ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውይ ኩቻ ምርጥልጅ እግዚአብሔር ያሳድግህ❤❤❤❤❤❤❤
ማነዉ የሰዉ ሰላም የናፈቀዉ እንደኔ እስኪ ደምሩኝ
❤❤🎉😢ሀይሚየጠፊሽብንኮ
@مكهእሷ አደለችምالخالدي
TH-cam baroech 2017 mindnew 🤔🤔🤔🤔 buta jera yegaba sexan wagut😢😢😢😢
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ በጣም አዘንኩ 😭😭
ሃይሚ ነሽ ለምን ጠፋሽ ታድያ
ሲጀመር ፕራክ ነው ናሂ አይሄድም ባለስራ ነው ቀጥሉበት ፕራኩን
Yemin prank damo Tay engy
ያርገውው
😮😮😮😮😅😅😅😅😅😅
እወድህ ነበር ናሂ 😢ግን ጠላሁህ እንደዚህ እያለቀሰች ብኬድም አይቀናህም እምባ ጥሩ አይደለም😢😢😢
ዘምቻ ወይም ጦር ሜዳ እኮ አይደለም የሚሄደው ሰርቶ ኑሮውን ለማሻሻል ነው የሚሄደው። እነሱ በጣም አካበዱት። ናሂ ምንም አላጠፋም።
የመምህር ተስፋየን ትምህት አዳምጪ ዉድ አታልቅሽ እዉነታዉን ፈጣሪ ያዉቀዋል❤
ደሞኮ የሚገርመው መለወጥ አልቻልኩም ይላል ይሄን ሀሳብ ከማግባትህና የሰውን ህይወት ሳታበላሽ ነበር ማሰብ
ብድር በምድር ይልሀል ይሄ ነዉ ባለፈው አንቺ ኤርፖርት አይደል የተያዝሽው
ናሂን ገዘብከቤተሰብአይበልጥምየምትሉ 👍👍👍👍
ናሂ ላንተ ፍቅር የደረሱልህን አብርሽና ሩታ አሁን በተራህ ቶሎ ድረስላቸዉ ፍጠኑ መሃላቸዉ የገባዉ ሴጣን ቶሎ ብህ ድረስላቸዉ ዉብዬም ሳትቀር ድረሱ ትዳራቸዉ ሊፈርስ ነዉ ፍጠን ፍጠን ።
እውነት ነው
ባለፈዉ ፅፌላቸዋለሁ በቪዲዮ እንዃን ምከሯቸዉ ብዬ ነበር እኔም በጣም ገርሞኛል
እውነት ነው ቶሎ ድረሱላቸው
😂😂😂😂😂😂😂😂 የነሱ ድራማነዉ
ይሄን የምታነቡ ፈጣሪ እናታችሁን ሽ አመት ያኑርላችሁ❤እኔንም ደምሩኝ
አሜን፫
አሜንንንንንንንንን
አሚንውዴ
ናሂ መሄድ ዬላብህም ያምትሉ ለይክ😢😢😢ውብዬ ለት ስትል አዳል ያታማላሰቹ😢😢😢😮😮😮
እኛም ተሳደናል እንኮን እሱ በትምሪቱ ቢሳደድ
ጥርግ ይበል ምን አገባኝ 😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ምን ችግር አለው 2
@@yidenekaltadesse8508 የሚር አሳቅሺኝ አወና ይሂድ ይለውጥ ሰሪቶ
ሌልጂክ ስትል ዉብዬን የምትወድክ ከሆኔ አትህድ ግን አዝናሌዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ምንድነዉ የኸን ያህል ለቅሶ ስደት እሱ ነዉ እንደ የጀመረዉ ልጆቻችን ቤተሰብ ጥለን አይደለም እንደ ምነዉ አካበዳችሁት እሷስ ቤተሰቦቿን ጥላ ተሰድታ አልነበረም እንደ ያዙኝ ልቀቁኝ አልሽ ሁለተኛ አርግዢና ልጆችሽን አሳድጊ እሱም ይቅናዉ ❤
በትክክል ዝምብላ ትናፋረቃለች
በጣም ትክክል አካበደችው። ጦር ሜዳ የሚሄድ አደረገችው። ሁላችንም በስደት እየኖርን ነው።
እኮ ችግሩ ድራማ ነው
የኔ እናት እረ አታልቅሽ ውብየ በአሏህ
Uuuufii diramaa keessan nama jibisisaa😢😢😢😢
Dhugaa jette amma irra bushaye jira dhugaa
Biri marachee nama dhisame
@@OliviaH-sf4vp 😁😁😁😁 dhugaa kee jette birritu maracha jira ergaa guyya diramaa jalqabaniti followers meqaa galan sitti fakkate 😂😂😂
ውብዬ አታልቅሺ አገር ውስጥ መለወጥ አይቻልም በዚህ ኑሮ የስራና ይምጣ ተማመኑ መርቀሽ ላኪው በቁርባን አይደል የተጋባችሁት የትም አይቀርም አገሩን ሰላም ያርግልን
ድራማ ነው ባክሽ እምባ የለም እኮ😅
ለማንኛውም ከዚህ ውዝግብ የሚያወጣቹ አንድ እግዚአብሔር ነው ለምኑት ለዚህ የሚረዳቹ የመምህር ተስፋዬ ፈተና ገጠመኝ የህይወት ገጠመኝ ትምህርት አለላቹ ገብታቹ አዳምጡ ይጠቅማቹሃል
አኔ የሚገርመኝ ኤፋ ቤት አልክሼ ሳልጨርስ ዉብዬ አስለቀሰችኝ ይሄን ሰሞን ማነው አንዴ ኔ አልቃሻ የሆነው ሩታ አብርሽ ዉብዬ ናህ ሃይም አባካችሁ ሰላም ፍጠሩ 😢😢😢😢
ውሸት ነው እነሱ ብር እየሰሩ ነዉ አንቺ ለምን ታላቅሰለሸ
