አስቻለ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Aschale | Aschalew Fetene (Ardi) | Track 8

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ส.ค. 2024
  • Birbaux Records. SewMehon Films
    Check Out New Ethiopian Entertainment Videos
    by Subscribing @Birbaux Records.
    #BirbauxRecords. #SewMehonFilms #EthiopianMusic #gonder
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©Birbaux Records. SewMehon Films

ความคิดเห็น • 233

  • @theworldintheweek6850
    @theworldintheweek6850 7 หลายเดือนก่อน +18

    አስቹ በምናኔ፣
    እኔ በኩነኔ፣
    ሀገር በወመኔ፣
    ህዝባችን በሾርኔ፣
    ስንጠፋ አስተዋለ ሶስተኛው አይኔ።
    ሰልካካዋ አገሬ፣
    ጎጆዋ መንደሬ፣
    ከቶ ለምን ይሆን ከአንች መፈጠሬ፣
    ወንጀለኛ ሆኜ እንዲሁ በዘሬ፣
    እታደናለሁኝ እንደ በረሀ አውሬ፣
    የለም ትቸሽ ልሂድ ደህና ሁኝ ሀገሬ።

  • @Danlivet
    @Danlivet 7 หลายเดือนก่อน +54

    ምርጥ ኢትዮጵያን የሚያሳይ የሚያነቃቃ ሁሉን ቋንቋዎች ያማከለ ድንቅ የስራ ስብስብ! ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ወቅቱን የጠበቀ ጥኡም ዜማዎች ።

  • @msaratm1234
    @msaratm1234 7 หลายเดือนก่อน +73

    ክራሩም ክራር አልሆን አለ ክላሹን ይዞ ፋነነ💚💛❤️ፋኖ my ንጉስ 👑✊🏾አስችዬ እንኳንም የኛው ሆንክ ሌላማ ምን እላለሁ🤔🫶👑 መልካም እድል አስችዬ ቅኔ ሞልቶ ፈሰሰ በዚህ ቤት🎉❤

    • @kor405
      @kor405 7 หลายเดือนก่อน

      Wiy yeletefshiw Foto 😢😢😢❤

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @fekadumihret78
    @fekadumihret78 7 หลายเดือนก่อน +31

    አይ ተሰጥኦ !❤❤ ሁሉም ትራኮች ቁጭ ብድግ ያስብላሉ! ልዩ አዘፋፈን ልዩ ቅላፄ❤❤! Multilingual musician ❤! God bless you!

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 7 หลายเดือนก่อน +61

    What are you? who are you ? how did you get there these days? እስከ ዛሬስ ወዴት ነበርክ?❤ ግጥሙ ልዩ፣ ዜማው ልዩ፣ እንኳን በዚህ ቆርቆሮ ዘመን ባለፈው በድንቁ ዘመንም በዚህ ልክ ለየት ብሎ እንደዚህ አይነት ስራ የተስራ አይመስለኝም። በቃ ግን I have no words stay blessed ever አስቼዋ we love you ኑርልን❤❤

    • @alemtsehaydesta1380
      @alemtsehaydesta1380 7 หลายเดือนก่อน

      Hooo yes yes

    • @endalemera25
      @endalemera25 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክል።ይህ፡ሰው፡ከዚህ፡ችሎታው፡ጋር፡ኢትዮጵያን፡ቢመራት፡100%፡ይመጥናል፡እስማማ፡ነበር፡

    • @gebyaweanteneh5837
      @gebyaweanteneh5837 7 หลายเดือนก่อน +1

      The same question I’m asking

  • @alem23able
    @alem23able 7 หลายเดือนก่อน +18

    አስቻለ....ከተማ ገባና
    አስቻለ ...ምዘፍን ነኝ አለና
    አምበለበላት ክራሪቱን
    እሄው ከናንተ ፊት ቆመና😍😍

  • @haile12dessie
    @haile12dessie 7 หลายเดือนก่อน +15

    አዊ ዜራ ቤርዜንጋ! ድልልልል ለፋኖ ውጊያ ላይ ነን ለፋኖ ፀልዩ

  • @AdemBerihun
    @AdemBerihun 7 หลายเดือนก่อน +5

    ኡፍፍፍፍፍፍ!!!!!! በልቤ ውስጥ የኖረቸውን የኔዋን ወሎ ከእግር እስከ ራሳ አሳየኸኝ። ድንቅ ጥበብ 100%%%%%%

  • @robelget8224
    @robelget8224 7 หลายเดือนก่อน +11

    ኦውውውውውው ድንቅ ስራ!!ድንቅ ጥምረት!!አስቻለው,ሶሚክ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ!!!ሙዚቃ አቀናባሪ እስራኤል ነፍስህን ይማረው

