ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አባታችን እንኳን በሠላም መጡ ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥዎት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከአንደበትዎ መጣፈጡ ከንግግርዎ ቃል ማማሩ የተነሳ የቻናሉ ናፋቂ ሆኛለሁና, አባታችን በፀሎትም በትምህርትም በርትተው እርሶ ያወቁትን ለኛ ለተማሪዎችዎ በየቀኑ እንዲያደርሱ ቸሩ እግዚሃብሄር ይጠብቅዎ. ቃለ ህይወትንም ያሰማልን. በትምህርቶ በእጅጉ ተለውጠንበታልና!!!!!!!❤❤❤❤
የኔ አባት ቅዱስ ሚካየል ይጠብቅልን አባየ እኔ የሚያስጨንቀኝ ንስሐ ስገባ የኖርሁት ሁሉ እግዚያብሔር ይፍታ ብለወኝ አያውቁም አሁን ንስሀየሠጡኝ አባትና የድሮዉ በጣም ይለያያሉ ምናልባት ደፍተራ ይሁኑ ከእንደገና እደት ስቱን እገባለሁ እያልሁ እጨነቃለሁ በፀሎተወት አስቡኝ አረብአገር ላይ ነኝ አቤቱ ጌታሆይ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን መምህር እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ክብር ምስጋና ይድረሳት
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይተብቅልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን
Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen
በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ቅድስት ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኚልን😭😭😭😭😢😢😢😢🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
መምህራችን የኡዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን፫❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤
አሜን አባታችን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን በፀሎታቸው አስብኝ ወለተ ስላሴ
አሜን፫ በእውነት አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
*_አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን_*📚🤲🕯️🕯️🕯️ *_ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የከበረና የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን_* 📚🤲🕯️🕯️🕯️*_እኛም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን🤲🕯️_*
ኣባ ኤድምኩም ይብዝሕዮ አግዛብሄር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት አባታችን ሁሌም የሚያሳስበኝን ጥያቄ ነው የመለሰሉኝ እግዚያብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን❤🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እውነት በጣም የሚያጸናና ነው እግዚአብሔር ይማረን
Kalehwot yasemalen abatachen erejm edma yadeleln ❤❤❤
አመሰግናለሁ አባ ንሰሃ ገብቼ ቅዱስ ቁርባን የወሰድኩ ነው ግን ሁሌ በሰራሁት ሃጥያት ሰላም የለኚም😢😢😢 አሁን ግን እኔን ለመናገር ነው እግዚአብሔር ይሄ እንድያስተሙሩ ያደረጓት ኣመስግናለው🙏🙏🙏
berhe bzolte
እኔም ሁሌም ሠላም የልኝም ነብር
እኔም ሁሌ ነዉ እምጸጸተዉ 😢😢😢
ታድላቹ እይዝቹ ስይጣን ነው 😢
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እደ ቸርነት ማረን ይቅር ይበለን 😢😢😢አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን 👏👏👏አሜን
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣በትምህርትሁ ብዙ ተምሬያለሁ
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
እግዚአብሔር እንደ እርሷ ያለ አባት ባይሰጠን ምን እንሆናለን ። እረጅም እድሜ ይስጡቴ አባቴ 👏👏👏👏
Amen Amen Amen abona kalehiwet yesmalna
