#ተመቸሽ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 927

  • @Mastewal-bf4uf
    @Mastewal-bf4uf ปีที่แล้ว +23

    ኸረ የኔ ሰዉ በትዝታ። ገደልከን አይይይይይ
    በትዝታ አሁንስ ልቤ በጣም። አለቀሰ

    • @YenesewBelie
      @YenesewBelie  ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ እህቴ

    • @ዓሳድዕባይምኸን
      @ዓሳድዕባይምኸን หลายเดือนก่อน +1

      ደምሩኝ ውዴቹ🥰💚🙏

    • @Mo1300A
      @Mo1300A หลายเดือนก่อน +1

      አይዟሽ እህቴ በርች❤❤❤❤❤❤

    • @Bhbh-i4w
      @Bhbh-i4w หลายเดือนก่อน +1

      Yinawdi❤i

  • @tigelove7531
    @tigelove7531 5 ปีที่แล้ว +51

    እፍፍፍፍፍፍ ወንድሜ ጋብዞኝ አልቅሼ ልሞት ይሄን ሙዚቃ እኔም መጣም ነው የምወድው እስኪ ላይክ ግጩኝ 😢😢😢😢😢😢😢

    • @امنتاثيوبيا
      @امنتاثيوبيا 5 ปีที่แล้ว +2

      Tige Kiya ረሠ
      ሰረረረ

    • @tigelove7531
      @tigelove7531 5 ปีที่แล้ว +1

      @@امنتاثيوبيا ምን ማለት ነው እ 😊

    • @fadifadi8687
      @fadifadi8687 5 ปีที่แล้ว

      Aeyizoshi.Ehhhhh.AesLkeshigni😢😢

    • @ሠላምንእፋቂ
      @ሠላምንእፋቂ 4 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ ደሞ እህቴ ነበረች የጋበዘችኝ እኔ ሣኡድ ሁኝ እሶ ደሞ ሡዳን ሁና አሁን ግን እህቴ በሂወት የለችም በጣምነው እሄን ሙዚቃ ሥሠማ የማለቅነው ብቻ አላህምዱሊላ😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔🖤

    • @tigelove7531
      @tigelove7531 4 หลายเดือนก่อน

      @@ሠላምንእፋቂ ነፍስ ይማር አይዞህ ፈጣሪ ያለው ሆነው😢😢😢

  • @MedinaTube-no5ko
    @MedinaTube-no5ko ปีที่แล้ว +42

    ከሀገር ስንወጣ በደስታ ነበር 😂 ስደት ከመጣን ቡሃላ ሁለት አመት ብለን መተን ምን ይዤ ልመለስ እያልን እድሜ መቁጠር ጀመርን 🤔😘

    • @44AlHalagah
      @44AlHalagah ปีที่แล้ว +2

      በጣምእህቴ

    • @MuhamedAlie
      @MuhamedAlie ปีที่แล้ว +1

      😅🎉🎉🎉😢❤😊😢😂😂😂

    • @TaoBit-l5e
      @TaoBit-l5e ปีที่แล้ว +1

      ምቾት ቀርቶብን ስቃዩበቀረልንወንድሜ 😢😢😂😂😂😂😂

    • @sartt4348
      @sartt4348 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ወላሂ 😢😢😢😢አልሽውና😢😢😢መገን የኛ ነገር😢😢😢

    • @Rahmah-y6g
      @Rahmah-y6g 11 หลายเดือนก่อน

      አይ አሁንእኔምእዳችነዉየምሆነዉይሆንአደሁለትአመቴንመጨረስኩእያልኩዱአእያረኩነዉ ግንአሜቴምንምአልሰራሁ አይይይይይይ እኔስልችልም

  • @Hanamemlu
    @Hanamemlu 2 หลายเดือนก่อน +6

    ፍቅኛየ ጋብዞይ ስሰማው አለቅሳሁ አይይይይ ስደት ሁሉም ለበጎነው

  • @abdu859
    @abdu859 2 ปีที่แล้ว +36

    ሰደት ትምህርት ቤት ነው

    • @ZxZx-h7b
      @ZxZx-h7b 9 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም

    • @NeverGiveup-s8c
      @NeverGiveup-s8c 8 หลายเดือนก่อน

      ሀቅነው

  • @ሁሤንሁሤን
    @ሁሤንሁሤን 2 ปีที่แล้ว +55

    ሁሌም በትዝታ ሁላችንም ልባችን እታመመ እሥከመቼ ፈጣረሆይ ያቀን ተመልሦ ሁላችንም ሀገራችን ገብተን ይንቀን የመናሥታውሥበት ቀን ፈጣሪ ያምጣል 👏👏👏የሀገሪልጆች ሁላችሁ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በሠላም ወደሀገርቤ ይመልሣችሁ💚💛❤✈👏👏👏

  • @fatumamuhammed1526
    @fatumamuhammed1526 5 ปีที่แล้ว +7

    የሰው ሀገር ኑሮ ውይ በጣም ነው የከፋኝ ምንም አልተመቸኝ የስደትኑሮ ምርርነው ያለኝ በስ አልሀምዱሊላህ ለበጎ ነው ሁሉም ያልፋል በሥአቱ !!!

