BINIYAM GIRMA /ከለላዬ/"KELELAYE" New Ethiopian Gospel Song / 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ต.ค. 2024
  • አምላኬ መጠጊያዬ ነህ መሸሸጊያዬ
    አምላኬ መጠጊያዬ ነህ ማረፊያዬ*2
    በሀሩሩ ጥላ ብርሃን በጨለማ
    የሆንካት ለነፍሴ ባስጨናቂው ስፍራ
    ደርሰህ የታደከኝ ከከበበኝ ሀሉ
    መታመኛዬ ነህ በዘመኔ ሁሉ*2
    ከለላዬ ነህ ከለላ*3
    እየሱስ ለኔ ከለላ
    ዋስትናዬ ነህ ዋስትና*3
    ሆነሃል በልቤ ዋና
    አምላኬ መጠጊያዬ ነህ መሸሸጊያዬ
    አምላኬ መጠጊያዬ ነህ ማረፊያዬ*2
    የልቤ ጓደኛ የውስጤን አዋቂ
    ገመናዬን ሸፋኝ ሚስጥሬን ደባቂ
    ማን አለኝ እንደ አንተ ሚሆንልኝ ለኔ
    እየሱስ አንተ ነህ ያለኀኝ ከጎኔ
    ከለላዬ ነህ ከለላ*3
    እየሱስ ለኔ ከለላ
    ዋስትናዬ ነህ ዋስትና*3
    ሆነሃል በልቤ ዋና

ความคิดเห็น • 171

  • @biniyamgirmaofficial3682
    @biniyamgirmaofficial3682  หลายเดือนก่อน +25

    አምላኬ መጠጊያዬ ነህ መሸሸጊያዬ
    አምላኬ መጠጊያዬ ነህ ማረፊያዬ*2
    በሀሩሩ ጥላ ብርሃን በጨለማ
    የሆንካት ለነፍሴ ባስጨናቂው ስፍራ
    ደርሰህ የታደከኝ ከከበበኝ ሀሉ
    መታመኛዬ ነህ በዘመኔ ሁሉ*2
    ከለላዬ ነህ ከለላ*3
    እየሱስ ለኔ ከለላ
    ዋስትናዬ ነህ ዋስትና*3
    ሆነሃል በልቤ ዋና
    አምላኬ መጠጊያዬ ነህ መሸሸጊያዬ
    አምላኬ መጠጊያዬ ነህ ማረፊያዬ*2
    የልቤ ጓደኛ የውስጤን አዋቂ
    ገመናዬን ሸፋኝ ሚስጥሬን ደባቂ
    ማን አለኝ እንደ አንተ ሚሆንልኝ ለኔ
    እየሱስ አንተ ነህ ያለኀኝ ከጎኔ
    ከለላዬ ነህ ከለላ*3
    እየሱስ ለኔ ከለላ
    ዋስትናዬ ነህ ዋስትና*3
    ሆነሃል በልቤ ዋና

  • @bereketlemma
    @bereketlemma 2 หลายเดือนก่อน +70

    Binishaye... God bless you ❤ በርታልን ጥሩ ዝማሬ ነው ያቀረብክልን ።

  • @biniyamdesalegn
    @biniyamdesalegn หลายเดือนก่อน +50

    ስንቴ ደጋግሜ እንደሰማሁት ቢነዬ ተባረከሀል። ብሩክ ነህ።
    ይትዬ እንዴት ያለ ውብ ሙዚቃ ነው? ብሩክ ነህ❤

  • @LidiyaWondu-t5t
    @LidiyaWondu-t5t 6 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ 🙌ተባረክ 🙏

  • @YehiwotMinchEyesus
    @YehiwotMinchEyesus หลายเดือนก่อน +8

    ኢየሱስ ያድናል❤

  • @Aduna5fh1se8n
    @Aduna5fh1se8n หลายเดือนก่อน +3

    Tik Tok መንደር ነው የሰማውት ተባረክ ድንቅ መዝሙር ነው

  • @salamaberailovejesus1130
    @salamaberailovejesus1130 หลายเดือนก่อน +5

    ስንቴ ስዳገጋም አልሰላቺ አላኝ ታባረክ ወንድመቺን በ ብዙ ባርኮት ይባረክ እየሱስ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @YifatTech-g9p
    @YifatTech-g9p 12 วันที่ผ่านมา

    😊 በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ብዙ ግዜ ደጋግሜ ነው የሰማውት ተባረክ

  • @BekaluTemam-f3d
    @BekaluTemam-f3d หลายเดือนก่อน +2

    Bina degagime new yesemahut yalehut...tebarekilgn❤❤

  • @mesimamo8154
    @mesimamo8154 หลายเดือนก่อน +2

    Omg ድንቅ መዝሙር naw ጌታ እየሱስ ይባረክህ ቢንዬ ፃጋ ይብዛልህ 🙏🥰🥰🥰
    አሜንንን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🥰🥰