Ameeen ameeeen ameeen🤲🤲🤲🙏🙏🙏
እኔ ንሰሀ ገብቻለሑ ግን ምንም ንሰሀ የገባሁ አይመስለኝም 🥺በህሊናዬ የሚመላለሡ ሀጢያቶች አሉ እኔ ሳልፈልጋቸው እየመጡ የሚረብሹኝ ስጋው ደሙን ለመቀበል እፈልግና ግን የውስጥ ንፅህና የለኝም ብዬ እፈራና እተወዋለሑ ብቻ በጸሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢
አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን አባታችን ወለተ ማርያም ብለውት በጸሎት አሱቡኝ አባቴ❤❤❤
እድሜዎን ያርዝምልን .አባታችን❤❤❤በጣም ነው እማመሰግነዉ 🙏🙏 የኔም ችግር ነበረ አሁን ግን ተመልሶልኛል !!" እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 3
ቃለህይወት ይሰማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትንያሰማልን
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
ዕድሜ እና ጤናውን ልዑል እግዚአብሔር ይስጣችሁ፡፡
ቃለ ህይወትን ይሰማልን አባትችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን ከነ ቤተሰብዎ እድሜና ጤና ይስጥልን ኣሜን ኣዎ ትክክል ነዎት ኣባታችን የተናገሩትን ሁሉ በኔ ላይ ኣለ በጣም ይጸጽተኛል ንስሃ የገባሁበት እንደገና በቃ ሃጥያት ኣልስራም እልና በእውነት ሃጥያት እስራለው ኸዛ እጸጸታለው በቃ ስንት ግዜ ለንሳሃ ኣባቴ እናገራለው ብየ ፈጣሪ ይቅር በለኝ ብየ እንደ ኣቅሜ ጸሎት ኣደርጋለው እና ኣባታችን እና ክርስትያን ወጎነቸ ወለተማርያም ብላቹ በጾሎታቹ ኣስቡኝ በስላሴ ስም
Amen🙏Amen 🙏Amen 🙏
Amen amen amen kale hewet yasemalin kubur memhrachin ♥️
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
Kaloti yasemalin 🤲🤲🤲👏 Abatachin Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን
አመሰግናለሁ፡አባታችን፡ቃለሂወት፡ያሰማልን❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታቸን
አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን እንኳን በሰላም መጡሉን ይፉቱን ይባሩኩን ኣባታችን
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤❤❤
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦዎት የርሶዎን አይነት አባት ያብዛልን ቃለ ይህወት ያሰማልን ❤❤❤
እድሜ ና ጤና ይስጥልን አቦታችን🙏🙏
አባ ቃለህይወት ያሰማልን አባ አገልግሎት ጀምሩልን ብዙ የታሰርን ሰዎች አለን እናንተ የመዳናችን ምክንያት ናችሁና አትጥፉብን ጀምሩልን አመሰግናለሁ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንእግዚአቢሄር አምላክ ረጅም እድሜ ያኑርልን የተሰጥዎት በረከት ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ
ቃለ ሕወት ያሰማልን ።
❤❤❤❤❤❤amen
ቃለሕይወት ያሰማልን
Yematusalane edeme yesetote ❤❤❤
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በፆለታቹሁ አሥቡኝ ወለተ እግዚእ እያላቹሁ😢😢😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን 🙏❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜና በጤና ያቆይልን 🥰🙏
amen amen amen kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏
ስጋዎ ደሙ ራኩኝ ፈተናው ሲበዛብኝ ቤተክርስቲያንም ለመሔድ ፍላጎትም አልመጣ አለኝ ስጋዎደሙን አቋረጥኩኝ ፈተናው ሲበዛ ስጠይቅም ሊመልስልኝ አልቻለም ማንን ልጠይቅ ላቆመው ተገደድኩኝ የድፍረት ቁርባን እየመሠለኝ መቁረቤን አቋረጥኩኝ 😢
ስልካቸውን ያለዉ ሰዉካለ ይጻፉልን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ቃለህወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባቴእኔማ ንኒሰያብገባበትም በፀፀት አለጋ እየተገረፍኩነው አባታችን እግድሜዎትን ያርዝምልን
ኣባታችን ኣመሰግናለዉ ሸክሜ ኣቀለሉልኝ ይቅር ኣላለኝም እያልኩ እፈራለዉ ኣሁን ግን ናጻ እንደሁክ ተሰማኘ እድሜ ከጤና ይስጡት ፈጣሪ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
Tabareku abbatachi😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
Abatachin Egzabhier Edmena xega yabzalot
እናመሰግናለን አባታችን እኔም ጋር ነበረ ይህ ጸጸት ተመስገን አምላኬ
እኔ ንስሀ ከገባሁ በኋላ ለምን እያልኩ ጧት ማታ አለቅሳለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን😢❤
አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ
ይሄ መልዕክት ለኧኔ ነው😢😢😢😢
እንኳን ደህና መጡ አባታችን🙏❤
እናመሰግናለን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ብዙ እየተማርን ነውና እናመሰግናለን ስለቅድስ ቁርባን ስጋውን እሺ ብለው ስለማይቀበሉ ልጆች ምን እናርግ ተቸገርኩ ሁሌ ሳምንት ሳምት አቆርበዋለው ልጄን ደሙን ይቀበላል ስጋውን በፍፁም አቢ አለኝ ገና ሊሰጡት ሲሉ ይሸሻል በግድ ደሞ አባቶችም መስጠት አይፈልጉም ተይው አቢ ካለ ይሉኛል ተውኩት በግድ አሶሰደው ነበር በፊት አሁን ግን ተውኩት ልጄ አሁን 5አመቱ ነው አፍም አልፈታም አለ መቀበሉ ግን ሁሌ ይጨቀኛል አዝነለው ለምን ብዬ ?በዚ ጉዳይ ቢስተምሩን ደስ ይለኛል አባታችን
አሜን❤ቃለህይወት ያሰማልን
እኔ በጣም የሚቆጨኝ በእስልምና ያሳለፎኩት ጊዜ በጣም ይቆጨኛል ያናድደኝል እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ይንቀለው የአሀዛብን መንፈስ እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
በስመሀብ መመረጥ ነው ኧንጂ ይሄ የምን መናደድ ❤❤❤
@@የቤላ የሚያናድደኝ ከክርስትና ሪቄ በእስልምና የኖርኩበት ዘመን ነው ሳስታውሰው ይቆጨኛል አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ወደክርስቶስ ተመልሻለሁ 🤲🙏❤
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሸ እህቴ
@@ሜኔቴቄልፍሬሰአባታችን የት እንደሚያገለግሉ ብትነግርኝ እባክሽ ካወቅሽ
አሜን 🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Amen Amen Amen qal hiwot yasemalin Abbatachin 🙏
ቀሲስ ሄኖክ ይሄ ቪደኦ ላኔ ነዉ የተሰራው በጣም ነዉ ማመሰግነው 🙏🙏
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባየ❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤
አሜን እሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
እድሜ ና ጤና ይስጥልን ሁሌ ጥያቄ ይሆንብኝ ነበር
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kale hewot yasemalin
❤❤❤❤❤😊
Egziabiher ymesgen abaye bxegan btienan ynurlen yftun ybarkunn abaye
አባ😢😢😢 ቃለ ሂወት ያሠማልን 😢😢😢ንሠሀ ብገባም ሀጢያቴን መርሣት ግን አልቻልኩም መፈጠሬን እጠላዋለው 😢አባታችን ትምርቶት ጠበል ነዉ ቃለ ሂወት ያሠማልን
ልበ አምላክ ዳዊትምኮሐጢያቴ ሁልግዜ በፊቴ ነዉ ነዉ ያለዉ
@@tegistlebanon1544 ewnt new enat
Amen abate kale Hiwet yasemlen bedma betana yetbklen nurlen ❤
ቃለሒወት ያስማልን እባታችን
aba ena ljut ne ye 4 amet memhra kumneger edhon yaderegun 🙏🙏🙏🙏
ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርዎ ጥምቀት መቼና የት ይጀምራሉ እባክዎ ይንገሩን
አባቴ ቃል ህዮት ያስማልን አባቴ እባኮት አባቴ እንዴት ላግኞት እባካቹ የምታቁ ንገሩኝ
የኔን ሀሳብ ነው ያመጡት አባታችን ፈተና ሲገጥመኝ በሀጥያቴየ ምክንያት እደሆነ አለቅሳለሁኝ ይቅር አላልከኝም ወነት ሀጢያቴየ አልተሠረየም በማለት እማረራለሁኝ ፈተናውም በዛብኝ
❤❤❤🎉🎉🎉
እሰኪ ከ ይቅርታ ጋር ቦትውን ነገር
Abatachen Egezabeher yagelegelot zemenun yebarkelote enamesegenalen
😢😢😢😢😢
ቀሲስዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤ እኔ ግን ሁል ግዜ የምጨነቀው ንስሐዬን በዝርዝር አልተናገርኩም ይሆን ብዬ ነው ማለትም ለምሳሌ ዝሙት ሰርቻለሁ ማለት በደፈናው እና የመሳሰሉትን
እህቴ ንሳሀ ግቢ
@@ሜኔቴቄልፍሬሰ እሺ
እኔ ስሰግድ ያዞረኛ እረ በስልክ እሰሩልኝ አባታችን 😢😢😢
እግዚአብሔር ያበርታን እኔም ስፀልይ ሽባ እደሆነ ሰዉ ሰዉነቴን ለማንቀሳቀስ ይከብደኛል ከምር ልቤ መተንፈስ አልችልም ስሰግድ ለምስክርነት ያብቃን
@@EyerusalamGatahun-1721 አሜንን የኔ ውድ በስልክ ቢያስሩልን ትንሽ እንበረታ ነበር አሁንም በርቺ እኔ እንደምንም ጥርሴን ነክሼ እየታገልኩ ነው ጋንጩር እግዚአብሄር ይገፅፅህ
በርቱ በርቱ በርቱ እግዚአብሔር ያበርታችሁ እህቶቼ ይህ በሁሉም ጋር አለ የምትወጂውን መላአክ ስሙን ጠርተሽ ከጎኔ ቁም በይው ሴጣንን እሰርልኝ እያልሽ ስገጂ ስገዱ
አባታችን እንኳን በሠላም መጡ ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥዎት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከአንደበትዎ መጣፈጡ ከንግግርዎ ቃል ማማሩ የተነሳ የቻናሉ ናፋቂ ሆኛለሁና, አባታችን በፀሎትም በትምህርትም በርትተው እርሶ ያወቁትን ለኛ ለተማሪዎችዎ በየቀኑ እንዲያደርሱ ቸሩ እግዚሃብሄር ይጠብቅዎ. ቃለ ህይወትንም ያሰማልን. በትምህርቶ በእጅጉ ተለውጠንበታልና!!!!!!!❤❤❤❤
የኔ አባት ቅዱስ ሚካየል ይጠብቅልን አባየ እኔ የሚያስጨንቀኝ ንስሐ ስገባ የኖርሁት ሁሉ እግዚያብሔር ይፍታ ብለወኝ አያውቁም አሁን ንስሀየሠጡኝ አባትና የድሮዉ በጣም ይለያያሉ ምናልባት ደፍተራ ይሁኑ ከእንደገና እደት ስቱን እገባለሁ እያልሁ እጨነቃለሁ በፀሎተወት አስቡኝ አረብአገር ላይ ነኝ አቤቱ ጌታሆይ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን መምህር እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ክብር ምስጋና ይድረሳት
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይተብቅልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን
Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen
በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ቅድስት ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኚልን😭😭😭😭😢😢😢😢🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
መምህራችን የኡዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን፫❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤
አሜን አባታችን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን በፀሎታቸው አስብኝ ወለተ ስላሴ
አሜን፫ በእውነት አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
*_አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን_*📚🤲🕯️🕯️🕯️
*_ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የከበረና የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን_* 📚🤲🕯️🕯️🕯️
*_እኛም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን🤲🕯️_*
ኣባ ኤድምኩም ይብዝሕዮ አግዛብሄር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት አባታችን ሁሌም የሚያሳስበኝን ጥያቄ ነው የመለሰሉኝ እግዚያብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን❤🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እውነት በጣም የሚያጸናና ነው እግዚአብሔር ይማረን
Kalehwot yasemalen abatachen erejm edma yadeleln ❤❤❤
አመሰግናለሁ አባ ንሰሃ ገብቼ ቅዱስ ቁርባን የወሰድኩ ነው ግን ሁሌ በሰራሁት ሃጥያት ሰላም የለኚም😢😢😢 አሁን ግን እኔን ለመናገር ነው እግዚአብሔር ይሄ እንድያስተሙሩ ያደረጓት ኣመስግናለው🙏🙏🙏