  • @mzzz4916
    @mzzz4916 7 หลายเดือนก่อน +8

    አርት የሚባለውን በተግባር አየን። አርዲ ሁሌም ከፍ በልለን። ጎጆዋም ትቃናለች።

  • @birhanumesele6419
    @birhanumesele6419 7 หลายเดือนก่อน +8

    ገራሚ ድምፅ ገራሚ ስራ። የተመቸዉ በላይክ

  • @a_plus0
    @a_plus0 7 หลายเดือนก่อน +18

    I was waiting the whole day 😊

  • @teszebu
    @teszebu 7 หลายเดือนก่อน +14

    Thank you for exploring the rich culture and values of Amhara ...a loving, genuine, proud and civilized way ahead of the modern world ...its time for Ethiopians to decide either to live with respect supporting fano or Amhara shall prevail . we died enough for the sake of Ethiopia ! Ethiopianism not at the cost of Ahmahra's blood but with mutual sacrifies against ethinicsm and tribalism ! Its now or never !!!

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 7 หลายเดือนก่อน

      👏👏👏👏✔️✔️✔️👌👌👌🙏🙏🙏......💚💛❤️.✝️☪️

  • @biniyamsolomon7015
    @biniyamsolomon7015 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ምርጥ ዜማ ያልታዩትን ብሄር ቋንቋ በሚጣፍጥ ቃላት ገልፀኸዋል አስቼ እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🙏

  • @tadeloayenew
    @tadeloayenew 7 หลายเดือนก่อน +6

    ለካም እንደዚህ ይዘፈናልም ❤❤🎉🎉

  • @natnaeladdisu8433
    @natnaeladdisu8433 7 หลายเดือนก่อน +39

    I hope the album could bear the name of Ethiopia. It encompasses shared emotions, laughter, love, and sorrow, transcending language and culture.

  • @user-kl6xs6gr7c
    @user-kl6xs6gr7c 7 หลายเดือนก่อน +8

    Yeአስቻለው voice is so unique እና አዲስ ነው ለጆሮዋችን

  • @ChxFjcjd-hn1fq
    @ChxFjcjd-hn1fq 7 หลายเดือนก่อน +14

    ስስጆሮላለን ሰሞኑን ደግሞ በቆንጆ ዘፈኖች የተከበብነው የእውነት ባፈቀርኩበት አመት መሆኑ ደግሞ ለኔ ልዩ ስሜት አለው ❤እንደ አስቼ ከዳይመንድ የገዘፈ ድምፅ ኖሮህ ሰዉ መሆኔ ደግሞ አሻራዉ ሲያርፍበት
    ጥበብ ከነ ሙሉ ክብርዋ ስትጀነን ያሳየናል 💙💙💙

    • @tad7
      @tad7 7 หลายเดือนก่อน

      Fikir?

    • @ChxFjcjd-hn1fq
      @ChxFjcjd-hn1fq 7 หลายเดือนก่อน

      @@tad7 awo

  • @Ayumaky
    @Ayumaky 7 หลายเดือนก่อน +5

    አስቼ የጥበብ ፈርጥ ☄️✨💥🍁
    ከአንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን ❤
    በርታ ምርጥ ስራዎችን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን 🎉

  • @user-eb3wf4cr2q
    @user-eb3wf4cr2q 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉም በኛ ያምራል ከዚህ በላይ እንጠብቃለን በርታለህ ወንድማችን

  • @teszebu
    @teszebu 7 หลายเดือนก่อน +4

    አስማት የሆነ ክስተት ❤❤

  • @hellenzewdu7179
    @hellenzewdu7179 7 หลายเดือนก่อน +4

    አስቻለው ፈጠን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ድምፃዊ ግጥም ቅንብር የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ሙዚቃ 💚💛❤️🥇🏆💐

  • @user-bl9bd3cu9p
    @user-bl9bd3cu9p 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጲያ ትቅደም ሁሌም ፍቅር ያሸንፍ❤❤❤

  • @embialebelayjemberie8625
    @embialebelayjemberie8625 7 หลายเดือนก่อน +5

    Congratulations Bro,i really proud you,very excellent music !!!

  • @zerihuntezenanuzeryie4224
    @zerihuntezenanuzeryie4224 7 หลายเดือนก่อน +5

    አስቻለሁ ፈጠነ ጀግና ድምፃዊ 👏👏👏

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 7 หลายเดือนก่อน +1

    ልዩ ብቃት ነው ያለህ የሙዚቃው መሳሪው ከግጥሙና ከዜማው ጋር የተሰራበት ጥበብ የተለየ ነው እውነተኛ ፍቅር ሁሉንም ያስጥላል Love is the power. Power is the Love a'm proud you Stay Blessed፣

  • @AbelYegebreyes
    @AbelYegebreyes 7 หลายเดือนก่อน +6

    አስቻለ ክላሹን ይዞ ፋነነ🎉❤🎉🎉🎉🎉❤

  • @sebleworku4414
    @sebleworku4414 7 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርም ምርጥ ስራ..... ፍቅር ይበልጣል

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 7 หลายเดือนก่อน +18

    This was one of kind like a Musical Autobiography or Audio Portray 🤩🤩🤩 What a Creative approach truly fiting to be the Title of this Album which is a Work of Mystical Art 😍😍😍 you are truly gifted 👏👏👏 #BaleQine✨✨✨

    • @isrufitsum4570
      @isrufitsum4570 7 หลายเดือนก่อน

      Rediet was here ❤

  • @alemayehuyeshiwas4055
    @alemayehuyeshiwas4055 7 หลายเดือนก่อน +2

    Asechie betams ayilo shegie ❤💛💚💙amazing work!!!

  • @user-iq6jf9ud8e
    @user-iq6jf9ud8e 6 หลายเดือนก่อน

    በማም ቆጆ ስራ ነው አስቼ መልካም እድል 🎉🎉🎉የተዋጣለት ስራ ነው❤ ስላስኮመኮምከን እናመሰግንሀለን ወድማችን ድጋሜ በግሩም ድቅ ስራ እደምትመጣ ተስፍ አደርጋለሁ❤🎉🎉

  • @fanaethiopia6465
    @fanaethiopia6465 7 หลายเดือนก่อน +1

    አስቻለ ትችላለህ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @andualemhailemichael8198
    @andualemhailemichael8198 7 หลายเดือนก่อน +8

    This is Pure art

  • @saidehali8223
    @saidehali8223 7 หลายเดือนก่อน +1

    አስችዬ እኔ ምን ልበልህ ቃል አጣሁ ለስራዎችህ🥰👌💚💛❤

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 7 หลายเดือนก่อน +2

    እኒያን👈 ድንቅ 💝ሙላቱ አስታጥቄና 👉💖ይኽን ሌላኛው ዕንቁን ተጣምረው አያሌ ጥዑም ልዩ ዜማ ወሙዚቃ፥በአፍሪካ ብሎም ለዓለም የሚጥም የሚጠጣ ሙዚቃ ማድመጥ በአያሌው አማረኛ!!!ይሳካልሕ አቦ ወንድም ዓለም፥ሌኛው ልዩ ዓይን ተከፈተ!!!💝

  • @amsalumanmino4685
    @amsalumanmino4685 7 หลายเดือนก่อน +1

    አስቼ የኔን ህይወት በዚህ ሙዚቃ አየሁት

  • @dynamictube12
    @dynamictube12 7 หลายเดือนก่อน +1

    በስሜ ስለተዘፈነ እና እኔን የሚነካ ስሜት ያለው ሙዚቃ አንደኛ ነው ዋው❤❤❤

  • @getenetbehonegne7851
    @getenetbehonegne7851 7 หลายเดือนก่อน

    አቶ አስቻለው ሙዚቃዎችህ በሙሉ የሚገርሙና በጥሩ ሁኔታ የተቀናበረሩ የሚያምር ለዛ ያላቸው ና የሚመስጡ ናቸው:: ይሄን ስራ በማበርከትህ በአክብሮት ላመሰግንህ እወዳለሁ:: ብዙ አድማጭ ይኖርሀል ከሀገር ውስጥም ሆነ ከውጪ:: ከዘፈንህ የግጥም ስንኞችግን ስለ ገዳይ ግድያ ስለ ምት አመታት ከግጥሞችህ ውስጥ ለአሁኑም ሆነ ለሚቀጥለው ትውልድ መተላለፍ የሌለባቸው ስንኞችን ከቻልህ ብታወጣቸው ካልሆነም ወደፊት በምታወጣቸው ሙዚቃዎች እንደዚህ አይነት ስንኞችን ባታካትት:: ቀረርቶና ፉከራ የጦርነት ጊዜ የሚቀነቀኑ ባህላዊ ዘፈኖች ቢሆኑም በዚህ ዘመን መቅረት ወይም መሻሻል ካለባቸው ባህሎቻችን ውስጥ ናቸው ብዬ አምናለሁ:: መገዳደል መደባደብ መበረታታት የለባቸውም:: በሐሳብ መነታረክና የላቀ ሐሳብ ያለውን ተቀብሎ መሄድ ለሁሉም ያዋጣል:: ዘፈኖችህ ሁሉ ስለ ፍቅር ስለ ሰላም ስለ ስራ ክቡር መሆን ስለ ግለሰብ መብት መጠበቅ የሚያወጉ ቢሆን ለዘለአለም የሚደመጡ ይሆናሉ::

  • @degubejiga8324
    @degubejiga8324 7 หลายเดือนก่อน

    ኦ!! በጣም ግሩም ነው። ምን አይነት ግጥም ምን አይነት ዜማ ምን ዓይነት ለዛ ነው? ሲሰሙት መደመም መገረም መመሰጥ ያለበት ድንቅ ስራ። አስቼ እንወድሃለን በርታልን🙏🙏🙏

  • @user-ou8fq7od4c
    @user-ou8fq7od4c 7 หลายเดือนก่อน

    Big respect dear Asche

  • @nathnaeltilahun
    @nathnaeltilahun 7 หลายเดือนก่อน +3

    አስቻለ ዜርኞሳ ዜራውጉ
    አስቻለ ግራፃ ድኙታውጉ ። ልግዲ ሞናኒ እንፅኺ!!!ድባን እይምኻና

  • @YaredAyde
    @YaredAyde 7 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ እጅግ ድንቅቅቅቅ አልበም ..አስቼ 😍😍😍😍😍😍
    ክበርልን !

  • @tesfayemengie6093
    @tesfayemengie6093 7 หลายเดือนก่อน +1

    አስቹዬ !!
    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን። በርታልን!!

  • @user-hq8xp1ux2q
    @user-hq8xp1ux2q 7 หลายเดือนก่อน +1

    Egzibher yisteh joroachin arefe! Great job!!❤

  • @eyobkoster6002
    @eyobkoster6002 7 หลายเดือนก่อน

    ያንተ አልበምም ከሁሉም ይበልጣል

  • @bisrat.melese2861
    @bisrat.melese2861 7 หลายเดือนก่อน +2

    አስቸ የሙዚቃ ንጉስ ❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍💚💛❤

  • @brooktilahun4078
    @brooktilahun4078 7 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለፋኖ 💚💚💛💛❤️❤️

  • @apartadam6539
    @apartadam6539 7 หลายเดือนก่อน +4

    I listened it 10 times

  • @bestofethiopia6978
    @bestofethiopia6978 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow! እጅግ በጣም የተዋጣለት ስራ ነው።

  • @samsonalemu6089
    @samsonalemu6089 7 หลายเดือนก่อน

    በእውነት በጣም አድናቂው ነኞ አስቻለው ነፍጠኞው::
    ድሮስ ለአማራ ምን እንከን አለው::

  • @danielkefelegn1053
    @danielkefelegn1053 7 หลายเดือนก่อน

    ትችላለህ! ሌላ ምንም ልልህ አልችልም

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 7 หลายเดือนก่อน

    🎉❤😮🎉😮🎉❤
    በቃ ትችላለህ!!!ሌኛው ልዩ ዓይን ተከፈተ!!!
    ❤🎉😮🎉😮🎉❤

  • @sanfordtube4382
    @sanfordtube4382 7 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ስራ ነው በ3ደቂቃ የማይነካው ነገር የለም በጣም ነው የተመቸኝ ውውውውውውውውው

  • @mesfinashagre8793
    @mesfinashagre8793 7 หลายเดือนก่อน +1

    This is an art by excellence with excellence ! No words here. Period!