  • @EyuuThegreat
    @EyuuThegreat 17 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ብሰማው ያልጠገብኩት መዝሙር የልቤ ጓደኛ 🥰🙏🙏🙏

  • @MulkenMatyos
    @MulkenMatyos หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ወድጃዋለሁ ተባርክልን

  • @sisaydasalgn6529
    @sisaydasalgn6529 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Egzybier ybarkeke kzii belayy Tsga ybzalkee

  • @HanaGerma-j7r
    @HanaGerma-j7r หลายเดือนก่อน +1

    ቢኒ ብርክ በል በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ይዘህልን የመጣከው ያብዛልክ❤❤❤

  • @TihitinaTizazu-z7t
    @TihitinaTizazu-z7t หลายเดือนก่อน

    የሰጠህ ጌታ ይባረክ አንተም ተባረክ ብኒሻ ሌላ ቃል የለኝም ❤❤❤

  • @Christiansong12
    @Christiansong12 19 วันที่ผ่านมา

    ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው!!🔥🔥 Bless you 🙌

  • @TEMESGENTIGICHO
    @TEMESGENTIGICHO หลายเดือนก่อน +2

    ክብር አለ ❤❤❤

  • @cherinettsegaye4600
    @cherinettsegaye4600 26 วันที่ผ่านมา +1

    hawassa HBCH tegelgyalewu night worship time....tsegawu yibizalh
    bicha tebarekilin wendme😍

  • @hiwottube7252
    @hiwottube7252 หลายเดือนก่อน +3

    ኢየሱስ የልቤ ወዳጅ🥺ተባረክ ወንድሜ❤

  • @YididyaJidu
    @YididyaJidu 10 วันที่ผ่านมา

    Tebarek 🙏

  • @mesfindugunaofficial9516
    @mesfindugunaofficial9516 2 หลายเดือนก่อน +1

    Biniye it’s an amazing song geta kezih belay yibarkih bizalin🙌🏽🙌🏽

  • @betelhemkabe8155
    @betelhemkabe8155 18 วันที่ผ่านมา +1

    Era uuuuuuuuu uuuuuuuuu bayesusem mesmat maqom alechalkum eraa Semuute badenb bageeta huwenate endazi Ayent mazemuroch badenb lesemuu yegabale bexame 😢😢❤❤❤❤ tebarekelegne wanedema

    • @betelhemkabe8155
      @betelhemkabe8155 18 วันที่ผ่านมา

      Eyee Dagemo ka Hulum yelayale

  • @ShitaOsere
    @ShitaOsere หลายเดือนก่อน +1

    Wow amezing song😊

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 หลายเดือนก่อน +4

    በሀሩሩ ጥላ ብርሀን በጨለማ
    የሆንካት ለነብሴ በአስጨናቂው ስፍራ
    ከለላዬ ነህ ከለላ
    ዋስትናዬ ነህ ዋስትና😢❤❤❤❤ተባረክ

  • @Abeni5165
    @Abeni5165 28 วันที่ผ่านมา

    HOW CAN I STOP LISTENING THIS SONG, JUST BE BLESSED BRO!

  • @MelewotWolde
    @MelewotWolde 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ የልቤ ጓደኛ 🥰🙌
    ጸጋ ይብዛልህ ቢናያ

  • @tinsumark5503
    @tinsumark5503 หลายเดือนก่อน +1

    Biniye tebarek...tsega yebzalek...betam dess yemil mezmur new🙏🙏🙏🙏

  • @yabsirenana1750
    @yabsirenana1750 15 วันที่ผ่านมา

    tebarkelign ❤❤❤

  • @EldanaYosef-x3c
    @EldanaYosef-x3c 22 วันที่ผ่านมา

    Egziabher yebarkeh betam des yemil zemare new ❤

  • @sasl1028
    @sasl1028 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏

  • @berekettsegaye8055
    @berekettsegaye8055 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል መልዕክት ያለው መዝሙር ነው ያብዛልህ ተባረክልን🙏🙌🙌🙌

  • @abazpapa
    @abazpapa หลายเดือนก่อน +1

    haymanot yemayley mezmure😍😍😍🤩😘

  • @EsayasWudma
    @EsayasWudma 2 หลายเดือนก่อน +2

    ከለላዬ ነህ ከለላ ሆነሀል የልቤ ዋና🥰❤

  • @JosiJovani
    @JosiJovani หลายเดือนก่อน +2

    blessed

  • @suzanakebede
    @suzanakebede 2 หลายเดือนก่อน +1

    Be blessed ❤

  • @AdeshoReta-qv6ik
    @AdeshoReta-qv6ik หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek

  • @mesimamo8154
    @mesimamo8154 หลายเดือนก่อน +1

    አምላኬ መጥግያየ ነህ ማረፊያዬ 🥺አሜን

  • @yishakyise8578
    @yishakyise8578 หลายเดือนก่อน

    ቢኒ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @Asaf_Eyuel
    @Asaf_Eyuel 2 หลายเดือนก่อน +1

    Can't stop listening 🙌
    God bless you Bini

  • @DinkDidimos9720
    @DinkDidimos9720 หลายเดือนก่อน +2

    Geta bebizu Binwoch eyebareken new blessed Binye❤❤❤

  • @duressamatusalla6155
    @duressamatusalla6155 2 หลายเดือนก่อน +1

    Bini God bless you!!

  • @MentsnotTlawn
    @MentsnotTlawn 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tebarki

  • @BetelhemSamuel-z1d
    @BetelhemSamuel-z1d 2 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ መዝሙር ነዉ ቢኒ ተባረክ
    ፀጋው ይብዛልህ

  • @AdaneDobaro
    @AdaneDobaro 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ምባርክ መዝሙር ነው
    Bisha ተባረክ

  • @kidistzewdu2200
    @kidistzewdu2200 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ😊❤

  • @SemayawiTube-fr6gv
    @SemayawiTube-fr6gv หลายเดือนก่อน

    Betam yemitaft mezmur new tebarek wendime❤

  • @ኢየሱስጌታነው
    @ኢየሱስጌታነው หลายเดือนก่อน

    ቢንዬ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ❤🙏

  • @eyerusalemmesfin245
    @eyerusalemmesfin245 2 หลายเดือนก่อน

    ቢኒዬ እንኳን ጌታ እረዳህ! ተባረክ። ❤️🙏

  • @burtayegetaliji4767
    @burtayegetaliji4767 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ጌታ ይባረክ ጸጋው ይጨምርልክ ቢኒ ወንድሜ 🙏🙏

  • @obsanagesso7604
    @obsanagesso7604 2 หลายเดือนก่อน

    ቢኒ ጌታ ይባርክህ! ጨምር ጨምር

  • @sintujosh
    @sintujosh หลายเดือนก่อน

    Blessing frequency🙌🙌🙏

  • @lidet_alemu
    @lidet_alemu 16 วันที่ผ่านมา

    አምላኬ መጠጊያዬ ነህ መሸሸጊያዬ

  • @yishakyise8578
    @yishakyise8578 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል ዜማና፥ ቅኔ፥ ሙዚቃ ቅንብር ክብር ሁሉ ለቅኔዎች ባለቤት ለኢየሱስ ቢኒዬ ከፍ በል።❤❤❤❤

  • @NaniTamer-x4k
    @NaniTamer-x4k หลายเดือนก่อน

    Tebarek tsegawen yabzalk 🙏

  • @betelhemkabe8155
    @betelhemkabe8155 2 หลายเดือนก่อน

    Wow bexame nabsen yameyareseres mazemure nw tebarki❤❤

  • @SisaySeyfu-r8k
    @SisaySeyfu-r8k หลายเดือนก่อน

    God bless you, Bini. ከለላዬ ❤❤❤

  • @ahavarecords5426
    @ahavarecords5426 2 หลายเดือนก่อน

    U r blessing Biniye, keep up the good work🔥

  • @TewodrosBirhanu-zf9sp
    @TewodrosBirhanu-zf9sp หลายเดือนก่อน

    what a beautuful soul song❤❤binu ❤

  • @beleermiofficial8165
    @beleermiofficial8165 หลายเดือนก่อน

    በሃሩሩ ጥላ ብርሃን በጨለማ ❤
    ተባረክ 🙏❤

  • @Sebadawit
    @Sebadawit 2 หลายเดือนก่อน

    Egziabher yibarkeh Binu 🙌🙌🙌

  • @tesfaneshberegen3562
    @tesfaneshberegen3562 หลายเดือนก่อน

    አሜን 🎉🎉🎉

  • @tinatermelese
    @tinatermelese 2 หลายเดือนก่อน

    GOD Bless you binuyee🥰

  • @asterbiranu5261
    @asterbiranu5261 หลายเดือนก่อน

    Blessed be❤

  • @abigiyaendale9286
    @abigiyaendale9286 หลายเดือนก่อน

    Biniye tebarekln🙌😍

  • @firehiwot-g2i
    @firehiwot-g2i 2 หลายเดือนก่อน

    amazing song God bless you bini🙌🙌🙌🙌🙌🥰🥰

  • @fitsumtessemababi6685
    @fitsumtessemababi6685 2 หลายเดือนก่อน

    ተባርከንበታል ተባረክልን ወንድሜ🙏🤟

  • @asdetube8260
    @asdetube8260 หลายเดือนก่อน

    በብዙ ተባረክ

  • @Mentesnotsadik
    @Mentesnotsadik หลายเดือนก่อน

    wow tebarek❤❤❤

  • @temesgentesema8105
    @temesgentesema8105 2 หลายเดือนก่อน

    Biniye blessed ....

