I can’t stop listening and crying. I share to all my friends. What a blessing and clean spirit. My brother I’m glad I found your song . It’s exactly as the original songs , sometimes singer will mess up the original song but this is something beautiful. I will not die but live and declare the work of The Lord
Abdenagom, may God bless you brother, I want to let you know that the Spirit of God in you gave life to these songs you are singing! I listened the entire song from more than 20 times now, and I will continue to listen and worship God with you. I pray for more anointing! and for more life touching songs come out of your heart!! please keep singing!! real blessings! real songs! real singer!!!
May God double his anointing for you again and again...I feel almighty God’s presence. You are our blessing. We expect you for your coming with other blessings because I believe that God will provide you with kingdom finances.
if people of the world worships God like this there will be so much peace in the world. you song for your heart rending songs. Dont stop making beautiful songs. Ever. God bless you forevermore all things bright ❤💒
th-cam.com/video/xQ0Xge84IG4/w-d-xo.html
አዲስ ዝማሬ ተባረኩበት
ሰላም ወዳጆች ሁላችሁንም በጣም አመሰግናችኋለሁ ከትልቅ አክብሮት ጋር እወዳችኋለሁ❤️❤️❤️❤️ ።ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ።ቀጥሎ ደግሞ እንደ እግዚኣብሔር ፈቃድ ከጌታ የተቀበልኳቸውን ዝማሬዎች ይዤ እመጣለሁ 🙏🙏 🙏 ጸጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ ።▶
Tebarek bbiz
ወንድሜ ሆይ ይሄን መንፈስ እግዚአብሔርን በመፍራትና በቅድስና ጠብቅ ጌታንና ሰማይን የሚያስናፍቅ መንፈስ አለብህ ተባረክ
God with you brother!!! Wating for your own song!!!!!
Wendeme bzimarek tebarikabetalw ahunem tesgawen E/r betife yabzalek zemen zelalemik yibark
Where were you p.s? reaily i can`t stop leasing.
ወንድሜ በርግጠኝነት ብቻህን አይደለህም መንፈስ ቅዱስ ካንተ ጋር ነው ፀጋ ተካፍያለሁ አብሬክ ደስ ብሎኝ አምልኪአለሁ
እውነት ብለሻል እሄተ
I can’t stop listening and crying. I share to all my friends. What a blessing and clean spirit. My brother I’m glad I found your song . It’s exactly as the original songs , sometimes singer will mess up the original song but this is something beautiful. I will not die but live and declare the work of The Lord
ትክክክል
Yes I agree with you 💯 God bless you
እውነት ነው
ኧረ ወገኖች እኔ ኢሄን መዝሙር ማዳመጥ ማቆም አቃተኝ ,በእውነት የእግዚአብሔር መንፈስ አብሮ ካልሆነ እነደዚህ መዘመር አይቻልም ወንድሜ ጸጋ ይብዛልህ ጌታ ጌታ የማያሰብል ውስጥን ሰርስሮ የሚገባ ነው።
👍👍👍👌👌😭😭😭😭
ወንድሜ ተባረክ መዝሙርህን ተባረኬበታለሁ የእግዚያብሔር ክንድ አለበት
አውነት ነው ይሄ መዝሙር ጌታን የምትወድን ነፍስ ያረሰርሳታል እኔም ተባርኬበታለሁ ተባረኩ።
Betikikil
Me too
በዚህ ጭንቀቴ ሰዓት ይሄን መዝሙር ስሰማ ውስጤን ልቤን አሳርፈው በአሜሪካ ከሚባል ምድረበዳ ላይ ቆሜ ስለታመመች እህቴ እቃትታለሁ እባካችሁ ጸልዩልኝ እህቴን ጌታ እዲፈውሳት በምህረቱ እዲያስባት።
ኣይዞን ጌታ ይፈውሳታል ስራው ድንቅ ነው
አሜን ተባረኪልኝ እህቴ።
Yamilakena yegeta mihiret yihunilat
Teshalat ?
