MK TV ማኅበረ ቅዱሳን ሲናከስ አይውልም // በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተደረገ ቆይታ || ክፍል አንድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 618

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  3 ปีที่แล้ว +144

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
    ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው።
    Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK

    • @እመብዙሐንእመብዙሐን
      @እመብዙሐንእመብዙሐን 3 ปีที่แล้ว +13

      መጪዉ ምርጫ ለተዋህዶ ልጆች የሚፈልጉትን ቀድሞ የማያሟላ ከሆነ መንግስት ስጋት እንዲገባዉ ደጋግማችሁ አሳዉቁት ቁጥራችንም ሐይላችንም ከማንም በላይ ነዉ ስለዚ መንግስትን አሳስቡልን እኛ መሰዋት ለመሆን ዝግጁ ነን ወደሗላ ማለት የለም።!!!

    • @ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ
      @ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ 3 ปีที่แล้ว +2

      ስራህን ሥራ😍✝️✝️

    • @አብ-ኤል
      @አብ-ኤል 3 ปีที่แล้ว

      💙

    • @Aiden-vd6sz
      @Aiden-vd6sz 3 ปีที่แล้ว +4

      በጣም ጥሩ ነው አገልግሎቱ
      _ለሀገርና ለቅድስት ቤተክርስቲያናችን ህልውና የሚቆመውን እመርጣለሁ✋✋እናንተስ_

    • @kegetahun3445
      @kegetahun3445 3 ปีที่แล้ว +1

      በርቱልን እሽ እኛም የበኩላችንን እናደርጋለን

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሸ6የ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሸ6የ 3 ปีที่แล้ว +252

    ከቅዱስ አባታችንና ከማህበረ ቅዱሳን ጎን ነኝ እናተስ✝️

    • @addis7206
      @addis7206 3 ปีที่แล้ว +4

      ማህበረቅዱሳን እጅግ እናመሰግናለን፡፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡ እኛ ኦርቶዶክሶች ሁላችንም በአገር አቀፍ ደረጃ በአንድነት ቆመን የቤትክርስቲያናችን መብትና ህልውና ማስከበር አለብን፡፡ ኦርቶዶክስን አቅዶ ሊያጠፋት እየሰራ የሚገኜው መንግስት ስለሆነ እራሱ መንግስትን ሳንፈራ ልንታገለው ይገባል፡፡ ይህ ካልሆነ የቤተክርስቲያናችንም ሆነ የራሳችን ህልውና አደጋ ላይ መሆኑን ልንረዳ ይገባል፡፡ እኛን ክርስቶስ ከሃይማኖታችን ባሻገር ያስተማረን በክፉዎች መካከል እውነትን እየተናገረ እና አጥፊዎችን በሃሳብ እየረታ እንደነበረ መዘንጋት የለበትም፡፡ የሰው ልጅ እንደ እንሰሳ እየበላን ፡እየጠጣን ፡ እየተኛን ፡ እየተነሳን ብቻ እንዲኖር አልተፈጠረም፡፡ ለዚህ ሁላችንም ኦርቶዶክሳዊያን ከዚች ሰዓት ጀምሮ ለቤተክርስቲያናችን በአንድነት ቆመን ህልውናዋን ልንጠብቅ ይጋባናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን፡ ቤተክርስቲያናችን፡ ምዕመኗን ይጠብቅ፡፡ አሜን፡፡

    • @ametehana1328
      @ametehana1328 3 ปีที่แล้ว +1

      የማህበረ ፡ ቅዱሳን ፡ ሓሳብ ፡ ፡ የኔ ፡ ነው።

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም

    • @የድንግልማርያምልጅ-ቨ3ዘ
      @የድንግልማርያምልጅ-ቨ3ዘ 3 ปีที่แล้ว +1

      እኛም

    • @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ
      @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@የድንግልማርያምልጅ-ቨ3ዘ እኔም

  • @Aiden-vd6sz
    @Aiden-vd6sz 3 ปีที่แล้ว +43

    ማህበረ ቅዱሳን ለሀገራችን ኢትዮጲያ ከእግዚአብሔር በታች ትልቅ አስተዋፅኦ የሰጠ ነው በርቱ አባቶቼ ወንድሞቼ ጎበዞች ፩ኛ ናችሁ👍👍👍
    ሁሌም ከጎናችሁ ነን ስደተኞቹም✋✋

  • @ብሩክመንግስቴ
    @ብሩክመንግስቴ 3 ปีที่แล้ว +10

    ማህበረ ቅዱሳን የህይወትን መንገድ የሚያሳይ የእግዚአብሔር ስራ

  • @bogalelencha9492
    @bogalelencha9492 3 ปีที่แล้ว +22

    ከቅዱስ አባታችንና ከማህበረ ቅዱሳን ጎን ነኝ::

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቱልን ሁሌም ማኅበረ ቅዱሳን የቤተክርስቲያን አይን ነው