ምን ኣስለቀሳቹ ድራማ እኮ ነው😂😂😂 መጫወታ ኣደረጉን እኮ😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 መልካምልቅሶ
😂😂😂😂😂@@mrabdula5342
🎉🎉🎉አይ ስደት ባየህው እኮን ለወድልጅ
ዳግዬ አስተዋይ ልጅ ነሕ❤❤❤
Ene oromo negn amhara ayidelehoum
ዳጊ ምርጥ ልጄ😍😍😍😍
ናሆም አት ሂድ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ናሆም ግን ሰላም ነህ ይሄ የሰላም አደለም የቤተሰብ እያለቀሰ ብትሄድም አይሳካም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ረጋ በልጅ ትለቅ ሰው አደለህ አዴ 😭😭
እና ምን ይጠበስ😂@@yonatanteshome2121
እዲያዉም መሄድ አለበት ከዚህ ቡሇላ ቀርቶ የሆነ ነገር ቢፈጠር ያቺ ጥፋት ነዉ የሚላት
ድራማው ላይ ሄሉ ትጨመር የሚል👍
ወብየ መለያየት ቢከብድም ለሥራ ነው የሚሄድ ደግሞ 2 አመት ትንሽ ነው አይዞሽ ማሬ የመዳም ቅመሞች ከቤተሠቦቻችሁ ጋር ፈጣሪ በሠላም ያገናኛችሁ😢
አይዞሺ ዉብዬ ሁሉም ነከር ያልፋል አይሺ ያንቺ ሌቅሶ ሌእኛም ሌቅሶ ነዉ 😭😭😭😭
ቤተሰብ እያለቀሰ ብትሄድም አይቀናህም። እግዚአብሔርም አይወደውም ። አስብበት ስደት ላይ እምንኖረው እንደ እናንተ ተመችቶን አይደለም እናንተን በዩቲዩብ ሳያችሁ በጣም ደስ እሚል ኑሮ ነው የምትኖሩት። እባክህ አስብበት ውይ ኩቻ አስለቀሳችሁኝ
አይዞሽ አታልቅሽ ተመካከሩ
ማሂ ሚስትህን አክብር
እኛም እናት አባት እህት ወድም ጥለን ነው የተሠዴድንው ተውት ይህድ እምትሉ
ውብዬ smart ሰው ነሽ በጣም ከመጀመሪያ ጀምሮ አትዘኚ Please ናሆም ያልገባው ሁለት አመት ተብሎ ህይወት ቀላል መስሎት ይሆናል ነገሩ መስመር ስላለው ከባድ ነው ወንደ ላጤ ወጣት ቢሆን normal ነበር ግን አሁን ስር ከሰደደ በኃላ ከባድ ነው ናሆም በክፋት አትየው ማንም ሰው መለወጥህን አይጠላም ግን ከባድ ነው ። ማሰብ ያለብህ ለሁለት አመት ብለህ አታስበው ከሀገሩ የወጣ በቀላሉ በጊዜ የሚወሰን የለውም ተረጋግተህ አስበው ።ውቤ ማልበስሽ መፍትሄ የለውም ከጨከነ እንኳን በፀሎት እርጂው
የሚቆጭህን ነገር አታድርግ ናሂ 😢ሀገር ስለቀየርክ ስለተሰደድክ የፈለከው ሁሉ ተሳክቶ ትመጣለህ ማለት አይደለም 😢ወቶ መቅረት አለ 😢እንዳሰብከው አልሳካ ብሎ ሁሉነገርህን ማጣት አለ 😢አስተውል እንጂ ማነው አይዞህ ያለህ ቆይ 🤔😢እንዳሰብነው እሚሆንልን ቢሆንማ እኛ ምን እንሰራለን 😢እኛም እኮ ሁለት አመት ሰርተን ተለውጠን ቤተሰብ ለውጠን እንመለሳለን ብለን ነበርኮ 😢ኢሄው እድሜያችንን ጨረስነው ምንም ሳናረግ 😢ከጤናችን ሳንሆን😢ከገንዘብ ሳንሆን😢ከቤተሰብ ሳኖን😢ከትዳራችን ሳንሆን 😢ከምንም ሳንሆን ብኩን ሁነን ቀርተናል እኮ 😢አስብ እንጂ ናሂ 😢ሰው የተባልከው እንድታስብኮነው 😢😢😢😢
ውይ ውብዬ የኔ እህት እይዞሽ የኔ ውድ 😢😢 አይዞሽ የኔ እህት ❤ ስሜትሽን አረዳሻለሁ
ናሆም በጣም በጣም እራስ ወዳድ !!!!!ኢሮፕ ማለት መነሰግስተ ሰማይ መሰለህ ጉርኛ!!አይገርምህም እግዚአብሔር ካልባርከው ሁሉም ከንቱ ነው !!!ናሆም ሀይማኖተኛ አይደለህም ???ምነው የምተነፍሰው እስትንፋስ ሁሉ የኔ ነው አልክ ተው እዛም ሄደክ የሚፈጠረውን አታቅም ቆይ ባለቤትህ አይደለች!!!!በጣም ሲበዛ እራስ ወዳድ ነህ !!!!!እንደዚ ቤተሰቡን አሰዳለቀስክ ዘላለም ደም እንባ ነው ህይወትክን ሙሉ የምታለቅሰው !!!!ምቀኛና መጥፎ ባለጌ ነህ በጣም በጣም ከቤተሰቡ የበለጠ ጥቅም ታስበልጣለህ !!(እንዳልክ እነሰኳን ልጅ ጋብቻ የላቸውም ለሄሉ ብሎ የካናዳ ፕሮሰሱን ነው የተወው አንተ ፍቅር የሌለህ ባለጌ ነህ )ለመሄድ መጀመሪያ ሰው ሁን እውነት እግዚአብሔርን ታምናለህ ብታምን ከመጀመሪያው ትነግራት ነበር በመጀመሪያ እራስህን ተርዳ ዘለህ ሰውን አትውቀስ እራስህን ውቀሰው ለማንኛውም አንገትህን የደፋህ ባለጌ ነው ያንተ ኢሮፕ ገደል ይግባ!!!!በጣም በጣም ባለጌ እመነኝ መቼም መቼም አይቀናህም አሰሺ!!!!