አይዞሽ እግዚአብሔር አለ ምንም አቶንም
ይሄ ከማን ጋር እንደምትውል እና አስተዳደግህ ምን እንደሚመስል ያስታውቃል ይህ የእግዚአብሔር ህልውና ለዘላለም አይወስድብህ ወንድም አለም የእግዚአብሔር ሞገስ እንደ ጠል በላይህ ላይ የሚታየው እስከ ፍጻሜው ይሁንልክ
አሜን አሜን እህቴ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ተባረኪልኝ
I'm ortodox but I can't stop listening this mazemure OMG love it I really love very old mazemre ❤ he had very beautiful voice OMG ❤
አታሽቅብጭ ባክሽ
Me too
ጌታ ይወድሻል:ወደ ጌታ ነይ
ጌታ ይባርክህ ከእልጋ እስወርዶ ወደፀሎት የሚወስድ መዝሙር :ፅጋው ይብዛልህ
በጣም እሺ ከአልጋ እና ከሶፋ ላይ አስነስቶ አንበርክኮ ያፀልያል/ያስለቅሳል!!! 🙌🏾አሜን🙌🏾
tsegawm yabzalachihu kidisan kibr leegziyabhre
ጌታ አብዝቶ ይባርክ ተባረክ መንፈስን ያድሳል
Amen 👏👏🙌🙌🙏🙏
የፀሎት ሰው አና መንፈስ ቅዱስ የሞላበት መሆኑ የሚያስታውቀው የተረጋጋ ዘማሪ መሆኑ እና የሚዘምራቸው መዝሙሮች ከውስጡ በጥሩ ቅላጼ መውጣቱ ነው እንዲህ የምሰማውን ዘማሪ ዛሬም ስላገኘሁ እግዚአብሔር ይመስገን ወ/ም አብድናጎ ቢንያም ጌታ ይባርክህ ብዙ እጠብቃለሁ እንዳትቆም ። 🌅🌠🌠🌠🔥🔥🔥💖💖❗✅💙✅🙏🙏
ተባረክ ተባርኬበለታለው ይብዛልህ
❤❤❤❤
ወደ እግዚ/ሔር ህልውና የሚያገባን እና ሰማያዊዉን ብቻ እንድንናፍቅ የሚያደርግ ዝማሬ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ::
እናምናለን እናምናለን አድስ ነገር እናያለን
እናምናለን እናምናለን ኢትዮጵያ ትጎበኛለች
ቀንበርን የሚሰብር ቅባት እ/ር ባንተ ላይ ስላስቀመጠ ስሙ ይባረክ!
በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረክ የሚገርም አምልኮ ነው WOWWW👍👍👍👍👍👏👏👏👏
ባለፈው ዘመኔ ምንም ብበድለው
የዘላለም አምላክ ዛሬም ከኔ ጋር ነው
👉🏽👉🏽በማልጠቅመው በኩል ስራውን ይሰራል
ደስ አሰኘዋለው ተስፋው ይፈፀማል
❤️❤️
ወንድሜ ሆይ ይሄን መንፈስ እግዚአብሔርን በመፍራትና በቅድስና ጠብቅ ጌታንና ሰማይን የሚያስናፍቅ መንፈስ አለብህ ..... ተባረክ
Amen amen tebark bebzu♥♥
በጣም ጥሩ ብቻ አይደለም ከዛ በላይ ነው በዚህ አትወስን እግዚአብሔር የሰጠህን ይዘህ ብቅ በል። የትውልዱን ቀንበር ሰባሪ ያድርግህ ማለት በራስ ስራ ላይ ማተኮር እና መፀለይ። ለሁሉም ተባረክ በብዙ።
ኡኡኡኡኡ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ ! የሚገርም ድምፅ ነው ያለህ !
በጣም እሺ😭
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ፅጥ ብሎ ከኢየሱስ ጋር መገናኘት አቤት አቤት ህልውና ኡ ውይይይይ እሜን አሜን
ጌታ ሆይ ምን ልሁንልህ አባ
የምታረካ ጌታ ነብስ አንተን አንተን አለች
ወንድሜ ዘመንህ ይለምልም
መዝሙሮቹ ሴሎቼ ውስጥ ገብተዋል
ተባረክ በብዙ
የቀደሙ መዝሙሮችን እንዲህ
ይዘታችውን እንደጠበቁ ስለዘመርካቸው
ተባረክ የራስህን ለመስማት ጓጉቻለሁ
ህይወት ያለበት ግሩም አምልኮ ነዉ💖💖💖…የጌታ ፀጋ በእጥፍ ይጨመርላችሁ።
ነህምያ ዳዊት ዛሬ በChristimas ቀን በዚህ ልዩ ስጦታ ቀናችንን አደመቅከዉ። በጣም እናመሰግናለን!
Amen kibir hulu legeta yihun
ወንድሜ ሆይ ይሄን መንፈስ እግዚአብሔርን በመፍራትና በቅድስና ጠብቅ ጌታንና ሰማይን የሚያስናፍቅ መንፈስ አለብህ ..... እስማማለሁ
❤️❤️🙏
When I listen this song, the feeling of Holy Spirit's presence is overwhelming me. Maranatha!