  • @GeniTube
    @GeniTube 3 ปีที่แล้ว +74

    የተዋህዶ ልጅ ነኝ የሚል ሁላ ሁል ጊዜ የማህበረ ቅዱሳንን ሚዲያ መከታተል አለበት

    • @addis7206
      @addis7206 3 ปีที่แล้ว +2

      ማህበረቅዱሳን እጅግ እናመሰግናለን፡፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡ እኛ ኦርቶዶክሶች ሁላችንም በአገር አቀፍ ደረጃ በአንድነት ቆመን የቤትክርስቲያናችን መብትና ህልውና ማስከበር አለብን፡፡ ኦርቶዶክስን አቅዶ ሊያጠፋት እየሰራ የሚገኜው መንግስት ስለሆነ እራሱ መንግስትን ሳንፈራ ልንታገለው ይገባል፡፡ ይህ ካልሆነ የቤተክርስቲያናችንም ሆነ የራሳችን ህልውና አደጋ ላይ መሆኑን ልንረዳ ይገባል፡፡ እኛን ክርስቶስ ከሃይማኖታችን ባሻገር ያስተማረን በክፉዎች መካከል እውነትን እየተናገረ እና አጥፊዎችን በሃሳብ እየረታ እንደነበረ መዘንጋት የለበትም፡፡ የሰው ልጅ እንደ እንሰሳ እየበላን ፡እየጠጣን ፡ እየተኛን ፡ እየተነሳን ብቻ እንዲኖር አልተፈጠረም፡፡ ለዚህ ሁላችንም ኦርቶዶክሳዊያን ከዚች ሰዓት ጀምሮ ለቤተክርስቲያናችን በአንድነት ቆመን ህልውናዋን ልንጠብቅ ይጋባናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን፡ ቤተክርስቲያናችን፡ ምዕመኗን ይጠብቅ፡፡ አሜን፡፡

  • @frhewothailu9840
    @frhewothailu9840 3 ปีที่แล้ว +9

    እጅግ በጣም የማከብራቹ ወንድሞቼ መምህራኖቼ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቃቹ ያኑራቹ
    እህቴ አንቺንም እመብርሐን ትባርክሽ
    ለቤተክርስትያን ግዜያቹን እዉቀታቹን ህይወታቹን ሰታቹ ነውና የምትሰሩት እግዚአብሔር አምላክ ብድራታችሁን ይክፈላቹ
    ማህበሩን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያስፉልን
    እመብርሐን ሐገራችንን ቤተክርስቲያናችንን ወደቀደመ ክብራ ትመልስልን
    ዲ.ን ብርሐኑ በቅርብ ሲያስተምር ካዳመጥኩት በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ቃል በቃል ባይሆንም "እኛ ክርስትያኖች መጀመሪያ የራሳችንን ህይወት መቀየር እዉነተኛ እግዚአብሔር አምላክ የሚደሰትበት ምግባር ያለዉ ህይወት እንኑር ከዚያ ሌላው ነገር አሁን የሚያስጨንቁን ሁሉ ቀላል ይሆናል" ብለው ነበር :: ይሄ ብቸኛ መፍትሄ ነው::
    እግዚአብሔር አምላክ የሰማነው ቃል መፍረጃ ሣይሆን ህይወትን የምናገኝበት ያድርግልን

  • @mrchu5492
    @mrchu5492 3 ปีที่แล้ว +129

    ሁላችንም ማህበረ ቅዱሳንን መርዳት አለብን

    • @addis7206
      @addis7206 3 ปีที่แล้ว +2

      ማህበረቅዱሳን እጅግ እናመሰግናለን፡፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡ እኛ ኦርቶዶክሶች ሁላችንም በአገር አቀፍ ደረጃ በአንድነት ቆመን የቤትክርስቲያናችን መብትና ህልውና ማስከበር አለብን፡፡ ኦርቶዶክስን አቅዶ ሊያጠፋት እየሰራ የሚገኜው መንግስት ስለሆነ እራሱ መንግስትን ሳንፈራ ልንታገለው ይገባል፡፡ ይህ ካልሆነ የቤተክርስቲያናችንም ሆነ የራሳችን ህልውና አደጋ ላይ መሆኑን ልንረዳ ይገባል፡፡ እኛን ክርስቶስ ከሃይማኖታችን ባሻገር ያስተማረን በክፉዎች መካከል እውነትን እየተናገረ እና አጥፊዎችን በሃሳብ እየረታ እንደነበረ መዘንጋት የለበትም፡፡ የሰው ልጅ እንደ እንሰሳ እየበላን ፡እየጠጣን ፡ እየተኛን ፡ እየተነሳን ብቻ እንዲኖር አልተፈጠረም፡፡ ለዚህ ሁላችንም ኦርቶዶክሳዊያን ከዚች ሰዓት ጀምሮ ለቤተክርስቲያናችን በአንድነት ቆመን ህልውናዋን ልንጠብቅ ይጋባናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን፡ ቤተክርስቲያናችን፡ ምዕመኗን ይጠብቅ፡፡ አሜን፡፡

    • @josephsete8576
      @josephsete8576 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

    • @ooredooooredoo4570
      @ooredooooredoo4570 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

    • @saedasaeda1271
      @saedasaeda1271 3 ปีที่แล้ว

      ሠላምሠላም

    • @ኮከብነኝየአትናቴዎስእናት
      @ኮከብነኝየአትናቴዎስእናት 3 ปีที่แล้ว

      በሚገባ

  • @mekedesduresa5408
    @mekedesduresa5408 3 ปีที่แล้ว +22

    ሁሌም እናንተ ስላላቹ እረፍት ይስማኛል እመቤቴ ምርኩዝ ትሁናቹ 🙏🙏🙏

  • @selamawitadmassu7887
    @selamawitadmassu7887 3 ปีที่แล้ว +26

    ዋው...በቃ ውስጤን ያረሰረሰው መልስ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ እመቤቴ ትከተላችሁ ከአይን ያውጣችሁ ማደሱ ቀርቶበት መንግስታችን ሰላማችንን በሰጡን

  • @sholabedifin9455
    @sholabedifin9455 3 ปีที่แล้ว +5

    ነፍሴን ያፅናና እጅግ መልካም ውይይት

  • @እግዚአብሔርነገስአህዛብደ
    @እግዚአብሔርነገስአህዛብደ 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔርይጠብቅልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን በእውኑ

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 3 ปีที่แล้ว +1

    ማህበር ቅዱሳን እጂግ እጂግ እናመሰግናቸዋለን

  • @woleteeyesusetube
    @woleteeyesusetube 3 ปีที่แล้ว +5

    ከቅዱስ አባታችንና ከማህበረ ቅዱሳን ጎን ነን

  • @ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ
    @ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ 3 ปีที่แล้ว +1

    እዉነትም ጠብ ያለሽ በዳቦ ማኀበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን በርቱልን

  • @yoseftessema8684
    @yoseftessema8684 3 ปีที่แล้ว +36

    የቤተክርስቲያን የጀርባ አጥንት 30 ዓመት በእሳት የተፈተነ ለቤተ ክርስቲያን ክብር ሁሌም የሚተጋ ነው።። እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ። አብ የተከለው አይነቀልም የአቡነ ጎርጎርዮስ ፍሬ !!!!!!

