አዚዛ አህመድ፣ ቴዎድሮስ ለገሠ Ethiopian film 2018

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 586

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ሠ1ዘ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ሠ1ዘ 6 ปีที่แล้ว +9

    አዚዛየ ስወድሽ ልጅሽ ስታምር ጥሩ ፊልም አስተማሪ ነው ዋው ይመቻችሁ አዚዛየ በጣም እወድሻለው የፍቅር ሰው እመቤቴ ትጠብቅሽ ልዩ

  • @gabayenshmoga7487
    @gabayenshmoga7487 4 ปีที่แล้ว +9

    ድራማዉ አሪፍ ነዉ ግን ያለነዉ መጨረሻ ዘመን እንደ ሆነ እንቃ አለም በኮረና ቨይረስ ታዉካለች ንሰሐ እንግባ እየሱስ ልመጣነዉ ፦

  • @ናርዲየናትዋልጅ
    @ናርዲየናትዋልጅ 6 ปีที่แล้ว +10

    ናፈቀኝ ያባቴ ምክር♥♥♥ ሲጣፍጥ አንደበቱ ያባት

  • @አስረስሞጎስ
    @አስረስሞጎስ 5 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ይገርማል ትልቅትምህርት ነውእናመሰግናለን

  • @እናቴናፈቅሽኝእናቴናፈቅሽ
    @እናቴናፈቅሽኝእናቴናፈቅሽ 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋውበጣምደስየሚልፋልምነው
    _ገነት(አዚዛ)በጣምትምህርትሰጪናእንዲሁምየሰውልጅእንዴትወንድልጅንመያዝእደሚቻልአስተማሪነሽበዚውቀጥይበት
    _ልኡል'በጣምአልቃሻናእራስክንለማጥፋትየምትቸኩልሰውነክ
    _የሰውልጅሁሉንምየሚያደርግፈጣሪነውስለዚህትግስትይኑርክ፡

  • @bediryaseid4093
    @bediryaseid4093 4 ปีที่แล้ว +4

    ሁሉም ሰው የፈለገውን እምነት መከተል ይቺላል

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዚዙዬ በጣም ነው እምወዲሽ💘💘

  • @aminatyousef3517
    @aminatyousef3517 6 ปีที่แล้ว +10

    ኢናኢላሂ ወኢነኢላሂ ራጆኦን አዚዝ ያአላህ እህቴ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራሺ

    • @zed5038
      @zed5038 5 ปีที่แล้ว

      ጎበዝ ልጅ 👍👍👍👍

    • @jej4008
      @jej4008 5 ปีที่แล้ว

      Krstiyan hunalechi

  • @s..s..742
    @s..s..742 6 ปีที่แล้ว +6

    ጥሎብኝ አዚዛን ስወዳት መልከ መልካም አስተዋይ በርችልን

    • @haletahaleta9797
      @haletahaleta9797 4 ปีที่แล้ว

      Wuyi.habesha.lewere.eko.new.yetefetrew.weregna.bicha!!!

  • @mazeadimesu6878
    @mazeadimesu6878 6 ปีที่แล้ว +7

    ዋውውው ተለቀቀ እደ
    እዚዝ የኔ ምርጥ

  • @JiriGhjjfry
    @JiriGhjjfry 3 หลายเดือนก่อน +1

    Woww ❤❤❤❤❤

  • @habethuopia4708
    @habethuopia4708 6 ปีที่แล้ว +103

    አዚዛ የኔ ልዩ ስወድሽ እኮ ቆንጅዬ ውስጤነሽ በእናታችሁ ላይክ ግጩኝ

    • @alasarkis1045
      @alasarkis1045 6 ปีที่แล้ว +1

      Er endewu yeqom mekena yegicish

    • @senab3836
      @senab3836 6 ปีที่แล้ว

      ይመችሽ

    • @kottayamkottayam2979
      @kottayamkottayam2979 5 ปีที่แล้ว

      ene demo anchin swedsh btay wuyyyyyyyyy

  • @shuhadafamily8714
    @shuhadafamily8714 5 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አሪፊ ነው

  • @burhanabraham2610
    @burhanabraham2610 6 ปีที่แล้ว +24

    የ ቴድሮስ ኣድናቂ ነኝ

  • @belayzegeye1912
    @belayzegeye1912 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ፊልም

