ኳስ ሲጫወቱ ድንገት ህይወ'ታቸ'ውን ያጡት ሁለት ታዳጊዎች! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024
  • #ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Affiliate-Marketing #Cars #Money

ความคิดเห็น • 192

  • @user-zo1cu5ii1i
    @user-zo1cu5ii1i 2 ปีที่แล้ว +11

    ኧረ ምንድነው የምንሰማው ኧረበቃበለን ያኢላሂ የናሂቱ ሶብር ማሻአላህ አላህ የጀነት ይበለቅ

  • @amarche5385
    @amarche5385 2 ปีที่แล้ว +16

    አየ እናት መከራሽ ምንአይነት ቃል ያፅናናችሁ 💔💔💔😭😭

  • @user-sr3cj6ys1h
    @user-sr3cj6ys1h 2 ปีที่แล้ว +8

    ነፍሳቸውን ይማር ወየው😭😭😭😭😭😭 ወይ ኢትዮጵያዬ መች ይሁን የስቆቃ ድምፅ የማንሰማው 😭😭😭😭

  • @ephremarega5345
    @ephremarega5345 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ዘንድሮ ስንት ስቃይ ነው የወረደው እግዝያብር ያፅናችሁ።

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻላህ የእናትየው ሰብር አላህ አጅሩን እጥፍ ድርብ ያደርግልሽ ኢነላሃ መዐሳቢሪን

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 2 ปีที่แล้ว +12

    ኡፍፍፍፎ አሁንስ ልቤ ሊፈነዳ ነዉ አዴ በጦርነት አዴ በጎርፍ ምነዉ ስቃያችን የበዛዉ እባክህ አምላኬ ታረቀን ይቅር በለን😥😭💔😭😭

  • @heritube7927
    @heritube7927 2 ปีที่แล้ว +3

    አይ እናት. አሏህ ሶብሩን ይስጥሽ ኢንሻ አላህ የጀነት በር ከፋች ልጅ አላህ ያርግልሽ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +9

    እህህህህህ😭😭😭😭 ወይ በስመአብ ኸረ ዘንድሮ ምን ጉድ ነው የምንሰማው ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን።

  • @yemar4545
    @yemar4545 2 ปีที่แล้ว +5

    እውነት አሁንስ የአለም ፍፃሜ እየተቃረበ ነው አምላኬ ሆይ ለንሰሀ አብቃኝ 🙌👐🤲 በኛ ሀጢያት ልጆቻችንን እያጣን ነው 😥😢😭

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 ปีที่แล้ว

      እባክሽን በቅንነት ቤተሰብ ሁኚ የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ያጽናችሁ እናቶቼ

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 ปีที่แล้ว

      እባክሽን በቅንነት ቤተሰብ ሁኚ የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

  • @user-lu4tq5jb7d
    @user-lu4tq5jb7d 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህይሳበርሽ እህቴ አላህ ሰቶኝ ነበር ወሰደው ትልቅ ነገር ነው አለህ በጀኛት ያጋኛችሁ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 ปีที่แล้ว

    እናትየው ሀይማኖተኛ ና በጣም በጣም ተረጋግታለች ድንጋጤም አለ!!!

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 2 ปีที่แล้ว +9

    ማንም እንዳያልፍ ኮሜቴን#ፍትህ በወለጋ ለሚገደሉየወሎአማራ ህዝቦች💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ከአንድቤት#12ቤተሠብ ተጨፍጭፎል ፍትህ ብሉ

    • @traaaaavhayene3555
      @traaaaavhayene3555 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ዎገኖቼ💔

    • @ktube8920
      @ktube8920 2 ปีที่แล้ว +1

      ለማን ፍትህ ይባላል ውዴ 😭

    • @traaaaavhayene3555
      @traaaaavhayene3555 2 ปีที่แล้ว

      ☝️☝️☝️☝️☝️😭😭😭🤲🤲

    • @eyugfgfd2270
      @eyugfgfd2270 2 ปีที่แล้ว

      ምንፋትህ፣ይሚስጥአለና፣እህታችን፣ፋትህየምንጠብቀው፣ከፈጣራ፣ብቻነው

  • @selamselam8697
    @selamselam8697 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 2 ปีที่แล้ว +12

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢሌይሂ ራጁኡን አላህ ሶብር ይስጣችሁ አረ ስሞኑን ምንድን ነው የምንሰማው እንደዝህ አይነት ቦታወች ላይ መንግስት እንደ ግድብ ወይም አጥር ሲያስራበት ለነገሩ ንፁሀኖች በጁምላ እየተጨፈጨፉ ፍትህ የሌለበት ሀገር እዳ አላህ ይድረድልን ብቻ የባስ አያምጣ

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 ปีที่แล้ว +5

    አንዱ ሳይገኝ አንዱ ይደገማን አንዱ ፍርድ ሳያገኝ አንዱ ይገደላል
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    እግዚአብሔር መጽናናትን ያድላችሁ ኡፍፍፍ😭😭

    • @mitikekelif8873
      @mitikekelif8873 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 ปีที่แล้ว

      እባክሽን በቅንነት ቤተሰብ ሁኚ የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

  • @sameraweldemo8863
    @sameraweldemo8863 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እናት ውይ ምን ልሁን ዌይኔ

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g 2 ปีที่แล้ว +3

    ነፍስ ይማር በጣም ያሳዝናል ያማል 😭😭😭😭😭😭😭😭 የኔ እናት እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥሽ 😭😭😭😭😭

  • @saddamohammed8696
    @saddamohammed8696 2 ปีที่แล้ว

    ኢነሊላወኢነኢራጀውን:አላህ ለቤተስቦቹስብርና ኢማን ይስጣቸው

  • @romi-qc2fp
    @romi-qc2fp 2 ปีที่แล้ว

    ውይበጣም ነውየሚያሳዝነው የኔናት እግዛቤር
    ያፅናቹ በጣምያማል ፈጣሪ በቃበለን

  • @leylab6955
    @leylab6955 2 ปีที่แล้ว +3

    መፅናናቱን ይስጣችሁ ክረምቱ ጠንካራ ነው እባካችሁ ወላጆች ቻጆቻችሁን አስጠንቅቁ

  • @tttmimi6417
    @tttmimi6417 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያፅናቹ በጣም ልብ ይነካል ለነሱም ነብሳቸዉ ይማራቸዉ

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ ወገኖቸ

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v 2 ปีที่แล้ว +2

    መሀን የሚስቅበት ወላድ የሚያለቅስበት የሚባልበት ዘመን ላይ ደረስን ኡፍፍፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ታረቀን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 ปีที่แล้ว +1

      እባክሽን በቅንነት ቤተሰብ ሁኚ የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

  • @madinazaynu7382
    @madinazaynu7382 2 ปีที่แล้ว +1

    ألله صابر يفقات
    الله ماسلي عل حابيبينا محمد

  • @user-uc9og9ug9k
    @user-uc9og9ug9k 2 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ ፈጣሪሆይ እባክህን ይቅርበለን ሀፂያታችን በዛ

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 ปีที่แล้ว +1

      እባክሽን በቅንነት ቤተሰብ ሁኚ የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ዘንድሮ ምን ጉድ ነው የመጣብን

  • @lovrlove7641
    @lovrlove7641 2 ปีที่แล้ว

    አብሽሩ ኢነላሀ ማአ ሶብሪን

  • @hanyezedin817
    @hanyezedin817 2 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ የኢትዮጵያ ወላጆች ልጆቻችሁን ለመጠበቅ ሞክሩ ያረቢ በቃ በለን በልጆቻችን አትፈትነን

  • @user-kk8wq3py5c
    @user-kk8wq3py5c 2 ปีที่แล้ว

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን አላህ ይረሀመው ጀነተል ፊርዶስን አላህ ይወፍቀው የኔ እናት አላህ ይሶብርሺ የሶብሩን ውሀ አላህ ያጠጣሺ ማሻአላህ ሶብርሺ አብሺሪ በጀነት ትገናኛላችሁ

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 2 ปีที่แล้ว

    ኢንናሊላህ ዋኒ አሌይህ ራጅኡኒ አላህ ጀነተል ፊርዶውሲ ይስጣቸው 😥

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 2 ปีที่แล้ว +2

    ያማል እውነት በጣም ልብ ይሰብራል እምዬ መከራሽ መብዛቱ

  • @selamawitlemma5742
    @selamawitlemma5742 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታዬ ሆይ አረ በቃ በለን።

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ መራር ሀዘን!!! እግዚአብሔር ቶሎ መፅናናቱን ይላክላችሁ!! ምስኪን ህፃናቶቻችንን ነብሳቸውን ይማርልን!!