I can't stop listening this song May the Lord Bless you brother .
ይህን ዝማሬ መስማት ማቆም አልቻልኩም💔
Me too🙌🏾
amen our beloved God please bring a lasting peace to the land of Hebesha people
የተስፋዬን ጋቢሶ፣ የአገኘህው ፣ የሳሙኤል የድሮ መዝሙሮች በዘመኑ ትውልድ ልክ የሚፈስበት አዲስ የመንፈስ ቅዱስ መልእክተኛ ፣ ድምፁ ወደ ሰማይ ጭው አድርጎ ይወስድሀል ፣ ሳታስበው ያስነበሀል ፣ የረሳህውን እና ችላ ያልከውን የጌታ ፍቅር ክብሪት በመጫር እያቀጣጠለ ያነቃቃና ስራ ያዘጋጃቸዋል ። ተባረክ የጌታ ሰው ። ተባረክ
መንፈስን የሚያድስ የሚያረሰሪስ ድንቅ የማይጠገብ mezmur ነዉ እግዚአብሔር ዘመን ይባርከው ከሰማሁት ጀምሮ ደጋግሜ የምሰማው መዝሙር ነው መንፈስ ቅዱስ ካተጋር ነበር የአምላካችን የመዳኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ስም ለዘለአለም ይባረክ አሜን።❤️🥰🙏
ለልቶ ጭር ብሏል ሰዉ ሁሉ ተኝቷል ነገር ግን ከብዙ ሰው ይልቅ የምበልጥ አብሮነት ዘላለምን የምንለማመድበት እጅግ ትልቅ ተስፍን የምሴጥ ድንቅ ፀጋ ነው አሁንም ጥልቁን የእግ/ርን ምስጥር ይግለጥልቅ ተባረክ......
በእርሱ ደጅ የጠና የልቡን ያላገኘ ማነው?አሁን እንኳን እኔ በእርሱ ደጅ እንደጠናሁ ነው።ታውቃላችሁ ይህም እኮ አምልኮ ነው።ዎንድሜ ተባረክ።ዘማሪ አገኘሁ ሳይረሳ ማለቴ ነው።
ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክ የውንት በጣም ነው ደስ የሚለው ጌታ በበለጠ ቅባት አብዝቶ ይባርክ ለምድሪታ እንደዚህ ያለ መዝሙር ያስፈልጋታል የውነት ቃል የለኝም በጣም ተባራከበታለሁ በቃ ተባረክልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👂👂
የማይጠገብ መገኘቱ የሚያረካበት ጸጋህ ይብዛ
I can't stop listening! What a blessing worship🙏
stay blessed!!
ዋው፣በጣም ፣ድምጽ፣ነው ያልህ፣ሁላችንም ውድ፣እግዚአብሔር ፣ልባችን እንድናስብ፣ልቦናይስጠን ።ዘመኑ፣እያለቀ ነው ፣ሁላችንም እጃችን ወደላይ የምንዘረጋብት፣ሂሌና ይስጥን።
I Love Mezmur
😭😭😭 Dear Lord how can I tell you how much I love you.
Whenever i listen these old songs, i am really feeling holy spirit. Praise God!!!
Uuuuuuuuuu Hallelujah besmawo besmawo aletgbwom alkhugne Ye Geta menfes kidus yekibr
ተባረክ ወንድሜ ኢየሱስ ክርስቶስ የማይለወጥ እውነተኛ አምላክ ጌታችን እና አባታችን የተባረከ ይሁን!!
❤❤
ተፀናናሁ ተባርክሁ እርሰርስሁ የጌታ መንፍስ ይክበር ይመሰገና ፀጋ ይብዛልህ ውድማችን።
አሜን አሜን 🙇አልሞተም በህይወት እኖራለሁ🙋 የእግዚአብሔርን ሥራ አወራለሁ🙌🙏
❤️❤️
ከሞትም ያድናአል እህቴ በቆንጆ ድምጾ ትዘመረዉ ነበር ነፍሶን ይማርልኝ 😭
I cant stop listening this song . When i listen this song i can feel GODs precense.
ስለሀገሬ ኢትዮጵያ ደጅ እጠናለሁ የማታዳላ አምላክ የሰላም ዝናብ አዝንብ የምስኪኖችን ሞት ክልክል
The best mezmur and voice ever!
