ይድረስ አሜሪካ ለምትገኙት ልጆቼ! በህይወት መኖራችሁን ካወኩ ይበቃኛል! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2022
  • #ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopia #EyohaMedia #Habesha
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 164

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  2 ปีที่แล้ว +2

    ባለታሪኳን ለማግኘት በ0923206573 ይደውሉ!

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +42

    አይዞሽ የኔ እህት ልጆችሽ ይገኛሉ አብረን የምንደሰትበት ቀን ሩቅ አይደለም እግዚአብሔር ቸርነቱ አያልቅበትም ።

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 ปีที่แล้ว +19

    አቤቱ ፈጣሪያችን የሚፈላለጉትን ወለጅና ልጆቾ አገናኝልን ፈጣሪ ይርዳቸሁ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +17

    እህታለሜ እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏🏿😢
    የኔ መድኃንያለም ለተጨነቁት ሁሉ ለሚያነቡት ሁሉ እንባቸውን አብስ 😭😭😭🤲🏿🤲🏿🤲🏿

  • @user-kb7xe8zz3w
    @user-kb7xe8zz3w 2 ปีที่แล้ว +29

    የእኔ እናት አሏህ በሠላም ያገናኝሽ🤲
    የተጠፋፋ የሚገናኝበት
    የታመመ የሚድንበት
    የተጨነቀ የሚፈረጅበት
    ያጣ የሚያገኝበት
    የሀገራችን ሠላም የሚወረድበት አሏህ ቀኑን ቅርብ ያድርግልን 🤲🤲

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 2 ปีที่แล้ว +2

      አሚን አሚን በዱአሽ እህቴ

    • @zehara605
      @zehara605 2 ปีที่แล้ว

      እንዴማመር

    • @samiraseid9324
      @samiraseid9324 2 ปีที่แล้ว

      Ameen ya Rabi

  • @user-ey1pj7hp1g
    @user-ey1pj7hp1g 2 ปีที่แล้ว +13

    አይ የሴት ልጅ ፈተና😭አይዞሽ ልጆችሽን ፈጣር ያገናኝሽ🙏

  • @user-jq2cc3ur7y
    @user-jq2cc3ur7y 2 ปีที่แล้ว +6

    " አታሳይዋቸው የኔን እነሱ ደህና መሆናቸውን ብቻ ነው ማወቅ ምፈልገው"🥲🥲 አይዞሽ ..ፈጣሪ ከልጆችሽ ያገናኝሻል....ልብሽ በጣም ቅን ነው ...ለልጆችሽ ያለሽም ፍቅር ሚገርም ነው ...

  • @user-ei2pr4zw7v
    @user-ei2pr4zw7v 2 ปีที่แล้ว +10

    ሲያምሩ ልጃቹ ደሞ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ህዝባችን አዛኝ እና ተባባሪ ነው ያገኙልሻል ባሜሪካ የሚኖሩ ሰዋች እባካችው ተባበራት

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው:: እግዚአብሔር ከልጆችሽ ያገናኝሽ::

  • @SelinaTubeAsdfghxm
    @SelinaTubeAsdfghxm 2 ปีที่แล้ว +7

    እውነት ነው የሴት ልጅ ህይወት አንድ ግዜ አይበላሽ ከዛ በሃላ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ልጆችን ያገናኝሽ አይዞሽ

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 2 ปีที่แล้ว +16

    የኔ እናት እግዚአብሔር ድምፃቸውን እድትሰሚ ድንግል ማርያም ትርዳሽ ❤ ሰላም ተወዳጆች ቅንነት ለራስ ነው ቤተሰብ እንሁን አይከፈልበትም ኑ 🙏

