ናቲ እና ማስተዋል አዝናኝና አስቂኝ የመስተንግዶ ዉድድር ከእሁድን በኢቢኤስ/Ehuden Be EBS Funny Video Masetwal & Nati

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 576

  • @mixlagend
    @mixlagend 5 ปีที่แล้ว +435

    መስተንግዶ ክብር ያለው ስራ ነው የምትሉ ሰብሱካዬ 👍ላይክዬ አድርጉኝ ምርጦቼ

    • @yeemayelijii6944
      @yeemayelijii6944 5 ปีที่แล้ว +4

      Sidet salimeta serichalew abet tipu😍

    • @habenTheGreat
      @habenTheGreat 5 ปีที่แล้ว +1

      ምርጤ ቲዮብ
      Every profession ( work) have it’s own value (worth) bro

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      Habiega the great Exactly

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      ሰብሱካ አድርጉኝ ምርጦቼ ውለታ እንከፍላለን👍

    • @habenTheGreat
      @habenTheGreat 5 ปีที่แล้ว +1

      ምርጤ ቲዮብ mndnew wuletaw

  • @merkatomedia
    @merkatomedia 5 ปีที่แล้ว +28

    EBS ብዙ አስተማሪ እና ተመልካችን የሚመጥን ምርጥ ምርጥ ፕሮግራሞች አሉአቹ እንዲህ ዓይነት ህዝብ ላይ የሚቀልድ አስቀያሚ ፕሮግራም እባካቹ አስቁሙሉን!!!

    • @tomaselon8248
      @tomaselon8248 2 ปีที่แล้ว

      You prolly dont care but does anyone know of a tool to get back into an instagram account??
      I somehow forgot my login password. I appreciate any assistance you can give me

  • @mahitube806
    @mahitube806 5 ปีที่แล้ว +9

    ወይኔ እኔም አስተናጋጂ ነኝ ላይክ ግጩኝ

  • @shemilskebde5749
    @shemilskebde5749 5 ปีที่แล้ว +27

    የሰውን ባህሪ ችሎ ሁሉንም ፋላጎት ማሞላት ጥበብ ነው መስተንግዶ ትግስት የሚጠይቅ ስራ ይመስለኛል

  • @user-fm1dl5yw4r
    @user-fm1dl5yw4r 5 ปีที่แล้ว +77

    እረወደዛ ያልበሰለ ቀልድ አይመችም😅😅😅

    • @user-wj7xp2hv2t
      @user-wj7xp2hv2t 5 ปีที่แล้ว

      ከምር ድሜን ነው ቀጥ ያርጉት ብሽቆች 😂

    • @kuhulti
      @kuhulti 3 ปีที่แล้ว

      Ere shame
      Ezih mn taregalachehu.
      Belu Wedebeselew nekut😂😂😂😂😂

  • @hanii6859
    @hanii6859 5 ปีที่แล้ว +70

    ሼም አይደለ እንዴ ቲፐ ብሎ መጠየቅ ሰው የመሰለውን ይሰጣል እንጂ ክክክ

    • @user-jy7iq8pr1d
      @user-jy7iq8pr1d 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ካስር ብር በላይ እንካ ከሰጡኝ ይጨንቀኝ ነበር እንካን ልጠይቅ

    • @mitaanley6145
      @mitaanley6145 5 ปีที่แล้ว +1

      Awo betam kkk

    • @zuzu1328
      @zuzu1328 5 ปีที่แล้ว +1

      እኮ

  • @masraqmalat8317
    @masraqmalat8317 5 ปีที่แล้ว +8

    ከአገር ሳልወጣ ካፌአስተናግድነበር በጣምደስተኛነበርኩ የምወደው ስራዬ

  • @danawithabshawit3788
    @danawithabshawit3788 5 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክክክ አቦ ኮሜንቶች አታብዙት ፈታ ለማለት ያክል ነው ናቲእና መስቲ ክክክክክ ወይኔ ትግስት ተሰናጋጆች😁😂

  • @ethiopiawikana8491
    @ethiopiawikana8491 5 ปีที่แล้ว +5

    አሪፍ ነዉ በርታ ናቲ
    መልካም እለተሰንበት የሃገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ የኔንም ቪዲዮን እዩትና አስተያየታችሁን ስጡኝ

  • @waliyawaliya9080
    @waliyawaliya9080 5 ปีที่แล้ว +5

    Very funny and entertaining. Keep up the good work. Looking forward to see you two collaborating in more work.