  • @badoumbada4153
    @badoumbada4153 ปีที่แล้ว +4

    እንደኔ በትግሰት ያለ ማነው ያልፋል በማለት😊

  • @MekaMeka-p6e
    @MekaMeka-p6e ปีที่แล้ว +6

    ኧረ ልቤ ገባህ ምን ልሁን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወይ ዘንድሮና ስደት ያረቢ አላህየ ለኛ ያልከውን ቶሎ አቅርበው አልቻልኩም ኢላሂ ለኸይር ነው በለኝ ❤❤❤❤kunfe yekun so latehzen😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fuzmuhmammed3707
    @fuzmuhmammed3707 5 ปีที่แล้ว +247

    አልሀምዲሊላ አለኩልሀል ምቾት የለም በሰወ ሀገር ግን ብዙ ትምህረት አለወ ስደት እስኪ በስደት እወቀት የቀሰመ ካለ ላኪ ግጩ እወነት ስደት ለኔ ብዙ ትምህርት አገቸ በት አለሁ ወዶች

    • @fggh6675
      @fggh6675 5 ปีที่แล้ว +8

      .ቅ

    • @ፍቅርእስከመቃብርማፍቀሬን
      @ፍቅርእስከመቃብርማፍቀሬን 5 ปีที่แล้ว +9

      አወ ማሬ አልሀምዱሉላ እኔም ብዙ ትምህርት ቀስሜለሁ ቁርሀን ሀድስ ተውሂድን አልሀምዱሊላ አለኩሊሀል አይዞሽ ብዙነገር አለ ግን በትግስት እንለፈው ሁቢ

    • @eaassd7402
      @eaassd7402 5 ปีที่แล้ว +7

      አዎ እህቴ ስደት ማለት ለኔ ሂወቴ ማለት ነው ብዙ ችግር አለው ግን ቢሆንም አልሀምዱሊላህ ሁሉም ለከይር ነው

    • @hjfdcvvsdg7559
      @hjfdcvvsdg7559 5 ปีที่แล้ว +2

      ሠላምነው

    • @ቢትኢብራህም
      @ቢትኢብራህም 2 ปีที่แล้ว +1

      @@eaassd7402 ደፐሰረዠኘፐጀ

  • @user-ሚጣ
    @user-ሚጣ 10 หลายเดือนก่อน +16

    ምቾቱንማ ሀገራችን ጥለነዉ መጥተናል 😢😢ረ እምየ ሀገሬ ኢትዮጵያ ናፈቅሽኝ😢 ❤❤❤❤

    • @HardelaGebty
      @HardelaGebty 3 หลายเดือนก่อน

      TADILA 5:25 5:27

  • @Abrshe2024
    @Abrshe2024 9 หลายเดือนก่อน +2

    እረ ትዝታ😔😔😔😔😔😔😔😭

  • @የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ
    @የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ 5 ปีที่แล้ว +14

    ምንም አልሆኩ ተመችቶኛል ከልቡ የሚረዳኝ ስለለ መከፋቴን ለማንም አልነግር ትኑልኝ እናቴ ፈ ❤️❤️😭😭

  • @saramakdos5234
    @saramakdos5234 2 ปีที่แล้ว +12

    ብቻለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ባለንበት ቦታ እግዚአብሔር ይጠብቀን. ላገራችንያብቃን

    • @ZxZx-h7b
      @ZxZx-h7b 8 หลายเดือนก่อน

      አሚን የኔህት ❤❤

    • @TegestNugasa
      @TegestNugasa หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @SEn8etPlaystore-vl5cx
    @SEn8etPlaystore-vl5cx ปีที่แล้ว +4

    ትልቅ ወንድሜን ያስታውሰኛል!!
    I mss you my brazer

  • @Hfjcg-sq5gz
    @Hfjcg-sq5gz 9 หลายเดือนก่อน +3

    እፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ትዠታ ብቻ😢😢😢

  • @TokumaBite
    @TokumaBite 11 หลายเดือนก่อน +3

    ትዝታ አለብኝ ይመችሽ አቦ❤❤❤❤❤❤❤

    • @MahamdSaid-s1s
      @MahamdSaid-s1s หลายเดือนก่อน

      እኔም ወላሂእዳች💔💔💔💔💔

  • @GhH-d6d
    @GhH-d6d ปีที่แล้ว +33

    የሠው ሀገር ምኞት እንጅ ምቾት የለም😢😢😢😢😢

    • @ZxZx-h7b
      @ZxZx-h7b 8 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል 😢😢

