🛑 ቆየት ያሉ ዝማሬዎች- Old Collection ከፈጣሪ በታች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 162

  • @EziraHailemichel
    @EziraHailemichel  4 หลายเดือนก่อน +74

    ተወዳጆች እባካቹ ሼር እያደረጋችሁ ለብዙወች አድርሱ አገልግሎቴን መደገፍ አጠገቤ እንድትቆሙ ፈልጋለው አግዙኝ በምትችሉት በፀሎት በምክር እግዚአብሔር በሰጣችሁ ፀጋ በጣም እወዳችኋለሁ አዲስ አልበም በቅርቡ እያዘጋጀው ነው 1000272753001 እዝራ ኃ/ሚካኤል ካሣ ተባረኩ ❤

    • @merondemis
      @merondemis 4 หลายเดือนก่อน +6

      Ye lejent ye senbet temhert bet tezetachen😊 ezraye wendme ant tehadso yehonk ken betam nbr yalekeskut...egziabher yemsgen temlesk yemtak kenem be desta aleksku🤗🤗😍😍 ye hayaln geta eyesus kirstos yerdak❤💪

    • @AyniyeYirafo
      @AyniyeYirafo 4 หลายเดือนก่อน +1

      አምላክ ይርዳህ መለአክ ዝማሬ ያሰማልን
      እንወድሀለን እዝራ ውንድሜ እድሜ ከፀጋጋ ያባዛለህ
      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MarkanJember
      @MarkanJember 4 หลายเดือนก่อน +1

      Yetsetw tsiga yeliyal yelijnt.masetawsha new yemr bexam azen nbre lesuna le zerfe yemr aleks nbr gn fetari redaw ena temlese esunm yesmaw ken bedesta aleksku yemr bexam enewdhalw ezira wendmachen fetari yerdah yagelgelot zemneh yebarke

    • @ፅጌማርያም-21
      @ፅጌማርያም-21 4 หลายเดือนก่อน

      በርታ ወንድማችን

  • @abeba1
    @abeba1 5 หลายเดือนก่อน +77

    የልጅነት ማስታወሻዎቼ ይሄን ካሴት የሚገዛልኝ አጥቼ ሰው ለኳስ ይከፍላል እኔ ይሄንና የሀዊን አልበም ከፍዬ ሰምቼው አውቃለሁ ማርያምን😭😭 ውይ የተገዛልን ቀንማ ስሜቱን መቼም አልረሳውም😢 ብቻ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤

    • @Wazemamekuriahaile
      @Wazemamekuriahaile 5 หลายเดือนก่อน +4

      Enem enate semote yehe mazemure tegezallen lije nabrku mastaweshaye nawe😭💔

    • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
      @ወለተማርያምሀብተሚካኤል 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም 😥😥እንጧ ሐመሯ ኖህ ኪዳነምህት ከደጇ ዘውት ይከፈት ነበር በቤታች ምንም አልነበረም እዛ ነበር ማንም ሳይከለክለኝ እንደልብ የምሰማው 😢 እመቤቴ ማርያም ባራሽን ወደቤት የመለሽ እናቴ እኛንም እንደምሰሷ አቁሚን 💒

    • @JamalEth-nm7ky
      @JamalEth-nm7ky 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @geminitezeuu
      @geminitezeuu 5 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም አፌን የፈታሁበት መዝሙር ነው❤

    • @SimegnAdmasu-n7n
      @SimegnAdmasu-n7n หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @mitikewondimu-cl8yg
    @mitikewondimu-cl8yg 5 หลายเดือนก่อน +24

    እዝራየ በጣም ነው የምወድህ ወንድሜ ትልቅ አክብሮት አለኝ ላአንተ ፈጣሪ በቤቱ ያፀናክ ❤❤❤❤❤❤❤ ሁሉም ያአንተን መዝሙሮች በጣም ነው የሚወደው እና ድሮ ሰንበት ትምህርት ቤት ሆነን የሚን ዝምሪዉ ትዝ አያልኝ 😢😢😢😢 ማነው እንደ እኔ ትዝ ያአለዉ የእሱ መዝሙሮች ስትሰሙት እስከ በላክ አሳዩኝ😢😢😢 ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤

    • @ELOHEE-21mariyame
      @ELOHEE-21mariyame 5 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም መወደው መዝሙር ልጆች እያለን የምንሰማቸው መዝሙሮች ነበር😭🥰🥰🥰🥰

