ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የመዳም ቅመሞች ሁላችንም እወዳችሁ አለሁ አላህ ይጠብቃችሁ ያሰባችሁት ይሳካልችሁ የኔ ጀግኖች እራሳችሁን ውደዱ ለራሳችሁ ኑሩ ሊላው ቦነስ ነው ውዶቸ
ውዴ ነይ ቤቴ
@@ReemTube እሽ የኔ ቅመም ሰብስክራይብ አርጌሽ አለሁ በርች ግን ድምፆሽ አማቅሽ ይመስላል
አላህይውደድሽእሕቴዎየ ደምሪኝበቅንነትማሬ
አሚን ኡምሪ
አሚንአላህይዉደድሺ
እኔ ለትዳሬ ትልቅ ቦታ አለኝ አላህ ልቤን ከስብራት ይጠብቅልኝ ካባሌም ሀቅ ይጠብቀኝ እሱንም ከእኔ ሀቅ ይጠብቀው
ዉድ የነብዩ ኡመቶች ታላቁ ወር እረመዷን እየደረሠነዉ አላሕ ደርሠዉ ከሚፆሙት ፁመዉ ከተጠቀሙት እዱኒያ አሔራቼዉ ካማረላቼዉ አላሕ በጀነተል ፍርዶሥ አብሽሩ ካላቼዉ ባሮቹ ያርገን ያረብ
ደምሪኝበቅንነትማሬ
አሚንን ያረብብ
አሚንን
አላህ ሶሊህ አድርጎ ሶሊህ የሆነውን አላህ ይወፍቀን ያረብ
በዚህ 10 ቀን ውስጥ በአላህ ፍቃድ ኒካህ አደርጋለሁ ትዳር ገና ሀ ብየ ልጀምር ነውና ይሄን ምክር ልብ ብየ እያዳመጥኩ ነው ጀዛኪሏህ እህታችን ሁሌም ምክሮችሽ ውስጤ ናቸው 😃😃
አላህትዳርሽያማረየሠመረያድርግልሽ ደምሪኝበቅንነትማሬ
መልካምትዳረ
ትክክልነሽ እህቴ። ብዙጊዜ ጥንቃቄየሜበዛበትነገረ። ይሠበራል
በጠም ትክክልነሽ ቀጥይበት ከወደቅን ወደቅንነው ወንድልጅ ከወደቅን ራሷን የጠበቀችው ጋነውየሚሄደው
ውዴ እንዛመድ
የኔ ዉዷ እህቴ ከኔ የበለጠ አላህ ይወዳደራል ሸ እወድሻለሁ ጀዛከሏህሀይረን የኔ አሠል እዳቺ አይነት እህቶች ያብዛልን ያረብ ድንአሥከባራ
ትክክልነዉ ሀሳብሽ እንቁዬ ሴቶችዬ በሰዎች ላይ አንጠልጠል የራስ መተማመናችን ከፍፍፍ ያለ መሆን አለበት
እጥስ ሲል ያልሻት ነገር ክክክክክክክአላህ ያሳምርልን መልካም ትዳር ይወፍቀን ለሌለን ያላችሁም አላህ ይጨምርላችሁ
አላህ ይጨምርልሽ ውዶ እህቴ እዳች አይነቱን ያብዛልን
አላሁመ በልግና ረመዶን ደርሰው ከሚፆሙትያድርገን ሰብስክራይብ በማድረግ ተቀላቀሉኝ
ፍቅር ገደብ የለሽ እውነታ ነው ፣ ገደብ የለሽ በመሆኑም ጭብጥ ባህሪ የለውም ፣ ሰዎች ስለፍቅር ማድረግ የሚችሉት ስለመነሻው ፣ ስለገፅታው ፣ ስለማሳያው ፣ ስለአስረጂዎቹ፣ ስለጠቀሜታውና ስለገዢ ስርዓቱ ብቻ ነው ። እነዚህን የፍቅር መገለጫዎች መሰረት በማድረግም ነው ሰዎች እንደ ግንዛቤ መጠናቸው የፍቅር ትርጓሜያቸውም የሚለያየው ።
ወአለይኩም ሰላም ሁቢ ጀዛኪአላህ ኸይር በርችልን ምክሮችሽ አሪፍ ናቸው 👌👍💐
ጀዛ ከአላህ ሰሙዬ የምወድሽ አለባበስሽ ውብ ነው ❤ማሻ አላህ *'᷂اللَّهُــمَّ ᷂صَلِّ ᷂وَسَـــلِّمْ ᷂وَبَارِك ᷂على ᷂نَبِيِّنَـــا ᷂مُحمَّد ﷺ.