#GodBlessAll🙌🏾
Amen ምን አይነት መንፈስ ያለበት መዝሙር ነዉ My God biles you my bro
ለ ረጅም ጊዜ አምላኬን አላመሰገንኩም ነበር ይህን መዝሙር ሰምቼ ከ ልጠጆቼ ከ ሚስቴ ጋር ሆነን አመሰገን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
Can't stop listing, you revived my soul. Geta yebark!!
ጌታ ከጠራቸው ትውልዶች መካከል አንዱ ነሕ ዘመን ሙሉ በጌታ ቤት ይለቅ።
እኔስ በዚህ መዝሙር ተባረኩ ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ማቆም አቃተኝ መስማት 🙏🏽
Mn aynet biruk neh be ewunet geta yalemlmeh endezi semay semay yemishet mezmur snsema enfewesalen yichemrbeh ebakeh lelam aftnln
Abdenagom, may God bless you brother, I want to let you know that the Spirit of God in you gave life to these songs you are singing! I listened the entire song from more than 20 times now, and I will continue to listen and worship God with you. I pray for more anointing! and for more life touching songs come out of your heart!! please keep singing!! real blessings! real songs! real singer!!!
Amen እንዲህ አይነት ዝማሬ በጣም ይናፍቃል በዚህ ጊዜ
እጅግ በጣም የተነካሁበትና ውስጤ ገብቶ የቀረ ዝማሬ ከሚገርም ተሰጥኦ ጋር
ወንድሜ በብዙ ተባረክ 🤷♂️
አብዱ ካ ውድድድድ የምሬን ነው ካንተ ጋ ቁርስ እና ምሳ ብቻ አይደለም የበላሁት ይሄን መዝሙር ስሰማ እራቴንም ጸጋ ተካፍያለው bless u
እናያለን ገና ኢትዬጵያም አገሬ ተጎብኝታ
❤️❤️
ሙዚቃ የምታቀናብረው ተባረክ ይህንን የመሰለ በቅባት የታሸ በህልውናው የሚያረሰርስ ዝማሬን ስላቀረባችሁልን
❤️❤️
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ
ይህንን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም ተባረክ
ere ewnte bekh bebezu tebarkelg my bro
የዱሮዎቹን ጨዋዎቹን ስርአት ያላቸውን ዘማሪዎችን ያሰታውሰኛል
የሚባርክ መዝሙር ዘመን ዘላለምህ ብርክ ይበል ።ክብሩ ለጌታ 😭😭😭😭😭🙏😭🙏😭🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌 የማይጠገብ ዝማሪ ይብዛልህ ይጨመርልህ ።
❤️❤️🙏
መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ያብዛልህ
begta simi tebareku
ደም ስርንና ነርብን አነቃቅቷል የሚያበረክክ ዝማሬ ነው
አወ አሁንም ሌላ የለኝምና ጌታ ሆይሁሉም ውሽት ነው አንተኑ አባቴን ደጅ ልጥና እኔ ብቻያን ነኝ እባክህ ጌታ እጄን።ያዘኝ ወደ ፀሎት ያስገባል ጌታ እስከ ዘላለም በእጥፍ ይባርክህ
Amazing voice Praising God bless you heart touching ❤
አሜን ! ድንቅ እና የሚባርክ አምልኮ! ወንድሜ ተባረክ!
አልሞትም በሕይወት እኖራለሁ
የእየሱስን ስራ ገና እሰራለሁ !!
❤❤
Amen Amen Amen Amen Amen Amen geta abisto yibarik tebareki ati yazi ati gedebi tebareki 🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙏🙏
መለዳ መለዳ ከልሰመውት ውሎዬ ደስ አይለኝም በጣም መንፈስን የምያድስ መዝሙር ነው
ጌታ ሆይ የዚህን ልጅ ፍፃሜ ኣደራ በመንግስትህ ኣልጣው
ወይ አምላኬ እንዴት የሚባርክ መንፈስ ነው ያለብህ ተባረክ ወንድማችን አገኘሁ ይደግም አንተም ዘመናችሁ ይባረክ 🙏🙏
ተባረክ ሆልጌዜ ዘምር ጌታ አክብረው ለለሌችም በረከት ሁን
ይህንን መዝሙር ሌት፣ቀን ሳዳምጠው ውየ አድራለሁ መዝሙሩ ውስጥ የጌታ ፍቅር አለበት ።ፀጋንና ሞገስን ሰጥቶሀል፣ዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ ።
ተጨማሪ ዝማረዎች የሉህም? በጣም ደስ ይላል ገታ ይባርክህ።
አሜንንን በጣም የሚባርክ ዝማሬ ነው ተባርኬበታለው ጌታ እየሱስ ይባርክህ
አውነት ነው
wow what an amazing worship.....i am really so blessed to know you Abdi
GBU BRO ABDENAGOMYOU ARE BLESSED KEEP SING TO LORD JESUS
May God double his anointing for you again and again...I feel almighty God’s presence. You are our blessing. We expect you for your coming with other blessings because I believe that God will provide you with kingdom finances.