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 2 ปีที่แล้ว +8

    ሚዲያ ለቁም ነገር ሲውል ደስ ይላል እዮሀ ተባረኩ አይዞሽ እግዚአብሔር ያገናኝሽ

  • @Naniya254
    @Naniya254 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት እሄ ታሪክ የብዙ ኢትዮጵያዊያን ነው እኔም እህቴ እንደዚህ አይነት አጋጣሚ ገጥሟት ቤተሰብ አይንሽን ላፈር ብለው ልጇን ምንም አይነት ማስረጃ ሳይኖራት እናቷ ጠፋች ብለው ጓደኞቿ ወስደው ሰጡ አሁን እሷም እየተንገበገበች ነው አንችስ ማስረጃ ፎቶ አለሽ

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p 2 ปีที่แล้ว +4

    እንደ እናትና ሴት ልጅ ችግርሽ በጣም ይገባኛል አንቺ ባለፉሽበትም አልፌአለሁ ግን እስቲ እግዚአብሔር ላደረገልሽ ነገር አመስግኚ እነዚህ ልጆች ባንቺ ቢያድጉ አንቺም እነሱም በጣም የከፋ ነገር ነበር የሚያጋጥምሽ ግን እግዚአብሔር እነዚህን ሰዎች ሰቶሽ አድገዋል ሰዎቹም በጣም ለፉተውባቸዋል ታገሺ በሚገርም ሁኔታ እግዚአብሔርጋ አንቺን ፈልገው ይመጣሉ ታሪኮች ይለወጣሉ አይዞሽ ላደረገልሽ ነገር ግን ሀሉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ui5tn8wr1g
    @user-ui5tn8wr1g 2 ปีที่แล้ว +4

    አይዞሽ እማ አስለቀሽኝ !እፉ !እውነት ነው ሴቾች እረሳችንን እንጣብቅ በተለይ አይምሮ ከሌለው ወንድ መድሃንአለም ይጠብቀን !

  • @golgota2123
    @golgota2123 2 ปีที่แล้ว +2

    ጋዜጠኛው እመቤቴ ታክብርህ ምክርህ ትትናህ ደስ ይላል እዬሀ ሜዴያ በርቱ እህታችንም እመቤቴ ትርዳሽ

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h 2 ปีที่แล้ว +7

    እዉነት ነዉ መፍረድም ከባድነዉ። ወደዉ መደሃኒአለም ከደዚ አይነት ወንዶች ይሰዉረን።😭😭

    • @oumahmed965
      @oumahmed965 2 ปีที่แล้ว

      ምን አረጉ አልደፈሯት እየተኛች እየተኛች

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ከልጆችሽ ያገናኝሽ ችካኮ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን ተባበሩዋት በእግዚአብሔር ስም!!

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 2 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ እናት ካቅሟ በላይ የሆነነገር ካልገጠማት ልጆን ለሰው አትሰጥም
    በርች እግዚአብሄር ይርዳሽ

  • @user-ze9ys8zq3h
    @user-ze9ys8zq3h 2 ปีที่แล้ว +4

    አይ እናት ስሜቱን ስለማቀው አብሬሽ አነባሁ።
    አላህ እንባሽን ወደ ሳቅ ይቀይርልሽ

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ የሴት ልጅ ፈተና የኔ እህት እግዚአብሄር በሰላም ከልጆችሸ ጋር ያገናኝሸ አይ ወንዶች ልቦና ይሰጣችሁ ለምንድን ነው የሰው ህይወት የምታሰመቃቅሉት እህት የላችሁም እናት የላችሁም ውይ ወይ

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 2 ปีที่แล้ว +5

    የአላህ ስራ ሰው ትዳር ይዞ እድሜ ልክ ይዳክራል ልጅ እውነትም ከአላህ ነው በአንድ ቀን ግኑኝነት አንድ ልጅ ያ ሲያልፈ ድጋሚ አሁንም በአንድ ቀን ግኑኝነት ሌላ ልጅ እህቴ ለህይር ነው አላህ ከልጆችሽ ያገናኝሽ ደሞም ታገኛቸዋለሽ ሰብር አርጊ ኢንሸአላህ አሜሪካ የምትገኙ እባካቹ ተባበራት

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህ እውነት ወንድ ላይ" ብቻ መፍረድ ከባድ ነው! ምክንያቱም! ከተገኝው ወንድ ያልፍልናል ይሉና ከወደቁ ፣ከተኙ ፣በእዋላ ለሚፈጠረው" ልጆች ስቃይ እርሀብ " የምናመጣባቸው" ።እኛ ሴቶች ነን ።እባካችሁ ይህ ትምህርት ሊሆነን ይገባል!