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +13

    ናቲ ምርጥ አንተ የምታቀርበው ነገር ሁሉ ትምህርት አዘል ነው እስኪ ማነው ናቲ የሚያቀርባቸው ነገሮች የሚመቻቺ👉👍❤ማስቲ ስወድሽ

  • @hayathassen1357
    @hayathassen1357 5 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ተመጋቢዎቹ ትግስታችሁ ሃሃሃሃሃሃ ናቲ በሳቅ ገደልከኝ

  • @iamalwaysinthelineofethiop2770
    @iamalwaysinthelineofethiop2770 5 ปีที่แล้ว +10

    በጣም የምጥለታ ሴት ብትኖር ማስተዋል ገና ሳትቆላ የተወቀጠች መሲን ባየ አይኔ እንችን ሳይ ኡፍ ኤጭ አልኩ

  • @tiruedilgetinet5961
    @tiruedilgetinet5961 5 ปีที่แล้ว +17

    ይቅርታ እራሳቹህን ባታከብሩ ተመልካችን አክብሩ ።

  • @user-th8ix5gk3v
    @user-th8ix5gk3v 5 ปีที่แล้ว +6

    አረ ኮሜተሮች አትጫጩ ቀልድና ቁምነገር ለዩ ሆሆሆሆ በቃ እናተ ዘረኝነት ብቻ ነው በደም ስራችዉ የተሰራጨዉ ናቲ በጣም አሪፍ ነው በርታልን እኛ በስደት ያለነዉ ስራ ስንጨርስ በናተ ቀልድ ነው ጭቀት የወጠረዉን አእምሯችን የምናዝናናዉ በጣም አስተማሪ ስራ ነው 😍😍❤💛💚

  • @abodube7886
    @abodube7886 5 ปีที่แล้ว +23

    3አመት በትላልቅ ሆቶሎች በሀገር ውስጥም በውጭ ሰርቼያለሁ መስተንግዶ ስራዬ ግን አረከሱብኝ ።
    አዝናለሁ

  • @sadahassen43
    @sadahassen43 5 ปีที่แล้ว +64

    የዛሬ አራት አመት እኔም ደሴ ላይ አስተናጋጂ ነበርኩ አይጠገብ ካፌ እፍፍፍ እዛው ይሻለኝ ነበር የመዳምን ፊት ተማይ እዚህ መልሠኝ ያወጣሀኝ እግሬ እረ መልሠኝ እፍፍፍ

    • @bazagoorg6392
      @bazagoorg6392 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ሰርቻለሁ ደስ የሚል ጊዜ አዲካሚም ነበር

    • @hadiamohammed5883
      @hadiamohammed5883 5 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ ቅስማሽ ነው ያመጣሽ

    • @MamaMama-cs4oh
      @MamaMama-cs4oh 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ

    • @seadi83
      @seadi83 5 ปีที่แล้ว

      እስኪ ሙይ ሹክ በይኝ

    • @hayathassen1357
      @hayathassen1357 5 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ ማር

  • @user-km6wd2nt6s
    @user-km6wd2nt6s 5 ปีที่แล้ว +6

    ቀላል መሰላቹ ሰው ማስተናገድ ጠጅ ጠጥቶ መተው ብሷታቸውን ነው የማራግፎብን ደስ የምል ግዜ ነበር እኔ ስሰራ

    • @jemilaseiyfu2899
      @jemilaseiyfu2899 5 ปีที่แล้ว

      Kalela lelawu kabetu tatalto mato astenageji layi yiwotal

    • @fanafana7966
      @fanafana7966 5 ปีที่แล้ว

      arefi nw msitwali tinsh erga byi arefi nw enat degimo atisadbu kalifelgachu atiwuti

  • @selinalove7274
    @selinalove7274 5 ปีที่แล้ว +15

    ማስተዋል በፊት በፊት በጣም እወዳት ነበር አሁን ግን በጣምምምምምምም አስጠላች አንደኛ ሁማን ሄሩን ካቅሟ በላይ ነው ምትሸከመው፣ሁለተኛ በጣም የሚይስጠላ አክት ታደርጋለች።