  • @BemechalTsegaye-ib7dd
    @BemechalTsegaye-ib7dd 7 หลายเดือนก่อน

    tgis Music Is a peak for me

  • @samsonalemu6089
    @samsonalemu6089 7 หลายเดือนก่อน

    ቤት ትሁኖ የገብስ ቆሎ ተይዞ ቆንጆ የገብስ ጠላ ተይዞ ሶፉ ላይ ቁጭ ተብሎ ዘመን ባፍራው flat screen TV ውጩ ቀዝቃዛ አየር ከsnow አካባቢውን እያለበስ በመስኮት እየተመለከትክ ይህን ሙዚቃ ብታዳምጥ OMG!! Plus so brilliant የሆች ቆንጅየ ሚዳቋ የሆነች Enjoy ስታርገው ድጋሚ OMG

  • @soliyana6111
    @soliyana6111 7 หลายเดือนก่อน +1

    I think this is all about your journey. Well done bro.
    እንኳንም ክራሪቱን አንበለበልካት.

  • @KIDUS-YOSEF
    @KIDUS-YOSEF 7 หลายเดือนก่อน

    ወርቅ የሆነ ስራ ነዉ ያመጣህልን🥂🥂🥂በረከት ነዉ የሙዚቃ ኢንዱስትሪዉ

  • @hanaworku1108
    @hanaworku1108 7 หลายเดือนก่อน +1

    የሀገሬ ልጅ ውብ ውብ ድምፅ ውብ ስራ💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏽🙏🏽✊🏾✊🏾✊🏾💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @azagnetua-enatie
    @azagnetua-enatie 7 หลายเดือนก่อน

    ልዩ ተሰጥኦ ጀግና❤❤❤

  • @girmamoges4089
    @girmamoges4089 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ

  • @GhionPodcast
    @GhionPodcast 7 หลายเดือนก่อน +2

    What A music is.Amazing in all.

  • @asnbkl
    @asnbkl 7 หลายเดือนก่อน +1

    የዘመናችን ድንቅ ስራ የታባቱንናሳ

  • @mekuanintmulatie6273
    @mekuanintmulatie6273 7 หลายเดือนก่อน

    If a song can send me to hell, let me go only for this single truck.
    I dont know when to stop listening it.
    Longlive to Asche

  • @markonbini9187
    @markonbini9187 7 หลายเดือนก่อน +1

    ያበደ ነው አስቼ ይቻምህ 💚💛❤

  • @ኢትዮጵያሙዚቃ
    @ኢትዮጵያሙዚቃ 7 หลายเดือนก่อน +2

    Aschale is my name ❤

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 7 หลายเดือนก่อน +1

    በተመስጦና በመደመም የሚደመጥ ምርጥ ሙዚቃ ነው ያበረከትክልን። ከልብ እናመሰግናለን❤

  • @heniandtsi
    @heniandtsi 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቆንጆ ስራ ነው❤❤❤❤

  • @nebiyuawoke2599
    @nebiyuawoke2599 7 หลายเดือนก่อน

    Wow በጣም የሚገርም ተሰጥዖ ነው ያለህ...በርታልን ወንድማችን የኢትዮጵያ ሙዚቃ ካንተ ገና ብዙ ይጠብቃል።

  • @gaga320
    @gaga320 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow so different!!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @familytimeyebetesebgize9251
    @familytimeyebetesebgize9251 7 หลายเดือนก่อน +1

    I am speechless you are special keyet new yebekelkew ❤❤❤

  • @DezaBirhanu-ji7mm
    @DezaBirhanu-ji7mm 7 หลายเดือนก่อน

    What can u say about this work, this is a masterpiece , በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ድንቅ የሆነ ስራ እሰማለሁ ብየ አስቤም አላውቅም ነበር

  • @yohannesyirdaw216
    @yohannesyirdaw216 7 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ስራ አስቼ ወንድሜ

  • @munamohammed3334
    @munamohammed3334 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዛሬ ያለሰማውት ቋንቋ የለም በዚ አልበም ❤❤ስልጥኛ ስላልዘፈንክ ግን ቅር ብሎኛል😅😅😅

    • @user-vn3fb5gd2n
      @user-vn3fb5gd2n 7 หลายเดือนก่อน +1

      😀ቀጣይ ይዘፍናል ❤

    • @lemlemalemu4047
      @lemlemalemu4047 7 หลายเดือนก่อน

      አንድ ቀን ይዘፍናል

  • @user-pb6od5np4y
    @user-pb6od5np4y 7 หลายเดือนก่อน +1

    Aschu betam arif sira nw keep going forward

  • @abdulbasitabaagaro7962
    @abdulbasitabaagaro7962 7 หลายเดือนก่อน +3

    What a masterpiece!