    • @MdMuhammad-k7o
      @MdMuhammad-k7o 11 วันที่ผ่านมา

      አይስደት የሥራህን

    • @MdMuhammad-k7o
      @MdMuhammad-k7o 11 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢

  • @abbaanana9598
    @abbaanana9598 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሰለሀይማኖቴ በቻ በሰደት እውቀት ይዛለሁ ማርያምን ሌላ የለም

  • @Rahma-c6m2u
    @Rahma-c6m2u 29 วันที่ผ่านมา +2

    ማነው እዴኔ ለሁለትአመት ስደት ወጥቶ 10 አመትያሥቆጠረ😢😢😢

    • @mimenoor3224
      @mimenoor3224 22 วันที่ผ่านมา +1

      እኔአይይይይ12ሞላኝኝኝግንለመመለሥሣሥጭንቅይለኛልእስኪበዳእንረዳዳአይይይሥደት ሥደትሥንቆይከትርፍይለቅጉዳቱያመዝናልልልእህህድክምነውያለኝኝኝኝብቻአልሀምዱሊላህአለኩሉሀልየሙዚቃሥሜትየለኝምግንንኮመትሣነብብዙየኔቢጤወችአሉአይይይያገሬልጆችችችአብሽሩያልፍልእሽአላህህህየሠውአገርምንምምቾትየለምምም

  • @ቃልነኝጎንደሬዋ
    @ቃልነኝጎንደሬዋ 2 ปีที่แล้ว +58

    ምንም አልተመቸኝም 🥺😭😭😭😭😭😭😭የሰው ሀገር ኑሮ

    • @rajaamess5108
      @rajaamess5108 2 ปีที่แล้ว +1

      ❤️

    • @birtukanlake
      @birtukanlake ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል

    • @GhvFjc-px3uw
      @GhvFjc-px3uw ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭ምንምምቾትየለውምብቻደህናእንሁን

    • @ekru1965
      @ekru1965 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህቴ ሁሉምያልፍል እሽ

    • @AhmedAhmed-ke6tu
      @AhmedAhmed-ke6tu ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህቴ

  • @KsaAbha-f1v
    @KsaAbha-f1v หลายเดือนก่อน +1

    አግዜ አብሔር ይመሥገን ሁሉም ለጎነዉ💚💛❤

  • @slove556
    @slove556 5 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውድ እናቴ በዝህ ሙዚቃ ሁልግዜ ስደውል እያለቀሰይ ትዘፍንልኛለች እማ እናቴ ጓደኛየም እህቴም ሁሌ ነገሬ ነሽ ኑሪልኝ

    • @rahmaaljardali3995
      @rahmaaljardali3995 5 ปีที่แล้ว

      Tkkl 😢mar 😢enat 😢lzlalme 😢tnurln 😢alnata😢hywet 😢Ylm😢mary 😢Ajta Alks

    • @slove556
      @slove556 5 ปีที่แล้ว

      @@rahmaaljardali3995 አይዞሽ እህቴ

  • @EalsaBelete
    @EalsaBelete หลายเดือนก่อน +3

    አልተመቸኝም ማርያምን ከቤተሰብ መለየት እንደዚህ ይከብድ አልመሰለኝምነበረ ግን ያስከፋል ጓደኞቼም ናፍቂያለሁ😢😢😢😢😢😢

  • @ዜድሀገሯንወዳጅ
    @ዜድሀገሯንወዳጅ 2 ปีที่แล้ว +10

    እኔ ተመችቶኛል

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 ปีที่แล้ว +17

    እንሸቅልበት አታባቡን አተሥለቅሡን በብቸኚነት የምንሠቃየው በቂያችን ነው አይዟችሁ እህቶቸ ይሄም ያልፋል😢😘🥰🥰😘

    • @ZxZx-h7b
      @ZxZx-h7b 8 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ ውነትሽን ነው

    • @azmerawazanaw1365
      @azmerawazanaw1365 2 หลายเดือนก่อน

      ጀግና ካየኋቸው ኮሜንቶች አንደኛ በርች እኛም መውጫ አጥተን

    • @JHfg-hb4rs
      @JHfg-hb4rs 20 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tsehaytube8527
    @tsehaytube8527 5 ปีที่แล้ว +6