ውዬ ውብዬ አምላክ ውስጥሽን አሳየልሽ ናሂ ታድያ አለሷ አልኖርም ብለህ ያስመለስካት ለዚ ነው በጣም ትገርማለህ በዚ ልክ ድብቅ አትመስለኝም ነበር ናሂ ውጪ የሄደ ሁሉ ያልፍለታል ማለት አይደለም ሲጀመር ለቅሶ ያለበት ነገር መዘዙ ነው የሚበዛው አስብበት?🥰🥰🥰🥰🥰🥰
yaa waqayoo warra TH-cam kana gadda isanii gammachu jijirri dhuga na jibisise manni hundi boyicha kami ilalle itti boharra 😢😢😢😢😢
Dhuga ketii waqa sexana malttuu isaniti gale jiraa garuu TH-cam rota kanttii 😢😢😢😢
Dhugaa rabbii baay ee nama gaddisisa afuura hamaa itti dude manni hundi duraan taphaanbeekamu hunduu gaddaafi booicha ta e bageta 😢
Uuuf ee ulfatadha dhuga 😢
😂😂😂😂😂😂😂
maalidhaa waarii you tube hunduumtuu kaan bohuu bichaadhaa
አታልቅሽ ይባቃሽለ ምን ችግር አለው ልስራ ይሂድ 2 ትንሽ ነው 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
የት ሀገረነው እሚሄደው
ዉብዬ በእናትሽ አታልቅሽ እህቴ አስለቀሽኝ😭😭😭😭😭😭😭😭
እረ ባለትዳሮች ላይ የገባ ሰይጣን ይውጣ የምትሉ👍👍👍
ናሆም እንደዚህ አትሁን እኛንም አታስገፋት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢ናሂ መሄድ የለብክም ባባን ለማ ጥለክ ነው አትሂድ የምትሉ
uuufff besmami mindinewu nahi ate qirina hubeyen tihidi 😢😢😢😢😢❤😢
ዉብዬ ባለቤትሸ በጣም በጣም በጣም ይወድሻል ያከብርሻል ሲቀጥል አችም ትሆጂ ይሆናል እራሸን ጠብቂ አቺ ሰለዉጪ ታቃለሸ ኡሱደሞ አሰ ሰለሆነ ሜዬት የፈልጋል አደኛ ልቡ ተናሳስበታል አይቶት ይጣ ዘይ ደሞ ብራክ እያረገሸ ይሆናል
ማሂ ሚስትህን አክብርካሎደደች አትህድ አተምአይቀናህ እድህእየሆነይ😢😢😢😢😢😢😮
እዳልክ ለህትህ ፍቅር ሲል የጀመረውን ፕሮሰስ ትቶታል አተ ለሚስትህ ለልጅህ እናት መቅረት ያቅትሀል😢
እንዳልክ አዲስ ፍቅር ውስጥ ነው
ውሸትነው እውነት ቢሆን አንዴ ነዉ የሚነገረው በቀን በቀን አይመጡም አትሸወድ እኛ መሳቅ ነው ያምን ፈልገው ማልቀስ ሰለቸኝ ፈጣሪ አገራቸንን ሰለም ያርገው
Abeet wondoce😢😢❤❤❤❤❤❤ayzoshe wubeyee😢😢😢
Kanas amaa abbaa manatii jedhanii wajin galanii 😭😭😭😭😭nitii biraa qabaa moo malinii kunii osoo gafaa jalaa demtee san debiyuu batee wanumafuu waqaayoo obsaa si yaa kenuu hin ulfataa wahii jirenyaa tanaa wahii caraa dubartii😭😭😭😭😭
dhuga hin jalatuu tanii malii gudinii 😢😢😢
@@TsahayeMakonniin-dp4fb dhiraa akkana waqaayoo namatii hin qabin ishetu jaalataa malee inii hin Jalatuu osoo jalalaa ishii qabatee durumaa itii himaa turee waqaayoo dhiraa dayusaa namatii hin qabin😭😭😭💔💔💔
Dhira Bara kana jechun binensa dhuga rabbi 😢😢😢
@@SeenuAlamayoodurasaa ishatu gaftee jaalala oddoo jalatee duraa ittii himu qabaa turee debii immoo oddoo dhugumaa jalatee gatee demuu
@@TsahayeMakonniin-dp4fb dhugadhaa rabii dhiraa akkana namatii hin qabin aboo
እግዚአብሔር አለቂም ናህ እሱን እወቂ ሚስት በረከት ናት ይላል እግዚአብሔር ቃል ተጠንቀቂ
ወይኔመንገድ ከፈትሽለት :: እሄዳለሁ ብለሽ ከኤርፓርት ስትመለሽ አዝኗል
አዘን ለኩን አሱበት ወለሂ ሁሌም የሥለቂሰተል ኢነት ዪለሁም ጪቂለቱ የመወል😢😮አቢሺሪ ጢሎሽ የሄደ አለአላሊሽ😢😢😢😢😢
Yihide yemetiluten alikebelewim mikiniyatum nafikote betame kebadinew ❤kucha ewinet hode tababaleh nahi tekebelachew
ወላሂ ከሁብዬ በላይ ያስለቀሰኝ አኩቻ ነው😢😢😢😢
Yikerta argulg ena sawu eyaleks hedak tiru nager ayigatemihm silazi kir hulum be ager nw yemimeraw mani end hager 😢😢😢😢
