Ethiopian music : Birhanu Taye - Mela Beyign(መላ በይኝ) - New Ethiopian Music 2017(Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024
  • Ethiopian music : Birhanu Taye - Mela Beyign(መላ በይኝ) - New Ethiopian Music 2017(Official Video)
    Google+ :plus.google.co...
    Facebook :www.facebook.c...
    Subscribe:- / minewshewatube
    Check Out New Ethiopian Musics,Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Tube
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2017: Minew Shewa Tube
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Gildo Kassa ft Shakura (Lageba New) ጊልዶ ካሳ እና ሻኩራ (ላገባ ነው) New Ethiopian Music 2019(Official Video)"
    • Gildo Kassa ft Shakura...
    ~-~~-~~~-~~-~

ความคิดเห็น • 1K

  • @ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ
    @ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ 4 ปีที่แล้ว +15

    ዋውው እስኪ ወሎ ከሚባለው ሀገር ውሰዱኝ በፍቅር ነው የምወዳቸው የት ናችሁ የወሎ ቆንጆዎች እኔንም ውሰዱና አስጎብኙኝ😍💋

    • @hiwet6014
      @hiwet6014 ปีที่แล้ว

      ነይልኝ አርሂቡ ቡለናል ቆጅየ

    • @ፋፊ-ዘ3ጨ
      @ፋፊ-ዘ3ጨ ปีที่แล้ว

      ነይ አብሽር

    • @jkljkl4970
      @jkljkl4970 ปีที่แล้ว +1

      በደስታ እብሽሪ

  • @መቅዲየወሎዋቀበጥ
    @መቅዲየወሎዋቀበጥ 6 ปีที่แล้ว +9

    ብርሽ ምርጥ ስራ ነው አባ ይመቻችሁ ምርጥ ያገሬ ልጆች ወሎ የፍቅር ሀገር ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ሰላማችሁ ይብዛ ማሮች💚💛❤😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @የወሎልኝነኝያውምየደሴየፍ
    @የወሎልኝነኝያውምየደሴየፍ 7 ปีที่แล้ว +5

    አረ ውውውውውው ወሎየ መሆኔ በጣም ያኮራኛል ያምራል ዋውውው

    • @Ftma-b6p
      @Ftma-b6p หลายเดือนก่อน

      አይደል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meserettalema8774
    @meserettalema8774 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውዎ ወሎ ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር አይዞህ ቀጥልበት ሞደል ከቸገረህ እኔ አለሁ

  • @bettyyihun3440
    @bettyyihun3440 7 ปีที่แล้ว +7

    ዋዉዉዉዉ ሁሉንም ትችልበታለህ በጣም በጣም አሪፍ ነዉ በርታ ጠንክር ሌላም እንጠብቃለን ብርየ ♥♥♥
    የእኔ ሀበሻ ስወድህ♥♥♥♥

  • @shammaalshahabi9730
    @shammaalshahabi9730 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው የኔ ማሮች ጎደር ብሆንም ሙዚቃ እወዳለው ወሎ ይመቻቹህ

  • @mirfeker3207
    @mirfeker3207 7 ปีที่แล้ว +19

    ብሬ በርታልን ወሎ ዉስጤ ናቸዉ እኔ ግን ጎደሬ ነኝ ለጎደር የምትዘፍነዉን እጠብቃለን ቆጅየ

    • @alimd5764
      @alimd5764 6 ปีที่แล้ว

      Mir feker

    • @akabajjavaoab2277
      @akabajjavaoab2277 5 ปีที่แล้ว

      👌👌👌👌🖒🖒🖒🖒❤❤❤❤💜💜🌷🌷🌷

  • @banchb18
    @banchb18 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ድምጽ ቁመና ስብእና ሀገር ወዳድነት በጣም እወድዳለሁ 💚💛❤👌👌👌👌👌👌💚💛❤💚💛❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ka-ru3vi
    @ka-ru3vi 7 ปีที่แล้ว +13

    አብሺሪ ዛሬ ትመጣለች ስብ ስብ ስብ ስብ ውይ የኔ አማራዎች እዴት ላድርጋቹ ስወዳቹ እኮ .ስክ ስክ ስክ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ያዢን እጊዲእ 👍👍👍👍👍👍✌✌✌✌✌✌👌👌👌👌👌👌✋✋✋✋✋✋💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂❤❤❤❤❤❤💃💃💃💃💃💃💃👯👯👯👯👯👯👯👯👯👯👯👯💏💏💏💏💏💏💏💏💏💏💑💑👪👫👫👫🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏✋👏👏✋✋✋👏👏👏👏👏👏👏👏✋✋👏✋👏👏👏👏👏👏👏👏👏✋✋👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🌹🌹👈for.amara so**Good is Good***