  • @Mintesen
    @Mintesen 2 หลายเดือนก่อน

    blessed Brother

  • @Meseretsappire
    @Meseretsappire หลายเดือนก่อน

    Blessed 🔥

  • @euangeliongospelministry-a6735
    @euangeliongospelministry-a6735 2 หลายเดือนก่อน

    ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ!

  • @YonatanDawit-v1z
    @YonatanDawit-v1z 2 หลายเดือนก่อน

    What a blessing song

  • @haymanotwolde1446
    @haymanotwolde1446 หลายเดือนก่อน

    Wow😍😍😍
    Tebark

  • @asmelashasme9973
    @asmelashasme9973 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው ፀጋ የበዛልህ ተባረክልን

  • @mercyina-n1l
    @mercyina-n1l หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ የልቤ ጓደኛ..ከለላዬ uuf beniye tebarkln westen resreso yemigeba denk zemare.geta kezi belay yecemerebh❤❤❤❤

  • @biniyamtadele3106
    @biniyamtadele3106 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍😍 God bless you 🙏

  • @Samuel-sp7jc
    @Samuel-sp7jc 2 หลายเดือนก่อน

    Bettam yamral... tebarek

  • @mintesinotamehaofficial
    @mintesinotamehaofficial 2 หลายเดือนก่อน +2

    😢 መሄጃ የለንም ከመሸሸጊያችን 😢❤🎉

  • @SelamElias-mb6pb
    @SelamElias-mb6pb หลายเดือนก่อน

    Biniy tebark ❤

  • @LidyaTafesse
    @LidyaTafesse หลายเดือนก่อน

    Wow bini gta tsegawen yabezalh😍😍

  • @anijesus6390
    @anijesus6390 หลายเดือนก่อน

    God bless you Brother

  • @WubshetTilahunofficial
    @WubshetTilahunofficial 2 หลายเดือนก่อน

    Binye betam new desi yalegn tebarek❤❤

  • @AntenehTeshome-rl7nm
    @AntenehTeshome-rl7nm หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @tesfaneshberegen3562
    @tesfaneshberegen3562 หลายเดือนก่อน

    አሜን 🙏🙏🙏🎉🎉🎉

  • @Abrish-p8c
    @Abrish-p8c หลายเดือนก่อน

    biniye tebarkie konjo meliket new.

  • @MarshetMemhiru
    @MarshetMemhiru 2 หลายเดือนก่อน

    Tebark 🙌🙌

  • @yesaronhaile9807
    @yesaronhaile9807 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen!! Binisha tebarekln bebzu ❤❤❤

  • @tutientertainment
    @tutientertainment หลายเดือนก่อน

    Amen wendme tebarek❤

  • @EluyeTesfaye-oj7ok
    @EluyeTesfaye-oj7ok หลายเดือนก่อน

    God bless you bro 🙌

  • @Yabsira-yk7we
    @Yabsira-yk7we หลายเดือนก่อน

    Egzabeher yebarkhe wendmachen 🙏🙏

  • @natiwake9176
    @natiwake9176 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድም ጌታ ኢየሱስ ይባርክ! በርታልኝ ታንፃለሁ!🙏

  • @addisasfaw6752
    @addisasfaw6752 หลายเดือนก่อน

    Wyyyyyy Geta Ybarkik❤❤

  • @gechtujuba3673
    @gechtujuba3673 2 หลายเดือนก่อน

    May God bless you more and more

  • @TEMESGENTIGICHO
    @TEMESGENTIGICHO หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @KalkidanTadese-h4k
    @KalkidanTadese-h4k หลายเดือนก่อน

    ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @degudawit
    @degudawit 22 วันที่ผ่านมา

    ይባሪክ

  • @BerketMeng
    @BerketMeng หลายเดือนก่อน

    God bless you 🥰🥰🥰🥰

  • @YordiMark-uw8ig
    @YordiMark-uw8ig หลายเดือนก่อน

    God bless you ❤❤🙏

  • @Ephategegn
    @Ephategegn 2 หลายเดือนก่อน

    🔥 🔥 good job brother