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ለጀነት ይበላቸው

  • @meretdustyY
    @meretdustyY 2 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር. ያጵናሽ

  • @HhHh-un8pr
    @HhHh-un8pr 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ያፅንቸሁ

  • @neimneim9571
    @neimneim9571 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ነገር በጣም ተደጋገመ ያአላህ😭

  • @astertasew2332
    @astertasew2332 2 ปีที่แล้ว +1

    መፅናናትን ይስጣችሁ ፈጣሪ ያማል

  • @aminaa4058
    @aminaa4058 2 ปีที่แล้ว

    እህህህህህህ እናሊላሂ ወኢናኢለይህ እራጅኡን በጣም ያሳዝናል

  • @user-dl9mk8qq4q
    @user-dl9mk8qq4q 2 ปีที่แล้ว +2

    መፅናናትን ያድልልን ለቤተሠቦቻቸው

  • @azaz9117
    @azaz9117 2 ปีที่แล้ว

    በጣምያማል

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 ปีที่แล้ว +2

    እህህህህህ የዘንድሮ የወላጆች ስቃይ 😭😭😭
    ነፍሳቸውን ያሳርፍል ይቀበልልን እነሱንስ እግዚአብሔር በጊዜ ጠራቸው ወላጅ በምን አንጀቱ ይችለዋል የእግር እሳት ኡፍፍፍ ያልማ 😭
    አሁንም ተጠንቀቁ ከትምህርት ሲወጡ ዝናብ ሲሆን ወጣችሁ ተቀበሉ ልጆቻችሁን ምክንያቱም በቂ የውሀ መተላለፊያ ስለሌለ መንገዱ ሁሉ ውሀ ነው ለትልቆቹም ይከብዳል ልጆች በሰርቢስ ቢመጡም ጠብቃችሁ ተቀበሉ ።
    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 ปีที่แล้ว

      እባክሽን በቅንነት ቤተሰብ ሁኚ የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 2 ปีที่แล้ว

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን አላህ ይራህመው

  • @maki4428
    @maki4428 2 ปีที่แล้ว

    አዬመድሀኒለምዬ አባቴ ኡፍፍ😭

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማር ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጣችሁ አረ ምን ጉድ ነው 😭😭😭😭😭

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 ปีที่แล้ว

      እባክሽን በቅንነት ቤተሰብ ሁኚ የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

  • @uaeuae1833
    @uaeuae1833 2 ปีที่แล้ว +2

    ነፍስ ይማር ለቤተሰቡ በሙሉ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥልን አሜን

  • @alefiyadaredo885
    @alefiyadaredo885 2 ปีที่แล้ว

    አለህየጀነትየድርገው

  • @marthamande
    @marthamande 2 ปีที่แล้ว

    Abet le Ethiopua midir kebad tselot yasfeligenal. Abetu yikir yibelen Duabilos werdoal ✝️ ✝️

  • @user-vy7lt8xy9s
    @user-vy7lt8xy9s 2 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭ኡፍፍፍ ፅናቱን ይስጣችሁ ነፍስ ይማር

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 ปีที่แล้ว

      እባክሽን በቅንነት ቤተሰብ ሁኚ የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስ ይማር ለወላጅ ዘመድ መጽናናትን እመኛለሁ::🙏🏽🥲

  • @tihitinnashgeda1052
    @tihitinnashgeda1052 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይፅናችው አይይይይ 😭😭

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 ปีที่แล้ว

      እባክሽን በቅንነት ቤተሰብ ሁኚ የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 2 ปีที่แล้ว +2

    ቤተሰቦች እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ ኧረ ምነው መከራችን በዛ 😭😭😭

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፍሰቸዉን ይማር እእእፍፍፍ ፈጠሪ መፅናቱን ይስጠቹዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hikmabeshir9532
    @hikmabeshir9532 2 ปีที่แล้ว

    Allah Sobrun yesetachu
    Allah yedereseleshi

  • @ruhi1416
    @ruhi1416 2 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ሰብሩን ይስጣችሁ ያረቢ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-nd8si9oh2l
    @user-nd8si9oh2l 2 ปีที่แล้ว +3

    ነፍስ ይማር

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 ปีที่แล้ว

      እባክሽን በቅንነት ቤተሰብ ሁኚ የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስ ይማር ለእናንተም እግዚአብሔር አምላክ መጽናናትን ያድልልን

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e 2 ปีที่แล้ว +3

    ምንም እምለዉ የለኝ በጣም ነዉ እማዝነዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @zuzuyabatelij5592
    @zuzuyabatelij5592 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት አላህ ሶብር ይስጦት እሱም አላህ ጀነተል ፍርደዉስ ይወፍቀዉ

