል ምክርሽ ለኔ በጣም ተመችቶኛል ምክርሽ አባባልሽ ሁሉም ነገርሽ ማራኪ ነው አላህ ይጨምርልሽ 🌹😘
የእህትነት ጥግ ያሳያሽ እህቴ ሱሴ❤
ማሽአላህ ውዴ ጀዛኪላህ ከይር በጣም ጠቃሚ ምክር ነው የሰጠሽን
የኔ ልዪ ትክክል ብለሻል ጠንክሪልኝኝ
ስላም አለይኩም ሱመያየ ስልክሽን አስቸዋውቂኞ
የኔ መካሪ አላህባለሺበት ሰላምሺንያብዛልኚ
መሽአለህ አሪፍ ምክር ነው ማም ቀጢይበት
እፍፍ ደስ ስቲ ❤ በራሴ በጣም ነው የምተማመነው💪
ጀዛከላህ የኔውድ
የኔ ጀግና የኔልዪ እህት ጀዛኩም አላህ ኸይራን ፈዱኒያ ወላአኼራሽን ያስመቺስ የብዙ እህቶቺ አረዐያ ነሽ ወላሂ ምክርሽ ሁሉ ተስፋ ሰጪ ነው
ጀዛከላከር
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከ አላህ ኸይር ሀቢብቲ አላህ ይጨምርልሽ ያረብ አላህ ሷሊህ ያድርገን
እህት ሀቂቃ ቴሌጂራም ቻናልሽን በጣም ነው የምፈልገው ስፈልግሽ ምክሮችሁ ሁሊ ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልሽ
አላህ ይጨምረልሺ ጄዛኪላሁ ኸይረን
ጀዛከ አላህ ኸይር እህቴ ኑሪልኝ
እስኪሰሙን እንደኔ የሚወዳት ላይክ አድርጉኚ👍😎😎
ማሻአሏህ ብዙ ትምህርት ወሰድኩ በመጠኑም ቢሆን የተጎዳሁ ልጂ ነኝ
Enem
ጀዛካ አህ❤❤
ማሻአላህ። ሜክርሽ ጥሩ ነዉ አላህ ኢማን ኢሥጠን ያአላህ እስኪ ንገሪን ፈታዋ ሚጠየቀዉ ጥያቄ አብዛኛዉ ሥለ ትዳር
የኔ ዉድ ሰሙየ አላህ ይጂዛሽ
አላህ ይጠብቅሸ እህቴዋ እኔመችም ደቆሮነኝ መቸም ተምሬ አይገባኝ አረ በአላህ ዱቃ አረጉልኝ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሱመያ እህቴ መልክቴን አይተሺ እደታልፊኝ ምክርሺ ያሰበልገኝል በምን ላግኝሺ??
አላህ ያብጀን ወንዱንም ሴቱንም ወንዱንም
ጀዛኪ አላህ ኸይር አዲስ ነኝ ለቤትሽ
ሹክረን የኔ እህት
ውይ በጣም ልብ የሚነካ ትምህርትነው አላህ ይውደድሽ😘😘😘
መሻአላህ ጀዛከሎህ ሀይር
ትክክል ሀያት ጀዛክ አለሁ ከይራን
ጀዛሽ አላህ ኸይረን ዉድእህቴ
ያኦክቲል ጋሊ ጀዛከላኸይር ምርጥ አሥተማሪ ቆይታነበረ ያደረግሺልን
1)አንድሠው አባቱ ወይም ወንድሞቹ እሡሥ ውሥጥ የገብ ቢመከሩ ቢዘከሩ ፈጹሞ የማይሠሙ ይባሥብሎ መጠጥ ሥነሣባቸው ያነሣባቸውን ሠው የሚጠሉ ሠወች አሉ እነዚህንሠወች በምንመልኩ መታደግ እንችላለን ለማሥተማር ብለን ብናኮረፍቸው አግባብነው ብለሺ ታሥቢለሺ በዚህነጥብላይ የምታቂውን አካፍሊን ጀዛኩምላኸይር
لاحاولول
አሰላሙአለይኩም. ውዷእህቴምክርሽ. በጣምልብየሚነካነው ማሻአላህ ጀዛኽአለኽይር ብያለሁሃቢብቴ
የኔ ወድ ጀዛኪ አላሁ ኸይረን
ዋልኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካተሁ አህለንየኔውትክክልነሽ ኢንሻአላህ
Mashallah 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
መሸአለህ ጀግና እህታችን ጀዘኩሙለሁ ከይር በጠም ጎቦዝ ነሽ በርች ወለሂ ቲክክል ነው የነሰሸቸው ነጢቦች ናቸዉ በጠም ጠከር አርአያ ምቶኚ ነሽ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኪአላህ ኽይር እህት አሪፉ ምክር ነው
አላሕይጨምርልሺ ማማየ
በትክክል ሃቢብቲ
ውነትም ሶሊሀ ያሳለፍነውን ነገር ነው ያወራሽው በጣም የሚመችፕሮግራምነው እኔ በቅርብ ነውየተቀላቀልኩት ግን መሻላህብየ አለሁ