    • @nenanena7057
      @nenanena7057 5 ปีที่แล้ว +4

      የራስሽን ላይፍ ስለምትጠይ ነዉ ሰዉን ምጠይዉ

    • @user-ex7kl4rl7v
      @user-ex7kl4rl7v 5 ปีที่แล้ว +2

      ሁማን ሄር እሷ ላይ ብቻ ነው እንደ ያየሺው ታዲያ

    • @selinalove7274
      @selinalove7274 5 ปีที่แล้ว

      @@user-ex7kl4rl7v እሷ ላይና ዳናይት ላይ እና ሰላም ተስፋዬ ላይ ኡፍፍፍፍፍፍ ህንዷ እንካን እንደነሱ አታደርግም

    • @selinalove7274
      @selinalove7274 5 ปีที่แล้ว +1

      @@nenanena7057 ሁማን ሄር የሚሸከሙ ሁሉ አይመቸኙም

    • @mahidege3776
      @mahidege3776 5 ปีที่แล้ว +1

      Enem

  • @user-ks6yo8it4i
    @user-ks6yo8it4i 5 ปีที่แล้ว +11

    ጅል ሲጃጃል እቃ ይፈጃል አሉ ለቀልድም ልክ አለው በስራ አትቀልዱ እንደዚህ አይነት ስራዎች መልካም ስራዎችህን ያጠፋብሀል ደስ አይልም

  • @user-th6ze4pf9v
    @user-th6ze4pf9v 5 ปีที่แล้ว +4

    ሆቴሉ ዋው ነው አድ ቀን ከባሉካ ጋር እንሄድ አለን እመአምላክ ስትፈቅድ

    • @iamalwaysinthelineofethiop2770
      @iamalwaysinthelineofethiop2770 5 ปีที่แล้ว

      እኔንም ተመችቶኛል ግን የት ነው ጠይቀሽ ሹክ

    • @user-th6ze4pf9v
      @user-th6ze4pf9v 5 ปีที่แล้ว +1

      @@iamalwaysinthelineofethiop2770 ይሱንስ እኔም አላውኩት የህውን እሚመስል እንፍልግ አለን

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 5 ปีที่แล้ว +8

    ክክክክክክክክክ EB's ለስደተኞች ወሳኝ ፕሮግራም ነው ይመቻቹህ ትንሽ ፈታ አደረጋችሁን

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @ሻሎም ሻሎም ናታኔም ነኝ የክርስቶስ ልጅ ምርጤ ሰብስክራይብ አድርጊኝ መልካም እሁድ ይሁንልሽ ምችት ይበልሽ👍

    • @user-kp6xc2re6c
      @user-kp6xc2re6c 5 ปีที่แล้ว

      @@mixlagend ቆየ ካደረኩህ

  • @user-xg1wq2ec5c
    @user-xg1wq2ec5c 5 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክክክክ እረ ወደዛ አይነፋም የሌለ ነገር አተዉኑ ይች ልጂ ደሞ በጣም እዩኝ እዩኝ ብላለች

  • @amaamm6604
    @amaamm6604 5 ปีที่แล้ว +3

    ማስተዋል በጣም ቆጆ ነች

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 5 ปีที่แล้ว +5

    ክክክክክ ይመቻቹሁ መስተንግዶ ቀለል መሰሎቿ ነው አይደል

  • @user-xy8ed9jv5k
    @user-xy8ed9jv5k 5 ปีที่แล้ว +4

    ሴቶች የሜበልጣቸ ቆንጆ ሲያዩ ስራው ቢያምርም በቅናት ያጣጥላሉ አቤት የሴት ቅናታም ኮሜት ላይ የተስበስቡት ቱ አበስኩም

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 5 ปีที่แล้ว +3

    ናቲ አስፍው በድብቅ የወለደው ልጅ ነው መሰለኝ ስያስጠላ በዘመድ ነው እንዴ kkkkkkkk

  • @abdiabduk3097
    @abdiabduk3097 5 ปีที่แล้ว +6

    ደረቅ ቀልድ አይነፋም

  • @user-gg7pf4py1s
    @user-gg7pf4py1s 5 ปีที่แล้ว +38

    ኤጭ እህ ብለን ጆሮዋችንን ብንሰጣቹሁ ጭራሽ ጢባጢቤ ትጫወቱብናላቹሁ እንዴ ? የት ሀገር መስተንግዶ ነው ይሄ ወይስ የሁማን ሄይር ማስታወቂያ ነው ፕሮግራሙ ?

