ዘመን አመጣሽ መምህር አስቂኝና አዝናኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር በእሁድን በኢቢኤስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 256

  • @waine6059
    @waine6059 5 ปีที่แล้ว +1

    እር ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ከምር እር ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
    ምርጥ ትምህርት ነው በእውነት
    ሁላችንም ልንማረው የሚገባ ስልጣኔ ማለት ባህልን እረስቶ የውጩን ማወቅ አይደለም መነሻችን ሳንረሳ እውቀትን ማወቅ ጥሩ ነው

  • @ephremmengistu2515
    @ephremmengistu2515 5 ปีที่แล้ว +1

    ይቺ ዘመን አመጣሽ መምህር በጣም ተመችታኛለች የሚገርም ሀሳብ ነው ከጊዜው ጋር እየጠፋን ላለን ሰዎች በተለይ ትልቅ ትምህርት ነው ለባለፖለቲከኞችም ጭምር ስለዚህ ሰፋ ተደርጎ በድጋሚ ቢሰራ ደስስ ይለኛል አስተማሪ ስለሆነ ሰፋ ባለ ይዘት ይሰራ እባካችሁ ስል በትህትና እጠይቃለሁ

  • @ፈይሩዛኑርየ
    @ፈይሩዛኑርየ 5 ปีที่แล้ว +63

    ሙዱ ለገባው በጣም አስተማሪነው በርታ

    • @rowankole3412
      @rowankole3412 3 ปีที่แล้ว

      i know im asking the wrong place but does someone know a method to log back into an Instagram account?
      I somehow forgot the login password. I would appreciate any tricks you can offer me.

    • @lovensaron9643
      @lovensaron9643 3 ปีที่แล้ว

      @@rowankole3412 ፡

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว +76

    ናቲ አስቂኝ ብቻ ስይሆን ደሰ የሚል ነገር አለው በውስጡ

    • @GgddHv
      @GgddHv 5 ปีที่แล้ว +1

      natiya

  • @የማርያምልጅ-ጸ9ቨ
    @የማርያምልጅ-ጸ9ቨ 5 ปีที่แล้ว +13

    እንደቀልድ አድርጋችሁ ብቻ አትለፉት ጊዜው ተቀይሮ ከባህላችን መውጣታችን ያሳያል በገጠሩ ያሉት በቂ መፃፊያ እንኳን አላገኙም መሰልጠን ማለት ያለንን እያጠፋን አይደለም ብቻ በጣም አስተማሪ ነገር ነው ናቲዬ በርታ

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 5 ปีที่แล้ว +13

    ወደ መጨረሻ በጣም ተመቸኝ
    ዘመናዊ ተማሪወች ጭራሽ ፀጉራቸውን
    እየተሰሩ በሞባይል ነው ሚመማሩ

  • @mubarikmohammed859
    @mubarikmohammed859 5 ปีที่แล้ว +59

    መሳቅ አመሌ ነዉ አንዴኔ መሳቅ የምትወዱ እስክ ሰቁልኝ😁😁😁😁😁❤😘😂😂😂

  • @queengodsgirl1727
    @queengodsgirl1727 5 ปีที่แล้ว +8

    Mother land mother land mother land 🎵 🎶 🎶!! 😂😂😍

  • @Rahael21-r5h
    @Rahael21-r5h 5 ปีที่แล้ว +8

    "ጆሮ ለምን አታዲግም ብሉት እሄንን ሁሉ ጉድ እሰማሁ እንዴት አዲጋለሁ" አለ አሉ

  • @godismyshepherd1281
    @godismyshepherd1281 5 ปีที่แล้ว +8

    What is buda? Yes mam, what is zeybe zeyitina qibe, 🤣🤣🤣በሳቅ ፍረስን እኮ

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 5 ปีที่แล้ว +5

    ናቲ ስለሚስቅ ሳይሆን ደስ ሚል ነገር ስላለውና ጥሩ መልእክት ስለሚስተላልፍ ነው ሳቢ ነገር አልለው ዛሬ ግን አስቆኛል😂😂😂ቲኪ ዊንኪ😂😂😂