እህቴ ጀዣኪላሁ ኸይር በኔም ያለፈብኝ ነው ወላሂ እና እንዳውም ስትከባከቢያቸው የበለጥ ይኑቁሻል ወላሂ ሌላ ፍለጋ ይሄዳል ስለዚህ ለቀቅ ማድረግ ጥሩ ነው በማንኛውም ጋ ወሰጥያ መሆን አስፈላጊ ነው
ከቻልሽ ሰሙ እስላማውይ ኪታቦች ጠቁሙኝ እስኪ ውድ የኢስላም ልጆች የሱና ኪታቦች አማና አብባችሁ እዳታልፉኝ
የት ነሽ
@@ቢንትኡመር ኮየትነኝ ማማየ
@@saadanuryekwt5631 እሺ ሳውዲ ከሆንሽ ብዬ ነበር
ምክርሽ ያጠናክረናል። ቀጥይበት جزاكي الله خير
የኔ ውድ እህት አላህ ሁላቺንንም ይጠብቀን
Hasabish betam clear ena konjo new eshi. Mashaallah you've said it very well. and we got your point eshi. Gobez keep awaring our sisters. May Allah always be with us. Ameen.
ስለ ራስን መጠብቅ ያነሳሽ ነገር በጠም አሪፍ አንዳድ እህቶች ጔደኛም ብቻ ሌላም በዙሪያችን ካሉትዝብትም አድናቆትም አይጠፍም!! ላጤ ስለሆኑ ሰው አያየንም በሚል ይሆን ልባቸውን ሙትት ባልቴት ሁን እሚሉ ያናዱኛል እህቴ ነፍስሽን ውደጅ ላጤ ሆነሽ ነፍስሽን ያልወድድሽ ትዳር ውስጥ ልውደድ ብትይ አቀበት ይሆንብሻል ይህን ስል ውበት ተኮር ብቻ እዳይመስልሽ! ልብሽ ለደነገጠለት ለፈቀደለት ነገር ሚዛናዊ ሁኝ!!!
ሶፍ መልከም ንግግር ስለተናገርሽ ሰብ አደራጉሽ ጎበዝ በርችልኝ
ልዩ ነሽ እህቴ
መጨረሸችን ያሰምርልን
ማሻአሏህ ስታምሪ ሰሙቴዬ እሟ ማሬ በርቺልንን
ምርጥ ምክር ጀዛከ አላህ ኸይር
ጀዛኪላሁ ኸይር ውድ እህቴ
በርች ሰሚት ወድጀው አለሁ
ደምሪኝበቅንነትማሬዎ
ወአለይኩምእሰላም ወራህመቱላ ወበርካትሁ ሱለላህ አለሂወሰለም❤. ውድ እህቴ. አችም. በተናገርሺው. እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን. እውነት ነው. እህት. በጣም እክብካቤ።ስናበዛጡሩ አይመጣም. እራሳችንንእነውደድመጀመርያ።።።❤ ሁሉምልክአለው። ❤ወላሂ. ስናበዛው እኮ. እደሜስትሳይሆነ. እደእናት።ነው እሜዉነ. ይኸደሞጡሩአይደለም. እደሜስትነውመሆነያለብን. መዝርክርክአያስፈልግም ጠብእርግፍማለትአያስፈልግም።።።እኔምባለትዳርነኛ።በራሴምሁሉንእያየሁትነው. በጣም እክብካቤሳበዛበት. እና. በልክሳርገው ይለያያል❤
ማሻ አሏህ እህቴ በጣም ጥሩ ምክር ነው ትክክል ብለሻል
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ትክክል በልሻል ጀዛከላ ኸይረን በርቺ ወዴ
እህታች ግበዝ ማሸአላህ አላህ ወቀትነንይጨምርልሽ
ማሻአሏህ አለይኪ ጀዛኪሏሁ ኼይር በርቺ ጎበዝነሾ
ዋአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለ ላሁ አለይሂ ወሰለም የኔዉድ አላህ ይጨመርለሽ እናም የኒቃብሽ አድናቂነኝ
ትክክልነው
አታምርም ጠለባበሷ ሀያዋ ትምህርቷ በርች
ማሻአላህ አላህ ሁላችንንም ያሳውቀን
ሣህ ሠሙየ የኔ አሥተዋይ ምክርሽ እኮ አይጠገብም ወላሒ
ማሻ አላህ ጀግናችን
ኢንሻአለሀ።የረብ።አለሀ።ይወፊቃን።አኔ።ለቤትሺ።አዲሲነኝ።አህቴ።አለሀ።ይጣብ።ቃሺ።🌹🌹🌹
ሡበሂንአላህ
ጀዛካላህ
በዲን ጉዳይ እስካልመጣብሽ ድሞ ባልሽን እንድትቀበይው ታዘሻል እና ያለ እውቀት አታውሪ እህቴ ስሜትሽን እየሰማሽ ።
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ስለ ወንዶች የተናገርሽውን ሽኩረን ጀዛክ አላህ ኸይረን እህቴ
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም♥♥
ማሻአላህእህቴጀዛኩምአላኸይሪትክክልነሺውዲእህቴ
ጀዛኪላህ ኸይረን
ጅዛኪላህ ኽይር ምክርሽ እኮ አይጠገብ ነው. ማሻአላህ
ጀዛኪም አላህ ኸይር ወድእህታችን
ትክክል እህት
ማሸአለህ እህታችን ጀዘከ አለህ ኸይር ጣቀም ምክር ነው
ሳህ በትክክል ጀዛኪ አላህ ሀይር
የእኔ ቅመም በርችልኝ ሃያቲ ግን ጎንት ለብሽ ስልክ ለመንካት እሽ አይልም እና ጥሩ እና ስልክ ለማንሳት የማንቸገርበት ጎንት አለሽ ልክ እንደ ለበሺው አይነት ኒቃቢም ያምራል እና ትሸጫለሽ አንች
አሰላም አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሀቢበቲ እንደት ነሽ የእስላም የላኢላሀኢለላህ እህቴ በአላህ ይዠሻለሁ ባየሽው ሰአት መልሽልኝ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ስለ ቁርአን ገና እየተማርኩኝ ነውና ብታግዥኝ ኢትዮጵያ ከሆንሽም ያለሽው እኔ ለካርድ እልካለሁኝ በአላህ እርጅኝ
ነይ ውድ እኔ ጋረ
ماشاء الله جزاك الله خيرا
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህወበረከትሁ ውደ ይህ የኔታሪክነው የምወድሽ እቅልፍ እንኳ ሲወስደው ያሳዝነኝ ነበር አሁንግን እዳልሆሁኗል ብቻአልሀምዱሊላህ
ማሻ አላህ
ሱላሁ፣አለይሂ፣ወስለም
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሙዚቃዉ ምንዲን ነዉ እንኛ አልሃምዱሊላህ ሱም አልሃምዱሊላህ ኡስታዞች አሉ እንች ዝም በይ
ማሻ አላህ ምክርሽ🎁🎁🎁👏👏👏
ማሻአላህ እህትአላህይጨምርልሽ
ጀዛኩምላህኸይረን የኔውድእህት
❤
ማሻአላህ አለባበስሽ ማራኪ
ሠለሏሁአለይሂወሰለም🎉❤
ማሻአለሃ ቲክክክክል👍👍👏👏
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
የኔውድ እህት አላህ ይጠብቀን
