ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወይኔ ትዝታየ ቀሰቀስከው በተለየ እቃቃ ስንጫወት ጥጢት ጥጢት ምንላት ነገር በሳቅ ነው የደከምኩት ሀሀሀ
ዋው ልጂነቴንያስታወሰኝ ምርጥ ሰራ
ወይኔ ወደ ኋላ መለሰኝ ታላቅ ወንድሜ ወድቀሽ ነው የተገኘሽው ለነፍሳችን ትሆኛለሽ ብለን አንስተን አሳደግንሽ ይለኝ ነበር
ወይኔ በጣም ነው የሳቁኩት ታላቅ ወንድሜ 12 ዓመት እስኪሞላኝ ድረስ ቆሻሻ መጣያ ቦታ ነው የተገኘሽው እያለ ያስለቅሰኝ ነበር
እኔም ታላቅ ወድሜ ያስለቅሰኝ ነበር በጨርቅ ተጠቅልለሽ ነው የተገኘሽ እያለ🤣🤣😂😁🤛
Ene demo wendmen nber masleksew🙈😅
@@realtermgoogle6897 th-cam.com/video/tyBPgdmImXo/w-d-xo.html LETS BE FAMILY😍😍
😂😂😂ወንድሜ ሁሌ የኛ ልጅ አደለሽም አያለኝ ያስለቅሰኝ ነበር 😂😂
እረ በጣም ነው ዘና ያደረከኝ አይ ልጅነቴ አብረን ያደግን ነው የመሰለኝ
ይሄን ሁሉ መከራ አሸክሞት አይዞህምናለ ሲያለቅስ እንኳ ብተወው 😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ያን ንፁህ ግዜ ናፈቀኝ... ገና ዘሬ ነው አይቼ ሰብ ያረኩህ
Wow lejentin newe yasetawesekegni😀😀🤣🤣
😂😂 በጣም አሪፍ ነው
በጣም ጥሩ ሥራ ነው በጣም ደስ ይላል ።🌹🌹🌹🌹🌹🍓🍧
የኔ ጉድ ተብዬ አቃለውኝ እቤት ቀይ ስለ ነበርኩኝ😂😂😂
Thank you BroI remember Everything...I see our childhood.. . so funny
Ye megemeriyaw ✔✔✔
ከtiktok አወጣሀው my bro ጀግና አመሰግናለሁ ግን ልጁ ጎበዝ ነው
wow man techlalh
ejeggg betam gobez
ውይ ደስስትል
እረ አነፈርከኝ የምር አአሀአሀአሀአሀ😁😁😁
Hhhh ar be mariyam kezi wst andm yaladerekut yelem migerm gize hhh
እኔ እናትሽ አይደለችም ያንቺ እናት ሌላ ናት ብለውኝ ማዘር በመታችኝ ቁጥር እናቴን ልፈልግ እያልኩ እጠፍ ነበር🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
am truely a fan of this guy
Kkkkkkkkkkk weyyyyyy setemazezr
ምናለበት ያጊዜ ተመልሶ ቢመጣ😭😭😭😭😭😭
👍👏
The only s67VX7sy 6AAQA1qq
@@genetmulugeta9304 th-cam.com/video/tyBPgdmImXo/w-d-xo.html LETS BE FAMILY😍😍
Ewnt yze 90 tnafaki nacheu hulam
I love it
አዞክ አላለም አዝግ ክክክክክክክክክክክክ ወይ ልጅነቴ
😀😀😀😀egna bet yadege lij
እኔም እባል ነበር 😂
Wow አንደኛ
አይዞክ አላለም ኡፍ ነፈርኩ
Woyne I love the one about wotun new metbwlaw I used to be like that I don’t like meat but love shero lol. I don’t know how you remember all this you are really talented.