  • @brezxey
    @brezxey 5 ปีที่แล้ว +1

    ሹፌሩ በጣም ተመቸኝ ሳልፍ ለማልፍው ቀን ህህህህይይይይ

  • @vjvjhg2298
    @vjvjhg2298 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይ አዚዛየ ስወድሽ ውስጤ ነሽ

  • @zebnatesfaw4414
    @zebnatesfaw4414 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ቆንጆነዉ😍😍😍

  • @selam.selambiswas4611
    @selam.selambiswas4611 6 ปีที่แล้ว +3

    ዋው አሪፍ ነው ሁለቱም እወዳቸዋለሁ

  • @መኖርሽያኑረኝእናቴ
    @መኖርሽያኑረኝእናቴ 6 ปีที่แล้ว +17

    ሙስሊሞች እኔ ማውቃቸው በዚህ መልኩ አልነበረም እዚህ ላይ ግን ታዘብኳቹ የተሳደባቹ እንዳለ ልቦና ይስጣቹ እውነት አብዛኛው ስደት ላይ ያላቹ ናቹ ምትሳደቡት ለዛውም በመዳም ዋይፋይ ተቀምጣቹ ሰው የፈለገውን መብት አለው ለምን ፆታዋን አትቀይርም ምን አገባች ያልበላቹን አትከኩ ነገ ምን እንደሚገጥማቹ ሳታውቅ ይድፋሽ ያፍርጥሽ እያላቹ ትሳደባላቹ እረ አፈርኩባቹ ከእውቀት ነፃ ለመሆን አትሩጡ

    • @emra.aswabemranaswab9368
      @emra.aswabemranaswab9368 5 ปีที่แล้ว

      ሳያውቁ ቀርተው ነዉ እንጅ መሳደብን ፈጣሪም አይወደው ግን ሳያውቁ ቀርተው ነዉ እኔ ደግሞ ሙስሊም ነኝ ማንኛውም ሀይማኖት ተሳደቡ አይልም

    • @aninyimam6545
      @aninyimam6545 5 ปีที่แล้ว

      አረተመቸሺኝ

    • @ዙዙነኝየሀውተናሽያብዱተላ
      @ዙዙነኝየሀውተናሽያብዱተላ 5 ปีที่แล้ว

      ሳቁት ነው ኩራቱ መሳደብ ግን ሀራም ነው በየትኛውም. ሀይማኖት. እኔ ግን ሙስሊም ነኝ. የረሱል ወዳጅ. የራህማን. ባሪያ.

    • @najuteshife3549
      @najuteshife3549 4 ปีที่แล้ว

      @@ዙዙነኝየሀውተናሽያብዱተላ ☝️☝️☝️☝️☝️

  • @bechestedebeke3758
    @bechestedebeke3758 5 ปีที่แล้ว +3

    ሹፌሩ በሳቅቅቅ ግን ያሳዝናል መጨረሻው ያምራል ትእግስት ይስጠን ለሁሉም ነገር አስፈላጊ ኖ የኔም ፊልም ሳይ ማልቀሴን እድተው ያርገኝ አሚን

  • @ኑራማሓመድ
    @ኑራማሓመድ 6 ปีที่แล้ว +124

    ስለ ፊልሙ ብቻ ብታወሩ ኣይሻልም ሙስሊም ከርስታን ምናምን ከምትሉ ሃይማኖት የግል ነዉ ማንም ኣያገባዉም ስለ ሌላ ከማዉራታችን በፊት ስለ ራስችን እናስብ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 ปีที่แล้ว +3

    አዚዛዬ ማር ነገ ስወድሽ የኔ ማርርርርር

  • @hadiamenallah3006
    @hadiamenallah3006 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋው እውነት በጣም ደስ ይላል ❤❤❤

  • @gelilaalebel4402
    @gelilaalebel4402 6 ปีที่แล้ว +4

    አዚዛ ምርጥ ልጂ ውድድ ረጂም ዕድሜና ጤና ተመኘውልሽ

  • @zinteabdullah7625
    @zinteabdullah7625 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እርፍ ነው ቀጥሉበት ግን በጣም እጅግ አስለቀስኝ

  • @emunatan9256
    @emunatan9256 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን !

  • @ሰርኬነኝየልጄናፍቂሰርኬነ
    @ሰርኬነኝየልጄናፍቂሰርኬነ 6 ปีที่แล้ว +8

    ኧር ሹፌሩ ልጂ አሳቀኝ ኡፍፍፍፍፍ

  • @muluhulu4961
    @muluhulu4961 4 ปีที่แล้ว +1

    ዎይ በጣም ነው ያስለቀሰይ

  • @ናርዲየናትዋልጅ
    @ናርዲየናትዋልጅ 6 ปีที่แล้ว +11

    ልቦና ይስጠን በየሄድንበት መናናቅ መዘላለፍ ምንድነው አያምርብንም አበሻ ፍቅር ብቻ ነው የሚያምርብን

  • @bayanawad9009
    @bayanawad9009 6 ปีที่แล้ว +1

    Wow lezih film kalat yatregnal.yalayachuh eyut betam astemari film new.😲😲😘😘👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌😍

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 5 ปีที่แล้ว +2

    ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ኧረ ፊልሙን እንዴት ልየው ኮመታተሮች በሳቅ ገደላችሁኝ አቤት ክርክር አዱ ይድፋሽ አንዱ ይማርሽ አንዱ ጠበቃ ተከራካሪ አንዱ ስወድሽ ውይ እና ምን ይደረግ

  • @ዜድየደሴዋቀበጥ-ኘ9ጠ
    @ዜድየደሴዋቀበጥ-ኘ9ጠ 5 ปีที่แล้ว +15

    እኔ ግን እወዳት አለሁ አዚዛን ሙሥሊም ነበርች ከዛም ክሪያሥታን ሆነች ሥለዚህ የራሷ ምርጫ ነው ፊልማ ደሥ ይለኝል

    • @zarfizizi2260
      @zarfizizi2260 ปีที่แล้ว

      ስሲጀመር እናታ ኦሮቶ ዶክስ ነች

  • @knda069
    @knda069 2 ปีที่แล้ว +1

    Hule bitay des yemil film

  • @መቅዲወለየዋየመርሳልጂ
    @መቅዲወለየዋየመርሳልጂ 6 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ሃሪፍ ነዉ

  • @fredesa246
    @fredesa246 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውው በጣም ያምራል

  • @فايزهفايزه-ظ9ن
    @فايزهفايزه-ظ9ن 6 ปีที่แล้ว +2

    ምንነቶንም፣ሠለቅ፣አትመችኝም፣ግን፣ምትሠደቡት፣ልጆች፣አለሀን፣ፍሩ፣ምክንየቱም፣መጨራሸወን፣ምታውቁት፣ነጋር፣ዬለም፣እንኮን፣የሶን፣መጨራሸ፣የራሠቹንም፣መጨራሽ፣አታውቁም፣በመጨራሸው፣ቀን፣የመነ፣መልከም ይነጋር፣ወይም፣ዝም፣ይበል፣አትሠደቡ

  • @lay625
    @lay625 2 ปีที่แล้ว

    Very best movie 🎬

  • @mahaaa2840
    @mahaaa2840 5 ปีที่แล้ว +1

    ኣዚዛዬ ስወድ💘💘💘💘

  • @aden8690
    @aden8690 6 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ያምራል

  • @kdyja1017
    @kdyja1017 2 ปีที่แล้ว

    በጠም ምርጥ ፊልም ነው

  • @ቅድስትመኮንን-ነ9ኸ
    @ቅድስትመኮንን-ነ9ኸ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ደስ የምል አስተማሪ ፊልም ነው ለሚወዱት መኖር እንዴት ደስ ይላል።

  • @alquaalain2306
    @alquaalain2306 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ፍቅር ማለት እንዲህ ነው

  • @fekerwetitiw9675
    @fekerwetitiw9675 4 ปีที่แล้ว +3

    አህዛብ ከመሆን ያወጣሸ ጌታ ይመስገን የሰላሙ ንጉስ ጌታ ይመስገን

    • @seadoumfuad
      @seadoumfuad 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክ ወደ አዝሀብ ሆደች እንጅ ጣውት ልታመልክ