    • @addis7206
      @addis7206 3 ปีที่แล้ว

      ማህበረቅዱሳን እጅግ እናመሰግናለን፡፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡ እኛ ኦርቶዶክሶች ሁላችንም በአገር አቀፍ ደረጃ በአንድነት ቆመን የቤትክርስቲያናችን መብትና ህልውና ማስከበር አለብን፡፡ ኦርቶዶክስን አቅዶ ሊያጠፋት እየሰራ የሚገኜው መንግስት ስለሆነ እራሱ መንግስትን ሳንፈራ ልንታገለው ይገባል፡፡ ይህ ካልሆነ የቤተክርስቲያናችንም ሆነ የራሳችን ህልውና አደጋ ላይ መሆኑን ልንረዳ ይገባል፡፡ እኛን ክርስቶስ ከሃይማኖታችን ባሻገር ያስተማረን በክፉዎች መካከል እውነትን እየተናገረ እና አጥፊዎችን በሃሳብ እየረታ እንደነበረ መዘንጋት የለበትም፡፡ የሰው ልጅ እንደ እንሰሳ እየበላን ፡እየጠጣን ፡ እየተኛን ፡ እየተነሳን ብቻ እንዲኖር አልተፈጠረም፡፡ ለዚህ ሁላችንም ኦርቶዶክሳዊያን ከዚች ሰዓት ጀምሮ ለቤተክርስቲያናችን በአንድነት ቆመን ህልውናዋን ልንጠብቅ ይጋባናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን፡ ቤተክርስቲያናችን፡ ምዕመኗን ይጠብቅ፡፡ አሜን፡፡

    • @zikretewahedo6166
      @zikretewahedo6166 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ።

  • @shewayefekadu1780
    @shewayefekadu1780 3 ปีที่แล้ว +5

    በርቱልን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ሀገራችንንና ቤተክርስቲያናችን ይጠብቅልን
    ለመምህራኖቻችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @maazasahle2415
    @maazasahle2415 3 ปีที่แล้ว +11

    ልዑል እግዚአብሄር ለቤተ ክርስቲያናችን እንደ ማህበረ ቅዱሳን ዓይነት ተቆርቁያት ስለሰጠን የተመሰገነ ይሁን ። ሁሉን የሚያይ አምላክ ይፍረድልን በፀሎት አንበርታ

  • @ሰርክሲሳይ
    @ሰርክሲሳይ 3 ปีที่แล้ว +8

    በእውነት የቃሉን ሂይወት ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
    @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 3 ปีที่แล้ว +38

    ማኅበረ ቅዱሳን እንኳን በሰላም መጣችሁ 😍😍😍😍ሁላችንም ከማህበረ ቅዱሳንን እናግዝ መንገዳቸውንም እንከትል ቤተክርስቲያን የሁላችሁንም ናት 😍😍😍

    • @addis7206
      @addis7206 3 ปีที่แล้ว

      ማህበረቅዱሳን እጅግ እናመሰግናለን፡፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡ እኛ ኦርቶዶክሶች ሁላችንም በአገር አቀፍ ደረጃ በአንድነት ቆመን የቤትክርስቲያናችን መብትና ህልውና ማስከበር አለብን፡፡ ኦርቶዶክስን አቅዶ ሊያጠፋት እየሰራ የሚገኜው መንግስት ስለሆነ እራሱ መንግስትን ሳንፈራ ልንታገለው ይገባል፡፡ ይህ ካልሆነ የቤተክርስቲያናችንም ሆነ የራሳችን ህልውና አደጋ ላይ መሆኑን ልንረዳ ይገባል፡፡ እኛን ክርስቶስ ከሃይማኖታችን ባሻገር ያስተማረን በክፉዎች መካከል እውነትን እየተናገረ እና አጥፊዎችን በሃሳብ እየረታ እንደነበረ መዘንጋት የለበትም፡፡ የሰው ልጅ እንደ እንሰሳ እየበላን ፡እየጠጣን ፡ እየተኛን ፡ እየተነሳን ብቻ እንዲኖር አልተፈጠረም፡፡ ለዚህ ሁላችንም ኦርቶዶክሳዊያን ከዚች ሰዓት ጀምሮ ለቤተክርስቲያናችን በአንድነት ቆመን ህልውናዋን ልንጠብቅ ይጋባናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን፡ ቤተክርስቲያናችን፡ ምዕመኗን ይጠብቅ፡፡ አሜን፡፡

  • @ooredooooredoo4570
    @ooredooooredoo4570 3 ปีที่แล้ว +7

    ደስ የሚል ወይይት ነው በርቱልን የአባታችን በረከት ይድረሰን

  • @مولوبلاينا
    @مولوبلاينا 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናቹሁን ያርዝምልን። ቤተ ክርስቲያን ፈጣሪ ይጠብቅልን💒🇪🇹💒🇪🇹💒🇪🇹

  • @Tube-uc9yi
    @Tube-uc9yi 3 ปีที่แล้ว +26

    ሁላችን ከአባቶችና ከማህበረ ቅዱሳን ማህበር ጎን መሆን አለብን።

  • @mekdeswalde3207
    @mekdeswalde3207 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ቃለበረከት ያድላቹ መምህሮቻችን አባቶቻችን ፀጋው ያብዛላቹ አሜን አሜን አሜን

  • @mahletmichael4030
    @mahletmichael4030 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ጥሩ ውይይት እግዚአብሔር ያበርታቹሁ💚💛❤️

  • @tube-jy4jx
    @tube-jy4jx 3 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችን ሁላችንም ከጎናችሁ ነን

  • @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ
    @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +3

    በርቱውዶች ጠክሩ ዝምታዋጋ እያስከፈለንነው ዝምታውይብቃወደ።ገኖቸ አባቶቻችን ከፊታችን ምሩን እባካችሁ

  • @asmamaw3349
    @asmamaw3349 3 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ አይዞቹህ ጥሩ ግንዛቤ ነው የሰጣቹህን

  • @adenmedhana9338
    @adenmedhana9338 3 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር: ይስጥልን: በጣም: ደስ: የሚል: ጮዋነት: የተመላበት: ውይይት: ነበር::

  • @biniyamabay6427
    @biniyamabay6427 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚያብሄር ሰው አለው እግዚያብሄር እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን ክፍል ሁለት አልተለቀቀም

  • @faithhopelove3117
    @faithhopelove3117 3 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ይርዳን። በጣም አስፈላጊ ውይይት ነው።

    • @addis7206
      @addis7206 3 ปีที่แล้ว

      ማህበረቅዱሳን እጅግ እናመሰግናለን፡፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡ እኛ ኦርቶዶክሶች ሁላችንም በአገር አቀፍ ደረጃ በአንድነት ቆመን የቤትክርስቲያናችን መብትና ህልውና ማስከበር አለብን፡፡ ኦርቶዶክስን አቅዶ ሊያጠፋት እየሰራ የሚገኜው መንግስት ስለሆነ እራሱ መንግስትን ሳንፈራ ልንታገለው ይገባል፡፡ ይህ ካልሆነ የቤተክርስቲያናችንም ሆነ የራሳችን ህልውና አደጋ ላይ መሆኑን ልንረዳ ይገባል፡፡ እኛን ክርስቶስ ከሃይማኖታችን ባሻገር ያስተማረን በክፉዎች መካከል እውነትን እየተናገረ እና አጥፊዎችን በሃሳብ እየረታ እንደነበረ መዘንጋት የለበትም፡፡ የሰው ልጅ እንደ እንሰሳ እየበላን ፡እየጠጣን ፡ እየተኛን ፡ እየተነሳን ብቻ እንዲኖር አልተፈጠረም፡፡ ለዚህ ሁላችንም ኦርቶዶክሳዊያን ከዚች ሰዓት ጀምሮ ለቤተክርስቲያናችን በአንድነት ቆመን ህልውናዋን ልንጠብቅ ይጋባናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን፡ ቤተክርስቲያናችን፡ ምዕመኗን ይጠብቅ፡፡ አሜን፡፡

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እነመስገነልን መምህርችን እግዚአብሔር አምላክ አገርችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጆ አሜን

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 3 ปีที่แล้ว +4

    መኅበረ ቅዱሳን መንፈስ ቅዱስ ይቆጣጠርልን ለምታቀርቡልን ት/ት ምክር እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ዘላለምጥላዬ
    @ዘላለምጥላዬ 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ጥሩ ነው ፤ ዝምታችን እያስጠቃን ስለሆነ ይበቃ። ዝምታና ከልክ ያለፈ ትዕግስት ለሌሎች ጉልበት እየሆነ ስለመጣ ልንነቃ ይገባል።

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 3 ปีที่แล้ว +19

    ማሕበራችንን ማሕበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለኛም በቅን ልቡና ለማገልገል ማስተዋሉን ያድለን !!!

  • @witnessam6592
    @witnessam6592 3 ปีที่แล้ว +1

    ከቅዱስ አባታችን ጎን ነን ማህበረ ቅዱሳን በርቱ

  • @ስዴተኞዋእናቶንናፍቂ
    @ስዴተኞዋእናቶንናፍቂ 3 ปีที่แล้ว +14

    መምህሮቻችን በርቱልን እግዚአብሄር ይጠብቅልን

  • @ኪራA
    @ኪራA 3 ปีที่แล้ว +16

    ምርጥ ዝግጅት እንወዳችኋለን መምህራኖቻችን ከጎናችሁ ነን

  • @አስካለማሪያምA
    @አስካለማሪያምA 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር💒💒💒

  • @asefuyilma8910
    @asefuyilma8910 3 ปีที่แล้ว +4

    የስሙ ትርጓሜ የቅዱሳን ስም እንደያዘ በስራው ሁሉ የቅዱሳን በረከታቸው ይደርበት ማህበሩ የሁሉ ባለቤት የሆነው ፈጣሪ ተደግፏልና ይበረታል።

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 3 ปีที่แล้ว +4

    ዲያቆን ያርጋል በጣም ጎበዝ አባቴ በርቱልኝ አቦ ማህበር ቅዱሳን የተዋህዶ ምሰሶ ነው በርቱልን አለንላችሁ

    • @debirebisrat6892
      @debirebisrat6892 3 ปีที่แล้ว

      ejig betam tilik sew new benegerachin lay yezega bahetawi new Doctor sihon ye Accounting professor new gin Doctor enikuan enditera ayfekidim. yemitay sew yalihoe kidus sew new.

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ቤተክርስቲያን ይጠብቅልን

  • @debebeshaweno8812
    @debebeshaweno8812 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን።

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቤተክርስቲያናችን አሜን

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይስጥልን እንጠብቃለን ክፍል ሁለትን በርቱልን።

  • @ኂሩተሥላሴ
    @ኂሩተሥላሴ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቤተ ክርስቶስ በሀገሯ ላይ ስደት ላይ ነች። በርቱ አባቶቻችን

  • @meseretshigute5502
    @meseretshigute5502 3 ปีที่แล้ว +30

    መምህራኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @addis7206
      @addis7206 3 ปีที่แล้ว

      ማህበረቅዱሳን እጅግ እናመሰግናለን፡፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡ እኛ ኦርቶዶክሶች ሁላችንም በአገር አቀፍ ደረጃ በአንድነት ቆመን የቤትክርስቲያናችን መብትና ህልውና ማስከበር አለብን፡፡ ኦርቶዶክስን አቅዶ ሊያጠፋት እየሰራ የሚገኜው መንግስት ስለሆነ እራሱ መንግስትን ሳንፈራ ልንታገለው ይገባል፡፡ ይህ ካልሆነ የቤተክርስቲያናችንም ሆነ የራሳችን ህልውና አደጋ ላይ መሆኑን ልንረዳ ይገባል፡፡ እኛን ክርስቶስ ከሃይማኖታችን ባሻገር ያስተማረን በክፉዎች መካከል እውነትን እየተናገረ እና አጥፊዎችን በሃሳብ እየረታ እንደነበረ መዘንጋት የለበትም፡፡ የሰው ልጅ እንደ እንሰሳ እየበላን ፡እየጠጣን ፡ እየተኛን ፡ እየተነሳን ብቻ እንዲኖር አልተፈጠረም፡፡ ለዚህ ሁላችንም ኦርቶዶክሳዊያን ከዚች ሰዓት ጀምሮ ለቤተክርስቲያናችን በአንድነት ቆመን ህልውናዋን ልንጠብቅ ይጋባናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን፡ ቤተክርስቲያናችን፡ ምዕመኗን ይጠብቅ፡፡ አሜን፡፡

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቱልን ስለቤተክርስቲያን ዝም አንልም

  • @ashupac5158
    @ashupac5158 3 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ ተባረኩ

  • @genettube527
    @genettube527 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነቱ ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማን ልክ ነዉ የመንግስት. እጆ አለብት. ንቁ የተዋህዶ ልጆች በእውነቱ

  • @abelmamo6412
    @abelmamo6412 3 ปีที่แล้ว +4

    ውይ እግዚአብሔር ይስጥልን! ክብረት ይስጥልን! ክበሩልን!!! ቸር ወሬ በጎ ነገር ያሠማን!!!

  • @sitotatube2010
    @sitotatube2010 3 ปีที่แล้ว +29

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን እና ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን አሜን

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ መሀበረ ቅዱሳን በርቱና አስከብሩን ከጎናችሁ ነን

  • @hanichog
    @hanichog 3 ปีที่แล้ว +3

    በግልፅ እንደዚህ መግለፅ ነው። በርቱ!!!

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 3 ปีที่แล้ว +22

    መምሕሮቻችን አባቶቻችን በርቱልን እናንተ ስትበረቱ አንድ ስትሆኑ እኛ ልጆቻችሁም አንድ ሆነን በጋራ እምነታችንን ርስታችንን እናስጠብቃልን እግዚአብሔር ይረዳናል።

    • @addis7206
      @addis7206 3 ปีที่แล้ว +1

      ማህበረቅዱሳን እጅግ እናመሰግናለን፡፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡ እኛ ኦርቶዶክሶች ሁላችንም በአገር አቀፍ ደረጃ በአንድነት ቆመን የቤትክርስቲያናችን መብትና ህልውና ማስከበር አለብን፡፡ ኦርቶዶክስን አቅዶ ሊያጠፋት እየሰራ የሚገኜው መንግስት ስለሆነ እራሱ መንግስትን ሳንፈራ ልንታገለው ይገባል፡፡ ይህ ካልሆነ የቤተክርስቲያናችንም ሆነ የራሳችን ህልውና አደጋ ላይ መሆኑን ልንረዳ ይገባል፡፡ እኛን ክርስቶስ ከሃይማኖታችን ባሻገር ያስተማረን በክፉዎች መካከል እውነትን እየተናገረ እና አጥፊዎችን በሃሳብ እየረታ እንደነበረ መዘንጋት የለበትም፡፡ የሰው ልጅ እንደ እንሰሳ እየበላን ፡እየጠጣን ፡ እየተኛን ፡ እየተነሳን ብቻ እንዲኖር አልተፈጠረም፡፡ ለዚህ ሁላችንም ኦርቶዶክሳዊያን ከዚች ሰዓት ጀምሮ ለቤተክርስቲያናችን በአንድነት ቆመን ህልውናዋን ልንጠብቅ ይጋባናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን፡ ቤተክርስቲያናችን፡ ምዕመኗን ይጠብቅ፡፡ አሜን፡፡

  • @meseretseid138
    @meseretseid138 3 ปีที่แล้ว +2

    I STRONGLY SUPPORT YOUR IDEA

  • @selamyemariyamleji823
    @selamyemariyamleji823 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የቤተ ክርስቲያን ፈተና እስከመቼ ይሆን

  • @nigatudubale8284
    @nigatudubale8284 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን !

  • @martabekelemarta2934
    @martabekelemarta2934 3 ปีที่แล้ว +2

    ኣዎ እውነት ነው "እየተናገርን እንሞታለን እያሳወቅን እንሰደዳለን" እውነት በጣም ስርአት የተሞላበት ውይይት ነበር ሁለተኛውን ክፍል በጉጉት ነው እምጠብቀው እግዚአብሔር ሃይማኖታችንንና ሃገራችህንን ይጠብቅልን መግለጫው በትክክለኛው ሰአት ነው የወጣው እስማማለው

  • @ህሊናወለተአረጋዊ
    @ህሊናወለተአረጋዊ 3 ปีที่แล้ว +4

    መምህሮቻችን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @asterhailelakew320
    @asterhailelakew320 3 ปีที่แล้ว +6

    ከአባታችን ና ከማህበረ ቅዱሳነሰ ጎን ነኝ

  • @fresenbettad
    @fresenbettad 3 ปีที่แล้ว +1

    መኅበረ ቅዱሳኖች አምላክ ይጠብቃችሁ ፡፡እባካችሁ እየሆነ ላለው ነገር ሁሉ አትዘግዩ፡፡

  • @ruthruth2427
    @ruthruth2427 3 ปีที่แล้ว +9

    ከቅዱስ አባታችን ከማህበሩ ቅዱስ ጎነ ነኝ

    • @lovetom2745
      @lovetom2745 3 ปีที่แล้ว

      ከቅዱስ አባታችን እና ከቅድስት ቤተክርስቲያን ጎን ነን. ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን!!!

  • @fikadugirma6568
    @fikadugirma6568 3 ปีที่แล้ว +4

    የማኅበረ ቅዱሳን አላማ ሰላም ለሰው ልጆቸ ሁሉ የሚል ነው። እናመሰግናለን ማኅበራችንን።!

  • @etub1069
    @etub1069 3 ปีที่แล้ว +43

    ማህበረ ቅዱሳን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የጎን አጥንት ነው።🙏♥

    • @dinaollegese4155
      @dinaollegese4155 3 ปีที่แล้ว

      አይሻልሽም የጀርባ የአማራ ስብስቦች

  • @kalualedemissie9552
    @kalualedemissie9552 3 ปีที่แล้ว

    ማህበር ቅዱሳን የቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጆች እግዚአብሔር ፍቅር አንድነት ይስጠን በርቱ

  • @haymanotyimer5481
    @haymanotyimer5481 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን እውነት በጣም አሞኛል እግዚአብሔር እርሱ የሥራቸውን ይክፈላቸው

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 3 ปีที่แล้ว +1

    ከዚህ በላይ ጠንክራችሁ የቤተክርስቲያንን አንድነት ማስጠበቅ አለባችሁ የምዕመናንን መብት ማስከበር አለባችሁ በርቱ ከጎናችሁ ነን🙏🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏

  • @እየሩስወለተኪዳንእናቴኪዳ
    @እየሩስወለተኪዳንእናቴኪዳ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይዉት ያሰማልን መምህሮቻችን አባቶቻችን ቅድስት ቤተክርስቲያን ሰደት ላይ ናት እምየ ተዋሕዶ እንዴት መከራሸ በዛ አምላ ቅዱሳን መከራሸን ያቅልልሸ አሜን

  • @keryodtube
    @keryodtube 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @addis7206
      @addis7206 3 ปีที่แล้ว

      ማህበረቅዱሳን እጅግ እናመሰግናለን፡፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡ እኛ ኦርቶዶክሶች ሁላችንም በአገር አቀፍ ደረጃ በአንድነት ቆመን የቤትክርስቲያናችን መብትና ህልውና ማስከበር አለብን፡፡ ኦርቶዶክስን አቅዶ ሊያጠፋት እየሰራ የሚገኜው መንግስት ስለሆነ እራሱ መንግስትን ሳንፈራ ልንታገለው ይገባል፡፡ ይህ ካልሆነ የቤተክርስቲያናችንም ሆነ የራሳችን ህልውና አደጋ ላይ መሆኑን ልንረዳ ይገባል፡፡ እኛን ክርስቶስ ከሃይማኖታችን ባሻገር ያስተማረን በክፉዎች መካከል እውነትን እየተናገረ እና አጥፊዎችን በሃሳብ እየረታ እንደነበረ መዘንጋት የለበትም፡፡ የሰው ልጅ እንደ እንሰሳ እየበላን ፡እየጠጣን ፡ እየተኛን ፡ እየተነሳን ብቻ እንዲኖር አልተፈጠረም፡፡ ለዚህ ሁላችንም ኦርቶዶክሳዊያን ከዚች ሰዓት ጀምሮ ለቤተክርስቲያናችን በአንድነት ቆመን ህልውናዋን ልንጠብቅ ይጋባናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን፡ ቤተክርስቲያናችን፡ ምዕመኗን ይጠብቅ፡፡ አሜን፡፡

  • @getachewasamenew1741
    @getachewasamenew1741 3 ปีที่แล้ว +5

    GOD BLESS YOU ALL!!!

  • @መኃሉአይነገርም
    @መኃሉአይነገርም 3 ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሪ ያግዛቹ ልፋታቹ መና አይቅር እኛም ከእናንተ ጋር ነን።

  • @alemituambaye7513
    @alemituambaye7513 3 ปีที่แล้ว +7

    ከቅዱስ አባታችን ጋር ነን

  • @getanehnigatu4440
    @getanehnigatu4440 3 ปีที่แล้ว +14

    ሁኔታውን ላልተረዱት ቢያንስ ባለማወቅ ከአጥፊዎቻቸው አብረው ሀገርን የሚያጠፉ ሰዎች እንዲማሩ ማድረጋችሁ አስደስቶኛል። በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን!

  • @elenihabtish3393
    @elenihabtish3393 3 ปีที่แล้ว +4

    በርቱ መምህራኖቻችን ከጎናችሁ ነን እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @proudorthodoxchristian6351
    @proudorthodoxchristian6351 3 ปีที่แล้ว

    በማህበረ ቅዱሳንዎች ሁሌም እኮራባቹ አለው የተዋህዶ ልጆች ኩራት ናቹ !!!! በርቱ እናንተ. እንደ ተለመደው ስራቹን ብቻ ስሩ ።
    💚💛❤🙏

  • @yohannesmekonnen8903
    @yohannesmekonnen8903 3 ปีที่แล้ว +4

    🙏🙏🙏ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራን ... እናንተም እንዲሁም መሰል መምህራኖች እንደዚህ ሀሳባችሁን በየወቅቱ በየግዜው እየወጣችሁ ብታጋሩን ለማህበረሰቡም ሆነ ለምዕመኑ ጥሩ ንቃትን ይፈጥራልና ይበል ይጎልምስ ይጠንክር የሚያሰኝ ነው ... እመ ብርሀን አስተዋይ ልቡናን ለሁላችንም ታድለን🙏🙏

  • @yeneneshfikru6215
    @yeneneshfikru6215 3 ปีที่แล้ว +2

    Kale hijwet yasemalin. Bertu enesu ga kalew eganga yilalu yibeltal. Hizbe kirstyanun endezhi masaweku tekaminew elalu.❤

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ 3 ปีที่แล้ว +5

    #መስኪዬ# ስወድሽ ከብዙ አመታት በኋላ በማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ስለተመለከትኩሽ። እጅግ ደስ ብሎኛል ፤ ሁላችንም ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፣ ከአባታችንና ከማህበረ ቅዱሳን ጎን ነን ።

    • @mebratuaklilu1009
      @mebratuaklilu1009 3 ปีที่แล้ว

      ማህበራችንን ይጠብቅልን በዚሁ ሁኔታ እስከመጨረሻው እንታገላለን በርቱ።

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 3 ปีที่แล้ว +74

    ደስ የሚል ውይይት ነው በርቱልን።
    ቀጣዩን ክፍል( ክፍል፪) በጉጉት እንጠብቃለን!
    ውድ የተዋሕዶ ልጆች ላይክ እና ሼር በማድረግ ለሁሉም ሰው ተደራሽ እንዲሆኑ እናድርግ።

    • @addis7206
      @addis7206 3 ปีที่แล้ว +2

      ማህበረቅዱሳን እጅግ እናመሰግናለን፡፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡ እኛ ኦርቶዶክሶች ሁላችንም በአገር አቀፍ ደረጃ በአንድነት ቆመን የቤትክርስቲያናችን መብትና ህልውና ማስከበር አለብን፡፡ ኦርቶዶክስን አቅዶ ሊያጠፋት እየሰራ የሚገኜው መንግስት ስለሆነ እራሱ መንግስትን ሳንፈራ ልንታገለው ይገባል፡፡ ይህ ካልሆነ የቤተክርስቲያናችንም ሆነ የራሳችን ህልውና አደጋ ላይ መሆኑን ልንረዳ ይገባል፡፡ እኛን ክርስቶስ ከሃይማኖታችን ባሻገር ያስተማረን በክፉዎች መካከል እውነትን እየተናገረ እና አጥፊዎችን በሃሳብ እየረታ እንደነበረ መዘንጋት የለበትም፡፡ የሰው ልጅ እንደ እንሰሳ እየበላን ፡እየጠጣን ፡ እየተኛን ፡ እየተነሳን ብቻ እንዲኖር አልተፈጠረም፡፡ ለዚህ ሁላችንም ኦርቶዶክሳዊያን ከዚች ሰዓት ጀምሮ ለቤተክርስቲያናችን በአንድነት ቆመን ህልውናዋን ልንጠብቅ ይጋባናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን፡ ቤተክርስቲያናችን፡ ምዕመኗን ይጠብቅ፡፡ አሜን፡፡

    • @ማርያምእናቴናት-መ4ጐ
      @ማርያምእናቴናት-መ4ጐ 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ከፓትርያርክ አቡነ መርቆርዮስ እና ከቅድስት ቤተክርስትያን ጎን ነኝ ።

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 3 ปีที่แล้ว +42

    "ማኅበረ ቅዱሳን ሲናከስ አይውልም"👌

    • @use1K629
      @use1K629 3 ปีที่แล้ว +1

      ማርታ እዚህ ነሽ ወይ 👈

    • @Gionawit16
      @Gionawit16 3 ปีที่แล้ว

      @@use1K629 አዎ ክህነትዬ😘 ሲጨርስ ነው የወጣሁት

    • @use1K629
      @use1K629 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Gionawit16
      ጎበዝ እኔም አዳረስኩ ማር ታታታ😘

    • @addis7206
      @addis7206 3 ปีที่แล้ว +4

      ማህበረቅዱሳን እጅግ እናመሰግናለን፡፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡ እኛ ኦርቶዶክሶች ሁላችንም በአገር አቀፍ ደረጃ በአንድነት ቆመን የቤትክርስቲያናችን መብትና ህልውና ማስከበር አለብን፡፡ ኦርቶዶክስን አቅዶ ሊያጠፋት እየሰራ የሚገኜው መንግስት ስለሆነ እራሱ መንግስትን ሳንፈራ ልንታገለው ይገባል፡፡ ይህ ካልሆነ የቤተክርስቲያናችንም ሆነ የራሳችን ህልውና አደጋ ላይ መሆኑን ልንረዳ ይገባል፡፡ እኛን ክርስቶስ ከሃይማኖታችን ባሻገር ያስተማረን በክፉዎች መካከል እውነትን እየተናገረ እና አጥፊዎችን በሃሳብ እየረታ እንደነበረ መዘንጋት የለበትም፡፡ የሰው ልጅ እንደ እንሰሳ እየበላን ፡እየጠጣን ፡ እየተኛን ፡ እየተነሳን ብቻ እንዲኖር አልተፈጠረም፡፡ ለዚህ ሁላችንም ኦርቶዶክሳዊያን ከዚች ሰዓት ጀምሮ ለቤተክርስቲያናችን በአንድነት ቆመን ህልውናዋን ልንጠብቅ ይጋባናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን፡ ቤተክርስቲያናችን፡ ምዕመኗን ይጠብቅ፡፡ አሜን፡፡

