አባ አቡነ ተክለሃይማኖት_ልዩ ዝማሬ በሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024
  • የተዋህዶ_መዝሙራትን_በብዛት_ለማግኘት_ቻናሉን_ሰብስክራይብ_ያድርጉ። እንዲሁም በሱፐር ታንክስ ይደግፉን

ความคิดเห็น • 45

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን, ግሩም ዝማሬ ግሩም ድምፅ, ከጥንት እስከ ዛሬ !
    የአባታችን በረከት አይለየን 🙏❤️

  • @wengelawitgebru9772
    @wengelawitgebru9772 3 หลายเดือนก่อน +1

    የቤተ/ክር እንቁ ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፣በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ኑርልን፣
    በጣም እንወድሃለን!

  • @zenashmengesha9182
    @zenashmengesha9182 3 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    እባክህን አረሳት ኢትዮጵያን የሚለውንም መዝሙር ጫንልን በጣም ነው የምወደው

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 3 หลายเดือนก่อน

    እልልል❤❤❤ አባታችን እድሜ ጤና ይስጥወት መዝሙሮወ ከመላክት ነዉ

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 3 หลายเดือนก่อน

    ተክልዬ አባቴ እልልልልልልልል
    ቃለሕይወት ያሰማልን ለይኩን ለይኩን

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 3 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @michaeltegegn6665
    @michaeltegegn6665 3 หลายเดือนก่อน +6

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!

  • @shewithaile7377
    @shewithaile7377 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ajebushfetene4145
    @ajebushfetene4145 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ኑርልኝ

  • @RoseGetahun
    @RoseGetahun 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hometube8205
    @hometube8205 3 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልል ልልል👏👏👏❤
    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤

  • @BerhaneWoldegiorgis
    @BerhaneWoldegiorgis 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።

  • @ኢትዬጵያሀገሪ
    @ኢትዬጵያሀገሪ 3 หลายเดือนก่อน

    ይልምሽ እረጅም እድሜና ጤና የቤተክርስቲያን ፈረጥ ልጅ አነደ ወይን እየቆዩ የሚጣፍጡ ስራዎችህ ከኛ ጋር አብረውን ይኖራሉ

  • @mimi-v2n2d
    @mimi-v2n2d 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @ferehiwotaga1980
    @ferehiwotaga1980 3 หลายเดือนก่อน

    ዝሜሬ መላእክትን ያሰማልን የተክልዬ በርከት ይደርብን፡፡😊

  • @FikirteNemani-mh6bl
    @FikirteNemani-mh6bl 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤kalehiwet yasemaln ❤❤❤50,000,000 sevscrav argut tselot yehone mezmur yabereketuln nw wagachew bezih enkfelachew, ❤❤❤

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን።

  • @Wazemamekuriahaile
    @Wazemamekuriahaile 2 หลายเดือนก่อน

    Zemare melaiket yasemallen abatachen❤❤❤

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 3 หลายเดือนก่อน

    Zemare Meliaktin Yasemalin Windemachin!

  • @Ye_Kidusan_Mahibere
    @Ye_Kidusan_Mahibere 3 หลายเดือนก่อน +4

    🎉

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 3 หลายเดือนก่อน +4

      እልልልልልልልልልልልልልልል

    • @BrightVision-t5p
      @BrightVision-t5p 3 หลายเดือนก่อน +1

      "" ንጉሥ ቲዩብ ""​@@frehiwot27

  • @meharihiwot9683
    @meharihiwot9683 3 หลายเดือนก่อน

    Zimare Melaet Yasemalin🙏🙏🙏❤❤❤ EllllllEllllllEllllll

  • @esmelalemmhretu4123
    @esmelalemmhretu4123 3 หลายเดือนก่อน

    " አባ አቡነ አባ መምህርነ መምህርነ አባ ተክለሃይማኖት "
    ሊቀ መዘምራን ትላንትም የሰማዕቱን ማር ቅ/ጊዮርጊስን መዝሙር እንዲሁም ዛሬ የኢትዮጵያዊው ሱራፊ የጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖትን የሁለቱንም ቅዱሳን መዝሙር በዕለተ ቀናቸው ስለላክልን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብህ ይደርብን ክብረት ይስጥልን ።

  • @Kalkidansamuel1
    @Kalkidansamuel1 3 หลายเดือนก่อน

    Zemare melakt yasmaln

  • @Ethiopia1975
    @Ethiopia1975 3 หลายเดือนก่อน

    24 ከማኅፀን የሠራህ፥ የሚቤዥህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- ሁሉን የፈጠርሁ፥ ሰማያትን ለብቻዬ የዘረጋሁ ምድርንም ያጸናሁ እግዚአብሔር እኔ ነኝ፤ ከእኔ ጋር ማን ነበረ?
    ትንቢተ ኢሳያስ 44፤24

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @solomonAbebe-uq3dr
    @solomonAbebe-uq3dr 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
    "" ንጉሥ ቲዩብ ""

  • @maatraosiris3409
    @maatraosiris3409 3 หลายเดือนก่อน

    Elel.... bereketachew abero yederesen 🙏❤️💐

  • @alemtsehainigussie213
    @alemtsehainigussie213 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልል❤

  • @BlessmestMerry
    @BlessmestMerry 3 หลายเดือนก่อน

    ትንሽ ሆኜ እማስታውሰው ታሪክ አለ አማኑኤል መሳለሚያ ይልማ መዝሙር ተከፍቶ አንዲት ልጅ ይልማን መዝሙር አልወደውም ብላ ለጓደኞዋ ትነግራታለች ወዲያው ከየት እንደመጣ ሳይታወቅ ጉንዳን ልጅቷን ወረ ራት ከዚያ ወዲያ ይልማን ስሰማው ይገርመኛል ምን ያህል እግዚአብሄር እንደመረጠው ማሳያ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @alekawketemaw4340
    @alekawketemaw4340 3 หลายเดือนก่อน

    kalehiwet yasemaln

  • @TsionKibreab-c4l
    @TsionKibreab-c4l 3 หลายเดือนก่อน

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @sebelwnigil925
    @sebelwnigil925 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @merimeriya5073
    @merimeriya5073 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fyyf7184
    @fyyf7184 3 หลายเดือนก่อน

    ♥♥♥♥♥♥❤❤❤❤❤❤

  • @alekawketemaw4340
    @alekawketemaw4340 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @redietghirma8078
    @redietghirma8078 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!

  • @BlessmestMerry
    @BlessmestMerry 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @WinnerTubeEth
    @WinnerTubeEth 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን