ወንድማየሁ እና ምህረት "ኦ ክብር || o kibir" Mihret and Wendimayehu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 46

  • @Addis-d3z
    @Addis-d3z 3 หลายเดือนก่อน +5

    ወደፊት ለህዝብ መውጣት ያለባቸው እንደነዚህ አይነት ፀጋ ያላቸው ዘማሪዎች መሆን አለበት 💜💜💜 አዝማሪዎችን ከበጋበዝ እንደነዚህ አይነት ፀጋ ያላቸውን ዘማሪ ጋብዙ 💜💜👏🏼👏🏼

  • @tsikuki9982
    @tsikuki9982 ปีที่แล้ว +15

    ስለእናንተ እግዚአብሔርን እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እንኩዋን ተመልሳችሁ መጣችሁልን ወደ እግዚአብሔር ህልውና ውስጥ የሚያስገባ እጅግ ድንቅ የሆነው የጌታ መንፈስ ያለበት ድንቅ የአምልኮ ዝማሬ ተባርኩ ፀጋው ይብዛላችሁ

  • @atkiltabebe8914
    @atkiltabebe8914 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም ጠዋት ከእንቅልፌ ስነቃ እና ማታ ወደ አልጋዬ ስገባ በዚህ ውድ አምልኮ ጌታ ፈጣሪያችንን አወድሳለሁ🩵
    ጠላትን ደሞ እርር ቅጥል አደርጋለሁ

  • @samrawitlemma5915
    @samrawitlemma5915 ปีที่แล้ว +7

    ፀጋ ይብዛላችሁ🙌🙌
    አስተማሪዬ ወንድማገኝ በጣም ነው ማከብርህ የምወድህ እጅግ በጣም🙏🙏

  • @eyerusalemmitiku1235
    @eyerusalemmitiku1235 11 หลายเดือนก่อน +3

    ሃሌሉያ ጌታ ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏.
    አግዚአብሔር ይባርካችሁ!!.

  • @SimretKussa-jz5qi
    @SimretKussa-jz5qi 10 หลายเดือนก่อน +5

    ስለእናንተ እግዚአብሔርን እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ

  • @Addis-d3z
    @Addis-d3z 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ይባርካችው 🙏🙏💜💜💜👏🏼👏🏼👏🏼🙌🏻🙌🏻🙌🏻

  • @AddisalemBirhanu-g4o
    @AddisalemBirhanu-g4o 11 หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ ዘመናችሁ ይባርክ መዝሙሩን ሰምቼ ሰሜቼ ማቆም ❤❤❤

    • @atkiltabebe8914
      @atkiltabebe8914 หลายเดือนก่อน

      እኔም ጠዋት ከአልጋ ሳልወርድ ከአላርም ቦኃላ እና ማታ ከመተኛቴ በፊት አባባዬን ማውደሻዬ መንፈሴን እድስስስ የሚያደርገኝ መዝሙር ሆኗል

  • @gebeyehus
    @gebeyehus ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው በጣም የሚባርክ አምልኮ ነው❤❤❤ ርጅም ዕድሜ አሁንም ኑሩልን

  • @LidiyaDaniel
    @LidiyaDaniel ปีที่แล้ว +3

    ሁሌም ዘምሩ ተባረኩ በርቱልን ደጋግማችሁ ልቀቁ

  • @abebemamo8281
    @abebemamo8281 6 หลายเดือนก่อน +3

    በጌታ ፀጋ በርቱ በአገልግሎታቹሁ ታንፃለሁ

  • @sitotawkibret
    @sitotawkibret 7 หลายเดือนก่อน +1

    Abet mebarek! Getan kemakiber yebelete kibir yelem!
    Bezih zimare beteley bezih Casset wust yalu zimarewoch endet wub neberu! Ahunim wondmayehu eyemeretih ke ehitachin går awotut. Yihich ehitachin Geta mitik adrgo askemitolihal ena awotut! Bichal degimo Ke original zemariwa gå binayachihu endet des balen! Gin ahunim Enanten geta yibarikachihu bertu!❤❤❤