    • @ELOHEE-21mariyame
      @ELOHEE-21mariyame 5 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም መወደው መዝሙር ልጆች እያለን የምንሰማቸው መዝሙሮች ነበር😭🥰🥰🥰🥰

    • @RomanGenet
      @RomanGenet 4 หลายเดือนก่อน +2

      ኢነም መዝሙሮቹ በኢንባ ነው የምሰማ ወደ ጌታ ያቀረበረኝ ዝማረ😢

  • @NigatuTemesgen-fo1nn
    @NigatuTemesgen-fo1nn 4 หลายเดือนก่อน +23

    ተልኬ ከተማ ሄጄ የመዝሙር ቤት በር ላይ ቆሜ ማመሸውስ ነገር!!!

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k 5 หลายเดือนก่อน +15

    እዝራዬ የድሮ መዝሙሮችክ እኮ የማይጠገቡ ናቸው ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ቀሪ ዘመንክን በቤቱ ያፅናክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @bossuae7497
    @bossuae7497 4 หลายเดือนก่อน +14

    እኔ እራት ሳንበላ ነው የተገዛልን ቀን እያለቀስን ነበሪ ያደረነው 😢😢😢ያሁሉ አለፈ ዛሬ በየእጃች የመረጥነው እሰማለን ተመስገን ❤❤❤❤

  • @abraham.begosew
    @abraham.begosew วันที่ผ่านมา +1

    እዝራየ በጣም የምወድህ ወንድሜ ፈጣሪ በቤቱ ያጽናህ!!!

  • @KebedaTeferaTefera
    @KebedaTeferaTefera 4 หลายเดือนก่อน +6

    እዝራ የድሮ መዝሙሮችክ እኮ የማይጠገቡኀናቸው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ቀረኀዘመንክን የባረክ

  • @barakabaraka4762
    @barakabaraka4762 4 หลายเดือนก่อน +7

    መዝሙሮችን. ሞቼ ነው. የምወዳችው. የነበር. በእውነቱ. በጣም. አዝኔን ነበር. ሰትሄድብን. አሁን ግን ደስታችን. ወደር. የለውም. እንኳን ደናህ መጣህልን. እንቁ. የተዋህዶ ወንድማችን. እግዚአብሔር. በቤቱ ያፀናህ

  • @bossuae7497
    @bossuae7497 4 หลายเดือนก่อน +8

    እዝራዬ አሁን ትልቅ ሆነክ ድምፂክን ስትሰማ ምን ይሆን ምሰማክ😂😂😂እውነት እንወድካለን በቤቱ ያፂናልን ዚማሬ መላይክትን ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 5 หลายเดือนก่อน +9

    በስማም ለመጀመሪያ ጊዜ መዝሙረ ማዳመጥ ስጀምር ያኔ ልጅ እያለሁኝ የሰመሁት መዝሙር ነው እናም ታድሎ በልጅነቱ ዘማሪ መሆኑ እያልኩኝ ይደቀኝና እቀና ነበር ዛሬ ስሰማው ደስታየን በስመ ስላሤ 🤲❤🤲❤🤲❤🤲❤

  • @bihaftaabrha1523
    @bihaftaabrha1523 4 หลายเดือนก่อน +8

    በእውነት የዘማሬው ባለ ቤት ልኡሊ እግዚኣብሔር አጥንት የምያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን በእድሜ በጤና በጥበብ በሞገስ ይጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏💞💞💞✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k 3 หลายเดือนก่อน +3

    ልጅነቴን አስታወሰኝ ይህ መዝሙሮች😭😭😭
    በጣም ከምወዳቸው ዘማሪዎች ውስጥ አንዱ😢

  • @KonjiNigatu
    @KonjiNigatu 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የንተ መዝሙሮች ሁሉም በልቤ የታታሙ ናቸው❤

  • @21sulamatis-hailu
    @21sulamatis-hailu 5 หลายเดือนก่อน +6

    ጌታ ሆይ በፍፁም የማልረሳው ጊዜ በትዝታ ወሰድከኝ እያንዳንዱን ሁኔታ እንዳስታውስ አረከኝ መንፈስን የሚያድስ አጥንትን የሚያለመልም ልብን በደስታ የሚሞላ መላ ሰውነትን የሚቆጣጠር ቅዱሱን ቃል በጥዑም ዜማ ተዋህዶ በሚጣፍጥ በልጅ አንደበት አመሰገንበት እስከዛሬም በልባችን አትመነዋል እዝራዬ ዛሬ ትልቅ ሰዎች ሆነናል እና ትዝታ መኖሩ እንዴት ደስ ይላል ወንድሜ ለዘላለም በቤቱ ያኑርህ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤ ❤