ወላሂ በርቺ እህት ጥሩ ትልህትነው በውጥ ባገኝሺ ደስ ይለኝ ምክርሺን እሻለሁ
ከምር ጎበዝ ጀግና የኔ ቆንጆ 💞💞💞🥰🥰🥰👍👍👍💯💯💯💕💕💕🙏🙏🙏
ጀግና የኔ እህት
masha allah yen wude betam gobeze sete nesh 👍👍👍👍👍
👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤ በትክክል እህቴ
ማሻ አላህ ይጨምርልሽ ምክርሽ በጣም ሃሪፍ ነው ጀዛከላህ
ሰወድሽእኮ የኔልዩ እህት
ምርጥ ምክር ነው💙👍💙
ውዴ አለባብስሽ እንዳመር አለባብስሽን አሳመሪው ውዲ ጉጪሽ የታያል ውዲ ሊላው ጡሩ ነው
يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًا
አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡
ግሩብ ካላችሁ አሥገቡኝ
@@kamilatube1026 የምን ጉሩፕ ነዉ የምትፈልጊዉ
እምራቱል ሡሊሀ እሚለው
0509148562عخت'دوي'فلغش-نو معر
@@kamilatube1026 ደምሪኝ
ወንድ ድሮ ቀረኮ ሰሙዬ ያሁኖቹ ብቻ ብር አሳዱ በያቸው
ታዳ ዱሮ ለምን አላገባሽም? በ 13 አመትሽ
ወሪኝወድልይ ከተችሽ በፌት እራስሽን አስተካክይ ጥሩወድ ይገጥማቹሀን ሴቶች
@@mewokeltube975 ሀያቲ ያገሬ ልጅ ያኔ ሠፈሬ
@@انماعيربي14 ደምሪኝ
@@mewokeltube975 ደምሪኝ
ጀዛኪሏ እህቴ
ሰብ እዳረግ ስለምክርሽ ሹክረን ግን ኒቃብ ይስተካከል
ምክርሺ ጥሩ ነው ሰሞየ ግን ኒቃብሺ በጣም ሰፋ አስተካክሊው በዛ ላይ ድምፆሺን ቀነስ አድርጊው እህት ተፈጥሮሺ ከሆነም አላህ ያስተካክልልሺ
አንድ ዘመደ አለች በተፈጥሮዋ ድምፆ ወንዶችም ጋር ሆነ ሴት የትም ቦታ ክፍ ያለ ነው ቁርአን ለመቅራት ለማስተማር ጥሩ ነው ግን ሚድያ ምርጫ ውጣቱንም አላምንበት ያው ለብር ተብሎ እንጂ ቢቀርብሺ ጥሩ ነው ዱኒያን በሀላል መንገድ እንፈልግ አላህ ይህድና በስ
ጀዛኪሏሁ ኸይር
ማሻ አልላህ ኡክቲይ ይጨምርልሽ
ማሻ ዓላህ ዋው ድንቅ ነሽ የኔ በርቺ
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ
እህቴ አላህ ይጠብቅሽ ምክርሽ የክፍል አስተማሪየ የምከረችኝን አስታወሽኝ ጀዛከላሁ ኸይረን አችም በተናገርሽው እኛም በሰማነው የምንጠቀም የርገን አላህ
እህቶቼ ልብ በሉ ሚስጥራችን ለአንድ ( አላህ እንገረው ( የቅርብ ሚስጥረኛ አድርገን መያዝ የለብን እናታችን እና አባታችን (ረሱላችን ሰ.0.ወ) የቅር ሚስጥረኛ ማንን ልያዝ ብለው ተጠይቀው እናትህን /3 ጊዜ ከዛም አባትህን አሉ
እናም አላህ ከደጋግ ባሪያዎቹ የርገን አሚን
ሹክረን እህቴ በጣም ምርጥ ምክር ነው
ማሽአላህ አዲሥ ነኝ ጂዛክላህ ማሬ ብረች ሀረፊ ምክረ ነው
ጀዛክ አሏህ ለምክርሽ ማሻ አሏህ የኔውድ አሏህ ይጠብቅሽ 👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐👍👍👍👍
አሰላም አሊኩም ወርህመቱላህ በርካቱሁ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ሀያቴ እስካዛራ አምልጦኝል ግና አዲስነኝ
በትክክል እህቴ
በርቺ
ጀዛኪላህ ኸይር
ጀዛኩላህ እህት ጥሩ ምክር ነዉ
ጀዛከላሃ ከይር እህት አላህ ይጨምርልሽ
ትክክል ነሺ እህት ምክርሽ በጣም ያጠነክራል በርቺ
*ሁቢ ሆይ ኒቃብሽን አስተካክይው የንቃብን ጠእም ያጠፋል!!!!*
ምን ሆነ?
😊