    • @taybahussain484
      @taybahussain484 6 ปีที่แล้ว

      ለፍቅር.እመቻለው ka

    • @enkoyoletta8895
      @enkoyoletta8895 6 ปีที่แล้ว

      😍💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏

    • @enkoyoletta8895
      @enkoyoletta8895 6 ปีที่แล้ว

      @@taybahussain484 btemi

    • @michellebarbar2623
      @michellebarbar2623 5 ปีที่แล้ว

      Ķķķkkkkkķkkkkkk

  • @abeba.chekoleyoutbe6436
    @abeba.chekoleyoutbe6436 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋውው ወሎ የፍቅር ሀገር ስወዳችሁ። የኔ ምርጦ
    ብሬ ማኛ አቤት ድምፅ

  • @mustafeahmed5658
    @mustafeahmed5658 6 ปีที่แล้ว +15

    I'm from somaliland, I love Ethiopia music, when I was Ethiopia October 2017 in addis ababa the people in Ethiopia had welcomed, Ethiopia is my blood, viva Ethiopia, now I'm in ITALY

  • @chewatatv19
    @chewatatv19 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ጎደኛየ ማርቲየ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል በርች

  • @rediettayachew6863
    @rediettayachew6863 6 ปีที่แล้ว +7

    ኡፍ እግዚአብሔር ይመሰገን ኣማራ ያደረገኝ እንኳን ዘፈናችን ጠባችን ፍቅር ኣለው !!

  • @betiyoutube4845
    @betiyoutube4845 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም የምወድልህ ይሂን ሙዚቃ

  • @madolayuen4526
    @madolayuen4526 6 ปีที่แล้ว +5

    I like this young Artist from lovely Ethiopia, even though I did not understand the song he knows how to represent himself

  • @UaeexpoUaeexpo-rv8fg
    @UaeexpoUaeexpo-rv8fg 6 ปีที่แล้ว

    ድምፅ እኮ ልዩ ነው ውድማችን አይዞህ ጠክርልን በመቀጠልም አላህ ይጠብቅህ

  • @mesisisay7259
    @mesisisay7259 7 ปีที่แล้ว +4

    ዋው በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው በተለይ ድምፅህ

  • @ekiramng5300
    @ekiramng5300 3 ปีที่แล้ว

    እወደወዋለሁ ሚዚቃውን ይመቺህ

  • @fantafanta8681
    @fantafanta8681 7 ปีที่แล้ว +22

    የኔ ማሮች ሰታምሩ
    ሰወዳችሁ
    ወሎ ውሰጤነው
    👏👏👏👏👍👌
    💪💃💃💔💓💖
    💕💟💟💗💝💝💝

  • @የወሎልኝነኝያውምየደሴየፍ
    @የወሎልኝነኝያውምየደሴየፍ 7 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውው አቦ ደግ በይው በጣም ያምራል ቀጥልበት

  • @elsamare8898
    @elsamare8898 7 ปีที่แล้ว +6

    ዋው በጣም ያምራል በርታልን ውድም አማራ ባህል ዘፈናችን ሁሉም ነገር ማራኪ ነው ጎንደሬዋ እህታችሁ ነኝ

  • @Sየውዴናፋቂአልሀምዱሊላአ
    @Sየውዴናፋቂአልሀምዱሊላአ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ታምራለህ. ከባሌ ባትበልጥም

  • @gizealm2028
    @gizealm2028 6 ปีที่แล้ว +6

    ውድ አማሮች እንዴት ናችሁ?ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ።

  • @ሳምራዊትዝናቤሳምራዊትዝና
    @ሳምራዊትዝናቤሳምራዊትዝና 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውው አቦ ይመችህ ወንድም ብርታልኝ ምርጥ ስራነው አቦ ይመችሁ ወሎዬወች እንኳንም ወሎየ አገባሁ