    • @zeinabhassan5726
      @zeinabhassan5726 ปีที่แล้ว

      ጉድ እኮነው አህዛብ ማን እንደሆነ ብታውቂ እንደዝህ ባልልሺ ነበር

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 6 ปีที่แล้ว +2

    Wawe betam des yelal enamsegenalen

  • @afonsolomon9215
    @afonsolomon9215 5 ปีที่แล้ว +12

    ያላመነ ያልተጠመቀ ይፈረድበታል

  • @እመአምላክሆይየወጣትነትዘ
    @እመአምላክሆይየወጣትነትዘ 6 ปีที่แล้ว +10

    አዚዛዬ ሰወድሽ ውድድድድድድድድ

  • @ayniyegetanegnfango3117
    @ayniyegetanegnfango3117 6 ปีที่แล้ว +1

    Azziye kemot wede hywet yametash geta ybarek kirstyan mhon yakoral enji ayasfrm

  • @الحمدللهعلىنعمةالاسلام-ف9ب
    @الحمدللهعلىنعمةالاسلام-ف9ب 5 ปีที่แล้ว +1

    ከኢትዮጵያ ፊልም ጠንከር ያለ ፊልም የመጀመሪያ ሳይ ከአኑ የቱርክ ፊልም ያየሁ ነው የመሰለኝ

  • @selinajj5858
    @selinajj5858 6 ปีที่แล้ว +13

    My name is helina I live in sawediy arebya I went go adis abeba. I miss my mom ክክክእንዴት ነኝ እንግሊዘኛ በግሩ ኤደ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 ปีที่แล้ว +1

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ሹፌሩ ሲያስቅ

    • @muhamadjawol1298
      @muhamadjawol1298 5 ปีที่แล้ว

      ፍቅር የሸዋ ልጂ ፍቅር የሸዋ ልጂ

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 5 ปีที่แล้ว +6

    እዚጋ እምነትን ምን አመጣው ኮማቾች ሀገር የጋራ ሀይማኖት የግል ነው ሰው ደሞ የፈለገውን ማመን ይችላው አምላክ እሳትና ውሀ አቅርቦልናል መምረጥ የኛ ድርሻ ነው መቼም እደዚ እምትነታረኩት በአዚዛ ነው አደል እሷ ለምትጠየቅበት እናተ ምን ቤት ናቹ
    ፊልሙ ምርጥ አስተማሪ ነው ስለፊልሙ አውሩ

  • @እማበስምሽልጠራ-ተ9ሐ
    @እማበስምሽልጠራ-ተ9ሐ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ምርጥ በርቱ

  • @አሚናሰይድሌራ
    @አሚናሰይድሌራ 5 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ደስ ይለል

  • @ኦርቶዶክሳዊትልጅ
    @ኦርቶዶክሳዊትልጅ 5 ปีที่แล้ว

    አዚዛዩ የኔ ቆጆ

  • @አላሁአክበር-ጐ1ወ
    @አላሁአክበር-ጐ1ወ 6 ปีที่แล้ว +11

    አንድ ነገር ለመናገር የምፈልገው ነገር ቢኖር በእሥልምና የሠውን እምነት አታንቋሽሹ ፣አትስደብ፣አትዘልፋ ነው የሚለው እምነት የግልነውና ጥሩም ሰራን መጥፎ ለራሥነው።ምነው በየሚዲያው ሙሥሊም ክርስቲያኑ መሠዳደብ ሆነሣ? ግን ለምን ፍቅር ጠፋ። ኢትዮጵያዊ በሠሆናችን ብቻ መዋደድ ሢኖርብን በዘር በሀይማኖት መነቋቆር ምን አጣው? አረወገኔ ፍቅር ይኑረን ሁሉም የሥራውን እንጂ በሰው ስራ አንጠየቅምና ሥለሀይማኖት ለግላችንና በሀይማኖት አባቶች የፈለግነውን ብንማር የተሻለነው።በማያገባን በማይሠለከተን አንጨቃጨቅ። ፍቅር ይኑረን።

    • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
      @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል የኔ ማር አፌ ቁርጥ ይበልልሽ በማያገባቸው መግባት ዋናው ፍቅር ይኑርን ሙስሊም ክርስቲያን ሁላችንም ኢትዮ ነን በስ