ተስማምታችሁ ተመራሪቃቹ ፊቱ በዚ መንገድ ርቆ መሄድ ጡሩ አይደልም አይዞሽ እህቴ
ወብዬ አይዞሸ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢dhirumaa dubartii bochituu tanaa waqaayoo lafaraa osoo fixee akkamitii hadhaa manaa isaa dhoksii domaa wahitii kunii😢😢😢😢😢😢😢😢
Dhugaa jetee imimaa ishetu akkamtii karaa isaa dabarsaa ama😢😢
Dhuga sitti fakkate hin sobu dollar jedhaniti namse
@@DesatuBayisaqarshii you Tube bayyee kamii akkatii mataa walaa dhukubusu malaa godhaa sobaa yoo ta, e
Dhugaa jetee kodee too 😢😢😢😢😢😢garaa isanii keennee kaa😬😬😬😬😬😬😬
Namnii hadhaa mana ofii midhee demee hin milkayuu😢
ምድነው ሁሌዬ ማልቀስ አረበቃችሁ😂❤❤😂
እረጌታሆይ ያገራችን ሰላምመልስልን መከራይብቃን 🙇♀️🙇♀️🤲🤲🤲🙏
ayzoshi yene wudi😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ባአላህ ናሂ አትሂድ😢😢😢😢
Yihide yemetiluten alikebelewim mikiniyatum nafikote betame kebadinew ❤
አይትነፋረቅ ዉብየ ምን ችግር አለዉ ደሞ ከፈለግሽ ዳይ ወደ ድባይ ፡፡
አረ ናሆም እንደዚህ እያዘኑ ብትሄድ አይቀናክም እሺ
ናሂ በጣም አበዛህዉ ባለፈዉ አልቅሰህ ልምነህ መልሰሀት በድጋቤ ልቧን አትስበረዉ እረ ወንዶቹ የተረገማችሁ ናችሁ ደነዞች የሴት ልጅ እንባ ጥሩ አይደለም ብትሄድም አይቀናህ ማርያምን😢😢😢😢
በሰላም ይግባ ኣይዞሽ ዉብየ ሁላችን ፀሎት ኣድሩጉ ለግዜዉ ነዉ እንጂ ይለመዳል የመዳም ቅሞሞች 8 10 ዓመት ሞልቶናል አይደል ናህ ዶሞ ጎበዝ ነዉ ሃገራችን የንሮ ዉድነት ስለሆነ ነዉ ጠንክር በይ ዉብየ
ፍቅሩን ጨርሶ ነው ባይሆን ኖሮከመጀመሩ በፊት ይናገር ነበር ውብየዬን አስቀርቶ ካለሳ ህይወት የለኝም ብሎ ሲያለቃቅስ አሁን የራሱን መንገድ አስተካክሎ ከጨረሰ ቦሀላ ልሄድ ነው ይላል ናሂ ውሸታምና አስመሳይ ነህ አትወዳትም እውነታን ነው ልጅህን ወርውረህባት ልትሄድ ነው ከሄደም አይመለስልሽም አታልቅሺ አንቺም ፈጣሪ አለሽ ወስኚ አታልቅሺለት በርቺና ልጅሽን አሳድጊ አትቆጪ በገንዘብ የማይገኝ ልጅ ሰቶሻል ፈጣሪሽን እመስግኚ
ሴት አስጨርሳለት ይሆናል እረ ዮቱብ የምትሉት ነገር የእድሩ ድክመት ነው እጂ መቀበር ነበረበት
ናሆም አላህ በሰላም ያሰበክወን ያሳካልህ ሰረቶ ይለውጥ ተውት ይሂድ መርቃችሁ ስደዱት ውብየ አታልቅሺ ውደ በደስታው ተደሰች እሺ ለመለውጥ አይደል እሚሄደው ጉድ
Maalumaa tataan yaa rabbii 😢😢😢😢😢😢
ይሂድ በቃ ❤❤🎉ይቅናው ውዴ
የኢትዮጵያ ዩቱበሮች ጠገቡ የምር😮😂
ኩቻ አንት ሽማግሌ ስወድህ ❤❤❤
ውብዩ በርቺ ጠንከር በይና ሸኚው እሱ ቆይቶዋል ከተሳፈረ ውብዩ እግዚአብሔር ይቅደምልሽ መርቀሽ ሸኚው እንደው በርበሪ ሽሮ በሶ አዘጋጅና ለልጅስ ስትይ ጠንከር በይና ልብሽን አጠንክሪ አስመስይ እና ሸኚ🤲🖐️❤️🩹❤️🩹❤️🩹❤️🩹✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️
የሆነ ትንሽ የተረዳሁት ይመስለኛል ናሆምን ግን ቢሆንም በመረጋጋት ነገሮች ቢቀጥሉ ጥሩ ነው ውብዬም አይዞኝ የኔ እናት ተረጋግተሽ አስቢ
ድራማው መቸነው የሟልቀው😢😢😢😢😢😢
Waahi 😢😢😢😢😢😢😢😢
ናሆም በጣም አዝንብሃሌዉ እኔም አሌቀዝቁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭#####😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
yesssss❤❤❤🎉👍🏻👍🏻👍🏻👌
እረ ወንዶች ምን ጉድ ነው ኤጭ አንተ ታሳዝናለክ ውብዬ አይዞሽ ላንቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ 😢
Ara,nahi minimi yiqiri ataslaqisachuu simiminati yilelabati mangadi xuru aydelemiii😢😢😢😢
ፕራኩን አለ አተለቂሺ ሀበበት😮😮😮
Wnet😢😢😢 Aynakm Eyalksw❤❤❤❤
በወንዶች ተስፍ እየቆረጥኩ ነው😢 ደና የተባልት ጭርሽ ውስጣቸው አይታወቅም 😢😢
ወድ ሙተውም አይታመኑም
Pirakidhaa. Omaa wantii kun mal jechudhaa 😢😢😢😢
እያለቀሱ🎉ስትሔድ አይቀናሕም ተው ይቅርብሕ❤❤❤❤❤
ስኡድ ነው እድ ናሂ የምትመጥዉ ለሁለት አመት ነው አልክና
ወይ ጉድ ኧረ ተዉ 😢😢😢😢😢
እባክሽ ሰዉ አረብአገርም በእግሩ ያልፍኛል ብሎ ይሄደል ይቅናህ በሉት
