ቃቂ ተስፋዬ ተወዳጁን "ጊዳይ ሻሙና" ሙዚቃ //በእሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 50

  • @mahletabebemahi6878
    @mahletabebemahi6878 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃቂዬ የሰፈሬ ልጅ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል አቦ 🙌😍😍😍😍❤❤❤❤🙏🙏

  • @cocacoca283
    @cocacoca283 3 ปีที่แล้ว +9

    Ebs ላይ እኮ መዝፈን ብቻ ነው ሚጠበቅብህ ተወዛዋዥ አያሳስብም መቅዲ እና ናፍቆት እራሳቸውን የቻሉ ኦርኬስትራ ባንድ በሏቸው😂😂😂😂

  • @tizitamekonnen145
    @tizitamekonnen145 3 ปีที่แล้ว

    ይሄ ሙዚቃህ በጣም ደስ ይለኛል አማላይ የሚለው ብዙም አይመቸኝ

  • @fatumaadem867
    @fatumaadem867 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ይመችህ

  • @hanalema6094
    @hanalema6094 3 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ጠፍተህ ነበር.......... ደግሞ ብቅ በማለትክ ደስ ይላል , በተለይ በዚህ ዘፈንክ አማትረሳ ነክ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว

    ቃቂዬ በጣም ጠፍተሀል በሰላም ነው ስላየሁክ ደስ ብሎኛል እንኳን ሰላም መጣክልኝ በዚ ዘፈንማ ተቀወጠ እደጉድ መቼም የማይረሳ ዘፈን

  • @YasminahmedYasmu
    @YasminahmedYasmu 11 หลายเดือนก่อน +1

    My adere🎉🎉🎉🎉

  • @kibi9721
    @kibi9721 3 ปีที่แล้ว +1

    ይህንን የመሰለ ሙዚቀኛ ቀብረውት ነበር ፣አሁን እያንሰራራ በመሆኑ በጣም ደስ ይላል

    • @atsetuzetu3274
      @atsetuzetu3274 5 หลายเดือนก่อน

      Edme le tiktok lol

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 2 ปีที่แล้ว +2

    የቲክቶከሮች የአመቱ ምርጥ ዘፈን ቢባልላቸው
    አያንሰውም😂😍እሚያምር ዘፈን ከጥሩ ድምፅ ጋር👍

    • @BelaDesouza_
      @BelaDesouza_ 8 หลายเดือนก่อน

      Do you know what this artists name is?? Been trying to see if they are on spotify

  • @Mቀሽት
    @Mቀሽት 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃቂዬ ያገሬ ልጅ

  • @StaHealthy
    @StaHealthy ปีที่แล้ว +1

    Zefnu lyrics kalawu please 🙏

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 3 ปีที่แล้ว +4

    አይዋ ኣ የምትለዋ ፓርት ቲክታክ ላይ ፈምሳ ነበር

    • @montahamontaha7340
      @montahamontaha7340 3 ปีที่แล้ว

      አወ፣ፎረጂድ፣መልክይዛ፣ተሸዉደነበረ፣አሁንማነቃንባት፣በፊልተረ😂😂😂😂

  • @kiki-zi4ii
    @kiki-zi4ii 3 ปีที่แล้ว

    Omg kakiya yenekongo kemigermh slante steyk nebere tefa slalk slayewuh im so happy really.i love u music🙏welcom my bro.im so happy .amalaye.........❤❤❤❤

  • @rozatesfaye8466
    @rozatesfaye8466 3 ปีที่แล้ว +4

    ሁፍ ያ ዘመን ተመልሶ ቢመጣ 90ዎቹ

  • @rehima.1114
    @rehima.1114 2 ปีที่แล้ว

    ይህ ሚዚቃ ግን እንዳዲስ አቅርቦታል ልበል ፍሬዘር ቀናዉ??