  • @zewdiberhane8054
    @zewdiberhane8054 2 ปีที่แล้ว +2

    ኣንቺም ልክስክስ ነሽ ድህነትሽን ኣታዳምጭም ነበር ልጅ መውለድ ዝም ብሎ ቀላል ነገር መስለሽ ልጅ ወፍ ዘራሽ ኣይደለም ምንም ኣታዛዝኝም ገነ ብዙ ልጅ ጥፈጥሬያለሽ ልክስክስ የልጆቹን እድል ታበላሺያለሽ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 ปีที่แล้ว +2

    "ይህን የኔን አታሳዬአቸው እኔ ምፈልገው በህይወት መኖራቸውን ነው" ኦህህህህህ ከዚህ በላይ ልብ የሚነካ ነገር ምን አለ የኔ የዋህ ምስኪን እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ እህቴ እንደምታገኛቸው ተስፍ አደርጋለሁ 👏👏👏
    አሁንም ያላት ለትምህቱአ መቆጨት ተባብረን በማታም ቢሆን ብትቀስጥል ።
    እንዲህ አይነቱ ፕሮግራም በቲቪ ፣በሬዲዬ ክፍለሀገር ድረስ ቢደርስ ብዙዎች ካለማወቅ በየዋህነት ነው ለዚህ የሚበቁ ።ሌላው እኔ ግራ የገባኝ እነዚህ ድርጅት የሚባሉት ናቸው እኔ ከይቅርታ ጋር የህፃናት ነጋዴ ደላሎች ብላቸው ሁሉ እፈልጋለሁ ። አንድ ድርጅት ወይ ልጆቹ በሀገራቸው እያስተማረ ይይዛል፣ ለእናቶች ስራ እየፈጠረ እንዲያሳድጉ ያደርጋል ፣በዚህ ካልተቻለለ ህጉን በጠበቀ መልኩ ከሙሉ አድራሻ ጋር አንዱ ቢጠፍ አድራሻው የአንዱ የሚገኝበትን በተጠናከረ መረጃ መላክ። የልጆችን አድራሻ ሲባሉ አናውቅም ማለት ፣ማመናጨቅ ድርጅትን ዘግቶ መጥፋት ፣መልስ ለመመለስ አለመፈለግ ።ይሄ ለሰበአዊነት ተብሎ ከተከፈተ ድርጅ የማይጠበቅ ነው። ብዙ ሺህ ሰዎች እያለቀሱ ነው ።
    ግርም ያለኝ የመጀመሪያ የልጁአ አባት እና ቤተሰቦች እንዴት ሰው ዘሩን ይጥላል የት ነው ?ብለው ቢረዱአት እዚህ ሁሉ ባልገባች ነበር ።ሁለተኛውም ይህን ቪዲዬ ትመለከት ይሆናል ተባበራት ።ደስ ያለኝ በመጠኑም ቢሆን እንኩዋን እግዚአብሔር ስቃይሽን ቀነሰልሽ ለራስሽ ቤት ፣ትዳር ስላገኝሽም ተመስገን ነው👏👏
    ቸር ወሬ ያሰማን 👏
    እናመሰግናለን አለም ሰገድ

  • @user-xr2ub5kx5c
    @user-xr2ub5kx5c 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ አንቺም ልጆችን ይሄ ሚዲያ የብዙ እዝብ እንባ ለበሰ ነው ያአንቺንም ደስታ ይመልስልሽ👏☝️☝️☝️☝️👏👏