በርታ bor 👍ጥሩ ስራ ነውአብሶ እንግዳ ሲመጣ ፍጥጥ ማለት እወድ ነበረ አቤት ግልምጫ እኔ ታዲያ ፍክች የለ ስገለመጥኳ 😂😂
Tmechegnalek ❤👌👌👌👌
የልቡን ተናግሮ አይዞህ
ዋዉ አወራር ልጂነታችሁን ነዉያስታወሰን💞😎
ልጅነቴ ልጅነቴ ማርና ወተቴ😁🥰
ምንላይይተላለፋል❤❤❤❤❤😍😘
Enam tbeyalu
ያ ልጅነት
ታላቅ ወድሜ አችንኮ ወድቀሽ አግኚተንሽ ነዉ ሢለኚ አልቅሸ ሥናገር እናቴም እየሣቀች አወ አግተንሽ ነዉ እናትሽ ጥላሽ ትለኛለች ክክክ
Inerasu hhhhhh yilugn neber yemeceresha silahonku kkkkk
Wowo sawadh
ya lejente begziatu des maletu 🌻🌹🌻🌹🌻🌹👍👍👍👍
ኣባቴ ልጅነቴን ነው ያስታወስከኝ በጣም ምርጥ ልጅ ቀጥልበት ይመጭ።
በጣም ቃላትየለኝም ልጅነቴናፈቀኝ
😂❤️💕
jarayeee swedehhhh
GOOD
wow.....
የሚገርም ስራ ነው.... ሆድህ ውስጥ ጅብ አለ?🤣😂🥲 ተባረክ
የኔ አባት ልጅነቴን ነው ያስታወሰኝ የመጨረሻ ልጅ ነበርኩ ጭውት ነበር የሚሉብኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Gobez yene mar lijineten new yastaweskegn ya degun gze
merxu bertalel brazer
Aunem derse aletewekum eyane tenkolane 🤣🤣🤣🤣
Ante nh lejeneten betam yasalfkew wey lejnet degu
በጣም አሪፍ ስራ
😂😂😂👍👍
Ere Ene Alw
Good
Mn 90 wochu gar Bicha adelem 2000 mejemeriyam nbr
wow it is funny
ወላሂ ታላቅ እህቴ እንደዚ እያለች ታስለቅሰኝ ነበር ደሞ አላልኳትም ትል ነበር
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😅😅😅😅
Koy egna bet neberk
I am 80's . Hi kids.😋😋
😂😂😂😂ere andgnaaaaaaaaa
Love
😁😁😁
Me always
ere tebyalew dem emba new yalekeskut
እኔም ታናሽ ወንድሜን አስለቅስ ነበር ወይኔ አስታወስከኝ
I'm so fuñy
Wuy lejineten astawoskegni
Ere ename tebeyalew
😂
yewinet desyelal astawisegne mirt mirt
እህቴ እንደዚሀ ነበር እያለች ምታስለቅሰኝ ወይ ልጅነት ደጉ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Kemer nw milh hule nbr malks endezi eyalu
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😍😘
are ale
Ale
የዛሬዉ ይባስ ሻሞ ሲገረመኝ ደሞ የኛልጂ አይደለህም ዛሬ ሳቄን መቆጣጣረ አልቻልኩ
Kuntakunta film semta gorebet erucha
Contaconte sil new yedro sew mehone yetawekegn
💝💝💝💝💝💝💝🎈ደስ ደስ ብሎኛል!🎈😃😛😛😛😛😛😃😊🎀🎀🎀🎀🎀😊💓🎉🎉🎉🎉🎉💓💋💋💋💋💋💋💋
ትግል ላይ ብቻ ነበር ወደ ማልቀስያለ🤐🤐🤐🤐🤐🤐😓
Alen
Betam new yesakut lejjeneten astawesekegn
@@wengelwalilign4591 betam wede hula melesen gudenochen astawesen
ወፍድሽሽእሽሽእግህግእችሽ
የድሮ ልጅ ሆኖ እንደዚ ያልተባለ አለ
ያጊዜማመቼምተመልሶአይመጣም
ከየትነዉ ያገኛችሁት