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 3 ปีที่แล้ว

    አማላየየሚለዉ፣ዘፈኑ፣ሠወደዉ👍👍👍

  • @isakali5761
    @isakali5761 2 ปีที่แล้ว

    ቃቂ አድናቆት አለኝ በጣም ነው የምወደው

  • @hayat6676
    @hayat6676 3 ปีที่แล้ว +4

    ፍትህ ለትግራይ እናት ለእራያ እናት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @Ashenafikufa123
    @Ashenafikufa123 2 ปีที่แล้ว

    Migerm zefen yene andegna gidey shamuna😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 ปีที่แล้ว

    ናፍቆት ይህንስራ መቼም እንደናፈቅሽው ነው

  • @rayabisoberi
    @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว +5

    ፍትህ ለራያ ህዝብ ለንጹሐኑ ተው ድምጽ ሁኑ 😭😭😭

    • @zemassefa1397
      @zemassefa1397 3 ปีที่แล้ว

      ራያ ብቻ አስምሰልከው ጠማማ አትሁኑ ወልድያ መርሳ...አጠቃላይ ወሎ ስቃይ ውስጥ ናቸው

  • @mahibiset2755
    @mahibiset2755 2 ปีที่แล้ว

    Kaki ye beretalen enwodehaln

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 3 ปีที่แล้ว +1

    ሙሠሊም፣ይመሠለኝነበረ፣ለካ፣ክረሠቴነዉ፣አትጥፋ😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @haylutesfu6471
    @haylutesfu6471 3 ปีที่แล้ว

    aywa 90th 100%

  • @saladinmahames7345
    @saladinmahames7345 5 หลายเดือนก่อน

    Hi

  • @lilitube8139
    @lilitube8139 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ጠፍቶ ነበር እኮ

  • @zahraayalew3965
    @zahraayalew3965 2 ปีที่แล้ว

    የቃቂና የአስቴር ከበደ ዘፈን አንዳይነት ነው ለምን?

  • @Ethio_instrument
    @Ethio_instrument 3 ปีที่แล้ว

    አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ።

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃቂ በጣም ጠፋህ አረ ብቅ በለ እንጂ

    • @elshadaygirma7659
      @elshadaygirma7659 3 ปีที่แล้ว +1

      ሚሚኮ ያንቺን ኮሜንት ካላነበብኩ ቅር ይለኛል እሳ ኮከብ ኮመንታተራችን ሰይፍሻ ላይ ቀርበሽ ባየሁሽ አቦ

    • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
      @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 ปีที่แล้ว

      @@elshadaygirma7659 የኔ ውዴ አመሰግናለሁ አረ ተይ ተይ የኔ እንቁ ጭራሽ ሰይፍሻ ላይ ባይሆን በአንቺ ዩቲዩብ እቀርባለሁ

  • @workumulugeta5244
    @workumulugeta5244 3 ปีที่แล้ว

    You EBS tv members you are not in the ERA of TPLF. So that, arrange a program that deal about Ethiopia. And you should remind that, it is your responsibility to indicate some icons of the current Ethiopian conditions!

  • @tameliliso3840
    @tameliliso3840 3 ปีที่แล้ว

    Are hadya zafanochi hatuhu

  • @abubekerreshad3276
    @abubekerreshad3276 3 ปีที่แล้ว +1

    Ere qaqi nw

    • @deve5391
      @deve5391 3 ปีที่แล้ว

      Really bro

  • @serkaserka6554
    @serkaserka6554 3 ปีที่แล้ว

    Merte sewa

  • @saladinmahames7345
    @saladinmahames7345 5 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅😅

  • @fteye427
    @fteye427 3 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🤣

  • @tizitamekonnen145
    @tizitamekonnen145 3 ปีที่แล้ว +1

    እያንዳንድሽ ማህተብሽን አውልቀሽ የገባችሁበት ህይወት አለም ስራ ለግዜው ተስማምቶሻል

  • @abubekerreshad3276
    @abubekerreshad3276 3 ปีที่แล้ว

    Ere qaqi nw