    የሰዉ ሀገር መቸም አይመቺም ግን እግዛቤር ይመሰገን ዋናዉ ጤና

    • @TegestNugasa
      @TegestNugasa หลายเดือนก่อน

      እውነትነው አይዞን

  • @SuschiWondertales
    @SuschiWondertales หลายเดือนก่อน +1

    ኡኡኡኡኡ❤❤❤❤❤

  • @Tube-sx5yt
    @Tube-sx5yt ปีที่แล้ว +6

    ትዝታ ብቻ😥😥😥😍😍😍

  • @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ
    @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ 9 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እሄም ያልፋል አይዞን

  • @lailahlalou5979
    @lailahlalou5979 2 ปีที่แล้ว +6

    አዉነትነወ👍👍👍🌹🌹🌷🌷🌷

  • @SaaedHhbh
    @SaaedHhbh หลายเดือนก่อน +1

    አይሰድት😢😢😢

  • @susuqueen-n3b
    @susuqueen-n3b 2 ปีที่แล้ว +11

    አልተመቸኝም ብቻ አልሀምዱሊላ 😥😥

    • @ZxZx-h7b
      @ZxZx-h7b 8 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞን

    • @Nejathussnemohammed
      @Nejathussnemohammed 4 หลายเดือนก่อน

      አበሽሪ​@@ZxZx-h7b

  • @محمدالمحمد-ت9ل9ت
    @محمدالمحمد-ت9ل9ت 4 หลายเดือนก่อน +2

    አይይይይይ ስደት የስራህን 😢ደሞ ስሰማዉ ማልቀሴ😢

  • @Tegest-m2l
    @Tegest-m2l 5 หลายเดือนก่อน +3

    ውዴሜ የጋበዘኝ ሙዚቃ በህውት የለም ስደት የግር እሳት ስጠህኝ

  • @SarahAthuabia
    @SarahAthuabia ปีที่แล้ว +12

    ምንይመቸኛልየሥደትኑሮስቃይነው😭😭😭❤❤❤❤

    • @Seyahabesha03
      @Seyahabesha03 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ የኔ እህት እኔም ይሔን ሙዚቃ ስሰማ ዛሬስ ከፋኝ ሀገሬ ናፈቀኝ😥😥😥

    • @ZxZx-h7b
      @ZxZx-h7b 8 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞቹሁ ያልፍል

    • @محمدمحمدد-ل4ب
      @محمدمحمدد-ل4ب 8 หลายเดือนก่อน

      Kefg​@@Seyahabesha03

  • @Sየሁሪልአይንአፍቃሪነኝአ
    @Sየሁሪልአይንአፍቃሪነኝአ 5 ปีที่แล้ว +7

    አልሃምዱሊላህ ዘፈንልብማድረቃእንጅ ናፍቆትማሥቆረጫአይደለምአልሀምዱሊላህምሥጋናላላህ ሥደትብዙያሥተምራልሥለሁሉምነገርአላህይጠብቀን

    • @Merema-qz1jd
      @Merema-qz1jd ปีที่แล้ว

      A men

    • @Dfy-z8j
      @Dfy-z8j 3 หลายเดือนก่อน

      ሠሂህ ወላሂ🎉🎉

    • @NasraMohamed-x9t
      @NasraMohamed-x9t 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RFFR-q5o
    @RFFR-q5o 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምቾት የለም ስቃይ ነዉ።😊😊😊😊😊😊😊😊😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Yeselammedia
    @Yeselammedia 5 ปีที่แล้ว +27

    እህ ኸረ ምን ይመቻል ስደት ሁልጊዜም ስቃይ ነው 😢😢😢😢 ምቾቱን እዛው ኢትዮጵያ ትተነው እኮነው የመጣነው

    • @danielworku1318
      @danielworku1318 5 ปีที่แล้ว +2

      selam ewunet nw gin mebrtate nw

    • @destabemirw8998
      @destabemirw8998 5 ปีที่แล้ว

      ሥደመቸም አይመችም

    • @rahmaaljardali3995
      @rahmaaljardali3995 5 ปีที่แล้ว

      Selamewunetnwginmebrtatenwmar

    • @welofqr7112
      @welofqr7112 8 หลายเดือนก่อน

      ፋፋክህ
      ​@@danielworku1318

    • @yilkalgoshu7062
      @yilkalgoshu7062 3 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ

  • @TishalaTishala-hz1sr
    @TishalaTishala-hz1sr 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስደት😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @faizahabeshawit8148
    @faizahabeshawit8148 5 ปีที่แล้ว +8

    ተመችቶናል ግዲነዉ የማይለመዲ የለም ሁሉም ይለመዳል። እኔን መሠሎች ሥደተኞች ወንዲም እህቶቸ የፈጣሪ ጥፈቃ አይለየን🙏🙏🙏🙏

    • @YenesewBelie
      @YenesewBelie  5 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/-nPwdPuSwbdRyHRgC4msJA.html?view_as=subscriber

    • @hayahaya2920
      @hayahaya2920 5 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

  • @ديستااوسو
    @ديستااوسو หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭😭😭😭አይስደት

  • @Jsyfjf
    @Jsyfjf ปีที่แล้ว +3

    ወይ ዘድሮ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZeyenbEnedrs
    @ZeyenbEnedrs 7 หลายเดือนก่อน +3

    በስደት ላይ የቀረሽው ድምጧ የጠፋብኝ የእናቴ ልጅ እህቴ ታላቄ ዚነት ሲራጅ እንዴት ሆነሽ ይሆን የት ይሆን ያለሽው ተመችቶሽ ይሆን ወይስ ከፍቶሽ ይሆን የት ሄጄ ልፈልግሽ ወዴትስ ልጩህ በየት ይሆን ድምፅሽን የምሰማው ከርታታዋ እናትሽ ሁሌ ታለቅሳለች በዚህ ሙዚቃ ልጄ የት ትሆን ትላለች በቀን በቀን ትመጫለሽ ብላ በር በር ታያለች ኡፋፋፋፋፋፋፋፋፋ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

    • @sofitube7147
      @sofitube7147 6 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢

  • @Asmiratu
    @Asmiratu ปีที่แล้ว +4

    አቤት ጉድ የሰዉ ሀገር ምኑን

  • @Hnanmelaku-ye6ee
    @Hnanmelaku-ye6ee 8 หลายเดือนก่อน +2

    Yihn muzika ssemawu enbaya newu yemikedmewu mabra yanshal

  • @kasam7341
    @kasam7341 5 ปีที่แล้ว +3

    ኧርወይኔትዝታምንይመችኛልየማዳምሽቀላሁኝለማንኛውምሀሪፍነው. ወድሜበርታ እናመስግናለን

    • @YenesewBelie
      @YenesewBelie  5 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/-nPwdPuSwbdRyHRgC4msJA.html?view_as=subscriber

  • @SadhakSad12
    @SadhakSad12 3 หลายเดือนก่อน +1

    ክፍትበልኛልወዴሜ

  • @Yassin-i6l
    @Yassin-i6l 2 ปีที่แล้ว +17

    ምን ይመቻል የስደት ኑሮ ዛሬ ከሳቅን ነገ አልስቅም

  • @ልጅዙዙአንድለእናቷ
    @ልጅዙዙአንድለእናቷ ปีที่แล้ว +2

    አረ ምን ይመቸኛል እፍፍ ስደት😢😢😥😭

  • @Azalechi
    @Azalechi ปีที่แล้ว +5

    ከእናት ና አባት እርቀሽ ካገር
    እዴትነው መናሩ ውዴ የኔማር
    ደህናነኝ ስትይ ህመሙጠናብሽ
    ንገሪኝ የኔማር
    ምኑን ደህናሆንሽ????????😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @SeadaGmatawgw
    @SeadaGmatawgw 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስደት,ኡኡኡኡ,ትዝታ,እእእእህ

  • @messymasrasha340
    @messymasrasha340 5 ปีที่แล้ว +10

    የኔውድ እናቴ በዚህ ሞዚቃ በጣም አስተውስሻለሁ ስለጋበዝሽኝ እናቴ የኔ ተናፋቂ ሁሊም እወድሻለሁ እናቴ

  • @medinaseid3079
    @medinaseid3079 5 ปีที่แล้ว +4

    ወፍ የለም ምቾት ናፍቆት አጡዞኛል የቤተሰብ የሀገር ትዝታ😭😭 እናመሰግናለን ወንድምአለም

    • @መዲወሎየዋ-ቀ3ኸ
      @መዲወሎየዋ-ቀ3ኸ 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞን እህቴ

    • @AaAa-wl4xw
      @AaAa-wl4xw 5 ปีที่แล้ว +2

      @@መዲወሎየዋ-ቀ3ኸ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍሥዴትአይንህይጥፋአልልህብዙተምሬብሀለሁ

    • @መዲወሎየዋ-ቀ3ኸ
      @መዲወሎየዋ-ቀ3ኸ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@AaAa-wl4xw በትክክል