አሜን ጌታ ብቻ ነው የነፍስ ሁሉ አለኝታ የማይተው እውነተኛ ወዳጅ
ወንድማችን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ በርታ በዝማሬህ ተባረኪ ያለሁ ተባረክ
❤️
th-cam.com/video/lOQSkd263zM/w-d-xo.html
ድንቅና ጣፋጭ አድርገህ አሻሽለህ ነው የሰራኸው thank you
Stop attaching the map of Eritrea and Ethiopia, we are good neighbours. God bless you for ur obedience
አነንተን የሰጠ ጌታ ይበረክ በብዙ ፀጋ ተበረክ
❤️❤️
ዘመንህ ይባረኽ የጌታ ቤት ወስደኽ እንዳ መልከው ሰላረከኝ እሚገርም ድምጽና መዝሙር ነው
በተጨነኩበት ስአት ዛሬ አገኘሁት መዝሙሩን ተፅናናሁ በስደት 😢😢😢😢😢 ብቻዬን
በጣሙን እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: መሀል ላይ እየገባ ወሽመጥ ከሚቆርጠው ማስታወቂያ በቀር ::
እኔ ይኸዉ ነገር አስመርሮኝ $11 በየወሩ እከፍላለሁ
Ççççdcçc
Right???
Download 'AdBlocker' chrome extension
@@jabezberhanu1069 okay thank for the help God bless!!@
የሚያፅናና, የሚባርክ, ደስ የሚያሰኝ አምልኮ♥♥
እሰይ ጌታ ይክበርበት
በመንፈስ የተሞላ መዝሙር አቤት አባቴ አባትነትህ እንዴት ሐሰት እንድምያረግ ዎድሜ እግዝአብሔር ፀጋዉኝ ያብዛልኝ ሁላችሁም ተባረኩልኝ ❤️❤️
ለሰጪው ክብር ይሁንለት
ታባርክ ወንድሜ ጌታ እግዚአብሄር ዘመን ይባርክ !!
@Aden ጸጋውን ተቀብሎ በታማኝነት ለኛ ስላስተላለፈ በረከት ስለሆነን እሱንም እግዚአብሔር ይባርከው ጸጋን ተቀብለው የጠፉ ብዙ አሉና!!
This is not his own song, but it is Agegnew Yided’s song, know whom you should bless brothers and sisters!
ክብር ለኢየሱስ ዉርደት ለዳቢሎስ ከፍታ ስኬት ለኛ ይሁን አሜን አሜን አሜን
Wawwwww Amazing wadime
@@azaluungura449 Amen🙏🙏🙏🙏
አይዝክ የኔ ወንድም ከሁሉም የሚበልጠው የናዝሬቱ እየሱ ከእንሷ ጋር ነው አንተም አባትክ አለልክ።
Geta yebrk selzhe konjo mezmur nbse yemyrsres mezmur
እየሱስ አተነህ የነብሴ ትርጉሟ እዉነተኛ ወዳጅ የኑሮ ጣእሟ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
I can't stop listening
How it is great grace? Stay blessed
ሁል ጊዜ ስተኛ አዳምጥሀለሁ
አግዚአብሔር የባርክህ
ሌላ የተስፋየ ጋቢሶ መዝሙሮች አባክህ
አብዝቶ ይባርክሕ, ትልቅ ፀጋ አለሕ ለብዙዎች ትረፍ!
❤️❤️
ኃያል ድንቅ አምላክ ከእኔ ጋር ነው የኤርትራን ባህር የከፈለው በእሳት መሃከል የሚራመደው እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው🙏🙏🙏🙏
I love it and you are such a blessing 💛
I feel the Spirit in me like electrical shock ✨ I heard this song like 7 times this week
i cannot stop lessening this song 😥
❤️❤️
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ዋዋው ኡዑፍፍ 💔ባታም ደስ የሚል ምዝሙር ተበርክ 🙏
if people of the world worships God like this there will be so much peace in the world. you song for your heart rending songs. Dont stop making beautiful songs. Ever. God bless you forevermore all things bright ❤💒
ሰምቼው መጥገብ አልችልም ወደመንፈስ የሚመልስ መዝሙር ጌታ ይባርክህ ወንድሜ