  • @zerfitunegash251
    @zerfitunegash251 2 ปีที่แล้ว +3

    አይዞሽ የእኔ እህት!!! ማንም ሰው መከራ አይድረስበት።

  • @zehara605
    @zehara605 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ሲያምሩ ዴሞ😥

  • @hiruitseyamrigin9405
    @hiruitseyamrigin9405 2 ปีที่แล้ว +1

    ሴትነት ከባድ ነው ግን እህቶቼ ከመደፈር ውጪ በፍላጎታችሁ ለምታደርጉት ነገር እራሳችሁን ብትጠብቁ መልካም ነው እድሜ ሲሄድ ልጆችን ፍለጋ መንከራተት እስከመቼ እባካችሁ እራሳችሁንም ልጆቻችሁንም አትጉዱ ዛሬ መልካም ጊዜ ነው በቴክኖሎጂ መገናኘት ይቻላል ግን ባይኖርስ እባካችሁ እህቶቼ እራሳችሁን ጠብቁ አንድ ልጅ በስህተት ሊመጣ ይችላል ሁለት ሶስት ሲሆን ለምን እራሳችሁን አትጠብቁም

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ማጣት ስንቱን አለያይቶ አስቀረ አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ከልጆሽ ያገናኝሽ

  • @mekdesdemeke4697
    @mekdesdemeke4697 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካቸው ወስደው ስላሳደጋቸው ዘንጠው ይማራሉ.!!!

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ እህታለም ሁሉ ያልፋል። እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ። እባካቹ አሜሪካ ያላቹ እርዷት። ሌሎቻችን በፀሎት እናስባት።

  • @Dave-kc1jb
    @Dave-kc1jb 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ የወላድ የእናት አንጀት፡፡
    ኡፍ እናትስ አታልቅስ🥲🥲🥲

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 2 ปีที่แล้ว +12

    ክመጀመሪያ ፕፋት
    ወደ ሁለተኛ ፕፋት
    ጦሱ ሳይፈልጉ ለተወለዱት ልጆች!
    ያሳዝናል🧐

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi 2 ปีที่แล้ว +1

    አሏህ ከልጆቾሽ ጋር ያገናኝሽ አይዞሽ አግኛቸዉና በደስታ ስትስቂ እንይሽ

  • @ayimanamajaz8002
    @ayimanamajaz8002 ปีที่แล้ว

    የኔ እህት ድምፃቸዉን እድትሰሚ ድንግል ማሪያም ትርዳሽ አይዞሽ አታልቅሽ አጀቴን በላሽዉ አታልቅሽ ኡፍፍፍ ስደት እኔም በከፍተኛ የልብ ህመም እየተሰቃየሁ ነዉ ከጎኔ ማንም የሚርዳኝና የሚያግዘኝ ሰዉ የለም እባካችሁ ዉድ ኢትዮጰያዉያን አግዙኝና ለሀገሬ አፈር ልብቃ

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ወርቅ እግዚአብሔር አምላክ ከልጆችሽ በሰላም ያገናኝሽ እመ ብርሃን እናቴ ጥላ ከለላ ትሁናቹህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ የኔ ናት አመት ግዝአብሔር ያገናኚሽ ከልጅሽ ጋር

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 2 ปีที่แล้ว +1

    Ooh they are so beautiful children I feel your pain my sister they're in good hands