good
Child
GyUfuu
subscribe ያንስሀል ለራስህ ከtiktok ላወጣከው🤔❤😍😘
Thank you buddy! i really appreciate your kind words❤
@@OffbeatReacts I am surafel lema a+ 👍👍😍👍👍
😂😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣
ወይኔ ትዝታየ ቀሰቀስከው በተለየ እቃቃ ስንጫወት ጥጢት ጥጢት ምንላት ነገር በሳቅ ነው የደከምኩት ሀሀሀ
ዋው ልጂነቴንያስታወሰኝ ምርጥ ሰራ
ወይኔ ወደ ኋላ መለሰኝ ታላቅ ወንድሜ ወድቀሽ ነው የተገኘሽው ለነፍሳችን ትሆኛለሽ ብለን አንስተን አሳደግንሽ ይለኝ ነበር
ወይኔ በጣም ነው የሳቁኩት ታላቅ ወንድሜ 12 ዓመት እስኪሞላኝ ድረስ ቆሻሻ መጣያ ቦታ ነው የተገኘሽው እያለ ያስለቅሰኝ ነበር
እኔም ታላቅ ወድሜ ያስለቅሰኝ ነበር በጨርቅ ተጠቅልለሽ ነው የተገኘሽ እያለ🤣🤣😂😁🤛
Ene demo wendmen nber masleksew🙈😅
@@realtermgoogle6897 th-cam.com/video/tyBPgdmImXo/w-d-xo.html LETS BE FAMILY😍😍
😂😂😂ወንድሜ ሁሌ የኛ ልጅ አደለሽም አያለኝ ያስለቅሰኝ ነበር 😂😂
እረ በጣም ነው ዘና ያደረከኝ አይ ልጅነቴ አብረን ያደግን ነው የመሰለኝ
ይሄን ሁሉ መከራ አሸክሞት አይዞህ
ምናለ ሲያለቅስ እንኳ ብተወው 😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ያን ንፁህ ግዜ ናፈቀኝ... ገና ዘሬ ነው አይቼ ሰብ ያረኩህ
Wow lejentin newe yasetawesekegni😀😀🤣🤣
😂😂 በጣም አሪፍ ነው
በጣም ጥሩ ሥራ ነው በጣም ደስ ይላል ።🌹🌹🌹🌹🌹🍓🍧
የኔ ጉድ ተብዬ አቃለውኝ እቤት ቀይ ስለ ነበርኩኝ😂😂😂
Thank you Bro
I remember Everything...I see our childhood.. . so funny
Ye megemeriyaw ✔✔✔
ከtiktok አወጣሀው my bro ጀግና አመሰግናለሁ ግን ልጁ ጎበዝ ነው
wow man techlalh
ejeggg betam gobez
ውይ ደስስትል
እረ አነፈርከኝ የምር አአሀአሀአሀአሀ😁😁😁
Hhhh ar be mariyam kezi wst andm yaladerekut yelem migerm gize hhh
እኔ እናትሽ አይደለችም ያንቺ እናት ሌላ ናት ብለውኝ ማዘር በመታችኝ ቁጥር እናቴን ልፈልግ እያልኩ እጠፍ ነበር🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
am truely a fan of this guy
Kkkkkkkkkkk weyyyyyy setemazezr
ምናለበት ያጊዜ ተመልሶ ቢመጣ😭😭😭😭😭😭
👍👏
The only s67VX7sy 6AAQA1qq
@@genetmulugeta9304 th-cam.com/video/tyBPgdmImXo/w-d-xo.html LETS BE FAMILY😍😍
Ewnt yze 90 tnafaki nacheu hulam
I love it
አዞክ አላለም አዝግ ክክክክክክክክክክክክ ወይ ልጅነቴ
😀😀😀😀egna bet yadege lij
እኔም እባል ነበር 😂
Wow አንደኛ
አይዞክ አላለም ኡፍ ነፈርኩ
Woyne I love the one about wotun new metbwlaw I used to be like that I don’t like meat but love shero lol. I don’t know how you remember all this you are really talented.