አሰላማለይኩም. ወረህመቱሏሂ. ወበረካትሁ. የእኔ ውድ. ሰላምሽ ያብዛልን. ያረብ
ትክክል ነው አለህይጨምርልሽ
በርች ማሚየየኔ ማር
ትክክል
ኤኔ ከባሌ በጣም ነው ምንዋደደው እሱ ግን ይቀናል ቡዙ ግዜ በሆነ ባሎነው እንጨቃጨቃለን ሁሌም ሰላም የሆነ ፍቅር እዲኖረን እፈልጋለሁኝ
ትክክልማማዬ
Right
እህቴ እወድሻለሁ ለአላህብየ ውብ ጀዛከላህ ኸይር
ማሻአላ
በርቺ😘❤
ጀዛኪሏህኸይር ትክክል
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለ ላሁ አለይሂ ወሰለም የኔዉድ ማሻአላህ የኔ ቃብሽ አድናቄነኝ እማ ጎራበይ ና ጎብኝኝ እዉነት ሰለሁለም መልክትሽ ቀናሁብሽ ደም ማሻአላህ ብያለሁ 💚💚💚👍👍👍👍👍👍
ጀዛኪ አላህ ኸይር ማማዬ
ሁቢ ቲሊግራም የልሽምድ ሱሙቲ እስኪ ሊኩን ላኪልን
ዋለይኩምስላምወረህመቱላሂወበረካቱሁ ሁቢ🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹📿ማሻአላህ
@@kamilawollo7528 እሺ ሁቢ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰሙዬ ጀዛኪላህ እኛም ሰምቶ ከሚተገብሩት ያርገን
Yaa Haabibllah Saallalahu Aleyhi Waaselam Saallalahu Aleyhi Waaselam S.A.W 💌❣💞💯👌👍👍Yeen Sumiya Masha Allah Masha Allah Tikekil neshi Jezaakallahu keyiran Jzk barchi like &sher 👌💯
ለመፍቀር ሁልጊዜየሚከዱኝንበመሰብአግብቼመውደድንሚዘንየደረገፍለጎትከአንደበቴይመነጨልምንትመክሪኛለሽውድእህቴ
ላይክአርጎት ሰው መጥፎሲሰራግርብሎመምከርሳይሆን ጥሩሲሰራ ሰፖርትብናዴርግ ሰሪዎች ተጨቀው ጡሩይሰራል ካልሆነ የቤ።መዴርወሬይዘውያዝጉናል
ምሽ አላህ በርቾ
@@kamilawollo7528 እሺwde
በርቺ ማማዬ
ውዴ ቤተሰብ እንሁን
@@ReemTube እሺ
እረ አለ ትክክል ነሽ ወላሂ
ጀዛኪአሏህኸይር ውድ
Rabbiin sirraa haa jallatuu obboleetii koo
ጥሩሀሳብነውያነሳሽውሀያቲ
ማሻ አለህ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያሀቢበላህ ጀዛከላሁም ህይረ ሀቢቢቲ
@@kamilawollo7528 አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አብሽሩ ውዶቼ
ሰሙዋ የኔ ቅመም ጀዛኪ አላህ
ቁርአን አስቀሩኝ እህቶች
ቁጥርሽን አስቀምጭልኝና ግሩፕ ከሌሌሽ ላስገባሽ
የኔ ውድ ስወድሽ
ማሻአላህ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ትክክል ነው ማሚ
@@kamilawollo7528 ደመርኩሽ ማሚ
ዉዱዋ ኢህቴ በጠም ነዉ ሚወድሽ ሁልም ነዉ ሚከታተልሺ