  • @hayatmollatube651
    @hayatmollatube651 5 ปีที่แล้ว +2

    ምነው አምና እና ሀቻምና ናቲ ገምጨ አያስቅም አተ ለቀልድ አልተፈጠርክም ያላቹሁት ዘድሮ አደነቃቹሁት ፊቱን እደገና አፍርሶ አሰራውዴ እ አዳሜ ሺው ሺው አቶበሉ በነፈሰበት ስትወዱም ስጠሉም በምክኒአት አድርጉት ምድረ
    ንፍአስ

  • @jovielasresie4820
    @jovielasresie4820 5 ปีที่แล้ว +3

    ናቲ አስቂኝ ብቻ ስይሆን compassionate ነው! by the way i like u nati

  • @madesign21
    @madesign21 5 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️የድሮ ስርአት ናፍቂ ነኝ::የድሮ ታሪክ የድሮ አስተምህሮ ናፍቂ ነኝ ...ትውልድ ግን እንዴት እንዳበደ ከዚህ ድራማ ማየት ይቻላል ይህው ነው

  • @KidameTube
    @KidameTube 5 ปีที่แล้ว +4

    ናቲን የምትወዱ ሰላም የአገሬ ልጆች ።ወደ ቤቴ ኑ ።እንወዳጅ

  • @amiwelloyewa1849
    @amiwelloyewa1849 5 ปีที่แล้ว +14

    ናቲ የሚያስተላልፈው መልእክት ከማሳቁ ይልቅ ቁምነገር አለዉ

    • @edre.tube.8951
      @edre.tube.8951 5 ปีที่แล้ว

      Ami kojo batame nawe yametameriwe

    • @amiwelloyewa1849
      @amiwelloyewa1849 5 ปีที่แล้ว

      @@edre.tube.8951 በጣም አመሰግናለሁ

    • @edre.tube.8951
      @edre.tube.8951 5 ปีที่แล้ว

      @@amiwelloyewa1849 እኔ የምልሽ

    • @amiwelloyewa1849
      @amiwelloyewa1849 5 ปีที่แล้ว

      @@edre.tube.8951 አንተ የምትለው ምን?

    • @edre.tube.8951
      @edre.tube.8951 5 ปีที่แล้ว

      @@amiwelloyewa1849 ብንጀናጀን ምን ይመስልሻል

  • @አባቴቅድስገብርኤልአባቴቅ
    @አባቴቅድስገብርኤልአባቴቅ 5 ปีที่แล้ว +2

    አንደኛ ውይይ ስወድክ እስቲ ላይክ ግጭት

  • @SayiTube
    @SayiTube 5 ปีที่แล้ว

    ዘመናዊ ሳቅ ነዉ የሳኩት…..ማለቴ ደጋግሜ ሳኩ..

  • @gdffyff4978
    @gdffyff4978 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ዲንጋይ ላይ ቂጤ ተቃጥሎ ነወ የተማርኩት ማዘር ላንድ እይላቹ ድሮም ድዙዝ ነኝ የባሰ እናንተን ሳይ ባሰብኝ ወይ የናንተ ትወልድ እኔ እንኳ 30 አመት አልፎኛል🙋🙋🙋🙋🙋

  • @sameri424
    @sameri424 5 ปีที่แล้ว +2

    እባክህ ስራ ቀይር ምንህም አይጥም ደረጀ ና ሃብቴን ባየንበት ኮሜዲ ዘርፍ አንተን ማየት ያሳቅቃል

  • @magdamagda8814
    @magdamagda8814 5 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክክክ 😁😁😁😁ናቲዬ ደብሮኝ ነበር ሳቄን ስለመለስክልኝ አመሰግናለሁ