  • @zaharakuriftu7892
    @zaharakuriftu7892 ปีที่แล้ว +4

    እረ ምን ይመቸኛል አይ ዘድሮ ኳን ተስፋ የለኘም ወላሂ አይይይይይይይ😥😥😥😥😥😥😥እህህህህህህ

  • @EndalechEney
    @EndalechEney 3 หลายเดือนก่อน +1

    Weyzndro😂😂❤

  • @mekdest6456
    @mekdest6456 5 ปีที่แล้ว +7

    አልተመቸኝም 😭😭😭😭😱😱😱😱💚💛❤️ሀገሬ ንፍቅ ብላኛለች

  • @sofeasife487
    @sofeasife487 5 ปีที่แล้ว +4

    አይይይይይ ምን ይመቻል የሥደት ንሮ ብቻ ሥለሁሉም ነገር እ/ር ይመሥገን ያገሬ ልጅ

  • @Bfhg-ke9xx
    @Bfhg-ke9xx 7 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤. ዉይ ትዝታ

    • @SelamAwet-w1m
      @SelamAwet-w1m 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SameleTesema
    @SameleTesema 8 หลายเดือนก่อน +3

    I like Gondori music 🎵❤❤ ❤️♥️😘✅

  • @እራሂናነኝየወግድቱ
    @እራሂናነኝየወግድቱ 5 ปีที่แล้ว +10

    እረ አልተመቸኝም 😢😢😢😢😢😢
    ናፋቂያለሁ
    ገና1አመቴነዉግንበ ናፍቆት ልሞትነዉ

    • @ኢትዩጵያውስጤ
      @ኢትዩጵያውስጤ 5 ปีที่แล้ว +1

      እራሂናነኝ የወግድቱ
      ayizosh shekl shekel aregesh meles tiyalesh

    • @ghsavhb
      @ghsavhb ปีที่แล้ว

      ይገርማል ይህን ኮመት ስፃፉ ገና አመቴ ነበር አሁንግን 6 አመቴን ልጀምር ነው አይ ስደት

    • @ghsavhb
      @ghsavhb ปีที่แล้ว

      😢😢😢

  • @YeeGds
    @YeeGds 4 หลายเดือนก่อน +1

    በልጂነቴ እናቴ ተሠዳብኝ ይሄን በሠማሁ ቁጥር ማልቀሥ ቆይ ሥራየ 😢 የኔውድ እናት አሁን ደሞ እኔ ትቻት ወጣሁ እህህ በሥ አልሀምዱሊላህ የሠው ሀገር ምቾትም የለው😢😢

  • @Kሀገሯንናፋቂ
    @Kሀገሯንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +8

    እፍፍፍ አረምን ይመቻል 😭😭😭ብቻ አልሀምዱሊላህ አድ ቀን ይነጋል እደመሸ አይቀርም ኢሻአላህ

  • @ةةوو-ج9ق
    @ةةوو-ج9ق หลายเดือนก่อน

    ያገሬን ልጅመሰልከኝ የምር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarawittesfaw4638
    @sarawittesfaw4638 5 ปีที่แล้ว +5

    የሰው ሀገር ምንም አይመችም ጤነኛ ነኝ እግ ዚያ ብሔር ይመስገን

  • @MahamdSaid-s1s
    @MahamdSaid-s1s หลายเดือนก่อน +1

    አይይትዝታታታ

  • @SaadahH-lv7mi
    @SaadahH-lv7mi ปีที่แล้ว +3

    Aeeeee❤😂

  • @ElduNegn
    @ElduNegn หลายเดือนก่อน +1

    ❤ዎናውጤና

  • @rgsgsgs3783
    @rgsgsgs3783 5 ปีที่แล้ว +5

    አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል ባይመችም እየኖርኩ ነው Rነኝ ስደተኛዋ like ግጩኝ

  • @Hnanmelaku-ye6ee
    @Hnanmelaku-ye6ee 8 หลายเดือนก่อน +2

    Weyi memechet tewun eski❤❤❤😂❤❤

  • @GwYwue
    @GwYwue ปีที่แล้ว +3

    አይይይ ሰደት😭😭😭😭😭❤❤❤

  • @ፌቨንነኝየማሪያምልጅ
    @ፌቨንነኝየማሪያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +3