    • @abdurhman2767
      @abdurhman2767 5 ปีที่แล้ว

      በጡምልቡይንካልወላሃ

  • @almaz.gudetatyu6374
    @almaz.gudetatyu6374 5 ปีที่แล้ว

    Wowowow arif neew. Desii. Yilalii

  • @muridaali3232
    @muridaali3232 6 ปีที่แล้ว +1

    Betam.nwe.like.yenafekege.ferindoce.ebkacwen

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 3 ปีที่แล้ว

    እቆቢስ ጎድ ሰርህኝ ሹፌሩ😂 ፌልሜን ብዙ ጊዜ አየሁት ግን አርቴፊሻል ነው ምንፍን ነው ያለው ዶክተሩ የወንድ ዘር ከሊላ መቀበሉ አልወደድኩህም ሃይማኖታችንም ባህላችንም አይፈቅደው እዛው ለነጩች ይሆን 😭👏

  • @አልሀምድሊላሙሥሊምበመሆኔ
    @አልሀምድሊላሙሥሊምበመሆኔ 6 ปีที่แล้ว +3

    ለማንኛውምአትጣሉበሀይማኖት፣የራሥዋጉድአይ፣ሢጀመርእናተንሥ፣ፊልምእዮብሎመቸተፈቀደልን፣ሁላችንንምፊልምተማይትይጠብቀን፣

  • @azebdniel8772
    @azebdniel8772 6 ปีที่แล้ว +2

    Amazing

  • @የቢላልዘርነኝየሙአዚ
    @የቢላልዘርነኝየሙአዚ 5 ปีที่แล้ว +22

    ሱረቱል በቀራ ምእራፍ 2 አንቀፀ 256 በሀይማኖት ማስገደድ የለም ቅኑ መንገድ ከጠማመው እርግጥ ተገለጠ።

    • @samerasamer9335
      @samerasamer9335 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ምለው አዚዛ ክፍራ ነው

  • @genetfitwiasmerom2614
    @genetfitwiasmerom2614 6 ปีที่แล้ว +1

    betam des yemil astenari film newu azizan tiedim betam ewedachalhu egziabhiet selamun yabzalachu

  • @habethuopia4708
    @habethuopia4708 6 ปีที่แล้ว +5

    ሠላምብያለሁ አንድ ነገር ያልገባኝ ነገር ቢኑር እዚህ ፊልምላይ ስለአዚዛ እምነት እምትከራከሩት ምንድነው አንድ ሰው የፈለገውን እምነት መከተል መብቱነው እናተ ሙሴሊሞች አፋችሁን ዝጉ እሺ የክርስትነእምነት መገላለጥ ይፈልጋልየምትሉት እናተ ሰለእራሳችሁ እወቁ እሺ ማንም የማንንም እምነት መሳደብ አይችልም ስነስራአት ትይዛላችሁ ምድረ ደደቦች አዚዛ ስወድሽ እኮ ውስጤነሽ የኔ ማር ወለላ

  • @tezeatez4809
    @tezeatez4809 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው

  • @chmesady7106
    @chmesady7106 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ደስይላል

  • @egeziabehareabatedegelamal2064
    @egeziabehareabatedegelamal2064 5 ปีที่แล้ว +1

    Wede siyalekis ayemchegnime filmu asetamari new arife new

  • @chaltyeechaltyee1716
    @chaltyeechaltyee1716 5 ปีที่แล้ว

    Arif film new ❤❤

    • @mariamtube2119
      @mariamtube2119 5 ปีที่แล้ว

      ለምዲነዉአዚዛየተባልሽዉ፣ሙሲሊምነሽከስረሽ፣ለምንክሪስቴንሆንሽ

  • @helohalo2787
    @helohalo2787 6 ปีที่แล้ว

    filmu betam arif new azizaya hulam ewodeshaleu berchi manem afun bekaft indasemachiw

  • @lijimathilijimathi717
    @lijimathilijimathi717 5 ปีที่แล้ว +2

    ለምውዱት መኖር እንድ ነው

  • @rahmatmustafa5373
    @rahmatmustafa5373 6 ปีที่แล้ว +6

    አቦ አትጨቀጨቁ ስለ ፊልሙ አስተየት ስጡ ስድቡ ምንድነው እንዲመልሳት ዱዐ አድርጉላት ይድፋት ምነምን የምትሉ ደዋ እየደረገቹላት ነው ወይስ ምንድነው ??!!!