  • @etotube1957
    @etotube1957 7 หลายเดือนก่อน +2

    ድምፅ 100
    ዜማ 100
    ቅላጼ 100
    😘😘😘😘

  • @kor405
    @kor405 7 หลายเดือนก่อน

    Fano ❤
    FETARI YIRIDACHEW!!!!!!!!!.....❤

  • @bik8349
    @bik8349 7 หลายเดือนก่อน +1

    I like it . Wonderfl Aschalew .

  • @Azmerawnigusie
    @Azmerawnigusie 5 หลายเดือนก่อน

    Geez Astemiren Ebakih

  • @EdisonvsTesla
    @EdisonvsTesla 7 หลายเดือนก่อน +2

    he's work is so insane ❤ exceptional singer🎉

  • @temesgenayalew9823
    @temesgenayalew9823 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር ይበልጣል ❤❤ wow

  • @Bekitechnology
    @Bekitechnology 7 หลายเดือนก่อน

    Asche tchlaleh mariyamn😍👍💪 1 ,enger wollo 2, belay 3 ,aschale 4, emet shewa.......... 💪💪FANO

  • @miliyonebegashaw5364
    @miliyonebegashaw5364 7 หลายเดือนก่อน

    ይህንዘፈን አገሬ ገብቸ አይቸው ከወገን ጋር

  • @tadlotesfaye3328
    @tadlotesfaye3328 7 หลายเดือนก่อน

    አስቻለ ድንቅ ሥራ ነው። ሌላ አብዮት እያስነሳህ ነው። ይመችህ አስቻለ!

  • @yohaneswodaje3618
    @yohaneswodaje3618 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሙዚቃን አንተ ስራ አባቴ ትችላለህ 👌

  • @kiflemanayeh6737
    @kiflemanayeh6737 7 หลายเดือนก่อน

    ወደኩ በሙዚቃ ህ ፍቅር

  • @marthakidane8750
    @marthakidane8750 7 หลายเดือนก่อน

    ከፍታ ላይ ያለስራ ነው ያበረከትከው

  • @MerejaAddisTube
    @MerejaAddisTube 7 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም አምበልብላት ክራሪቱን❤️🔥👏👏

  • @birukgezahegn7736
    @birukgezahegn7736 7 หลายเดือนก่อน +1

    በኢትዮጵያ ታሪክ ሙዚቃ እንደዚ ተሰርቶ አያቅም።

  • @danielbiru6782
    @danielbiru6782 7 หลายเดือนก่อน

    አስቻለዉ ምርጥ ምርጥ ነህ

  • @seadaseadaseid-zi8ou
    @seadaseadaseid-zi8ou 7 หลายเดือนก่อน

    አንተን አለማድነቅ አይቻልም ❤ትችላለህ አስቼ

  • @fishatadesse1638
    @fishatadesse1638 7 หลายเดือนก่อน +1

    Asche you are amazing 👏

  • @samuelmarie1267
    @samuelmarie1267 7 หลายเดือนก่อน

    I am mad@ with these songs

  • @saba8072
    @saba8072 7 หลายเดือนก่อน

    ይህ የኔ ታሪክ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @kirubelw
    @kirubelw 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much,

  • @surafelabebeonyekuruetaarts
    @surafelabebeonyekuruetaarts 7 หลายเดือนก่อน +1

    ከሁሉም ስራዎችህ ይህ ስራ በሁሉም ነገር ከፍ ያለ ነው ለኔ።

  • @amaneuelg7927
    @amaneuelg7927 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow, Aschalew has a hell of talent 👏

    • @Ibsaa2020
      @Ibsaa2020 7 หลายเดือนก่อน

      ምንኛ ነው ቋንቋው :አገውኛ ነው?

  • @Theo_D_Ross
    @Theo_D_Ross 7 หลายเดือนก่อน +1

    Aschale set the bar way way high...beyond reach

    • @c2beca272
      @c2beca272 7 หลายเดือนก่อน

      Absolutely, I agree with you .

  • @user-ip5no5bk2i
    @user-ip5no5bk2i 7 หลายเดือนก่อน

    Enamesegnalen aschalew fetene