  • @sarahsweet1232
    @sarahsweet1232 2 ปีที่แล้ว +1

    የወንድ ልጅ እቃ መቼ ነው ወንጀል ከመስራት የሚቆጠቡት ግን በእነሱ ምክንያት ምክንያት ስንተ ስው እንባ እየፈሰሰ ነው

  • @ayenalemgetachew5588
    @ayenalemgetachew5588 2 ปีที่แล้ว +1

    ምነው ወንድማችን የእናትዬውን ስልክ በግልፅ ብታስቀምጥ። አይዞሽ ማለት በራሱ ትልቅ ብርታት ነው። ታሪኳን ከዘረገፈች በኋላ እሳን ለማግኘት ዙሪያ ጥምጥም መሄድ የለብንም። ለወደፊቱም ቢሆን ለሁሉም አድርግ እባክህን አመሰግናለሁ ።

    • @EyohaMedia
      @EyohaMedia  2 ปีที่แล้ว

      ባለታሪኳን ለማግኘት በ0923206573 ይደውሉ!

  • @mimibh7495
    @mimibh7495 2 ปีที่แล้ว

    አይዙሽ እህቴ ልጆችሽ በእግዚቤሔር ፍቃድ ይገኛሉ በቅርብ ደስታሽን ለማየት ያብቃሽ

  • @aahtube9642
    @aahtube9642 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እሕት አይዞሽ እግዚአብሄር ከልጆችሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ አይዞሽ በጣም ከባድ ነው

  • @SamsungJ-bl8fg
    @SamsungJ-bl8fg 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔናት አብሽሩ አላህ ከልጆችሽ አምላክ ይርዳሽ አይዞን አላህ ያቃል

  • @marthagelaye6157
    @marthagelaye6157 2 ปีที่แล้ว +3

    ጤና ጥበቃ ወይም የሚመለከተው ክፍል ለደረሱ ወንዶችና ሴቶች ትምህርት ቢሰጥ ጥሩ ነው ለአገርም ለቤተሰብም ከባድ ነው ያልተፈለገ እርግዝና

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z 2 ปีที่แล้ว

      አወቀው አይደል ግንኘነት ተደረጉ እንዴት አይረገዘም ሴቶች ደፈፈፈ ናቸው ሰው ትዳር ሳየመሰረት ከወንደ ግንኘነት ኤጭ

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ ለመገናኘት ያብቃሽ

  • @sentuderese705
    @sentuderese705 2 ปีที่แล้ว +1

    አምላክ ቸር ነው ከልጆችሽ ያገናኝሽ ::ይህ ሚዲያ በጣም መመስገን ያለበት ሚዲያ ነው ::

    • @brtukanmolla4587
      @brtukanmolla4587 2 ปีที่แล้ว +1

      የመጀመርያው ስህተት ትምርት ይሆን ነበር

  • @user-ui5tn8wr1g
    @user-ui5tn8wr1g 2 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ እነት እግዚአብሄር ከልጆሽ ጋር የገነኝሽ! ደግሞ ተገኝ አቾዋሌሽ

  • @selinahagos3510
    @selinahagos3510 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍ አይዞሽ የኔ እናት ፈጣሪ ከልጆችሽ ያገናኝሽ በጣም አሳዘንሺኝ

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍ የኔ ሚስኪን ፈጣሪ ከልጆችሽ ያገናኝሽ አይዞሽ በልጆችሽ አንባሽ ይታበሳል

  • @hanahana4519
    @hanahana4519 2 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን አይዛሽ ሁሉም.ለመለካም ነው📖🇪🇹🙋🙇

  • @fekerhaylu5390
    @fekerhaylu5390 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ምክንያት አለው እማ ኪያ አንድ ቀን ይቀየራል

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ የኛ ሀገር አሰሪዎች ሰንቱን አስረገዛቹት እኔኳ ስቱን ሰማሁት አይዞሽ ማማየ

  • @hannayohanns2002
    @hannayohanns2002 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህቴ ደስታሽን ያሳየኝ

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት አይዛሺ እግዚአብሔር ይርዳሺ ከልጁችሺጋም ያገናኝሺ

  • @elilhagos9952
    @elilhagos9952 2 ปีที่แล้ว

    Poor woman! May God restore your life and be united with your lovely children!!!