ሰለላሁአለይሂወሰለም
የመዳም ቅመሞች ሁላችንም እወዳችሁ አለሁ አላህ ይጠብቃችሁ ያሰባችሁት ይሳካልችሁ የኔ ጀግኖች እራሳችሁን ውደዱ ለራሳችሁ ኑሩ ሊላው ቦነስ ነው ውዶቸ
ውዴ ነይ ቤቴ
@@ReemTube እሽ የኔ ቅመም ሰብስክራይብ አርጌሽ አለሁ በርች ግን ድምፆሽ አማቅሽ ይመስላል
አላህይውደድሽእሕቴዎየ ደምሪኝበቅንነትማሬ
አሚን ኡምሪ
አሚንአላህይዉደድሺ
እኔ ለትዳሬ ትልቅ ቦታ አለኝ አላህ ልቤን ከስብራት ይጠብቅልኝ ካባሌም ሀቅ ይጠብቀኝ እሱንም ከእኔ ሀቅ ይጠብቀው
ዉድ የነብዩ ኡመቶች ታላቁ ወር እረመዷን እየደረሠነዉ አላሕ ደርሠዉ ከሚፆሙት ፁመዉ ከተጠቀሙት እዱኒያ አሔራቼዉ ካማረላቼዉ አላሕ በጀነተል ፍርዶሥ አብሽሩ ካላቼዉ ባሮቹ ያርገን ያረብ
ደምሪኝበቅንነትማሬ
አሚንን ያረብብ
አሚንን
አላህ ሶሊህ አድርጎ ሶሊህ የሆነውን አላህ ይወፍቀን ያረብ
በዚህ 10 ቀን ውስጥ በአላህ ፍቃድ ኒካህ አደርጋለሁ ትዳር ገና ሀ ብየ ልጀምር ነውና ይሄን ምክር ልብ ብየ እያዳመጥኩ ነው ጀዛኪሏህ እህታችን ሁሌም ምክሮችሽ ውስጤ ናቸው 😃😃
አላህትዳርሽያማረየሠመረያድርግልሽ ደምሪኝበቅንነትማሬ
መልካምትዳረ
ትክክልነሽ እህቴ። ብዙጊዜ ጥንቃቄየሜበዛበትነገረ። ይሠበራል
ደምሪኝበቅንነትማሬ
በጠም ትክክልነሽ ቀጥይበት ከወደቅን ወደቅንነው ወንድልጅ ከወደቅን ራሷን የጠበቀችው ጋነውየሚሄደው
ውዴ እንዛመድ
ደምሪኝበቅንነትማሬ
የኔ ዉዷ እህቴ ከኔ የበለጠ አላህ ይወዳደራል ሸ እወድሻለሁ ጀዛከሏህሀይረን የኔ አሠል እዳቺ አይነት እህቶች ያብዛልን ያረብ ድንአሥከባራ
ትክክልነዉ ሀሳብሽ እንቁዬ
ሴቶችዬ በሰዎች ላይ አንጠልጠል የራስ መተማመናችን ከፍፍፍ ያለ መሆን አለበት
እጥስ ሲል ያልሻት ነገር ክክክክክክክ
አላህ ያሳምርልን መልካም ትዳር ይወፍቀን ለሌለን ያላችሁም አላህ ይጨምርላችሁ
ደምሪኝበቅንነትማሬ
አላህ ይጨምርልሽ ውዶ እህቴ እዳች አይነቱን ያብዛልን
አላሁመ በልግና ረመዶን ደርሰው ከሚፆሙትያድርገን ሰብስክራይብ በማድረግ ተቀላቀሉኝ
ፍቅር ገደብ የለሽ እውነታ ነው ፣ ገደብ የለሽ በመሆኑም ጭብጥ ባህሪ የለውም ፣ ሰዎች ስለፍቅር ማድረግ የሚችሉት ስለመነሻው ፣ ስለገፅታው ፣ ስለማሳያው ፣ ስለአስረጂዎቹ፣ ስለጠቀሜታውና ስለገዢ ስርዓቱ ብቻ ነው ። እነዚህን የፍቅር መገለጫዎች መሰረት በማድረግም ነው ሰዎች እንደ ግንዛቤ መጠናቸው የፍቅር ትርጓሜያቸውም የሚለያየው ።
ወአለይኩም ሰላም ሁቢ ጀዛኪአላህ ኸይር
በርችልን ምክሮችሽ አሪፍ ናቸው 👌👍💐
ደምሪኝበቅንነትማሬ
ጀዛ ከአላህ ሰሙዬ የምወድሽ አለባበስሽ ውብ ነው ❤ማሻ አላህ *'᷂اللَّهُــمَّ ᷂صَلِّ ᷂وَسَـــلِّمْ ᷂وَبَارِك ᷂على ᷂نَبِيِّنَـــا ᷂مُحمَّد ﷺ.