  • @enattaye9796
    @enattaye9796 5 ปีที่แล้ว +3

    አይባልም አሥተናግጄም ተሥተናግጄም አውቃለሁ ግን እንዲህ አይደለም ለሥራው ክብር ይኑራችሁ አግማማችሁት አላወቃችሁበትም አናደዳችሁን በጣም

  • @wubiyeseife9895
    @wubiyeseife9895 5 ปีที่แล้ว +4

    #nat. & #maste swedachuu arif programme new bertuuu😍😍😍😍❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌

  • @alemzyalewraju2689
    @alemzyalewraju2689 5 ปีที่แล้ว +19

    ስራውን ድስላይክ እድሰጠው አታርጉት በናተ ምክኒያት ማስተናገድ የተከበር ስራ ነው አትጃጃሉ

  • @user-vk1du3uw7y
    @user-vk1du3uw7y 5 ปีที่แล้ว +39

    ይች ማስተዋል ምኗም አይመቸኝ ለምን እደሁ አላውቅም

    • @user-ey6sx7cw8x
      @user-ey6sx7cw8x 5 ปีที่แล้ว

      እዉነት እኔም ትቀፈኛለች

    • @asnakuyemojowachewa1232
      @asnakuyemojowachewa1232 5 ปีที่แล้ว +1

      Men adergech mastekakel kalebat eye eye nager atstekaki belsh mecommet enji endazi ayebalim eshi

    • @hdeyaabdulkdere8797
      @hdeyaabdulkdere8797 5 ปีที่แล้ว +12

      ቆጆ ስለሆነች ቀታቹ ነዋ

    • @user-qc1lw7ej7f
      @user-qc1lw7ej7f 5 ปีที่แล้ว +4

      ለምን እንደማትመችሽ ሳታውቂ ሰው አይመቸኝም አይባልም

    • @user-ex7kl4rl7v
      @user-ex7kl4rl7v 5 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያዬ ክፉሽን አልስማ የሰሜን ሸዋ የጅሩ ልጅ ነኝ ትክክል

  • @hanilove3706
    @hanilove3706 5 ปีที่แล้ว +1

    ማስቴ 😘😘ሴቶች አትቅኑ ውብብብብ ናት😘😘
    ናቲ🙏

  • @debebedesta3246
    @debebedesta3246 5 ปีที่แล้ว +1

    እጅ እጅ ነው ሚለው በዚ እድሜ እንደዚ አብሶ የዛች ነው ሚደብረው የቆንጆ ጀዝባ

  • @maremdesta5189
    @maremdesta5189 5 ปีที่แล้ว +4

    ማስቲን በጣም ነው ምወዳት ማስቲን ምታነቅፉ ልጆች ቅናት ይመስላባቹሀል

  • @magdamagda8814
    @magdamagda8814 5 ปีที่แล้ว +24

    ዛሬ ወረድክ ናቲ ተመልካቹን ያልመጠነ ስራ የትም ቦታ ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም።

    • @topefa271
      @topefa271 2 ปีที่แล้ว

      አባቱ ) ኮሜዲና ትራጀዲ ለይተህ እወቅ መጀመሪያ. አሪፍ አቀራረብ ነው (ናቲ ብራቦ)