እንዴ ለምን አትሂዱ ትላላችሁ ለስራ አይደለም እንዴ ምሄደው 🙄🙄🙌🙌
Ayzoshe,bexam,aziylu😊😊😊
Dagi yene mar yelije awaki lenahi kiber endihum lewibeye yalew amelejaket des new yalegn nahi Dagi yalehine tekebelew wibiyenme teredat❤
ውይይይይይይይአይሰውሁሉምንነካው
ጥዶች መለያየት በዛ ማርያም እናተን እያየን እኛስ 😢😢😢😢😢😢የስራኤል ንጉሥ ተመልክተን ሰላምን ስጠን 2017 የሳቅ እንጂ የማልቀስ 😢😢😢😢😢😢
🙆♂️ er nahi
ወይ ጉድ ሰው ምን ነክቶት ነው በትዳር ውስጥ ድብብቆሽ ሳስጠላ ታዳ ተናተ ምን እንማር ካታገባ በፊት አትሄድም ነበር አሁን ውብየን ከስራዋ አስቀርተህ ካስወለድካት በኋላ አተ ልቴድ ነውር ነው ናሂ
ልናፅናናችሁ የምንችልበት አንዱ መንገድ ይሄ ነው እንግዲህ ልቡ ለመሄድ ካሰበ በጸሎት አግዢው ቶሎ በጊዜው እንዲመለስ ያለውን በማስቀመጥ ቶሎ በማምጣት መሞከር ነው ። ተረጋግህ አስረዳት ደግሞ ናሆም ተረጋጋ ውብዬ ለእግዚአብሔር ለንስሀ አባትሽ ንገሪ ለማን እነግራለሁ ብለሽ አታስቢ አታልቅሺ ደግሞ ቆም ብለሽ አስቢ
Nahi eras wodad atihun baqa tow mistihin sima😢😢😢😢😢
ንህ አት ሂድ የምትሉት 😭😭😭😭😭😭😭😭
ውይ ኩቻ ምርጥልጅ እግዚአብሔር ያሳድግህ❤❤❤❤❤❤❤
ማነዉ የሰዉ ሰላም የናፈቀዉ እንደኔ እስኪ ደምሩኝ
❤❤🎉😢ሀይሚየጠፊሽብንኮ
@مكهእሷ አደለችምالخالدي
TH-cam baroech 2017 mindnew 🤔🤔🤔🤔 buta jera yegaba sexan wagut😢😢😢😢
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ በጣም አዘንኩ 😭😭
ሃይሚ ነሽ ለምን ጠፋሽ ታድያ
ሲጀመር ፕራክ ነው ናሂ አይሄድም ባለስራ ነው ቀጥሉበት ፕራኩን
Yemin prank damo Tay engy
ያርገውው
😮😮😮😮😅😅😅😅😅😅
እወድህ ነበር ናሂ 😢ግን ጠላሁህ እንደዚህ እያለቀሰች ብኬድም አይቀናህም እምባ ጥሩ አይደለም😢😢😢
ዘምቻ ወይም ጦር ሜዳ እኮ አይደለም የሚሄደው ሰርቶ ኑሮውን ለማሻሻል ነው የሚሄደው። እነሱ በጣም አካበዱት። ናሂ ምንም አላጠፋም።
የመምህር ተስፋየን ትምህት አዳምጪ ዉድ አታልቅሽ እዉነታዉን ፈጣሪ ያዉቀዋል❤
ደሞኮ የሚገርመው መለወጥ አልቻልኩም ይላል ይሄን ሀሳብ ከማግባትህና የሰውን ህይወት ሳታበላሽ ነበር ማሰብ
ብድር በምድር ይልሀል ይሄ ነዉ ባለፈው አንቺ ኤርፖርት አይደል የተያዝሽው
ናሂን ገዘብከቤተሰብአይበልጥምየምትሉ 👍👍👍👍
ናሂ ላንተ ፍቅር የደረሱልህን አብርሽና ሩታ አሁን በተራህ ቶሎ ድረስላቸዉ ፍጠኑ መሃላቸዉ የገባዉ ሴጣን ቶሎ ብህ ድረስላቸዉ ዉብዬም ሳትቀር ድረሱ ትዳራቸዉ ሊፈርስ ነዉ ፍጠን ፍጠን ።
እውነት ነው
ባለፈዉ ፅፌላቸዋለሁ በቪዲዮ እንዃን ምከሯቸዉ ብዬ ነበር እኔም በጣም ገርሞኛል
እውነት ነው ቶሎ ድረሱላቸው
😂😂😂😂😂😂😂😂 የነሱ ድራማነዉ
ይሄን የምታነቡ ፈጣሪ እናታችሁን ሽ አመት ያኑርላችሁ❤
እኔንም ደምሩኝ
አሜን፫
አሜንንንንንንንንን
አሚንውዴ
ናሂ መሄድ ዬላብህም ያምትሉ ለይክ😢😢😢ውብዬ ለት ስትል አዳል ያታማላሰቹ😢😢😢😮😮😮
እኛም ተሳደናል እንኮን እሱ በትምሪቱ ቢሳደድ
ጥርግ ይበል ምን አገባኝ 😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ምን ችግር አለው 2
@@yidenekaltadesse8508 የሚር አሳቅሺኝ አወና ይሂድ ይለውጥ ሰሪቶ
ሌልጂክ ስትል ዉብዬን የምትወድክ ከሆኔ አትህድ ግን አዝናሌዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ምንድነዉ የኸን ያህል ለቅሶ ስደት እሱ ነዉ እንደ የጀመረዉ ልጆቻችን ቤተሰብ ጥለን አይደለም እንደ ምነዉ አካበዳችሁት እሷስ ቤተሰቦቿን ጥላ ተሰድታ አልነበረም እንደ ያዙኝ ልቀቁኝ አልሽ ሁለተኛ አርግዢና ልጆችሽን አሳድጊ እሱም ይቅናዉ ❤
በትክክል ዝምብላ ትናፋረቃለች
በጣም ትክክል አካበደችው። ጦር ሜዳ የሚሄድ አደረገችው። ሁላችንም በስደት እየኖርን ነው።
እኮ ችግሩ ድራማ ነው
የኔ እናት እረ አታልቅሽ ውብየ በአሏህ
Uuuufii diramaa keessan nama jibisisaa😢😢😢😢
Dhugaa jette amma irra bushaye jira dhugaa
Biri marachee nama dhisame
@@OliviaH-sf4vp 😁😁😁😁 dhugaa kee jette birritu maracha jira ergaa guyya diramaa jalqabaniti followers meqaa galan sitti fakkate 😂😂😂
ውብዬ አታልቅሺ አገር ውስጥ መለወጥ አይቻልም በዚህ ኑሮ የስራና ይምጣ ተማመኑ መርቀሽ ላኪው በቁርባን አይደል የተጋባችሁት የትም አይቀርም አገሩን ሰላም ያርግልን
ድራማ ነው ባክሽ እምባ የለም እኮ😅
ለማንኛውም ከዚህ ውዝግብ የሚያወጣቹ አንድ እግዚአብሔር ነው ለምኑት ለዚህ የሚረዳቹ የመምህር ተስፋዬ ፈተና ገጠመኝ የህይወት ገጠመኝ ትምህርት አለላቹ ገብታቹ አዳምጡ ይጠቅማቹሃል
አኔ የሚገርመኝ ኤፋ ቤት አልክሼ ሳልጨርስ ዉብዬ አስለቀሰችኝ ይሄን ሰሞን ማነው አንዴ ኔ አልቃሻ የሆነው ሩታ አብርሽ ዉብዬ ናህ ሃይም አባካችሁ ሰላም ፍጠሩ 😢😢😢😢
ውሸት ነው እነሱ ብር እየሰሩ ነዉ አንቺ ለምን ታላቅሰለሸ
ምን ኣስለቀሳቹ ድራማ እኮ ነው😂😂😂 መጫወታ ኣደረጉን እኮ😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 መልካምልቅሶ
😂😂😂😂😂@@mrabdula5342
🎉🎉🎉አይ ስደት ባየህው እኮን ለወድልጅ
ዳግዬ አስተዋይ ልጅ ነሕ❤❤❤
Ene oromo negn amhara ayidelehoum
ዳጊ ምርጥ ልጄ😍😍😍😍
ናሆም አት ሂድ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ናሆም ግን ሰላም ነህ ይሄ የሰላም አደለም የቤተሰብ እያለቀሰ ብትሄድም አይሳካም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ረጋ በልጅ ትለቅ ሰው አደለህ አዴ 😭😭
Ene oromo negn amhara ayidelehoum
እና ምን ይጠበስ😂@@yonatanteshome2121
እዲያዉም መሄድ አለበት ከዚህ ቡሇላ ቀርቶ የሆነ ነገር ቢፈጠር ያቺ ጥፋት ነዉ የሚላት
Ene oromo negn amhara ayidelehoum
ድራማው ላይ ሄሉ ትጨመር የሚል👍
ወብየ መለያየት ቢከብድም ለሥራ ነው የሚሄድ ደግሞ 2 አመት ትንሽ ነው አይዞሽ ማሬ የመዳም ቅመሞች ከቤተሠቦቻችሁ ጋር ፈጣሪ በሠላም ያገናኛችሁ😢
አይዞሺ ዉብዬ ሁሉም ነከር ያልፋል አይሺ ያንቺ ሌቅሶ ሌእኛም ሌቅሶ ነዉ 😭😭😭😭
ቤተሰብ እያለቀሰ ብትሄድም አይቀናህም። እግዚአብሔርም አይወደውም ። አስብበት ስደት ላይ እምንኖረው እንደ እናንተ ተመችቶን አይደለም እናንተን በዩቲዩብ ሳያችሁ በጣም ደስ እሚል ኑሮ ነው የምትኖሩት። እባክህ አስብበት ውይ ኩቻ አስለቀሳችሁኝ
አይዞሽ አታልቅሽ ተመካከሩ
ማሂ ሚስትህን አክብር
እኛም እናት አባት እህት ወድም ጥለን ነው የተሠዴድንው ተውት ይህድ እምትሉ
ውብዬ smart ሰው ነሽ በጣም ከመጀመሪያ ጀምሮ አትዘኚ Please ናሆም ያልገባው ሁለት አመት ተብሎ ህይወት ቀላል መስሎት ይሆናል ነገሩ መስመር ስላለው ከባድ ነው ወንደ ላጤ ወጣት ቢሆን normal ነበር ግን አሁን ስር ከሰደደ በኃላ ከባድ ነው ናሆም በክፋት አትየው ማንም ሰው መለወጥህን አይጠላም ግን ከባድ ነው ። ማሰብ ያለብህ ለሁለት አመት ብለህ አታስበው ከሀገሩ የወጣ በቀላሉ በጊዜ የሚወሰን የለውም ተረጋግተህ አስበው ።
ውቤ ማልበስሽ መፍትሄ የለውም ከጨከነ እንኳን በፀሎት እርጂው
የሚቆጭህን ነገር አታድርግ ናሂ 😢ሀገር ስለቀየርክ ስለተሰደድክ የፈለከው ሁሉ ተሳክቶ ትመጣለህ ማለት አይደለም 😢ወቶ መቅረት አለ 😢እንዳሰብከው አልሳካ ብሎ ሁሉነገርህን ማጣት አለ 😢አስተውል እንጂ ማነው አይዞህ ያለህ ቆይ 🤔😢እንዳሰብነው እሚሆንልን ቢሆንማ እኛ ምን እንሰራለን 😢እኛም እኮ ሁለት አመት ሰርተን ተለውጠን ቤተሰብ ለውጠን እንመለሳለን ብለን ነበርኮ 😢ኢሄው እድሜያችንን ጨረስነው ምንም ሳናረግ 😢ከጤናችን ሳንሆን😢ከገንዘብ ሳንሆን😢ከቤተሰብ ሳኖን😢ከትዳራችን ሳንሆን 😢ከምንም ሳንሆን ብኩን ሁነን ቀርተናል እኮ 😢አስብ እንጂ ናሂ 😢ሰው የተባልከው እንድታስብኮነው 😢😢😢😢
ውይ ውብዬ የኔ እህት እይዞሽ የኔ ውድ 😢😢 አይዞሽ የኔ እህት ❤ ስሜትሽን አረዳሻለሁ
ናሆም በጣም በጣም እራስ ወዳድ !!!!!ኢሮፕ ማለት መነሰግስተ ሰማይ መሰለህ ጉርኛ!!አይገርምህም እግዚአብሔር ካልባርከው ሁሉም ከንቱ ነው !!!ናሆም ሀይማኖተኛ አይደለህም ???ምነው የምተነፍሰው እስትንፋስ ሁሉ የኔ ነው አልክ ተው እዛም ሄደክ የሚፈጠረውን አታቅም ቆይ ባለቤትህ አይደለች!!!!በጣም ሲበዛ እራስ ወዳድ ነህ !!!!!እንደዚ ቤተሰቡን አሰዳለቀስክ ዘላለም ደም እንባ ነው ህይወትክን ሙሉ የምታለቅሰው !!!!ምቀኛና መጥፎ ባለጌ ነህ በጣም በጣም ከቤተሰቡ የበለጠ ጥቅም ታስበልጣለህ !!(እንዳልክ እነሰኳን ልጅ ጋብቻ የላቸውም ለሄሉ ብሎ የካናዳ ፕሮሰሱን ነው የተወው አንተ ፍቅር የሌለህ ባለጌ ነህ )ለመሄድ መጀመሪያ ሰው ሁን እውነት እግዚአብሔርን ታምናለህ ብታምን ከመጀመሪያው ትነግራት ነበር በመጀመሪያ እራስህን ተርዳ ዘለህ ሰውን አትውቀስ እራስህን ውቀሰው ለማንኛውም አንገትህን የደፋህ ባለጌ ነው ያንተ ኢሮፕ ገደል ይግባ!!!!በጣም በጣም ባለጌ እመነኝ መቼም መቼም አይቀናህም አሰሺ!!!!