እህቴ ጀዣኪላሁ ኸይር በኔም ያለፈብኝ ነው ወላሂ እና እንዳውም ስትከባከቢያቸው የበለጥ ይኑቁሻል ወላሂ ሌላ ፍለጋ ይሄዳል ስለዚህ ለቀቅ ማድረግ ጥሩ ነው በማንኛውም ጋ ወሰጥያ መሆን አስፈላጊ ነው
ደምሪኝበቅንነትማሬ
ከቻልሽ ሰሙ እስላማውይ ኪታቦች ጠቁሙኝ እስኪ ውድ የኢስላም ልጆች የሱና ኪታቦች አማና አብባችሁ እዳታልፉኝ
የት ነሽ
ደምሪኝበቅንነትማሬ
@@ቢንትኡመር ኮየትነኝ ማማየ
@@saadanuryekwt5631 እሺ ሳውዲ ከሆንሽ ብዬ ነበር
ምክርሽ ያጠናክረናል። ቀጥይበት جزاكي الله خير
ደምሪኝበቅንነትማሬ
የኔ ውድ እህት አላህ ሁላቺንንም ይጠብቀን
Hasabish betam clear ena konjo new eshi. Mashaallah you've said it very well. and we got your point eshi. Gobez keep awaring our sisters. May Allah always be with us. Ameen.
ስለ ራስን መጠብቅ ያነሳሽ ነገር በጠም አሪፍ አንዳድ እህቶች ጔደኛም ብቻ ሌላም በዙሪያችን ካሉትዝብትም አድናቆትም አይጠፍም!! ላጤ ስለሆኑ ሰው አያየንም በሚል ይሆን ልባቸውን ሙትት ባልቴት ሁን እሚሉ ያናዱኛል እህቴ ነፍስሽን ውደጅ ላጤ ሆነሽ ነፍስሽን ያልወድድሽ ትዳር ውስጥ ልውደድ ብትይ አቀበት ይሆንብሻል ይህን ስል ውበት ተኮር ብቻ እዳይመስልሽ! ልብሽ ለደነገጠለት ለፈቀደለት ነገር ሚዛናዊ ሁኝ!!!