  • @user-fc1no1zi2g
    @user-fc1no1zi2g 5 ปีที่แล้ว +2

    ናቴ እፃናህ ልበል ምንም ማታቀርበው ነገር አይመስጠኝም ምንሽ ነው

  • @peterzemen4862
    @peterzemen4862 5 ปีที่แล้ว +4

    Wow 😂🤣😂🤣
    ከስተመርን በግድ ጫማ ልስራል አይባልም
    አሪፍ ነው።

  • @themixedtube272
    @themixedtube272 5 ปีที่แล้ว +9

    ስንት የሚሰራ እያለ ምነው የማይመስል ነገር ታቀርባላችሁ ?? ህዝብ አክብሮ ሲያያችሁ እናንተም ህዝብን አክብሩ! የህዝብ ድጋፍ ነው እድገት የሚሰጣችሁ::
    ምግብ እያስተናገዱ ጫማ ማሰር ምንድን ነው?
    በቲፕ ስም የተከበረን ስራ ከምታበላሹ መንገድ ላይ ለምኑ
    ወይ አያስተምር ወይ አያዝናና
    ከተመልካች የምትወስዱት ጊዜ እድሜ መሆኑን አትርሱ
    እናም የተሻለ ነገር አቅርቡ
    ሰው እንድያከብረን ከፈለግን ራሳችንን እናክብር

  • @birtukanmulualem599
    @birtukanmulualem599 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰጀመር እንደዚ አይነት መስተንግዱ የለም ግን ደስ ይላል♥♥♥♥

  • @misteryemane4749
    @misteryemane4749 5 ปีที่แล้ว +6

    ፈገግም አያስብልም ትምህርትም አይሰጥም ተንበጫረቁብን እኮ ጭራሽ ከስተመር በአስተናጋጅ ትዕዛዝ ነው እንዴ የሚመገበው ኤጭችጭ

  • @user-vy9de1ow8x
    @user-vy9de1ow8x 5 ปีที่แล้ว +2

    Are weyine tip begulbet hotel mehon alebet😂😂😂😂😂

  • @user-ue6oc1zb5w
    @user-ue6oc1zb5w 5 ปีที่แล้ว +2

    እንዴ ምነዉ አካበዳችሁት መስተንግዶን እኛም የዛሬን አያድርገዉና ነበርንበት እኮ

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትሉ አይባልም ኸረ personal comment አይሰጥም

  • @kikiethiopiawit9827
    @kikiethiopiawit9827 5 ปีที่แล้ว +2

    ናቲ የሌለ አካበድክ አስተናጋጅ እንደዚ አይልም ። አካበድከው
    ለማስቲ 👏👏👏👍

  • @talajombaro675
    @talajombaro675 5 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክ በማሲተውላ አንድ ከሰተመረ በጣም። ተበሳጨቺ ፋታት ጉድ

  • @waine6059
    @waine6059 5 ปีที่แล้ว +1

    ናቲ ከምር አሳኩኝ
    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ድሮ ዌተር እያለሁ ከደሞዙ ቲፑ ነበር የሚጠቅመኝ ከምር አንዴ ከሳት ገቢ ነበርኩ ፒያሳ ባቅላባቤቱ በታች ነበር ምስራቅ እና የመጨረሻ እርቦኝ የቤት ክራይ ደርሶብኝ ብቻ ጥሩ ስሜት አልነበረኝም እንቁጣጣሽ ዋዜማ ገብባው በዐል ስለነበር ቀን ሙሉ ለሳምንት መስራት አለብሽ አለኝ ማናጀሩ ደስ አለኝ እቤት ገብቼ አከራዬ ከሚጨቀጭቁኝ ስራ ይሼለኛል ብዬ ምግብም አላጣም እዛ ስሆን ቲፕም በረገደልኝ የቤት ክሬዬም ከፈልኩ አስቤዛም አረኩ እግዚአብሔር በሰላም ብቻ ትዝታ ቀሰቀሳቹብኝ ውዶቼ

  • @user-fc9te8cu7t
    @user-fc9te8cu7t 5 ปีที่แล้ว +6

    እንደዝህ አይነት ማስተንግዶ የለም

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @ምስር ልጇን ናፋቅ ምርጤ ሰብስክራይብ አድርጊኝ መልካም እሁድ ይሁንልሽ ምችት ይበልሽ👍

    • @user-cv7yh1ep6z
      @user-cv7yh1ep6z 5 ปีที่แล้ว

      እውነት እንደዚ ብሎ መስተንግዶ አለ እንዴ አረ ላሺ እናቃለን ኢትዮጵያ አዲስ አበባ አለ የተባለ ሆቴል ሰርተናል እንዲህ የለም ሰውን ለማጃጃል አትሞክሩ