  • @እማእወድሻለውሥደቴላንቺነ
    @እማእወድሻለውሥደቴላንቺነ 7 ปีที่แล้ว +9

    ወሎ በመሆኔ ሁሌም እኮራለው ብሬታ ምርጥ ሥራ ነው በርታ👌👌👌👌👌

    • @alinasreddine555
      @alinasreddine555 6 ปีที่แล้ว

      እማ እወድሻለው ሥደቴ ላንቺ ነው ኑሪልኝ ማሚ

    • @fsyshsngsjene7707
      @fsyshsngsjene7707 6 ปีที่แล้ว

      እማ እወድሻለው ሥደቴ ላንቺ ነው ኑሪልኝ ማሚ wawestamru

    • @saufnfzizndnd6385
      @saufnfzizndnd6385 6 ปีที่แล้ว

      እማ እወድሻለው ሥደቴ ላንቺ ነው ኑሪልኝ ማሚ צ

    • @enkoyoletta8895
      @enkoyoletta8895 5 ปีที่แล้ว

      አንቺ ይመችሽ የአገሬ ልጅ

  • @bicha362
    @bicha362 5 ปีที่แล้ว +2

    ምችት ይበልህ ብሬ ለድምፅህ ቃል የለኝም ጌታን😯

  • @ሰውአርገኝናሰውይግረ-ሠ8ዸ
    @ሰውአርገኝናሰውይግረ-ሠ8ዸ 6 ปีที่แล้ว +3

    ውስጤ ናችሁ ወሎየወች

  • @ዜድየወሎፍቅርያውምየመጓት
    @ዜድየወሎፍቅርያውምየመጓት 7 ปีที่แล้ว

    ብሬ በጣም ያምራል ሀሳብክ ስለተሳካ ደስ ብሎኝ አል

  • @mohamedabdile3411
    @mohamedabdile3411 5 ปีที่แล้ว +8

    i like habasha people i was in Bahardar they are human really

    • @Ethio806
      @Ethio806 ปีที่แล้ว

      Thank you my brother

  • @sarayewollolij4852
    @sarayewollolij4852 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ይመችህ ቆንጆ ወለየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ♥♥♥

  • @genetdarrasdarras6818
    @genetdarrasdarras6818 7 ปีที่แล้ว +51

    የወሎ ልጂ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ሰላምችሁ ይብዛ የወሎ ልጃች የፍቅር ሀገር

  • @ወሎየዋብዛየሁበላይነህአገ
    @ወሎየዋብዛየሁበላይነህአገ 7 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩነው በርታ ወሎ የውቦች አሀር ሰላም ላገራችን ኢትዮጵያ

    • @konwwi9297
      @konwwi9297 5 ปีที่แล้ว

      በጣም እምየ ኢትዮጵያን የመሰለማን አለ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤

  • @ማሕሌትማሒ
    @ማሕሌትማሒ 7 ปีที่แล้ว +9

    ዋዉዉዉዉዉ የኔ ማርርር አቤት ድምፅ ፍቅር ከወሎጅ የወሎጅ ልኝ የኩታበር

  • @nouetaabbetamyameraadenake7974
    @nouetaabbetamyameraadenake7974 7 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ውይ ደስ ስትሉ Bአድናቂህ ነኝ ያገሬ ልጅ

  • @fisahafutwi6291
    @fisahafutwi6291 5 ปีที่แล้ว +4

    Wow you have amazing voice konjo

  • @ቲጂያያቷቀለጤ
    @ቲጂያያቷቀለጤ 2 ปีที่แล้ว

    ዋውው ትችላለህ ቆንጅየው❤

  • @Maitha.Alqemzi
    @Maitha.Alqemzi 6 ปีที่แล้ว +26

    አይ የወሎልጅ ባል ሁን ይቁጨኝነበር የወሎ ልጂነኝ ለዛውም የኮበልሻ

  • @ሀናንዬቀበጥጥጥጥ
    @ሀናንዬቀበጥጥጥጥ 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውው በጠም ድምፅ ያምራል አንተ እራሱ ቆንጆ ነህ

  • @sewukehonkkelbhsewunwuded6298
    @sewukehonkkelbhsewunwuded6298 7 ปีที่แล้ว +4

    ልጁ፡አመረኝ ሙዚቃህም ምንማይል በርታ፡

    • @SalmaSalma-kh6ub
      @SalmaSalma-kh6ub 5 ปีที่แล้ว

      Sewu Kehonk Kelbh Sewun Wuded 5gyyýy

    • @SalmaSalma-kh6ub
      @SalmaSalma-kh6ub 5 ปีที่แล้ว

      Meseret and

    • @mariammeram873
      @mariammeram873 5 ปีที่แล้ว

      Sewu Kehonk Kelbh Sewun Wuded ውይፍቅርይዞኝእማያቀውንፍቅርያዘኝክዝህልጂእርመላበለኝአቦደግበለኝክክክክ

  • @aw811
    @aw811 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይድረስ ሠላምተዬ ለእናንተ ቆንጆዎች
    የፍቅር ማር ቆራጭ እድሜ ቀጣይዎች
    ወሎ በመሆኔ እንደት ያኮራኛል
    ቆንጆ ቆንጆ እያየሁ በሸታ ያለቀኛል
    በእራያ አድርጌ በደሴ ስመጣ
    ልቤ ተሰቀለ አይኔ ጉድ አመጣ
    ቅዱስ ላሊበላ መርሣ አባገትዬ
    ልቤ አይጨነቅ ማን ሊነካኝ ብዬ
    ጨዋታው ድንቅ ነው የብር ሐኑ ታዬ
    የጆፌዋ ጉዝጉዝ የዛች ጠይም አሣ
    ስትወዛወዝ ልቤን እየነሣ
    ሆደን ቆረጥ ቆረጥ ሆነብኝ አበሣ
    ብሪዬ ዘፈንህን በዚህ ቀጥልበት
    ወሎ ወሎ ያስብላል ልንገርህ በእውነት