ሶፍ መልከም ንግግር ስለተናገርሽ ሰብ አደራጉሽ ጎበዝ በርችልኝ
ልዩ ነሽ እህቴ
መጨረሸችን ያሰምርልን
ማሻአሏህ ስታምሪ ሰሙቴዬ እሟ ማሬ በርቺልንን
ምርጥ ምክር ጀዛከ አላህ ኸይር
ጀዛኪላሁ ኸይር ውድ እህቴ
በርች ሰሚት ወድጀው አለሁ
ደምሪኝበቅንነትማሬዎ
ወአለይኩምእሰላም ወራህመቱላ ወበርካትሁ ሱለላህ አለሂወሰለም❤. ውድ እህቴ. አችም. በተናገርሺው. እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን. እውነት ነው. እህት. በጣም እክብካቤ።ስናበዛጡሩ አይመጣም. እራሳችንንእነውደድመጀመርያ።።።❤ ሁሉምልክአለው። ❤ወላሂ. ስናበዛው እኮ. እደሜስትሳይሆነ. እደእናት።ነው እሜዉነ. ይኸደሞጡሩአይደለም. እደሜስትነውመሆነያለብን. መዝርክርክአያስፈልግም ጠብእርግፍማለትአያስፈልግም።።።እኔምባለትዳርነኛ።በራሴምሁሉንእያየሁትነው. በጣም እክብካቤሳበዛበት. እና. በልክሳርገው ይለያያል❤
ማሻ አሏህ እህቴ በጣም ጥሩ ምክር ነው ትክክል ብለሻል
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ትክክል በልሻል ጀዛከላ ኸይረን በርቺ ወዴ
እህታች ግበዝ ማሸአላህ አላህ ወቀትነንይጨምርልሽ
ማሻአሏህ አለይኪ ጀዛኪሏሁ ኼይር በርቺ ጎበዝነሾ
ዋአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለ ላሁ አለይሂ ወሰለም የኔዉድ አላህ ይጨመርለሽ እናም የኒቃብሽ አድናቂነኝ
ትክክልነ
ው
አታምርም ጠለባበሷ ሀያዋ ትምህርቷ በርች
ማሻአላህ አላህ ሁላችንንም ያሳውቀን
ሣህ ሠሙየ የኔ አሥተዋይ ምክርሽ እኮ አይጠገብም ወላሒ
ማሻ አላህ ጀግናችን
ኢንሻአለሀ።የረብ።አለሀ።ይወፊቃን።አኔ።ለቤትሺ።አዲሲነኝ።አህቴ።አለሀ።ይጣብ።ቃሺ።🌹🌹🌹
ሡበሂንአላህ
ጀዛካላህ
በዲን ጉዳይ እስካልመጣብሽ ድሞ ባልሽን እንድትቀበይው ታዘሻል እና ያለ እውቀት አታውሪ እህቴ ስሜትሽን እየሰማሽ ።
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ስለ ወንዶች የተናገርሽውን ሽኩረን ጀዛክ አላህ ኸይረን እህቴ
ደምሪኝበቅንነትማሬ
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም♥♥
ደምሪኝበቅንነትማሬ
ማሻአላህእህቴጀዛኩምአላኸይሪትክክልነሺውዲእህቴ
ጀዛኪላህ ኸይረን
ጅዛኪላህ ኽይር ምክርሽ እኮ አይጠገብ ነው. ማሻአላህ
ደምሪኝበቅንነትማሬ
ጀዛኪም አላህ ኸይር ወድእህታችን
ትክክል እህት
ማሸአለህ እህታችን ጀዘከ አለህ ኸይር ጣቀም ምክር ነው
ደምሪኝበቅንነትማሬ
ሳህ በትክክል ጀዛኪ አላህ ሀይር
የእኔ ቅመም በርችልኝ ሃያቲ ግን ጎንት ለብሽ ስልክ ለመንካት እሽ አይልም እና ጥሩ እና ስልክ ለማንሳት የማንቸገርበት ጎንት አለሽ ልክ እንደ ለበሺው አይነት ኒቃቢም ያምራል እና ትሸጫለሽ አንች
አሰላም አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሀቢበቲ እንደት ነሽ የእስላም የላኢላሀኢለላህ እህቴ
በአላህ ይዠሻለሁ ባየሽው ሰአት መልሽልኝ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ስለ ቁርአን ገና እየተማርኩኝ ነውና ብታግዥኝ ኢትዮጵያ ከሆንሽም ያለሽው እኔ ለካርድ እልካለሁኝ በአላህ እርጅኝ
ነይ ውድ እኔ ጋረ