  • @የሹዓሁአዶን
    @የሹዓሁአዶን ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤ጌታ ይክበር ስለእናንተ ወደድኳቹህ ኡፍፍፍፍፍ እሰይ ይብዙልን እደናንተ ያሉ

  • @esayaszewdie
    @esayaszewdie ปีที่แล้ว +5

    ጠዋቴን ሀሴት ሞላችሁት ተባረኩ ❤❤❤

  • @atkiltabebe8914
    @atkiltabebe8914 3 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩልኝ

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 ปีที่แล้ว +5

    Beautiful song. You are always a blessing. You are truly blessed.

  • @abrahamhannibalthetraveller
    @abrahamhannibalthetraveller ปีที่แล้ว +2

    ቆንጆ መዝሙር!! ጌታ ይባርክችሁ!! ❤❤

  • @hiwotzeleke8648
    @hiwotzeleke8648 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው የምወዳቸዉ ጌታ ደግሙ ገታ ይባርካቸው ረጀመ እድሜ ጢነ ይሰጣቸው

  • @samiyadese6189
    @samiyadese6189 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢየሱስ ኢየሱስ ክበር❤❤❤ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ❤❤❤❤

  • @israelmengestu3391
    @israelmengestu3391 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤God bless you

  • @demekeworku1869
    @demekeworku1869 ปีที่แล้ว +1

    Amen."!!
    Tabaraku♡ Tsega yibzalachihu."!! Kiberuline

  • @Megra-f8o
    @Megra-f8o ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @BettyShawel-ys3ob
    @BettyShawel-ys3ob 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gn2377
    @gn2377 2 หลายเดือนก่อน

  • @mitikushifera
    @mitikushifera ปีที่แล้ว +1

    You beloved children of almighty God; love you so much!!!!

  • @edenkassagebera
    @edenkassagebera 8 หลายเดือนก่อน

    ወንዴ በጣም ደስ የሚል ዝማር ጌታ ይባርካችሁ

  • @SelamawitWosseineofficial
    @SelamawitWosseineofficial 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምወዳችው❤❤❤❤

  • @fortunaasrese1144
    @fortunaasrese1144 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ ይባረክ ተባረኩ

  • @wondyfroweshete7977
    @wondyfroweshete7977 5 หลายเดือนก่อน

    God bless you

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 ปีที่แล้ว

    "Amen."!!
    "Tabaraku."!!♡
    "Tsega yibzalachihu."!!

  • @teshomeassefa9248
    @teshomeassefa9248 7 หลายเดือนก่อน

    Bless

  • @samuelamen3634
    @samuelamen3634 9 หลายเดือนก่อน

    በመዝሙራችሁ ተባርኬያለሁ ከልጅነት እስካሁን

  • @ashetuhunduma
    @ashetuhunduma ปีที่แล้ว

    Wow

  • @abebeemebet1123
    @abebeemebet1123 ปีที่แล้ว

    God belles

  • @selamselam366
    @selamselam366 ปีที่แล้ว

    🙌🙌🙌🙌🙌❤🙏

  • @qalkal1922
    @qalkal1922 ปีที่แล้ว

    God bless you 🎉❤

  • @robs5120
    @robs5120 11 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ትውልድ መካከል የእግዚአብሔርን የውዳሴ ዜማ መስማት እንዴት መታደል ነው

  • @AsegedechAdema-xp9lt
    @AsegedechAdema-xp9lt 7 หลายเดือนก่อน

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 ปีที่แล้ว

    "❤❤❤👍"!!

  • @ashetuhunduma
    @ashetuhunduma ปีที่แล้ว

    Ufinni hundinuu Gooftaa keenya Yesusif!

  • @freshimelis2496
    @freshimelis2496 11 หลายเดือนก่อน

    Dink mezmur...

  • @getnetdiress6638
    @getnetdiress6638 หลายเดือนก่อน

    🙏🏽👏🏽🙌🏾

  • @JidhoBechere
    @JidhoBechere 3 หลายเดือนก่อน

    God bless you!