ውዬ ውብዬ አምላክ ውስጥሽን አሳየልሽ ናሂ ታድያ አለሷ አልኖርም ብለህ ያስመለስካት ለዚ ነው በጣም ትገርማለህ በዚ ልክ ድብቅ አትመስለኝም ነበር ናሂ ውጪ የሄደ ሁሉ ያልፍለታል ማለት አይደለም ሲጀመር ለቅሶ ያለበት ነገር መዘዙ ነው የሚበዛው አስብበት?🥰🥰🥰🥰🥰🥰
yaa waqayoo warra TH-cam kana gadda isanii gammachu jijirri dhuga na jibisise manni hundi boyicha kami ilalle itti boharra 😢😢😢😢😢
Dhuga ketii waqa sexana malttuu isaniti gale jiraa garuu TH-cam rota kanttii 😢😢😢😢
Dhugaa rabbii baay ee nama gaddisisa afuura hamaa itti dude manni hundi duraan taphaanbeekamu hunduu gaddaafi booicha ta e bageta 😢
Uuuf ee ulfatadha dhuga 😢
😂😂😂😂😂😂😂
maalidhaa waarii you tube hunduumtuu kaan bohuu bichaadhaa
አታልቅሽ ይባቃሽለ ምን ችግር አለው ልስራ ይሂድ 2 ትንሽ ነው 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
የት ሀገረነው እሚሄደው
ዉብዬ በእናትሽ አታልቅሽ እህቴ አስለቀሽኝ😭😭😭😭😭😭😭😭
እረ ባለትዳሮች ላይ የገባ ሰይጣን ይውጣ የምትሉ👍👍👍
ናሆም እንደዚህ አትሁን እኛንም አታስገፋት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢ናሂ መሄድ የለብክም ባባን ለማ ጥለክ ነው አትሂድ የምትሉ
uuufff besmami mindinewu nahi ate qirina hubeyen tihidi 😢😢😢😢😢❤😢
ዉብዬ ባለቤትሸ በጣም በጣም በጣም ይወድሻል ያከብርሻል ሲቀጥል አችም ትሆጂ ይሆናል እራሸን ጠብቂ አቺ ሰለዉጪ ታቃለሸ ኡሱደሞ አሰ ሰለሆነ ሜዬት የፈልጋል አደኛ ልቡ ተናሳስበታል አይቶት ይጣ ዘይ ደሞ ብራክ እያረገሸ ይሆናል
ማሂ ሚስትህን አክብርካሎደደች አትህድ አተምአይቀናህ እድህእየሆነይ😢😢😢😢😢😢😮
እዳልክ ለህትህ ፍቅር ሲል የጀመረውን ፕሮሰስ ትቶታል አተ ለሚስትህ ለልጅህ እናት መቅረት ያቅትሀል😢
እንዳልክ አዲስ ፍቅር ውስጥ ነው
ውሸትነው እውነት ቢሆን አንዴ ነዉ የሚነገረው በቀን በቀን አይመጡም አትሸወድ እኛ መሳቅ ነው ያምን ፈልገው ማልቀስ ሰለቸኝ ፈጣሪ አገራቸንን ሰለም ያርገው
Abeet wondoce😢😢❤❤❤❤❤❤ayzoshe wubeyee😢😢😢
Kanas amaa abbaa manatii jedhanii wajin galanii 😭😭😭😭😭nitii biraa qabaa moo malinii kunii osoo gafaa jalaa demtee san debiyuu batee wanumafuu waqaayoo obsaa si yaa kenuu hin ulfataa wahii jirenyaa tanaa wahii caraa dubartii😭😭😭😭😭
dhuga hin jalatuu tanii malii gudinii 😢😢😢
@@TsahayeMakonniin-dp4fb dhiraa akkana waqaayoo namatii hin qabin ishetu jaalataa malee inii hin Jalatuu osoo jalalaa ishii qabatee durumaa itii himaa turee waqaayoo dhiraa dayusaa namatii hin qabin😭😭😭💔💔💔
Dhira Bara kana jechun binensa dhuga rabbi 😢😢😢
@@SeenuAlamayoodurasaa ishatu gaftee jaalala oddoo jalatee duraa ittii himu qabaa turee debii immoo oddoo dhugumaa jalatee gatee demuu
@@TsahayeMakonniin-dp4fb dhugadhaa rabii dhiraa akkana namatii hin qabin aboo
እግዚአብሔር አለቂም ናህ እሱን እወቂ
ሚስት በረከት ናት ይላል እግዚአብሔር ቃል
ተጠንቀቂ
ወይኔመንገድ ከፈትሽለት :: እሄዳለሁ ብለሽ ከኤርፓርት ስትመለሽ አዝኗል
አዘን ለኩን አሱበት ወለሂ ሁሌም የሥለቂሰተል ኢነት ዪለሁም ጪቂለቱ የመወል😢😮አቢሺሪ ጢሎሽ የሄደ አለአላሊሽ😢😢😢😢😢
Yihide yemetiluten alikebelewim mikiniyatum nafikote betame kebadinew ❤kucha ewinet hode tababaleh nahi tekebelachew
ወላሂ ከሁብዬ በላይ ያስለቀሰኝ አኩቻ ነው😢😢😢😢
Yikerta argulg ena sawu eyaleks hedak tiru nager ayigatemihm silazi kir hulum be ager nw yemimeraw mani end hager 😢😢😢😢
ተስማምታችሁ ተመራሪቃቹ ፊቱ በዚ መንገድ ርቆ መሄድ ጡሩ አይደልም አይዞሽ እህቴ
ወብዬ አይዞሸ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢dhirumaa dubartii bochituu tanaa waqaayoo lafaraa osoo fixee akkamitii hadhaa manaa isaa dhoksii domaa wahitii kunii😢😢😢😢😢😢😢😢
Dhugaa jetee imimaa ishetu akkamtii karaa isaa dabarsaa ama😢😢
Dhuga sitti fakkate hin sobu dollar jedhaniti namse