ماشاء الله جزاك الله خيرا
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህወበረከትሁ ውደ ይህ የኔታሪክነው የምወድሽ እቅልፍ እንኳ ሲወስደው ያሳዝነኝ ነበር አሁንግን እዳልሆሁኗል ብቻአልሀምዱሊላህ
ማሻ አላህ
ሱላሁ፣አለይሂ፣ወስለም
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሙዚቃዉ ምንዲን ነዉ እንኛ አልሃምዱሊላህ ሱም አልሃምዱሊላህ ኡስታዞች አሉ እንች ዝም በይ
ማሻ አላህ ምክርሽ🎁🎁🎁👏👏👏
ማሻአላህ እህትአላህይጨምርልሽ
ጀዛኩምላህኸይረን የኔውድእህት
❤
ማሻአላህ አለባበስሽ ማራኪ
ሠለሏሁአለይሂወሰለም🎉❤
ማሻአለሃ ቲክክክክል👍👍👏👏
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
የኔውድ እህት አላህ ይጠብቀን
አሰላማለይኩም. ወረህመቱሏሂ. ወበረካትሁ. የእኔ ውድ. ሰላምሽ ያብዛልን. ያረብ
ትክክል ነው አለህይጨምርልሽ
ደምሪኝበቅንነትማሬ
በርች ማሚየየኔ ማር
ትክክል
ኤኔ ከባሌ በጣም ነው ምንዋደደው እሱ ግን ይቀናል ቡዙ ግዜ በሆነ ባሎነው እንጨቃጨቃለን ሁሌም ሰላም የሆነ ፍቅር እዲኖረን እፈልጋለሁኝ
ትክክልማማዬ
ደምሪኝበቅንነትማሬዎ
Right
እህቴ እወድሻለሁ ለአላህብየ ውብ ጀዛከላህ ኸይር
ማሻአላ
በርቺ😘❤
ጀዛኪሏህኸይር ትክክል
ደምሪኝበቅንነትማሬ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለ ላሁ አለይሂ ወሰለም የኔዉድ ማሻአላህ የኔ ቃብሽ አድናቄነኝ እማ ጎራበይ ና ጎብኝኝ እዉነት ሰለሁለም መልክትሽ ቀናሁብሽ ደም ማሻአላህ ብያለሁ 💚💚💚👍👍👍👍👍👍
ጀዛኪ አላህ ኸይር ማማዬ
ደምሪኝበቅንነትማሬ
ሁቢ ቲሊግራም የልሽምድ ሱሙቲ እስኪ ሊኩን ላኪልን
ዋለይኩምስላምወረህመቱላሂወበረካቱሁ ሁቢ🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹📿ማሻአላህ
ደምሪኝበቅንነትማሬዎ
@@kamilawollo7528 እሺ ሁቢ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰሙዬ ጀዛኪላህ እኛም ሰምቶ ከሚተገብሩት ያርገን
ደምሪኝበቅንነትማሬ
Yaa Haabibllah Saallalahu Aleyhi Waaselam Saallalahu Aleyhi Waaselam S.A.W 💌❣💞💯👌👍👍
Yeen Sumiya Masha Allah Masha Allah
Tikekil neshi Jezaakallahu keyiran Jzk barchi like &sher 👌💯
ለመፍቀር ሁልጊዜየሚከዱኝንበመሰብአግብቼመውደድንሚዘንየደረገፍለጎትከአንደበቴይመነጨልምንትመክሪኛለሽውድእህቴ
ላይክአርጎት ሰው መጥፎሲሰራግርብሎመምከርሳይሆን ጥሩሲሰራ ሰፖርትብናዴርግ ሰሪዎች ተጨቀው ጡሩይሰራል ካልሆነ የቤ።መዴርወሬይዘውያዝጉናል
ምሽ አላህ በርቾ
ደምሪኝበቅንነትማሬ
@@kamilawollo7528 እሺwde
በርቺ ማማዬ
ውዴ ቤተሰብ እንሁን
@@ReemTube እሺ
እረ አለ ትክክል ነሽ ወላሂ
ጀዛኪአሏህኸይር ውድ
Rabbiin sirraa haa jallatuu obboleetii koo
ጥሩሀሳብነውያነሳሽውሀያቲ
ማሻ አለህ
ደምሪኝበቅንነትማሬዎ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያሀቢበላህ
ጀዛከላሁም ህይረ ሀቢቢቲ