በርታ bor 👍ጥሩ ስራ ነው
አብሶ እንግዳ ሲመጣ ፍጥጥ ማለት እወድ ነበረ አቤት ግልምጫ እኔ ታዲያ ፍክች የለ ስገለመጥኳ 😂😂
Tmechegnalek ❤👌👌👌👌
የልቡን ተናግሮ አይዞህ
ዋዉ አወራር ልጂነታችሁን ነዉያስታወሰን💞😎
ልጅነቴ ልጅነቴ ማርና ወተቴ😁🥰
ምንላይይተላለፋል❤❤❤❤❤😍😘
Enam tbeyalu
ያ ልጅነት
ታላቅ ወድሜ አችንኮ ወድቀሽ አግኚተንሽ ነዉ ሢለኚ አልቅሸ ሥናገር እናቴም እየሣቀች አወ አግተንሽ ነዉ እናትሽ ጥላሽ ትለኛለች ክክክ
Inerasu hhhhhh yilugn neber yemeceresha silahonku kkkkk
Wowo sawadh
ya lejente begziatu des maletu 🌻🌹🌻🌹🌻🌹👍👍👍👍
ኣባቴ ልጅነቴን ነው ያስታወስከኝ በጣም ምርጥ ልጅ ቀጥልበት ይመጭ።
በጣም ቃላትየለኝም ልጅነቴናፈቀኝ
😂❤️💕
jarayeee swedehhhh
GOOD
wow.....
የሚገርም ስራ ነው.... ሆድህ ውስጥ ጅብ አለ?🤣😂🥲 ተባረክ
የኔ አባት ልጅነቴን ነው ያስታወሰኝ የመጨረሻ ልጅ ነበርኩ ጭውት ነበር የሚሉብኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Gobez yene mar lijineten new yastaweskegn ya degun gze
merxu bertalel brazer
Aunem derse aletewekum eyane tenkolane 🤣🤣🤣🤣
Ante nh lejeneten betam yasalfkew wey lejnet degu
በጣም አሪፍ ስራ
😂😂😂👍👍
Ere Ene Alw
Good
Mn 90 wochu gar Bicha adelem 2000 mejemeriyam nbr
wow it is funny
ወላሂ ታላቅ እህቴ እንደዚ እያለች ታስለቅሰኝ ነበር ደሞ አላልኳትም ትል ነበር
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😅😅😅😅
Koy egna bet neberk
I am 80's . Hi kids.😋😋
😂😂😂😂ere andgnaaaaaaaaa
Love
😁😁😁
Me always
ere tebyalew dem emba new yalekeskut
እኔም ታናሽ ወንድሜን አስለቅስ ነበር ወይኔ አስታወስከኝ
I'm so fuñy
Wuy lejineten astawoskegni
Ere ename tebeyalew
😂
yewinet desyelal astawisegne mirt mirt
እህቴ እንደዚሀ ነበር እያለች ምታስለቅሰኝ ወይ ልጅነት ደጉ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Kemer nw milh hule nbr malks endezi eyalu
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😍😘
are ale
Ale
የዛሬዉ ይባስ ሻሞ ሲገረመኝ ደሞ የኛልጂ አይደለህም ዛሬ ሳቄን መቆጣጣረ አልቻልኩ
Kuntakunta film semta gorebet erucha
Contaconte sil new yedro sew mehone yetawekegn
💝💝💝💝💝💝💝
🎈ደስ ደስ ብሎኛል!🎈
😃😛😛😛😛😛😃
😊🎀🎀🎀🎀🎀😊
💓🎉🎉🎉🎉🎉💓
💋💋💋💋💋💋💋