  • @martalove5387
    @martalove5387 6 ปีที่แล้ว +6

    Wawo ግን የወሎ ሹርባ እንጂ በ ሻጊ ባይሆን ጥሩ ነው በተርፍ ልዩ ነው

  • @aa-ku1lm
    @aa-ku1lm 7 ปีที่แล้ว

    ዋው አብሽር ደግ ብያለው
    yamral batem

  • @መቅዲየወሎልጂ
    @መቅዲየወሎልጂ 6 ปีที่แล้ว +5

    መቸ ነው ለኔ እምትዘፍንልኝ አር መቸ ነው መቸ ነው????

  • @enatneshabenew3751
    @enatneshabenew3751 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ውብ ሀሪፍ ስራ ነው በርታ ወንድሜ

  • @hiwieliyaas9808
    @hiwieliyaas9808 7 ปีที่แล้ว +2

    wowww arif nw 👍👍👏👏

    • @yesmy6993
      @yesmy6993 6 ปีที่แล้ว

      Wow Arif New yamirl

    • @aysha7823
      @aysha7823 6 ปีที่แล้ว

      Er

  • @faxo6896
    @faxo6896 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሰ ይላል አብርሺ በርታ ምርጥ ሰው

  • @alhaddad706
    @alhaddad706 6 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ አቦይመችህ 😍😍

  • @tigyefkirligcd9901
    @tigyefkirligcd9901 6 ปีที่แล้ว

    ሀሪፍ ነው ቀጥልበት ማኛየ

  • @ayatmohamed2004
    @ayatmohamed2004 7 ปีที่แล้ว +30

    ዋው ወሎ መውሌዴ ደስ ይለኝል

    • @jainatjainat6870
      @jainatjainat6870 7 ปีที่แล้ว +1

      Ayat Mohamed hj

    • @رمضانالعنزي-ظ1ب
      @رمضانالعنزي-ظ1ب 7 ปีที่แล้ว +1

      marrr

    • @meremcebenaryami1472
      @meremcebenaryami1472 7 ปีที่แล้ว

      Ayat Mohamed አብሺርጥሩነዉደሥይላል።አይሤትምጥናት።ጠጉሮንለብሶአብሮመተኛትነበረ

    • @مصطفيكثي
      @مصطفيكثي 7 ปีที่แล้ว

      meremcebe Naryami jchchchdtdlu

    • @jrjejjdusus396
      @jrjejjdusus396 7 ปีที่แล้ว

      Ayat Mohamed ቀብራራዋወሎዮኔእኔስአቤት

  • @KlKh-mx3dm
    @KlKh-mx3dm 3 ปีที่แล้ว

    እህ ይከን ልጅ ሳዬው ልቤ ይዴነግጣል ትዝታ ብቻ ሆንኩኝ ወይ ሙዚቃውን ስወዴው እህ ሃገሬ ናፈቀኝ እህ😭😭😭😭😭😭

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 5 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ማር አንተ ስታምር❤👌👌

  • @zbbznz7267
    @zbbznz7267 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው

  • @yordizgondar6524
    @yordizgondar6524 7 ปีที่แล้ว +5

    esky y wolo lig falgwelgn bale walowch sewdchaw eko😍😍😘

  • @MarimKk
    @MarimKk 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስስስስ ሲል በሌላ ስራህ እጠብቃለን ግን ሁሌም ኮመንስ ስለሚሰጥ ይዘፈልኝ ብሊስስስስ

  • @ፍቅርጎጃሜዋየማርያምልጅ
    @ፍቅርጎጃሜዋየማርያምልጅ 6 ปีที่แล้ว +3

    betam.Aref.New.Muziqa.New.Berta.Beri😍😍😍

  • @mirfeker3207
    @mirfeker3207 7 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉዉዉዉ ብሬ በጣም አሪፍ በርታ ያምራል

  • @sou8589
    @sou8589 7 ปีที่แล้ว +15

    ዋው ኮራሁ በወሎየነቴ

    • @roneall8091
      @roneall8091 6 ปีที่แล้ว

      ስደተኛ ነኝ Sou maasurii

    • @roneall8091
      @roneall8091 6 ปีที่แล้ว

      ስደተኛ ነኝ Sou in

    • @martatamre2826
      @martatamre2826 6 ปีที่แล้ว

      Music is hhi

    • @martatamre2826
      @martatamre2826 6 ปีที่แล้ว

      @@roneall8091 hayko

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-በ5ጠ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-በ5ጠ 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ቀጥልበት አሪፍ ሙዚቃ ነው