  • @ameco952
    @ameco952 2 ปีที่แล้ว

    ጠያቂው ምን ማለቱ ነው አጠያየቅህ ከበድ ይላል እንደሌሎቹ አይደለህም

  • @user-lm8rs2ro3q
    @user-lm8rs2ro3q 2 ปีที่แล้ว +1

    ችግር አፈር ይብላ ስንቱን ቤተሰብ አለያየ::እግዚአብሄር ያገናኝሻል 18 ከሆነ ራሱን ይችላል ለማግኘትም ይቀላል ::አይዞሽ

  • @fatymashamin278
    @fatymashamin278 2 ปีที่แล้ว +1

    ሚስኪን አላህ በሰላም ያገናኝሽ ከልጆችሽ

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 2 ปีที่แล้ว +1

    I can’t stop crying she is strong woman with broken heart No mother give her child if life is not hard for her l hope she will find her children and half peace in her life l now she is in so much pain

  • @tezeta1497
    @tezeta1497 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እህቴ ከእግዝያብሔር ጋር ይገኛሉ 🙏🏻

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያገናኝሽ አይዞሽ

  • @Availablemf
    @Availablemf 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ እግዚኣብሄር ያግዝሽ. በጣም ነው የሚያሳዝነው እነዚህ የመሰሉ ልጆች ለባዕድ አገር መስጠቱን ያሳዝናል. መንግስት ወደውጭ ከመላክ እራሱ አሳድጎ አገርን እንዲጠቅሙ ማድረግ ይችሉ ነበር.

  • @mamebedada4032
    @mamebedada4032 2 ปีที่แล้ว

    Ayzon yani ehet 💔💔💔🥲🥲🥲.Egzabher yerdashe🙏🙏🙏

  • @m.a4475
    @m.a4475 2 ปีที่แล้ว

    EYOHA MIDIA TEBAREKU EHITACHIN EGZIABHAR YIRDASH KE LIJOCHISH GAR YAGENAGNISH

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 ปีที่แล้ว

    አቤት አላህ ይርዳሽ ከልጆችሽ ያገናኝሽ

  • @sintayehubirumuleta3512
    @sintayehubirumuleta3512 2 ปีที่แล้ว

    Waqayyoo ijolleekee siif haa agarsiisuu azosh yene sister

  • @sarashewangizaw9120
    @sarashewangizaw9120 ปีที่แล้ว

    You give better Choice for your kids and i’m sure they have better life in US.

  • @asterfeyesa226
    @asterfeyesa226 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ከልጆችሽ ታገናኝሽ እ

  • @meseretbanga3583
    @meseretbanga3583 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ማጣ አይዞሽ እማ በቅርብ ታገኛችዋለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ የኛሴትነት ፈተናችን ብዛቱ
    አይዞሽ እህታችን !!

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 2 ปีที่แล้ว

    Almye.y3ga.meskne.tebrke.🙏

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv 2 ปีที่แล้ว +1

    ቺካጎ ከተማ ያላችው ኢትዮኤርት ማገዝ ልማዳችው ነው አፈላልጉላት እባካችው እርምት አገን

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 2 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር ይርዳሽ እህቴ

  • @user-iu3qd2ju6b
    @user-iu3qd2ju6b 2 ปีที่แล้ว

    allah beselam yagenageshi kebad new yeset leji fetena

  • @HhHh-un8pr
    @HhHh-un8pr 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዛሺ የኔ እህት