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 3 ปีที่แล้ว +6

    የቅዱሳን አምላክ የመጣብንን መከራ ከቤተክርስቲያናችን ያርቅልን እናቱንም ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @use1K629
    @use1K629 3 ปีที่แล้ว +30

    እውነት ነው እናት ቤተክርስቲያን
    ከእነ ልጆቿ በስደት ላይ ናት
    የሰማይ አምላክ ማረን ይቅር በለን 🤲

    • @addis7206
      @addis7206 3 ปีที่แล้ว

      ማህበረቅዱሳን እጅግ እናመሰግናለን፡፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡ እኛ ኦርቶዶክሶች ሁላችንም በአገር አቀፍ ደረጃ በአንድነት ቆመን የቤትክርስቲያናችን መብትና ህልውና ማስከበር አለብን፡፡ ኦርቶዶክስን አቅዶ ሊያጠፋት እየሰራ የሚገኜው መንግስት ስለሆነ እራሱ መንግስትን ሳንፈራ ልንታገለው ይገባል፡፡ ይህ ካልሆነ የቤተክርስቲያናችንም ሆነ የራሳችን ህልውና አደጋ ላይ መሆኑን ልንረዳ ይገባል፡፡ እኛን ክርስቶስ ከሃይማኖታችን ባሻገር ያስተማረን በክፉዎች መካከል እውነትን እየተናገረ እና አጥፊዎችን በሃሳብ እየረታ እንደነበረ መዘንጋት የለበትም፡፡ የሰው ልጅ እንደ እንሰሳ እየበላን ፡እየጠጣን ፡ እየተኛን ፡ እየተነሳን ብቻ እንዲኖር አልተፈጠረም፡፡ ለዚህ ሁላችንም ኦርቶዶክሳዊያን ከዚች ሰዓት ጀምሮ ለቤተክርስቲያናችን በአንድነት ቆመን ህልውናዋን ልንጠብቅ ይጋባናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን፡ ቤተክርስቲያናችን፡ ምዕመኗን ይጠብቅ፡፡ አሜን፡፡

  • @ወለተእየሱስማርያምእናቴተ
    @ወለተእየሱስማርያምእናቴተ 3 ปีที่แล้ว +3

    ማህበረ ቅዱሳኖች ጡሩ መነሻ ሀሳብ ሢናከስ አይውል ልክ ነው
    እግዚአብሔር ይርዳን
    የኢትዮጵያን ክፋት አታሰማን ጌታ ሆይ

  • @meri147
    @meri147 3 ปีที่แล้ว +1

    ማኀበር ቅዱሳን እጅግ እናመሰግናለን

  • @konjo3669
    @konjo3669 3 ปีที่แล้ว

    ሃይማኖታችን እዚህ ቧታ መድረሱ በጣም ያሳዝነናል፡ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ማህበረ ቅዱሳን

  • @Aiden-vd6sz
    @Aiden-vd6sz 3 ปีที่แล้ว +1

    _ለሀገርና ለቅድስት ቤተክርስቲያናችን ህልውና የሚቆመውን እመርጣለሁ✋✋_

  • @ማርያምእናቴናት-መ4ጐ
    @ማርያምእናቴናት-መ4ጐ 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ አድርጋችሁ አቅርባችሁልናል ተባረኩ

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
    @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ከነችግራቹም ከጎናቹ ነን መግለጫ ብቻ ሳይኦን ወደመፍቴው አደራጁን መብታችንን ራሳችን እናስከብራለን የመግስት ፈረሶችን አፅዱልን ከውስጣቹ

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ ወንድማቻችን ልዩ የሆነ ልብ የሚያርስ መልስ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የታወቀ ነው ምህበረ ቅዱሳን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የጀርባ አጥንት ናችሁ በርቱልን እናመሰግናለን

  • @milki1991
    @milki1991 3 ปีที่แล้ว +1

    wooow angaten arasachut.....
    kale hiwot yasemalachu ( sagalee jireenyaa sinii haa Dahageechisu)
    siin wajjiin jirra jabadhaa.

  • @mesfinshmels4475
    @mesfinshmels4475 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ............እድሜ ይሥጥልን: ቢዘገይም አሁን መጮህ አለብን::

  • @pomekassa8262
    @pomekassa8262 3 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalen

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 3 ปีที่แล้ว +16

    እናት ቤትክርስቲያን ሰደተኛ የተቀበለች ዛሬ ግን እሳ ሰደት ከቅዱስ አባቶቻችን ከማህበሩ ቅዱስ ጎን ነኝ

  • @ኤዴንተሾመየሙሺራልጅ
    @ኤዴንተሾመየሙሺራልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🕯🕯✝️

  • @sol3417
    @sol3417 3 ปีที่แล้ว +1

    I am proud to be the member of this family. We are with you, MK. We are with the Patriarch. Millions Christians are with you.

  • @እግዚአብሔርሀይላችንነው
    @እግዚአብሔርሀይላችንነው 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን። እባካችሁ በርቱልን። እኛንም ስላበረታችሁን እናመሰግናለን።

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህራኖቻችን ልክ ልካቸውን ነገራችሁልን:: ኑሩልን በጨለማ ውስጥ ብርሃኑን አብሩልን::