የወረቀት ፓስፖርት ሊቀየር ነው ! ነዳጅ ማደያዎች ወደ ኤሌክትሪክ ቻርጅ ሊቀየሩ |ቴሌ ብር ከነዳጅ ማደያዎች ታገደ - ጥር 08/2017 |business news

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 37

  • @solomonsaol7671
    @solomonsaol7671 10 วันที่ผ่านมา +2

    የማይሠራ የስልክ ቁጥር ነው የሚታነበው።እንደገና ቼክ አድርግ።የማይሆን ነገር ሚዲያ ላይ ማስታወቂያ ባትሠሩ ጥሩ ነው።

  • @makiafayisa
    @makiafayisa 12 วันที่ผ่านมา +1

    Are good ametaben Abiy

  • @seidahmed-kd5er
    @seidahmed-kd5er 12 วันที่ผ่านมา

    መረጃውና ርእሱ ሰማይና ምድር ነው

  • @Yohanes-ki7id
    @Yohanes-ki7id 12 วันที่ผ่านมา +4

    አንድ ባለማደያ 3 ማደያ መክፈት አለበት ዴፖም ሊኖረው ይገባል ብላቹ ካወጃቹህ እኮ ስድስት ወር ሳይሞላው ሐሣባቹህ መጨበጫ አጣ።

  • @derejemilli1408
    @derejemilli1408 12 วันที่ผ่านมา +2

    የመንግስት ፍላጎት ሀገሪቷን ምን ማረግ ነው?

    • @ኢሳ
      @ኢሳ 12 วันที่ผ่านมา

      ፋኖን ደም መጣጭ መዠገር ከላዬ ላይ ማራገፍ ነዉ
      ቁጥር አንድ ሰራችን

  • @sebalyoschenke1393
    @sebalyoschenke1393 12 วันที่ผ่านมา +2

    በዕውነቱ በዜናው ተዳብለው የሚታዩት ፎቶዎች ምን መልዕክት ለማስተላለፍና ወዴት ጠጋ፥ ጠጋ!

  • @Belph675
    @Belph675 12 วันที่ผ่านมา +1

    የት ሀገር ነው ልምድ የተወሰደው የ ኢ ፖስፖርት ልምድ ነው?

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 12 วันที่ผ่านมา +1

    የሰፈሬ እቁብ ምን አደረገኝ

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 12 วันที่ผ่านมา +2

    ዌልካም ገበያዎች ❤❤❤❤❤

  • @Zeleke_2023
    @Zeleke_2023 12 วันที่ผ่านมา +1

    እየዘመኑ ነው

  • @ዘረኛከሆንክየአለማችንርካ
    @ዘረኛከሆንክየአለማችንርካ 9 วันที่ผ่านมา

  • @legesskhaledtufa4518
    @legesskhaledtufa4518 12 วันที่ผ่านมา +1

    አዳማ ቢሮው የት አካባቢ ነው ለመቀጠር ነው ዶክመት ለማስገባት

    • @legesskhaledtufa4518
      @legesskhaledtufa4518 12 วันที่ผ่านมา

      አድራሻው የት አካባቢ ነው የስራ እድል ቅጥር ይደረጋ ብላችዋል ንገሩኝ

  • @BeNegashti
    @BeNegashti 12 วันที่ผ่านมา +1

    Dedeb belestegena all this is artificalent intelegent is going to affect you so fight Abi Ahmed now.

  • @BeNegashti
    @BeNegashti 12 วันที่ผ่านมา +1

    Ethiopians yeabatotachu lejoch hunu . And abun . Lefashist atigezu .

    • @ephremmehari2095
      @ephremmehari2095 12 วันที่ผ่านมา

      ሚን ማለቲህ ነው አልገባንም

  • @DevaDevaDula-i6r
    @DevaDevaDula-i6r 12 วันที่ผ่านมา +1

    ሠላም ገበያ ሚድያዎች ጥያቀ አለኝ ስለ SHEIN ሚባል የኦንላይን ብዝነስ ድርጅት ህጋዊኔት ብትጦቀሙኝ?

  • @እሙአሚንEmuAmen
    @እሙአሚንEmuAmen 12 วันที่ผ่านมา

    የወረቅ ፓስፖረት ሊያረገዉ ነዉ አብቹ ግን የመኪና መማስታወቂያዉ ቅልል ያለ እዉነት ይሆን የተመዘገበ ካለ አስረዱኝ?

    • @benyamasfaw6001
      @benyamasfaw6001 11 วันที่ผ่านมา

      እጣ እስኪደርስህ ድረስ ...59000 ብርህን ይነግዱበታል!!! እጣ መቼ ይደርስሃል...ፈጣሪ ይወቅ!!!