  • @asterworku543
    @asterworku543 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ የሁለቱንም ልጆቻችን ነፍሣቸውን በአጸደገነት ያኑረው🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @user-ox4we7xq1h
    @user-ox4we7xq1h 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህዪረሀማቸው ያረቢ😭😭😭😭😭

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 2 ปีที่แล้ว

    በጣም፣አሳዛኛዜናነው!ነፍስይማር

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 2 ปีที่แล้ว +2

    ነብሳቸውን ይማር በጣም ይዘገንናል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @genetadankew7479
    @genetadankew7479 2 ปีที่แล้ว

    Efffff yamal egziabher nefsachewn begenet yanurlen

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት😭😭😭😭😭😭😭ሁፍፍፍፍፍ እባካቹ እባካቹ ወገኖቼ ልጆቻቹን ጠብቁ ከፈጣሪ በታች ይሄ ክፉ ዘመን እስኪያልፍ ድረስ ወገኖቼ የባርኮንን አዘን ሳንወጣ ሌላ እመም አሁንስ ታመምን ወገኖቼ😭😭😭😭ቸር ወሬ ናፈቀን እኮ እንዴ😭😭😭😭

  • @user-oy7mj6du4w
    @user-oy7mj6du4w 2 ปีที่แล้ว +2

    ፅናቱ ይስጣችእህ ነብስ ይማር

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 ปีที่แล้ว

      እባክሽን በቅንነት ቤተሰብ ሁኚ የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

  • @user-yc1jk5lr6z
    @user-yc1jk5lr6z 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀው ቤተሰቦቻቸው ፅናቱ ይስጣቹ

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይሶብራቹ አላህ በቃ ይበለን ክረምት ሳይገባ እንዲ ከሆነ ክረምት ቢገባ እንዴት ሊሆን ነው ዝናብ ሲጥል ልጆቻችሁን ያዙ አሳምራቹ 😢

  • @user-bi2fz1sg2z
    @user-bi2fz1sg2z 2 ปีที่แล้ว

    ነብስ ይማር የደረሰበት ያውቀዋል ለምንሰማው ብዙም አይደለም የወለደ ያውቀዋል አምላክ
    ያፅናቹው

  • @rahmetali2463
    @rahmetali2463 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ።

  • @selamselam8697
    @selamselam8697 2 ปีที่แล้ว

    ነብስ ይማር

  • @Hapy457
    @Hapy457 2 ปีที่แล้ว +1

    የእናት መጽናኛ ቃሉ ምን ይሆን💔😭😭😭

    • @user-ev3fd2zv3x
      @user-ev3fd2zv3x 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ገርሞኛል ኣላህ የያበርታት

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 ปีที่แล้ว +1

      እባክሽን በቅንነት ቤተሰብ ሁኚ የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

  • @user-vq7uv9nb4u
    @user-vq7uv9nb4u 2 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አለህ

  • @ganaganet9288
    @ganaganet9288 2 ปีที่แล้ว +3

    ልብ.ይነካል.አላህ.ይራማቸው.ለቤተሰብቻቸው.ሰብሩን.ይስጣቸው.ዘንድሮ.ምን.መጣብን.መአት.😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @heeramurad
    @heeramurad 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ሰብሩ ይስጥሽ አላህ ወኪል ያውጣልሽ አብሽሪ ሰብሪ አላህ ከሰብርኞች ጋር ነው አላህ ጀነተል ፉርዶስ ይወፉቀው

  • @user-nl4ie1wp3y
    @user-nl4ie1wp3y 2 ปีที่แล้ว

    Yeallah lemin aytatermi allh yrehamehum

  • @emuferdos4155
    @emuferdos4155 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ሶብር ይስጣችሁ ከባድነው

  • @user-kb9tm6ek9v
    @user-kb9tm6ek9v 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይረሀምህ ያረብ
    አላህ ሶብሩን ይሰጣችሁ ያረብ
    በየአመቱ በዉሀ ምክንያት ሞት ሳንሰማ ክረምት አልፎ አያቅም አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍ አሁንስ ከምሰማው ነገር የተነሳ ልቤ በጭንቀት ሊፈነዳ ነው እግዚአብሔር አምላክ ያፅናችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 ปีที่แล้ว

    Nefsachwun be asede gent yasarflen Egziabher le biteseb mésenanaten yistelen 😥😥😥😥😥😥😥

