GEBEYA: ይሄንን ቪዲዮ ሳታዩ የልብስ ማጠቢያ ከውጭ እንዳትገዙ || አስገራሚ የሆነ የፍሪጅ እና ልብስ ማጠብያ ማሽን ዋጋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 188

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  4 ปีที่แล้ว +14

    የብፌ የሶፋ እና የአልጋ ዋጋ በከሚሴ ከተማ በቅናሽ ዋጋ th-cam.com/video/SSFIRJIESbA/w-d-xo.html ይመልከቱ

  • @TEWFIKANWARAHMED
    @TEWFIKANWARAHMED 4 ปีที่แล้ว +136

    እህቶቼ እኛ በመደም ወይፋይ ዘና ብለኝ እየዬን ነውልጁ ግን ብዙ መንገደች ተጉዘው የተላየዬ እቀዎች እየቀረባልን ነው ፕሊስ እናበረተተው ለይክ አርጉት

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 4 ปีที่แล้ว +16

    ወድሜ እናመሰግናለን የምን መጨነቅ ነው በቀረጡ ከምንጨነቅ እህቶቼ የፈለግነው እቃ አገራችን አልን ዘናብለን መግዛት😍😍😍😍👍

  • @AmanualTubeአማኑኤልዩቱብ
    @AmanualTubeአማኑኤልዩቱብ 4 ปีที่แล้ว +6

    በስደት ሁነን የሃገራችን ገበያ እያየን ነው በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 4 ปีที่แล้ว +25

    እደፋላጉትህ ነው ማድረቅም አለማድረቅም ይቻላል ግን ባታደረቁ ጡሩ ይመሰለኝል ምክንያቱም አጥቦ ሲደረቅ በጣም ነው የሜሞቀው ያማለት ኢትዮጵያ ደሞ የመብራቱ ነገረ አይታመንም ሊቃጠል ይችላል ብየ አሰባለሁ አጥባችሁ ውሀውን ከጨመቀላችሁ ማድረቁን በጸሀይ አድረቁ ውድ የአገሬ ሰወች

    • @ሶፊመሀመድ
      @ሶፊመሀመድ 4 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ማድረቅያው ብዙ ከቆየ ይቅርና ሁሌም ካጠቡበት ወፍራም ልብሶችን ስስት ነው የሚያደርገው ጥጥ የሚመስል ከውስጡ ሲወጣ ልብ ካላቹውን እየበላው ነውና አረቤቹ ቤት የለም አብዛኛዎቹ አይወዱትም ልብስ ቡን ነው ሚያደርገው

    • @EE-kc2cp
      @EE-kc2cp 4 ปีที่แล้ว +1

      አላህ፣አገራችንን፣ስላም፣ያርግልን፣እጁ፣ሁሉም፣አለ፣በሰላም፣ላገራችን፣ያብቃን፣ያርብ፣

    • @mariamfacado2445
      @mariamfacado2445 4 ปีที่แล้ว

      @@ሶፊመሀመድ vhbd

    • @mariamfacado2445
      @mariamfacado2445 4 ปีที่แล้ว

      Buk

  • @fወሎየዋ-w6i
    @fወሎየዋ-w6i 4 ปีที่แล้ว +14

    አውቶማቲክ ማጠቢያ በጣም ውሃ ይጨርሳል ሁለተኛ ሰአት ይገድላል በጣም የመጨረሻ አፍጥነን ከሸቀልን 39 ደቂቃ ከዛ ጨመር ያለ ልብስ ከሆነ 48 እስከ 54 ድ8ቂቃ ይወስዳል አሁን ያየነው ልብስ ናጠቢያ አውቶማቲኩ አድ ቀሳላው ግን እደፈለግን ማጠብ እችላለን ውሃም አይጨርስም

  • @bintyimamtube7010
    @bintyimamtube7010 4 ปีที่แล้ว +1

    የቸገረው የመብራት ጉዳይ ነው ያለ ቆጣሪ በምን ሊንቀሳቀስ ሀገራችን ማሻአሏህ እየተሻሻለችነበር በቤትና በእቃ ግን ዋናው ውሃና መብራች ኡኡኡኡ የመብራት ያለህ

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
    @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 4 ปีที่แล้ว +5

    ግልፅ የሆነ መረጃ ነው እናመሰግናለን ሁሌም ወደሰሜን አከባቢ የገብያ ሁኔታዎችን ታቀርባላቹ ለኛ ለደቡብ ልጆች ማን አለን ክክክ ኧረ ቢርቅም ፍትሃዊ ሁኑ አቶማቲክ የልብ ማጠቢያን በተመለከተ አጥቦ በደንብ ይጨምቃል ግን ሙሉ በሙሉ አያደርቅም ትንሽ እርጥበት ይኖረዋል ግዴታ ፀሃይ ላይ ወይንም እቤት ውስጥ የልስ ማስጫ ካለን ትንሽ እንዲነፍሰው ማድረግ ያስፈልጋል ስደት ላይ ያለነው በደንብ እናውቀዋለን ከስራችን አንዱ ልብስ ማጠብ ስለሆነ የልብስ ማድረቂያ ለብቻው አቶማቲክ አለ በሱ ነው የምናደርቀው

  • @የሰውፍቅርያልቃልያንተግን
    @የሰውፍቅርያልቃልያንተግን 4 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም እዴት ናችሁ ግን አዲስ አበባ እስካሁን አላሳየህንም ወንድምዬ በርታልን ጎበዝ

  • @alemtube1150
    @alemtube1150 4 ปีที่แล้ว +1

    ይመቻቸሁ አባ ሁሉነገር ዉድ ነው እዉነት yEthiopia ሰው በዝህ ዋጋ ገዝተው ይጠቀማሉ ለማለት ይከብዳል እኛ ከስደት ስንመለስ እንገዛችሆለን

  • @semuatube6219
    @semuatube6219 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ለምትሰጡን መረጃ👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @hiwetmusgun9559
    @hiwetmusgun9559 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን አይዞህ በርታ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ።

  • @ተመስገንሁሉበሱሆነ
    @ተመስገንሁሉበሱሆነ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል ከመሸከም ገላገልከን

  • @hiwetlove2606
    @hiwetlove2606 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ወንድም የምን እዚህ ማግዛት ነው ከቀረጥ ነፃ ሃገሬ ስገባ እገዛለው

  • @saraa5936
    @saraa5936 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ወንድማችን በርታ

  • @ሜኔቴቄልፍሬሰ
    @ሜኔቴቄልፍሬሰ 4 ปีที่แล้ว

    በጣምደሰይላልበረታውንድማችን

  • @ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ
    @ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ሀሪፍ ነው በርታ ወንዲሜ ሀይቅም አሳየን

  • @roycell794
    @roycell794 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል እናመሠግናለን

  • @በአምላክደስታታዬ
    @በአምላክደስታታዬ 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍሪጁ ገራሚ ነው አሪፍ ነው በጣም ወድጄዋለሁ

  • @zbh6796
    @zbh6796 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል በቅርቡ ቀርቦልናል እድሚና ጢና ይስጣቸሁ

  • @fasikaysma5904
    @fasikaysma5904 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 4 ปีที่แล้ว

    እነመሰግነለን መንድማችን እነመሰግነለን በርታ

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 4 ปีที่แล้ว

    ሰምዬ ፈጣሪ ይባርክህ እግዚአብሔር ከፈቀደ አገሬ ስገባ እገዛለሁ እስከዛ መልካም ቆይታ ይሁንልን

  • @እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ
    @እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ 4 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን ነው ሆይ ከስው ሀገር ተሸክሜ ምን አጋፈፈኝ ትርፉ ወጭ እና ድካም ብቻ ነው እናመስግናለን

  • @hlemhlemdejinz7592
    @hlemhlemdejinz7592 4 ปีที่แล้ว

    Enaa maxabawan falegalawa genaa kefalagera endetaa yehedala

  • @etabyedengellej9771
    @etabyedengellej9771 4 ปีที่แล้ว

    ሰመረ እናመሰግናለን በርታ

  • @samrsamorasamrsamora686
    @samrsamorasamrsamora686 4 ปีที่แล้ว

    Wendem selamnu kechalke A.A asayene eshe

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ዠ1ጨ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ዠ1ጨ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ወንድም 😍😍

  • @ashutube6458
    @ashutube6458 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመስግናለን በርታልን

  • @getugetu1446
    @getugetu1446 4 ปีที่แล้ว +1

    በአጣአም አሪፍ ነው

  • @seenaaseenaaoromo2536
    @seenaaseenaaoromo2536 4 ปีที่แล้ว

    Ok yaadani keessa gaariidha garuu maalif afaan oromoti hin dubanee yeroo tokko tokkoo?????