    ኸረ ምን ይመቻል የሰው ሀገር የሰው ነው ብቻ ያልፋን ይሄም አይዞን ማሮቸ

  • @rabiayimam3588
    @rabiayimam3588 2 ปีที่แล้ว +18

    አልሃምዱሊላህ ብቻ,በስደት,ላይ,ምን,ምቾት,አለ,የስደት,ኑሮ,የዉሸት,ነዉ

  • @DinsaMasere
    @DinsaMasere 7 หลายเดือนก่อน +1

    አ ይ ይ ይ ት ዝ ታ አ ❤️❤️❤️

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 ปีที่แล้ว +18

    የዘፍኙ ሰም የሚያቀው የገረኝ🥰🥰🥰🥰 በጣም ነው የመወደው

  • @mekdesyimam2121
    @mekdesyimam2121 5 ปีที่แล้ว +2

    ዊይ ውንድም በእዉነት በጣም አመሰገን አለሁ ይህን ሙዚቃ ለማግኘት እንዴት እግሬ ቀጥኖ ነበር መሰለህ

  • @ቲጂፍቅርየጎጃምሽቅርቅር
    @ቲጂፍቅርየጎጃምሽቅርቅር 5 ปีที่แล้ว +7

    እድሜ ለመዳም ሰሞኑንስ ጠቋቁሬአልሁ ውይይይይ ዋናው ጤና በሉ ሆዴን አባቡት ምን አለባችሁ ለማንም ክፉ አይንካችሁ የኔ ከርታቶች

  • @SunNight-km9lc
    @SunNight-km9lc 20 วันที่ผ่านมา

    አይይይይ ስደት ቀን አይውጣልህ ሀገር እደሌለን ባይተዋር ሆነን ቀረን😢😢😢😢

  • @rehmet3456
    @rehmet3456 2 ปีที่แล้ว +4

    አይይይይይ😭😭😭😭😭ምንይመቻ. እየመረረን ነውየምንዉጠው😭😭😭ስደትአይለፍለት

    • @انا-ج1و
      @انا-ج1و ปีที่แล้ว

      ❤❤🌹💐 ‏‪3:28‬‏

    • @انا-ج1و
      @انا-ج1و ปีที่แล้ว

      ❤.و 🌹🌿♥️

  • @gechelove2266
    @gechelove2266 2 หลายเดือนก่อน

    አይምቾት በናት ቤት ቀረ እማ ሽአመት ኑሪልኝ❤❤❤❤

  • @mestomesto4324
    @mestomesto4324 5 ปีที่แล้ว +8

    ምንም አልተመቸኝ 😭😢😢😢😢

    • @ዜድሀገሯንወዳጅ
      @ዜድሀገሯንወዳጅ 2 ปีที่แล้ว

      አይዞን አንድ ቀን የማይመቸን ጊዜ የሚመቸን ቀን ይመጣል ኢንሻአላ

  • @ሡመያአብድለአዚዝየማሚተና
    @ሡመያአብድለአዚዝየማሚተና 5 ปีที่แล้ว

    ውይ የምን መመቸት እኔስ ከፍቶኛል ወላሂ
    ሀሪፍ ነው ወንድሜ ቀጥልበት

  • @burutikanteshome4211
    @burutikanteshome4211 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ሰደት 😭😭😭😭

  • @tiartefera5546
    @tiartefera5546 5 ปีที่แล้ว +2

    ቀጥልበትበጣምደሥይላልእናመሠግናለን።👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @YenesewBelie
      @YenesewBelie  5 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/-nPwdPuSwbdRyHRgC4msJA.html?view_as=subscriber

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 ปีที่แล้ว +13

    ያልፋል ሁሉም ነገር ምቾት ናፈቀኝ አይ አረብ ሀገር ኡኡ ጌታሆይ እርዳን።

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt ปีที่แล้ว

    ላለቅስ ስፈልግ ይሄን ሙዚቃ አዳምጣለው የውስጤን ብሶት ለማውጣት ነገሬው የሚረዳኝ ስለሌለ ስሜቴን በእባ ነው ሚቀልልኝ አላህ ብቻ ለሀገሬ ያብቃኝ በሰላም😢

  • @نجماعدمالحمدلله
    @نجماعدمالحمدلله 2 ปีที่แล้ว +25

    ተመቸሽ ወይ ቦታዉ ተመሽ ወይ ተመቸሽ ወይ ከተማዉ አየሩ ተመቸሽ ወይ ከሣሽ ወይስ ጠቆርሽ ተመቸሽ ወይ ተስማማሽ አየሩ የሠዉ ሀገር ኖር ደላሽ ወይስ ከፋሽ እደምን ይዞሻል የናፈቀሽ ልቤ ሁሌም ያሥብሻል
    የኔ አለም አብሮ አድግ እህቴ ምግዜም አርሣሽ እስካለ ሂወቴ የኔ ሥደተኛ ተይ በቃ ተመለሽ አጀቴ አለቀሠ ልቤም አዘነብሽ መቸም ለማይሞላዉ ለህ ጎደሎ አለም አትከራተች ይበቃል የኔ አለም
    ለማትያዝ ዱኒያ ለማይሞላ ሂወት በጭቀት በሀሣብ እስከመቸ ድረስ በናፍቆት መዋተት