    • @honeyjohn759
      @honeyjohn759 5 ปีที่แล้ว

      This is comedy ere people the customer's are also actors

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o 5 ปีที่แล้ว +3

    ምንድነው ምኑም አያሥቅ ያሥጠላል

  • @mihretabebe2919
    @mihretabebe2919 5 ปีที่แล้ว +5

    ኧረ በለው የሌባ ደረቅ መልሶ ልብ አደርቅ ይባላል በግድ ቲፖ ኧረ አይነፋም

  • @shemilskebde5749
    @shemilskebde5749 5 ปีที่แล้ว +3

    ናቲ አይመቸኝም ግን ሳልወድ በግዴ ፈገግ ያስብለኛል።

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe 5 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ ስራ ክብር ነው ❤️😘🙏🏾

  • @user-iw7ly7gb9m
    @user-iw7ly7gb9m 5 ปีที่แล้ว +1

    Wowowowo wowowowo 👏 👏 👏 🙌 tabrki

  • @user-vq5xe2pl8k
    @user-vq5xe2pl8k 5 ปีที่แล้ว +1

    መስተንግዶ ለመስራት በጣም ነዉ የምፈልገዉ ግን አንድም ቀን ለመስራት ጠይቄ አላቅም

  • @ethiopia7601
    @ethiopia7601 5 ปีที่แล้ว +4

    ሰው በፍቃዱ ይስጥ እንጂ ቲፕ ስጡኝ #አይባልም

  • @user-zf5pv6vt2c
    @user-zf5pv6vt2c 5 ปีที่แล้ว

    እውነትም ነዉ እኔ ኢትዮጵያ እንደዚህ እየተገፍፍን እንስራ ነበረ ትዝ አለኝ በእግዚአብሔር 😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂

  • @salamalaikum4086
    @salamalaikum4086 5 ปีที่แล้ว +5

    ምንም አልቻላችሁበትም ቡቲክ እና ሸቀጣቀጥ ሻጭም እንዲህ አይሆኑም

  • @hannaet308
    @hannaet308 5 ปีที่แล้ว

    😂😂😂ewnet betam zena yadergale temechege nati and masti wedd😘😘

  • @nahomgoitom3703
    @nahomgoitom3703 5 ปีที่แล้ว +3

    Chicken shiro pasta😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-hw2gh5pv6d
    @user-hw2gh5pv6d 5 ปีที่แล้ว +16

    የለለ ነገረ አታቦጫረቁ ስራ ፈቶች ለሁለት አመት የሆቴል ማናጀረ ሆኝ ሰረቻለሁ በመጀመሪያ ሂውማን ሄረ እንድህ ተለቆ ሲቀጥል ከስተምረ እንደት ነው የምታስተናግዱት አጭ ትምረት ቀረቶ

  • @fekertmareyam2514
    @fekertmareyam2514 5 ปีที่แล้ว

    እንደ መስተንግዶ እና ስደት አስትማሪ መን አለ ጋይስ 4ዓ.ም. ሰርቻለዉ አሁን የራሴን ልከፍት ነዉ እንደ እግዚእግዚአብሄር ፍቃድ

  • @bazagoorg6392
    @bazagoorg6392 5 ปีที่แล้ว

    ውይ ከእሁድ ebsፕሮግራም የሚያስጠለኝ የናቲ ነዉ የሆነ ለዛቢስ

  • @AbCd-zb4yz
    @AbCd-zb4yz 5 ปีที่แล้ว +1

    ሀሀሀሀ ወይ አስተናጋጂ ሚስቱን ፍታት ብላው እርፍ አለይ

  • @mekuhusen8412
    @mekuhusen8412 5 ปีที่แล้ว +1

    አድሰው የሚያስጠላ ኮሜት መስጠት ከጀመረ ሁላችሁም ያው ናችሁ

  • @maryamtube584
    @maryamtube584 5 ปีที่แล้ว +1

    ስታስቁ ምችት ድልት ይበላቱ 😍

  • @Tube-fh5kk
    @Tube-fh5kk 5 ปีที่แล้ว +7

    ምን ማየት ሰለቸኝ ሁማንሄር ያደረገች ሴት ደግሞ እኮ አለማፈራቸው ምንቅ ምንቅ ይላሉ
    ይች ማስተዋል የምትባል ቀበጥ ስራዋ ሁሉ ይደብረኛል