  • @جناتجناتو-ظ2ش
    @جناتجناتو-ظ2ش 4 ปีที่แล้ว +1

    ናቲ በጣም ተወዳጅ ነው ❤️ ❤️ ❤️

  • @ዮወርዳኖስከወሎ
    @ዮወርዳኖስከወሎ 5 ปีที่แล้ว +41

    እንደው ናቲ ከሚያስቀኝ የእኔ ቢጫ ወባ ይሻላል ምኑም አይመቸኝም

    • @hasinamohammed567
      @hasinamohammed567 5 ปีที่แล้ว +1

      😁😁😁😁😁😁😁😘👈🙊

    • @ዮወርዳኖስከወሎ
      @ዮወርዳኖስከወሎ 5 ปีที่แล้ว

      @@hasinamohammed567 ያስቃል ቀልዱ ድርቅ ያለ ነው ሀቅ ነው

    • @hasinamohammed567
      @hasinamohammed567 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ዮወርዳኖስከወሎ ከሱ ቀልድ ያች ኮሜት አሳቀኘ ወሎየ አትጠገብም እኮ ደግሞ ዘረኛ እደይሉኘ ሁለም ኢትዩ አዊ አይጠገብም 🇪🇹😘👈

    • @ዮወርዳኖስከወሎ
      @ዮወርዳኖስከወሎ 5 ปีที่แล้ว

      @@hasinamohammed567 አዎ እውነቱን ተኖግሮ ከመሸበት ማደር ነው ነገሩ አመሰግናለሁ

    • @እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል
      @እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል 5 ปีที่แล้ว +1

      ቢጫ ወባ ዛሬ ይመጣልሻል ክክክክ

  • @rewidaadem6819
    @rewidaadem6819 5 ปีที่แล้ว +2

    Nati tebeye betam new metelak keld achilem arefek tekemet

  • @NEGUSTUBE
    @NEGUSTUBE 5 ปีที่แล้ว

    እስኪ ሰብስክራይብ ግጩኝ በርግጠኝነት
    ቻናሌን ትወዱታላቹ

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 4 ปีที่แล้ว

    ናቲ ልዩ ክህሎት አለው። የናቲ እይታ ቀልድ ብቻ ሳይሆን እንደ ተስፋዬ ካሳ እና ክበበው ገዳ የማህበራዊ ህፀፆችን እያዋዛ በቀልድ ይተቻል። ጭብጨባ እንዳያጠፋህ በርትተህ ስራ።

  • @Addise369
    @Addise369 5 ปีที่แล้ว

    ኢትጵያዊነት መልካምነት 💚💛❤
    እስቲ ሰብስክራይብ 😁😉

  • @shemilskebde5749
    @shemilskebde5749 5 ปีที่แล้ว +2

    የዛሬው ደስ አይልም ተሞዘዝክ ነገር ግን ትምህርት አዘል ነው።

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +3

    ናትዬ ጠፍክ በነገራችን ላይ እንኳን በደና ተከሰትክ👉😘

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว +4

    *ውችው ጉድ !*

  • @andyfari5300
    @andyfari5300 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ናቲ ✌የ /ፓንፋሎም/ ሙዚቃዎች ለኔ መዝሙር በላቸው በዚ አጋጣሚ አድምጡት ለማለት ወዳለው

  • @wubealemu8998
    @wubealemu8998 5 ปีที่แล้ว +2

    ራኬብ ሰተቁም ሁሌም እምልክታታለው ግን አትወደቅም እንዴ

  • @gfhhgh1300
    @gfhhgh1300 3 ปีที่แล้ว

    ናቴየ፡በርታልን፡ሀሁ፡የኢትዪፒያ፡መስራች፡ቆንቆችንነዉ፡በርታልን፡መልካም፡ድግልማርያም፡ትጠብቅህ

  • @gedionmelese1081
    @gedionmelese1081 5 ปีที่แล้ว

    YES! POSITIVE MENTAL ALTITUDE(PMA)
    💚💛❤ እሮጣለሁ....እወድቃለሁ....እነሳለሁ.....አሸንፍለሁ.....ይሳካልኛል። ምንም አያቆመኝም። መልፍት ምልክቴ ነው። ተስፋ መቁረጥ የሚባል ነገር አይገባኝም። ፈጣሪዬ ልፋቴን ያያል። ጀግና የጀግና ሀገር ሠው ነኝ። ለዛውም የኢትዮጵያ! ሁላችሁም ጀግና ናችሁ። አብረን እንጀግን......💚💛❤

