ዘማሪ እዝራ አባት ሆይ የመስዋዕቱ በግ ወዴት ነው |Abat hoy yemeswatu beg wedetnew zemari ezra EOTC mezmur

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 6

  • @Hihh-tz5ul
    @Hihh-tz5ul 2 หลายเดือนก่อน +3

    አባት ሆይ የመስዋዕቱ በግ ወዴት ነው
    አብረሃም መሰዊያው ያለው ወዴት ነው
    የምናመልከው ጌታ ፍቅር ነው
    የምናመልከው አምላክ ፍቅር ነው
    ልጄ ልጄ በእውነት እልሀለሁ
    አልደረስንበትም ገና እሩቅ ነው
    በሞራዕብ ተራራ በጋራው
    ሁሉም ነገር ያለው በዛ ነው
    አባት ሆይ የመስዋዕቱ በግ ወዴት ነው
    አብረሃም መሰዊያው ያለው ወዴት ነው
    የምናመልከው ጌታ ፍቅር ነው
    የምናመልከው አምላክ ፍቅር ነው
    አዞኛል እግዚአብሔር አንድ ነገር
    እንዲህ በቀላሉ ማይነገር
    ተፈትናል ይስሐቅ በኔነቴ
    ምን ይዤ ልመለስ ወደ ቤቴ
    መታዘዝ ከሰነፍ መስዋይት ይበልጣል
    ካመኑት እግዚአብሔር ታሪክ ይለውጣል(2)
    አባት ሆይ ሰዋልኝ ካለህ ልጅህን
    ፈጥነህ ጣልብኝእጅህን
    ከሁሉ ይበልጣል የእግዚአብሔር ስራ
    እንዳትጨነቅ እዳትራራ
    አልችል አለኝ ሆዴ ልጄ ልጄ
    እንዴት ሆኖ ያልፋል ነፍስህ በጄ
    እንደምን ልበርታ እንዴት ልጽና
    የሚያስጨንቅ ነገር ሆናልና
    መታዘዝ ከሰነፍ መስዋይት ይበልጣል
    ካመኑት እግዚአብሔር ታሪክ ይለውጣል(2)
    አባት ሆይ አይኖቼን አትይ በፍቅር
    ስትራራ ጽድቅህ እንዳይቀር
    ድፋኝ በልቤ ልሰዋለት
    ጌታ እንዲያከብርህ በበረከት
    ትዛዝ ነው የመጣው ከጌታዬ
    እታዘዘ ዋለሁ እሽ ብዬ
    ይኸው ሰዋሁልን አንድ ልጄን
    በበረከት ሙላ ጓዳ ደጄን
    መታዘዝ ከሰነፍ መስዋይት ይበልጣል
    ካመኑት እግዚአብሔር ታሪክ ይለውጣል(2)

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማል

  • @wudassiezeorthodox5633
    @wudassiezeorthodox5633  2 ปีที่แล้ว +6

    አዳዲስ ቪዲዮዎቸ ሲለቀቁ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ አርጉ

  • @mastewalserra2749
    @mastewalserra2749 2 ปีที่แล้ว +3

    Kale hiwot yasemalen

  • @AbitiNatnael
    @AbitiNatnael 7 หลายเดือนก่อน

  • @jombolahamdino8369
    @jombolahamdino8369 2 ปีที่แล้ว +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