  • @shaikhaaljneibi9660
    @shaikhaaljneibi9660 7 ปีที่แล้ว +23

    የደሴ ልጅ ነኝ አገሬ ባትሆ ይቆጨኛል

    • @godolays1408
      @godolays1408 6 ปีที่แล้ว

      شيخه الجنيبي ልጁ ወሎየ ነው ወይንስ ጎጃሜ

    • @sameeramrs9807
      @sameeramrs9807 5 ปีที่แล้ว

      ፍረሀ

    • @dahmahmoud5857
      @dahmahmoud5857 5 ปีที่แล้ว

      XXXX

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 5 ปีที่แล้ว +2

    ወሎ ላይ መወለድ እራሱ ዲቪ ነው ዳይ ወሎየዎች እስኪ እንያችሁ ወሎ ደሴ ላይ ተወልጀ ባላድግ ምን እሆን ነበር 😘😘😘😘😘👉👍👍👍 ጥሩነታችን አሪቡ ባይነታችን አብሽ ባይነታችን ጭሳጭሳችን ቁንጅናችን ምኑን አውርቶ ምኑን ይተዋል

  • @rahmetyimam4230
    @rahmetyimam4230 7 ปีที่แล้ว +23

    ከዘፈኑስ አተ ታምራለህ አተን ለማየት ስል እስከመጨረሻው አዳመጥኩት

    • @fffkwos9602
      @fffkwos9602 7 ปีที่แล้ว

      ሂጃብ ነው ውበቴ ሂጃብ ነው ውበቴ Kkkkkkkkkk

    • @sewukehonkkelbhsewunwuded6298
      @sewukehonkkelbhsewunwuded6298 7 ปีที่แล้ว

      ዳንሱና፣ቀረማመዱ፡ነጭ፡ለበሰበትጋ ተሙን፡ይመስላል

    • @ka-ru3vi
      @ka-ru3vi 7 ปีที่แล้ว

      ሂጃብ ነው ውበቴ ሂጃብ ነው ውበቴ kkkkkkkkl

    • @rahmetyimam4230
      @rahmetyimam4230 7 ปีที่แล้ว

      ምርጥ የኢትዮ.ልጆች ውድድ ka። ያስቃል

    • @ka-ru3vi
      @ka-ru3vi 7 ปีที่แล้ว

      ሂጃብ ነው ውበቴ ሂጃብ ነው ውበቴ degema edaleske eshi..

  • @ሠሙነኝየእናቴምርኮኛ-ደ3በ
    @ሠሙነኝየእናቴምርኮኛ-ደ3በ 6 ปีที่แล้ว +2

    አረ እየመጣሁ ነው አብሽር ብሎ ወሎ እንደት ይቀራል አብሽር መጣሁ ያገሪልልጅ!!!!

  • @tg2184
    @tg2184 7 ปีที่แล้ว +5

    መገን ወሎ እፍፍፍ ♥♥♥ባልሆን ይቆጨኝ ነበር miss you♦

  • @ወለተማርያም-ለ5ሠ
    @ወለተማርያም-ለ5ሠ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው ቆንጆ ያምራል

  • @ሠአዲፍቅር
    @ሠአዲፍቅር 7 ปีที่แล้ว +14

    ኡፍፍፍፍፍፍ እኳንም ወሎዬ ሆኩ በፍቅር ነው የምወዳችው

  • @mulu5584
    @mulu5584 7 ปีที่แล้ว

    ዋውው ው አተም ቆጆ ነህ ድምፅህም እደዜው በርታ ጉበዝ

    • @مصطفيكثي
      @مصطفيكثي 7 ปีที่แล้ว

      ድግል አትለይኝ ብቸኛ ነኝ እና mulu

  • @seadifkir3025
    @seadifkir3025 6 ปีที่แล้ว +10

    አሪፍ ድምፅ አለክ በርታ ወዳጄ ስደት በቃኝ
    ብዬ ስመለስ ለኔም ላለይ መገና የሚል ዘፋኝ
    ጓደኛ ካለክ ፈልግልኝ ግን የደሴ ልጅ አይደለሁም
    የአምባሰል ማርሸት የወሎ ጥንቅሽ በሚለው ሃሃሃ
    ጥርት ያልኩ የውጫሌ ልጅ ነኛ ይዘፈንልኝ ብሊዝዝ