  • @user-po8wv7us1w
    @user-po8wv7us1w 2 ปีที่แล้ว +1

    ያአላህአንጀቴንበላኝ

  • @mekdsyatwhdolijmi5741
    @mekdsyatwhdolijmi5741 2 ปีที่แล้ว

    ነፍስይማር ሁልጊዜ ኦግዚሆ ማሀረነ ክርስቶስ 😥

  • @asmarech591
    @asmarech591 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭 በጣም ያማል ነብሰ ይማረ

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን አላህ ሰብር ይስጣችሁ የአላህ ውሳኔ ነው ፅናቱን አላህ ይስጣችሁ ኡነሱን ወሰደ የተሻለ ይተካላችሁ አላህ ይሰብራችሁ

  • @user-oc8rj8xg4b
    @user-oc8rj8xg4b 2 ปีที่แล้ว

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለሂራጂኡን አላህ ሶብር ይስጣቹ

  • @-beteorthodoxchannel3244
    @-beteorthodoxchannel3244 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ ልብ ይሰብራል😔😔😔😔

  • @AlphaHTube
    @AlphaHTube 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ ፈጣሪ ሆይ ማረን

  • @sebleberhanu1330
    @sebleberhanu1330 2 ปีที่แล้ว

    Ere yehen semon demo mnsemaw behsanat yemta meat keftarega welajochim entebkachew bemkera bechgir asadgo endeklal betam yasaznal fetare nefsachewen begnet yastfew lewelajochim senatun yestachu

  • @azaz9117
    @azaz9117 2 ปีที่แล้ว

    ነፍስይማር

  • @hananahmed9709
    @hananahmed9709 2 ปีที่แล้ว

    الله يرحما 🙏

  • @edenha
    @edenha 2 ปีที่แล้ว

    Adrasha ena silki bisetun ke yikrtagaa

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማሉ ልጆቹም ቢሆን በአሁን እድሜያቸው በዚህ ግዜ ከአዋቂ ይበልጣሉ እንዴት ለክዋስ ብለው እዚህ ውራጅ ውሀ ውስጥ ይገባሉ???? ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ብዙ ህፃንስ ብውሀ ሲወስድ እንዴት ቅብሮ ዝም ይባላል እንደው ሲከስት ብቻ ያ ይሄ እንላለን የኢትዮጵያ ህዝቦች ተነሱ ስሩ ልጆቻችሁን ጠብቁ የውሀው አወራረድ ያስፈርል እንዴት አይናቸው እያዩ ገቡበት ይገርማል ለክዋስ!!!!!

  • @mitikekelif8873
    @mitikekelif8873 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍ አይሐገራችን

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 ปีที่แล้ว

    ማነው እንደኔ የሞት ስም መስማት ምርር ያለው 😭 አሁን አሁንማ ጧትም ማታም ሞት ነው የማስታውስ

  • @Alfusas
    @Alfusas 2 ปีที่แล้ว

    Allah yejenate yaregew abshru

  • @maryanasaad9385
    @maryanasaad9385 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭💔💔💔💔እፍፍፍፍ

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 ปีที่แล้ว

      እባክሽን በቅንነት ቤተሰብ ሁኚ የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

  • @amenpipi7978
    @amenpipi7978 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ አምላኬ ሆይ ምን ጉድ ነው የምንሰማው

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 ปีที่แล้ว

    አይመከራችን በዛ አይዞን ቤተሠቡሁሉ አላህ ያፅናቹ ኡፍፍፍ 🛍️🌹ዉድ የኢሥላም ልጆች🌹 ኑኑ ጎራበሉ ወደቻናሌ 🌹 የኪታብ ተፍሲሮችን እንማማር ግዜችንን ባግባቡ እንጠቀም ግዜዉ ሣይረፍድ አኼራችን እናሥታዉሥ 🌹ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ ከናተ ዉሥጥ በላጩ አሉ ቁርዐን ተምሮ ያሥተማረ ሠዉ ነዉ አሉ 🌹አሏህም እዲህብሎል አሥታዉሱኝ አሥታዉሣችሁለሁ ብሎል እና 🌹ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ በሊጉ ዐኒ ወለዉ አያህ ከኔ የሠማችሁትን አዲትም አቀፅኮ ብትሆን ላልሠማዉ አሠሙ አሥተላልፉ አሉ ሰሉ ዐለነቢይ📚📚📚📚🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s 2 ปีที่แล้ว

    ያአላህ