berhe bzolte
እኔም ሁሌም ሠላም የልኝም ነብር
እኔም ሁሌ ነዉ እምጸጸተዉ 😢😢😢
ታድላቹ እይዝቹ ስይጣን ነው 😢
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እደ ቸርነት ማረን ይቅር ይበለን 😢😢😢አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን 👏👏👏አሜን
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣በትምህርትሁ ብዙ ተምሬያለሁ
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
እግዚአብሔር እንደ እርሷ ያለ አባት ባይሰጠን ምን እንሆናለን ። እረጅም እድሜ ይስጡቴ አባቴ 👏👏👏👏
Amen Amen Amen abona kalehiwet yesmalna
Ameeen ameeeen ameeen
🤲🤲🤲🙏🙏🙏
እኔ ንሰሀ ገብቻለሑ ግን ምንም ንሰሀ የገባሁ አይመስለኝም 🥺በህሊናዬ የሚመላለሡ ሀጢያቶች አሉ እኔ ሳልፈልጋቸው እየመጡ የሚረብሹኝ ስጋው ደሙን ለመቀበል እፈልግና ግን የውስጥ ንፅህና የለኝም ብዬ እፈራና እተወዋለሑ ብቻ በጸሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢
አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን አባታችን ወለተ ማርያም ብለውት በጸሎት አሱቡኝ አባቴ❤❤❤
እድሜዎን ያርዝምልን .አባታችን❤❤❤በጣም ነው እማመሰግነዉ 🙏🙏 የኔም ችግር ነበረ
አሁን ግን ተመልሶልኛል !!" እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 3
ቃለህይወት ይሰማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትንያሰማልን
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
ዕድሜ እና ጤናውን ልዑል እግዚአብሔር ይስጣችሁ፡፡
ቃለ ህይወትን ይሰማልን አባትችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን ከነ ቤተሰብዎ እድሜና ጤና ይስጥልን ኣሜን ኣዎ ትክክል ነዎት ኣባታችን የተናገሩትን ሁሉ በኔ ላይ ኣለ በጣም ይጸጽተኛል ንስሃ የገባሁበት እንደገና በቃ ሃጥያት ኣልስራም እልና በእውነት ሃጥያት እስራለው ኸዛ እጸጸታለው በቃ ስንት ግዜ ለንሳሃ ኣባቴ እናገራለው ብየ ፈጣሪ ይቅር በለኝ ብየ እንደ ኣቅሜ ጸሎት ኣደርጋለው እና ኣባታችን እና ክርስትያን ወጎነቸ ወለተማርያም ብላቹ በጾሎታቹ ኣስቡኝ በስላሴ ስም
Amen🙏Amen 🙏Amen 🙏
Amen amen amen kale hewet yasemalin kubur memhrachin ♥️
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
Kaloti yasemalin 🤲🤲🤲👏 Abatachin Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን
አመሰግናለሁ፡አባታችን፡ቃለሂወት፡ያሰማልን❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታቸን
አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን እንኳን በሰላም መጡሉን ይፉቱን ይባሩኩን ኣባታችን
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤❤❤
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦዎት የርሶዎን አይነት አባት ያብዛልን ቃለ ይህወት ያሰማልን ❤❤❤
እድሜ ና ጤና ይስጥልን አቦታችን🙏🙏
አባ ቃለህይወት ያሰማልን አባ አገልግሎት ጀምሩልን ብዙ የታሰርን ሰዎች አለን እናንተ የመዳናችን ምክንያት ናችሁና አትጥፉብን ጀምሩልን አመሰግናለሁ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንእግዚአቢሄር አምላክ ረጅም እድሜ ያኑርልን የተሰጥዎት በረከት ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ
ቃለ ሕወት ያሰማልን ።
❤❤❤❤❤❤amen
ቃለሕይወት ያሰማልን
Yematusalane edeme yesetote ❤❤❤
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በፆለታቹሁ አሥቡኝ ወለተ እግዚእ እያላቹሁ😢😢😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን 🙏❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜና በጤና ያቆይልን 🥰🙏