    • @abduselam918
      @abduselam918 5 ปีที่แล้ว

      Seadi Fkir የውጫሌዋ😍😍

    • @habibhamza2441
      @habibhamza2441 4 ปีที่แล้ว

      Seadi Fkir Ere ena alewulesh susuy

  • @selamwalelign9865
    @selamwalelign9865 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ስወደው ይህን ሙዚቃ ምርጥ ስራ ነው በጣም

  • @ራዉዲወሎየ
    @ራዉዲወሎየ 7 ปีที่แล้ว +24

    ደሥ ይላል የወሎልጂነኝ ያዉም የደሤ ፒያሣ

  • @mohammadalmarzouqi2409
    @mohammadalmarzouqi2409 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሥ የሚል ሙዚቃ

    • @mohammadalmarzouqi2409
      @mohammadalmarzouqi2409 3 ปีที่แล้ว

      ወላሂ በጣም የምወደው ሙዚቃ ወሎ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አዲናቂህ ነኝ

  • @ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ሸ9ሠ
    @ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ሸ9ሠ 7 ปีที่แล้ว +28

    ሰለቸን ወሎ ጎንደር ጎጃም ሸዋ ...በአንድነት አጠቃላችሁ የምትዘፍኑበት ቀን ናፈቀን 1አማራ።

    • @yagerelijochiabobertusuder6808
      @yagerelijochiabobertusuder6808 7 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ
      atasib ayizoh Ke libachin kifu menfes eskelele dires min anhonim
      gala ena tsila bicha ayigibubin

    • @ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ሸ9ሠ
      @ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ሸ9ሠ 7 ปีที่แล้ว +1

      yagere lijochi abo bertu Suderese. እኔ ማንም ይግባብን አይግባብን አላልኩም ...ልክ እንደ እንደሌላው አማራ ብለው አጠቃለው ይዝፈኑ ነው....ለማንኛውም ዘና በሉ

    • @የድንግልማሪያምምርኮኛናኝ
      @የድንግልማሪያምምርኮኛናኝ 7 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ክክክክክክክክ እውነትሽን ነው ቆንጆ

    • @meronassefa1215
      @meronassefa1215 7 ปีที่แล้ว

      wawwwww yimech zare demo dess yemil qen new indagaxami madam yelechim nebere inkit arike ceferku

    • @adammusaa8712
      @adammusaa8712 7 ปีที่แล้ว +1

      Meron Assefa ba denbi argena zena bey konjo

  • @tesfayeyimer2181
    @tesfayeyimer2181 4 ปีที่แล้ว

    አወ ወሎ መሆኑ ይበቃል አትከፋፍሉ ሑሉም ያምራል ከወሎ የማያምር አለ እንደ ?

  • @ማርየጎደርልጅ
    @ማርየጎደርልጅ 7 ปีที่แล้ว +169

    ወይ ወሌየወች ስወዳቹ እስኪ የወሎልጁ አጣብሱኝ እኔ ጎንደሬ ነኝ

    • @ፎዚነኝፎዚከተንታደቡብወሎ
      @ፎዚነኝፎዚከተንታደቡብወሎ 7 ปีที่แล้ว +1

      Mariyam Hsjje ወሎ ምን ጠፍቶ ለጠበሳ ጎንደር እንሂድ ከፈለግሽ ነይ እኛጋ

    • @ሰላምወለየዋያውምያንባሰል
      @ሰላምወለየዋያውምያንባሰል 7 ปีที่แล้ว +9

      Mariyam Hsjje ማር እኛም ጎንደሬዎችን እንወዳችሁአለን እኔ ደግሞ ጎንደሬ ማግባት እፈልጋለሁ የመይሳውን ዘርርር ሰለዚህ አንች ጎንደሬ ባል ፈልጊልኝ እኔ ወሎየ እድርሻለሁ ጎንደር የጀግና ሀገር ወሎ የቆንጆ ሀገር ነው ። ጎንደሬዎች ውስጤ ናችሁ

    • @ማርየጎደርልጅ
      @ማርየጎደርልጅ 7 ปีที่แล้ว

      ሠላም ወሎየ ዋ እሽ ማር አመሰግናለው

    • @ማርየጎደርልጅ
      @ማርየጎደርልጅ 7 ปีที่แล้ว +3

      ሠላም ወሎየ ዋ ወሎየዎች ውስጤ ናቹ ጥሎብኝ በወሎ ሙዚቃ ጀሮየሊያመኝ ነው

    • @telefishemales3139
      @telefishemales3139 7 ปีที่แล้ว +4

      Mariyam Hsjje. ሀይ ማርየ እኔ ላጋባሺ ወድሜን ግን በአባታችን ጎደሬ በእናታችን ወሎየ ነን ከተመቸሺ መልስሺን ላኪልኝ

  • @mekdym1860
    @mekdym1860 7 ปีที่แล้ว

    woooooowwww betami Arifenew konjiye ymechihe

  • @ዘመናይክብሪቷ-ደ8ዘ
    @ዘመናይክብሪቷ-ደ8ዘ 7 ปีที่แล้ว +5

    ይምጣብኝ ወሎየው ግን አለባበስክ አልተመቼኝም ሙዚቃውጋ አልሄዴለክም

  • @mekdasabera2487
    @mekdasabera2487 6 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ያምራል በዚሁ ቀጥልበት