  • @SikoSill-m1v
    @SikoSill-m1v 4 หลายเดือนก่อน +8

    ክብር ለድን ግል ማርያም ልጅ ወደቤቱ ስለተመልስክ ደስ ብሎኛል ከልጅነቴ ጀምሮ ስሰማው ስዘምረው ነው ያደኩት

  • @Zomaye-dl5eb
    @Zomaye-dl5eb 4 หลายเดือนก่อน +3

    ከሁሉ በለይ ወደ ቤቱ የመለሰክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለአድሱ ዝማሬክንም ከሁሉ በለይ የምትወደውና የምተመልከው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይርደክ❤በተረፋ ዝማሬዎች የልጂናት ትዝተዎቻችን ነው ብቻም ስትሆን መንፋሰችን ወደ እግዚአብሔር የምመረን ነው ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን

  • @ميري-ج5ف
    @ميري-ج5ف 5 หลายเดือนก่อน +9

    ይሄን መዝሙር ለማዳመጥ ሰው ቤት በየበሩ እየቆምኩ አዳምጥ ነበር 😢 አይ ጊዜ ስቱ አለፈ ደሞኮ ሁሌ በእባ ነበር ምሰማው

  • @DjhGg-ry7gc
    @DjhGg-ry7gc 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያስምዐልና እዚ መዝሙር እዚ ካብ ልበይ ይኤ ድፎትዮ ❤❤❤❤❤

  • @KonjiNigatu
    @KonjiNigatu 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን በሁሉ ምን ቃል አለው በእውነት በልጅነቴ እየሰማሁ ያደግኩት አልቤም እንኳን በሰላም ወደ እውነተኛ ቤት ተመለስክ የምንወድህ ወንድማችን ዝማር እዝራ ተመስገን❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @lidetdesu-sq4by
    @lidetdesu-sq4by 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን ቁስላችንን ነው ያሻልክልን በመመለስህ በቤቱ እስከመጨረሻ ያቆይህ❤❤❤❤❤❤

  • @brqamm3343
    @brqamm3343 5 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን በቤቱ ያፅናልን

  • @Alem-sw9hm
    @Alem-sw9hm 3 หลายเดือนก่อน +2

    እዝራዬዘማሪመላይክትያሠማልንበጣምየምወዳቸውንከውስጦየማይጠፉናቸውወንድማችንበርታምንግዞምከጐንንአነተምበጠሎትእአስበን❤

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 5 หลายเดือนก่อน +5

    ዘማሪ መላክት ያሰማልን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @AyelechBebe-zf7ry
    @AyelechBebe-zf7ry 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ዝማሬ ምልክእት ያስማልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ELOHEE-21mariyame
    @ELOHEE-21mariyame 5 หลายเดือนก่อน +4

    እኚህ መዝሙሮች ልጅነቴነ ነው ያስታወሱኝ ማርያምን😭😭 በጣም የምወዳቸው መዝሙር ነው እዝራ ወንድሜ🙏🥰

  • @Barchitube6807
    @Barchitube6807 5 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን ደስታየወደር የለውም❤❤❤እመቤቴ ትጠብቅህ❤

  • @Seruye21
    @Seruye21 4 หลายเดือนก่อน +2

    እመ አምላክ እናታችን ያበረታክ ወንድማችን በርታ በል 🤲⛪😔✝️🥲

  • @user-wediimama5
    @user-wediimama5 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚኣብሄር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ መዝሙርህን በጣም ነው ምወደው አስመራ ሆኜ እሰማው ነበር🇪🇷 ትርጉሙ ባለውቀዉም ግን ስሰማው ደስ ይለኝ ነበር

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤ ብዙ ትዝታን ወደኃላ ቃኘሁት😢

  • @MuluZenebe
    @MuluZenebe 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አልልልል ዝማሬ ምልክትን ያስማልን 🙏😍👌

  • @ሩሀማTube
    @ሩሀማTube 3 หลายเดือนก่อน +1

    የልጅነት ነገር ሰንቤት ትምህርት ቤት እፀናት ክፍል ነበር ይሄንን መዝሙር የስጠኑን ነበር የኔ ተዋዳች የጌታ ልጆች ❤❤❤❤ ውድድድድ ነው ማርገቹ በሀዲይኛው እንጠብቀለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @kasachedegefie
    @kasachedegefie 3 หลายเดือนก่อน +2