amen amen amen kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏
ስጋዎ ደሙ ራኩኝ ፈተናው ሲበዛብኝ ቤተክርስቲያንም ለመሔድ ፍላጎትም አልመጣ አለኝ ስጋዎደሙን አቋረጥኩኝ ፈተናው ሲበዛ ስጠይቅም ሊመልስልኝ አልቻለም ማንን ልጠይቅ ላቆመው ተገደድኩኝ የድፍረት ቁርባን እየመሠለኝ መቁረቤን አቋረጥኩኝ 😢
ስልካቸውን ያለዉ ሰዉካለ ይጻፉልን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ቃለህወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባቴእኔማ ንኒሰያብገባበትም በፀፀት አለጋ እየተገረፍኩነው አባታችን እግድሜዎትን ያርዝምልን
ኣባታችን ኣመሰግናለዉ ሸክሜ ኣቀለሉልኝ ይቅር ኣላለኝም እያልኩ እፈራለዉ ኣሁን ግን ናጻ እንደሁክ ተሰማኘ እድሜ ከጤና ይስጡት ፈጣሪ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
Tabareku abbatachi😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
Abatachin Egzabhier Edmena xega yabzalot
እናመሰግናለን አባታችን እኔም ጋር ነበረ ይህ ጸጸት ተመስገን አምላኬ
እኔ ንስሀ ከገባሁ በኋላ ለምን እያልኩ ጧት ማታ አለቅሳለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን😢❤
አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ
ይሄ መልዕክት ለኧኔ ነው😢😢😢😢
እንኳን ደህና መጡ አባታችን🙏❤
እናመሰግናለን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ብዙ እየተማርን ነውና እናመሰግናለን ስለቅድስ ቁርባን ስጋውን እሺ ብለው ስለማይቀበሉ ልጆች ምን እናርግ ተቸገርኩ ሁሌ ሳምንት ሳምት አቆርበዋለው ልጄን ደሙን ይቀበላል ስጋውን በፍፁም አቢ አለኝ ገና ሊሰጡት ሲሉ ይሸሻል በግድ ደሞ አባቶችም መስጠት አይፈልጉም ተይው አቢ ካለ ይሉኛል ተውኩት በግድ አሶሰደው ነበር በፊት አሁን ግን ተውኩት ልጄ አሁን 5አመቱ ነው አፍም አልፈታም አለ መቀበሉ ግን ሁሌ ይጨቀኛል አዝነለው ለምን ብዬ ?በዚ ጉዳይ ቢስተምሩን ደስ ይለኛል አባታችን
አሜን❤
ቃለህይወት ያሰማልን
እኔ በጣም የሚቆጨኝ በእስልምና ያሳለፎኩት ጊዜ በጣም ይቆጨኛል ያናድደኝል እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ይንቀለው የአሀዛብን መንፈስ እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
በስመሀብ መመረጥ ነው ኧንጂ ይሄ የምን መናደድ ❤❤❤
@@የቤላ
የሚያናድደኝ ከክርስትና ሪቄ በእስልምና የኖርኩበት ዘመን ነው ሳስታውሰው ይቆጨኛል አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ወደክርስቶስ ተመልሻለሁ 🤲🙏❤
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሸ እህቴ
@@ሜኔቴቄልፍሬሰአባታችን የት እንደሚያገለግሉ ብትነግርኝ እባክሽ ካወቅሽ
አሜን 🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Amen Amen Amen qal hiwot yasemalin Abbatachin 🙏
ቀሲስ ሄኖክ ይሄ ቪደኦ ላኔ ነዉ የተሰራው በጣም ነዉ ማመሰግነው 🙏🙏
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባየ❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤
አሜን እሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
እድሜ ና ጤና ይስጥልን ሁሌ ጥያቄ ይሆንብኝ ነበር
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kale hewot yasemalin
❤❤❤❤❤😊
Egziabiher ymesgen abaye bxegan btienan ynurlen yftun ybarkunn abaye
አባ😢😢😢 ቃለ ሂወት ያሠማልን 😢😢😢ንሠሀ ብገባም ሀጢያቴን መርሣት ግን አልቻልኩም መፈጠሬን እጠላዋለው 😢አባታችን ትምርቶት ጠበል ነዉ ቃለ ሂወት ያሠማልን
ልበ አምላክ ዳዊትምኮ
ሐጢያቴ ሁልግዜ በፊቴ ነዉ
ነዉ ያለዉ