  • @ሰላምወለየዋያውምያንባሰል
    @ሰላምወለየዋያውምያንባሰል 7 ปีที่แล้ว +39

    ዋዉዉዉ ያምራል አማራነት ውበት ኩራት ነው

    • @miriamspoon482
      @miriamspoon482 7 ปีที่แล้ว

      ሠላም ወሎየ True True ዋ

    • @semiraoumer6908
      @semiraoumer6908 7 ปีที่แล้ว

      ሠላም ወሎየ ዋ .walihelaizm.waloerahemihmad.dubiy

    • @alikaa2872
      @alikaa2872 6 ปีที่แล้ว

      ሠላም ወለየዋ WLmost

    • @sistersister5942
      @sistersister5942 6 ปีที่แล้ว

      ሠላም ወለየዋ Hii

    • @fatimahussain2231
      @fatimahussain2231 6 ปีที่แล้ว

      tgtgyfuttiu

  • @zrfedemse5835
    @zrfedemse5835 7 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውው ቆጆ ነው ይመችህ ብርሄ

  • @dessie8204
    @dessie8204 7 ปีที่แล้ว +13

    ወይ ወሎወች ስወዳቹህ እኔ ግን ጎንደሬ ነኝ

  • @UaeexpoUaeexpo-rv8fg
    @UaeexpoUaeexpo-rv8fg 6 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ልዩ ነው ያምራል ሽኩርን ብያለሁ ኦኬ

  • @eluethipiawit2409
    @eluethipiawit2409 7 ปีที่แล้ว +32

    ስደትላይ መሆኔ ቆጨኝ በጣም ቆንጆ ነበርኩ የሚዘፍንልኝ ቢኖር አይቀርም ስገባ የደሴ ልጅ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ

    • @ማርየጎደርልጅ
      @ማርየጎደርልጅ 7 ปีที่แล้ว

      hayu Mohammed ጎንደር ነይና እኔ ልዝፍንልሽ ክክክ

    • @bvsa1555
      @bvsa1555 7 ปีที่แล้ว

      hayu Mohammed የኔ ቆንጆ ያገሬ ልጅ አይዞሽ አንድ ቀን ትገቢያለሽ ሀገርሽ ማር ለበጎ ነው ሁሉም ነገር

    • @bvsa1555
      @bvsa1555 7 ปีที่แล้ว

      hayu Mohammed አይዞሽ ማር

    • @selinayamati4864
      @selinayamati4864 7 ปีที่แล้ว +1

      hayu Mohammed
      konjo.nage yail sawe askymi endahon yastwekal

    • @drumberhuuber5106
      @drumberhuuber5106 7 ปีที่แล้ว

      hayu Mohammed

  • @فردوسيي
    @فردوسيي 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው ይለያል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigesttefera5922
    @tigesttefera5922 5 ปีที่แล้ว +38

    ውሎየውች ስውዳችሁ ማሮች በቃ ባል ፈልጉልኝ መምጣቴ ነዉ ጎንደሬ ነኝ

  • @zerituhailu7292
    @zerituhailu7292 7 ปีที่แล้ว

    ደሥሥሥሥሥሥሥሥሥ ሢል ወሎ በመሆኔ ኮራሁ ያውም የሀይቅ ልጅ

  • @ንፁህፍቅር-የ1ጸ
    @ንፁህፍቅር-የ1ጸ 7 ปีที่แล้ว +38

    አቤ ወሎ ውበት ፍቅር ሁሉ ነገር ለናንተ ነው ያደለው
    እኳንም ወሎየ ሆንኩ ለዛውም ወልደያ

    • @semiraoumer6908
      @semiraoumer6908 7 ปีที่แล้ว +1

      ንፁህ ፍቅር masaili.walayawierahem.ahemamd.iysdat.yatibitu.dubiy.sdstimat.emawadawsawivatanaw.ok

