5 የተፈጥሮ ማዳበርያ ጥቅሞች / The 5 Benefits Of Bio Slurry

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ค. 2024

ความคิดเห็น • 18

  • @biniyamtibebu4004
    @biniyamtibebu4004 24 วันที่ผ่านมา +4

    የኔ ወንድም የመጨረሻው የምስጋናና የሚልካም ምኞት መግለጫዬ 'እግዚአብሔር ጤናውን እድሜውን ዕውቀትን ሰላምን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ'

  • @birhanugeremew8323
    @birhanugeremew8323 24 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊ የማንፈልገው አዉርቶ ሰይሆን እንደንተ ሆኖ የሚያስተምር ነዉ።
    ጤናና እድሜ አብዝቶ ይስጥልኝ።

  • @helenemso32
    @helenemso32 22 วันที่ผ่านมา +1

    አስገራሚ ነው ብሮ

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 24 วันที่ผ่านมา +2

    የኔልዩአባትበርታ አላህያግዝህ❤❤❤❤❤

  • @tsedalgashegebre7264
    @tsedalgashegebre7264 23 วันที่ผ่านมา +1

    ምርጥ እና እጅግ አስፈላጊ ስራ በርታ
    ግን ላአውሮፓ አና ለአሜሪካ ገበሬም ነው እንዴ የምታወራው ?

  • @AmanuelDereje-t7y
    @AmanuelDereje-t7y 9 วันที่ผ่านมา

    Amazing bro .. lenem hilme nw

  • @agizeawugichw6487
    @agizeawugichw6487 20 วันที่ผ่านมา

    A good breif onr Agri investments use Bio Slurry, Nice Abush

  • @LawofGod
    @LawofGod 24 วันที่ผ่านมา +1

    I was waiting for it !

  • @mesfineshetu4424
    @mesfineshetu4424 24 วันที่ผ่านมา +1

    አንበሳዬ እንኳን ደና መጣህ ግብርና በጣም ነው የምወደው እንኳን የተከልኩት የወረወርኩትም ያድጋል ግን ምን ዋጋ አለው በዚ ዘመን ምግግቦች እስፖንጅ ላይ በሚበቅሉበት ዘመን ግብርና አቃለ ማለት አይቻልም ግብርና የምወደው የስራ ዘርፍ ስለሆነ መስራት እፈልጋለው

  • @user-dk1yd3tq2n
    @user-dk1yd3tq2n 23 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @GetaunFikre
    @GetaunFikre 23 วันที่ผ่านมา

    Enamesgenalen endet anten engengne ena yet beta ....?

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s 20 วันที่ผ่านมา

    የእርሻውን መኪና እፈልጋለሁ በእናትህ እሥከዋጋው አሣየኝ

  • @emuyyeetamru9171
    @emuyyeetamru9171 20 วันที่ผ่านมา

    Yet new bota nigerny isti limit ante ga

  • @AschalechHabtewold
    @AschalechHabtewold 23 วันที่ผ่านมา

    እባክህ እኛም ከብቶች እናረባለን ከተማ ውስጥ ነው ግን እንዳልከው አትም ለእርሻ ማዳበር እንጠቀም ነበር አሁን እርሻችንን የኮልደር ልማት ብለዉ ወሠድብን አሁን ወደወንዝ እየጣልነዉ እባክህ እርዳን

  • @ETHIOPIA8823
    @ETHIOPIA8823 23 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም እስክንድር
    ስልክህ ደውዬ ላገኝህ አልቻልኩም
    የመኖ ማድቀቂያ ማሽን ፈልጌ ነበር ፤ በእርግጥ የሆነ ሰው አግኝቼ ሀዋሳ እንደሆነና ማሽኑ 95 ሺ ብር እንደሆነ ነግሮኛል! አሁን ጅማሮ ላይ ስለሆንኩ ጥቅም ላይ የዋለ ማሽን ካለ በተመጣጣኝ ዋጋ ማገኝበትን ቦታ ብትጠቁመኝ🙏
    ሌላው cow mat እዚህ አዲስ አበባ ጠይቄ በጣም ውድ ብለውኛል እናም ይህ cow mat በተመጣጣኝ ዋጋ ማገኝበት ቦታ ብትጠቁመኝ🙏
    ሌላው የከብቶች እዳሪ እና ሽንት እንዴት ያለ ብክለት ማስወገድ ወይም ጥቅም ላይ ማዋል እንደምችል የአንተ ተሞክሮ ብታካፍለኝ🙏

  • @bekelegirma9787
    @bekelegirma9787 24 วันที่ผ่านมา +1

    I follow Your video aggressively, thank you Anan dairy farmining, you are shaping or reshuffling Bad mouth and bad attitude towards working.

  • @helenemso32
    @helenemso32 22 วันที่ผ่านมา

    አስገራሚ ነው ብሮ