    • @honeyjohn759
      @honeyjohn759 5 ปีที่แล้ว +2

      Why do you care about her human hair I think you are👎👎👎👎 jealous

  • @user-dy4ez1rm7r
    @user-dy4ez1rm7r 5 ปีที่แล้ว

    መስታግዶ በጣም ነው የምወደው ሰው መስታነገድ ደስ ይለኛል

  • @shiramastekebede444
    @shiramastekebede444 5 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ናቲ አዝግ የሆነ ልጂ

  • @lulutube5954
    @lulutube5954 5 ปีที่แล้ว

    ቲሽ አይነፋም 😂😂😂 የደረቅ ቀልድ ነው

  • @user-vx9qp9nr7r
    @user-vx9qp9nr7r 5 ปีที่แล้ว

    አረ የናቲ አድናቂወች አላችሁ ክክክክክ

  • @firtaatube427
    @firtaatube427 5 ปีที่แล้ว

    Hahahahahahahah betamm new yemitiasikute yemireee masitiye sewadishe eko nati gin betam new yemitigarimawe 😝😝😝😝

  • @oneethiopia7468
    @oneethiopia7468 5 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀሀሀሀበ ብሉ ቡሀላ ትጨነቃላቹሁ

  • @user-zk2fv1gg4b
    @user-zk2fv1gg4b 5 ปีที่แล้ว +55

    አይነፋም ከስተምርን ጫማ ልሰርልህ አይባልም

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @ጀግና እናት ያለው አባት አያስፈልገውም ምርጤ ሰብስክራይብ አድርጊኝ መልካም እሁድ ይሁንልሽ ምችት ይበልሽ👍

    • @user-zk2fv1gg4b
      @user-zk2fv1gg4b 5 ปีที่แล้ว +2

      @@mixlagend እሽ የኔ ውድ አመሰግናለው

    • @hanang7517
      @hanang7517 5 ปีที่แล้ว +1

      ምንድበው ኮሜዲ እኮ ነው

    • @abitarow
      @abitarow 5 ปีที่แล้ว

      Guys Eheko just le fun nw😈😈😈

    • @shibupp7926
      @shibupp7926 4 ปีที่แล้ว

      ኧረ የይች ልጅ ፍቅር ሊገለኝ ነው

  • @kalyednkal8037
    @kalyednkal8037 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ አልገባኝም ምን ልታስተላልፋ እንደፈለጋችሁ አልገባኝም .መስተንግዶ ደሞ በግድ ቲፕ ስጡን ረደለም ስለቲፕም አይነሳም ምድረ ዝርክርክ አወቅን ብላችሁ አትዝረክረኩ

  • @user-gn1le4qn8x
    @user-gn1le4qn8x 5 ปีที่แล้ว +6

    ምኑም አይስብ ጂሎች

  • @user-ly8it6nl6b
    @user-ly8it6nl6b 5 ปีที่แล้ว

    ክክክ ግን ድርቅ አትበሉ አሪፍ ነው ቀጥሉበት ክክክ ናቶ ስቃልክ አላውቅም የመጀመራያዬ ነው

  • @tube7667
    @tube7667 5 ปีที่แล้ว +3

    ማስተዋል እባክሽ እረጋ በይ እሽ ሴት ልጅ ነሽ

  • @user-zu7cq9we8j
    @user-zu7cq9we8j 5 ปีที่แล้ว

    ኣብራቹ ብሰእሩ ይዋጣላቸዋል እሽ ህህህህህህህህህህህህ በጣም ነው ዘና ያረጋቹሁኝ

  • @kalieamkalieam1353
    @kalieamkalieam1353 5 ปีที่แล้ว

    Benegerachin lay arif timhrt new yahun astenagajochiko lenechi new misegdut siyastelu

  • @biggybenny2308
    @biggybenny2308 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አዝናኝ ነው:ሁለታችሁም አዝናኝ ናችሁ።

  • @zenabuzenebe388
    @zenabuzenebe388 5 ปีที่แล้ว

    እረ እንደው ናቲ ካላጣከው ሰው ማስተዋልን ይቅርታ አትመቸኝም ዝም ብላ ትንጣጣለች ሁሉም ፕሮግራም ላይ ማስተዋል ይስጥሽ አቦ

  • @alinalin1736
    @alinalin1736 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክ በጣም ነዉ የምታስቀዉ ናቲ የምር