    Mezmrochih sisem live yidenegital ezra's maryamin tinafikegnaleh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulumulanish9038
    @mulumulanish9038 3 หลายเดือนก่อน +2

    እዝርዬ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅነህ የአጋልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይበርክልህ በእዉነት እኔ የአንቴ ዝማሮችን ስሳማ ምሰማኝ ደስታ ይለያል ድሮ በሰንበት ትምህርት ቤት ሆኜ የአንቴን መዝሙር ስዛማር ደጋግሜ ነበረ ምዛምረሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አቢቱ አምላኬ ሆይ ለከ ለሁሎም ገዜ አል።😢😢😢😢😢😢😢😢🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b 4 หลายเดือนก่อน +2

    እዝራ ፀጋውን ያብዛልህ ያኔ ልጅ ሆነህ ሆሳዕና ድንግል ማርያም ቤተ/ያን ስታገለግል በጣም ነበር የምንወድህ አንተን እየሰማን አድገናል በተለይ ተናገር ባሪያህ ይሰማል😢😢😢መቼም የማይረሳ የሰንበት ት\ት ቤታችን መለያ መዝሙር እስኪሆን ነበር ምናገለግልበት ብቻ ወደ ቤትህ ስለመጣህ እግዚያብሔርን አመሰግናለው ዘመንህ ይባረክልን❤❤❤

  • @YiTa-rc3yg
    @YiTa-rc3yg 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ በቤቱ ያፅናህ

  • @ORTDox128
    @ORTDox128 3 หลายเดือนก่อน +1

    እዝራ ወንድማችን እንወድሀለን በብዙ❤😘😘😘❤❤🙏

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 5 หลายเดือนก่อน +1

    Zimare melkitn yesamalik Anigaf zamariyachin dikun Ezirye ❤❤❤

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe5229 4 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ ዘማሪ እዝራ ፈጣሪ ከዝ በላይ እድታመሠግነው ይፍቀድልህ ።የልጅነቴ ዝማሬዎች

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ዕዝራዬ ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @WeleteHana
    @WeleteHana 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢የተዋህዶ ልጆች በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሀና ነኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MaramMaram-g2b
    @MaramMaram-g2b 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤በእዉነት ይህን መዝሙር የዘመረው እዝራ ነው አሁን እራሡ አለወኩም ነበር ምን ማለት ነው በድስ ሊዘምራቸው ነዉ እያልኩ ነበር በጣም የገረማል ደስ የሚል ድምፅ ና አጥንት የሚያለመልም መዝሙረ ነው በጣም ነው የምወደው በቤቱ የጥናህ በርታል አንወድሀለን አዝራዬ❤❤❤❤❤

  • @josephwaite1317
    @josephwaite1317 4 หลายเดือนก่อน +1

    Abet zeray yeney wide wodeme meneyahele lebe edarefe wod enate church bememelesehe. I can imagine how happy you are. Kiber le medhanalem. Ye tefute hulu endymelesu megoty new.

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 4 หลายเดือนก่อน +2

    ይህን መዝሙር ድሮ በሚሞሪ ስሰማ ከወንድሜ ጋር እንከራከር ነበር። እኔ ሴት ዘማሪ ነበር የማደርገው ወንድሜ ኳካሴቱ ላይ ፎቶውን ሲያሳየኝ አለምነውም ነበር። ምክንያቱም በድምፁ
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
    በርታ ወንድማችን

  • @RomanGenet
    @RomanGenet 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመኔ ዘማ ዘመኔ ቅነ አምልኮውን በር ከፍተሃል ለኔ የማይጠገቡ ዝማረዎች ኢግዝአብሄር ይባርክህ ኢዝራዬ ሰብስክራይብ ኢያደረጋችው ተወዳጆች❤

  • @habeshasg2125
    @habeshasg2125 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wey yelijenete geze ye senbet temehrt bet geze yemenafk ❤

  • @asna7836
    @asna7836 4 หลายเดือนก่อน +2

    አግዚአብሔር አሁንም በቤቱ ያፅና በልጅነቴ ነበር በአረካ በአቡየ ቤተክርስቲያን አንተን ለማየት እንደ ዛክዮስ ከፊ ያለው ቦታ ዎጥቼ ነበር ማዮ ነበረ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🥰🥰🥰