  • @ሉሲአፋር
    @ሉሲአፋር 5 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ነው ይህን ትውልድ እንደዚህ አርጋቹ ቅርፁት ገበዝ ናቲ

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 5 ปีที่แล้ว

    ሙጄሌ አሰቃይታኝ ነው ያደኩት ነብሷን አይማረውና ። አሁን ጥፊሬ ያህያ ሸኮና ነው የሚመስለው ። ከሰው ፊት ስቀርብ በፌሰታል ሸፍኜ ነው

  • @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ
    @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ 5 ปีที่แล้ว +8

    ናቲን የሚወድ😜😜😜😜

  • @stealameakonnen7796
    @stealameakonnen7796 5 ปีที่แล้ว +2

    የምር በጣም ያስቃል

  • @andinetgebramedhin9138
    @andinetgebramedhin9138 5 ปีที่แล้ว +1

    Cool

  • @ethioagnogirl3768
    @ethioagnogirl3768 5 ปีที่แล้ว

    Ethiopia ye international school yemimaru lejoch endi new act yemiadergut amaregna erasu mawerat aychelum!!!!! Kemer ejig yasazenal

  • @nuru566
    @nuru566 4 ปีที่แล้ว

    ልብሳቸው ግን ገላቸውን አላሳየም ምክንያቱም ልጆቹ እንደ ምእርባዊያን ስላደረገቿቸው እነሱን መምሰል ነበረባቸው

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 ปีที่แล้ว +2

    ናቲ አስቂኝ ብቻ ሳይሆን ደስ የሚል ነገር አለው በውስጡ

  • @ebtsamenat7299
    @ebtsamenat7299 5 ปีที่แล้ว +1

    አረ ነትዬ ሁሉም ይለፍ ሜካፕ ታክስ በክላስ ክክክክ ወረፋ ምን ነበር😂

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 5 ปีที่แล้ว +2

    ልብ ውልቅ የሆንክ ነገር ነህ

  • @የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ
    @የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ 5 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ አትሞላፈጡ እንደ ኑሯችሁ ኑሩ ኤቢኤሶች ምን ነክቷችሁ ነው እንዲህ አይነት ትውልድ ገዳይ ነገር የምታቀርቡት አሁን እስኪ ይሔ ምኑ ያስተምራል የከሰረ ትውልድ።

  • @kinnan670
    @kinnan670 5 ปีที่แล้ว +3

    9:56 "Surprise አባትህ ሞቷል" 😂😂😂

  • @Barri-Numu
    @Barri-Numu 5 ปีที่แล้ว +3

    ብጣም አስተማሪ ም አዘናኝ ነው

  • @peterzemen4862
    @peterzemen4862 5 ปีที่แล้ว +1

    ናቲ ምንሼ???
    የእኔን ቻናል🙏🙏🙏 ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏🙏🙏

  • @የራሕማንባርያማሜ
    @የራሕማንባርያማሜ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዘይቤ= ዘይት + ቅቤ ..!!

  • @birhanushiferaw4662
    @birhanushiferaw4662 5 ปีที่แล้ว

    That's big education for all Ethiopians who forgotten their self

  • @shimlesk.h.r4069
    @shimlesk.h.r4069 5 ปีที่แล้ว

    ዘና ብለናል ከትምርት ጋር ኢሄ እንዳይሆን ለልጆቻችን በተቻለን መጠን ጥሩ ነገር አስቀምጠንላቸው እንለፍ

  • @abdeabd3066
    @abdeabd3066 5 ปีที่แล้ว

    Ewntkn new yeha mhono aykrm gn boromgna ygbchw yhonl yeha new mhonew kgeza bwala ygezaw astsasb tkkl khonku like

  • @reppinethio
    @reppinethio 5 ปีที่แล้ว

    This guy is veryy far from being funny. Please find other comedians who have a much greater talent. Example, Eshetu, Zedo...