  • @Assqq-pe5rn
    @Assqq-pe5rn 23 วันที่ผ่านมา

    አልሀምዱሊላህ እስከመጨረሻዉ ያዲርግልኚ በፍቅር አልተጓዳሁም❤❤

  • @ፈትያቲዩብ
    @ፈትያቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +3

    አልተመቸኝም 😓😓😓😓😔😔😔😭💯

    • @YenesewBelie
      @YenesewBelie  2 ปีที่แล้ว

      Ayezosh ehite

    • @nuirtnurit3426
      @nuirtnurit3426 2 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ እህት ሁሉም አላፊ ነው የፈጠረን አምለክ በሠላም ላገራችን ያብቃን

    • @AhmedAhmed-ke6tu
      @AhmedAhmed-ke6tu ปีที่แล้ว

      አየዞሽ እማ

    • @ZxZx-h7b
      @ZxZx-h7b 8 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ 😢😢

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 7 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ የኔ ውድ😢

  • @ማረግ
    @ማረግ 5 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ምንም አልተመቸኝ ሥደት አይኑ ይጥፋ😭😭😭😭

  • @geniyoutube1815
    @geniyoutube1815 5 ปีที่แล้ว +6

    የሰው ሀገር ምን ይመቻል እናቴ እንኳን ታማ ልጄን ሳላያት መሞቴ ነው እያለች ስታለቅስ ጨክኜ ቁጭ አልኩኝ😢😭

    • @ሡመያአብድለአዚዝየማሚተና
      @ሡመያአብድለአዚዝየማሚተና 5 ปีที่แล้ว

      ዉይ ስደት አይዞሽ ውደ

    • @hayathabeshawit2050
      @hayathabeshawit2050 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሸ ማማዬ የእናት ነገር 😥😥😥😥

    • @YenesewBelie
      @YenesewBelie  5 ปีที่แล้ว +1

      ይህ የኔ አዲስ ቻናል ነው እባካችሁ ሊንኩን ከፍታችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ከወደዳችሁኝ th-cam.com/channels/-nPwdPuSwbdRyHRgC4msJA.html

    • @اال-ن7س
      @اال-ن7س 5 ปีที่แล้ว +1

      ሌባ ቀጣፊ ለናትሽ ያለሺን ፍቅር በኢቶብ ላይ ነ ው እምትገልጪው ውሸታም

    • @geniyoutube1815
      @geniyoutube1815 5 ปีที่แล้ว +1

      @@اال-ن7س ስለ እሷ እንጂ ስለ እኔ መች ገልጽሁ ስንት አይነት ሰው አለ በእግዚአብሔር ሰላም አውለኝ

  • @Mary-zs6wl
    @Mary-zs6wl ปีที่แล้ว +2

    አልተመቸኝም 🥺🥺🥺🥺🥺

  • @عبدوبدر-ن9ع
    @عبدوبدر-ن9ع 2 ปีที่แล้ว +8

    አይረረ አልቻልኩም 😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😓😓💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @Hlima-gl6fq
    @Hlima-gl6fq 10 หลายเดือนก่อน +2

    አየየየየየ❤❤❤❤❤❤

  • @imabetstaguwi137
    @imabetstaguwi137 5 ปีที่แล้ว +6

    አፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን ይመቸኚል ከምወደዉ ሰዉ ተለይቸ ከሱ ከለይቸ አድቀን አድር አይመሥለኚም ነበር አይለመድ የለም ለመድኩት

  • @አዚዛአህመድ-ጐ2ኀ
    @አዚዛአህመድ-ጐ2ኀ 5 ปีที่แล้ว +1

    ምንም አልልም ምስጋና ለሱ ባይመችም አይከፋም ዋናው ጤና ነው እና እህል ዉሃ ካንች ብለይኝም መቼም አልረሳሽም እማ እናቴ በነገራችን ላይ ይሄን ሙዚቃ በጣም ነበር የምዎደው ኢትዮጵያ እያለሁ አሁን የሙዚቃ ፍቅር የለኝም ግን ፍሬንዶቼ ትዝ አሉኝ

  • @alikajm8320
    @alikajm8320 2 ปีที่แล้ว +4

    💔💔💔👉😭😭😭ከምወደዉ አትለይኝ😭😭🙏🙏🙏

  • @saraweloyewa4631
    @saraweloyewa4631 5 ปีที่แล้ว

    አልሃምዱሊላህ ሰላም ነኝ ወንድም ከልብ እናመሰግናለን

  • @Bozi-s3w
    @Bozi-s3w ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤love

  • @HucVuc
    @HucVuc 8 หลายเดือนก่อน +1

    እፉፉፉፉፉፉፉፉ😢😢ሁሊም ስሰማዉ ወንድሜ ትዝ ይለኛል ወንድሜ ይወድዉን ነበር 😢😢

    • @ZxZx-h7b
      @ZxZx-h7b 8 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