ethiopia🔴 ቁ.4 የዝማሬ ሙሉ አልበም like mezemran yilma hailu non stop full album

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 46

  • @ZaenbAa-sh4jl
    @ZaenbAa-sh4jl 4 วันที่ผ่านมา +3

    በሰጋ,በነፍሰም,ፍሬ,አልባ,በለሰ,ነኝ,አቤቱ,ከነዛገዉ,ማነነቴ,በፊት,መልሰ,እዳላጣ,መግቤያ,እዳይጠፋኝ,የቀረዉን,ዘመኔ,መልካም,ፍሬ,እዳፈራ,ፍቃድህ,ይሁንልኝ::😭😭😭😭😭😭

  • @mitaendaabeio2755
    @mitaendaabeio2755 5 วันที่ผ่านมา +5

    በዛ ለይ 24 ሰአት ሙሉ ነበር እማዳምጠው የውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪ ይልማ ደሞ ስምህ ያባቴ ስም ነው

  • @mekdiendale4620
    @mekdiendale4620 4 วันที่ผ่านมา +1

    ከካሴት ከራቅን በኋላ የእርሶን መዝሙሮች ናፍቀን ነበር እናመሰግናለን።ሌሎችንም ይልቀቁልን የእርሶ መዝሙር መጽሐፍ ቅዱስ እንደማንበብ ነው ረጅም የአገልግሎት እድሜ ያድሎት❤❤❤❤

  • @ዮሐናዮሐና
    @ዮሐናዮሐና 3 วันที่ผ่านมา +1

    መቼም የነብስ ምግብ ነው ቁ4 እናመሠግናለን ፀጋው ይደግፍህ🙏🙏🙏

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 5 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬመላእክት ያሰማልን

  • @meronezeleke2066
    @meronezeleke2066 4 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው አለኝታችን ነህ ጌታ ሆይ

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr 4 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን

  • @yonam21
    @yonam21 4 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን አባታችን ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልዎ!

  • @serkalemasefa3958
    @serkalemasefa3958 4 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ❤❤❤ ያንተን ዝማሬ ስሰማ ሰንበት ትምህርት ቤትን ያስታውሰኛል በእምነቴ ደካማ ብሆንም ባለመፅናቴ ሁሌም ይፀፅተኛል ፈጣሪ ቀሪውን ጊዜዬን በቤቱ ያስጨርሰኝ ፀሎት አድርግልኝ ፅጌ ማርያም

  • @danielabel6643
    @danielabel6643 3 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @elizabethgidey
    @elizabethgidey วันที่ผ่านมา

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ሁሌም ዝማሬዎት አጥንት ድረስ ዘልቆ የሚገባና ሁሌም ንስሀ እንድንገባ የልባችንን በር የሚያንኳኳ ነው

  • @ErmiyasDesta-fb1lo
    @ErmiyasDesta-fb1lo 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሥማልን ዝማሬየ መላክትን ያሥማልን ❤❤❤🎉🎉

  • @Bia-zt1ov
    @Bia-zt1ov 4 วันที่ผ่านมา +1

    የቤታችን ቴፕ ትዝ አለችኝ ❤❤❤❤❤

  • @LEMLEMLEM-i1k
    @LEMLEMLEM-i1k 5 วันที่ผ่านมา

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mekedesmekedes9096
    @mekedesmekedes9096 4 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክትን ያስምይልን

  • @hteort21
    @hteort21 5 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @yosyfiseha163
    @yosyfiseha163 วันที่ผ่านมา

    ዘማሪ ይልማን እንደኔ የሚወደው ለስለስ የሚለው ድምፁ ማራኪ ነው ሀሴት ይሞላል ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ አንተ ብሩክ ሰው❤❤❤

  • @ሀበሻዊት7
    @ሀበሻዊት7 3 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💚💛❤️

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይንን መዝሙር ስስማ ባጣም ነው የማለቅሰዉ ምክንያቱም ከሕይወቴ ጋር ሰመ ሚያዝ። ዝማሬ መለክት ያሰማልን።

  • @marlonguterberg1359
    @marlonguterberg1359 3 วันที่ผ่านมา

    AMEN 🙏 ZEMARA MELAKTUNE YASEMALEN MENGEST SEMAYATUNE YAWARSELEN 🙏 🙏 🙏

  • @wingtransitplc9208
    @wingtransitplc9208 5 วันที่ผ่านมา +1

    telot yehon mezemur selabreketkilen enameseginalen ye nefse waga yadregileh .

  • @Robloxplayer_plyz
    @Robloxplayer_plyz 4 วันที่ผ่านมา

    #4 The best album thank you for sharing.

  • @mitaendaabeio2755
    @mitaendaabeio2755 5 วันที่ผ่านมา +12

    እደኔ የሚወደው አለ ቁጥር 4 መዝሙር ብዙ ትውስታ አለብኝ

    • @Abeyዩቶብ
      @Abeyዩቶብ 4 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Bia-zt1ov
      @Bia-zt1ov 4 วันที่ผ่านมา

      ❤❤ene

  • @fyyf7184
    @fyyf7184 5 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🙏🙏🙏

  • @BetyBety-n3t
    @BetyBety-n3t 4 วันที่ผ่านมา

    Zemari melketen yasemalen

  • @Psalm18-1
    @Psalm18-1 2 วันที่ผ่านมา

    My blessed brother Yilam, mn elalehu Egziabhern endih endamesegn sleredahegn amesegnalehu. May God your Heavenly Father bless you in abundance ❤ LORD how blessed we are to worship you. I love you soooooo much my God ❤

  • @taricualmu9270
    @taricualmu9270 5 วันที่ผ่านมา

    Amen❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yetewahdolij9140
    @yetewahdolij9140 2 วันที่ผ่านมา

    Zmare melekt yasemaln.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SurprisedArcticBirds-qz6qb
    @SurprisedArcticBirds-qz6qb 5 วันที่ผ่านมา

    Zemare melakt yasemalin.

  • @NatnaelTamrat-h3k
    @NatnaelTamrat-h3k 3 วันที่ผ่านมา

    Thank you so much to accept my comment 🙏🙏🙏🙏

    • @NatnaelTamrat-h3k
      @NatnaelTamrat-h3k 3 วันที่ผ่านมา

      Lelochum albumoch endi melkek bechelu ❤

  • @meseretebaye9203
    @meseretebaye9203 5 วันที่ผ่านมา

    ሊቀ መምህር ዘማሪ ይልማ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይስጠዎት 🙏🙏🙏🙏🙏❤ እባክዎትን ሁሉን የዝማሪ አልበሞች ሚቻል ከሆነ በ Spotify ይጫኑልን 🙏🙏🙏

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @NebiyouGetachew-mv2pt
    @NebiyouGetachew-mv2pt 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @engidashetsime
    @engidashetsime 2 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @tamerattegegn3382
    @tamerattegegn3382 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samit5271
    @samit5271 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🙏❤❤❤

  • @Abeyዩቶብ
    @Abeyዩቶብ 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mimi-v2n2d
    @mimi-v2n2d 3 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክትንያሰማልን💙💙💙💙

  • @SeniDigen
    @SeniDigen 5 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @WeleteHana
    @WeleteHana 5 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @weleteslase7657
    @weleteslase7657 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