  • @mulukengirma71
    @mulukengirma71 5 ปีที่แล้ว +1

    yewedekew dingay gira egereh lay yetashegew kegne egereh

  • @zelideta1
    @zelideta1 3 ปีที่แล้ว

    ኸረግ ሀመሩሀ ብለው አስተማሯቸው 🤣😅😄

  • @miracletube1931
    @miracletube1931 5 ปีที่แล้ว +1

    Yinafiqachuwale endi mehone ethiopia lay

  • @samsonasefa1966
    @samsonasefa1966 5 ปีที่แล้ว

    በዚ ጊዜ ከሚታዩት አስቀያሚ ፓለቲከኞች የምር እነሱን ላለማየት ጥሩ መዳኒት ነህ ።

  • @የታህሳስግርግር-ሰ6ፐ
    @የታህሳስግርግር-ሰ6ፐ 5 ปีที่แล้ว

    ይገርማል ሳይህ ከመማረሬ የተነሳ ሻርክ በአስፓልት ያየው ነው የሚመስለኝ ።

  • @gfre2252
    @gfre2252 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😁😁ይመችህ ተመችቶኛል እሳቱ ሰ ስትማር እሳት ያስተወሰችዉ ክክክ ተመችቶኛል

  • @milenamehari2256
    @milenamehari2256 5 ปีที่แล้ว +1

    Ye'Nati comedy is in different level..😂😂😂😂💜💜💜 thanks!

  • @tonisalem1009
    @tonisalem1009 5 ปีที่แล้ว +1

    እረ ናፈቀኝ ይሄ ጊዚ ክክክክ

  • @ሳምሪነኝክርስቶስበደሙየገ
    @ሳምሪነኝክርስቶስበደሙየገ 5 ปีที่แล้ว +1

    አይ ናቱ የዘንድሮዎቹ ትንሽ ዝና አደረጎኝ

  • @makibamakiba1154
    @makibamakiba1154 5 ปีที่แล้ว

    Kkkkk are atasekugn nati yaselksal eji ayasekm kuwas meda yalu enatoch yebltutal

  • @tigistgone5036
    @tigistgone5036 5 ปีที่แล้ว +1

    ክክክ አረ ናቲ ሥትፎግር ሢያምርብሆ እኮ

  • @asnakuyemojowachewa1232
    @asnakuyemojowachewa1232 5 ปีที่แล้ว

    Eye menm ayasekm temrit yestal enji eye ende comedy wow ayasbelim

  • @ruthayele4670
    @ruthayele4670 3 ปีที่แล้ว

    Wow wow betam kojoo nawe Nati man 👏👏👏

  • @yeabsiragetnet6591
    @yeabsiragetnet6591 3 ปีที่แล้ว

    betam akabedeke "sofah ferese yasgalebal" new

  • @myfullhope1272
    @myfullhope1272 5 ปีที่แล้ว

    እኒህ ትላልቅ ተማሪዎች ደሜን አፈሉት ኡፍፍፍፍ ሲደብሩሩ ሲቆሉ

  • @_50501
    @_50501 5 ปีที่แล้ว

    I don't understand what is your message. Are you crazy? Do you play the game with the generation?

  • @yemareyamlejnegn9770
    @yemareyamlejnegn9770 5 ปีที่แล้ว +2

    *የናቲ ቀልድ ምኑም አያስቀኝ ለዛቢስ ነው*

  • @bettycute5932
    @bettycute5932 5 ปีที่แล้ว

    Natiyeeeeeee wedddddddddddddddd

  • @Medi-1113
    @Medi-1113 5 ปีที่แล้ว

    Tinki winki lol very funny

  • @blackeagle27
    @blackeagle27 5 ปีที่แล้ว

    ሆሆሆሆሆይይ ግራ እግሩን ተመትቶ ቀኙን ተጠርዞ መምጣት ምን ይሉታል?