  • @ንግሥተሳባንግስት
    @ንግሥተሳባንግስት 4 ปีที่แล้ว

    Semuye betam amesegnalew ye Alamata lij negn kezih gezche lemelak asbe neber ahun gn edme lante wendme mn aschenekegn agere lay betemetatagn waga eyalelgn

  • @seidhussen7666
    @seidhussen7666 4 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው ዋጋው

  • @miskanamiskana4203
    @miskanamiskana4203 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው ግን ከ30 .000 እስከ 25.000 ያለው ልብስ ማጠብያው ማሽን በጣም አበዛው ይሄን ያክል አይሆንም ከዛኛው ትንሽ ነው የሚለየው አጥቦ የሚያደርቅም አለ ግን አብዛኛው አጥቦ የሚጨምቅ ነው ስለዚህ ዋጋው ይሻሻል ብሮዬ እናመስግናለን

  • @hawa5042
    @hawa5042 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለንወድም

  • @طيبهالطيبه-ط3س
    @طيبهالطيبه-ط3س 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @እኔየማርያምነኝ-ጠ1ወ
    @እኔየማርያምነኝ-ጠ1ወ 4 ปีที่แล้ว

    enamesegnal kichn kabnet asayen

  • @ayniyegirmaa4941
    @ayniyegirmaa4941 3 ปีที่แล้ว

    Wow👍

  • @roycell794
    @roycell794 4 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል

  • @hana967
    @hana967 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በርታልን ወንዲማችን

  • @Axumawit21
    @Axumawit21 4 ปีที่แล้ว

    ወደ ሃገሬ ከመጣሁ እገዛለሁ እውነት ደስ የሚል ነው

  • @raziqa8242
    @raziqa8242 4 ปีที่แล้ว

    የሚሸጥ ቤት ፈልግልንማ ምርጥ ከተማ የሆነች ግን ዉድ ያልሆነ ዋጋዉ ቀለል ያለ ቤት የሚገኝበት ከተማ ጠቁመኝ ወንድሜዋ

  • @ስሚርዊትሙላታ
    @ስሚርዊትሙላታ 4 ปีที่แล้ว

    batem arif hika new

  • @rerdre8156
    @rerdre8156 4 ปีที่แล้ว

    waw batm das ylal

  • @Ahmad-zb8fl
    @Ahmad-zb8fl ปีที่แล้ว

    ብጣም፡አንምስግንል፡ውንድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @oum1tofiki622
    @oum1tofiki622 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን በዛዉም ወልዲያን አስጎብኘን ???

  • @sarkalmdamise5833
    @sarkalmdamise5833 4 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን.እስቲ የኦቭን ዋጋ ንገረን.በጋዝ ሳይሆን.በማብራት የሚሰራውን.

  • @masigosl9411
    @masigosl9411 4 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ነህ ገበያ ቻናል አንድ ጥያቄ አለኝ ወሽንግ ማሽኖች ከሃላው ተመልክተህ አብራራልን ፍርኬንሢው 50|60 hz ነው ወይሥ 50 hz ነው ሁሉም ማሽን የሚገልፀው እንዴት እንደሆነ መልሥ ሥጠን በርግጥ የሀገራችን ኤሌትሪክ 50 |60 ነው ሁሉም እቃ የማሽን የልብሥ ሥንት እንደሆነ ንገረን ቮልት አይደለም የጠየኩት

  • @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
    @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በርታ

  • @kooliyyatnnnod2353
    @kooliyyatnnnod2353 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዞይ

  • @mesimesi2033
    @mesimesi2033 4 ปีที่แล้ว

    Este debrmarkws sralen benath betam nw yemeflgw

  • @አተያልከውይሁን-ኀ1ቐ
    @አተያልከውይሁን-ኀ1ቐ 4 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen

  • @merimarli9026
    @merimarli9026 4 ปีที่แล้ว

    Wagaw betam arf new betam

  • @tgestwodaja9372
    @tgestwodaja9372 4 ปีที่แล้ว

    Baherdare yalachu eski eniachu

  • @danimenkem5405
    @danimenkem5405 4 ปีที่แล้ว

    በርቱልን ወንድሜ

  • @ዜድጋልቀሺ
    @ዜድጋልቀሺ 4 ปีที่แล้ว +14

    ሰመረ ካብ ኣላማጣ ናብ መቀለን ውቅሮን ከይድካ ክትጥይቀልና ክተሪኣናን ብተስፋ ንፅበ ሓወይ

  • @አለምነሽበቀለ
    @አለምነሽበቀለ 4 ปีที่แล้ว +8

    እናመሰግናለን ገበይ በርታ ላይክ 👍👈አድርጉት አያስከፍለንም 🇪🇹💚💛❤😘😍

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ዀ1ከ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ዀ1ከ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በርታን ወደማችን

  • @munirajimmaa9769
    @munirajimmaa9769 4 ปีที่แล้ว

    Selami yebza wendime
    Ene Saudi Arabia naw yeminwrew
    Ye bet yeqa suk mekefat felakwgn sent biri yesfelegenyal ?

  • @ethiopialezalalemtenure3220
    @ethiopialezalalemtenure3220 4 ปีที่แล้ว

    Betem kojo new wagew wedad belem inamesaginalin wendmachin esty D/Dbirhan ye weha makezekasha Ina frije bifya kumi satin teyklin ye wehae kelaye yemyezew lebechawe emishete khona yetmi yehun menoruin becha tayeklin pls???

  • @mobilezone7158
    @mobilezone7158 4 ปีที่แล้ว +1

    ውልደያ ጥይቁልን እባክህ ከቻልክ

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 3 ปีที่แล้ว +1

    የጎንደር ውስጥ እቃዎች አሳዩን እስኪ?

  • @እሙረያንኢ
    @እሙረያንኢ 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው

  • @rcftcg3667
    @rcftcg3667 4 ปีที่แล้ว

    ማሻኣላህ ኣላማጣ ኣገሬ በጣምነው ደስ ያለኝ ዋው እገዛህ ኣለው ጠብቀኝ

  • @fetishbedewi6388
    @fetishbedewi6388 4 ปีที่แล้ว +1

    Adisabeba yelem

  • @mahikonjoo5444
    @mahikonjoo5444 4 ปีที่แล้ว

    Wowww desyall

  • @vhhj594
    @vhhj594 4 ปีที่แล้ว

    Hi

  • @ሀይማኖትዘመነኦ
    @ሀይማኖትዘመነኦ 4 ปีที่แล้ว

    Enamsegenaln

  • @dhery3171
    @dhery3171 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው

  • @zebebatemam5717
    @zebebatemam5717 4 ปีที่แล้ว

    እስቲ አ.አ አሳየን ወንድም

  • @jemeilabintlemmaalhmdulill1924
    @jemeilabintlemmaalhmdulill1924 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድም በርታ ግን እስቲ ያአዲስ አባ ይገበያ ማከል አሳየን!?

  • @ጌታየታመነነዉ
    @ጌታየታመነነዉ 4 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @ኩንፋያኩንኩንፋያኩን
    @ኩንፋያኩንኩንፋያኩን 4 ปีที่แล้ว

    አድረሸቹ የት ነው እፈልግ ነበር እሸአለህ በቅርብ ልገበ አስቤ አለሁ

  • @fitsetech21
    @fitsetech21 4 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦቼ፣ዉዶቼ፣ጥብሶቼ፣ቅቅሎቼ😍 Subscribe አድርጉልኝ! ለኔ ጥቅም አለው ለእናንተ ግን የ1 ሰከንድ ስራ ነዉ ደሞ እሚጠቅም እንጂ እሚጎዳ አደለም comment ,like እና ከተሞቻችሁ በዚዉ ሹፉት!
    ስራየን ከወደዳቸሁት ብቻ subscribe አድርጉልኝ አመሰግናለሁ።

  • @rutabelongstojesus6461
    @rutabelongstojesus6461 4 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ቦታ ማድርስ ትችላላችሁ ?