    • @semiraoumer6908
      @semiraoumer6908 7 ปีที่แล้ว

      ንፁህ ፍቅር enam.ecinwalayayahok

    • @madeenamadeena974
      @madeenamadeena974 7 ปีที่แล้ว

      ንፁህ ፍbvccቅር

    • @madeenamadeena974
      @madeenamadeena974 7 ปีที่แล้ว

      Love

    • @madeenamadeena974
      @madeenamadeena974 7 ปีที่แล้ว

      ንፁህ ፍቅር

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 6 ปีที่แล้ว

    ግጥሙ ያስቃል ግ ን ዎው ያምራል ተመችቶኛል ✍🏻✍🏻✍🏻✍🏻✍🏻♥️♥️♥️

  • @ቤቲሀበሻ-ሠ3ቨ
    @ቤቲሀበሻ-ሠ3ቨ 7 ปีที่แล้ว +19

    እኔ እኮ ቀብረር ያልኩ የ አንበሰል ልጅ ነኝ ምነው ብትዘፍኑልኝ ደግሞ አማላይ ነኝ ነይ ነይማ የኔ አይናማ የኔ ወለላ የኔ ጣዝማ ብላችሁ እንዴምትዘፍኑልኝ ተስፋ አደርጋለው

    • @werkiyecherinette5067
      @werkiyecherinette5067 7 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkkkk

    • @ቤቲሀበሻ-ሠ3ቨ
      @ቤቲሀበሻ-ሠ3ቨ 7 ปีที่แล้ว

      +Werkiye Cherinette ምን ላርግ ባይ ባይ ሚያስታውሰኝ አጣሁ

    • @elanebekele908
      @elanebekele908 7 ปีที่แล้ว

      B ነኝ የ A አፋቃሪ ewnet new Lea basel mezefen alebettttt

    • @ቤቲሀበሻ-ሠ3ቨ
      @ቤቲሀበሻ-ሠ3ቨ 7 ปีที่แล้ว

      +Elaneamen Bekele። በደንብ ነው አ ስሜን ጠርቶ አልዘፍንም ቢል እንኳ በግድ

    • @elanebekele908
      @elanebekele908 7 ปีที่แล้ว

      B ነኝ የ A አፋቃሪ kkkkkkk ere abaseln ketera aykerm

  • @yhwb4290
    @yhwb4290 6 ปีที่แล้ว

    ዋው በርታልን የኔ ወንድም 💜💛💚💓💔💝💕💚💝💚💝💚💝

  • @ከአድማሱባሻገር
    @ከአድማሱባሻገር 7 ปีที่แล้ว +7

    ልጁ ይከይፋል 😝 እኔም ወሎየነኝ ምናል ብዘፍኑልኝ😏

  • @zuzu4878
    @zuzu4878 5 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ወሎየዎች እንዴው ስናምር እኮ ልዩ ነን ብሬ ኑርልን💕

  • @hla6562
    @hla6562 7 ปีที่แล้ว +13

    ልጅቱ አታምርም አተ ታምራለህ

    • @ሰሊናየናቴልጅ
      @ሰሊናየናቴልጅ 5 ปีที่แล้ว +3

      እረ እንደሌሎቹ ምንም የሚያብረቀርቅ ነገር የለም ኔቸር ስለሆነ ነው ምንም አይወጣላት ውብና ማራኪ ናት ቱቱ ውበት አታውቂም ማለት ነው ማሬ

    • @tigisttigist7246
      @tigisttigist7246 5 ปีที่แล้ว +2

      Hl A በጣም ውብ ልጅ ነች ምንም የሌለበት ትክክለኛ ውበት ፡፡

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 7 ปีที่แล้ว +7

    አይ ወሎ የፍቅር ሀገር ጨዋታው ማማሩ ኡፍ

  • @geniwoloyee4847
    @geniwoloyee4847 4 ปีที่แล้ว

    ወሎየ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛልግን ዘርኛ አይደለሁም

  • @tgbarcalonamessi303
    @tgbarcalonamessi303 7 ปีที่แล้ว +5

    ilove weloyewche

  • @genatgenat7362
    @genatgenat7362 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ብሩ በጣም ሀሪፍ ነዉ በርታ♥♥♥♥♥♥♥

  • @saidzahra469
    @saidzahra469 7 ปีที่แล้ว +6

    ውሎ ባልሁን ይቆጭኝ ነበር

  • @amsalamsal3007
    @amsalamsal3007 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውው በረታልን ብሬ ምረጥ ልጂ መገን ወሎ

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 7 ปีที่แล้ว +3

    wow

    • @zanitelove3172
      @zanitelove3172 6 ปีที่แล้ว

      ወይኔ ስታምር። ቅብጥብጥ ነገር ነህ። ስወዲህ

    • @zahrhmhamad1697
      @zahrhmhamad1697 5 ปีที่แล้ว

      አቤት ስወድህ ይመችህ

  • @amalekasha2522
    @amalekasha2522 7 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው ደስ ይላል ቆንጆበርታ

  • @fearallah7506
    @fearallah7506 7 ปีที่แล้ว +8

    ደግ