  • @itsmydam7685
    @itsmydam7685 5 ปีที่แล้ว +2

    እረ ሀኒሻን ልቀቁልኝ

  • @yeshiiyabatulij1523
    @yeshiiyabatulij1523 5 ปีที่แล้ว +2

    መስተንግዶ ሀለታችሁም አትችሉም

  • @user-gd8tx2nj8c
    @user-gd8tx2nj8c 5 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም አሪፍ ነው እኔም የዛሬን አያርገው እና

  • @sebrinalove6392
    @sebrinalove6392 5 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ ማስቲዬ እኔ በፍቅርሽ ልሞት ነው እንዴት እንደምወድሽ ማር ነገር ሁሌም ሰላም እመኝልሻለው ጣፋጭ ውድድድ

  • @user-ro8bc2no2c
    @user-ro8bc2no2c 5 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀሀ ማሻላህ ናታ ደስ ስትሉ

  • @assefachekun9788
    @assefachekun9788 5 ปีที่แล้ว +2

    Setasetelu kewenet yerak sera ateseru eski ahon beyetegnaw ager new tep kalesetachewegn yemebal setasetelu

  • @yosefterku6308
    @yosefterku6308 5 ปีที่แล้ว

    Rackeben yemeselech betam yebeselech set ena asfawen yemesele angafa balemuya bemiserubet program lay endet endezih yewerede sera yekerbal?

  • @mfzdlife6021
    @mfzdlife6021 5 ปีที่แล้ว +1

    ማነው እደኔ ማስተዋል የምትባለዋ ልጅ እጨት እጨት የምትለው

    • @meseretxavier6384
      @meseretxavier6384 5 ปีที่แล้ว

      Enchet enchet bela sayhon kenat nw konjo selhonch nw tebltshalch

  • @hameneeuser-mu1xw9fr2l
    @hameneeuser-mu1xw9fr2l 5 ปีที่แล้ว +3

    ስታስጠሉ ደባሪውች ድሮም ምናችሁም አያምረኘም ነበር ዛሬ ደግሞ በጣም ወረዳችሃል አልተሳካላችሁም

  • @user-bv8gl8nd1i
    @user-bv8gl8nd1i 5 ปีที่แล้ว

    እረ ናቴ በሳቅ ገደልከኝ 😀😀😀

  • @egeziabeheryaleweyehun3263
    @egeziabeheryaleweyehun3263 5 ปีที่แล้ว

    weyeni nati eko weseti nehe😂😂😂😂

  • @user-kl3cu2dv2x
    @user-kl3cu2dv2x 5 ปีที่แล้ว +3

    እንደኔ በሳቅ ፍርስ ያለዉ ማነዉ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @መሳቄን ወደድኩት ምርጤ ሰብስክራይብ አድርጊኝ መልካም እሁድ ይሁንልሽ ምችት ይበልሽ👍

    • @tube-me3pd
      @tube-me3pd 5 ปีที่แล้ว

      Ere wedeza gedeta no ayebaleme befegegeta masetenagede ege

  • @YoYoHoneySinghThanksforletting
    @YoYoHoneySinghThanksforletting 5 ปีที่แล้ว

    ዋውው ያምርባቹሀል አድላይ ዮጥሉ ።።።።።።

  • @youtbe6113
    @youtbe6113 5 ปีที่แล้ว

    እውነት በጣም ነው የሳቁት 😂😂😂😂

  • @user-ls8so4hh2t
    @user-ls8so4hh2t 5 ปีที่แล้ว +4

    ኤጭ አይነፋም የማይመስል ቀልድ አይመቸኝም

  • @karensalam9340
    @karensalam9340 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክ ተመችቶኛል በጣም በርቱ

  • @sehambazabhi6480
    @sehambazabhi6480 5 ปีที่แล้ว +1

    ቅናት አይምሰልብኝ እንጅ ከመስታዋት ቆንጆ ልጆች ስንቶች አለን በእውነት እንዳው በህንድ ፀጉር ሳይሆን በትክክለኛው ኢትያዉይ ፀጉራችን ማለቴ በተፈጥሮ ፀጉራችን።