  • @lorenzrediate4073
    @lorenzrediate4073 2 ปีที่แล้ว

    Ayzoshi yegihalu be strong

  • @abyssiniat7
    @abyssiniat7 2 ปีที่แล้ว

    እንዴ አለም ሰገድ የእርቅ ማእድ አዘጋጁ ማለት ነው ? የሚገርም ነው ስላየውህ ደስ ብሎኛል አድናቂህ ነኝ ወንድም አለም

  • @user-js4jt9lg2s
    @user-js4jt9lg2s 2 ปีที่แล้ว

    Ayzosh My Sister

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 2 ปีที่แล้ว +2

    የሰዎችን አድራሻ ብገኝ ጥሩ ነው

  • @zainasied615
    @zainasied615 2 ปีที่แล้ว

    የኔየ እናት ፍጣሪይ ከልጁችሺጋ ያገናኝሺ ኡፍፍፍ በየቤቱ ስት ቁስል አለ☝️😭😭😭😭

  • @queenofafar230
    @queenofafar230 2 ปีที่แล้ว +1

    የሴቱ መጨማለቅ ምን ይባላል
    ምንም አላውቅም ነበር ምናምን ይባልልኛል
    የመጀመሪያው በስህተት ነው ይባል ሁለተኛው ምን ይባላል
    ሴሰኛ አድበሽ በላብሽ ብትተማመኝ ጥሩ ነበር

  • @genetmehari2793
    @genetmehari2793 2 ปีที่แล้ว

    Good program thx

  • @danyanany1193
    @danyanany1193 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይርዳሽ. ጥፋትሽ ትምህርት አቁመሽ ከዛ መውጣትሽ አናዶኛል አይዞሽ

  • @emuhayat2848
    @emuhayat2848 2 ปีที่แล้ว

    አላህያገናኝሽ ወገኔ አብሽሪ

  • @ohminyatube
    @ohminyatube 2 ปีที่แล้ว

    አሏህ ይርዳሽ እህት

  • @ngubefkadu5370
    @ngubefkadu5370 2 ปีที่แล้ว

    ውይ የነ ውንዲም ኣይፍረድ ብናትህ ይሆናል፡ቢለህ ኣታሲቢም፡ሁሉም፡ንገር ደግሞ ኢግዛብሄር ኣምላክ ያለው ነው ይሚሆነው ዘር የት ኢንደሚዘራ ኣታውቂም

  • @rozatamrat3977
    @rozatamrat3977 2 ปีที่แล้ว

    yene enate ayzosh

  • @addiswollo1446
    @addiswollo1446 2 ปีที่แล้ว +1

    Eyoha media amelak yeberkeh wendeme telk sera lay neh berta

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 ปีที่แล้ว

    Egziabeher kanchi gara yhune desse yangn

  • @user-gi7cb3lj2w
    @user-gi7cb3lj2w 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @alemethiotube1039
    @alemethiotube1039 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እማ የኔ እንባ ይፍሰስ

  • @Samirwyi
    @Samirwyi 2 ปีที่แล้ว

    Ufeeeeee egzabiher yirdashi bexami kebadi nawww 🥺😥💔💔💔💔

  • @user-jj7rh7cx7x
    @user-jj7rh7cx7x 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ የኔ እናት የኢትዩጵያ እና
    ት ወልዳ ለበሌታ መጣሏ ያሳዝናል
    ዱባ አሳቅᎊታል ኢሚውናቲ ሆነዎል ልጆቹ

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase3440 2 ปีที่แล้ว

    ያሳዝናል,ፀልይ,ታገኛቸዋለሽ

  • @emanale7626
    @emanale7626 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔናት ፈጠጣሪ ይርዳሽ በደስታ እንደምትመጪ ተስፋ አለኝ

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 2 ปีที่แล้ว +3

    Agibito 10 amet lij enbi yilal gin 1 ken baltefelege ginugnet lij.

  • @selamhailemariam6788
    @selamhailemariam6788 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እናቴ ምንም አይሆኑ

  • @user-ql3jp9fn5r
    @user-ql3jp9fn5r 2 ปีที่แล้ว

    አይ እነት ባይቸግር አብሮሽ ቢያድጉ እመቤቴ ታገነኚሽ

  • @user-zp9sr3yg7l
    @user-zp9sr3yg7l 2 ปีที่แล้ว

    Ayezoshe yana ehte