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 4 ปีที่แล้ว

    Arif new

  • @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ
    @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለ ወንድምየ አሁነው ያየሁ

  • @tekowameeshtu7914
    @tekowameeshtu7914 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ወንድም ከአዲስ አበባ ነጋዴዎች ጋር ኮኔክት ያላቸውን ስታቀርብ የአዲስ አበባዎችን አድራሻ ያሳውቁን

  • @NaniNani-xj5fd
    @NaniNani-xj5fd 3 ปีที่แล้ว

    ከቻልክ የባህርዳርን ዋጋ አሳየን ወንድም

  • @zharazhara2130
    @zharazhara2130 4 ปีที่แล้ว

    የት ነው ደሴ ነውዴ

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 4 ปีที่แล้ว +2

    ወንድም እስኪ ጀነረተር ደረጃ 1 እና መሀከለኛ ስንት እንደሆን ማወቅ ፈልጌ ነበር

    • @seadialemu4959
      @seadialemu4959 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔም ፍላጎት ነዉ

    • @ወይኩንፍቃድከ-ፐ2ቀ
      @ወይኩንፍቃድከ-ፐ2ቀ 4 ปีที่แล้ว

      እኔ ባለ ሶስት ቦልት መሀከለኛውን ሀያ ሽ ነው የገዛሁት ከአ አ ለድርጂትም ለሆቴልን ያገለግላት እኔ ግን ለቤተክርስቲያን ነው የገዛሁትኝ እና እየተጠቀሙበት ነው በጣም ሀሪፍ ነው ብለዋል

  • @tubegdgg1833
    @tubegdgg1833 4 ปีที่แล้ว

    የት ቦታ ነው ጥሩ ነው ደሴ ጠይቅልን

  • @Tube-cm2cm
    @Tube-cm2cm 4 ปีที่แล้ว

    ላርጎ ፍሪጂ እንዴት ነው ሥለጋርጎ ይነገረን በረዶቤቱ ከታች የሆነው

  • @ghhh7720
    @ghhh7720 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @yisebirehane521
    @yisebirehane521 4 ปีที่แล้ว +4

    ከፈለግንበት ቦታስ
    በራሳቼው ትራንስፖርት ሊያደርሱልን ይችላሉ

  • @danimenkem5405
    @danimenkem5405 4 ปีที่แล้ว

    አቶማቲኩ ልብስ ማጠቢያው በጣም ውድ ነው

  • @ዜድነኝዜዶ
    @ዜድነኝዜዶ 4 ปีที่แล้ว

    እረ ለምን አዲስ አበባ አታሳየንም ወንድሜ

  • @سلطانالصيعرس
    @سلطانالصيعرس 4 ปีที่แล้ว

    እስክ ወደ ወራቤ ከተማ ተመልከትልን። አመሰግናለሁ በተረፈ

  • @gvghh2074
    @gvghh2074 4 ปีที่แล้ว

    የቻይና ምርት ?

  • @bettyfasil4229
    @bettyfasil4229 4 ปีที่แล้ว

    Ara semere beselamnew erakuten minamin alalkim ahun bale yelelachew bisasatusss

  • @ሀገሬእወድሻለሁ-ጠ9አ
    @ሀገሬእወድሻለሁ-ጠ9አ 4 ปีที่แล้ว +1

    በደሴ ከተማ ያለውን ገበያ አሳየን

  • @alamerhalamer7071
    @alamerhalamer7071 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው የት ነው

  • @htdh1817
    @htdh1817 3 ปีที่แล้ว

    ቁጥራቸው የለምሳ

  • @tigistdaniel3309
    @tigistdaniel3309 4 ปีที่แล้ว

    አዳማ ናዝሬት ብታሳየኝ ደስስስ ይለኛል ብፌ አልጋና ሶፋ ና ፍሪጅ

  • @hannanegassa8594
    @hannanegassa8594 4 ปีที่แล้ว

    ግን የት ነው እኔ የልቢስ ማሽኑን እፈልጋለሁ

  • @አለምነሽበቀለ
    @አለምነሽበቀለ 4 ปีที่แล้ว +3

    አረ አሳከኝ ገበይ እራቆቴን ሆኜ አላልክም ክክክክክክ

  • @Mariyam21adey
    @Mariyam21adey 4 ปีที่แล้ว

    አይ ቻይና ። የቻይና ንብረት አምነሕ ከመግዛት መቅረት ይሻላል። ጀርመን ኢታሊ የሚል ጠፋ።

  • @የማርያምልጂነኝየአማላጂቷ
    @የማርያምልጂነኝየአማላጂቷ 4 ปีที่แล้ว

    እናመስገናለን ወንድም እስኪ ሞጣ ከተማ ላይ ስራልን ወንድም