  • @yara6604
    @yara6604 6 ปีที่แล้ว

    በጣምከጠበኩት በላይ ደስይላል

  • @hanahananathananafihanahan2625
    @hanahananathananafihanahan2625 6 ปีที่แล้ว +3

    Wowww

  • @itech6939
    @itech6939 6 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ ይላል ግን ከመውስን ማጣራት ጥሩ ነው

  • @mdycasinmdycasin4493
    @mdycasinmdycasin4493 2 ปีที่แล้ว

    ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @samsungpeace5814
    @samsungpeace5814 6 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይይይይይይይይይይ እሂን ፊልም አይቼ አልጣግባውም። ስይሳዝን ፍቅር ኩሩፌዬ አይጣውም♥♦♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @የወሎልጅ-ኸ4በ
    @የወሎልጅ-ኸ4በ 6 ปีที่แล้ว +72

    የሉ እል አድናቁ የሆናችሁ ላይክ በናታችሁ ጉጩኝ ብሌስ

  • @saaadasaadam1365
    @saaadasaadam1365 4 ปีที่แล้ว

    ሰወዳት

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 6 ปีที่แล้ว +4

    she is her real kid, right?

    • @zuzu4878
      @zuzu4878 6 ปีที่แล้ว +1

      Yesss

  • @algg8475
    @algg8475 5 ปีที่แล้ว +1

    .በጠም ደስ ይለል

  • @አርሴማእናቴየነብሴጠበቃ
    @አርሴማእናቴየነብሴጠበቃ 6 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው አዚዝ

  • @የጌቶችጌታአማኑኤል
    @የጌቶችጌታአማኑኤል 6 ปีที่แล้ว +1

    shufer hono yeserawin siwedew Arif film new

  • @ተመስገንፈጣሪአሜን
    @ተመስገንፈጣሪአሜን 6 ปีที่แล้ว +1

    Wowww wowww betam des ylalll eniem,eiertrawit nenie ena aemesgenalehu betam des bloniel

  • @hayati6198
    @hayati6198 4 ปีที่แล้ว +3

    እንደአባት ሆኖ የሰራውን በጣም ወደድኩት

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 5 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው

  • @sarkasarka7568
    @sarkasarka7568 ปีที่แล้ว

    😍😍😍

  • @zigijuhabitam3703
    @zigijuhabitam3703 6 ปีที่แล้ว +3

    እኔ እምለው ላይክ የምትለምኑ ምን ይጠቅማችኃል

    • @fiqerkonjo9790
      @fiqerkonjo9790 5 ปีที่แล้ว

      Hulam yene teyak new meni ?

    • @SeadaAli-z1h
      @SeadaAli-z1h 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም ልልነበር

  • @edenyegeta9077
    @edenyegeta9077 5 ปีที่แล้ว

    Wow father mikrot

  • @yty7791
    @yty7791 5 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ በጣም ኣሪፍ ፊልም ነው።ለኮሜንትም ኣስታየት ኣለኝ።ስለ ኣዚዛ ሃይማኖት በርግጥ ኣያገባንም።ግን?ክርስትያን ወይም ሞስልም መሆን ኣለባት እንጂ ሃይማኖቶቻችን ክርስትያንም ሆነ እስላም ላመነበት ሁሉም ክቡር ናቸው።

  • @ZinashB-z6u
    @ZinashB-z6u หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤💔💔💔😘🙏

  • @hamerhabeshawitube8284
    @hamerhabeshawitube8284 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ትንሽ ሀዘንም ቢሞላበት ምንም አይደለም

  • @raheel6135
    @raheel6135 5 ปีที่แล้ว

    ሀሪፍነው

  • @liliyliliy3710
    @liliyliliy3710 6 ปีที่แล้ว +1

    በታም ደስ ይላል ወድጄዋለሁ

  • @zed5038
    @zed5038 5 ปีที่แล้ว

    ሥወድሽ አዚዛ ከነ ልጅሽ

  • @fathylhaaa5864
    @fathylhaaa5864 6 ปีที่แล้ว +6

    አዚዛ ልቦና ይስጥሽ

  • @sosoasella7556
    @sosoasella7556 4 ปีที่แล้ว

    Konjona astemari new

  • @NoriyaGitiso
    @NoriyaGitiso 11 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉

  • @kdyja1017
    @kdyja1017 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰

  • @ሊዛአይመን
    @ሊዛአይመን 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ዶክተሩ አሳቀኝ የዛሬ ልጆች አላላቸውም የጃኑሄ መሆናቸውን አላወቀም

  • @saralove7453
    @saralove7453 6 ปีที่แล้ว

    be ewnte betam yasazinal