@@DesatuBayisaqarshii you Tube bayyee kamii akkatii mataa walaa dhukubusu malaa godhaa sobaa yoo ta, e
Dhugaa jetee kodee too 😢😢😢😢😢😢garaa isanii keennee kaa😬😬😬😬😬😬😬
Namnii hadhaa mana ofii midhee demee hin milkayuu😢
ምድነው ሁሌዬ ማልቀስ አረበቃችሁ😂❤❤😂
እረጌታሆይ ያገራችን ሰላምመልስልን መከራይብቃን 🙇♀️🙇♀️🤲🤲🤲🙏
ayzoshi yene wudi😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ባአላህ ናሂ አትሂድ😢😢😢😢
Yihide yemetiluten alikebelewim mikiniyatum nafikote betame kebadinew ❤
አይትነፋረቅ ዉብየ ምን ችግር አለዉ ደሞ ከፈለግሽ ዳይ ወደ ድባይ ፡፡
አረ ናሆም እንደዚህ እያዘኑ ብትሄድ አይቀናክም እሺ
ናሂ በጣም አበዛህዉ ባለፈዉ አልቅሰህ ልምነህ መልሰሀት በድጋቤ ልቧን አትስበረዉ እረ ወንዶቹ የተረገማችሁ ናችሁ ደነዞች የሴት ልጅ እንባ ጥሩ አይደለም ብትሄድም አይቀናህ ማርያምን😢😢😢😢
በሰላም ይግባ ኣይዞሽ ዉብየ ሁላችን ፀሎት ኣድሩጉ ለግዜዉ ነዉ እንጂ ይለመዳል የመዳም ቅሞሞች 8 10 ዓመት ሞልቶናል አይደል ናህ ዶሞ ጎበዝ ነዉ ሃገራችን የንሮ ዉድነት ስለሆነ ነዉ ጠንክር በይ ዉብየ
ፍቅሩን ጨርሶ ነው ባይሆን ኖሮከመጀመሩ በፊት ይናገር ነበር ውብየዬን አስቀርቶ ካለሳ ህይወት የለኝም ብሎ ሲያለቃቅስ አሁን የራሱን መንገድ አስተካክሎ ከጨረሰ ቦሀላ ልሄድ ነው ይላል ናሂ ውሸታምና አስመሳይ ነህ አትወዳትም እውነታን ነው ልጅህን ወርውረህባት ልትሄድ ነው ከሄደም አይመለስልሽም አታልቅሺ አንቺም ፈጣሪ አለሽ ወስኚ አታልቅሺለት በርቺና ልጅሽን አሳድጊ አትቆጪ በገንዘብ የማይገኝ ልጅ ሰቶሻል ፈጣሪሽን እመስግኚ
ሴት አስጨርሳለት ይሆናል እረ ዮቱብ የምትሉት ነገር የእድሩ ድክመት ነው እጂ መቀበር ነበረበት
ናሆም አላህ በሰላም ያሰበክወን ያሳካልህ ሰረቶ ይለውጥ ተውት ይሂድ መርቃችሁ ስደዱት ውብየ አታልቅሺ ውደ በደስታው ተደሰች እሺ ለመለውጥ አይደል እሚሄደው ጉድ
Maalumaa tataan yaa rabbii 😢😢😢😢😢😢
ይሂድ በቃ ❤❤🎉ይቅናው ውዴ
የኢትዮጵያ ዩቱበሮች ጠገቡ የምር😮😂
ኩቻ አንት ሽማግሌ ስወድህ ❤❤❤
ውብዩ በርቺ ጠንከር በይና ሸኚው እሱ ቆይቶዋል ከተሳፈረ ውብዩ እግዚአብሔር ይቅደምልሽ መርቀሽ ሸኚው እንደው በርበሪ ሽሮ በሶ አዘጋጅና ለልጅስ ስትይ ጠንከር በይና ልብሽን አጠንክሪ አስመስይ እና ሸኚ🤲🖐️❤️🩹❤️🩹❤️🩹❤️🩹✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️
የሆነ ትንሽ የተረዳሁት ይመስለኛል ናሆምን ግን ቢሆንም በመረጋጋት ነገሮች ቢቀጥሉ ጥሩ ነው ውብዬም አይዞኝ የኔ እናት ተረጋግተሽ አስቢ
ድራማው መቸነው የሟልቀው😢😢😢😢😢😢
Waahi 😢😢😢😢😢😢😢😢
ናሆም በጣም አዝንብሃሌዉ እኔም አሌቀዝቁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭#####😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
yesssss❤❤❤🎉👍🏻👍🏻👍🏻👌
እረ ወንዶች ምን ጉድ ነው ኤጭ አንተ ታሳዝናለክ ውብዬ አይዞሽ ላንቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ 😢
Ara,nahi minimi yiqiri ataslaqisachuu simiminati yilelabati mangadi xuru aydelemiii😢😢😢😢
ፕራኩን አለ አተለቂሺ ሀበበት😮😮😮
Wnet😢😢😢 Aynakm Eyalksw❤❤❤❤
በወንዶች ተስፍ እየቆረጥኩ ነው😢 ደና የተባልት ጭርሽ ውስጣቸው አይታወቅም 😢😢
ወድ ሙተውም አይታመኑም
Pirakidhaa. Omaa wantii kun mal jechudhaa 😢😢😢😢
እያለቀሱ🎉ስትሔድ አይቀናሕም ተው ይቅርብሕ❤❤❤❤❤
ስኡድ ነው እድ ናሂ የምትመጥዉ ለሁለት አመት ነው አልክና
ወይ ጉድ ኧረ ተዉ 😢😢😢😢😢
እባክሽ ሰዉ አረብአገርም በእግሩ ያልፍኛል ብሎ ይሄደል ይቅናህ በሉት
እንዴ ለምን አትሂዱ ትላላችሁ ለስራ አይደለም እንዴ ምሄደው 🙄🙄🙌🙌
Ayzoshe,bexam,aziylu😊😊😊
Dagi yene mar yelije awaki lenahi kiber endihum lewibeye yalew amelejaket des new yalegn nahi Dagi yalehine tekebelew wibiyenme teredat❤
ውይይይይይይይአይሰውሁሉምንነካው
ጥዶች መለያየት በዛ ማርያም እናተን እያየን እኛስ 😢😢😢😢😢😢የስራኤል ንጉሥ ተመልክተን ሰላምን ስጠን 2017 የሳቅ እንጂ የማልቀስ 😢😢😢😢😢😢
🙆♂️ er nahi
ወይ ጉድ ሰው ምን ነክቶት ነው በትዳር ውስጥ ድብብቆሽ ሳስጠላ ታዳ ተናተ ምን እንማር ካታገባ በፊት አትሄድም ነበር አሁን ውብየን ከስራዋ አስቀርተህ ካስወለድካት በኋላ አተ ልቴድ ነውር ነው ናሂ
ልናፅናናችሁ የምንችልበት አንዱ መንገድ ይሄ ነው እንግዲህ ልቡ ለመሄድ ካሰበ በጸሎት አግዢው ቶሎ በጊዜው እንዲመለስ ያለውን በማስቀመጥ ቶሎ በማምጣት መሞከር ነው ።
ተረጋግህ አስረዳት ደግሞ ናሆም ተረጋጋ
ውብዬ ለእግዚአብሔር ለንስሀ አባትሽ ንገሪ ለማን እነግራለሁ ብለሽ አታስቢ አታልቅሺ ደግሞ ቆም ብለሽ አስቢ