  • @stone1234
    @stone1234 12 วันที่ผ่านมา +1

    🎉

  • @MogesShiferaw-y6l
    @MogesShiferaw-y6l 12 วันที่ผ่านมา

    ለምን ይዋሻል ነዳጅ በበርሜል ቀንሱዋል

  • @woteaylech1231
    @woteaylech1231 12 วันที่ผ่านมา +1

    ፖስፖርት ለምን እንድህ ተወደደ?የትውልደ ኢትዮጵያዊ (በጨ)ከርድ በአንበስ 296 ኤውሮ ማለት በግምት 90,000 ብር ሰሆን ለእኔ በጠም ጉድ የምያሳኝ ነው።ለምን?ከቻለችሁ ጠይቁ

  • @kb501-eth6
    @kb501-eth6 12 วันที่ผ่านมา

    What about begore and after death having peoples passport to e Passport KYC digital ID መንፈስ identity CRRSA

    • @kb501-eth6
      @kb501-eth6 12 วันที่ผ่านมา

      Before and after

    • @ኢሳ
      @ኢሳ 12 วันที่ผ่านมา

      ​@@kb501-eth6ለቀሃል እንዴ

  • @WalelignKetsela
    @WalelignKetsela 12 วันที่ผ่านมา +1

    እጣው ካልወጣልኝስ?

    • @buyatu6024
      @buyatu6024 12 วันที่ผ่านมา

      5 amate mulu tetabkiyaalsh

    • @ኢሳ
      @ኢሳ 12 วันที่ผ่านมา

      ​@@buyatu6024
      ጨለምቴ አትሆን በግሉ ማጠራቀም ይከብዳል እንዲህ በእቁብ ሲሆን በግዴታ ቆጥቦ መጨረሻ ላይ ከደረሰዉ የሚከፍለዉ ነገር የለም ማለት ነዉ። መጀመርያ የደረሰዉ ደግሞ የበላዉን እቁብ ሲከፍል አምሰት አመት ይከርማል
      ዋናዉ አንተም አንደኛ መኪናዉ እንዲወጣልህ እንደምትፈልገዉ ሁሉም አንደኛ መሆንን ይፈልጋል መፍትሄዉ የአርባ ቀን ዕድልህን ጠብቀህ ታገኛለህ እኔ መጠበቅ አልችልበትም ካልክ ለምን ትነዘንዘናለህ እቁቡን አትግባ አንተ ከማን በልጠህ ነዉ አንድኛ ዕድል የሚሰጥህ ጅላጅል መሆን አለባቹህ ሁለታቹሁም እናንተን ለሞኝነታቹህ መግረፍ ነበር የሀገር ሸክም ሰለሆናቹህ መርዘኞች አሁን እኳ አንድ ሳንቲም ሰይኖራቸዉ ነየሌላዉን ዕድል ለማበላሸት ጨለምተኛ ወሬ ያወራሉ
      ዕጣ ባይወጣልኝሳ ማነህ አንተ እና ነህ ይሆንን ጅላጅል ጥያቄ የምትጠይቀዉ ዕጣ ካልወጣልህ ትጠብቃለህ አለቀ አትፈልግም እቁብ አትግባ

    • @EyobaEyobsonytube-l9p
      @EyobaEyobsonytube-l9p 7 วันที่ผ่านมา

      ኮንዶሚኒዬም በለዋ

    • @ኢሳ
      @ኢሳ 7 วันที่ผ่านมา

      @@buyatu6024
      አምሰት ዓመት መጠበቅ ካልፈለግክ ከፍለህ ግዛ ።አበሻ በጣም አሰቸጋሪ ሕዝብ ነዉ አንተ ማነህና ነዉ መጀመርያ ይወጣልኝ የምትለዉ ቅርጫ አልፈለግህ ሙሉ በሬዉን ግዛ ቅርጫ ገዝተህ እኔ ሙሉ ብልት ነዉ የምፈልገዉ ማለት ጅልነት ነዉ

  • @AbdiahmedMohmmed
    @AbdiahmedMohmmed 12 วันที่ผ่านมา

    Selk kuterch askemetu

  • @kb501-eth6
    @kb501-eth6 12 วันที่ผ่านมา

    National trethore security Civilian regional registration service agency Kings Ethiopia security all in one Kings etc....eCMA

  • @BeneyamAmesalu
    @BeneyamAmesalu 12 วันที่ผ่านมา

    አዲሱ የሌብነት ሰልት መሆኑ ነዉ!!!

  • @Alexo-w6s
    @Alexo-w6s 12 วันที่ผ่านมา +1

    666