  • @milkygizaw1175
    @milkygizaw1175 2 ปีที่แล้ว

    nati is in another level

  • @sintayehueegiju4856
    @sintayehueegiju4856 3 ปีที่แล้ว

    ናቲ የወደፊቱ ታየህ እንዴ

  • @zemaritmeskremlegese4164
    @zemaritmeskremlegese4164 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ አማርኛ ቲቸር ነህ

  • @orhangazi4947
    @orhangazi4947 5 ปีที่แล้ว

    እረ ናቲ ሙድ በጣም አሪፍ ነው በርታ

  • @kingking-lr1rx
    @kingking-lr1rx 5 ปีที่แล้ว

    Uuuuuu ereee besakk
    Nati yemeches yarada lij

  • @hanna9502
    @hanna9502 5 ปีที่แล้ว

    Egerun yetemeta geza setasayut gera egerun neber shemeglenawo laye degem ye kegn egerun tashego tasayalachewo

  • @thevarietyshow-5158
    @thevarietyshow-5158 5 ปีที่แล้ว

    good one

  • @ገኔአሊገኔአሊ
    @ገኔአሊገኔአሊ 5 ปีที่แล้ว

    ናቲ ይመችህ

  • @የባሌምርኮኛ
    @የባሌምርኮኛ 5 ปีที่แล้ว

    ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ አእንደ ጥሎብኝ ጉንጫም ወንድ ደስ ይለኛል ናቲዬ ስወድህ

  • @khaledalkshabi8828
    @khaledalkshabi8828 5 ปีที่แล้ว

    ደደብ

  • @makartihailu4088
    @makartihailu4088 3 ปีที่แล้ว

    Ooooooow mane ye pamfalon mezekan mexakameshe mechet nw yalegn yelmadebeshe 👍👍👍

  • @ያልተኖረልጅነትያልተ-ኸ2ቀ
    @ያልተኖረልጅነትያልተ-ኸ2ቀ 5 ปีที่แล้ว

    #ጥሎብኝ 💋ጥሎብኝ 💋ጥሎብኝ 💋ጥሎብኝ
    ስወደው💋💋💋💋

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go 5 ปีที่แล้ว

    የሞጋቾቹ ድራማ መርማሪ ፖሊስ የምር ሽምግልናችለዋል

  • @burateach6142
    @burateach6142 3 ปีที่แล้ว

    Its nice

  • @epheratategestu6870
    @epheratategestu6870 4 ปีที่แล้ว

    ይሄ ነገር ከሀገር እስከ ቤተ/ቲይን ሚያስተምር ነው

  • @mazimazi7234
    @mazimazi7234 5 ปีที่แล้ว

    Esti Zara le comment lest like gen yasfelgegal nati gen keldochk.........

    • @lamaaldossry5640
      @lamaaldossry5640 5 ปีที่แล้ว

      ከከከከ ወየ ናቲ ፬ነወደህ

  • @pubggamingethio4429
    @pubggamingethio4429 5 ปีที่แล้ว

    h nice

  • @እግዚኦመሃረነ
    @እግዚኦመሃረነ 5 ปีที่แล้ว +11

    ቸኮሌት ትበያለሽ ተመችታኛለች 😂😂😂

  • @sofifamily
    @sofifamily 5 ปีที่แล้ว

    nati ይሄ በጣም ይመቻል

  • @axsumtube9454
    @axsumtube9454 5 ปีที่แล้ว

    ግን ኣልተጋነነም

  • @salibro9168
    @salibro9168 4 ปีที่แล้ว

    tinkiwinki temechtognal

  • @webdev4786
    @webdev4786 5 ปีที่แล้ว

    geday......

  • @meski5373
    @meski5373 5 ปีที่แล้ว

    ቀልድህ ሁሉ ሬት ሬት ነዉ ሚለዉ 😡😡😡

  • @ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ
    @ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ 5 ปีที่แล้ว

    ቀልድ ሳይሆን ትልክ ት/ት መልክት አለው ለመሳቅ ብቻ አይደለም

  • @tomasasefa2663
    @tomasasefa2663 5 ปีที่แล้ว

    Betam asakeghe

  • @midigebira6793
    @midigebira6793 4 ปีที่แล้ว

    Tink wink oooooohhhh

  • @israelzeethiopia848
    @israelzeethiopia848 3 ปีที่แล้ว

    aza nw gen yelele 😂