  • @NatalooHykal
    @NatalooHykal หลายเดือนก่อน +1

    አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 5 หลายเดือนก่อน +1

    እዝራዬ የድሮ ትዝታ ቀሰቀስክብኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @EmebetEmbialew
    @EmebetEmbialew 4 หลายเดือนก่อน +2

    በዚህ መዝሙር ትልቅ ትዝታ አለኝ የመዝሙር ካሴቱን በጣም እወደው ስለነበር ከመንን መርካቶ ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን ነው አጊንቼ የገዛሁት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ

  • @tefetawitbreen
    @tefetawitbreen 3 หลายเดือนก่อน

    እንኩዋን ወደምንወዳት ወደ ምናከብራት ወደ ምንሳሳላት እምነትህ ወደ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ቤትህ ተመለስክ በጣም የምንወድህ ወንድማችን እንወድሀለን🥰🥰🙏🙏🙏

  • @Atnasiya-g2u
    @Atnasiya-g2u 3 หลายเดือนก่อน +1

    Fetari enkwanm wede betu melsehe❤

  • @kasachedegefie
    @kasachedegefie 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤weladite malak kantegar tihun

  • @sefangelana3791
    @sefangelana3791 2 หลายเดือนก่อน +1

    Egzbaher yebark wandem ezira

  • @birtttt1064
    @birtttt1064 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከሱ ጋር ሆኜ አሸነፍኩኝ......ያንን ኩፍ ቀነ ተሻገርኩኝ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Rozy908
    @Rozy908 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ezraye ❤wendmachen bebatu yatsenak❤

  • @tewahidogirum1286
    @tewahidogirum1286 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድምየዉ የተፅናናንበት ስራ ነዉ በጣም ግሩም ነኝ

  • @kasachedegefie
    @kasachedegefie 3 หลายเดือนก่อน +2

    Eskim hulachihum egziabher yitebkih belut❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsAs-dp3tv
    @AsAs-dp3tv 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእይክት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤ እዝራዬ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    • @estifanosengidawork5867
      @estifanosengidawork5867 4 หลายเดือนก่อน +1

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏 ትልቅ ትዝታ አመጣብህን ❤❤❤❤❤

  • @tigistkifle5033
    @tigistkifle5033 4 หลายเดือนก่อน +1

    ezraye lijineten astawesken egziabher ybark bebetu yatsnah

  • @alemmihretualem2193
    @alemmihretualem2193 4 หลายเดือนก่อน +2

    Ezra enkuan wede kidest tewahdo beselam metak yagelglot zemnkin yibarkelk lejnetn emastausew benzih mezmroch new 😢😢😢

  • @ማርያምእናቴነሽ-ጐ9ዀ
    @ማርያምእናቴነሽ-ጐ9ዀ หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እዝራ የሰንበት ትምህርት ቤት ትውስታችን ነው ያንተ መዝሙር ሰው ቤት ተሰብስበን በሲዲ እናይ ነበር በተለይ እኔም የበኩር ልጅ የሚለው መዝሙር በጣም ነበር የሚያስለቅሰን 😢 እንኳንም ወደ ቤትህ ተመለስክ እግዚአብሔር የጠፉትን ሁሉ ይመልሳቸው

  • @fasikaBera-d2d
    @fasikaBera-d2d 5 หลายเดือนก่อน

    አጥን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ዘማሪ እዝራ 🙏🙏🙏🙏

  • @Lebwot_Ze_Orthodox
    @Lebwot_Ze_Orthodox 5 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ተወዳጅ ዝማሬዎች !!! ጸጋው ይብዛልህ ወንድማችን። ❤❤❤❤

  • @lebolina3579
    @lebolina3579 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen

  • @Helen-Tube2112
    @Helen-Tube2112 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድንግል ማርያም እንኮን ወደቤቶ መለሰችህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል

  • @KalkidanMola-hb9um
    @KalkidanMola-hb9um 4 หลายเดือนก่อน

    ezrae wendme mezmurihn betam new yemwedachew lij eyalew medrek lay ezemrew neber😢😢😢 be enba

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 4 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል

  • @EhetagegnKebede-dx8ef
    @EhetagegnKebede-dx8ef 4 หลายเดือนก่อน

    ✝️እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ ምን ይሳነዋል ✝️
    (ለሎች አፈንግጠው የወጡትንም በቸርነቱ ይመልሳቼው ዘንድ ፀሎታችን ነው እንደዝሁ እንጠብቃለን ???
    ✝️ሀላፈነት ትልቅ አደራ ነው። ካልሠሩበት ስልጣንም እዳ ነው ለገባው።🙏🙏🙏
    🙏አዝራ ተባረክ ጠንከር በል 🙏
    ✝️እሜቤቴ ማርያም በቸርነቷ በቤቱ ታፂናኸ አሜን 🙏🙏🙏

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
    @ወለተማርያምሀብተሚካኤል 5 หลายเดือนก่อน

    ዘማሪ እዝራ የእኛ እንቁ እወድሐለው 😘 ዝማሬ መለአክት ያሰማልን በፀሎታቹ አስቡኝ 💒

  • @SarinaG795
    @SarinaG795 3 หลายเดือนก่อน

    Ye lijenteh tezetaye Ezeraye Egezaber amlak be betu yatsenak

  • @SntayhuSemeneh-cc9ed
    @SntayhuSemeneh-cc9ed 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የአተን መዝሙር መስማት እፈልግነበር

  • @TsediGuade
    @TsediGuade 5 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዎንድማችን በቤቱ ያፅናህ 🙏

  • @michaeladanegn9324
    @michaeladanegn9324 3 หลายเดือนก่อน

    Faarsaa Eegamootaa si haa dhageessisu. Bara jireenya keetii siif haa ebbisu. Mana Waaqayyoo keessa si haa jiraachisu.

  • @josephwaite1317
    @josephwaite1317 4 หลายเดือนก่อน

    Ende egzaber fikade be akale le megnagete yabekane. Until then, u stayed blessed, my little brother.

  • @aynalemadimasu745
    @aynalemadimasu745 4 หลายเดือนก่อน

    Zemar melakite yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @በዘነቨ.መረደም.ለጀ
    @በዘነቨ.መረደም.ለጀ 3 หลายเดือนก่อน +1

    amen🙏🙏👏👏

  • @tsion4649
    @tsion4649 5 หลายเดือนก่อน

    I’m miss Gonder So much 😢 Lemejemeria yesemahut Ezana neber betam yemiwodew mezimure kefetari betach! Ezrayee enquan temelesik❤❤❤❤

  • @Mary-i9z1b
    @Mary-i9z1b 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልል

  • @merondemis
    @merondemis 4 หลายเดือนก่อน +1

    YE lejent mezmure🤗😊 ezraye zemare melakt yasemalen❤

  • @mukitarali686
    @mukitarali686 5 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኢዝራዬ ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @Zaid-s2l
    @Zaid-s2l 3 หลายเดือนก่อน

    Amen amen ❤❤❤🤲🤲🤲🤲

  • @MostawaRashidi
    @MostawaRashidi 5 หลายเดือนก่อน

    Zemrae.melakit.yasemanli.❤❤❤❤❤❤❤

  • @adimasueriqalo9091
    @adimasueriqalo9091 5 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @ميري-ج5ف
    @ميري-ج5ف 5 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ♥♥ የልጅነቴ መዝሙር

  • @bibiwerede6410
    @bibiwerede6410 4 หลายเดือนก่อน

    Azraye awedahalo kelibe ❤❤❤

  • @MalouEthiopia
    @MalouEthiopia หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤

  • @Aynalemaynalem-p7l
    @Aynalemaynalem-p7l 4 หลายเดือนก่อน

    Amenn amenn amenn

  • @Lidiya-y9t
    @Lidiya-y9t 4 หลายเดือนก่อน

    We Love you Ezira

  • @nettyeshtu9898
    @nettyeshtu9898 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልል

  • @beesimek
    @beesimek 4 หลายเดือนก่อน

    Zmare mlaketen yasmalen

  • @Wazemamekuriahaile
    @Wazemamekuriahaile 5 หลายเดือนก่อน

    Amen zemare melaiket yasemalen ya lijenate mazemurachen❤❤❤

  • @aynalemadimasu745
    @aynalemadimasu745 4 หลายเดือนก่อน

    Eleleeeeeeeeee ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ክብረቅዱሳን-ሰ2ፈ
    @ክብረቅዱሳን-ሰ2ፈ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kasachedegefie
    @kasachedegefie 3 หลายเดือนก่อน +2

    Beta finish iyalew adamitew never lijineten astawesegn